የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢሳያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 26,175

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 3 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህንና ያንተ የሆኑ ትን በሙሉ ይባርክ ውድ ወንድሜ ።አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባረክ።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
አሜን የክብር ጌታ የክብር ንጉሥ ለሆንከው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስምህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ እርግማን ለሆንክልን እንደ በግ ለታረድክልን ለነፍሳችን ቤዛ የሆንክልን ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ክብር ምስጋና አምልኮና ስግደት በዙፋንህ ስር ይቅረብልህ የዘላለም ተስፋችን እየሱስ ክርስቶስ ደስታችን ነህ እንወድሃለን እናከብርሃለን ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@BelaynehBolka
@BelaynehBolka 29 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልን
@dawitworkuofflcial2776
@dawitworkuofflcial2776 27 күн бұрын
በጣም ተጠቅሜያለው❤❤❤
@MekdesLegese-gx1nl
@MekdesLegese-gx1nl 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፖስተር ክብሩ ለጌታ።
@TinsaeElias-nb4qi
@TinsaeElias-nb4qi 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ
@jemo5716
@jemo5716 4 ай бұрын
እኔ ግን ፓሥተር መፅሐፍ ቅዱሥ ሥታሥተምር በሚገባኝ መልኩ እና በጥራትና በእዉቀት በማሥረጃና በመረጃ አድርገሕ ነዉ ከዘፍጥረት እሥከ ራእይ የምትተነትነዉ በእዉነት ፓሥተር ምን አይነት ተሠጥኦ አለሕ ደግሞ ቀሥ ብለሕ ሥለምትናገር በቃ ይገባል ደግሞ ትምሕርቶችሕ አይጠገቡም በእዉነት ከነ ሙሉ ቤተሠብሕ ተባረክልነ።(ገነት, Josefin, Johannes from Stockholm 🙏🙏🙏
@wendyebelachew9445
@wendyebelachew9445 Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሔር ትልቅ ነው
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 6 ай бұрын
ልዩ መልዕክት ነው
@lindatsegaye4725
@lindatsegaye4725 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ። ባንተ በብዙ ተባርከናል
@emebethayihe5689
@emebethayihe5689 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ስላ አንተ
@romagebremariam239
@romagebremariam239 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ዘርህን ይባረክ እንዳተ ይብዙ ፖስተርዬ የሰጠህ ፀጋው ጌታ ይባረክ
@እየሱሰጌታነው
@እየሱሰጌታነው 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ፓስተር ጌታ ይበረክህ
@tube1187
@tube1187 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ፓስተር አመግናለው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@samuelsamuel9804
@samuelsamuel9804 2 жыл бұрын
አስፈይ ተባረክ.....Tizitaw samuel aedeleay program betdergo... Tesfelgewolk ...Ant grat techersa
@demisseifu1767
@demisseifu1767 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትን ይባርክ
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተንና ቤትሁህን አብዝቶ ይባርክ 😍
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን እና ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ
@esayasman2749
@esayasman2749 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ባንተ ትምህርት ብዙ የማወቅ እድል ፈጥሮልኛል
@graceofholyspirt5766
@graceofholyspirt5766 3 жыл бұрын
በጣም እየተቀምን ነው እ/ር አንተን ስለሰጠን ጌታዬ ኢየሱስ ይባረክ
@firehiwottesso7068
@firehiwottesso7068 3 жыл бұрын
እኛን በእግዚአብሔር ቃል እንደምታስታጥቀን ጌታ ኢየሱስ ቤተሰብህን ይባርክ
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 10 ай бұрын
ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን
@zahraahmed2280
@zahraahmed2280 Жыл бұрын
ዘመንህይባረክየአባቴብሩክ
@hasethonlig9864
@hasethonlig9864 3 жыл бұрын
Tebarek bebzu pastor 🙌🙌🙏🌿❤️❤️
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 3 жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ተባረክልን ፓሰተርዬ❤
@almaznegash7592
@almaznegash7592 2 ай бұрын
Tebarek paster ❤🎉
@kedestbekele3476
@kedestbekele3476 3 жыл бұрын
Thank you Pastor for all your prayers and your teachings.
@kidistshife-m7z
@kidistshife-m7z 8 ай бұрын
God bless you Pastor Asfaw 🙏
@bergeneolle4571
@bergeneolle4571 Жыл бұрын
አባተ እግዚአብሔር ዕድሜ ይጨምርልህ እወድሃለሁ እኔ 3ኛ ዓመት በድግሪ ኘሮግራም የመጽሐፍ ቅዱስ ተማር ነኝ የምንወስደው ኮርስ old testament survey 4 ስሆን የምታስተምረው የኢሳያስ መጽሐፍ ብዙ ነገር እንድጠቀምና ልቤንም አነሳስቷል እግዚአብሔር ይባርክ። ከ40/ምንጭ ቱሪስት ሆቴል
@bezajhon2206
@bezajhon2206 3 жыл бұрын
Amen blessyou pastor
@HabtamuFekadu-zl6vv
@HabtamuFekadu-zl6vv 6 ай бұрын
AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEN
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 3 жыл бұрын
Shalom pastor ...thank you .
@nazrikepha435
@nazrikepha435 3 жыл бұрын
AMEN , God bless you Pastor.
@סיטוטאולגסה
@סיטוטאולגסה 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@fretaasme5794
@fretaasme5794 3 жыл бұрын
Paster getan slante amesegnewalehu
@ariambelay1342
@ariambelay1342 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta yibarkih ❤🙏🙏
@enkenyeleshlegesse7756
@enkenyeleshlegesse7756 3 жыл бұрын
ተባረክ
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 3 жыл бұрын
Tebarek bebzuu🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤
@salimba242
@salimba242 2 жыл бұрын
God bless pastor
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@negaworku5668
@negaworku5668 10 ай бұрын
Paster bizu tebarikyalew bante God blessed
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 3 жыл бұрын
በረከት ነህ ፓስተር ሰላምህ አይምሮህ ይጠበቅ መጽሐፉ ዋው ያስብላል ያንተ አቀራረብ ግን ግሩም ነው መሳጭ ነው
@natanaelt8543
@natanaelt8543 3 жыл бұрын
What a teaching. May God bless you more
@adanedechassa
@adanedechassa Жыл бұрын
This is what a great Job!!
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 3 жыл бұрын
God Bless you and your family brorher Asfaw. Zemenh ybarek.Bruk neh.
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 жыл бұрын
God bless you pastor you are great teachers ✝️
@loveinchristwoldezion5425
@loveinchristwoldezion5425 3 жыл бұрын
Amen Amen what a wonderful song. More blessings to you and yours pastor
@hanagutachewa
@hanagutachewa Жыл бұрын
Amennn bez yettakmakun chagyebzek
@winyasefa2496
@winyasefa2496 3 жыл бұрын
God bless you Pastor 🙏💞
@samuelsamuel9804
@samuelsamuel9804 2 жыл бұрын
History betam besea meleawo Ethiopia Tizitaw Samuel betgeawo ena bedeanbe betasetamra....tebarka
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
Ameeeeeeennnnnnተባረክ ፓስተርዬ
@Tsukiko.97
@Tsukiko.97 3 жыл бұрын
Amen
@jerusalemtegenu6639
@jerusalemtegenu6639 3 жыл бұрын
Abizto yibarkh
@nebyatw
@nebyatw 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@yonikebede7439
@yonikebede7439 3 жыл бұрын
Asitie long time great come back
@prophetpeterketema3255
@prophetpeterketema3255 2 жыл бұрын
ፓ/ር እግዚአብሔር የዘመንህን ቁጥር ይሙላ እሽ።
@abewada4784
@abewada4784 2 жыл бұрын
Selam wogenoche
@senayetberhe9244
@senayetberhe9244 3 жыл бұрын
Geta zemenihin yibark
@teshomehelimariam1356
@teshomehelimariam1356 3 жыл бұрын
good
@tamiratsawo4372
@tamiratsawo4372 3 жыл бұрын
Pestor geta yisus yibarik
@solomongezachew
@solomongezachew 2 жыл бұрын
መጋቢ አገልግሎትህ እግዚአብሔር ይባርክ ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ፡፡ እጅግ ቆይቼ ይህንን ከፍል ሳዳምጠው የታየኝን ለማስቀመጥ ያህል ኢሳይያስ ቀድሞ በኦዝያን ዘመን ማገልገል ጀምሮ እንደነበር ም.1፡1 ላይ ይናገራል፤ ም. 6 ግን የኦዝያንን ሞት እና የነብዩን ራዕይ በተለይ ከእስራኤል አንጻር የተነገረ ምዕራፍ ነው እንጂ ገና የአገልግሎት ጥሪ አይደለም፡፡ ምዕራፉ ወርቃማ ዘመንን ያሳለፋቸው ንጉስ መሞት ለምድሩ ሁሉ ድንጋጤ ስለነበር የህዝቡን ልብ የማይሞተውን ንጉስ የሚያሳስብ እንጂ ለኢሳይያስ የአግልግሎት ጥሪ መጀመሪያ አይደለም ባይ ነኝ፡፡
@hamkoki7803
@hamkoki7803 8 ай бұрын
Ps send me your pdf to give for new soul
@esayasman2749
@esayasman2749 3 жыл бұрын
በጣምይረብሻል
@KedjelaEaba-q3n
@KedjelaEaba-q3n Жыл бұрын
በጣም ግልጽ ነው
@addisbezabih9574
@addisbezabih9574 3 жыл бұрын
writtng
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
ፓስተር በእግዚአብሔር መልስልኝ አስራት በአዲስ ኪዳን አለ?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 3 жыл бұрын
በደንብ አለ.... መጽሐፍ ቅዱሳችን በአዲስ ኪዳን የብሉይ ኪዳንን የመስጠት መርህ አልሰረዘውም። ይልቁንም የነበረው 10% የሚለውን ገደብ አንሳ እንጂ አስራት አልቀረም። አስራት መቅረቱን የሚፈልጉ ሰዎች ግን ነበሩ፤ አሉም። ሆኖም ግን አስራትና መባዕ ለወንጌል ስራ መሰጠቱ አልቀረም።ይህንን በተመለከተ ሙሉ ትምህርት ወደፊት አስተምራለሁ።
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
እሺ ፓስተርዬ አመሰግናለሁ
@kedestchernet437
@kedestchernet437 2 жыл бұрын
ፓስተር በጌታ ፍቅር ልጠይቅህ በኢሳይያስ መፅሐፍ 48፥16 ላይ በመጨረሻ ላይ '' አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል ። ያለው ቁጥር 12እና 13 ላይ የተናገረው ነው። ወይስ የኢሳያስ ትንግርት (ቃል) ናት በትህትና መልስልኝ። ተባረክ።
@HabtamuKebede-pl2te
@HabtamuKebede-pl2te Жыл бұрын
እሸ የሚል ድምጽ አለው ብዙም አይረብሸም ግን ፓሰተር
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰው ትንሽ ጥያቄ ነበረኝ ትንቢተ ኢሳይያስ 60/ 14 ያለውን የእውነት ስለ ጌታ እናት ስለ ማርያም ነው እንዴ ግን ብያረደኝ አባቴ በትምህርቶችህ በጣም ተጠቃሚ ነኝ እግዚአብሔር ይባርኮት!!
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሃና 60:1 ጀምረሽ ብታነብቢው የሚናገረው ስለማርያም እንዳልሆነ በጣም ግልጥ ነው፤ የሚናገረው ስለኢየሩሳሌም ነው።
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor እሽ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት ፓስተር አስፋው አመሰግናለሁ!
@HabtamuKebede-pl2te
@HabtamuKebede-pl2te Жыл бұрын
ድምጹ ይረብሻል ፖሰተር !
@BelaynehBolka
@BelaynehBolka 29 күн бұрын
Oral
@esayasman2749
@esayasman2749 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ባንተ ትምህርት ብዙ የማወቅ እድል ፈጥሮልኛል
@gmalmu650
@gmalmu650 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@jesusislordjesusistheanswe2888
@jesusislordjesusistheanswe2888 3 жыл бұрын
Amen
@esayasman2749
@esayasman2749 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ባንተ ትምህርት ብዙ የማወቅ እድል ፈጥሮልኛል
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН
እውነተኛ ታላቅነት፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
1:07:07
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 2,8 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН