የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ዘፍጥረት 1| part 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 55,866

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

3 жыл бұрын

Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
ለኦሪት ዘፍጥረት የተሰጠው ስም የመጣው ከግሪኩ መጽሐፍ ቅዱስ ነው; እንደግሪኩ ስያሜ መጽሐፉ የሚያተኩረው በተለያዩ ነገሮች «አጀማመር» ላይ ነው።
ኮርሱን ጥያቄ ለመስራት በሚከተለው ሊንክ ይመልከቱ (ይጫኑት) classroom.google.com/c/MTIxOD...

Пікірлер: 144
@esuyawkaltadesse3664
@esuyawkaltadesse3664 3 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ ለኛ የተሰጠኸን በረከታችን
@AykeBunne
@AykeBunne Күн бұрын
God Please you!
@Asrat-oo2fn
@Asrat-oo2fn 7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይባርክህ እግዚአብሔር ከዚህ የሚበልጥ ጸጋ ይስጥ ❤❤❤❤
@AykeBunne
@AykeBunne Күн бұрын
Amen
@frehiwottesema3718
@frehiwottesema3718 3 ай бұрын
God Bless u Pastor🙏
@tewodrostadesse-oj6tk
@tewodrostadesse-oj6tk 28 күн бұрын
pastor Egziabher ybarkh
@mesigebre3709
@mesigebre3709 8 ай бұрын
God bless you
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 3 жыл бұрын
God bleas you brother, thank you for your Amiazing teaching with Holly Spirit
@mezmur-bet
@mezmur-bet Жыл бұрын
Yisemal eko zim bilew new you're so Blessed Pastor
@boshabombe8036
@boshabombe8036 3 жыл бұрын
መጋቢ አስፋው ቃሉን ብቻ የሚናገር ሰው ነው። ቃሉን አያናግርም!!! በመሆኑም ትምህርቱን ስከታተል ሁልጊዜ ቃሉ በራሱ ይናገረኛል። የእግዚአብሔርን ድምጽ በትምህርቱ እሰማለሁ ። ተባረክ መጋቢ!!!
@YelamMesela
@YelamMesela 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@sarafantahun3996
@sarafantahun3996 3 ай бұрын
May God bless u pastor. This is so essential and helpful
@alemayewbegna5590
@alemayewbegna5590 Жыл бұрын
ይሰማል
@Fre-nk1zs
@Fre-nk1zs Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። እኔና ባለቤቴ፣የቤት ሠራተኛ ችንን ጨምረን ቁጭ ብለን መማር ጀምረናል።
@genetdaniel
@genetdaniel 2 ай бұрын
ዋውውውው ጀግና ነሽ 🎉❤
@tigistadane2617
@tigistadane2617 3 жыл бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
@semharkuflu2627
@semharkuflu2627 3 ай бұрын
God Bless u paster❤
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 5 ай бұрын
God bless you more paster!!
@abebatanga7958
@abebatanga7958 3 жыл бұрын
I am speechless. God bless you pastor.
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 3 жыл бұрын
እሴይ! አሁን በዚህ ሰዓት በጉጉት የምጠብቀው ነገር በሕይዎቴ አንድ ነገር ብቻ ነወ!! ያውም ያንተን ስብከቶች ደግሜ ደጋግሜ እየሰመሁት ነው፤ ይህም ብቻ ሳይሆን ሰባኪ የለም ለምሉትም አንተ እንዳለህ እየነገርኳቸው ነው!! ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ! የምገርምህ አንተ ለእኔ ምርጥ lecturer ነህ!! እኔ ዩንቨርስቲ ነው የማስተምረው ነገር ግን አንተ እንዴት ማስተማር እንዳለብኝ ሁላ ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ!! በእውነት ከልቤ ነው የምወድህ የማከብርህ፤ your teaching methodology is very delicious!
@hannayoseph2834
@hannayoseph2834 3 жыл бұрын
How do I get the examination? please tell me. Thanks. Be BLESSED.
@TG-lw1xo
@TG-lw1xo 3 жыл бұрын
@@hannayoseph2834 ሰላም Hanna ፓስተር አስፋው በonline google class የሚለቀውን material ለማግፕት በዚህ link classroom.google.com/c/MTIxODQ1MTY1Njgx?cjc=6ca33py መሰረት መመዝገብና መጠቀም ትችያለሽ:: እግዚአብሔር ይባርክሽ::
@bonitaassefa1338
@bonitaassefa1338 3 жыл бұрын
@@TG-lw1xo ቲጂ ሰላም ላንቺ ይሁን ለ ፓስተር email አድርጌ ነበር አቃለው busy እንደሆነ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርከው ጥያቄ ነበረኝ ሁሉንም ፈተናዎች ሰርቻለው ግን email ሳስተካክል ሁሉንም missing አድርገሻል አለኝ ምን መደረግ እንዳለብኝ ብታሳውቂኝ ተባረኪልኝ
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፓስተር
@almazalmaz6496
@almazalmaz6496 3 жыл бұрын
Ameeeeennnnnn Haleluyaaaaaaa kiber le geta yehun tebarekilgen pastor
@AregashWoro
@AregashWoro 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋ ይብዛ ልህ 😊
@abebemarkos4099
@abebemarkos4099 2 жыл бұрын
GOD blessed u and ur family for ever
@helity6139
@helity6139 3 жыл бұрын
Thank you and blessings to you and your family 🙏🙏
@dagimboss4200
@dagimboss4200 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ይጠብቅህ። ፊቱንም ያብራልህ ሰላሙን እለት እለት ያብዛልህ።
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 2 жыл бұрын
በስፖርት ፕሮግራም ተንታኞች እቀና ነበር ሁሉንም ሲዳሥሡ የቃሉን ሁለንተና መዳሰሥ ግን ከሁሉ የሚበልጥ
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ፍቱን አርጎሀል ለዚህ ግዜ ፀጋ ይጨመርልህ አቀራረብህ ሁሉ ለብዙዎች ትምህርት ነው አንተ በርግጥ አስተማሪ ነህ
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 3 жыл бұрын
God bless you pastor wonderful teaching 🙏🙏
@kidist56
@kidist56 3 жыл бұрын
ምን ያህል እንደተባረክና እንደምትባርከን ቃላት ያጥረኛል።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
🙏🙌❤
@bergeneolle4571
@bergeneolle4571 Жыл бұрын
የምታስተምረውን መንፈሣዊ ትምህርት በዩትብ ቻናል እከታትል ነበር የጌታ ፈቃድ ሆኖ በቀን 04,02.2015 ዓ-ም በሥጋዓይን ስላየሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ውድ የጌታ ሰው ዘመንህ ይባረክ ከአርባምንጭ ቱሪስት ሆቴል በርገኔ ኦለ።
@tesfayefegama8079
@tesfayefegama8079 2 жыл бұрын
MAY GOD BLESS YOU PASTOR !!!
@user-jb1eq7jc7f
@user-jb1eq7jc7f 3 жыл бұрын
ፓስተሪዬ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ አንተ ለትውልድ መድሃኒት ነህ አንተን የሰጠ ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ገብቼ ተምሬአለሁ ነገር ግን እንደገናም ብዙ አዲስ ነገሮችን እያገኛሁኝ ስለሆነ በጥንቃቄ ሊማር ጀምሬአለሁ ደስ ብሎኛል
@pasterbelaybula6013
@pasterbelaybula6013 Жыл бұрын
Wow
@getaredate2153
@getaredate2153 3 жыл бұрын
We are so lucky to have you. We learn at home so comfortably at this corona time. What a blessing is to learn Old Testament with you. I thank my Lord for giving me such an opportunity. God Bless You Pastor. Thank You
@blakebrycen1285
@blakebrycen1285 2 жыл бұрын
You prolly dont care at all but does any of you know a method to log back into an instagram account..? I stupidly forgot the login password. I love any help you can offer me.
@mahuttikorhonen3934
@mahuttikorhonen3934 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ብዙ እንድማር አርጎኛል። የእግዚያብሔርን ታላቅነት ይበልጥ እንዳይ። ይገርማል ይጨምርልህ
@herutkejebokejebo7338
@herutkejebokejebo7338 2 жыл бұрын
አሜንንንንን ፐስተርዬ ጌታ ይባርኮት በትምህርትህ ህይወቴ በጣም ታለዉጦሃል ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ
@romantadesse3318
@romantadesse3318 2 жыл бұрын
ተባረክ ወደ መጨረሻ ጀምሬ በጣም ተደስቼ እንደ አዲስ ጀምሬያለሁ
@milenyemane4769
@milenyemane4769 3 жыл бұрын
#EGZIABHER👑 TILK TILK TILK NEW MINAGER MISERA TIGEGNA YALHONE AMLAK NEW🙌 wooow ewnetim mistir #MENFES #KIDUS🔥🔥🔥 YIKBER YIMSGEN🙌AMEN Pastorey eibakih sitexeley b'HEBREW xelyelen🙌 timhrtu betam betam ytafitalll😋 aytegebim💥 Pastorey #GETAYE #EYESUS eyebareke yibarkih💕
@yordanos317
@yordanos317 3 жыл бұрын
እኔ እድለኛ ነኚ የአንተ ተማሪ ስለሆንኩኚ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፓስተር አስፋው ፅጋዉን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ
@HG-ww6fm
@HG-ww6fm 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክ በጣም እየተጠቀምኩ ነው, አመሰግናለው
@elimnoha
@elimnoha 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው። እንደገና ጀመርኩ ፦ ሁሌ አልረካም ነበር ።አሁን ግን ነፍሴን ምን እንደ ጎደላት አወቅሁ ። ጌታ ይባርክህ ለትውልድ ምን ትተህ እንደምትሄድ አውቀሀል። ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ። እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው።
@user-dc6ji3yh9k
@user-dc6ji3yh9k 6 ай бұрын
Wooowww
@ghenettsegay2762
@ghenettsegay2762 Жыл бұрын
God bless you, Pastor . I am so blessed by your teaching . Really, you are our blessing 🙏
@alulanegn3000
@alulanegn3000 2 жыл бұрын
paster zemenh yibarek
@simegnushachida8998
@simegnushachida8998 Жыл бұрын
PASTER GETA YEBAREKI:
@jesussaves1198
@jesussaves1198 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ፓስተርዬ ጊዜህን ወስደህ እኛን ለማስተማር ያደረከው ነገር በጣም ትልቅ ነው:: slide ማዘጋጀቱ እራሱ እንዴት ጊዜ እንደሚወስድ እናውቃለን:: ይህንን ፀጋ የሰጠህ አምላክ ይባረክ:: እሱ ጌታ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ አንተና ቤተሰቦችህ ተባረኩ!!
@mehretabbelay3016
@mehretabbelay3016 3 жыл бұрын
May God bless you Pastor Asfaw. Thank you 😊
@bananagetchw8283
@bananagetchw8283 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርክ በቡዙ ፀጋ ታባራክ
@yazanalamad6861
@yazanalamad6861 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ጌታ ጸጋውን ይጨምርልህ ፓስተር
@kidestkidane5626
@kidestkidane5626 3 жыл бұрын
I have no words to thank God for you my God bless you!
@getachewgemetchu167
@getachewgemetchu167 Жыл бұрын
Wonderful teaching of the Old Testament God bless you Pastor
@shambelkidane7969
@shambelkidane7969 2 жыл бұрын
Thank you Pastor Asfaw Bekele Blessings !
@danielnegash7985
@danielnegash7985 Жыл бұрын
ምንም አልልም ስለእኛ እ/ር ዘመንህን ያርዝመዉ
@ramayouns9321
@ramayouns9321 3 жыл бұрын
God bless you all the time all the family pastor
@romagebremariam239
@romagebremariam239 3 жыл бұрын
Amennnn Bebuzu Bereket Tebarek Pastorye lante yeseten Geta ybarek
@abigiyamekonnen7180
@abigiyamekonnen7180 2 жыл бұрын
Tsga ybza yichmerbk zemenk ybarek👏🙏💝
@blniyam4048
@blniyam4048 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏
@adanedechassa
@adanedechassa Жыл бұрын
God bless you for this amazing commitment!
@HabtamuKebede-pl2te
@HabtamuKebede-pl2te Жыл бұрын
ይሰማል እኛ ጋር !
@ruthabera72
@ruthabera72 2 жыл бұрын
Glory be to God! Thank you Paster, I am starting to read bible from Genesis, This teaching will help me to know my Creator more. God bless you more
@user-dc6ji3yh9k
@user-dc6ji3yh9k 6 ай бұрын
Praise God
@gelilat5379
@gelilat5379 2 жыл бұрын
God bless you pastor.🙏 you are our blessing!
@samuelhailu5492
@samuelhailu5492 2 жыл бұрын
እንኴን አወቅሁህ ፓስተርዬ ተባረክ
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 Жыл бұрын
Glory be to God!! What a Blessing that I came across this teaching. I needed a teaching that would guide me on how to study the Bible. Stay Blessed my brother
@hiruterchafo1769
@hiruterchafo1769 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፓስተር ዘመን ሕይወት ቤተሰብ ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን ❤
@abenezeramare3831
@abenezeramare3831 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። ደስ ብሎኝ ነው የተማርኩት።
@meserettube4222
@meserettube4222 3 жыл бұрын
Amen amen tabareku
@helengm2977
@helengm2977 3 жыл бұрын
God bless you Pastor and TG!❤🙏
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ!
@solomonshewa9245
@solomonshewa9245 Жыл бұрын
ተባረክ መምህራችን
@memeaweke5363
@memeaweke5363 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ እድፈራህ እርዳኝ !! ፓስተር ተባረክ ::
@user-cs4zr5nd6w
@user-cs4zr5nd6w 2 жыл бұрын
GOD Bless You
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 3 жыл бұрын
May God bless you, pastor! It’s a blessing!
@tg.tg1
@tg.tg1 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት
@tekietesfagaber3455
@tekietesfagaber3455 3 жыл бұрын
May God bless you richly. I am following your teaching from Norway.
@derejegirma9768
@derejegirma9768 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይባርክህ ፓስተር
@HabtamuKebede-pl2te
@HabtamuKebede-pl2te Жыл бұрын
ሰራ ላይ ሆኜ እየተከታተልኩኝ ነው ጌታ ይባርክህ !
@helentesfaye4057
@helentesfaye4057 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም እየተደነኩነው ምሰማህ።በእውነት አሁንም ጌታ ይባርክህህህህ!!
@amsalberehanu5535
@amsalberehanu5535 3 жыл бұрын
መጋቢ በ ትምህርትህ በብዙ ተጠቅሜያለሁ ቆላ. 3:23-24
@jesusislord6526
@jesusislord6526 3 жыл бұрын
Tebarek paster
@kelaliabrha8296
@kelaliabrha8296 2 жыл бұрын
god bless you.
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሃ ሌ ☦️ ሉ ያ እግዚአብሔር ሃያል ነው ትልቅ ነውውውውውው እኛም አናውቀውም ኤርሽት ባራ። ፖስተር እግዚአብሔር ናፊ ጠና እድሜ ይስጦት🙌🙌🙌🙌❤️📖✔️ አሜንንንንንንንንንንን
@bettybogale6720
@bettybogale6720 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ! ! በጣም: በጣም የማስተማር ጸጋ አከናንቦሃል !!! በቃል አተረጓጎም wow wow wow Brother God Bless you. You are an. incredible MAN OF GOD.GOD bless you and your offsprings.
@gospelofjesuschristrome1-16
@gospelofjesuschristrome1-16 3 жыл бұрын
Thx paster
@memeaweke5363
@memeaweke5363 3 жыл бұрын
Thank you & God bless you more pastor. I keep watching and listening again and again never enough .
@bettybogale6720
@bettybogale6720 3 жыл бұрын
God bless You so. Much
@gggcdh
@gggcdh Жыл бұрын
እውነት ነው
@helenmehari4637
@helenmehari4637 3 жыл бұрын
Thank you pastor God bless you
@yemesrachmesfin4143
@yemesrachmesfin4143 3 жыл бұрын
God bless you I am so blessed by your teaching .
@betels5161
@betels5161 3 жыл бұрын
Geta yibarkeh pastor
@aynalemwaleligntadesse9595
@aynalemwaleligntadesse9595 3 жыл бұрын
God bless you pastor
@tamiratabebe70
@tamiratabebe70 2 жыл бұрын
Tebarekilign wud wondime
@user-gd1ip1eg2m
@user-gd1ip1eg2m 3 жыл бұрын
I don’t we’re you get all this song more blessings!
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 3 жыл бұрын
የድሮ ብስራት ወንጌል መዝሙሮች ናቸው ዬቱብ ላይ እለ የሚንፁ የስው ልብ የሚቀይሩ በፅሎት ይበረቱ ስዋች ስላፃፏቸው ይባርካሉ ዳቢሎስን ያስቆጣሉ ያሷጧሉ ::: ያሆኖቹ ግን ግጥም ጭፈራ የሚመች ለገንዘብ መሰሪያ የፅሎት ህይወት በሌላቸው ስዋች ስለሚፃፉ እያንፁም በእብዛኛው ሁሉም ባይሆን !!!!!!
@thomasyohannes7458
@thomasyohannes7458 3 жыл бұрын
@@user-gf5yn9yz9c 0
@TDTBG
@TDTBG 2 жыл бұрын
Thank you for sharing your wisdom about G-d. It is priceless and very beneficial for our spiritual growth and maturity.
@destayimam2047
@destayimam2047 3 жыл бұрын
,you are blessed God bless you and your family
@nahusenai
@nahusenai 2 жыл бұрын
2:33 ጌታ በሕይወቴ እሳትህን ጣል በአገልግሎቴ እሳትህን ጣል በአረማመዴም እሳትህን ጣል እሳትህን ጣል እሳትህን ጣል እሳትህን ጣል
@birhanemeasho3785
@birhanemeasho3785 3 жыл бұрын
amen
@zerihufekadu2089
@zerihufekadu2089 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ማብራርያ ነው።
@kidanebirhanu1996
@kidanebirhanu1996 3 жыл бұрын
paster betam enamesegnalen ende ante ayinet asetemari gata seleseten
@jacarlos9584
@jacarlos9584 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው የምሰጠን እንዳንተ አይነት መጋቢ ነበር የምፈልገው አመሰግንሐለው
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 124 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 98 МЛН
ዘመንና የእግዚአብሔር ፈቃድ
44:20
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 9 М.
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
0:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,3 МЛН
القطة الشجاعة 😭😭🐱 #shorts
0:30
7amoda Gaming
Рет қаралды 28 МЛН
Ай ай 🤣
0:27
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,2 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН