"የአበውን ርስት አንሰጥም" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

  Рет қаралды 107,034

ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK

ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@hailuabebe4325
@hailuabebe4325 Ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያስማልን 🙏 የአባቶቻችን እርስት አንሰጥም ::
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 3 ай бұрын
ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Melke_A
@Melke_A 2 жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በ እውነት ይሄ የስደት ቀን አልፎ። ተመስገን እያልን እንዘምር ዘንድ ይፍቀድልን። የናቡቴ አምላክ ይመልከተን። በርቱልን MK...!!!!!
@visjsh84ieuue55
@visjsh84ieuue55 2 жыл бұрын
የአበውን ርስት አንሰጥም አሳልፈን እንኖራለን ጸንተን መስቀል ተሸክመን እንኖራለን ጸንተን መስቀል ተሸክመን እንኖራለን በእምነት ተደጎፍን ያ ኢይዝራኤላዊ ናቡቴ በሰማርያ የወይኑ ፋሬ ናት የማንነቱ መለያ አክአብ ድንበርተኛው በወይኗ ጎምጅቶ ነቃቅሎ ሊጥላት ሊያጠፋት ሽቶ ያቺን መልካም እርሻ ባድማ ሊያደርጋት ሊገዛት ወደደ በጥፍ ሊለውጣት ተኩላው ለምድ ለብሶ ገብቶ ከበረትሽ አድብቶ ቢሰራ እንዲፈርስ ስርዓትሽ በሃይማኖት ቆመን ድል እንነሳዋለን በርትዕት ተዋህዶ የኖሩትን ይዘን ጠላት ቢከፋብን ያለ በደላችን በብዙ መከራ ቢከበብ ዙሪያችን በእመብርሃን ምልጃ ሁሉን እናልፋለን በእግዚአብሔር ቸርነት በርስት እንኖራለን ዛሬም በእኛ ዘመን አክአብ ተነስቷል ርስት ድንበራችን ቀን በቀን ይገፋል እኛም ናቡቴ ነን ሰማዕት እንሆናለን የተዋህዶን ርስት እናስከብራለን
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 3 ай бұрын
የአበውን እምነት አስጠንም አሳልፈን የአባቶች ልጆች ሆነን በእምነት ፀንተን እንድንቆም ይርዳንን በእምነት በፅናት እንዲንቆም ይርዳን
@dejenieshiferawteklu3477
@dejenieshiferawteklu3477 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።የአገልግሎት ጊዚያችሁን ይባርክላችሁ። You are not recovered or accessed easily, for example when someone wants to listen Ethiopian orthodox mezmur and search using "Ethiopian orthodox mezmur", you are not found in the list of recovered options. So you are kindly requested to include other keywords (in addition to #MKZwT#ዜማወጥበብዘማኅበረቅዱሳን#Mahiberekidusan) such as mezmur, EOTC, EOTC TV, and others. Furthermore, I think it is good to compile many mezmures together in one video.
@almiyedngellij9629
@almiyedngellij9629 2 жыл бұрын
የአበውን ርስት አንሰጥም!!! ሰማያዊውን ዝማሬ ያሰማችሁ በእውነት!
@bisratbihon3025
@bisratbihon3025 2 жыл бұрын
mahbere kidusan 1000000000000000 amet nurulign
@አዝመራዘኪዳነምሕርትቲዩብ
@አዝመራዘኪዳነምሕርትቲዩብ 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር በእውነት የማላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ እኛም ዛሬ ናቡቴን መሆን ይጠበቅብናል በዘመናችን ብዙ አከአቦች አሉ እና እኛም እንደ ናቡቴ የአባቶቻችንን እርስት መጠበቅ አለብን ልኡል እግዚአብሔር እንደ ናቡቴ ቆራጥ ልብን ያድለን አሜን ዜማ ወጥበባት ዘማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
@ምስጉንነውየተመሰገነ-ኘ7ዘ
@ምስጉንነውየተመሰገነ-ኘ7ዘ Жыл бұрын
ምርጥ ግጥም 10q ዝማሬ መላእክት ያሠማልን። እናንተም የእግዝያብሔር ምርጦች፤ እግዝያብሔር ማሕበራችሁን ለኢትዮጵያ ሲል ያስፋላችሁ። በርቱ ከአቋማችሁ አያናውጻችሁ። ለተዋህዶ እንደ ብሌን ናችሁ።
@KidistBekele-k4x
@KidistBekele-k4x 2 жыл бұрын
የአበውን ርስት አንሰጥም ....በእውነት የመላእክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን ❤
@serawittesefaye1991
@serawittesefaye1991 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@welatehen
@welatehen 2 жыл бұрын
እልልልልል💐🌹💐🌹👏👏👏✝️✝️✝️💐💐💐🌹🌹🌹👏👏👏✝️✝️✝️💐💐💐🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወቅቱን የጠበቀ መዝሙር ጸጋውን ያብዛላችኹ🥰🥰💐💐💐🌹🌹🌹🌹✝️✝️👏👏👏💐💐🌹🌹🌹🌹👏👏👏✝️✝️💐🌹🌹🌹በቤቱ ያጽናልን💐💐💐💐💐💐✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 2 жыл бұрын
"የአበውን ርስት አንሰጥም" አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጣአመ ዝማሬ ያሰማልን
@melkamworkdamtew2989
@melkamworkdamtew2989 Жыл бұрын
ሰማያዊውን ዝማሬ ያሰማችሁ በእውነት!!!!!!!!!!እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጠብቃት::
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@sikosulo9750
@sikosulo9750 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጠብቃት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን በቤቱ ያጽናቹሁ❤❤❤❤
@lmelme4375
@lmelme4375 2 жыл бұрын
የአበው እርስት አንሰጥም💐💐💐💐💐 በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን
@musseteklit2860
@musseteklit2860 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚኣብሔር ጸግኡ የብዝሕ ደስ ዘብል መዝሙር።
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 2 жыл бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@GetuIshe
@GetuIshe Жыл бұрын
egezabeher zemare melaiketen yasmale thank you
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz Жыл бұрын
ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን
@hshhshahgag8737
@hshhshahgag8737 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን ለ ወንድሞች የአገልግሎት ቸውን ዘመን ይባርክ ልን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍ ስታስደስቱ እንዲ ነው ኦርቶዶክስነት አጥንት የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ 2 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😍
@genetgirma1014
@genetgirma1014 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@debregirma9865
@debregirma9865 Жыл бұрын
እውነት ነው የአበውን እርስት አንሰጥም ሳልፈን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@johnnybelay9198
@johnnybelay9198 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
@betygeremew8975
@betygeremew8975 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@zetemahare
@zetemahare 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን ።
@Solomon-d1k
@Solomon-d1k Жыл бұрын
Amen Amen Amen zemeea malketeneyasmalene😊
@shereemaepolled5221
@shereemaepolled5221 Жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@ሥራህንስራ
@ሥራህንስራ 2 жыл бұрын
_የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን በእውነት በርቱልን🥰🥰🥰_
@ተንሥኡለጸሎት
@ተንሥኡለጸሎት Жыл бұрын
zimare melakit yasemalin
@tirnesh3066
@tirnesh3066 2 жыл бұрын
የአባቶቼን ርስት አልሰጥም!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡
@aregayeshwas9512
@aregayeshwas9512 2 жыл бұрын
kalehiwot yasemaln
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ማማራችሁ🥰
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ🌹
@tesfamulugeta2887
@tesfamulugeta2887 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@eyaderaddis3060
@eyaderaddis3060 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በእውነት ደስ የሚል ጥሩ መልእክት ያለው መዝሙር ነው። ተዋህዶን ያጽናልን አሜን።
@meronsisay4058
@meronsisay4058 2 жыл бұрын
ከመስቀሉ መከራ እንድንሳተፍ ለፈቀደልን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏 ለእናተም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@tikurdurtube1227
@tikurdurtube1227 2 жыл бұрын
በርቱ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ (EOTC) ለዘላለም ትኑር 🤲
@samilanicell8907
@samilanicell8907 2 жыл бұрын
Amen zimare melaikt Yasmaln
@sileshitigabu3966
@sileshitigabu3966 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማሕበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አጥንቶች ናችሁ
@user-qx7tl3cg7t
@user-qx7tl3cg7t Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን♥
@ውዳሴTube
@ውዳሴTube 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@YimMan-u7r
@YimMan-u7r Жыл бұрын
Kal hiwotin yasemalin
@sesensesen8025
@sesensesen8025 2 жыл бұрын
በእውነት በርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት ጸንተን እንኖራለን!!!!
@helenaraya4302
@helenaraya4302 2 жыл бұрын
Aseyyyy muqurateyy Ahwateyyy ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 Egziabiher bebietu yaxnachu
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህትና ወድሞቻችን!
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክን ያሰማልን
@enkuyemane8678
@enkuyemane8678 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።የአገልግሎት ጊዚያችሁን ይባርክላችሁ።
@ዮፍታኤም
@ዮፍታኤም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ ዝማሬ ያሰማል
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን♦♦♦
@petroseyayu8652
@petroseyayu8652 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን።
@ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ
@ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@haymanotsisay9857
@haymanotsisay9857 2 жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@obsinanrabiraa9609
@obsinanrabiraa9609 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@wassihuntemtme4323
@wassihuntemtme4323 2 жыл бұрын
zmare melaektin yasemalin wektun yewaje zmare ke grum enkskase gar
@geni-oy7jp8jt2h
@geni-oy7jp8jt2h Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@Eyerusshewangzawengdasew
@Eyerusshewangzawengdasew Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@helenaraya4302
@helenaraya4302 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@menberegelanew6010
@menberegelanew6010 2 жыл бұрын
Ewnet new
@gelanadamesa5663
@gelanadamesa5663 2 жыл бұрын
zemare malaikt yassamanm
@sibuhtube2178
@sibuhtube2178 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁላችንም ቤተሰብ እንሁን ሼር እናድርግ
@emnettesfa5393
@emnettesfa5393 2 жыл бұрын
Dink new ere share like yidereg
@mekidesdam8408
@mekidesdam8408 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ''እንዘ ሰብእ ልቀቁልን''
@yirgedmekuryaw9863
@yirgedmekuryaw9863 Жыл бұрын
አወ የአበውን እርስት አንሰጥም
@tigistsilase3907
@tigistsilase3907 2 жыл бұрын
የአበውን ርስት አንሰጥም!!!
@TemesgenWorke-qn7vl
@TemesgenWorke-qn7vl 2 ай бұрын
እውነት ነው አንሰጥም
@TiruzerGolla-ti7yp
@TiruzerGolla-ti7yp Жыл бұрын
Mindinew ተሐድሶ ተሐድሶ የሚመስል ቃና አለው መዝሙሩ እና።-----ብቻ------
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 2 жыл бұрын
የአበውን እርስት አንሰጥም አንሰጥም አሳልፍን እንኖራለን ፀንተን መስቀል ተሸክመን /፪/ እንኖራለን በእምነት ተደግፈን
@GetuIshe
@GetuIshe Жыл бұрын
nurulen bertu fexarikenya gara newu eotc&eotc mk media bayenore noro ???? abet!!!!
@birkulitgeb436
@birkulitgeb436 2 жыл бұрын
ጥ ዑ ም ዝማሬ
@haylemichael5264
@haylemichael5264 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@Gedamawit-q7j
@Gedamawit-q7j Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ወለተስላሴ-ጰ7ረ
@ወለተስላሴ-ጰ7ረ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!
@ጥሩወለተማርያም
@ጥሩወለተማርያም 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት 👏👏👏
@agegnehugirmay4030
@agegnehugirmay4030 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@haimanotmelese4297
@haimanotmelese4297 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zelalembitew781
@zelalembitew781 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@destagebra4673
@destagebra4673 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@egziharya4826
@egziharya4826 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sntechplay4095
@sntechplay4095 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን :::
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@eldanabeyene
@eldanabeyene 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ethiopiahagere8973
@ethiopiahagere8973 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@endalkasfaw5266
@endalkasfaw5266 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@mt-tube21
@mt-tube21 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mazamazaasefa7763
@mazamazaasefa7763 2 жыл бұрын
Zmaremelaktyasemeln
@gashawders9121
@gashawders9121 2 жыл бұрын
አዎ አንገታችን ለሰይፍ ስጋችን ለዱር አራዊት ሰተን ተዋህዶ ትቀጥላለች እስከ እተ ምፅአት ዝማሬ መላዕክትን ቃለ መረከትን ያሰማልን የንቁ የናታችን የተዋህዶ ልጆች በአግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማርያም በቅዱሳን ፀሎት በሰማዕታት ተራዳይነት በመላዕክት ጥበቃ ወጥመዱን ሁሉ ያለፋችው ውድ የማህበረ ቅዱሳን አባላት የቤተክርስቲያናችን የጀርባ አጥንት በርቱልን አለን እኛም
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,4 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 79 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 105 М.
ድንቅ አድርጎልኛል ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 396 М.
"አንዲት ናት" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
8:19
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 107 М.
Betoch | “አሜን ኮበለለች” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 485
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 31 М.
"አርባዕቱ እንስሳ የአማርኛ መዝሙር" ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
7:07
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 42 М.
የዐቢ ክብራ | መዝሙር |
10:05
በመ.ፓ.ቅ.ቅ ማርያም ገዳም ፈለገ ሕይወት ሰንበት ት.ቤት
Рет қаралды 36 М.
"ማርያም ድንግል"  ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
7:17
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 81 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,4 МЛН