የብልፅግና እና የእውኗ ኢትዮጵ | አሻም ወረት @Asham TV @አሻም ቲቪ

  Рет қаралды 10,293

አሻም ዜና | Asham News

አሻም ዜና | Asham News

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@Bewket-lp6vw
@Bewket-lp6vw 24 күн бұрын
አሻም ወረት ተወዳጅ ነው እንደ ሸዋ ያለ ሙህራን ይብዙልን! አሻም የኢትዮጵያውያን ድምፅ የሚሰማበት ምርጥ ሚዲያ !!!
@samira9231
@samira9231 26 күн бұрын
ዋውውውው እንደናተ ያለ ጀግና ማየት ነበረ የናፈቀን እራሳችሁን ጠብቁ ብልፅግና የተባለ ሰይጣን አንድ ነገረ እንዳደረጋችሁ በረቱ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@look3625
@look3625 26 күн бұрын
ዶክተር ራሄል ለሴት እህቶቻችን ጥሩ አርኣያ የሚሆኑ ፖለቲከኛ ናቸው
@temesgen32
@temesgen32 26 күн бұрын
እናመሰግናለን አሻም! ዶክተር ጨርሳዋለች ሁላችንም ሳንወድ በግድ ፓ ሆነናል
@karozimathestar929
@karozimathestar929 26 күн бұрын
አሻም ብለናል። ብልፅግና የተባለ ፀረ ሰዉ ስብስብ እንዳይበላችሁ ።
@teshomeassefa9248
@teshomeassefa9248 25 күн бұрын
ብራቮ "ወረት" ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመጯጯህ ባለፈ እንዲህ ርዕይወተ ዓለማዊ ጉዳዮችን መወያየትና ማስረፅ ላይ ማተኮር የእውነተኛ ሚዲያ ተግባር ነው። እውቀት ያለው ጋዜኛ ሲጠይቅ ደግሞ ደስ ይላል።ሌላም ፖለቲከኞች ጋብዝ ። እናመሰግናለን!!
@belayhaileyes809
@belayhaileyes809 25 күн бұрын
Dr.Rich you are so incredible ❤❤❤❤
@Ghyfffd
@Ghyfffd 26 күн бұрын
ጀግኖች, የምር እንደናንተ ዓይነት ሰዎች ማየት እጅግ የናፈቀን ዘመን ነው መማር ማወቅ ጥቂት ህሊና እንዲኖርህ ካላደረገህ ምን ያደርጋል ? ኢትዮጲያ እንደናንተ አይነቱን እጅግ ናፍቃለች.
@Saint11-o2y
@Saint11-o2y 25 күн бұрын
good job go ahead!
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 24 күн бұрын
አሻም ቴቪ በርቱ !!!😂😂😂
@marukgildo3365
@marukgildo3365 25 күн бұрын
Brave guests!
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 23 күн бұрын
የአሻም ወረቶች በርቱ። የውይይት አድማሳችሁን አስፉት። ህዝብ የተሻለ ግንዛቤ ያገኛል፣ይነቃል፣ይታገላል፣ስለመብቱ ይጠይቃል።
@belayhaileyes809
@belayhaileyes809 25 күн бұрын
I love you both ❤️🙏
@MyBalcha
@MyBalcha 26 күн бұрын
Thank you Asham
@Mesirat
@Mesirat 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤በርቱ
@fekadumamo-u6e
@fekadumamo-u6e 19 күн бұрын
I always want to see when you explain something not sitting and asking some one anyways I appreciate you ,sir
@BestEditingchannel-i7j
@BestEditingchannel-i7j 26 күн бұрын
ወረትን የምትወዱት like comment
@ShambelZikargie
@ShambelZikargie 26 күн бұрын
አሻም ቲቪ በሀገራችን ካሉ ሚዲያዎች ሁሉ ምርጡና አንደኛዉ ነዉ በሙሉ ሊባሉ በሚችሉበት ሁኔታ የመንግስት አፍ ብቻ ሆነዉ ህዝብን በማሰቃየቱ ሲተባበሩ አሻም በተቻለዉ መጠን ለህዝብ እየሰራ ነዉ ። 👉ምንም አይነት ጫና ቢኖርባችሁም አይዟችሁ የነገን ማን ያዉቃል
@Mesirat
@Mesirat 26 күн бұрын
❤❤ዶክተር እራሄል ጣይቱ ብየሻለዉ❤
@tigstualemu7972
@tigstualemu7972 26 күн бұрын
እናመሠግናለን ሽዋፈራውና እንግዶቹ ይቀጥል
@mehariwtsadik7543
@mehariwtsadik7543 15 күн бұрын
ራሄል ጀግና ሴት ፖለትከኛ ናት ሁለም አድናቅሽ ነኝ።
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 26 күн бұрын
አንበሶች አሻሞች በርቱ
@BiniyamTeshome-bn7fg
@BiniyamTeshome-bn7fg 26 күн бұрын
❤❤❤
@zerihunmossie
@zerihunmossie 26 күн бұрын
ጠያቂ መሆን እንዴት ደስይላል 😂😂 Asham በርቱ
@WondeLemma
@WondeLemma 25 күн бұрын
ለእንግዶች የበለጠ ዕድል ስጥ እነሱ እንዲያወሩ አድርግ።
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 25 күн бұрын
መታሰር አምፘቹሀል አምላክ ይጠብቃቹህ ከማለት ውጭ ምን እላለሁ
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 25 күн бұрын
እንዳንተ/እንዳንቺ አይነት ቦቅቧቃ እኮ ነው ከራሱ ፈሪነት አልፎ ሌሎችንም እያስፈራራ ለአፓርታይዱ መንግስት የልብ ልብ የሰጠው:: ያለ መስዋእትነት ድል የለም::
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 25 күн бұрын
@@skyhighalexander8516 ውይ ውይ አንተስ ዘራፍ እያልህ ነው እኒህ በሰፈርህ የጥይት ድምፅ ብትሰማ የለህም
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 26 күн бұрын
ውይይቱ ጥሩ ጋዜጠኛው ጥያቄዎቹ ምቹ ናቸው ፡፡ በማንኛውም ውይይት ማተኮር ያለበት ከአብይ መንግሥት በኋላ ነው መሆን ያለበት ፡፡ ደርግ ሀይለስላሴ ፡ ህዉሓት ዘመን ላይ ነበሩ ችግሮች ፖርቲዎች በፖለቲካ ሰነዳቸው ላይ ተንተነው በፖርቲ ስብሰባቸው ይወያዩበት አሁን ባለው መንግሥት ላይ ያነጣገረ ከመንግሥት በፊትና እንደነገስ የተነሩት ላይ አሁናዊ ተግባራት ላይ ቢሆን ሰብሰብ ያለ ይሆናል ፡፡ ሲቀጥል ገዥ የፖለቲካ ፖርቲ ብልፅግና ሁለት ሚድያ አለው ዋልታና ፋና ተቀዋሚ ፖርቲዎች የጋራ ፖርቲዎች አማካኝነት ቢያንስ የራሳቸው ሚድያ ለምን አይቋቁሙም ?? የሚድያ ህግ ጠብቁ በፖርቲዎች እርዮት አለምና ደጋፊዎች ተሳትፎ እና የገዢውን ፖርቲ እንቅስቃሴ በመከታተል ህዝብ የሚያነቃ ሚድያ ያስፈልጋል ፡፡ የምርጫ ወቅት ላይ ብቻ ጫጫቱ ምን ትርጉም አለው ፡፡
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 25 күн бұрын
ሁላችሁንም እናመሰግናለን! ❤
@nebiyutamene
@nebiyutamene 26 күн бұрын
መርው ሕዝቡን ይመስላል ያልሽው በጣም ልክ ነው ፣የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግራይን የመታው በምክንያት አይደለም ምክንያት ባላቸው ተነድተውና በምቀኝነት ነው።አሁን እየተመራ ያለውም የተግባሩን ውጤት ነወ።እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ገና ብዙ ዋጋ እንከፍላለን ።
@muluzerefu7480
@muluzerefu7480 25 күн бұрын
ጠያቂው ለብልፅግና ?
@HenAddis
@HenAddis 25 күн бұрын
Dr ራሄል የዓለም ፓለቲካ የገባቸዉ ናቸዉ የኢትዮዽያ ፓለቲካ ነዉ ግራ የገባቸዉ
@NnN-vb9dt
@NnN-vb9dt 26 күн бұрын
ከፈራችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ አጃቢ አትሁኑ ለሠላማዊ ትግል ካልተመቸ ና መፍትሔ ማምጣት ካልቻላችሁ ለስም ብቻ
@mamushetyimer9296
@mamushetyimer9296 26 күн бұрын
እንዲህም አይነት ውይይት የለም ተውያይታችሁ ልባችሁ ውልቅ ብልኡል
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,2 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
Great Ethiopian Run 2024 ዝምታ የዋጠዉ ታላቁ ሩጫ
12:12
BBC News Amharic | ethiopian news ዜና | ethiopian news
15:02
የእውነት ቲዩብ
Рет қаралды 879
መደመር ምን ፈየደ?    @Asham TV @አሻም ቲቪ
58:53
አሻም ዜና | Asham News
Рет қаралды 5 М.
የማስጠንቀቂያ ደወል፣ ሰኔ 15 እንዳይደገም?
1:02:54
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,2 МЛН