የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንትና የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የሰጡት ገለጻ / ክፍል-1

  Рет қаралды 44,130

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 306
@ElsabethKebede-ph7fn
@ElsabethKebede-ph7fn Жыл бұрын
የሰው ልጅ እየሱስን እንኳን ንገስብን ንገስብን ብሎ በስሜት ቢወራጭም እሱ ግን ልባቸውን ስለሚያውቅ ምንም አላላቸውም ወድያው ብዙም ሳይቆይ ስቀለው ስቀለው እንዳሉት እናያለን በአንተም ላይ የሆነው ይህንን የሚመስል ነው ይህንን የምታውቅ አንበሳ ወደ ፊት እየሄድክ ስለሆን ደስ ይላል ጌታ ካንተ ጋር ነው።
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Жыл бұрын
ትክክል እኔ ከጎንህ ነኝ መንገድህ አንድ ነው እውነትና ኢትዮጵያዊ ሁሉም በፈለገው መንገድ እንድትሄድለት ሊጎትትህ ቢፈልግም ሀቅ እና እውነት ስለሆንክ እሸነፍካቸው እኛ ካንተ ጋር ነን ኢትዮጵያዊነት ከሁሉ በላይ ነው ብለን የምንከተልህ አንበሳ ነህ አንድ ቀን ሁሉም ሲገባው ይመለሳል ኑርልን እንወድሀለን እንበለፅጋለን በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح Жыл бұрын
አብረሽው ገደል ግቢ
@temesganworku1180
@temesganworku1180 Жыл бұрын
አቢቹ ኬኛ ምርጥ የኢትዮጵያ አገሬ መሪ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ እንወድአለን
@kisulemma1014
@kisulemma1014 Жыл бұрын
Long live to you our king
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 Жыл бұрын
We Ethiopia people need to be Adviced like this
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 Жыл бұрын
Abiy keep up your work is Bold
@hashimalmam3101
@hashimalmam3101 Жыл бұрын
it is very inportante idea Continue
@Humbenamediashow6124
@Humbenamediashow6124 Жыл бұрын
Lecture of PM Abiy Ahmed very appropriate
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን!!!
@tiruWerk-wn1zb
@tiruWerk-wn1zb Жыл бұрын
ክብር ለጀግናዉ መከላከያችን ከብር ለጠቅላይ ሚኒስተር አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን፡፡
@safayoedao7282
@safayoedao7282 Жыл бұрын
It very crucial message that every body should knows.
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Жыл бұрын
ድንቅ መረጃ እና ማስረጃ ነው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን እውነቱን የያዘ አይወድቅም በርታ በርቱልን። እሾክ እንቅፋቶችን አስወግዳቸው የማያፋጅንን።
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አምሰት አመት በመዋሸት ሰውን ያጭበረበረ አረመኔ
@dameesiyaasagodinaa7511
@dameesiyaasagodinaa7511 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ጀግና
@DaandiiFagoo
@DaandiiFagoo Жыл бұрын
ዶ/ር አብይ ለሀገር ግንባታ የሚውሉ ብዙ መፅሀፍትን ፅፈዋል ከከድር ሠተቴ እርካብና መንበር እስከ የመደመር ትውልድና አሁን የሀሳብ ምንነት በዚህ የሠጡት መግለጫ ለማሥታወል ችያለሁ ዶ/ር አመሠግናለሁ
@Davadash-y3i
@Davadash-y3i Жыл бұрын
Thank You Dr. Prime Minister!
@Meyratube35
@Meyratube35 Жыл бұрын
አብቹ አባ መላ our hero keep it up!!!
@mekonnen100
@mekonnen100 Жыл бұрын
I was very surprised the audiences attention for lecture of prime minister Abiy.
@AbiyTeshome-sc7he
@AbiyTeshome-sc7he Жыл бұрын
ውድ ጠቅላይ ሚኒስተራችን ብዙ የ እርሶ ደጋፊ ብሆንም የ ኢንግልዘኝውና የ አማርኛው ጉራማይሌ ይተውና በ አማርኛ ብቻ አውሩ የእርሶን ጉራማይሌ ቃላት ማይረዱ ኢትዮጵያውያን አሉና ::
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 Жыл бұрын
ጠቅላይ ሜኔስተረ ዶክተረ ዐብ ቀሬ ዘመንሁሉ ይባረክ ክበር🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@MahammadaminShimelis-sr9qh
@MahammadaminShimelis-sr9qh Жыл бұрын
All times we are support you good decision
@emanda1366
@emanda1366 Жыл бұрын
Faith->Reality->Idea Supremacy->Constructed mind->Constructed Institute->Constructed Country.... But as far as possible we should walk our talk..... ☮☮☮🕊🕊🕊
@sofisofi4510
@sofisofi4510 Жыл бұрын
አብቹ የኔ ጀግና ጠላትህን እግርህ ሥር ይጣልልህ
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 Жыл бұрын
Amen Amen
@paulton1234
@paulton1234 Жыл бұрын
መናፍቅ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አብቹ ፍጻሜው ፒኮኩ ላይ ዘቅዝቀን እንሰቅለዋለን
@sofisofi4510
@sofisofi4510 Жыл бұрын
@@paulton1234 ደብተራ
@sofisofi4510
@sofisofi4510 Жыл бұрын
@@gebretesfaye7565 አይ ጁንታ 🤮አንተ እኮ እራስህ ተዘቅዝቀህ ተሰቅለሃል ከየት መጥተህ ነው ሰቃይ የምትሆነው 😭
@YasinAwol-j5o
@YasinAwol-j5o 11 ай бұрын
ዶ /ር አብይ እውድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ንግስናውን ይጨምርልህ ኑርልን 🎉🎉🎉🎉
@yegnamedia2123
@yegnamedia2123 Жыл бұрын
መደመር መንገዳችን ብልጽግና መዳረሻችን፡፡
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 Жыл бұрын
Jabaadhu abiyu
@MahamedSeid-md6xq
@MahamedSeid-md6xq Жыл бұрын
1000አመት ግዛን አብቹ የኛጀግና አላህ የቆይህ
@SemhalBirhane
@SemhalBirhane Жыл бұрын
እወነት ከዚህ ሰው ብዙ የምንማረው ነገር አለ፣ በየ አቅጣጫው ሀገር መናድ የሚፈልጉ ፅንፈኛ ነቀዞች ፋታ ቢሰጡት ሀገሬን ወደሚገርም ደረጃ እንደሚያሸጋግራት ጥርጥር የለኝም
@Muslimuhamza
@Muslimuhamza Жыл бұрын
Ahiya nger nesh agases
@teddy17069
@teddy17069 Жыл бұрын
የኢትዮጲያ እናቶች እምባ ከነቤተሶቦችሽ ጠራርጐሽ ይሂድ
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 Жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ Жыл бұрын
አቺ ወይም አተ ሀብታም ድሀሊቀመጥ ከለከላቹ ቢቻ አብይ አይደለም እናተናቹ አገር ምትበጥብጡ የዉስጥ ሆዳቹ ይበጥበጥ
@jelalufeki5849
@jelalufeki5849 Жыл бұрын
ለአገራችን ሰላምን ደስታን ለኢትዮጵያ እድገትን እመኛለው በምራቡም በምስራቁም በሰሜኑም በደቡብም ሰላምን መተሳሰብን መተዛዘንን አላህ ያምጣልን ለጠቅላይ ሚኒስትራችንም ሰላም እና ጤናን አላህ ይስጥልን
@kiyarseman4593
@kiyarseman4593 Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን የቸገረን ሰላምና የኑሮ ውድነቱ አንገታችንን ሰብሮ ይዞናልና በዚያ ላይ በሀይማኖት ነፃነት መገደል ስለበዛብን ይህንን ፍልስፍና የመስሚያ የባከነ ጊዜ እንኩዋን የለንምና ሰላማችን+ የኑሮ ስቃያችን ወደ ተረጋጋ ተጨባጭ እውነት ቀይሩልን!!! ካልሆነ ግን በመንግስት ቅቡልነት ማጣት ወደ ጨለማው መጓዛችን ይሆናል ውጤቱ!!!
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Жыл бұрын
አብቹዬ በርታ እንባችንን በተቻለህ መጠንአብስልን እደምታረገው አልጠራጠርም
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
የአብቹ ፍጻሜ ያፈሰሰው ደም እየጮኸ ተዘቅዝቆ ይሰቀላል
@Shawaragsimee
@Shawaragsimee Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እና አንድነት ለአገራችን
@honest241
@honest241 Жыл бұрын
ቼ ለብሄር ሳይሆን በአጭሩ ለአለም የተጨቆኑ በጉልበተኛ በሀይል ለተረገጡ ነው የታገለው የመደብ ልዩነትን ለማጥበብ ነው የታገለው በእውነት ለሀገሬ የምመኘው
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 Жыл бұрын
Jabaadhu baaba
@honest241
@honest241 Жыл бұрын
@@ferhangursum1693 haayee
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተማሪዎች
@FerezerGishu
@FerezerGishu Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠውን ስልጣን እግዚሄር ነው የሚያውርደው ግን ስለልጆችህና ስለትውልድ አስብ የተሻለች ሀገር እድናስረክብ እናስተውል ከስር ያለውን ሰቅስቀን ማስውገድ አለብን መሰረቱ ከተበላሸ ጥሩ ስለማይመጣ መሸማገልም ዋጋ አላት
@AhmaddiinJamaal-h5o
@AhmaddiinJamaal-h5o Жыл бұрын
Abbiichuu koo sii faana Jira Gota koo Nuu Bulii Nii Qooramnaa Garuu hin mowomnuu Duukan bodaan bariitu Jira❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Biyyaa too🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@SemhalBirhane
@SemhalBirhane Жыл бұрын
ስንዴ ትለምን የነበረችን ሀገር በስንዴ ምርት እራሷን ችላ ስንዴ መላክን እውን ያደረገች ሀገር ሆናለች፣ እናመሰግናለብ ዐብይ እናመሰገናለን ብልፅግና
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
ክብር ለጀግናው የኢትዩጲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ፣👮🏾‍♀️🇪🇹💪 ። ይህን ጣፋጭ እውነት እነ ቆርጦ ቀጥል 360ዎች ዘርዝረው መንዝረው ውሽት ሲሽጡበት ይውላሉ 😂😂😂 አብቹ ስለምናምነው አይናችንን ጨፍነን እንከተለዋለን
@Shewaye991
@Shewaye991 Жыл бұрын
ድሮስ ዐይንህ እያየማ አትከተለውም የሰው ደም ዐይንህ ውስጥ ገብቶ ዐይንህን ስለጨፈነህ እንዳልከው ዐይንህን ጨፍነህትከተለዋለህ ማፈሪያ
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
@@Shewaye991 እንደ አንች አይነቷ ደንቆሮዎች መቶ አመት ብትቀቀይ አትበስይም የምኞታችሁ የንጉስ እግር ስር መስገድ ነው ባርነት ናፋቂ ጨለማ ብቻ ነው የምወደው ገረድ ነገር ነሽ
@shalomMK12
@shalomMK12 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየተፈጠረ እንዳለ አይነግሩትም ወይስ አውቆ አበድ ነው 😭😭
@Shewaye991
@Shewaye991 Жыл бұрын
ባክህን ተከፋይ ስለሆነነው
@yegnamedia2123
@yegnamedia2123 Жыл бұрын
የሐገራችን ኢኮኖሚ ተግዳሮቶችን/ፈተናዎችን ተቋቁሞ የ6.2 በመቶ እድገት ማስመስገቧ በጣም የሚደነቅ እና ተስፋ ሰጪ ነው፡፡
@SemhalBirhane
@SemhalBirhane Жыл бұрын
በንፁህ አዕምሮ ማስተዋል ለሚችል በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አመራርነት የሚታይ የሚጨበት ለውጥ አምጥቷል
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
አዬዬዬዬዬዬዬ ብልፅግና፤ ስሙ ራሱ ደም ያፈላል ከዕነታው ጋር ሲተያይ። ፅድቁ ቀርቶ በኮነን!! ብልፅግናው ቀርቶብን በሰላም ወጥተን በገባን!!! ወዴት ወዴት???እንደዚህ የተበላሸ የረከሰ የህዝብ ጠላት የሆነ መንግስት አይተን አናውቅም። አንድ እና አንድ አጭር እና ግልፅ ነገር ዶር አብይ መምራት አልቻለም። እሱ ፕሮጀክት ማናጀር ቢሆን የዋጣዋል። መሪ አይደለም፤ እነ ሽመልስ አብዲሳን መግራት ስላቃተው እሱም ዘረኝነት ውስጥ ተዘፍቋል። ኦሮሞ ብዛት ስላለው ያዋጣኛል ብሎ መርጧል፤ ስለዚህም ለኢትዮጵያ ህዝብ ግዴለሽ ሆኗል። ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙ ያወራል፤ ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙ ይፎክራል፤ አገሪቷና ህዝቦቿ ግን በዚህ 5 ዓመት የከፈሉትን ግፍና መከራ ባለፉት 30 ዓመታት አልከፈሉትም። ለሀገሪቷ ፈርዖን ሆኖብናል፤ በመንቀያው ይንቀልልን። ካለበለዚያ ገና ገና ገና ገና ብዙ ጉድ እናያለን በእነዚህ ሞሮኖች። የበታችነት ስሜት ክፉ ነው። አንተንስ አይን ይብላህ።
@theehfamily2939
@theehfamily2939 Жыл бұрын
እየተፈናቀሉ እና እየተገደሉ ያሉትስ?
@Humbenamediashow6124
@Humbenamediashow6124 Жыл бұрын
Hero PM Abiy ahmed
@SemhalBirhane
@SemhalBirhane Жыл бұрын
ፅንፈኞች እባካችሁ ተዉን ለኛ አብይ ምርጫችን ብቻ ሳይሆን ህልውናችን ጭምር ነው
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
እውነት ነው ግን ካንቺ አልተበኩም ።
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sadiqkebede9258
@sadiqkebede9258 Жыл бұрын
የፅንፈኛ ትርጉም ከብልፅግና...ከብልግና ፓርቲ መዝገበ ቃል ትርጉም አንፃር .....ትተንላችሁል አሽቃብጪ አይዞን ጊዜ ለኩሉ
@lefikr
@lefikr Жыл бұрын
ቂጥሽን ይብዳሽ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ጽንፈኛው አብይ አህመድ ይሰቀላል ሥጋው ይዘለዘላል
@Abichusam4444
@Abichusam4444 Жыл бұрын
አብዛኛውን ኮሜንት ሳነብ ያስታወሰኝ ነገር ሃብታም አላየሁም እንዳንች ዘንድሮ ካፍ ካፍ የሚለቅም ሞለቶሽ የሰው ዶሮ ሚላን የ ጌትሽማሞ አፈን ነው፡፡ ላርሶ አደሩ ማዳበሪያ ምርጥ ዘር የለም ግን እየበለጸግንነ ነው ይለናል ሰላም ተግባሩም ብቻ ሳይሆን ቃሉም ጠፍቷል እሱ ሰላመ ነው ይለናል አብዛኛው ሰው በልቶ መደር አቁሞ እሱ አድገናል ይለናል ተንቀሳቅሶ መስራት አይደለም ባመት አንዴ ቤተሰብ መጠየቅ ብርቅ ሁኑዋል ሰላም ነው ይለናል እኔ ግን ብልጽግና እና ጠ/ሚንስትሩ ስረዳቸው ፈጣሪ በጥፋታችን ብዛት ሊቀጣን ፈልጎ የላከብን መቅሰፍት የሞት መላክ መሆኑን ነው፡፡ ተማሪዎች ግን እያዳመጣችሁ ኖትም እየጻፋችሁ
@AhmaddiinJamaal-h5o
@AhmaddiinJamaal-h5o Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@seidyasin-mn2sr
@seidyasin-mn2sr Жыл бұрын
አሪፍ ንግግር
@booreeabbaabooraa2950
@booreeabbaabooraa2950 Жыл бұрын
በመደመር ፍልስፍና የበለፀገች አገር እናረጋግጣለን ።
@ermi7983
@ermi7983 Жыл бұрын
አብይ አህመድ የእርዳታ "ስንዴ " የስረቀ አየር መንገዱን ሽጦ ይጠፋል!!!!!!!! ለማየት ያብቃችሁ!!!!!!!!! !!!!!
@nedirmadabdu
@nedirmadabdu Жыл бұрын
ትንሽ ትልቁን በፍቅር አሸንፎ የሀገራችንን ጥቅም አስጠብቆ፡ አንድነታችንን እየገነባ፡ ህዝቦቹን የሚያገለግል የህዝብ ልጅ መሆንህን በተግባር አስመስክረሃል!
@Meyratube35
@Meyratube35 Жыл бұрын
የማይደበቅ ለዉጥ ኣምጥተዋል ባንተ ኮራን በርታ
@dejenemilkesa737
@dejenemilkesa737 Жыл бұрын
በርታ ጀንናችን!!!
@vbvbvb-dh2zd
@vbvbvb-dh2zd Жыл бұрын
ኢሻአላህ አንድ ቀን የደሀው ልጅ ትምርቱ እንዳይማር በቤቱ እያፈናቀልከው ስማ አንድ ቀን ያተም የመሰሎችህም ልጆችህ ያለቅሳሉ እኛን በአረብ ሀገር የለፋንበት የደከምንበት ደክመህ ለመሸጥ የሞከርከው ፊራኣንን አስታውሰው ኢንሻአላህ ጠብቅ አላህ አይቸኩልም
@Neimayimam-ue8kp
@Neimayimam-ue8kp Жыл бұрын
ከይዞን ኢንሻ አላህ አላህ የስሬውን ይስጠው የሰው አውሬ ሰው በላ ነው የሞስኪኑ እባና ዴም አንድ ቀን ይጥወዋል
@tesfayemekonen5015
@tesfayemekonen5015 Жыл бұрын
ጠንካራ፣መሪ።
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Ajaa'iba Hojiin akkuma ilmoo namaa biyya feetee bakka feetee tokkummaa
@ahmaedtaha8699
@ahmaedtaha8699 Жыл бұрын
Zerehe yetefa sheytan ye dekala leje
@MohammedMustefa-yj9qf
@MohammedMustefa-yj9qf Жыл бұрын
ወወዎ ፋኖ
@rulersademmenero9927
@rulersademmenero9927 11 ай бұрын
በርታ መሪያችን የያዝከው አቋም ተቀባይነት ያለው እና የሚበረታታ ነው ቀጥልበት ከምስራቅ ጉራጌ ቡታጅራ
@aklilumoges8088
@aklilumoges8088 Жыл бұрын
ምን እንበለው መሬት ላይ ያለው ሊላ እሱ የሚቀባጥረው ሊላ እኛ አሁን የአንተን የጨረባ ትንተና የምንሰማበት ግዜ የለንም የኑሮው ውድነት እየተነተነን ነው ጀለሴ ስለዜህ ሚስትህን ፍታና መደመርን አግባት በዚህ ንሮ ውድነት ልክ ታገባህ ነበር ሳትበላ አትፅፋት ምን እንደሚውጥህ ይታይ ነበር😉😉😉
@ethiolove2878
@ethiolove2878 Жыл бұрын
ድምፃችን ይሰማ ብልፅግና ገዳይ ፓርቲ ነው
@foziyamohammed7460
@foziyamohammed7460 Жыл бұрын
በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አመራርነት የሚታይ የሚጨበት ለውጥ አምጥቷል
@baggiobrescia
@baggiobrescia Жыл бұрын
We unabashedly have one of if not the dumbest head of state in the world currently
@Teketelgwold
@Teketelgwold Жыл бұрын
የግብርና ና የነዳጂ ግብይትን በተመለከተ wow wow
@yegnamedia2123
@yegnamedia2123 Жыл бұрын
ሁሉም ለራሱ ሲል እውነታን እንገንዘብ እንረዳ፡፡
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
ማህበረሰባችን በተቃርኖ ዋልታዎች ላይ ሰፍሯል። የብሄር የሀይማኖት ፡ የፆታ ፡ የኑሮ ደረጃ ልዩነቶቻችንን ስር እየሰደዱ ነው ። እውቀታችን ችግራችንን የምንፈታበት ከመሆን ይልቅ የሌላ ችግር መፍለቂያ ምንጭ ሆኗል። ዛሬ ሀገራችን ላይ ዋነኛ የፀብ ምንጭ እየሆኑ የመጡት የሐይማኖት እና የብልፅግና ግጭቶች ናቸው ያው ብልፅግና ደግሞ እንሚታወቀው የሐይማኖቶች ጠላት መሆኑን ቁልጭ አርጎ በግልፅ እያሰመለከተን መጥቷል ላዩን ፔንጤ በማሰመሰል የ666ን ደም ጠጭ አመራር እያሳየ የመጣ ነው። ሥልጣን ያባልጋል ዕውነት ነው፡ ፍፁማዊ ሰልጣን ደግሞ የባለጌ ባለጌ እንደሚያደርግ ዕውን ነው መባለግ ማለት ደግሞ ህዝብን መበደል የሐይማኖት ቤቶችን ማፍረሰ በክረምት የሰውን ቤተ አፍርሶ በጅብ ማሰበላት። ,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Жыл бұрын
የጅልንም ንግግርንም ያጃጅላል እና ህዝብየ አትጃጃል አማራየልይ እያስጨፈጨፈንም አማራዉንም ሽዝብንም የግልዉም ቢሆርዉም ብቻም ካልሆነ. አልየዉ እሰርዉልይም ጤትነትም ከፍቶብንም ይቃጃል ናምንቲንም ያደባለቀም ነበርንም ህልምንም እየሰጠም ማደናግፕርያም ስራዉ ያቁም በዉጭም ያላችሁትም ዶላርም አትላክዉ ከዉስጥም ያላዥሁትም አማራዎዥንም ልጆቻችሁንም ከእልቂትንም ለማደንም ጠንክራሽዉንም ወደስልጠናም አስገብዉት ወጣትዉንም ከገዳይዉም እራስውንም ያድ ከአንድንን ክልልንም ከኦሮሞንም ቢሄርንም አራጅህንም በስም መከላከያም አስመስሎንም ምልክብህንም ገዳይዉም ስትገደልም በድብቅንም ሊቀይርብህንም ጦርዉም ከክልልህም አስፍሮም አፍኖም በዘርም የእርስንም በርስም ኦሮሞንም አማራም ትግርየም አማራም በገዉም አማራም ቅማንትም አማራም እያለም የሚያገዳድልም እስላም ክርስትያን እያለም የሚያገዳድልም ጦርም ለማስገባትም ካማራም ክልልንም የኦሮኖንም ገዳይም ጤርም ነዉ ያስናዳዉንም ይህንም የጅልም አጨፋጫፊዉ ሰፋርይዉንም ጦርንም ኦሮሞንም ነዉ ከክልልም ኣራም ካልገባሁይም ማገዳደልም ካልሰራሂይም ነዉ ዘመቻም እልቂትም ባማራም ላይም ቶርዉንም እየላክፕብህንም አራጅህም ካራም ለማስቀመጥም ከክልልህም ላይም አገዳደልህም እያከፋም እየሰወረም እያፈነም ይሆናልም ይህንም ጥውርንም ገዳይም የኦሮሞንም ጨፍጨፊንም ጠቅላይም ሚንስተርም ነዉ መነሻዉ። ሀሳብዉም ኤነግም ሱመሰርት ምን እንደሆነንም ግልፅንም ነዉ ጌበዝ ይህንም ግፈኛም ገዳይም ጨፍጫፊንም ሱጀመርም የህዳሲንም ግድብንም ጠንሳሽዉም ዘርይዉ ስመኘውንም ያስገደለም ጠቅላይም ሚንስተርዉንም ነዉ ይብንም ያማራም ሙህራንም የመከላከያም ሚንስተሮችንም ያስገደለም እነሰአረም መኮነንም እዘዝንም አበረም ገድ ሎም ከስልጣናቸው። ጠቅላይም ብሎም ለራስወም የመከላከያም መርይም ሲያደርግም ነዉ ዲሜክራሲ የገደላት ዉነትም በሀገእይትዉንም ያጠፋትም የገደላይም ይህንም መርይም ለመሆንም በቅይም አደለም ይህንም ግፈኛም ደኩተርም እፕብይም አህመድም ልፍለፋም ተዉት እሽይ ከስልጣንዉም አባርርዉት ባስቸካይም እሽይ ይህንም የጅልም ስራም። ጅል ያጃጅላል ነዉ እና እሽይ
@lenchohamza704
@lenchohamza704 Жыл бұрын
Rabbi si haa eegu abbichuu koo jaalala biyyaa nu barsiiste bar❤❤❤❤❤ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@solomon5147
@solomon5147 Жыл бұрын
ጠቅላዩ ግን የት ነው ያለው አወራሩ ሌላ ሠላም የሞላበት አገር የሚመራ የሚመስለው
@ፍቅርእስከቀራኒዮ
@ፍቅርእስከቀራኒዮ Жыл бұрын
አይሁድ😢😢😢😢
@frutlove2219
@frutlove2219 Жыл бұрын
Abechu ayezok berta egezabehar yeredakal yegebaw becha yeketelek
@GG-hn1sy
@GG-hn1sy Жыл бұрын
What's the theme of his lecture. Is it part of convince or confuse strategy.
@SemhalBirhane
@SemhalBirhane Жыл бұрын
በአብይ የፓርኮች ፕሮጀክት ተጠቃሚ የሆንን ሺዎች ነን
@Sim17261
@Sim17261 Жыл бұрын
አይ የሆድ ነገር እውነት ነው ሺወች ተጠቃሚ ናችሁ😂😂😂 100 ሚሊዮኖች ግን በእሱ አገዛዝ ክፉኛ ተጎድተዋል።
@Truth-vc8yy
@Truth-vc8yy Жыл бұрын
የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስተር ትልቅ አገራዊ ራእይያቹ ለማሳካት/እንዲሳካላቹ በትክክል መንገዳቹ እንዳላቹ በየቀኑ ማረጋገጥ ያስፈልጋችዋል :: ከሀዲድዋ የወጣች ባቡር ጉዞዋን እንደማትቀጥል: እርስዎን ከመንገዳቹ ከወጣቹ ለውጡን ለማሳካት ያፈረሳቹት ፍርስራሶች እርስዎን እና አገሪትዋን ጠራርጎ ገደል እንደምያስገባቹ ነብይ መሆን አይጠበቅም:: እባክዎ የያዛቹት ጉዞ ግዜ የሚሰጥ አይደለም እና ከሀዱዱ አለመውጣታቹ አረጋግጡ::❤
@kokabk
@kokabk 11 ай бұрын
💋💋💋🇦🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇪🇹🇦🇪💋🇦🇪
@abebegebrehiwot8413
@abebegebrehiwot8413 Жыл бұрын
እሚያወራው ሌላ እሚሠራው ሌላ
@laalisaajirenyaa
@laalisaajirenyaa Жыл бұрын
😊
@mareyamgelan7753
@mareyamgelan7753 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🦁🦁🦁🦁🦁🦁💡👍👍💡👍💡💡💡💡💡💡
@marshetfilm4942
@marshetfilm4942 Жыл бұрын
in prosperity party regime more than 4 million people are IDP
@KehdejaAbdu-su1xm
@KehdejaAbdu-su1xm Жыл бұрын
ሙሰሊም ባለህበት ተወድበህ መሰልን መታጠቅ ነዉ ቢያንሰ ገለን ሸሂድ መሆን ነዉ ያለብን ኣለዛ በግፍ ያጠፋናል እኛ ሙሰሊሞች ማንም ኣይወደንም ኣያከብረንም ሰለዚ ራሳችን ማሰከበር ነዉ ያለብን ኣላሁ ኣክበር
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
ወያኔ ነሽ።ወያኔን ማንም አያከብረውም አይወደውም።ከቻልሽ ሂጂ ወደ ትግራይ።አብይ የተቻለውን እያረገ ነው።
@mohammedfrank6546
@mohammedfrank6546 Жыл бұрын
What is the purpose of this lecture?
@temesgennegussie2346
@temesgennegussie2346 Жыл бұрын
Pls dare to give a chance to reporters to ask you a question it was years since you face reporters
@yahagarefkr3829
@yahagarefkr3829 Жыл бұрын
ሻሂድ መሆን የነበረው መስጊዱ የፈረሰው ቦታ ላይ ነው ። መርካቶ ድንጋይ መወርወር ለሃይማኖቱ ሳይሆን ለዘረፋና ለአመፅ ነው ። መስገድ ሲፈርስ ዝምታን የመረጠው ሁሉ በሚዲያዎች ጀግንነት ሲሰብኩ ሻሂድ ሲሉ ከጀርባው ሌላ ፍላጐት አለበት አታስመስሉ እባካችሁ ።
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
የእንስሳ ስብስብ እንኩቶ ኢትዮጵያን የመሰለች ሀገር እንደናንተ አይነት እበቶች ላይ ወደቀች ሰው እንደሌላት ያሳዝናል።
@anshafati9458
@anshafati9458 Жыл бұрын
Yaada sirriifi haqaati.Abbichuu injifannoon kamiiyyuu ilaalcha sababaa'aafi muldhata cimaa waloo ta'uu dhugoomsuun milkaa'aa.Biyyi kun sirnaa si hubatte sirraa fayyadamuu qabdi.
@muhdin6898
@muhdin6898 Жыл бұрын
አላህ ያጥፋህ አንተን ሙስሊም አይጠፋም። አላህ ፍርዱን ይሠጥሃል በዱኒያም በአኼራ😭😭😭😭😭😮😮😮😮
@lefikr
@lefikr Жыл бұрын
የጨነቀው አሉ አበዉ 😂😂😂😂😂😂😂
@nojoke7683
@nojoke7683 Жыл бұрын
አቶ አያልቅበት መቸም ምላሱ ጤፍ መቁላት ሲያዉቅበት።በአንድ በኩል ሕዝብን ያፋጃል፣ዞሮ ብሎ መሬት ስትጠበዉ ስለብልፅግናና ኢትዮጵያ ይዘምራል።ጉድ እስከ ወድያኛዉ ?!!!
@kebera2030
@kebera2030 Жыл бұрын
Eskedar selam new gin
@mihret316
@mihret316 Жыл бұрын
በዓለም ብቸኛው እንጭጭ መሪ በራሱ የማይተማመን አስመሳይ ሰው
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
ደሓ፡መቀለብ፡ነው፡ ወይሥ፡ ዳሓ፡ዕንዳይገድል፡ማደርግ፡ነው፡ጠቃሚው። ...ደሓ፡ጠቀምጦ፡የሚበላበት፡የሚያርፈበትን፡ቤት፡ማፈረሥ፡መሥቆምን፡ነው፡፡ ወይሥ የወል፡ዕውነት፡ምናምን፡ዕያሉ፡መፈላሠፍ፡ነው፡የሚጠቅመው
@nebimtu9361
@nebimtu9361 Жыл бұрын
Be Abiy yemifeta chigirm tikyeke yelem: kenumaa!!
@lovemayfamili5338
@lovemayfamili5338 Жыл бұрын
ወላሂ አብይ አላህ ምላስህንም እጂህንም እግርህንም እስርስር አድርጎ ለአለም በቀጣጫ ያርግህ
@SemhalBirhane
@SemhalBirhane Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ከአብይ ጎን የምቆመው ለአብይ ወይም ለብልፅግና ብዬ አይደለም ለኢትዮጵያ ብዬ ነው።
@bizuayehuzegeye803
@bizuayehuzegeye803 Жыл бұрын
???????
@jelaludelil8276
@jelaludelil8276 Жыл бұрын
በቀይ ባህር ጉዳይ ሁላችንም መደገፍ አለብን መንቃት አለብን ምክንያቱም ቀይ ሽንኩርት አይደለም ቀይ ወጥ እንዳንበላ ያደረገን የወደብ ክራይና ቀረጥ ነው ከአባይ ግድብ በላይ የወደብ በር ለኛ ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው ፓርላማ ላይ ያላቹ ተወካዮች ትገርሙኛላቹ የቤሄር ነቆራ ስሆን ታጨበጭባላቹ እንደዚ የሀገር ትልቅ ጥቅም የሚያመጣ ነገር ሲነግር በእናተ ቦታ ብሆን ቆሜ ነበር የማጨበጭበው አዎ ለቀይ ባህር ሁላችንም በአንድነት እንነሳ ፋኖ ቄሮ ዘርማ እያልክ በማጀት ውስጥ እናቶች አናውክ
@kokobtube3542
@kokobtube3542 Жыл бұрын
ሌበ ምንፍልገውን የዎራል የሚፈልገውን ፔንጤን የበለይ የመድራግ ስራ ይሰራል ኦርተዶክስነ ሙስሊም መንቀት አለበቹ ሁለቱን ሀይመኖቶች መጥፈት ነው ሚፈልገው
@ahmaedtaha8699
@ahmaedtaha8699 Жыл бұрын
Yehan denkoro hezep techawetbet
@abduhassen-no2ks
@abduhassen-no2ks Жыл бұрын
ለምን አጠር ባለ ቋንቋ የጃል መሮን እውነት እናድምጠው ብለህ አትገላግላቸውም አቢቹ!!
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Жыл бұрын
ዶ/ር ሚለውን ከኅላ ያደረጋችሁት እናንተም 😂
@HadraWerku
@HadraWerku Жыл бұрын
Tenkara hager eyeserah slehone berta nege hulum sigebaw komo yachebecblhal.
@FekeGetech
@FekeGetech Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሞት ሳይሆን በስቃይ ይቅጣህ።ለአምላክህ ለሉሲፈር ተግተህ እየሰራህ እንዳለ
@Yonatube1988
@Yonatube1988 Жыл бұрын
Yeminagerewon miseraw sira yamaygenagni sew binor andu yhen new
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ Жыл бұрын
አብይ ተዉ ሰላም አምጣልን
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
መደመር ?
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
"ታላቁ ትርክት" - ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-1)
1:24:03
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН