No video

የብቅል አዘገጃጀት(how to make bikel at home

  Рет қаралды 12,600

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች የብቅል አዘገጃጀት በጠየቃችሁኝ መሠረት አቅርቤአለሁ subscribe ,like ,comment ስለምታደርጉ አመሠግናለሁ እወዳችኋለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዜድየ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j አመሠግናለሁ ሀንዬ
@abdullaalmohannadi9909
@abdullaalmohannadi9909 5 жыл бұрын
እሰይ ተባረኪ ያገሬልጅ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ስራሽ ሁሉ ደስ ይለኛል ከነ አነጋገርሽ
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደበኛ ብቅል ነው የሆነልሽ እኔደሞ በስንዴ እንደሚሆን አላቅም ነበር
@lemlemluulay6707
@lemlemluulay6707 5 жыл бұрын
thank you for sharing it's very educational video clip. keep it up your good work.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
Z እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽ ይባረክ የኔውድ ተባረኪልኝ አመሠግናለሁ
@mulumersha4320
@mulumersha4320 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@sipharatube8594
@sipharatube8594 5 жыл бұрын
ዘድዬ, ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ, በጣም በሚገባ ቀለል ባለ መንገድ ሰልምታስተምርን እናመሰግናለን!!አስቲ የጉልባን አሰራር ወቅቱ ሰለሆነ አሳይን, ቀጥሎ የክትፎ ቂቤ, አነጣጠር
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Flori Fun እሺ
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድዬ ዬኔ ባለሙያ ተበረኪ💝
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሠግናለን ዉዴ
@user-ld1fd5xk9l
@user-ld1fd5xk9l 5 жыл бұрын
በጣም ስጠብቅሽ ነበር አመስግናለሁ
@genettefesa376
@genettefesa376 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ruhitruhit9097
@ruhitruhit9097 5 жыл бұрын
ወይ የኔ ማርርር ስወድሽ
@frefre2060
@frefre2060 5 жыл бұрын
Thank you for sharing dear 💐❤️
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሄር ያክብርልን በእውነት ለጠየቅንሽ መልስ ስለሰጠሽን ተባረኪ! አገር ቤት እናታችን ስር ሆነን ሳናይ ወተን አሁን ይኸው ነው መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት የሚባለው ።
@seada616
@seada616 3 ай бұрын
ዜድዋ ካንች ብዙ ተምሬያለሁ እጅሽ ይባረክ❤
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 2 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
ደርባባ ሴት የሀበሻ ልጅ ባለሞያ እጂግ አከብራለው💚💛💖🙏
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 жыл бұрын
Thanks I remember I was making tela and I have no bikel I used sultana zebib from now on I will try
@AbiTube
@AbiTube 5 жыл бұрын
Ere Betam gobez mesh, Thank you zed.
@zedihussen1455
@zedihussen1455 5 жыл бұрын
Betam gobezi nesh
@ZenedechiYimer
@ZenedechiYimer 2 ай бұрын
ው😊ው😊😊😊
@freyaleethiopia2728
@freyaleethiopia2728 5 жыл бұрын
ዜድዬ እናመሰግናለን በጣም ባለሞያ አረግሽን እኮ☺️
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Fre yaleEthiopia አመሰግናለሁ እህቴ
@Bezatube
@Bezatube 5 жыл бұрын
Enamesegenaln berechi zedo
@messeret911
@messeret911 5 жыл бұрын
I love to watch your videos and I learn a lot thank you sis
@beletearagaw
@beletearagaw Ай бұрын
ባለ ሞያ ነሽ እህታችን እሲቲ የምትችዬ ከሁነ ከብቅል የሚዘጋጀውን ጠጅ አሳይን ፍቃድሽ ከሆነ
@nattyethiopia7274
@nattyethiopia7274 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
@user-et2yr2gk2i
@user-et2yr2gk2i 4 жыл бұрын
Esikiy. Betiyle tilegirra. Liqaqii. Shabakaa. Yelenyiim.
@user-fc9jn1xx8s
@user-fc9jn1xx8s 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማማየ ካላስቸገርኩሽ የቀሪቦ አሰራር ብታሳይን
@user-dl3pp3eu1r
@user-dl3pp3eu1r 4 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ነሽ እኔ ባለሙያ ነኝ እላለዉ አንቺ ግን አንደኛ ነሽ 👏
@misrakmulugeta5599
@misrakmulugeta5599 2 жыл бұрын
ጎበዝ ግን ሰአታን አሳጠርሽው በደንብ መያያዙ ለጠላው ዋስትና አለው ።
@hiwitube5289
@hiwitube5289 Жыл бұрын
Wow thank you❤❤❤❤
@wosenemengistu2034
@wosenemengistu2034 5 жыл бұрын
Thanks.
@temeieya8232
@temeieya8232 5 жыл бұрын
ተባረኪ ዜድዬ አመሰግናለው ስለ ፈጣን መልስሽ ዋው 😍
@ethiobeautylifestyle9621
@ethiobeautylifestyle9621 5 жыл бұрын
Thank you.
@Mahletkw
@Mahletkw 5 жыл бұрын
Thank you so much question for making Absh bekel we use same method?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Mimi As no it isn't same
@betzel706
@betzel706 5 жыл бұрын
Betam balemuya nesh eserawalehu lfasika berth Ena bikel geta yebarkish
@gg-nb3pz
@gg-nb3pz 5 жыл бұрын
Thank you !!
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Mirt yebahil nagarochin Naw yemitazegajew Berchiligne👏
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እስኪ ቃሪቦ አሳይን እናት በብቅል ነው ሚዘጋጀው ይመስለኛል
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Astek Astek እሺ
@liyaliya4023
@liyaliya4023 5 жыл бұрын
Thanks zad😘😘😘😘😘😘
@zeyinbawoloyewa6539
@zeyinbawoloyewa6539 4 жыл бұрын
የስደው ብቅል ለቡቅሬ ይሆናል ወይንስ የግብፅ ነው እሚሆነው
@zeyinebgetahew802
@zeyinebgetahew802 4 жыл бұрын
የበቆሎ ብቅል ስንት ቀን ይፈጃል ብትመልሽልኝ
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 3 жыл бұрын
ለብቅል ስገም አይደለም እንዴ ለብቅል የማዘጋጅ?
@azebdesta2644
@azebdesta2644 Жыл бұрын
ይቾን ቦቅል ብለሽ መዘጋጀትሽ ይገርማል
@alemmehari3960
@alemmehari3960 4 жыл бұрын
ጠጅ አሰራር
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
I followed your instructions but it did not come out like yours.....
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
ገብስ ሲሆንስ ??
@maryanapaulos9741
@maryanapaulos9741 9 ай бұрын
Alseralignm chigru min yihun
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 8 ай бұрын
እህሉ በጣም የቆየ ከሆነ ብቅል አይሆንም
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እናት ቦቆሎም የስዴም የገብስም ባንዴ ዘፍዝፈን ከዛ የጠላም ብንጠቀምባቸው ምን ችግር አለው
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Astek Astek አዎ አሠራሩ አንድ ሆኖ የሚበቅልበት ቀንና ሰአት ይለያያል አመሰግናለሁ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 እሺ እናት አመሰግናለሀሁ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
*Yena mar የት ነው ገብስ የሚሸጠው አረ ቆሎ አምሮኛል kkkk*
@user-jb6io4js4x
@user-jb6io4js4x 5 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው እኔ ላምጣልሽ እሱቅ አለ እረ ሞልቷል
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
@@user-jb6io4js4x ምን የሚሸጥበት ቦታ ነው ያለው
@user-jb6io4js4x
@user-jb6io4js4x 5 жыл бұрын
@@Tgkutabertube የመጥበህ ቡሀራት እሚሸጡብት ድፍን ምስር ባቄላ ያለበትቦታ አብሮ ይደረደራል በተለይ ደሞ ገብስ የዘምዘም ውሀና ጥቁር አዝሙድ ዘይት የሚሸጡ ሰቆችላይም አዥቻለሁኚ እግድህ አች የትእዳለሽ ባላቅም አይጥፍም ፈልጊ ታገኛዋለሽ መቸም እደኛ ሀገር ባይሆንም ላምሮት ይሆናል
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
@@user-jb6io4js4x አመሰግናለሁ የኔ ማር ነገ ሄጄ እፈልገዋለሁ ካለ ባህሬይን ነኝ
@user-jb6io4js4x
@user-jb6io4js4x 5 жыл бұрын
@@Tgkutabertube እሽ ምንም አይደል እህቴ እልህ ያስገኘውእና አምሮትሽን አውጭልኚ ባይሆን ቆሎው ላይ አለሁበት
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
How To Make Tomato Paste
9:53
Turkish Food Travel
Рет қаралды 692 М.
የጠላ ብቅል አበቃቀል በአሜሪካ
12:27
konjo tube
Рет қаралды 11 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 75 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
Ethiopian Drink "How to make Tela " የጠላ አሰራር
55:05
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 524 М.
ቀላልና ፈጣን የመቀጣ  ጠላ አጠማመቅ|ETHIO-LAL|
13:19
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 28 М.
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
26:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 21 М.
Ethiopian Holiday Food - How to Make Tela Kita - የጠላ ቂጣ አሰራር
10:02
#የእናቴ #የእርድ አዘገጃጀት #how to prep #turmeric at #home
10:42