No video

ቀላልና ፈጣን የመቀጣ ጠላ አጠማመቅ|ETHIO-LAL|

  Рет қаралды 28,634

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

ምርጥ የጠላ አጠማመቅ ቆንጆና እሚያምር
#የመቀጣጠላ

Пікірлер: 135
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የተከበራችሁ ተመካቾቼ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶል የልደት በዓል አደረሳችሁ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ ለጊዜያችሁ ከልብ አመሰግናለሁ‼️‼️
@mekdeseabege8665
@mekdeseabege8665 3 жыл бұрын
Great work Misaye!
@alemtube5403
@alemtube5403 3 жыл бұрын
ደመረኝ, ወዴች
@selambekle6215
@selambekle6215 2 жыл бұрын
አስር ሊትር ይሆናል ባልዲሽ እንዳንቺ መመጠን ስለፈለኩ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ጠላውን ጠምቀሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ምሳዬዬ ምን መስለሽ ምጣዱ ከተላጠ በኃላ አትጠቀሚበት የእኔ ትንሽ ተላጠና አንድ ቤተስቤ አይታ የአንጀት ካንስር ያመጣል ብላኝ አውጥቼ ጥዬዋለሁ የእንጀራ ቪዲዮን እይው ትንሽ ቦታ ነው እንደ ነጠብጣብ ነው የተላጠው እኔ ዋስ ምጣድ ገዝቼ ያኛውን በጋዝ ላይ ስለምጋግር በሱ ይቀናኝ ነበር አሁን ግን ጥዬዋለሁ የኔ ቆንጆ የማውቀውን ልንገርሽ ብዬ ነው ተባረኪልኝ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው ወይንዬ እህቴ እሽ እጥለዋለሁ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግንሻለሁ እህቴ🙏🙏🥰❤️❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ምሣዬ በጣም ቆንጆ ጠላ እጆችሽ ይባረኩ😍👌❤️😋👍
@user-cd5gy6eq8u
@user-cd5gy6eq8u 8 ай бұрын
ምሳየ የኔ እህት በጣም ባለሙያ ተባረኪ
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
ምሳየ በድጋሚየ አየሁት በጣም ቆንጆ ጠላ ነው እናመሰግናለን በርችልኝ የኔ መልካም
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ስትቀጂው ያስታውቃል ቆጆ ጠላ ነው ተባረኪ👌👌👌👍👍🥰💚💛❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሂዊዬ🙏🥰❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
misayee wow menagere yichalal betam arif tella newe akerarebish betam yamral ejish yibareke yene konjo!!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የሚ ውዴ🙏🥰❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ የጠላ አዘገጃጀት ከመጀምርሪያው እስከ መጨረሻው ቀለል አድርገሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን👌👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ህሊና ውዴ🙏🥰❤️
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ጠላ ቀለል አርገሽ ነው ያሳየሽን አስራሩን Thank you for sharing👏🌺
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ መሲዬ🙏🥰
@meryaklilu3191
@meryaklilu3191 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ ጎበዝ
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ማር ስታምሪ መልካም አመት በአል ጠላዉ መቸም የታወቀ ነዉ እጅ እንደሚያስቆረጥም ምከንያቱም በጣም ባለሞያ ስለሆንሽ እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ ሁሉ ነገር አዘገጃጀትሽ በጣም ያምራል ሁሉንም ሰላም በይልኝ ዉድድድድድድድ💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ውይይይ ነቢዬ ከምን ልጀምር እኔም ውድድድድ ኑሪልኝ ከዩቱብ ያገኘሁት ትርፍ እንዳንች አይነት እህቶችን ማፍራቴ ነው አሜን አሜን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መልካም በዓል ለሁላችን እምወድሽዋ ውድድድ🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠላ ከጥሩ አገላለፅ ጋር ምሳየ😍🙏 ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኤልስዬ የኔ ውድ🙏❤️🥰
@EteneshErigete
@EteneshErigete 2 жыл бұрын
ተባረኪ ባለሙያ ነሽ
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 3 жыл бұрын
ምሳዬ እህቴ የምትሰሪው ነገር ሁሉ ቆንጆ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠላ ነው እጅሽ ይባረክ ምሳዬመልካም በዓል👍🥰❤️Share
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን መልካም በዓል ለሁላችን ቀለምዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ከለሩ እራሱ ልዩ ነው በአራት ቀን ደስ የሚል ጠላ እጅ ይባርክ❤❤🙏🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን መስማክ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰❤️
@user-wn8ve2hs3q
@user-wn8ve2hs3q 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ ❤️❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ትብለጥዬየኔ ውድ🙏🥰🥰❤️❤️🥰🥰
@workneshteferi7381
@workneshteferi7381 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሙያ 🎄🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን❤️🥰🙏🥰❤️🥰
@seblebalcha3507
@seblebalcha3507 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጂሽ ይባረክ
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
🥰❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ጠላ ነው ምንም ያልተቀላቀል እናመስግናለን👏👏👍🏽❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን ሉላዬ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠላ እጅሽ ይባረክ ምሳዬ .መልካም በአል🥰🥰🥰👌👌👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን መልካም በዓል ለሁላችን በጣም አመሰግናለሁ ፀዲዬ🙏🥰
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ቆንጆ ጠላ እንኳን አደረሰሽ ምሳዬ👍👍♥️♥️like
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቤዝዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰
@kaleabsolomon5440
@kaleabsolomon5440 Жыл бұрын
ባሊሽ ስንት ሊትር ነው
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 3 жыл бұрын
አድንቄሻለሁ የክፍለሀገር ልጅ መልክ ስርአት ሴትነት ተክነነዋል እግዚአብሔር ይመስገን ።እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሡሥ ክርስቶስ የልደት በአል ለመላው ክርስቲያኖች በሙሉ እንኳን አደረሣችሁ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን ይደነቁ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰❤️
@martateklegiworgis3424
@martateklegiworgis3424 3 жыл бұрын
Betam konjo tela new Mesaye ❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማርቲዬ🙏❤️🥰
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ👌😘
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቤዝዬ🙏🥰
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እንኩዋን ለጌታችን ለአምላካችን ለእየሡስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት በሠላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን ምሳዬ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አሰራሩ በጣም ግልፅ በሆነ ነው ያሳየሽን ውጤቱም ቆንጆ ነው ።የተባረከ ይሁንላችሁ 👍👏👏👏💕🌹🌹 አመሰግናለሁ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሐንዬ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰❤️
@user-be8sz6tx3g
@user-be8sz6tx3g 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሥራ ተባረኪ
@senaitkifle1759
@senaitkifle1759 3 жыл бұрын
Tebareki. Betam balemuya nesh
@awdarda
@awdarda 2 жыл бұрын
ያንች ባል በጣም ታድሏል። ባለ ሞያ ሚስት። Happy husband happy life.
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ጠላ ነው ያሳየሽን ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እንዴ ሀገር ቤት አስመሰልሽው ጥርት ያለ ጠላ ነው እውነሽን ያስታውቃ ቆንጆ ጠላ ነው የኔንም ቤት እይልኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሽ🙏❤️🥰
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Betam konjo tela new waw beyalehu 👌👌👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አሜንዬ🙏❤️🥰
@medinae5847
@medinae5847 3 жыл бұрын
ዋው
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ🙏🏾
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤️🥰
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 2 жыл бұрын
እጀሽን ይባርክ መልካም ብአል
@hulebelay390
@hulebelay390 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንኳን አደረሰሽ ከነ መላ ቤተሰብሽ ግሩም ጠላ ነው በርቺ የኔ ባለሙያ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሁልዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏🥰
@senaitkifle1759
@senaitkifle1759 3 жыл бұрын
Benatsh betsh gabzeg. Tela betam ewedalhu tej metal nw yemawekew meteche tela atemamek astemrig
@niniz8365
@niniz8365 2 жыл бұрын
You're the best my dear.
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደርሰን በጣም ያምራል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
@mihretbewota2986
@mihretbewota2986 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ! እጅሽን ቁርጥማት አይንካው። ሽታው ገደለኝ ። ኢሜል አድርጊልኝ🤣🤣🤣🤣🤣
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን ምህረትዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ልኬዋለሁ ኢሜልሽን አሁኑኑ ክፈችና ጠጭልኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️
@mulubelay5581
@mulubelay5581 3 жыл бұрын
Nice and attentive
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Betam konjo tela melkam beal 🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ቲጅይ🙏🥰
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 3 жыл бұрын
Thanks my love I really miss taliya 😘👏🏽👏🏽
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much my dear 🙏🥰❤️
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Mesay sewedshe eko tebarekilegn betame konjo yemiyamer Tela nw asgomejesheng
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እኔም ውድድድድ መልካዬ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🥰❤️
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ላይክ ይገባሻል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏💕
@yohannesghiday9058
@yohannesghiday9058 2 жыл бұрын
10qs my sis
@Itzyourgirlabby
@Itzyourgirlabby Жыл бұрын
እጅ ይባርክ ብያለው ❤
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
betam konjo tela niw gobez nish emokrewalhu enamezeginaln 💞👍🏾
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰
@habtamuberu4084
@habtamuberu4084 3 жыл бұрын
ወደነዋል በርች።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏💕
@abby8182
@abby8182 3 жыл бұрын
መልካም ብአል ቆጆነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👀
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
🙏🥰❤️
@Global519
@Global519 3 жыл бұрын
Good job!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much dear 🙏🥰
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 жыл бұрын
ሞያሽ ሞያሽ ይተንተንልሽ ! አወይመታደልሽ እህትአለም እኔ ወይራ ፍለጋ እዳክረዋለሁ እማስነዋለሁ
@selambekle6215
@selambekle6215 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውዴ እኔ ባንቺ ልክ ልሰራ ፈልጌ ነበር የባሊሽ ሊትር ስንት ነው
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
እጅሽ ለወርቅ አምባር ይሁን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏💕
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Wow you are amazing.
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
Betam yamral hulum melkam Gena
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም እመስግናለሁ ህሊና ውዴ🙏🥰❤️
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ዋዉ ሞያ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Watching Mesay
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
🙏👀🥰❤️
@membiadal8355
@membiadal8355 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን መምቢዬ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰❤️
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 3 жыл бұрын
ባለሙያረጋ ይልሽ እመቤት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰❤️
@dimvidpro
@dimvidpro 2 жыл бұрын
ሞራልሽ ጥሩ ነው ግን ጠላ የጠመቅሺው ለምግብ ማብሰያ ዕቃ ሳይሆን ካንሰር ኬሚካል በየሰራ የቆሻሻ መጣያ ባልዲ ነው። እባክሽ እህቴ ሙያብቻ ሳይሆን የጤና ጠንቅ የሆኑትን መገልገያዎችንም ጠንቅቀሸ እወቂ።
@kaleabsolomon5440
@kaleabsolomon5440 Жыл бұрын
ባሊሽ ስንት ሊትር ነው
@alemneshasfaw7589
@alemneshasfaw7589 3 жыл бұрын
Gobze balmoya nesh
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
🙏👀🥰
@akaleselam3336
@akaleselam3336 3 жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
@jfernsanything9239
@jfernsanything9239 3 жыл бұрын
nice sharing
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@monasima8861
@monasima8861 3 жыл бұрын
ጥንስሱን አዘጋጅተን ሲፈለግ ለመጠቀም ፍሪጅ ብናቆየውስ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀😍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
🙏👀🥰❤️
@user-eo1uy6dx4k
@user-eo1uy6dx4k 3 жыл бұрын
Balemoua
@astermonoy897
@astermonoy897 2 жыл бұрын
Ye tela kita new
@habtamuberu4084
@habtamuberu4084 3 жыл бұрын
እስኪ እልበት ሰርተሽ አሳይን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ እህቴ
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ምሳዬ መጣው በቃ ይቺን ጠላ ለማግኘት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ነይልኝ ቃልዬ ውዴ አብረን እንኮምኩማት🤣🤣🤣🙏🥰❤️
@judge_jumper
@judge_jumper 3 жыл бұрын
Hi
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
🥰❤️
@koramaryam3296
@koramaryam3296 3 жыл бұрын
ቂጣው ገብስ ሊሆን ይችላል አስራርስ
@hirutyazew2642
@hirutyazew2642 3 жыл бұрын
Gobze balmya egshe yebrke
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አዎ ገብስ መሆን ይችላል በዚሁ መንገድ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
@@hirutyazew2642 አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሂሩቴ🙏🥰
@mulushebabaw9024
@mulushebabaw9024 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሙሉዬ🙏❤️🥰
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
🙏👀🥰❤️
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
እመቤታችን ማርያም እጅግ ልዩ‼️ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
1:26:28
ጉባኤ ዘተዋሕዶ-Gubae zetewahdo
Рет қаралды 480
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 50 М.
እርጢጦ ቁ.3 ተወዳጅና ጤናማ ባህላዊ ምግብ
10:53
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 9 М.
የጠላ ብቅል አበቃቀል በአሜሪካ
12:27
konjo tube
Рет қаралды 11 М.
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН