የበርበሬ አዘገጃጀት በቤታችን/HOW TO PREPARE BERBERE

  Рет қаралды 20,203

ሉሊ ለማ Luli Lemma

ሉሊ ለማ Luli Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 223
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ ተመልካችቼ እንኳን በደና መጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው ቪዶውን ከወደዳችሁት ሼር ላይክ አድርጉት🙏አመሰግናለው😍
@salesawitluna3672
@salesawitluna3672 3 жыл бұрын
ለብዙ የተቸገሩ ሰዎች እንዲህ በቀላሉ በቤት ውስጥ ማዘጋጀት እንዲችሉ መንገዱን ስላሳየሽ በጣም በጣም አደንቅሻለሁ በርቺ በይ እጀ መንገድሽንም ወደ ሽሮ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ቪዶዬን ስላየሽልኝ እሺ አዘጋጃለው🙏😘
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ውይ ከለሩ እራሱ ሲያምር ገላገልሽን thanks for sharing 👌😍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ በረበሬ ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ!!!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ስለወደድሺው😘
@susumohammed5937
@susumohammed5937 3 жыл бұрын
ቤተስብ እኑን
@azidireart
@azidireart 3 жыл бұрын
ይሄማ ወሳኝና ተፈላጊ ሞያ ነው የእኔ ውድ ማን ከአገርቤት ካልሆነ እያለ ይጨነቃል ከእንግዲህ ተባረኪ ሉሌ ኪያ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው አዚዬ😍😘
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 3 жыл бұрын
እውነት ነው በቃ ትልቅ እረፍት ባለንበት ገዝተን እናዘጋጃለን ከሀገር ቤት መጠበቅ ቀረ እጅሽ ይባረክ ሞያ ከእህታችን በርቼ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ገንዬ አመሰግናለው😘
@meriedabayneh968
@meriedabayneh968 8 ай бұрын
ቆንጆ ሙያ አካፈልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@susususu5297
@susususu5297 3 жыл бұрын
ልዩ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ ዉዴ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ነው ያሳየሽን በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ከእንግዲ ከኢትዮጵያ ላኩ ማለት ቀረ እናመሰግናለን ውዴ እጂሽ ይባረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው😍😘
@Nuhamen12
@Nuhamen12 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ከሀገር ቤት መሸከም ቀረ እጅሽ ይባረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን😘
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ሉልዬ ልዬ ነው አዘጋጀጀትሽ ሲያምር በጣም ወደነዋል ባለሞያ!!!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት🙏😘
@richardmullins1883
@richardmullins1883 Жыл бұрын
Thanks for typing in the English recipe. Looking forward to trying it on some chicken.
@sarasara434
@sarasara434 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ልዩ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ሉሊዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ ከለሩ እራሱ ሲያምር 👌👌👍👍🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቀለምዬ😘
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም ቆንጆ በርበሬ ዝግጅት ነው ያሳየሽዉ ከቆንጆ አቀራረብ ጋር እናመሰግናለን ስላካፈልሸን 🙏😍👍❤❤❤
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ሰላምዬ አመሰግናለው😘
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ምርጥ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ከለሩ እራሱ ያምራል ባለሞያ ነሽ ሊሊዬ ተባረኪ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሳባ😍😘
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው አረፍን ከመሸከም እናመሰግናለን ሉላዬ እጅሽ ይባረክ👌❤ ሼር
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ጄሬዬ አመሰግናለው🙏💗
@orionchristian8837
@orionchristian8837 3 жыл бұрын
Woow woow new yalkut luleye ejish ybarek
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ከልብ 💗
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሉሊዬ ቆንጆ ነው ስው ማስችገር ቀረ 👍🏽👌🏽በጣም እናመስግናለን🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሉላዬ😍😘
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ ነሽ እቤት ማዘጋጀትሽ እናመሰግናለን ውዴ 💞👍🏾
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏😍😘
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ሉሊ እግዚአብሄር ይባርክሽ አመሰግናለው
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
kal አመሰግናለው😍😘
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 жыл бұрын
ሉልዬ ዎው በጣም በቀላሉ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏😍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሂሩትዬ😘
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አዘገጃጀት ነው የኔ ባለሞያ እናመሰናለን
@susumohammed5937
@susumohammed5937 3 жыл бұрын
ቤተስብ እኑን ሰም
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አዘገጃጀት ነው ከንግዲ ከሀገር ማስመጣት ቀረ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ከለሩ በጣም ያምራል እንደ አገር ቤት ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን ውዴ😘
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@kadejsiraj7514
@kadejsiraj7514 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እጅሽን ይባረክ
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Yene konjo betam arif aserar new yasayeshgn amsegenshalew
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ማሂ ስላየሺው አመሰግናለው😍😘
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ሼር👌😍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏 😍😘
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጉበዝ ስላካፈልሽን ሙያ እናመሰግናለን
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የኔ እህት🙏
@dahabbahta265
@dahabbahta265 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ባለ ሞያ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው🙏
@nigistimahasho8705
@nigistimahasho8705 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቆንጆ በርበሬ ተባርኪ🥰🙏🏽
@matub4261
@matub4261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ በርቺትምርት ወስደንበታል
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ድልህ በትኩስ እንጀራ ያሚሚሚሚ ።አሪፍ አርገሽ ሰርተሽዋል ቤተሰብም ተገላገለ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው Ayniye😘
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😍😘
@milygerard5704
@milygerard5704 3 жыл бұрын
tekami new yasayeshin lulye enamesegnalen
@helenreta172
@helenreta172 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@lulacooking237
@lulacooking237 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ሉሊየ ተባረኪ 🙏🏻
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው🙏
@اسمااا-د1و
@اسمااا-د1و 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
አንድ እፍኝ ብወስድ ደስ ባለኝ ነበር ንጣም ቆንጆ ነው!!!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለው🙏
@fateyatube2920
@fateyatube2920 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው እናመሰግናለን
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
Bexami desi yilali aseraru bexami arifi beribere new ijshi yibareki
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ከልብ🙏
@zuzutube2528
@zuzutube2528 3 жыл бұрын
ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@EthioWomenshealthnetwork2022
@EthioWomenshealthnetwork2022 3 жыл бұрын
Betam balemoya nesh tadelesh...betam gobez
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው 🙏😍😘
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
Betam tiruo hasan new enmeseginalen
@esmerhailu8353
@esmerhailu8353 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው፡በርበሬ ከአገር ማስመጣት አያስፈልገኝም👍🏼
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ኤሚ ጅም አዋ ላኩልኝ ማለት ቀረ💗
@almaztm1853
@almaztm1853 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እኔም እንደዚህ ነው የምጠቀመው ግን በእርጥብ አልደልዘውም እርጥቦቹን በደረቅ መልክ እጨምራቸዋለሁኝ ድልዙን ማድረቁ ስለምቸገር ነው
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት አዋ ለመድረቅ ፀሀይ ከሌለ ያስቸግራል እኔ ያለውበት ክረምት ስለሆነ ውጭ ላይ ትንሽ ለዘዝ ካለ በውሀላ በኦቨን አደረኩት 🙏😘
@ayinalemtaye4321
@ayinalemtaye4321 3 жыл бұрын
Www betam arif new temechitognal
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@successtube9723
@successtube9723 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ በረበሬ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እንኳን ደና መጣሽ💐
@mahlettegegne2410
@mahlettegegne2410 3 жыл бұрын
Wow betam Gobez ehane new menefelegawe Berchi
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ🙏
@SaritSearet
@SaritSearet 3 жыл бұрын
İ enjoyed watching your video, you did great thank you luliy💚
@tsiyonethio3933
@tsiyonethio3933 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሉሌ በርችልን
@gezanashikor4130
@gezanashikor4130 3 жыл бұрын
ሉሊየ የሚገርምሽ በብዛት እንደዛ ነው የምተቀመው በታም ታእም አለው በርቺሊኝ 👍🙏🏻
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አዋ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለው
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
Easy way 👌thanks for sharing 👍 💗💖
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thanks For Watching😍😘
@sarit5304
@sarit5304 3 жыл бұрын
berbere betam new miwedew luliye enamesegnalen
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 3 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ባለሙያ ሀገር ቤት ትዝ አለኝ ሉልዬ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ቀለምዬ አመሰግናለው😘
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
berbere ke Ethiopia masmetat kere Thank you for sharing!
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሊሎዬ😘
@Itssamri
@Itssamri 3 жыл бұрын
አርእስቱን ሳይ በቃ ሉልዬ ልትልክልኝ ነው ትንሽ በርበሬ ብዬ አሰብኩ😀 ምርጥ ስራ ነው💜
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Samriye የኔ ውድ ልላክልሽ እንዴ ስላየሺልኝ አመሰግናለው🙏😘
@gerardchaline3392
@gerardchaline3392 3 жыл бұрын
it's a good idea luly ! great video so thank you & god bless you Sister
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You So Much
@saronlove5926
@saronlove5926 3 жыл бұрын
luliye I always enjoy your kitchen thank you
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
thank Youu So Much😘
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 3 жыл бұрын
Good job, very nice "Berchi "
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ
@susumohammed5937
@susumohammed5937 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@teravolo7307
@teravolo7307 3 жыл бұрын
በርበሬው ሌላ ነው ማሬ 👌
@asmera1241
@asmera1241 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሉሊየ በርቺሊኝ ማር 😘
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
Ene negne yeberbere cheger yagatemegne. Luli Betam konjo new emokeralew este🙏🏻
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ኢስኩዬ እሺ🙏😘
@lemlemaregay1879
@lemlemaregay1879 21 күн бұрын
Can you please show us the berbera package. What is the name on the package? Where can we buy it from?
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Mitmitsye betam konjo new 👍👍👍👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@helenjo614
@helenjo614 3 жыл бұрын
Betam yamerale thanks so much kemem lansew berbery bzey menged mtekm yechalwl ?
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🙏😘 ስለተመለከትሺው አዋ ደረቅ ቅመሙን አምሶ ፈጭቶ ማደባለቅ ሳይበዛ እንዳያነጣው እንደበርበሬሽ ብዛት ጨምሮ በማደባለቅ
@helenjo614
@helenjo614 3 жыл бұрын
@@LuliLemma ok selmelshlj betam amsegnalew kebaltna gzechew makatlu lengrsh alchlm khunu bhala gen gelaglshj endzey aregalew ejochshen yebarek
@genetm.19
@genetm.19 3 жыл бұрын
Tnx a lot for sharing but I don’t advise the Rosemary and cinnamon even Berth anyways it could be good for some people again tnx
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
Woww demo bexami yami
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
It looks good! Thank you for sharing Luli! Ejish yebarek betam new yemiyamrew👍👌♥️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏😘
@Itssamri
@Itssamri 3 жыл бұрын
ሉልይ በርበሬው አይታይም ስሙ ከቻልሽ ከስር አስቀምጭልኝ እንድገዛው thx 🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሺ በፍጥነት👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
RED CHILLI FLAKES
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሉሉየ ባለሞያ 👌
@fevenshow9824
@fevenshow9824 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እጂሽ ይባክ ገላገልሽን ከኢትዮፕያ ከማስመጣት እንደዚህ መጠቀም ተባርኪልኝ👌♥️♥️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Fevenye አሜን አመሰግናለው😍😘
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
good job 👏 👍 👌 my sister thank you for sharing. 👌👍❤
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው😍😘
@bitanyahabesha4830
@bitanyahabesha4830 3 жыл бұрын
Gobez.. metechalehu ancem ney
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
እጅሽ ይለምልም 🍏😍🍎
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን ከበቡሽዬ😘
@meriamsemere936
@meriamsemere936 3 жыл бұрын
አህት በጣም ጎበዝ ነሽ ቅመም ከ ኮረርማና ጥቁር አዝሙድ ሌላ ያሉት ምንድናቸው?? ለምስራት ፈልጌ ነው ተባበሪኝ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት 😍🙏😘
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ከስር ባማርኛም በእንግሊዘኛም ስማቸውን ፅፌአለው በርበሬ አዘገጃጀት በቤታችን የሚለው ጎን ጫፍ ላይ ቀስቱአን ስትነኪያት ፁሁፉን ታገኝዋለሽ ካልወጣልሽ ንገሬኝ እፅፍልሻለው እሺ😘
@meriamsemere936
@meriamsemere936 3 жыл бұрын
@@LuliLemma thank u sis ahun ayehut
@mydayfoods2288
@mydayfoods2288 3 жыл бұрын
Very beautiful kitchen and clean work
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You So Much🙏
@berkinshetekle6966
@berkinshetekle6966 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@danielamira6483
@danielamira6483 3 жыл бұрын
Wow arif new
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Daniela Mira አመሰግናለው🙏
@Mikiethio
@Mikiethio 3 жыл бұрын
Amazing work 👏🏼👏🏼😮
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thanks ሚኮ🙏
@nnxgamertv1107
@nnxgamertv1107 3 жыл бұрын
Luliye good job sis keep the good work 👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You So Much🙏
@meditationlovenature9193
@meditationlovenature9193 3 жыл бұрын
konjo yeberbere aserar new wude
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆምጠን በርበሬ❤️👈
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሚ አመሰግናለው😘
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 3 жыл бұрын
Betam betam new amsgenalew k 2 sament behala esrwalew
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው የኔ እህት ስላወኩሽም ስላየሽልኝም😍🙏😘💗
@bertukanb211
@bertukanb211 3 жыл бұрын
Wow so Nice looking yummy
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You🙏
@elizashow3014
@elizashow3014 3 жыл бұрын
ገላገልሽን 🥰 tnx for sharing dear❤️🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thanks For Watching🙏😘
@abe7478
@abe7478 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽን ን ይትባረክ ይሄ ን የቱርክ በርበሬ ስሙን ልትልኪልኝ ትችያለሽ አመሰግናለሁ እንደኛ በርበሬ ማቃጠልስ አለው ????? አድንቄሽለሁ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አዋ በደስታ ማቃጠል መጠነኛ ቆንጆ የሚባል ማቃጠል ነው ያለው ቀለሙም በጣም ቆንጆ ነው የቋንጣ ወጥ የሰራውትን እይው በጣም ቆንጆ ቀለም አለው ሰሙ ደሞ RED CHILL FLAKES ነው የሚለው ሌላም ማወቅ ከፈለግሽ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ🙏😘
@Magnonsplush
@Magnonsplush 3 жыл бұрын
Thank you for sharing the nice recipe, however can you tell us the ingredients and the quantity?
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ThankS For Watching🙏 እሺ እፅፈዋለው
@Magnonsplush
@Magnonsplush 3 жыл бұрын
@@LuliLemma Thank you for the ingredients in English! 🤩
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
🙏😘
@azebitadesse918
@azebitadesse918 3 жыл бұрын
እኔ ህዳር ላይ የሚወጣውን በርበሬ ፈረሱላ ነው የማዘጋጀው የስጋ መጥበሻና ነጭ ሽንኩርት በብዛት እርጥቡን እጠቀማለሁ ከአበሻ ቀይ ሽንኩርትና ዝንጅብል ጋራ ደረቅ ቅመም ደሞ ኮረሪማ በቅቤም ላይ ጠቃ ሲል እወዳለሁ
@meriamsemere936
@meriamsemere936 3 жыл бұрын
አህት ከ ኮረርማ ሌላ ምንድነው ቅመም
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 3 жыл бұрын
ተባረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
Watching...
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 3 жыл бұрын
Gen brez new yalshiw yemen berz ,?
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አዋ የጠጅ አገር ቤት በጠጅ ይደለዛል እኔ የነበረኝ ብርዝ ስለሆነ እሱን ተጠቀምኩ🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching
@nahommiku4038
@nahommiku4038 3 жыл бұрын
Wow thank you.Now no more asking Ethiopia to send me brebre..how about shero?
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You So much for Watching My Video Ok I Well Prepare Shero
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
1st watching 👀
@ዜናሚካኤል
@ዜናሚካኤል 2 жыл бұрын
በርችይ
@LuliLemma
@LuliLemma 2 жыл бұрын
አረ ጠፍተሀል አመሰግናለዎው
@Nc.b1
@Nc.b1 3 жыл бұрын
Gobez berchi
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው🙏😘
@genidan7491
@genidan7491 3 жыл бұрын
ብራቭኦ ሉልዬ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ገንዬ አመሰግናለው😍💗
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
All this spice, it doesn't stink the house?
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Yes Stink If The Window is opened the smell disappears quickly
@hageretube6095
@hageretube6095 3 жыл бұрын
Manichawim birz yihonal weys begesho bicha yetzgaje?
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ብርዝ በጌሾ የተዘጋጀ ቢሆን ይመረጣል አማራጭ በቀላል መንገድ ካለ ደሞ ቆንጆ ነው 🙏😍
@hageretube6095
@hageretube6095 3 жыл бұрын
Beruz bersho yetzgaje ena bemar yetzgaje yihonal?
how to prepared  berbere from scratch!!!!
15:11
Ruth baltina
Рет қаралды 14 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
ሚጥሚጣ አዘገጃጀት mitmita
10:11
Habiba Habiba
Рет қаралды 49 М.
Berbere powder | Ethiopian spice blend
1:55
Earthly Superfood
Рет қаралды 16 М.
Doro Wat - Ethiopian Spicy Chicken Stew
8:04
Chef Lola's Kitchen
Рет қаралды 88 М.