ምርጥ እና በጣም ቀላል የበርበሬ አዘገጃጀት በውጭ ሀገር ለምኖር እስከነ መጠኑ| How Ethiopian Spice Mix (Berbere) Is Prepared

  Рет қаралды 38,617

Edy's Kitchen

Edy's Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@moonLight-ks9di
@moonLight-ks9di 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ነገር ሲሰራ ዋናውና ዋናው የቅመሙ ልክ ነው ልክ ስል ግማሽ ብርጭቆ: ትንሽ: በዛ ያለ: ብዙ:አንድ እጅ የሚባሉት በፍጹም መለኪያ አይደሉም። በስነስርአት ሁሉም በሚያውቀው; ኪሎ:ፓውንድ: የሚሸጠው የመለከኪያ ካፕ እና ማንኪያ ካልተጠቀምሽ ይንቺ የብርጭቆ እና የኔ ያንቺ ትንሽና የኔ ትንሽ አንድ አይደሉም ከለፋሽ አይቀር በደንብ ለክተሽው እኛም እንጠቀም። አመሰግናለሁ። seb. አደረኩሽ።
@fafitube9302
@fafitube9302 3 жыл бұрын
እኔም እስኪ እሞክረዋለሁ ወላሂ በጣም አምሮኛል
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ 3 жыл бұрын
ተባረኪ በጣም ነዉ የወደድኩት እጅሽ ይባረክ👌👍🙏
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 10 ай бұрын
Adrashash yet new yene Ehet ena Berberewen Keyet ndw yemetagegnew?
@masreshalule7686
@masreshalule7686 3 жыл бұрын
Tebareklen
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Waooo እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ውዴ ትባራኪ
@bettymamo2483
@bettymamo2483 3 жыл бұрын
Very very good I am glad you doing this. I live in London where do I buy your product?
@azebtekletsion5704
@azebtekletsion5704 3 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ በርቺ በጣም ጥሩ ነው ሙያሽ
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Good job pel bere yetknte read yhon yetgsh??
@melaweldegabr1969
@melaweldegabr1969 3 жыл бұрын
Wawww betam konjo new yene lemsrat ywedalew gin bere ketnew mgezaw and mefcahw link btsakemtlin thank u
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 10 ай бұрын
Mo Wefecho Bakabeye se beleshal ena yet bota new?
@genetlamago
@genetlamago 3 жыл бұрын
This is my first time. It is so amazing . ጎበዝ በርቺ
@rahmaadem7565
@rahmaadem7565 3 жыл бұрын
Wow yene bela moa 😍😍Wich berbere you make were you buy yene konjo ??
@korebmount1203
@korebmount1203 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው ተባረኪ እባክሽን መፍጫሽን ከየት ነው የገዛሽው ብትጠቁሚኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@grace4551
@grace4551 3 жыл бұрын
I live in the UK and will like to order too, it looks amazing! xx
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
it is out of stock at the moment sorry 🙏🏾
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እህቴ በርቺ ጥሩ ተሞክሮ ነዉ በፈረሱላ ሲሆን የምንጨምርበት የቅመም መጠናቸዉ ብፅፊልን እህቴ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
ኢሄ ለአስር ኪሎ ስለሆነ ፈረሱላ 17ኪሎ መሰለኝ ስለዚ ሩብ ኪሎ የተጠቀምኳቸውን ለ10 አካፍለሽ በ17 ማባዛት. ለምሳሌ ሩቡ 250ግ ለ10 ሲካፈል 25ግ ይሆናል ኢሄን በ17 ስናባዛው 425ግራም. ሌሎቹንም በዚህ መንገድ ማወቅ ይቻላል.
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
@@EdysKitchen እሺ እህቴ በርቺልኝ
@genetlamago
@genetlamago 3 жыл бұрын
መፍጫውን ማግኘት እንችላለን?
@sebpaa9857
@sebpaa9857 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ግልጽና ደስ የሚል አቀራረብ ነው ያስጎመጃል በርበሬው ምን አይነት እንደሆነና ከየት እንደሚገኝ ትነግሪኛለሽ ሳመር ሲመጣ በብዛት ማዘጋጀት ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Micoxco stro or u can order Amazon and xhufu California xhu alweu
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Wow yene konjo aye muya... Demts shen sesema yemewedat gudegnaye aleche esuan temeseyegnalesh... 🤗🤗🤗 Thank you konjo
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
aw! thanks yene wud 🤗😀❤️
@אימונהאימונה
@אימונהאימונה 3 жыл бұрын
E/z yebarkshi betam gobez nshi kechalshi yetetkmshewen kemem zerezershi tsafilgni benatshi
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Eshi legizew gin ye shiro video comment lay alelish yekimemochu aynet
@zenitolossa8000
@zenitolossa8000 3 жыл бұрын
Betam konjo new
@sg631
@sg631 4 жыл бұрын
Amazing 👏, The color of the berbere can tell how best it is. My worry is it takes time to prepare. I prefer to order from you but I live in USA.
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
I know yene mar it is a hard work 🤗🙏🏾
@CookSimple12
@CookSimple12 4 жыл бұрын
Wow great berchi
@rahelwolde8093
@rahelwolde8093 4 жыл бұрын
ባለሙያ good JOB
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 4 жыл бұрын
ሰላም ነው
@malatyemikallij7754
@malatyemikallij7754 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል ተባረኪ😍😘
@helenmehari4637
@helenmehari4637 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
ጉደኛ ነሽ ጎበዝ
@beletubalem9610
@beletubalem9610 3 жыл бұрын
Blessing thank you for sharing this but we’re can I get this blender?
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የበርበሬ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው Weyniye 🙏🏾❤️
@belaineshworede8360
@belaineshworede8360 3 жыл бұрын
Very good
@hamigebere1918
@hamigebere1918 4 жыл бұрын
The big grinding machine where can i get please?
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 4 жыл бұрын
Thank you for shearing like
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 жыл бұрын
Mashallhe enamasagenalane
@khaledalameri6155
@khaledalameri6155 2 жыл бұрын
اتمني كتابة المكونات بالعربية
@menberemaimer9414
@menberemaimer9414 4 жыл бұрын
Thank you
@dawitwk4271
@dawitwk4271 3 жыл бұрын
ገና video ውን ሳላይ like የማረገው Chanel
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
🙏❤️
@ethioknitting4803
@ethioknitting4803 4 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው👏👍👏
@babugaya1166
@babugaya1166 4 жыл бұрын
Is it possible to add the recipe to this video
@almazaredo1273
@almazaredo1273 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እባክሽን መፍጫውን ከየት አገኘ ንገሪኝ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይትባረክ❤👌
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ጄሪዬ ያገርልጅ 🤗🙏🏾
@samsonberhe8069
@samsonberhe8069 2 жыл бұрын
Where do you get the spice grinder
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ ሼር 👌👏❤️
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የኔ ማር 🙏🏾
@shopexclusive2054
@shopexclusive2054 3 жыл бұрын
@@EdysKitchen 8
@rastajudi2545
@rastajudi2545 3 жыл бұрын
Betam gobeznesh enimlew berberw yet ygenal?
@Miracle2330
@Miracle2330 3 жыл бұрын
Betam yamiral min ayinet berbere new?
@addisalemwold
@addisalemwold 3 жыл бұрын
እናመሰጎናለን በጣም ደስየሚል ስራ ነው የሼሮ አሰራርሽን ብታሳዪን ከቻልሽ?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
የሽሮ ቪዲዮ 👉🏽 kzbin.info/www/bejne/nXK6f6aDa8tlq9U
@farzanaarmeth2764
@farzanaarmeth2764 2 жыл бұрын
Hello dear, do you have the berbery in stock now if yes I would like to buy some.
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
Sorry not at the moment. Will let you know when it is in
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 жыл бұрын
Wow 🤩 great job 👏
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
thanks Lulaye 🙏🏾
@ፍቅርይበልጣል-ከ5ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ከ5ቘ 3 жыл бұрын
ተባረኪ ግን ጆንያውን ከየት አገኘሽ ሹክ በይኝ
@erwinmontiere4823
@erwinmontiere4823 3 жыл бұрын
Is it possible to get a recipe of a powder mix? I'm in Australia and powder is available.
@sabalegesse7206
@sabalegesse7206 3 жыл бұрын
በርበሬውን ከየት ገዛሽ አባክሽን አመሰግናለሁ
@hamigebere1918
@hamigebere1918 4 жыл бұрын
Thank you for sharing, but i need to buy the grinding please were can i get?.
@tsegamehari8449
@tsegamehari8449 3 жыл бұрын
Amazon
@workneshwondmu6899
@workneshwondmu6899 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዠ ግን ስለ ወፍጮ ቤቱ ንገሪን የትነው ምትኖሪዉ
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 3 жыл бұрын
amazing በጣም ጎበዝ how can I order from u please let me know Thanks
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Sorry AG it is out of stock at the moment
@erwinmontiere4823
@erwinmontiere4823 3 жыл бұрын
What about quantities for the blend please?
@almazaredo1273
@almazaredo1273 4 жыл бұрын
በጣም አደቅሻለው
@amansiah2652
@amansiah2652 3 жыл бұрын
How can I order some please
@alem8873
@alem8873 3 жыл бұрын
በርበሬ መፍጫውን የት ገዛሽው በናትሽ?
@eth.hagere755
@eth.hagere755 4 жыл бұрын
Waw teru hasb nw.👍👍yt nw yalechw???
@dinasaman8584
@dinasaman8584 2 жыл бұрын
What is thyamine in English please
@menkeriosable
@menkeriosable 3 жыл бұрын
It was very impressive ,I am living in Hollsnd how could I order the berbere,and the cost includibg post.
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Sorry dear it is out of stock at the moment
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 2 жыл бұрын
👍🏾👌✋🏽
@selamkana1192
@selamkana1192 3 жыл бұрын
መፍጨውን የት ነው የገዘሸው ንገሪኘ
@ethioknitting4803
@ethioknitting4803 4 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ብቅ በይ እስኪ ውዴ የተለያዩ የሹራብ ስራ አሰራሮችን ለማሳየት የከፈትኩት ነው 😍
@almazaredo1273
@almazaredo1273 3 жыл бұрын
የኔ እመቤት እባክሽን መ ፍጫውን ከየት አገኘኘሽ
@erwinmontiere4823
@erwinmontiere4823 3 жыл бұрын
Can I order for Australia?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
sorry no
@kateteklemariam7216
@kateteklemariam7216 4 жыл бұрын
የመፈጫው ስም ምን ይባላል website አስቀምጭልን please
@MrBaby10000
@MrBaby10000 3 жыл бұрын
መፉጫውን ከየት አገኘሽ? ስሙስ ምን ይባላል?
@genetgurumu9897
@genetgurumu9897 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ መፍጫውን ከየት እንዳገኘሽ ብትነግሪኝ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
ካገርቤት
@nathanashenafe7565
@nathanashenafe7565 3 жыл бұрын
First of all I like how you prepare. Tanks for sharing. I would like to buy machine. I'm living Canada 🇨🇦 can you tell me when did you buy exact address ? Please
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
nutmeg በአማርኛ ገውዝ ይባላል
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው 🙏🏾
@amalemamu8510
@amalemamu8510 3 жыл бұрын
እህቴ እባክሽ በርበሬዉን ከየት አገኘሽዉ የት ሀገር ነዉ ያለሽዉ እኔ ቤሩት ነኝ እባክሽ ንገሪኝ ቸግሮኞል
@lucytube925
@lucytube925 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ በጣም የሚገም አሰራር እጅሽን ይባርክልሽ🙏 እባክሽ ከቻልሽ ብትረጂኝ ብዬ ነው የምኖረው U.K. United Kingdom 🇬🇧 ነው ግን በርበሬው ከየት ነው የምታገኚው እንደው እባክሽ ተባርኪ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
ሰላም Lucy, ኢሄ ኢምፖርት የተደረገ ነው. አማዞን ላይ አለ 🙏🏾
@lucytube925
@lucytube925 4 жыл бұрын
@@EdysKitchen እሺ በጣም ነው ማመሰግነው እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ❤️
@beletubalem9610
@beletubalem9610 3 жыл бұрын
በጣም:ብዙ:ሰው:መፍጫውን:ጠይቆሻል:እባክሽ:የበርበሬውን:ወይም:የጤፉን:አዘገጃጀት:አሳይተሽናል:ለመሞከር:ግን:መፍጫ:የለም::website ቱን:ብትጠቁሚን:ተባረኪ
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 4 жыл бұрын
በርበሬ እና ሽሮ ፈልጋለሁ እንዴት ነው ማገኝሽ
@sebpaa9857
@sebpaa9857 4 жыл бұрын
Thank you very much for sharing,can I ask you that where did you get the Berber? Please am waiting for you answer
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
From Mexican store
@Soulflower11
@Soulflower11 4 жыл бұрын
English please ingredients!
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
will do soon
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ! እባክሽ የት ነው በርበሬውን የምናገኘው ? ኢሮፕ ላለን ሰዎች
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
message argilign fb lay facebook.com/Edys-Kitchen-102160901354868/?ref=py_c
@merkebteweldeberhane5721
@merkebteweldeberhane5721 2 жыл бұрын
English pleas ingredients
@Hanna_W
@Hanna_W 3 жыл бұрын
Do you sell berbere? I really need it.
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Sorry no
@فاطمةعنتورة
@فاطمةعنتورة Жыл бұрын
ኔትሚት ምን ዓይነት ቅመም ነው
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 3 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@dawitwk4271
@dawitwk4271 3 жыл бұрын
ገውዝ መሰለኝ nutmeg
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@mesaydenbabo78
@mesaydenbabo78 4 жыл бұрын
💕💕
@ዑምአይመን
@ዑምአይመን 3 жыл бұрын
መፍጫው የት ነው የሚገኘው ስሙ ምን ይባላል
@godisgoodallthetime.326
@godisgoodallthetime.326 3 жыл бұрын
What does bosbla means? Plz can you tell us in English. Thank you though 💕
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Basil
@godisgoodallthetime.326
@godisgoodallthetime.326 3 жыл бұрын
Thank you dear. God bless you ❤️💙💙
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 2 жыл бұрын
Besso bella: 🌿 basil
@kyngla23thomas77
@kyngla23thomas77 3 жыл бұрын
Can someone translate in English for me please the recipe
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
No 170 nweu mderge
@jesusgod6934
@jesusgod6934 4 жыл бұрын
Berberawn yetekeka bebzat yet ygegna UK nen
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
Berbere import asderige new. Sayshekeshek new mimetaw muluwn .
@yordanosweldemicael2310
@yordanosweldemicael2310 3 жыл бұрын
ኣሜሪካ ነው የምኖረው በርበሬው ኣይነተቱና የት ማግኘት እንደምችል ብትነገሪኘ። ማለቴ የልተፈጨውን። ኣመሰግናለሁ።
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Moxcan stro or Amazon canforna chil yela u can serch
@malatyemikallij7754
@malatyemikallij7754 4 жыл бұрын
ደምሪኝ😘
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ላስተያየታቹ . 🙏🏾❤️
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Kechalesh share bemaderg enrdada enem adergalew wude🙏🙏
@obiyya3372
@obiyya3372 4 жыл бұрын
We can't find you on face book could you pls send us the link And the other thing do we have to order 10 kilo to buy or I can get less than that as we are a small family Thanks
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ የት ነሽ እኔ ሳዑድ ነዉ ያለሁት በቅርብ ስለምገባ ኢትዮ ለጊዜዉ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር በርበሬ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
UK ብቻ ነው ማሬ
@emitederos4605
@emitederos4605 4 жыл бұрын
Yet hager new yaleshew
@gizeworkatref2516
@gizeworkatref2516 Жыл бұрын
But mug gewze ገዉዝ
@ዑምአይመን
@ዑምአይመን 3 жыл бұрын
አብሽ በርበሬ ላይ ይጨመራል እንደ እኔ አላውቅም
@kebebushehagos3319
@kebebushehagos3319 2 жыл бұрын
በርበሬውን የት እናገኛለን
@ephratashibeshi3462
@ephratashibeshi3462 4 жыл бұрын
Whare are u
@እየሱስጌታዬነው
@እየሱስጌታዬነው 4 жыл бұрын
መፍጫን ከዩት ገዛሽ
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 3 жыл бұрын
እኔ ምለው አንቺ መሸጥ አቺይም እንዴ ይቅርታ እና ማሬ የሚሸጥ ተሆነ ወይት ነው ያለሽው
@LawofGod
@LawofGod Жыл бұрын
Your presentation is not really educative . Poor
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ሚጥሚጣ አዘገጃጀት how to make mitmita  Ethiopian spice food @zedkitchen
11:31
የበርበሬ አዘገጃጀት በቤታችን/HOW TO PREPARE BERBERE
17:16
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 20 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН