የብር ጌጣጌጥ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Silver Jewelry Price In Addis Ababa, Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 76,135

Ethio Review

Ethio Review

2 жыл бұрын

የብር ጌጣጌጥ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Silver Jewelry Price In Addis Ababa, Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Пікірлер: 156
@lovefetum440
@lovefetum440 2 жыл бұрын
ምገርም ነው የዛሬ አመት 55ብር ነብር የሚያናደኝ ነገር ብኖር የኔ ደሞዝ እስካውን አለመጨመሩ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 жыл бұрын
ሚስኪን ነፈር 😀😀
@tubetube5582
@tubetube5582 2 жыл бұрын
ክክክክ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 2 жыл бұрын
አንድ አይነት ስራ ተመሳሳይ ቤት ተመሳሳይ ስራ እየሰራን እንዴት ከፍ ይላል ደሞዛችን ያለችነን ይዘን የግል ስራ እስካልጀመርን ድረስ ተመሳሳይ ነው ዘላለም
@rabiwello2972
@rabiwello2972 2 жыл бұрын
😂😂እንደነበርን የምንገኝ እኛ ሸቃሎች ብቻ ነን ለበጎ ነው
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs Жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
አረ አሪፍ ዋጋዎች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አታማሩ አመስግኑ
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
እንደ ወርቅ ተፈላግ አይደለም ገጠር ከዚህ ይረክሳል
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ለግራም 40 ብር ነበር እኮ ከሀገሬ ከመውጣቴ በፊት ሁሉ ነገር ጨመረ አይ ጉዴ እድሜየም እንደዚህ ሂዷል ማለት ነው 🙆‍♀️🙆‍♀️🤣🤣🤣
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 2 жыл бұрын
ያለፈክረምትቤትአይሰራም😀😀😀😀🤔🤔
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
@@Hrutmadenamohammed 🤦‍♀️🤦‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 2 жыл бұрын
በሃይለስላሴ ዘመን ነው የወጣሽው?
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
@@user-ke2hz7lw5w 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 2 жыл бұрын
አንድቦታዉዝፍአያዋጣም🤔🤔😀😀😎
@ergpoyoutube3913
@ergpoyoutube3913 2 жыл бұрын
ሌላውን ተውት ሁለታችሁም ተመችታችሁኛል ታምራላችሁ እሱም አገላለፁ አችም አጠያየቅሽ ውዴ💞🌹😍😍
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
ዋው ላገሬ ያብቃኝ እንጂ ስመጣ ገዛለሁ ዋጋውም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ አጠያየቅሺ wow
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💞
@user-uf5if8qe8x
@user-uf5if8qe8x 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ በርች
@Mennetey34
@Mennetey34 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል, የወርቅ ደግሞ ብታቀርቡልን ደስ ይል ነበር 👍🌸🌺🌸
@blm5287
@blm5287 2 жыл бұрын
Wedi gonder kemey
@Mennetey34
@Mennetey34 2 жыл бұрын
@@blm5287 what makes you to say that ? Do you need to be from Gonder to speak Amharic?
@blm5287
@blm5287 2 жыл бұрын
@@Mennetey34 lmaooo i just want Joke.eniem echlalehu lechwata new yasebkut atnaded aba 🙏😢
@Mennetey34
@Mennetey34 2 жыл бұрын
@@blm5287 👍
@mimiab1902
@mimiab1902 2 жыл бұрын
Betam arif new. Kechalachu Golden ena silver paint asayun. Hulum endakimu endigeza. Enamesegnalen.
@sjotpohy7711
@sjotpohy7711 2 жыл бұрын
ዉዶች እሰኪ አዋሳ ላይ የቤት በሮችና መሰኮቶች ዋጋ አቅርቡልን
@samiramuhammad3547
@samiramuhammad3547 10 ай бұрын
እናመሠግናለ
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ልጁ ለራሱ አገላለፁ ደስ ይላል በርቺ ቀጣይ ደሞ የወርቅ ዋጋ ብታቀርብልን የውጭም የሃገር ውስጥም
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
በርችልን እህታችን የወርቅንም አሳይን
@user-vq3vz2zz1f
@user-vq3vz2zz1f 2 жыл бұрын
በጣምምምም ነው የምናመሰግነው በውነት
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
Thanks ❤❤
@rehanayutube2866
@rehanayutube2866 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ዋጋ ነው
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወደአዋሳ ብትሄጅልን የበሮች ዋጋ ብታሳይን እማ
@mhmh5996
@mhmh5996 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ዋጋ ነው
@user-zc8dl1vr6l
@user-zc8dl1vr6l 2 жыл бұрын
አሪፍ ናው እንማጣለን
@hanabirhanu9921
@hanabirhanu9921 Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል
@user-rl2xb2jg9m
@user-rl2xb2jg9m 2 жыл бұрын
ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
Selam ,Ehtachin bezawem ye Opal getagetochin wagam betengren
@menberktawu3372
@menberktawu3372 Жыл бұрын
Wow arif newu beselam lagere yabkag egezalehu 1 wer buhela egebalehu ❤❤❤
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@khalid_js
@khalid_js 2 жыл бұрын
camera price please
@mikiyastadesse6988
@mikiyastadesse6988 2 жыл бұрын
WOW batam goba nashe mara barchelne ......
@medhinkiros3044
@medhinkiros3044 2 жыл бұрын
Wawww amar berata wedima
@shathafadel3415
@shathafadel3415 2 жыл бұрын
እህት እሥኪ ጠይቂ የዲሮ ብሮ ቅጥል የሚባልና ዲብር ብር ነው ይገዛሉ
@khalid_js
@khalid_js 2 жыл бұрын
camera price olease
@gulehworkwoldegebrieel4841
@gulehworkwoldegebrieel4841 Жыл бұрын
ሞአንበሳ ቀለበት አራት መአዘን ትሰራላችሁ?
@ayishatemam5695
@ayishatemam5695 2 жыл бұрын
ዋው መጣን በቅቡ
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
እኔ ካገሬ ከወጣው አምሰት አመቴ ደሞዜ እዛው ባለበት ነው ያገር ቤት የሸያጭ እቃ ግን ሁሌ ይጨምራል አጀብ ነው እድሜን ጨረሰኩኝ
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 2 жыл бұрын
Woowww
@zenizewge3557
@zenizewge3557 2 жыл бұрын
የዛሬ 2አመትስመጣ ግራም 35ብርነበር ወይ ጊዜ😭😭😭
@akineb3527
@akineb3527 2 жыл бұрын
Wey gzie beferenj 2012 Adis beneberkut eske 50 Birr neber God bles Ethio From Eri boy
@melakea2671
@melakea2671 2 жыл бұрын
Can you visit Gold stores and air the price karate per karate please we thank you for updating us
@abeneazeralemayehu212
@abeneazeralemayehu212 2 жыл бұрын
Please
@zaraase663
@zaraase663 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የቴሌቭዝን አቅርቡልን
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
ወርቅ እፈልጋለሁ ጠይቂልኝ የእጅ የጋብቻ ቀለበት ጠይቂልኝ በሚቀጥለው
@learnamharicforfree4966
@learnamharicforfree4966 2 жыл бұрын
እስኪ የአበባ እና የፍራፍሬ ችግኞችን ዋጋ ጠይቁልኝ ውዶቼ
@kidistmuluneh8682
@kidistmuluneh8682 2 жыл бұрын
Sewing machine mara pls
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ነው
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 жыл бұрын
Bayee wudidhaa
@mitiktube7214
@mitiktube7214 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እሰከ የፕላስቲክ ከረንሰ አቅርበልን በአዋሳ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ሳውዲ ብር እያስመጡ ነጋዴዎችኮ ሙልጭ ነው እሚያደርጉን አገር ብንገዛው የውጩም ያገሩም እዚህ የምንገዛበት ኢትዮጵያ ሁለት ሀብል ይገዛል
@user-wf4xk3jc7z
@user-wf4xk3jc7z 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-fr8cb3od7o
@user-fr8cb3od7o 2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@user-xb8qx3qw8e
@user-xb8qx3qw8e 2 жыл бұрын
ወላሂ እውነት ነው የሀበሻ ቀሚስም ቢሆን ኢትዮጵያ ግዙ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
ሰፈል የነበረ ነግር ዋዉ
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 Жыл бұрын
በ22 ብር ነበር የገዛነው አዲስ እንደመጣ ጉድ እስኪ አነግሩኝ እፈልጋለሁ
@user-xm9wu2wp3z
@user-xm9wu2wp3z Жыл бұрын
ከሀገራችን ወርቅ ብር መግዛት ይሻላል
@duratube
@duratube 2 жыл бұрын
Megrmew balefew amet lemati 50 br new yegezahulat 47 hram 2350 br neber ho welah tewedol
@sameeralbaloshi2313
@sameeralbaloshi2313 2 жыл бұрын
Hi
@baraxu..hayrel.habebu8465
@baraxu..hayrel.habebu8465 2 жыл бұрын
Hll
@user-yf2uc8pc5x
@user-yf2uc8pc5x 2 жыл бұрын
የት ነው
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 2 жыл бұрын
Gramkemtaworu batekalaye yejina yaget lemn glt efihon atasawukum
@merrybisrat143
@merrybisrat143 2 жыл бұрын
yeselke mobile waga twyklgn
@user-je9cm1ok6k
@user-je9cm1ok6k 2 жыл бұрын
ከስሥት አመት በፎት 50ነበር
@user-zg8md5jb8h
@user-zg8md5jb8h Жыл бұрын
wowwwtkuy
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 жыл бұрын
Lenegeru zeyet 1000 begebabet weqet ber erekas new bertu
@ergpoyoutube3913
@ergpoyoutube3913 2 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ሳኡድ ተበልቻለሁ ወላሂ አይይይይ ሀብልኮ እኔ170 ነውከነምሻውሩ የገዛሁት በ150 እሪያል ቱ የሳኡዲ ነጋደዎች ሌቦችናቸው ወላሂ ኢቶ እገዛለሁ ካሁንቡሀላ አልሸወድም
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
ወላሂ በይ እኔምኮ ሳዉዲ ልገዛ ነበር ከኢትዮጵያ ይሻላል ብየ
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
የውጭና የውስጡ ይለያያል የውጩ ካልሸወዱሽ አይገፍም ግን እኔ ያንገት ገዝቼ እንደመፍዘዝ ብሏል
@user-oc3jb1xs4f
@user-oc3jb1xs4f 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት ጠይቄለሁ የኤሌክትሪክ ወፍጮና የነዳጅ ወፍጮ ጠይቁልን
@user-kg8ul5kq2v
@user-kg8ul5kq2v 2 жыл бұрын
እንመጣለሁ ።
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 2 жыл бұрын
Minm algebagnm
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Sijemer 22 akababi hulum neger wedi new shola yishalal enji 😏
@aldaman8609
@aldaman8609 7 ай бұрын
ተመሰገንሰለሁሉምነገር
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
ዋገ እዬነገረቹ ብታዉሩ ይማረጠል
@user-fc2jl3xk4v
@user-fc2jl3xk4v Жыл бұрын
ቆጆነዉ ከሳኡዱ የኛቅሻ ነዉ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ምንድነው ተወደደ፡በጣም
@user-yh5ym1hf3d
@user-yh5ym1hf3d 10 ай бұрын
የት ነው❤
@gunatihindawi1886
@gunatihindawi1886 2 жыл бұрын
Beeqayu. Sinti. Newuu
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
32 ሺ ምናምን ብር ከመግዜት ወርቅ መግዛት አይሻልም እንዴ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 жыл бұрын
እንደኔ ወርቅ የማይወድሳ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
@@user-hr9xp6ev1n የምርሽን ነው
@m.o3412
@m.o3412 2 жыл бұрын
@@user-hr9xp6ev1n ግንእንደ ወርቅ መልሶ መሸጥ ይቻላል
@firdowstube789
@firdowstube789 2 жыл бұрын
@@m.o3412 ይቻላል
@user-jw3df6ut1k
@user-jw3df6ut1k 2 жыл бұрын
አይይይ ግዜ አልሀምዱሪላ ማለት ነዉ የዛሬ 5አመት 19ግራም ብር 990ብር ገዝቼ ነበር 55ብር ሂሣብ ኑሮ ተወደደ
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
50ከሀምሳብር150በጣም ይገርማል
@tubeenanu8067
@tubeenanu8067 2 жыл бұрын
አማረ እዚህ እኮ ግራም 7ብር ነበር የምሸጥልኝ😄😄😄😄😄😄
@almazethio4434
@almazethio4434 2 жыл бұрын
እኔ35እያለ ነበር እማውቀው በስመአብ
@tiztaalebachew2723
@tiztaalebachew2723 2 жыл бұрын
ክረምትላይ 100ብር ነው የገዛሁት ዴሴ ግራም
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
የወርቅ ዋጋ አቅርብልን ከ 21 ካራት ጀምሮ ወይም በቅርብ የገዛ ሰው ካለ ንገሩኝ ከኢትዮጲያ
@kandaskandas7496
@kandaskandas7496 2 жыл бұрын
Gogele layi search betadergi hulunm bezerzer yaskemeteleshal
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
@@kandaskandas7496 thank you 🙏
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
ሳዉዲ የዛሬ 1 ወር አካባቢ የገዛሁት 215ሪያል አድ ግራም 21 ካራቱ
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
@@afi5295 እሺ አመሰግናለው
@aberadebash9715
@aberadebash9715 2 жыл бұрын
የነሡን ስልክ ብትልኩልን
@firdowstube789
@firdowstube789 2 жыл бұрын
አለ እኮ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ብርም ከወርቅ እኩል ሆነ ወይ ኢትዮጵያ ኑሮ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@ayinalemam3327
@ayinalemam3327 2 жыл бұрын
yate nw
@myethiopia5380
@myethiopia5380 2 жыл бұрын
እደትጨምሯል ወይኔ
@mandafoayalo168
@mandafoayalo168 26 күн бұрын
እኔ እፈልጋለሁ
@ethiolove2517
@ethiolove2517 2 жыл бұрын
ቀጣይ የወረቅ ዋጋ አሰይ
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 2 жыл бұрын
የትግሬ ቤት ነው.. ዜጎቻችን እየተገደሉ እየተዘረፉ ለትግራይ ልጆች ሱቅ በሚከፈትበት ግዜ የተከፈቱ..
@-..__--
@-..__-- 2 жыл бұрын
እድሜ ልካችሁን የበታችነት ያስቃያችኃል ምድረ የባሪያ ዝር የታሪክ ጥገኛ ሁላ !!!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 2 жыл бұрын
@@-..__-- በሳቅ.. ያንን የገማ ቁምጣህን ታጥቀህ አዲስ ስትመጥ ባላይ ባመንኩህ.. ዓእምሮ ስንኩል ትግሬ..
@-..__--
@-..__-- 2 жыл бұрын
@@NORTAMRAT አንተ የምርኮኛ ዘር ጫማ አድርግ መጀመሪያ 🤣😂እኔ ምልህ እርግጠኛ ነኝ ሰው ነው የፃፈልህ 🤣😂ያው ቆማጣ ነህ ብዬ ነው 😂😅ፋንድያው 😂😅
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 2 жыл бұрын
@@-..__-- አዲስ አበባ ስትገቡ የተነሳችሁትን ፎቶ ሊንኩን ልላክልህ ወይስ ሻቢያን ደግፋችሁ ካልተገነጠልን ብላችሁ በችጋር ስታልቁ. ምረጥ...
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
@@NORTAMRAT 😜😜 ትግሬ ከድሮም ሥራ ሳይንቅ aእንቁላል መጥረጊያ ልዋጭ መሸጥ መለወጥ መስራት ያሳያችሁ ትግሬ ነው ሱፍ ልብስ መስፋት ቆዳ ጫማ መስራት ያስተማረህ ትግሬ ነው ስንዴ ፈጭቶ ዳቦና ኬክ መጋገር ያሳያችሁ ትግሬ ነው መኪና ገዝቶ ሲበላሽ ሞተር ፈቶ እና ገጥሞ መንዳት ያስተማረህ ትግሬ ነው ሐረ ስንቱን ልጥራ 🙄🙄🙄🙄🙄 ይቺን ቆርቆሮ የገማች ሀገርህን ከመቀሌ ሞያውን ሳይሰስት ይዞ መጥቶ አዲስ አበባ እንድትባል ያደረጋት ትግሬ ነው አባትህን ጠይቅ ከሃምሳ ዓመት በፊት የነበሩ ጫማና ሱፍ ቤቶች ዳቦና ኬክ ቤቶች ጋራጅ እና መኪና ሻጮች የዱቀት ፋብሪካዎች ስማቸውን እና የማን እንደነበሩ ጠይቅ ያንተ ብጤ ምቀኛ ካልሆነ ይነግርሃል 💪💪💪💪💪
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
የብር ቀለበት 400 ብር ቅናሽ ነው
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 2 жыл бұрын
እኮ እኔም ገረመኝ
@elsabetshashe7711
@elsabetshashe7711 2 жыл бұрын
Wwwwwuu
@titisu3002
@titisu3002 2 жыл бұрын
Number telfon xafelng
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
እኔ 5 g 70 ድራሀም ነዉ የገዛሁቴ 🙄🙄🙄
@alemgeta2016
@alemgeta2016 2 жыл бұрын
እትጉተች፣ቶሎ፣ተናገር፣፣
@enemayehuwwondemeneh2887
@enemayehuwwondemeneh2887 Жыл бұрын
ማርትሬዛ አለኝ ትገዛላችሁ
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 2 жыл бұрын
ጅማ ቅርጫፍ የላችውም
@user-yw1rz8nd1o
@user-yw1rz8nd1o 2 жыл бұрын
*ሠላም ሠላም ውዶቸ እስኪ። 🇪🇹በቅንነት* *ፕሮፍይሌን🇪🇹 በመጨን ቤተሠብ ይሁኑኝ🇪🇹* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zeynyachanal3635
@zeynyachanal3635 2 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጉኝኝኝኝ
@khalid_js
@khalid_js 2 жыл бұрын
camera price please
@khalid_js
@khalid_js 2 жыл бұрын
camera price please
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 41 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
ወርቅ ገዛው በስንት ?ወርቅ ግዙ ሳይጨምር
18:09
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН