የአብርሃም እምነትSamuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido |ኦሪት ዘፍጥረት 12-

  Рет қаралды 155,492

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер: 164
@emafiker6837
@emafiker6837 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤❤❤ቃለሂወት ቃለበረከት ያሠማልን ተወዳጂ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን🙏❤❤❤
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 2 ай бұрын
የአብርሃም አምላክ ክብረትን ይስጥልኝ ❤
@alexalax1722
@alexalax1722 Жыл бұрын
መምህሬ እስኪ ከቻልህ ቴሌግራም ወይም ዋትሳፕ ግሩፕ ክፈትና ሰብስበን በአካል ከእግርህ ስር ቁጭ ብሎ መማር ቢናፍቀኝም የኑሮ ጉዳይ ከልክሎኛል ቢያንስ በማህበር ሰብስበን ያንተ ተማሪህ ልሁን እባክህ መምህር
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 7 ай бұрын
በጣም የእኔም ምኞት ነበር ስንቶቻችን ጠፍተናል በቴሌግራም በስአት በሳምት ባስተማሩን
@FeyeftuGemechu
@FeyeftuGemechu 13 күн бұрын
Ameen ameen ❤❤❤❤❤❤
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@የኢትዮጵያተስፋ
@የኢትዮጵያተስፋ Жыл бұрын
እጅግ ልብን የሚያረሰርስ ተስፋንም የሚሰጥ ታሪክ።ስለ ሁሉ ነገር ኢግዚያብሔር ይክበር።
@emafiker6837
@emafiker6837 2 ай бұрын
የአብርሐም የይስሐቅ የያእቆብ አምላክ ሆይ ለንስሀ ሞት ብቃኝ 🙏😭ስለ እናት ስለ ድንግል ማሪያም ብለህ🙏😭😭😭😭😭😭
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥአብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ሥለ አቡነ እሥትንፍሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አቡነሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ሥለ አባ መባ ፂወን አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥሥለ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣትሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@tsehaynegash6619
@tsehaynegash6619 Жыл бұрын
w
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salemsalem471
@salemsalem471 Жыл бұрын
amen amen amen
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜን
@ggh8725
@ggh8725 Жыл бұрын
መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዝአብሔር ሆይ እደ አብራሀም እምነት ትግስት እዴ እዮብ እድንሆን አተ እርዳን🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአብረሀም አምላክ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yemsgen Yegiziabher Kal Yederibin Memher Egiziabher Yebarkot
@hiwotibirane
@hiwotibirane Жыл бұрын
Kale hiwot ysemane🙏🙏🙏
@HRu-j3g
@HRu-j3g Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔር ዘመናችን ያራምልን ምህርችንየቅዱሳን በረከታቹሁ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Elsa_444
@Elsa_444 Жыл бұрын
🌹💚💖እግዝሀብሄርን በጣም እናመሰግናለን❗💒🌹💖💚
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 Жыл бұрын
Beautiful Beautiful story of our father Abaham May his blessings be upon us and our country Ethiopia 🇪🇹
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ:🙏🙏🙏
@kasakassa9572
@kasakassa9572 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا Жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉእል እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Жыл бұрын
የአብረሐም እምነት ለሁላችን ያድለን ፈጣሪ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏
@genitube5211
@genitube5211 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከቱን ያድልልን መምህራችን 🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
አሜን ! የአበርሃም አምላክ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይቀበልልሕ 🙏
@elsaababa9468
@elsaababa9468 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@rozar7081
@rozar7081 Жыл бұрын
💚💚💚👍👍👍💛💛💛👍👍👍❤️❤️❤️👍👍👍✅💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐
@GenetGenet-o2s
@GenetGenet-o2s Ай бұрын
❤❤❤❤Abetu. Ye abireham. Amilak. Mihiretihi. Lakilin🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistkidret990
@tigistkidret990 Жыл бұрын
Betam kefitognal be tselotachu asebign 😢
@tigisttsegaye9251
@tigisttsegaye9251 Жыл бұрын
Ayzosh ema berchi ye eyobn tarik smi enem sikefagn esu new miyatsnanagn
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህርችን
@MariamAhmad-uz3je
@MariamAhmad-uz3je 26 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአምላካችንእየሱስክርስቶስበምህርትህማረንይቅርበለንእደሀጣችንሳይሆንእደቸርነትህአቤቱጌታሆይየመጣዉንመቅሰፍትአተመልስልንኢቶባንሀገራችንስላሙንመልስልንለዘላለሙአሜንአሜንአሜን😢😢😢😢🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤አባቱጌታሆይየእመቤታችንየድንግልማርያምልጅቸሩኦግዚአብሔርክብርምስጋናይገባዊልለዘላለሙአሜንአሜንአሜን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😊😊❤😊❤😊❤😊❤❤😊❤😅😊❤😊❤😊🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 Жыл бұрын
Egziabher yemesgen amen amen amen qelhiwotin yasemln amen memhirachn egziabher yetebkih amen
@Efriemfe
@Efriemfe Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር
@ethiopian9196
@ethiopian9196 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️💚💛❤️🙏💒✝️
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄውት ያሰማልን❤❤❤
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤የአባታችን የአብርሃም እረዴት በረከት ከእኛ ጋር ይሁን❤❤❤❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Egiziabher ❤❤❤🙏🙏🙏
@ስናይትአዳነ
@ስናይትአዳነ 27 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን፣የተዋህዶ፣፣እንቁ፣፣ቃለህይወትን፣ያሠማልን❤❤❤❤፣በእርሥኦላይ፣አደሩ፣ያሠተማርን፣የመክርን፣፣ልዑል፣እግዚአብሄር፣የድንግል፣ማርያም፣ልጂ፣ልኡል፣እግዚአብሄረ፣የድንግልማርያምልጂ፣የተመሠገነ፣ይሁንአሜን፫ተመሠገንተመሠገን❤ተመገን❤ተመሠገን❤አምላኬ
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 2 күн бұрын
አሜን በእውነት ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃሉን ላነበቡልን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን❤
@zekariasworku8789
@zekariasworku8789 7 ай бұрын
kale hiwot ysemane
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@endalkachewbrihanu4223
@endalkachewbrihanu4223 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@dichagena3726
@dichagena3726 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@meronkebede3346
@meronkebede3346 Жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏
@eshetuandarge561
@eshetuandarge561 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን !!! + + +
@nihaltabor6854
@nihaltabor6854 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kaleewt Yasemalen
@Dani_habeshawi_27
@Dani_habeshawi_27 9 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@mikiloveadis3359
@mikiloveadis3359 Жыл бұрын
Amen(3)
@ferihaferiha-pq6wf
@ferihaferiha-pq6wf Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋ በረከት የብዛላችው ያባታችን አብረሃም በረክት ይደረብን 🤲🤲🤲
@hanatesfay5007
@hanatesfay5007 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@tirhasgeberhiwet2971
@tirhasgeberhiwet2971 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በርከቶ ይደርብን እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ ያኑርልን አሜን
@eyopiyaaetoi8157
@eyopiyaaetoi8157 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የቅድሳን በረከት ምልጃ ፀለት አይለየን
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 5 ай бұрын
Selam ena welete brhan ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Etiopian ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Mariam ena welete Mariam ena oldTytshay ena oldrufael ena welete Hiwot
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ሂውት ያስማልን ፈጣሪ አምላክ ጤናዎና ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@mariamhamze5220
@mariamhamze5220 Жыл бұрын
AmeeeeeenAmeeeenAmeeeeeen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖📖📖📖📖
@awadadbo9306
@awadadbo9306 Жыл бұрын
𝗤𝗹𝗵𝗲𝘄𝘁 𝘆𝗮𝘀𝗲𝗺𝗮𝗹𝗴𝗶𝗻
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃልሂወት ያሰማል የቅድሳን በረከት ይደረብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን በድሜ በጸጋያኑርልን እደቸርነቱ ይጠብቀን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fsho1523
@fsho1523 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን በህድሜ በጤና ይጠብቅልን
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Жыл бұрын
Yeabrehem yeysak yeyaykob amlk lul egzihebher ymesgen abatachn kalehewet yasemalgni
@ZahraAd-u3n
@ZahraAd-u3n 2 ай бұрын
Amen amen amen amen qalwetiin yasemalini abatachini balenibetii botaa hizgaaber yixebiqeeni hinateem hidmenaa xenaa yisxachuu
@YodanosTamratYordanosTam-iq6jv
@YodanosTamratYordanosTam-iq6jv Жыл бұрын
Ye abrham lj yshak new dmo ke sram wchi aloledem
@mazebezane3040
@mazebezane3040 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ይወረሳል አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@RubelRubel-cz9de
@RubelRubel-cz9de 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@slovehulyamewdhulhuslovehu6688
@slovehulyamewdhulhuslovehu6688 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@vjgu7406
@vjgu7406 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረና የተመሰገነ ይሁን! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉😢❤🎉😢❤🎉😢❤🎉😢❤🎉🎉
@trgoyebzuayehu
@trgoyebzuayehu 3 ай бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራች ❤❤❤❤❤❤❤
@MesrtseilaNega
@MesrtseilaNega 9 ай бұрын
Amen amen amen kla hiewat ysmlen bonat memher edema yestek
@efratamekonen1971
@efratamekonen1971 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር 🙏
@shiwyshiwy9177
@shiwyshiwy9177 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ayehuemuye1950
@ayehuemuye1950 Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን የሰብረሃም እእመናት ለኛ ለሀጣጠኛች ያደልን አሜን አሜን አሜን በረከታወ የደረብን
@ማርያምእናትናት
@ማርያምእናትናት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🕯️🕯️📚📚🙏♥
@سندالراشد
@سندالراشد 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን ❤❤❤
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@ffg1354
@ffg1354 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ምንም እሚረብሽ ድምፅ የለለው ፀጥ ያለ ትምህርት 😢😢
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen Жыл бұрын
KALE hiwet yasemaln bedme betsega yakoyln ye Abraham amlak chernetun ena mihiretun lehagerachin le haymanotachin ylakln AMEN AMEN AMEN
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን
@سندالراشد
@سندالراشد 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን
@BetelhemMekonenn
@BetelhemMekonenn 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏼💒✝️💒💒🤲🤲🤲
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@muludejen9244
@muludejen9244 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ 11 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@nawalm2339
@nawalm2339 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@ሀና-ሠ3ጰ
@ሀና-ሠ3ጰ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@Tigest-lj6nj
@Tigest-lj6nj 2 ай бұрын
Ameeennn
@almazAmare-ug1ig
@almazAmare-ug1ig Жыл бұрын
Kale Hiwet yasemalen memeher Amen Amen Amen
@BirhaneEshete-o9d
@BirhaneEshete-o9d 11 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 Жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Жыл бұрын
Abetu yekr beln
@BirhaneEshete-o9d
@BirhaneEshete-o9d 11 ай бұрын
በቤቱ ያኑረን❤❤❤❤
@BirhaneEshete-o9d
@BirhaneEshete-o9d 11 ай бұрын
በቤቱ ያኑረን❤❤❤❤
@almaztegen7164
@almaztegen7164 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአብርሀም አምላክ ምህረቱን ቸርነቱን ያድረግልነ አሜነን
@alema2065
@alema2065 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alainall6304
@alainall6304 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@babumollikbabumollik6507
@babumollikbabumollik6507 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zenashmebrhatu7448
@zenashmebrhatu7448 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው ደስ የሚለው
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 8 ай бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት👏👏👏
@SaSa-lv6jt
@SaSa-lv6jt Жыл бұрын
Amen.amen.amen 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በርከቱ ይድረብን
@elmaeth-nt9zg
@elmaeth-nt9zg Жыл бұрын
አሜን አሜን
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 51 እስከ ምዕ 150
2:35:59
Ethio Mahber ኢትዮ ማህበር
Рет қаралды 613 М.
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 339 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 105 М.