ለፍቅር ብዬ - Ethiopian Movie Lefeker Beye 2020 Full Length Ethiopian Film Lefikir Biye 2020

  Рет қаралды 604,959

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 жыл бұрын

ለፍቅር ብዬ - Ethiopian Movie Lefeker Beye 2020 Full Length Ethiopian Film Lefikir Biye 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 200
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ በዝች ምድር የሠው ልጅ ዋና #ንብረቱ #ጤና እና #ሠላም ነው ጤና ይስጠን ሠላምን ያውርድልን ፍቅርን ያድለን አሚን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን አሚን💘💘💘 ምርጥ ፊልም ነው ያላያችው እዩት
@user-yx1ru6fs5f
@user-yx1ru6fs5f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gasugasu4756
@gasugasu4756 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen inameseginalen ❤👍💯🇪🇹😍
@filifikir4263
@filifikir4263 3 жыл бұрын
Amen
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ይቺን ኮመት እምታነቡ ሰላማችሁ ይብዛ ዋናዉ ሰላም ነዉ ብየ ነዉ
@rahewadesta3629
@rahewadesta3629 4 жыл бұрын
Ameen
@user-mz5zp7nw5g
@user-mz5zp7nw5g 4 жыл бұрын
አሜን ያረብ ከሰላም በላይምበላይ ምናለ እውነትነው
@x-zsa5413
@x-zsa5413 4 жыл бұрын
አሚን
@martamulatunega4874
@martamulatunega4874 4 жыл бұрын
Amen
@user-ui1mw5nh9k
@user-ui1mw5nh9k 4 жыл бұрын
አሚን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 жыл бұрын
ትግራይም ተነስ አማራም ተነስ ኦሮሙም ተነሰ ጉራጌም ተነሰ መጩው ክረመትነው ማሰውን እረሰ ዘረኝነት ይወደም ኢትዮጵያ ትቅደም ኮሮናንም ከአለም ያጥፋልን ማነው ሰደትምርርርር ያለው
@x-zsa5413
@x-zsa5413 4 жыл бұрын
ሳህ
@Paradise-wv1gg
@Paradise-wv1gg 4 жыл бұрын
👏😚😚😚😚💝💝💝💝💝💝
@bahgitigray8307
@bahgitigray8307 4 жыл бұрын
ጥሩ ለውጥ ነው
@zamo112zwane5
@zamo112zwane5 3 жыл бұрын
ቦልትካ
@senayitprince139
@senayitprince139 3 жыл бұрын
👍👍👍
@user-sh9rc5kh8i
@user-sh9rc5kh8i 4 жыл бұрын
ግን ሀበሻ መች ነው ሚሰለጥነው ስንት ተለፍቶ የተሰራበት ፊልም ላይ አረገዝኩ አገር ገባሁ አፈቀርኩ መዳም እያላቹህ ምትኮምቱ ልጆች አቅለሸለሻቹህኝ ፋራዎች አስተያየት መሥጫ እንጂ ማነው መናዘዣ ያደረገላቹህ 😡😡😡
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 4 жыл бұрын
እስኪ ተያቸው እህቴ በዚህ እንኳ ይተንፍሱ
@user-jq9ot7rz5e
@user-jq9ot7rz5e 4 жыл бұрын
በትክክል አልሽው እና
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@user-qx9bb4rp8x
@user-qx9bb4rp8x 4 жыл бұрын
🙆🙆🙆🙆
@user-rf7kp4jo4s
@user-rf7kp4jo4s 3 жыл бұрын
ብርክቲየ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እኛ ሀበሻ ስንባል ስንወድቅ ብቻ ነው ከንፈር ምንመጠው ስንሰራ ከፍ ስንል ኮርኩመን ለመጣል እንጥራለን ስናስጠላ እኛ እንጩህ አንቺ ወደፊት ሂጂ
@user-ew6ol7ez5g
@user-ew6ol7ez5g 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏በጣም ልክ ነሽ እህቴ
@habtamabera1481
@habtamabera1481 3 жыл бұрын
Yes
@user-rl7pd8gm9x
@user-rl7pd8gm9x 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እኮ
@michalbereket3886
@michalbereket3886 3 жыл бұрын
U are right
@meazitlahun4709
@meazitlahun4709 3 жыл бұрын
ማማዬ እውነት ነው ምድረ ምቀኛ ሁላ እኔ ደሞ እህቴ ነው የምትመስለኝ በጣም ነው የምወዳት
@Alemmam
@Alemmam 3 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ሀገር መግባት የናፈቀው በሰላም ግቢ በሉኝ እናንተንም እህት ወንድሞቼ በሰላም ለእናት ሀገር ያብቃችሁ
@kwt7024
@kwt7024 4 жыл бұрын
ኮሜትእያነቡ ፊልም ማለት ማነውእደኔየሚወድ ላይክ
@user-qx9bb4rp8x
@user-qx9bb4rp8x 4 жыл бұрын
እኔም ኮሜንት ከሌለዉ አድስም ቢሆን ማየት ደስ አይለኝም🙆🙆🙆🙆
@meryjotube1237
@meryjotube1237 3 жыл бұрын
ደምሩንንንን
@kwt7024
@kwt7024 3 жыл бұрын
@@meryjotube1237 እሸውደ
@meryjotube1237
@meryjotube1237 3 жыл бұрын
መክያነኝየእነቴነፋቂ Kwt 2ተኛ ሆኜ ደምሬሻለው
@kwt7024
@kwt7024 3 жыл бұрын
@@meryjotube1237 እኔኮየለኝም ሀቢቢቲ አችን ግንሠብስክራይብአርጌሻለሁ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለፊልሙ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የትም ሀገር ያላችሁ ውድ ኢትዩጲያዊያን የአስተያየት መጫው ፊልሙን በሚመለከት ስጡ የግል ህይዎታችሁን በዚህ አትዘርዝሩ
@hannayotube7817
@hannayotube7817 3 жыл бұрын
ሰላም ላዝ ቤት ይኒዳማር
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 3 жыл бұрын
mesi
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 3 жыл бұрын
endmr
@fatema6593
@fatema6593 4 жыл бұрын
ሰላም ለአግራችን ይሁን አገር ሰላም ከሆነች እኛም ሰላም እንሆናለን ሰለዚህ ሰላሞ በኛ እጅ ነው ሰላም እናዉርድ
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 3 жыл бұрын
ኧረ ከልጅቷ ላይ ወረድ በሉ እሷኮ የተሰጣትን ካራክተር ነው የምትሰራው ምን አሳደባችሁ ደግሞ እኔ ስወዳት ከምር ከስድብ ምን ታገኛላችሁ አሳምራ ነው የምትሰራው ይሄ ቅናት ነው😏
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 4 жыл бұрын
ይችን ልጅ ምን ብሰራ አመስጠኝም በተለይ አወራሯን አልወደውም እድለውርቅ። ሰላም። ሄለን። መቅዲ አዲስ አለም ወዘተ ተዋናይ ይች ያምሌ ወጥ
@elsanok9311
@elsanok9311 4 жыл бұрын
ሰማኑን ደግሞ እሷ ብቻ ናት የሚመጣውን እስክሪብት ሁሉ እቢ አትልም መሰል አድስ ጀማሪ ናት መሰል
@user-me4pp2nd1f
@user-me4pp2nd1f 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስጠላት
@seada3533
@seada3533 4 жыл бұрын
እኔም ምኗምአያምረኝ አልጫነገርናት ሴትአመስለኝም ክክክክ
@et1206
@et1206 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ደስ ትለኛለች እረጋ ያለች ናት
@alisas7111
@alisas7111 3 жыл бұрын
እረ ተው የሰው ሞራን አትኩ እፍፍፍፍ
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 4 жыл бұрын
እቺ ልጅ ገና ብዙ ይቀራታል ብቃት ማነስ አለባት አቦ ሓበሻ ሁሌ የበላበትን ሰባሪ ነው እንዳንድሽ ትዳርሽን ጠብቂ እርዳታ በውጭ ይሁን
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 3 жыл бұрын
tekekel
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ አትመቸኝም ምኗም አይጥምም🤦‍♀️
@user-ru7yo6ib7q
@user-ru7yo6ib7q 3 жыл бұрын
ሁልሽም ተዘፈዝፈሽ አይተሽ ይች ልጅ ይጅ ትላላችሁ ምን ሆነች እኔ በበኩሌ ወደታለዉ ሁሉም ቀስ በቀስ ነዉ ምረጥ የምሆነዉ በረች
@tsegaelias2422
@tsegaelias2422 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን😘❤️🇪🇹🙏🙏
@danitomas5630
@danitomas5630 3 жыл бұрын
ባየው ደስ ይለኝ ነበር የማይመቹኝ ተዋናዮች ናቸው በጣም ከሚደብሩኝ ተዋናዮች ስሞን አለውቀው የዚችን ልጅ
@j.9775
@j.9775 3 жыл бұрын
ልክ እደኔ እኔም አል ተመኘ
@danitomas5630
@danitomas5630 3 жыл бұрын
@@j.9775 ሠው ነኝ ሠው አልጣላም ግን እነዚህ እንኩን ለማየት ለመታየትም አይመቹም
@fdhf2550
@fdhf2550 3 жыл бұрын
ማንእዩ አላችሁ አሽቃባጭ
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 3 жыл бұрын
አቤት አቤት እንደ ሀበሻ ሴት ምቀኛ የለም እኮ ምን አደረገች ከሚገባ በላይ ተዉናዋለች! ምድረ ምቀኛ የሀበሻ ሴት የማትቀናበት ነገር ቢኖር በእድሜ ሲበልጧት ብቻ ነዉ። በሌላዉ ስትበለጥ የጥላቻ መርዝ ነዉ የምትረጨዉ።አሁን ምናለ በርች አሪፍ ነዉ ከዚህም በላይ መስራት ትችያለሽ ብላችሁ ብታበረታቷት? ምናችሁ ይነካል? እግዚአብሔር ይገስጻችሁ በሰዉ እንጀራ ላይ አመድ መነስነስ አሁን ምን ይሉታል🤨እዉነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነዉ ስንቱን ጉድ ይችለዋል ሴቶች አንድት ቆንጅዬ ልጅ ስታዩ ስለምትቀኑ በስድብ ነዉ የምትወርዱባት ስሟን በማጥፋቶት ነዉ የምትረባረቡባት ኧረ ተዉ እግዚአብሔርን ፍሩ! ግን ሴቶች እርስ በራሳችሁ ብትሞጋገሱ፡ብትደጋገፉ ምናችሁ ይጎዳል? የሀበሻ በሃሪዉ ግርም የሚለኝ አንድ ሰዉ ሲሳደብ ካዬ ሌላዉም ግርርር ብሎ ይሳደባል! እንዲሁ ሲያሞግስም ካዬ ግርርር ብሎ ያሞግሳል! ደግሞ ሲያጨበጭብ ካዬ ምንም ባልገባዉ ነገር ያጨበጭባል......! ምድረ አጨብጫቢ🤨 "ለሰዉ ሞራል ትንሽ አስቡ! እግዚአብሔር አይወደዉምና ቢያስ ለልጅቷ ሞራል እኳን ባታስቡ እግዚአብሔርን ፍሩ። "እግዚአብሔርን፡መፍራት ፡ጥበብ ፡ነዉ፣ከኃጢያትም፡መራቅ፡ማስተዋል፡ነዉ።"ይላል ቅዱስ ቃሉ። ሌላዉ ደግሞ ስለፊልሙ አስተያዬት መስጠት ትታችሁ አመጣ ወሰደዉ ኮመንት የምትሰጡ ደደብ አትሁኑ እስኪ ሰልጥኑ! አስተያዬት መስጫ ዉስጥ የየግል ኮተታችሁን አትኮትቱ ፊልም ከሆነ የምታዩት ስለፊልሙ፡ድራማ ከሆነ ስለድራማዉ ብቻ አስተያዬት ስጡ።የናንተ አስተያዬት ለተዋናዮቹ ጠቃሚ ነገር ይሰጣቸዋል! ከዛ ዉጭ please መሳቂያ አትሁኑ!
@user-no1ey7cu8w
@user-no1ey7cu8w 3 жыл бұрын
ክክክ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 жыл бұрын
ምነው ስራ የለሽም እንደ ለምን መፀሀፍ አታሳትሚም ስለ ብርክቲ ይኸ ሁሉ ፅሁፍ ከሚባክን
@emuyehanisis1563
@emuyehanisis1563 3 жыл бұрын
አቤት ሀበሻ ስንባል ምቀኞች ቅናተኞች ,,,እቺ ልጅ የምትሉት ምን ትሁን ከዚህ በላይ ጎበዝ ናት,,,የማዳም ጩኧት ያደነዘዘሽ ሁሉ መተሽ እዚህ አፍሽን ትከፍቻለሽ ክፍት አፎች
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
አዎ ኮመንቱ ስለፊልሙ ቢሆን ይመረጣል ግን አንሰዳደብ ስድብ ከዱላ በላይ ሰው ያሳምማል ባይሆን እንመካከር እንተራረም በመልካም አንደበት እና ይመቻችሁ እህቶቼ አሪፍ ነው ፊልሙ ተመኝቶኛል ለኔ
@battyyone9974
@battyyone9974 3 жыл бұрын
እጅግ የወደድኩት ፊልም እንደ ተመልካች እንከን አጣውለት ሁላችሁም ከዚ በፊት ከማውቃችሁ በላይ ችሎታችሁ ጎልቶ ታይቶኛል እሥክንድር( ናፍቆት ) ትችላለህ በጣም ብሩክቲ ደሞ የሌለለ አድንቄልሻለው በርቱ የልፉታችሁን እንድታገኙ ተመኘው
@cell1857
@cell1857 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ በስደት ያላችሁ እህቶቼ ሰላማችሁ ይብዛ እራሳችሁን ጠብቁ
@user-ho6sm8yv3b
@user-ho6sm8yv3b 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ብርክታይት የተባለች ልጅ ያለችበት ፊልም ምንም አይጥምም
@alisas7111
@alisas7111 3 жыл бұрын
እና መተው ነዋ እሂኔ ወንድ ቢሆን ውይይይይ
@gabiade4736
@gabiade4736 3 жыл бұрын
Enim btame new metlat bteley setsek
@user-zu4eb8bb7h
@user-zu4eb8bb7h 3 жыл бұрын
ቆይ ግን ምን ብታደርግ ነዉ እሄንን ያህል የምትጠሏት
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
እኔም እንዳችው አትመቸኝም
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
አቤት ዛሬ እኮ ወረዳቹባት
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን ይመቻችሁ ያበደ ፊልም ነው ብቅ ብቅ በሉ እህቴቼ የስደት ወገኖቼ ማሮቼ ስወዳችሁ የኔ እንቁዎች ሰላማችሁ ሰላሜ ነው ወገኖቼ ሁላችሁም 83 ቢሔሮች እወዳችሗለሁ ሺአመት ኑሩልኝ ዘመዶቼ ወገን ኑሩልኝ እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ወገን እርዱኝ የብዙ አመት ህልሜ ነው እንረዳዳ ወገኔ ትልቁ ህልሜ ነው ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር አንድነት ያጓናፅፈን በቸርነቱ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን
@nununegnitube801
@nununegnitube801 3 жыл бұрын
ተባርኪ ያንች ኮሜንት ብቻ ተመቸኝ ህልምሺንም አላህ ያሳካልሺ ከዚህ በላይ እዴት ትስራ አትችልም ምናምን እያሉ ቅናታም ሁላ አቃጥለውኝ ነበር ሳትችል እዴት ካስት ተደርገች
@user-wg5xn4sw3u
@user-wg5xn4sw3u 3 жыл бұрын
አሜንሕልምሽንአላሕያሣካልሽእቴ
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
@@nununegnitube801 እህቴ ሁላችንም ባህሪያችን የተለያየ ስለሆነ ሁሉም አንድ ነው ብለን መገመት ከባድ ነው እህቴ አለሜ ሁሉም ለበጎ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
@@user-wg5xn4sw3u እህት አለም አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ወገኖቼ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
Amenn😍❤❤🙏
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 3 жыл бұрын
ማነው እደ እኔ ይሄ ቀጫጫ ሰውዬ ሚያስቀው😂😂
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
እሱ ባይኖር ኖሮ አላየውም ነበር
@user-hm7po5sm2x
@user-hm7po5sm2x 3 жыл бұрын
ክክክ
@helenqueen8520
@helenqueen8520 3 жыл бұрын
እኔ
@mariyalove496
@mariyalove496 3 жыл бұрын
ena
@user-gm6ec8kb8y
@user-gm6ec8kb8y 4 жыл бұрын
ሰሞኑ ምንም ደስሚል ነገር አንሰማም እስቲ ልቀቁልን አዳዲስ ፊልሞች
@user-iu5du2fy3e
@user-iu5du2fy3e 3 жыл бұрын
ፊልም ነው የቡና ወግ ሆሆ😂😂ብርክቲዬ ውስጤ ነሽ😘😘😘
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ዋውውው እጂግ በጣም አስተማሪና አሪፍ ነው በዚህ ስአት ስለይቅርታ ስለ ንፁህ ልብ ስለ እምነት አስተምራችኋል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ህዝባችን ጤና አንድነት ፍቅር መተሳሰብ መናውን መተጋገዝን ያውርድልን ሰላም ለእማማማማማዬዬዬዬዬ ኢትዮጵያዊ💚💛💝
@adenedu8797
@adenedu8797 3 жыл бұрын
Eko
@kwt7024
@kwt7024 4 жыл бұрын
ማነው የመዳም ቤትእንደኔምርርያለው
@x-zsa5413
@x-zsa5413 4 жыл бұрын
እኔአለሁአረ
@kwt7024
@kwt7024 4 жыл бұрын
@@x-zsa5413 አብሸራ ሁሉምነገርለበጎነው ጠንካነእንሁን
@user-ml7wd9jf8y
@user-ml7wd9jf8y 4 жыл бұрын
@@kwt7024 አር አይባልም ስንት ስራ ፍተው እሚለቅሱ ሞልተዋል አልሀምዱሊላህ በሉ ውዶች
@zeinabhassan5726
@zeinabhassan5726 4 жыл бұрын
እኔ በጣም መሮኛል
@imandhd7835
@imandhd7835 3 жыл бұрын
መረረኝ አልልሺም አንገሺግሾኛል ባየሺ በተለይ ሥጠራኝማ እነቂያት ነዉ የሚለኝ ኡፍፍፍፍፍፍ
@emuyehanisis1563
@emuyehanisis1563 3 жыл бұрын
ቆንጅዬው ልጅ ድራማ እንደሚሰራ አውቃለሁ ግን አይቼለት አላውቅም,,,,ምርጥ ተዋናይ😍
@tsitatsi9909
@tsitatsi9909 3 жыл бұрын
ፊልሙ ብዙ ደስ ባይልም ትልቅ ትምርት ግን አለው ሁሉም ሰው ሊማርበት ይገባል ማንንም ቢሆም ማመን እንደሌለብን ያሳያል አስተዋይ ሰው ይማርበታል 👍እና ደሞ ሃበሻውያን ሆዬ አረ ሰልጥኑ ኮመንት ላይ እየመጣችሁ አረገስኩ ወለድኩ ሀገር ቤት ልገባ ነው ምናምን ማዳም አሰቃየችኝ ምናምንቴ እያላቹ አትቀባጥሩ ፋራ ሁላ ሰው ስንት ወጪ አውጥቶ ለፍቶ ደክሞ የሰራውን ፊልም ታዩና ሰለፊልሙ ሃሳብ እምደስጠት ትናዘዙብናለቹ ቲሽ
@haftomdesta8959
@haftomdesta8959 3 жыл бұрын
Thanks🙏
@eyobjoni1140
@eyobjoni1140 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ማይርባ ፌልም እየሰሩ ነው ጓደኞቻቸን እንድንጠራጠር ሚደርጉን
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ተማሪ እንጂ አትጠራጠሪ በነገራችን ላይ መጠራጠር ይጠቅማል ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው እሽ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-en8wq5cn8w
@user-en8wq5cn8w 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 жыл бұрын
በትክክል
@meazadesta5173
@meazadesta5173 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርቱ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሠዉ ሞራን አትንኩ ልጅትዋ የተሰጣት ካራክተር ነዉ ምትሠራዉ
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 4 жыл бұрын
የኢትዮ ፊልም ዱሮ ቀረ መሻሻል ሲገባው እያሽቆለቆለ መጣ ስንት ፊልም አይተናል የድሮው አስረዬ እየደጋገምሁ ነው እማየው ያሁኑ ግን ላንደዬውም በግድ ነው ደግሞ የርንሱ ለፍቅር ስል ለፍቅሬ ብዬ ለፍቅር በቃ ከዚህ ውጪ እርእስ ጠፋ የሰው ሚስት መቀማት የሰው ቦርሳ መስረቅ ይህ ብቻ ነው ፊልሙ ውሀ አያነሳም
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል አይናችንን መቀለጃ አደረጉትኮ
@user-pz9sn4kq6e
@user-pz9sn4kq6e 3 жыл бұрын
በጣም እንጅ አድሥ ፍልም ከማይ የድሮውን ብደግም ነው የሚሻለኝ እጅ እጅ ብሏን እያደር እያነሠ
@imandhd7835
@imandhd7835 3 жыл бұрын
ሳላሥበዉ ብሩክታይትን ወደድኩዋት መሠለኝ ሣያት ዝምብላ ደሥ ደሥ ትለኝ ጀመር ሆ ጉድኮነዉ
@user-ew6ol7ez5g
@user-ew6ol7ez5g 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣ሊጀማምርክ እንዳይሆን
@maskeremkebede1614
@maskeremkebede1614 3 жыл бұрын
😅😅😅
@imandhd7835
@imandhd7835 3 жыл бұрын
@@user-ew6ol7ez5g ኧረ እያሥፈራኝነዉ
@user-jy9ll2lo7e
@user-jy9ll2lo7e 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 ብርድ ብርድ ስልህ ደዉልለት
@imandhd7835
@imandhd7835 3 жыл бұрын
@@user-jy9ll2lo7e እሺ ቁጥሯን ሥጭኝ
@user-rl7pd8gm9x
@user-rl7pd8gm9x 3 жыл бұрын
ብሩክቲ ሀበሻ ሚበልጠውን አይወድም ፅድት ድምቅ ፍክት ሙልቅቅ የደላሸ ቁንጅት ያልሽ ቆንጆ ነሽ ስለዚህ ውሾች እና ቅናታሞች ዲንጋይ ይወረውራሉ አንች ረግጠሽ ተሻገሪ። አቤት ሴቱ ምቀኛ ሁላ
@hannayotube7817
@hannayotube7817 3 жыл бұрын
ሰላም ላዝ ቤት ይኒዳማር
@lubabahussen2119
@lubabahussen2119 3 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ እኔማ አሁን አሁን ሳስበው እች ልጅ ፊልሙን ምትሰራላቸው በነፃ ይመስለኛል ሃሃሃሃሃ
@muzemuzemar8143
@muzemuzemar8143 3 жыл бұрын
የኔም ግምት ነው
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 3 жыл бұрын
ሟጤ በጣም ነው የምታስቀኝ አሪፍ ፊልም ነው እናመስግን አለን 👌😊😊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹One Love Ethiopia 🇪🇹❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
457 ኮሜት ብሩክ ታይት አትችልም ነው የሚሉት 😂😂 ወይ ጉድ እሰኪ እራሳችንን እንፈትሸ😍 የሰው ሰተተ አንከተል🙄 ለማንኛዉም እናመሠገናለን በረቱ ሰውን አላቆሸሸም እኔ 👌 በሰውነቱ ነው የማየው ❤
@selamketema4928
@selamketema4928 3 жыл бұрын
Tikikil bileshal ihtee sew sil irasuu sayaq sel sew yawral
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
እኮ ማሬ
@user-mx8io1no4q
@user-mx8io1no4q 3 жыл бұрын
እዴት አብበሽ ጨርስሽ ክክክ
@user-pc5zt3tz6w
@user-pc5zt3tz6w 3 жыл бұрын
ስራ ስፈች አግብተሽ ፍች ይላል ያሀገሬ ሰው ይሄን ያክል ሰው የሷን አለመቻል የፃፉትን እደት አብበሽ ጨረሽው እባክሽ
@mizankassa2745
@mizankassa2745 3 жыл бұрын
ብሩክቲ ያለችበት ፊልም በጣም ነው የሚያስጠልልኝ ለዛና ብቃት ይጎላታል
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 3 жыл бұрын
"ከ12ዓመት በታች ላሉ ብቻ የሚሆን ፊልም" ብትሉበት አሪፍ ነበር! የተንዛዛ የህፃን ፊልም
@et1206
@et1206 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ከእኔ ድርሰት ግን አይበልጥም ሀገሬ ልግባ እንጂ ታዩታላችሁ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
😍😍😍
@hannayotube7817
@hannayotube7817 3 жыл бұрын
ሰላም ላዝ ቤት ይኒዳማር
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 3 жыл бұрын
ሀበሻ ወይም እኛ ኢትዮጵያዊ ቅቅናም ቅናታሞች አንች እያንዳንድሽ የምትናገሩትን ታዉቁታላችሁ ቡዳ ናችሁ ከልጅቷ ላይ ዉረዱ ከፈለጋችሁ እናተም ጀምሩ እሷየተፃፈላትን ነዉ የምትሰራዉ።የተቀመጣችሁበትን ቦታ ዞራችሁ እዮት ሁሉም የራሱ ህይወት አለዉ ስራና ማንነት በጣም ይራራቃሉ።ብሩክታይት ሽባባዉን ለቀቅ አርጓት ራቁት ከመሆን በላይ በሰዉ ሀፅያት መፍረድ ሀፅያት ነዉ።ካነበባችሁት አትፍረድ ይላል።እኔም ሸቃላ ነኝ ግን ሸቃሎች ጭራሽ አንገት የለንም ዞረን ያለንበትን አናይም ስላበዛችሁት ነዉ ማሽቃበጥ አይደለም።በ ሰ ዉ እ ን ጀ ራ ላ ይ አ መ ድ አ ት ነ ስ ን ሱ አራት ነጥብ።።። ቅቅቅቅቅቅ ል ሁላ
@user-bm6ou4tw7v
@user-bm6ou4tw7v 3 жыл бұрын
😃😃😃😃
@selamayele3224
@selamayele3224 3 жыл бұрын
ውይ እች ልጅ ስታስጠላ አረ ተው ግን በቃ ብርክቲ አትችይም እሽ ታላግጣለች ኤጭ ስንት ምርጥ ተዋናኞች እያሉ እች ጌታ ሆይ አቅለሽላሽ ነገር ናት ዘልዬ ዘልዬ ነው ያየውት ባቺ ምክንያት 🤔🙄🙄🙄
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 3 жыл бұрын
ውይ ኮመንቶች አንድ ሰው አልወዳትም ካለ ሁላችሁም አሎዳትም ነው የምትሉት በስማም ምን ጉድ ነው
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 жыл бұрын
ብሩክትዬ የኔ ልዩ😍😍
@nouhayerga9437
@nouhayerga9437 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውዶች አገራችንን መድዬ ይጠብቃት
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
የፍልሙን አሪፍነት አይቼ ስጨርስ እኮሜንታለሁ ከ ኮሜንቱ እንደተረዳውት ከሆነ ብዙም አይመስጥብ በዛ ላይ በ ብሩክታይት ላይ ወርደባቸሁ እኮ ለነገሩ ይመቻችሁ ለልጅቱዋ ገና ብዙ ይቀራታል ለአቅመ ትወና አልደረሰችም የእሱዋን ያህል እኛ ሽቀሎችም እንሰራለን
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
ይቺልጅግን ሳያት ታቅረኛለች ሁሌ ፊልም ላይ እየማገጠች ነው ምትሰራው የሆነች ሰጎን ለማንኛውም ሸቃሎች አተኙም እንዴ ብቻችሁን ታያላችሁ ስታስጠሉ የማዳም እሩዝ ይነቃችሁ ያው አባይ ስለተሞላ ውሃ እንደልብነው 😄😄😄😄😅
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
ክክክክ እኔም
@hayatwolywa5463
@hayatwolywa5463 4 жыл бұрын
የተሰጣት ገፀ ባህሪ ነው ምንም ቢሆን ስው እደዛ አይባልም እስኪ ጥሩ ቃል ይውጣችሁ ኤጭ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
እና ምን አጠፋች የተሰጣትኮ ካራክተሩ ነው እንዳውም አሪፍ ናት ከሌሎች ትሻላለች በዛላይ ቁመናዋ ለዛዋ ልጂነቷ ይመጥናታል %10000000000000000
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 3 жыл бұрын
Kkkk
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው እምጠላት መቃራ ነገር ናት የሴት ወግ የለባትም
@bereketnigatu7216
@bereketnigatu7216 4 жыл бұрын
ብሩክቲ የኔ ፉንቃ
@hayathasen7031
@hayathasen7031 3 жыл бұрын
አልአምዲሊላህ ከደዚ አይነት ውርደት የጠበቀኝ ጌታ ሲጀመር አንድ ወንድ ና አንደ ሴት አንድ ቤት ሲቀመጡ በመካከላቸው ሴጣን ነው ያለው ይላል የአላህ ቃል እስኪ ዲንን ሙስሊም ባትቀበሉ እካን ምክሩን ተግብሩት ተቃጠልኩኝ እንዲ ተጫውቶቦት ምን አይነት ኑሮ ነው የምትኖረው ክብራን አሳጥቷት ውርደታም ሁላ አይጠፋም እዲ የሚሰራም
@user-ge6tn8dd6v
@user-ge6tn8dd6v 3 жыл бұрын
እኔ ምለው ካልወደዳቺሇት ለምን ታያላቺሁ ስታስጠሉ
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
ኢወላ ያውና ስጨሪሱ ይሳደባሉ አይ ሰው ይገሪማሉ
@treered583
@treered583 3 жыл бұрын
It's true
@fikiryashenfal9016
@fikiryashenfal9016 3 жыл бұрын
Ayten newko Arif new wey adelem blen mingelxew enji sanayewma endeit.hulu sew endanchi zim blo comment mixif ymeslshal adel.ayyy alemawek.
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 3 жыл бұрын
Ehi sew gen tamole endate kaletaye endat yecometale
@itsmeshaku
@itsmeshaku 4 жыл бұрын
ማነው አሁን እያየ ያለው ላይክ ግጩ
@hailebesufkad
@hailebesufkad 4 жыл бұрын
ደሞ እስቲ ንገረኝ እስቲ እኔም ልወቀው ለኔ ብሎ ምድርን የሰራትስ ማነው የትኛው ትልቅ ዘር የትኛው ቲንሽ ነው የትኛው ሃብታም የትኛውስ ድሃ ነው የትኛው ነዋሪ የትኛው ሟች ነው በልማ ንገረኝ ዝምታው ምንደነው በኔ አመለካከት ሁሉም ያዳም ዘር ነው እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስሞትላቹ !! kzbin.info/www/bejne/pGfYXouPh9J2hKM
@meryjotube1237
@meryjotube1237 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fmW8ZnqPqM2CpLM እንደማመር
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-nn4ly4xm2q
@user-nn4ly4xm2q 3 жыл бұрын
btekkel dseeee ylale
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 3 жыл бұрын
እስኪ ማን ነው እደኔ የኦሮሞ ህዝብ ከዘርርኝነት ውቶ ለሃገሩ ሰላም እድሆን የሚመኝው ኦሮሞዎች ሆይ ልብ ግዙ የማንም ዘር ከማንም አይበልጥም ዘር እየቆጠራችሁ ኢትዪጵያን እምየ ሃገሬን ለማጥፋት አትታገሉ እስኪ ሰላም ስበኩ የኦሮሞ ህዝብ ሆይ መስተካከልን እሱ ይስጣችሁ በስ
@yerosansena6355
@yerosansena6355 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ኦሮሞ ነኝ ያዉም አምቦ ገጠር ሙስት የተወለድኩኝ ሁሉም ኦሮሞ አንድ አይደለንም አሉ እንጅ የዚህ ዘመን የጀዋር ቡቺሎች አርተፈሻል ኦሮሞ ጀዋር ወደመራቸው ብቻ የምራመዱት ሀገር እና ብሔርን ለይቶ ያላወቁ ጥሬዎች እኔ በፊት አማርኛ የሚባል ቁአንቃ መኖሩን እራሱ አላዉቅም ነበር አሁን ግን አወራለው አነባለው ኢጽፋለው እንደኔ አመለካከት ሁላችንም አንድ ነነን የ አዳም ልጆች ፈጣሪ የጀዋርን ቡቺሎች እና መሰሎቹን ከ ሀገራቺን ያጥፋልን ኦሮሞ ብሔር እንጅ ሀገር አይደላም እምዬ እናቴ ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ሰላሜ ክፉሽን አልስማ Oromo🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Tigre🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Amhara🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Welayita🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Sidama🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Benishengul🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Gambela🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Harari🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Gurage🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Dorze 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Silte 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ............yekerewun chemirulign ሁሉም ስኖር ኢትዮጵያው. ስሞት ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 3 жыл бұрын
@@yerosansena6355 የኔ ውድ ለዘላለም ኑሩልኝ አንች ከመልካም ቤተሰብሽ ጋ እንድህ ነው ከአስተዳደቅ በፍቅር ማደግ
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 3 жыл бұрын
@@yerosansena6355 የኔ ማር ተባረኪ እኔም ግማሽ ኦሮሞ ነኝ ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን😘😍
@yerosansena6355
@yerosansena6355 3 жыл бұрын
@@user-wt3ol4tb4p Amen Amen Amen lehulachinim amlak fikir yisten🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
@@yerosansena6355 አሜንንን
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 3 жыл бұрын
ከታች እስከ ላይ ይች ልጂ አስጠላችኝ ነው የሚለው ሰው ሆኖ ሰው አያስጠላም ስራዋ እንጀራዋ ነው ፊልም መስራት ለሰው ሞራል አትጠነቀቁም እዴ እያንዳንድሺ ታስጠሊያለሺ ብትባሉ ምን እንደሚሰማችሁአስቡት
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 3 жыл бұрын
ፊልሙ ጥሩ ነበር ነገር ግን ተዋናዮቹ ቀዝቃዛ ናቸው በተለይ ባለትዳርዋ በጣም ቀዝቃዛ ናት በእርፍጥ የተስጣት እስክሪብት ነው አንድ ሴት ልጅ ከምትወደው ባልዋ ውጪ ስትወጣ በጣም ይቀፍታል እሷ ግን ትንሽ ታመነታና ትጋደማለት ሰው ለፍቅር ብሎ ሞትን ይጋፈጣል እንጂ ከሌላ ውድ ጋር አይጋደምም እውነተኛ ፍቅር እራሱ እኮ ጉልበት ነው መንፈስን ያድሳል ፊልም ከሰራችሁ አይቀር ግራና ቀኙን እዩ ርእስና ፊልሙን አመሳስሉ ምንድነው ለፍቅር ስል ይላል ከልተሳሳትኩ እንዲህ ነው ሰው ለፍቅር መሰዋት የሚከፍለው እንዲህ ከሆነ ቀላል ነው
@user-ob4ed7mm5e
@user-ob4ed7mm5e 4 жыл бұрын
አንደኛ መሰልኩኝ ለይክ አርጉኝ ስወደቹ እኔም ኮሜንት እየናበብኩ ለይክ አርጌ ነው መልፈው
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
እንደመር
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 4 жыл бұрын
@REMUKA TUBE የጽድቅ ስራ አደረጋችሁት ጭራሽ ለሰብስክራይብ በፈጣሪ ስም አትለምኑ ለፈጣሪየ ስል ገጨሁሽ/ሁህ
@wubitfkade2604
@wubitfkade2604 3 жыл бұрын
እረ ነፀብራቆች አሪፍ ፊልም የምትለቁት ስትደብሩ እረ አሪፍ ነገር ልቀቁ እሺ ብር ብቻ ነው እንዴ የምትፈልጉት እረ አሪፍ ነገር ልቀቁ
@ethioliterature509
@ethioliterature509 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mHjGfpaNmaelkJJ8I FREINDS PLS SUBSCRIBE MY KZbin CHANEL AND SEND ME YR COMMENTS THANK YOU
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Bir saywetu bir yelem to get money you have to spend money .wechi lemkenes betechale meten be tinish sew yemisera film eyfelegu new yemiserut.betam dekama film
@ytnayetbinyam7529
@ytnayetbinyam7529 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
ብሩክቲ ከሌሎች ፊልሞች ይልቅ እዚህ ላይ ሰርተሽዋል ጎበዝ😘👍 ሁላችሁም ብቃት አላችሁ ደስ የሚል ፊልም ነው ባሎችዬ እንደ ክብርሽ ሲበዛ የዋህ አትሁኑ።
@user-tz3ch1ud9j
@user-tz3ch1ud9j 3 жыл бұрын
በሉሳትሳደቡ ዘር ሳትቆጥሩ ለፊልሙ ያላችሁን አስተያየት ዱቅ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 жыл бұрын
❤😍እስክንድር ይችላል ግን ከሌላ ሴት ተዋናይጋ ቢሆን የበለጥ ያምር ነበር ብርክቲ ገና ነች ይቀራታል እንደ ቃልኪዳን እድለወርቅ ሄለን በድሉ ቢሰሩት የበለጥ ያምር ነበር በተመስጦ እንድናየው አላደረገንም በተረፈ በርቱ
@tesfeab.4418
@tesfeab.4418 3 жыл бұрын
እስክንድርም ኣፍቃሪ ሆኖ ሲሰራ ነው ሚችለው እዚ ላይ ብዙ ኣላሳመነኝም
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት ደና ሰንብት እናት ሀገሬ ኢትዮጲያየ ልገባ ቀናቶች ቀሩኝ ስለማይነገር ስጦታው እግዛብሄር ይመስገን ሀገሬ እትዮጲያ ምንም ቢከፋት ምንም ብትበሳቆል ነይልኝ ልጀ ብላ የምትቀበለንን አገራችንን ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ በልዋት ማን እደሀገር እደኔ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ማዳም ስለነበርን ጪቅጪቅ ንትርክ አመሰግንሽ አለው አሁን ብቻሽን ጩሂ ውይ
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 3 жыл бұрын
እውነት ይሄ ፊልም እኔ አልፌበታለሁ ሴት ጓደኛየ አብረን ያደግነው እኔ አግብቸ በጣም ትቀናብኝ ነበርና ከዛም ትዳሬ እድበላሽ በጣም ትጥር ነበርና እነዚህ ደፈተራ በሚባል ነገር ባሌን እድጠለ ለማየትም እዳስጠላኝ አደረገችና አለያየችኝ እየወደደኝ ተለየሁት ኢቪንኳ ሳይው ያቅለሸልሸኛል ያ የምወደው አይመሥለእም ግን አላሀምዱሊላሂ በኢወት አለሁ በስደት ብሆንም አላሀምዱሊላሂ አላህ የተሻለ ይሰጠኛል የስራዋን አታጣም የኔን ትዳር በትና እሷ በትዳር ትኖራለች በምድር እያለሁ የሴት ጓደኛም የወድም አልወድም ኦፍፍፍ ይሄ ለኔ እውነተኛ ታሪኬ ነው ወላሂ
@tewaabahhileallah3586
@tewaabahhileallah3586 3 жыл бұрын
Enatu beqeder eskamesnhi dres Allah aleshi. Be alem yale hzb bisebseb aytekmshim, aygodashimm. Allah le bego new hulunm yemyadergew. Sewn mamen gn eda new
@danyelhaber8898
@danyelhaber8898 3 жыл бұрын
Ayzone weda hulum ande aydalme
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@bintabdrhman1034
@bintabdrhman1034 3 жыл бұрын
Allah yeteshalewn yeseteshal
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 3 жыл бұрын
እኔምለው ቡርክቲ ምን አርጋችሁ ነው ምድረ ሰገጤ ዝም ብላችሁ አታዩምዴ ምቀኛ ሁላ
@guestguest4111
@guestguest4111 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ እሷ ያለችበት ፍልም ደስ ይለኛል ቡርክቲ አትስምያቸው ምድረ ምቀኛ ሁላ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ናፈቆት ከዘመን ወደ ነፀብራቅ 😍መጣህ እንኳን ደህና መጣህ አድናቄህ ነኝ👍
@hbtamu5332
@hbtamu5332 3 жыл бұрын
ናፍቆት ክፉም ጥሩም ስትሆን ጎበዝ ነህ
@seleegna7062
@seleegna7062 4 жыл бұрын
Andegna new betam des yemile fileme new ❤️❤️🙏🙏🙏
@tyub9203
@tyub9203 4 жыл бұрын
ብሩክት ግን ይከፍላታን ነፃ እምትሰራ ነው እሚመስለኝ
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
ነፃ ሳይሆን አይቀርም ክክክ
@user-me4pp2nd1f
@user-me4pp2nd1f 4 жыл бұрын
ክክክክ
@lijmulee6641
@lijmulee6641 4 жыл бұрын
🧐🧐🧐😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sx8bz2nb8t
@user-sx8bz2nb8t 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ewnta New
@obseemangistuu1096
@obseemangistuu1096 3 жыл бұрын
😃😃😃
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 3 жыл бұрын
Abo ye sew mewudened allah yesetene enda berukityn eko telachuhate betam Tewwate benatachue gezawanew
@yonitesballatoli6901
@yonitesballatoli6901 3 жыл бұрын
I love this lady esua yalechibet film betam new mimechegn
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yeshimare2702
@yeshimare2702 3 жыл бұрын
ስላም የሀገሬ ልጆች ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሑ አደረስን ያላያችሑ ኑ አብረን እንየው
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
ቆይ ሰው ጠፍቶ ነው ቡርክታውትን ያስገባችሁት ምናው እድልወርቅ ጣሳው በተወነች እቺ ልጅ ያለችሁ ፍልም አይጣፍጥም ናፍቆት እና ህይወት በሆኑ ምርጥ ነበር የበለጠ
@user-ng9ih1jz4t
@user-ng9ih1jz4t 3 жыл бұрын
እድልዬ እንዲ የማይረባ ፊልምማ አሰራም 🙄
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
@@user-ng9ih1jz4t kkkkkk
@user-es5iu3jn4v
@user-es5iu3jn4v 3 жыл бұрын
ጉድ ኮመቶሮች ደስስ ስትሉ ከፊልሙ ይልቅ እናንተ ዘና አደርጋችሁኝ እረጂም እድሜ ኑሩልኝ አቦ
@hafizahafiza2074
@hafizahafiza2074 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ፊልም ነው በርቱልን የአገሬ ልጆች
@tinatn6363
@tinatn6363 4 жыл бұрын
ፊልሙን እና ኮመንቱን አንድላይ ነው ማየው
@user-mx8io1no4q
@user-mx8io1no4q 3 жыл бұрын
እኔም ግን ኮሜቱ ሁሉ ስለማርግዝና ስለመዳም ነው ሚያወሩት አስደከሙኝ እኮ ክክክክ
@tinatn6363
@tinatn6363 3 жыл бұрын
@@user-mx8io1no4q በናትሽ ደስ ይላሉ ሁሉም ስደተኛ የሚገናኘው ኮመንት ላይ በሀገራችን ፊልም ነው ሁሉም የሚተያዩት እንደቤተሰብ ነው አብሮ መብላት። ችግራችንን ማውራት በሀላችን ነው ሀገርቤት ልክ ቡና ተጠራርተው እንደሚያወሩት እና ያውሩ በመልካም ጎኑ እንየው ጭንከታቸውም ይቀላቸዋል የመፍተሄ ሀሳብም ያገኛሉ የኮመንታቸውን ምላሽ ሲሰጣቸው ፊልሙ ጥርጥር የለውም አሪፍ ነው
@user-mx8io1no4q
@user-mx8io1no4q 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ ሁላችንም ስደተኛ ነን አላህ ያግዘን እጂ ከነሰ ችግር የኛ ተሽሎ አደለም ያው መጠከር እና አላህን ከመለመን ውጪ
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 3 жыл бұрын
@@tinatn6363 እኔም
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 жыл бұрын
_Netsebraq media endet nw_ _semonun kech Abezachw_ _ለማንኛውም እኔ እድሜ __#ለአባይ_ _ፊልም አስተዋኝ እሱን ብቻ መሽቶም ነግቶም_ #ፉንቃዬ 🤗😊😍😘
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
አረ እኔም
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 3 жыл бұрын
እስኪ ይችን አፀፅፍ ሹክ በሉኝ ምርጦች
@tenatube9961
@tenatube9961 3 жыл бұрын
Thank u arif new
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 жыл бұрын
Wow bexam desi yelale 😍😍😍😍😍😍😍
@user-qb2ib8ts6z
@user-qb2ib8ts6z 3 жыл бұрын
ደግሞ በሃይማኖት መጣችሁ ክርስቲያንና ሙስሊም በጋብቻ መተሳሰርር አይቻልም አስመሳዮች አታወናብዱ
@ritakobatii3665
@ritakobatii3665 3 жыл бұрын
ማነው አይችሉም ያለሽ
@user-qb2ib8ts6z
@user-qb2ib8ts6z 3 жыл бұрын
@@ritakobatii3665 ይሄን ለማወቅ መመረቅ አይጠበቅብኝም ደግሞ የማታውቂ ከሆነው መምህራንን ጠይቂ በፍጹም አይቻልም
@user-qb2ib8ts6z
@user-qb2ib8ts6z 3 жыл бұрын
@@ritakobatii3665 ያመነ ካላመነ ጋር ምንም ህብረት የለውም
@ritakobatii3665
@ritakobatii3665 3 жыл бұрын
ለምሳሌ እናቴና አባቴ. በጋብቻ 10 amet abrew norewale. Yawm be miyaskna mlku ንብረት አፍርተው አራት ልጆች ወልደው የእግዚአብሔር ቀን መጣችና አባቴ ወደ አምላኩ ሄደ እናቴ ከሱ በዋላ አላገባችም. ጥሎባት የሄደውን አደራ እየተወጣችነው. እናም እህቴ አትሳሳቺ ይቻላል አብሮ መኖር ዋናው ፍቅርነው
@ayubyassin9736
@ayubyassin9736 3 жыл бұрын
Man new yamnew man new yalamnew koy
@djhdhhjk8634
@djhdhhjk8634 3 жыл бұрын
አላየሁትም ልየው እንዴ አስተያየትም የለም ስለ ፊልሙ የሚያወራ የለመ ሁሉም የራሱን ብሶት ነው የሚቀባጥር ምድረ ብጥርቅ ሁላ 🤣🤣👈
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 3 жыл бұрын
አሪፍነው በዚህ ዘመን ሰውማመን አያስፈልግም የሰው ተንኮል ከዳቢሎስ ሴራ የባሰነው በርቱ
@mastewlgatu4100
@mastewlgatu4100 3 жыл бұрын
ናፍቆትና ቀጭኑ ሠውየ ስወዳችሁ
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
ሰላም ተስፋየ ምን አለ አንች ብተውኘ ኡፍፍፍፍ
@harunlightdire5831
@harunlightdire5831 4 жыл бұрын
የኛ ሙስሊም ሴቶች ሙስሊም ያልሆነ ወንድን ማግባት አይችሉም ወንዶች ብቻ ይችላሉ ሴቶች ዋ ዋ ዋ ኣላወቅንም አልሠማንም እንዳትሉ
@user-sx8bz2nb8t
@user-sx8bz2nb8t 3 жыл бұрын
Endat wendoch lemedenew mechlut
@uaekfn8194
@uaekfn8194 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ነው ወንዱ ማግባት የሚችለው ፈፅሞ አይቻልም ሴትም ሆነ ወንድ አንድ ነው እስካላመነ ድረስ ማግባት አይቻልም
@harunlightdire5831
@harunlightdire5831 3 жыл бұрын
ወንድ የሚችልበት ምክንያት ሃይማኖቱ እና ዘሩ ከሙስሊሙ ውጪ ቢያገባ ምንም ነገረ አይቀየርም እሴቶቻችን ደሞ ሙሉ በሙሉ ይቀየራል ሃይማኖትሽም ሆነ ዘርሽ ባገባሺዉ ሰውዬ ይሆናል ለዛው ቀስ እያለ ነው
@uaekfn8194
@uaekfn8194 3 жыл бұрын
እንዴት ሊሆን ይችላል ከተዋደዱ ሊያሰልማት ይገባል እሱ ሙስሊም እሷ ክርስቲያን ከሆነች እንዴት ለወንዱ ምንም አይቀየርም ማለቴ እንዴት ግራ ጎኑ እኮ ናት ነው ወይስ ዘሩ የሱ ስለሆነ ነው ቢሆንም ግን ለማንኛውም ኡስታዞችን እጠይቃለሁ እስኪ አልተዋጠልኝም
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ታረቀኝ ተብዬው ግን በጣም ክፉ አረመኔ ነህ መልካምነት ለራስ ነው ስለዚህ መልካም እንሁን ባለችን ግዜ ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏
@direbsalam6815
@direbsalam6815 4 жыл бұрын
Thanks you ❤️❤️❤️
@user-nc1cl3fj6o
@user-nc1cl3fj6o 4 жыл бұрын
wow
@jerrydave2892
@jerrydave2892 4 жыл бұрын
የክላስ ጓደኛዬን ሳይነግረኝ በዚህ ሙቪ አርቲስት ሆኖ አልተከሰተም ወቼው ጉድ.....ባንታየሁ.....
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 3 жыл бұрын
የተኛው ነው
@YA-rh4vi
@YA-rh4vi 3 жыл бұрын
This is a joke....how on earth some one leave his wife with his friend even the best ever friend......cant be trusted at all.
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 3 жыл бұрын
I completely agree with you. Nowadays, you can't trust your own brother with your wife. There's always temptations when you are with a woman in-house alone, unless she's your sister or your niece. Don't forget that the devil works 24 hours a day. 👍👍👍👍👍👍
@masiitube5622
@masiitube5622 3 жыл бұрын
Betam desa yelale weda yager lijoche belachubete selamechu yebezalegn esati bekenenate enezameda emeleselu baneda yemetu behulete emelesalu 🙏
@iamproudofmyself4371
@iamproudofmyself4371 3 жыл бұрын
Yeee film ahun mindnow meelktu. Sewyews lemn dinow endeza yaderege sile teredaa sirah sile agengelet. Ahun yemiweta film yalow betam yastelal eunet yastelal.
@ytub8060
@ytub8060 3 жыл бұрын
በጣም ፊልም እከታተላለሁ ግን ለምን እደሁ አላቅም የዝችልጅ አክታርነት ፈፅሞ አይመቸኝም
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 3 жыл бұрын
ሁሤን ቤተሰብ እንደመር
@shambalalapictures6794
@shambalalapictures6794 3 жыл бұрын
መሲ የሔኖክ እናት hygiene gyyy
@meazitlahun4709
@meazitlahun4709 3 жыл бұрын
ሁሤን ማን አስገደደህ እንድታይ የሷን ፊልም አርፈህ በሬዎቹን አታግድም አቃቂር ከምታወጣ ሰገ........🇪🇹❤🙏
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ፍትህ ለቡሩክታይት ልጇት እንደ ዶሮ ገነጣጠላችኋት 🌚 ፊልሙ ግን አዝግም ነው ገና ከጅምሩ ዘጋኝ አጨራረሱን ደሞ 🙄~~~~😉
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 3 жыл бұрын
አሴነኝ እንደመር
@KhanBhai-br6dh
@KhanBhai-br6dh 4 жыл бұрын
Arif film new enamesaginalen netsebraq 😍💖
@kidstkassaw8330
@kidstkassaw8330 3 жыл бұрын
እረ brukti betam anadedchgn iski koster bey
@user-yd9wx4jy1j
@user-yd9wx4jy1j 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነወ እዉት በተለይ ናፍቆቴ ያለበት ምርጥ ነዉ
@hanaasfaw5603
@hanaasfaw5603 4 жыл бұрын
እንቅልፌን ማጣቴ ለዚህ ምንም አይነፋም
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 жыл бұрын
😂😂
@Love-jw4mb
@Love-jw4mb 4 жыл бұрын
ምንድነው አጅማመሩ ዝብርቅርቅ አለብኝ ግን ለኔ ብቻ ነው እስኪ እያያችሁ ያላችሁ ሹኩ በሉኝ
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
ግማሽላይ ስለደረስን ነው እኔና አንቺነን የተዘበ ራረቀብን
@Love-jw4mb
@Love-jw4mb 3 жыл бұрын
@@user-ue9kl7cx9y እውነት ነው እንደለተለቀቀ ለማየት በጣም ዝብርቅርቅ ብሎብኝ ነበር ትንሽ ቆየቼ ሳየው ግን ገባኝ ምንም አይልም አይቸዋለሁ የዘመኑን ስው ይወክላል ጥሩ ሲሆኑላቸው ስውን ለመጣል የማይፈነቅሉት ነገር የለም
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 3 жыл бұрын
ብርክታዊት ጎቦዝ ነሽ በርቺ ማማዬ የቅናታም አበሻ ግን ተይዉ እንዳትሰማቸዉ
@wanshtango5116
@wanshtango5116 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው የእስክንድር ካራክተር ቢያናድድም እናመሠግናለን
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ሳስበው ግን ኮመንተሮች ፊልም አይታችሁ አስተያየት ለመስጠት ሳይሆን ታሪካችሁን ብሶታችሁን ልትዘረዝሩ የምትገቡ ነው የምትመስሉት ስለፊልሙ አስተያየት ስጡ እስኪ😛😛😛 ግን ሙስሊምና ክርስቲያን ሆኖ በትዳር መኖር ምን ይሉታል ፊልምም ቢሆን በእውነቱ አለምም ሲሆን እያየን ነው
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
የመደር ወሬነው የሚመስለው 😂😂😂😂😂😂
@x-zsa5413
@x-zsa5413 4 жыл бұрын
ሳህ
@dengelmaryam8346
@dengelmaryam8346 3 жыл бұрын
The whole time I was watching, i was saying that, if you don't fix something big crime like this the second you noticed, it will grow and at the end it will cost yours and your husband life. If you call a police right in then the problem should be solved. I am so glad it ends this way. It was very suspended for me. Great movie.👏👏👏
@iloveyouethiopan1346
@iloveyouethiopan1346 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ስወድህ - Ethiopian Movie Sewedeh 2020 Full Length Ethiopian Film Swedeh 2020
1:26:07
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 465 М.
ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
1:35:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 1,5 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 5 МЛН
ራስህ .....
1:56
zero to hero
Рет қаралды 16 М.
Ethiopian romantic comedy film 2018 - Eyorika
1:41:05
AmharicTV
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
43:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 520 М.
ቀመር - Ethiopian Movie Kemer 2020 Full Length Ethiopian Film Qemer 2020
1:34:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 555 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 4,1 МЛН
Разница в уровнях🔥
0:26
FERMACHI
Рет қаралды 17 МЛН
Wait for the last one! 👀
0:28
Josh Horton
Рет қаралды 103 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 2,5 МЛН