የብረትምጣድ ጥብስ Ethiopian food

  Рет қаралды 350

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Күн бұрын

#ethiopianfood #tebs#yummy #food #youtubefood #recipe

Пікірлер: 19
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 8 ай бұрын
ሰላም ፍቅርዬ በጣም የምወደው ጥብስ የብረምጣድ ምራቄ ሞላ አስጎመጀሽኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ እኮ ሽታው ጣእሙ ልዩ ያሚሚሚሚሚ
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ❤ ይህንን እንደዚህ የሚያስጎመዥ ልዬና ጣፍጭ የብረት ምጣድ ትብስ አስጎመዣሽን ፍቅርዬ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 ай бұрын
ወይኔ ፍቅርዬ አገር ቤት ትልቁ ነገር የብረት መጥበሻ ጥብስ እጅግ በጣም ደስ የሚልና የሚጣፍጥ እጅግ በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን 😋like share
@SamiraMTube
@SamiraMTube 8 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፊቅርዬ እንካንም ሰላም ሙጣሽ ቆንጂዬ ክብርት ምጣድ ጥብስ ነው በመጀመሪያ አጥንት ያለበትን ስጋ በ ነጭ ሽንኩርት ጭው ቅቤ ዋዉ በደንብ ጥብስአርገሽ ነው የሰራሽው
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 7 ай бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adem364
@adem364 7 ай бұрын
ሰላም እንካንም ሰላም መጣሽ ፍቅርህ በጣም ምርጥ የሆነ የስጋ ጥብስ ነው በሞራ አጥንቱን መጀመሪያ በደንብ አብስለሽ
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 7 ай бұрын
ሰላም የፍቅርዬ ! ወይኔ ሲያምር !ትክክለኛው የምጣድ ጥብስ ነው ሁላችንም የምንወደው። አረ ሰው ያምረዋል በይ 😂 እንዴት እንደሚያስጎመጅ እሺ ...
@BezTube1627
@BezTube1627 8 ай бұрын
ወይኔ ፍቅር ምነው አስጎመጀሽን በጣም እኮ ነው የሚጣፍጠው በብረት ምጣድ ሲሆን አጠባበሱ ልዩ ነው የዋይን አደራረግሽ ልዩ ነው ከሽንኩርቱ ከቅምሙ ቃርያው ጋር እንዴት እንደሚጣፍጥ የተባረከ ይሁን❤
@adona16
@adona16 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ በጣም ምርጥ የምጣድ ጥብስ አጠባበስ ነው ዋው ደስ ሲል ቤተ ዘመድ ሰብሰብ ብሎ የሚመገበው ጥብስ አዘገጃት ነው ቢሬው ይበልጥ ያጤፍጠዋል ነጭ ሽንኩርቱ ዋው ልዩ ነው ጣዕሙ ታየኝ ❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ ዋውውውው ያገር ቤት ስጋ ወዙ ብቻ ይባላል እንዴት ያስጎመጃል ጎድኑን ለብቻው ቀደም አርገሽ ከጠበሽ በሁዋላ ስጋውንም አርገሽ ወይን አርገሽ በስመአብ ይቅር ብሎ እንዴት ያምራል ቅቤ ሽንኩርት ቃርያ ወደመጨረሻ ጨማምረሽ በጣም አንደኛ ጥብስ እንዴት እንደወደድኩት ።❤❤❤
@jonimercy
@jonimercy 8 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የብረት ምጣድ ጥብስ ጣዕሙ ልዩ ነው ደጅ የቡና ሴሬሞኒ ተደርጎ ጥብስ ሲጠበስ እንዴት ደስ እንደሚል አጥንቱን በቅድሚያ ጠብሰሽ ከዛን ስጋውን ጪስስ ሲል ያስጎመጃል ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን
@seblekitchen
@seblekitchen 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም የፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሸ ዋው ልዩ ነው በተለይ በሀገር ቤት ሰብሰብ ብሎ እንደዚህ ጣፋጪ የሆነ የብረት ምጣድ ጥብስ ተጠብሶ ሳቁ ጠዋታው ድምቅ ይላል አገራችን በትዝታ ይዘሽን ገባሽ ተባረኪ🙏👍👍
@yeelsa
@yeelsa 8 ай бұрын
ሰላም ሰረላም ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ውዴ ኦ አገርቤትን ትዝ አስባልሽኝ እንዴት ድባቡ ደስ እንደሚል እኮ !! በጣም አጣፍጠሽ አሳምረሽ አስጎምጅተሽን ምርጥ የብረት ምጣድ ጥብስ እንደጠበሽ እኮ ዋው እጅሽ ይባረክ 😘👌👌
@adona21adona16
@adona21adona16 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደስ ይላል አገር ቤትን አስታወሽኝ የምጣድ ጥብስ አጠባበሱ ሲያምርሽታው ታየኝ ጣዕሙ ልዩ ነው የማሆነው የቡናውአቀራረብ እሳቱ አብሶ ገጠር ላይ ከአካባባው ማህበረ ሰበሰ እንዲሁ ከቤተሰብ ጋር ሰብሰብ ብሎ እንደዚህ የማረ ጥብሰሰ አዘጋጅቶ መገባበዝ እንዴት ደስ እንደ ሚል ዋው የባረከ ይሁን❤🙏
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 8 ай бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬ በጣም የሚያምር የብረምጣድ ጥብስ ምራቅ ነው የሞላው ይሄኮ የማይገኝ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው የጠበሽው እጅሽ ይባረክ በውነት ልዩ የሆነ ጥብስ።👍👌🙏
@medihntube
@medihntube 7 ай бұрын
Waooo Fikriye che bello buon appetito 😋😋like share
@foodelicioushub4368
@foodelicioushub4368 8 ай бұрын
Wow....Perfectly prepared I really like the way you presented so beautifully👌👌 Have a good day and stay connected with me🌹🌹
@kiddycake9138
@kiddycake9138 8 ай бұрын
Selame Lanechi yehune Fekereye Enkuwane Dehena metashe Hulu melekame new WOW BETAME YEMIYAMERE Ye Hagere Betene Tezeta Y mekeaekes Ye Metadel tebese new selakafeleshen Betame Enamesegenalen ❤
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ 8 ай бұрын
Friede sei mit dir, meine Liebe. Friede sei mit dir. Friede sei mit dir. Oh mein Lieber, erinnere dich an dein Land. Wie angenehm die Atmosphäre ist! Es ist sehr lecker, du hast es wunderschön gemacht und in der besten Eisenpfanne gebraten. Wow, segne deine Hände ❤❤
ህገ-ወጥ…? የሽሮ ሜዳውን አስገራሚ ምግብ ይተዋወቁት
12:29
ማኅሌት ሚዲያ | Mahlet media
Рет қаралды 63 М.
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
remu khan
Рет қаралды 72 М.
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,7 МЛН
በጣም ቆንጆ እርጥብ
4:45
Mahdi kitchen 🥪
Рет қаралды 21 М.
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН