የበሶ ብላ የጤና ጥቅሞች እና የሻይ አሰራር basil tea

  Рет қаралды 83,723

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@firehiwotgerba8553
@firehiwotgerba8553 2 жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ወንድሜ
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ ፈጣሪ ለዚሀ እዝብ ተጠቃሚ እንድትሆን ሰጦታ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ ።
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 4 күн бұрын
ተባረክ ወድሜ እዳንተ አይነት አድ ቢሰጠን መልካም ነው
@rosarosa1592
@rosarosa1592 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ወድመ
@GulilatDebebe-f4h
@GulilatDebebe-f4h 8 күн бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ የጦስኝ ሻይ ጥቅሞችን ብትገልጽልኝ?
@watcher6397
@watcher6397 2 жыл бұрын
የብዙ የነፍሴን ጥያቄዎችን ነው እኮ እየመለስክልኝ ያለኸው፣ በጣም አመሰግናለሁ።
@almazkemal5895
@almazkemal5895 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ጤናህ ይባረክ
@alexaa5478
@alexaa5478 2 жыл бұрын
እኔ እፍልቼ የጤናዳ ሻይ ጠጥቼ ሰውነቴ በጣም ደስ አለኝ የሱካር ሕመም ተኛ ነኝ ሱካሪ በጣም ዝቅ አድርግ ው ደሜ ለክቼው 97 ሆነ አመሰግናለሁ ።
@meseretafrasa3107
@meseretafrasa3107 Жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይጨምርብህ ቅንነትን ተባረክ
@osmanidris2780
@osmanidris2780 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግንህ ኣላህ ይበሰርክህ
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare 3 ай бұрын
I use coseret, and Nettles it helps me a lot and thanks to you.
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 22 күн бұрын
በዕውቀት ላይ ዕዉቀትን ይጨምርልህ የአገልግሎት ዘመንህም ይራዘም
@TadWoderyeleh
@TadWoderyeleh Жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ አንተም ቤተሰብህም እግዚያብሔር አምላክ ይባርካችሁ ባንተ ትምህርት 100% እምነት አለኝ በኮሰረት አረጋግጭያለሁ የስኳዋር በሽተኛ ነበርኩ ቀደም ሲል በቀን ሁለቴ የምውስደውን መድሃኒት ወደ አንድ አውርጄዋለሁ ፍፁም ጤና ነው የሚስማኝ የስኳዋር መጠን በውስጤ 211 ነበር ኮሰረት መጠቀም ከጀመርኩ ወዲህ 119 ገብቼያለሁ ማመን አቃተኝ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ!
@admasuliben1197
@admasuliben1197 20 күн бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለወገን የምታስብ ወንድም ነህ ኑርልን
@nunusalim9047
@nunusalim9047 2 жыл бұрын
ታይሮይድ መድሃኒት ይምንወስድ መውሰድ እንችላለን ተባረክ ሰላም ሳልልህ
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤
@eframgmichael3748
@eframgmichael3748 5 сағат бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ
@nebiyatsemenawit6639
@nebiyatsemenawit6639 Жыл бұрын
ጤናና እረጅም ዕድሜ ይሥጥህ !!!
@ZewdeYkmer
@ZewdeYkmer Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@Samri22A5
@Samri22A5 2 жыл бұрын
ለኩላሊት ጠጠር አጠቃቀሙን ብትነግረኝ
@wudefekadu3234
@wudefekadu3234 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ታሜ
@jmaleosman3259
@jmaleosman3259 5 ай бұрын
በጣምእመሰግናለንለመረጃህ
@markosabere6010
@markosabere6010 Жыл бұрын
መቸም ድንቅ ተስተምሮ ነው በጣም ነው የማደንቅህ ግፋበት እያልኩ ለደም ግፊትና ለኮሎስትሮ ደግ ሞ አንድ በለኝ አመሰግናለው
@BekelkayTutu
@BekelkayTutu 2 ай бұрын
Thank you for teaching
@kibralemmossie5585
@kibralemmossie5585 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለምትሰጠን ጠቃሚ ምክሮች በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ በመቀጠል ስለበሶ ብላ ሻይ አጠቃቀሙ በስኳር ወይስ ከስኳር ውጭ ፣ ተፈልቶ ወይስ በፈላ ውሃ ተዘፍዝፎ ግልጽ ብታደርገው
@aryamy6216
@aryamy6216 5 ай бұрын
Thank you so much. I have it in my garden. I use it every day, but I didn’t know all this benefit that I can get from it.
@tamaramehta6535
@tamaramehta6535 2 жыл бұрын
In Italy Basilicoo In English basil In India Tulssi In Ethiopia Besso bila are same ziriya just a slight different look But yes it has so much health benefit. Indians give a very high regard to it's Fewash medihanit.
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
ናዕናዕ ነው ባዘሊኮ ማለት ለስጎ ( ስልስ ) ነው
@jamparound68
@jamparound68 2 жыл бұрын
ናእና ሚንት ነው የሚባለው mint.
@jamparound68
@jamparound68 2 жыл бұрын
ጉግል ላይ እዳነበብኩት ሽታቸዉ አይመሳሰልም But they are the same species Basilicoo እና በሶብላ ። በጣም ይለያያሉ የሕንድ ቱልሲTulssi) ያልሽዉን ግን አላዉቅም
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink Жыл бұрын
Nana aydelm
@helinateshome550
@helinateshome550 Ай бұрын
​@@bemnethailu1663nana ment new
@eyueltesefaye7701
@eyueltesefaye7701 2 жыл бұрын
ተባረክ አዘገጃጀቱ አልተገለፀም
@niniz8365
@niniz8365 3 ай бұрын
Gen ye ethiopia nefeseturoch eskahun beltew menn honuu yehee enkuuan endegena yemermer. Esun beltew aydel 12 lej yemiweldutt. I like your information but i have a question on besobilla
@GetabalewShewatatek-v3o
@GetabalewShewatatek-v3o 2 ай бұрын
የሪህ መደሀኒት ታለህ ንገረኝ
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink 2 жыл бұрын
thank you በሶ ብላ ኮሰረት አንድ መስሎኘ ተሳስቼ ነበር ደም ግፊት ያለበት ሰው መጠቀም ይቺላል ?እርጥቡን ስንት ቅጠል እንጠቀም ?ሁለም ብንጠቀም ጉዳት አለው ?እጄ ደም ስረ ይወጣጠራል እሱ ይሆን አሁን በቅርብ ነው የጀመረኘ በጣም ኮሰረት እና በሶ ብላ መለየት ግራ ገብቶኘ ነበር ?
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@MimiBekel
@MimiBekel 8 сағат бұрын
ነብሰ ጡር መጠጣት ትችላለች
@hanasisay7125
@hanasisay7125 2 жыл бұрын
በእውነት ዶክተርየ እየተጠቀምክ ሰለምታሳየን አመሰግናለሁ ለመጠቀም እንኳን አልፍራም
@eyobabety9199
@eyobabety9199 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@getemelese1971
@getemelese1971 2 жыл бұрын
Great Man of God!
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በቀን በቀን መጠጣት ይቻላል ሌላው ምን ያክል መጠን ነው መጠጣት ያለብን ብትነግን 🙏
@habebaasafa8053
@habebaasafa8053 2 жыл бұрын
ene ejen amonyal gen xatoochee yasakekenyal mefteun betaseweqenye beyalew
@gezumengestu-9144
@gezumengestu-9144 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ መረጃ ተጠቅሜበታለው የእግር የመጠዝጠዝ እና ውስጥ ውስጡን የሚያቃጥል ምን ልጠቀም
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 2 жыл бұрын
ታሜ በጣም ይገርማል እኔ O ነኝ ባለቤቴ A ኘው ያልከው ሁሉ 98% ትክክል ነኸ እናመሰግናለን
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare 3 ай бұрын
Haw do we use
@amanuelkebede1593
@amanuelkebede1593 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ምንያኽል መጠኑን ብታሳየን ጥሩነበር
@አለምብመ
@አለምብመ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህአሜን፫
@aschalechkebede8448
@aschalechkebede8448 2 жыл бұрын
ሰላም ታሜ መጠኑ ችግር የለውም? ማለት ምን ያህል ውሃ ከምን ያህል ግራም/ወይም በእጅህ ይሄንን ያህል የበሶብላ ቅጠል ጋር መፈላት አለበት ብለህ ብትነግረን።
@aregashgelaye7554
@aregashgelaye7554 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልን ታሜ ሰለምትሰጠን ድንቅ መረጃ ወይም እውቀት ከልብ እናመሰግናለን ሁሌም በአዳዲሰ ነገሮችን እያመጣህ ታሰደምመናለህ ፈጣሪ በአለህ ላይ ይጨምርልህ
@tureyekidanmariyam3699
@tureyekidanmariyam3699 2 жыл бұрын
የደም ብዛት መድሀኒት እየወሰድክ መጠጣት ይቻላል ወይ
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 2 жыл бұрын
@@tureyekidanmariyam3699 ታሜ እባክህን መደዲአኒት የሚወስድ ሰው የሚነገረንን መውሰድ ፈራው ቀጥታ እንዳላገኝህ መንገዱን አልተረዳሁም
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 2 жыл бұрын
ታሜ ሰላም ነው ጀሜ O ነው ምክርኸን ለሰሜ( ለተገበረ) በጣም ፈውስ ያገኛል ከሰውነቴ የሆነ ሙቀት ይሰማኝና ከአገቴ በላይ ላብ የጠምቀኛል ችግሩን ካወክ እናመሰግናለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ጤና ይስጥልን።
@YordanosAdisu-qk1lo
@YordanosAdisu-qk1lo 4 ай бұрын
ተባረክ
@sarawow453
@sarawow453 3 ай бұрын
Allah rejem edmenatena yesteh wndeme
@abebechmolla2572
@abebechmolla2572 Жыл бұрын
ለሰጠኸን ማብራሪያ እናመሰግናለን ለአንድ ብርጭቆየምንጠቀመውን መጠን ብትነግረን
@bekam4779
@bekam4779 2 жыл бұрын
ታሜ በትምህርትህ በጣም እጠቀማለሁ እግ/ር ያክብርህ፡፡ብዙ ጊዜ የሚጠጣ የሻይ ስታስተምር በጣም ለመጣት ሲንነሳ ለመዉለድ የሚትፈልጉ አትጠጡ ትላለህ? ያልገባኝ ለመዉለድ ስንፈልግ ነዉ የሚነተወዉ ወይስ ከነጭራሹ አንጠጣም ?
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 Жыл бұрын
በርታ ወድማችን እናመሠግንካለን
@amsal8744
@amsal8744 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተባረክ
@astertibo3779
@astertibo3779 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ የሰጠኸን፡፡ጥያቄ አለኝ በርበሬ ስናዘጋጅ መጠኑን ካበዛን ለወንድ የዘር ፍሬ ጉዳት ያደርሳል ማለት ነ?
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Ай бұрын
ግሩም እውቀት
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን። ዶክተር
@tirsitgashaw345
@tirsitgashaw345 2 жыл бұрын
Good idea. Blessing. Am berhanu if you remember.
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 жыл бұрын
ቅጠል በፅሃይ እንደሚደርቅ ነው እንዴት ነው በጨለማማድረቅ ማለት እንዴት ይችላል? :: ሻይውን በማፍላት ወይስ በፍላ ውሃ ተዘግዝፎ ነው የሚስራው ልታብራልን ትችላለህ? ፍሬው አብሮ ቢፈላ ምን ይሆናል
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን🙏 ግን ሲጠጣ ባዶ ውን ነው? ፍሬውንም ነው የምናፈላው? አመሰግናለሁ🙏
@ethiotube9805
@ethiotube9805 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜህን ወስደህ ስለምትሰጠን እውቅት ተባረክ
@atsedemariam7563
@atsedemariam7563 2 жыл бұрын
Selam lante yihun. Besobila malet basilic new ?
@hirutyonas2619
@hirutyonas2619 Жыл бұрын
Thank you wendemachen
@wechewgud-v2r
@wechewgud-v2r Ай бұрын
ስለ መምንድን ነው የምታወራው ፌጦ ወይስ በሶ ብላ ?
@yetnayetzewdu9741
@yetnayetzewdu9741 2 жыл бұрын
ለምትሰጠን ጠቃሚ ምክር ሁሉ አመሰግናለሁ እባክህ ለሳይነስ ወይም አለርጂ መድሀኒት ምከረኝ
@EBRAHIMkedir-h1d
@EBRAHIMkedir-h1d Ай бұрын
ወድዎችመጠቀምየሌለባቸው ከመቼ እስከመቼነዉ አስቀምጥልን
@foziyamohamed7877
@foziyamohamed7877 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነዉ እንደ ኮሰረቱ አፈላሉን ብታስረዳን ጥሩ ነዉ
@selamgtsadik1568
@selamgtsadik1568 2 жыл бұрын
ለደም ግፊት ላለባቸው ሰው መጠቀም ይቻላል ወይ?
@zenebechtelila4883
@zenebechtelila4883 10 ай бұрын
Tame enamesgenalen tebarek wendmachin
@misrakdemissie5482
@misrakdemissie5482 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ስለምትሠጠን ተምህርት ግን ይሄን በሶቢላውን ለመውሠድ ከሱኳር መድሐኒት መዉሰድ ይቻላልወይ?
@yeshideleta5518
@yeshideleta5518 2 жыл бұрын
Yedem maqitegha lemiteqm Sew bemin huneta new meteqem yemichalewu?
@elenikranl3949
@elenikranl3949 Жыл бұрын
ስላም ሻይ ሲፈላ ስንት ደቂቃ ምን ያህልስ ነው የምንጨምረው
@sinkeneshabebe8381
@sinkeneshabebe8381 2 жыл бұрын
ፍረዉ ነዉ ወይስ ቅጠሉን ነዉ መጠቀም?
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 2 жыл бұрын
Thank you 💓💓💓💓 Le b+ yifekedal Ayidel?
@tebarekbrihanu
@tebarekbrihanu 5 күн бұрын
ታድያ ስንፈቴወስብ ላለባቸው ወንዶች አስፈላግ ነው ምባለውስ ዶ/ር??
@bereketgirma5598
@bereketgirma5598 2 жыл бұрын
hi selam new በደረቁ ወይስ በጥብጠን ነው ምንጠቀመው ?
@emebetworku7294
@emebetworku7294 2 жыл бұрын
ዶክተር በርበሬና ሽሮ ላይ እየገባ ይፈጫል ይሄስ ይጎዳል
@yoditaodita9520
@yoditaodita9520 2 жыл бұрын
Hi Yhe madhanit worm wood yamibal now way?
@alemnbirhanu6
@alemnbirhanu6 6 ай бұрын
የሰባት አመት ህጳን በሻይመልክ ብሰጥ ምንችግር አለው
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 2 жыл бұрын
እና ለሁሉም የደም አይነትነው?
@sur3432
@sur3432 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@SebilewongelDeresse
@SebilewongelDeresse Жыл бұрын
በጣ ም ነው የምናመሰግንህ
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
Thank u so much for sharing information!!!
@wondimusfamilyworship3229
@wondimusfamilyworship3229 2 жыл бұрын
ፍሬውንና ቅጠሉን አፍልተን ነው አንደ ሻይ የምንጠጣው
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን።
@mestawet7976
@mestawet7976 Жыл бұрын
የደም ግፊት መድሃኒት የሚወስድ መጠቀም ይችላል ወይ?
@hadisebabre5066
@hadisebabre5066 2 жыл бұрын
ሰላም ፋሚልቤጅ እኔ የጨጎራ ቁስለት ናባክተሪያ አያሰቃዬኝ ነዉ ምንመጠቀም አለብኝ አንድ ነገሪ በለኝ ወድሜ
@mesarattedasa
@mesarattedasa Жыл бұрын
lemidia aykerbim lemen
@שוואייזנבה
@שוואייזנבה 2 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ነው ለሁሉም የደም አይነት ነው ?
@alemayehuhabtemariam7588
@alemayehuhabtemariam7588 Жыл бұрын
Asprin 81 እወስዳለሁ; ትቼ በሶብላ ብጠጣስ?
@sababerhanu7885
@sababerhanu7885 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ! የደም መርጋት ሰው ላለበት ይሆናል? ፐርሲል የመሳሰሉት ደም ያረጋሉ ይባላል ፣ ቪዲዬ ብትሰራበት ? እኔ ችግሩ ስለብኝ ነው ፤ አመሰግናለው !!
@faithgeneration308
@faithgeneration308 2 жыл бұрын
Ayhoneme al
@asfawabebeakalewold8530
@asfawabebeakalewold8530 2 жыл бұрын
አረንጔዶ ሻይ ለደም አይነት ቢ ይፈቀዳል ወይ ክተፈቀደስ በስንት ስር ቀን መጠቅም ይቻላል
@TigistSheika
@TigistSheika 2 күн бұрын
Basbila aydelmi ya ylyli
@getenettaye4615
@getenettaye4615 2 жыл бұрын
ወንድሜ ስለ ኮሠረት የነገርከን ነገር ወድጄዋለሁ ግን ኮሠረቱን ከመጠጣቴ በፊት ግን ብና አንድ ስኒ ብጠጣ ችገር ይኖረው ይሆን??
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 Жыл бұрын
How about ginger because they do say it is a blood thinner?
@اثاعبعق
@اثاعبعق 11 ай бұрын
የበሶቢላ ቅጠል በአረበኛ ምን ድንድን ነው እባካችሁ ንገሩኝ
@meserttadessa2502
@meserttadessa2502 Жыл бұрын
ቅጠሉን ወይስ ፍሬው ነው የምንጠጣው ግልጽ አድርግልን።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
ወንድሜ በእንግሊዘኛ ንገረን
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
በሶ ብላን በፍቅር ነው የምወደው ምስር ወጥ ሽሮ ላይ ስትጨምር እናቴን አስታውሳለው እናመሰግናለን ግን አብረህ ደግም ሰላቅጠሉ በደንብ አሰረደተህናል በሚገርም ሁኔታ ነው ክብረት ይስጥልኝ ።ግንዱሳ? አበባውሳ? አሰፈላጊ ከሆነም ስሩንሳ? ሌላ ቀን እነዚህን ግምት ውስጥ በማስገባት በታስተምረን ደስም ይለኛል
@sanchokiflu5651
@sanchokiflu5651 2 жыл бұрын
ለማፍላት መጠኑ እንዴት ይታወቃል ?
@jemilanegash8557
@jemilanegash8557 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ትምህርትህጠቃሚ ነዉ አመሠግናለሁ ግን ብዙ ግዜ ጠይቄህ አልመለስክልኝም ቢ+ነኝ በጨጓራ እሰቃየለሁ በዚ ጠብቅሀለው እባክህ
@sameerasameera358
@sameerasameera358 2 жыл бұрын
Tabarak wandma
@abrehetgebrehiwot8907
@abrehetgebrehiwot8907 2 ай бұрын
Ur title is indicating ye fieto preparation.
@almazmulat3128
@almazmulat3128 2 жыл бұрын
የግል ጥያቄ ነበርኝ እንዴት ላግኝህ ዶክተር
የሮዝመሬ የጤና በረከቶች
19:57
Ethio Family Tube
Рет қаралды 41 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 58 МЛН
የበሶብላ ቅመም አዘገጃጀት (Basil powder)
12:31
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 14 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 365 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 306 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН