የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዐራተኛው ፓትርያርክ እረፍት አስመልክቶ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ያስተላለፉት መልዕክት

  Рет қаралды 28,962

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@tigistabate1906
@tigistabate1906 2 жыл бұрын
የአባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በረከታቸው አይለየን!!! መልካም እረፍታ አባታችን መታደል እና መመረጥ እንዲህ ነው ጽድቅ በምድር በሰማይ፡፡
@abiydemelash6128
@abiydemelash6128 2 жыл бұрын
በሕይወት ዘመን አንድ ጊዜ ከሚገኙ ታላላቅ ቅዱስ አባቶች መካከል ታላቅ የጸሎት የአርምሞ አባት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በዝምታቸው የባረኩን ታላቅ አባት በረከታቸው ከሕዝበ ክርስቲያኑ እና በቤተክርስቲያንችን አይለየን
@mokunigatu3994
@mokunigatu3994 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው በሀገራችን በኢትዮጵያና በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ ይደርብን አሜን ።
@arayagirmay1134
@arayagirmay1134 2 жыл бұрын
የአባታችን የአቡነ መርቆሬዎስ ጸሎትና በረከት አይለየን
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን ቅዱስ አባታችን 🙏😭😭😭
@orthodoxtewahdotube6788
@orthodoxtewahdotube6788 2 жыл бұрын
የአባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በረከታቸው አትለየን። ለሁላችንም መፅናናትን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከት ይደርብን
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ 2 жыл бұрын
ወዮ ለኛ በአለም ግሳግስ የተሰረቅነው ዝም እንዳሉ ሄዱ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@trueethio9206
@trueethio9206 2 жыл бұрын
አባታችን ፡በረክትዎ፡ይደርብን።ይብላን፡ለኛ፡እንጂ፡አባታችን፡ሞቱ፡አንልም፡ሁሌም፡በህይወት፡አሉ።
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን የአባታችን
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 2 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን
@AaaBbb-kn9ft
@AaaBbb-kn9ft 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
ውስጥ አንጀታቺውን አሰረው ብዝምታ ሄዱ የኔ አባት 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ንፍሱሁን ይማረው..... ለ ኢትዮጵያዊያን ያለውን ሃዘን ለ ፍጣሪ አስሙልን አባታያቺን በጥሎ አስቡን..... 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@abraham7640
@abraham7640 2 жыл бұрын
አባት እግዚአብሔር ንፍሱሁን ይማራው
@tsehsybefkadu2889
@tsehsybefkadu2889 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን መከራ ከማነት ተገላገሉ!!! አባታችን በረከተቶት ይድሰን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ 2 жыл бұрын
አባታችን በርከታቸው ይደርብን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ያባታቺ ሞት የደልም እርፍት ነው እናም በረክትወት ይለይን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 жыл бұрын
የአባታችን ነብሰ ይማር አምላካችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚያብሔር ያሉትን አባቶቻችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ታዲያስታዲያስ-ረ5ሠ
@ታዲያስታዲያስ-ረ5ሠ 2 жыл бұрын
ባበረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ አባታችን
@asferachewdohe9960
@asferachewdohe9960 2 жыл бұрын
It is really magnificent having once a meal in 24 hours the same type of food although,may his holiness be upon us our father.
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ዝምተኛው አባት አይ ለቤተክርስቲያናችን ጸሎት ያስፈልገን ነበር
@kidanemhretenate8334
@kidanemhretenate8334 2 жыл бұрын
በረከታቸውን እግዚአብሔር ያሳድርብን
@ethiolove2286
@ethiolove2286 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን በሰላም ይረፉ አባታችን!!💔😭😭😭😭
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን❤💒😭😭🙏
@martaylima3928
@martaylima3928 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን ነብሳቸውን በአጸደገነት ያኖርልን ነብስ ይማር
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ዋ ለኛ ዋ ለኛ የኛ መጨረሻ ምን ይሆን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 2 жыл бұрын
ብጽእ ወቅድሰ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር አምላከ በቀኙ ያኑርልን በጸሎትዎ ልጆቻቸውን ሀገራቸውን እንዲባርከን ጸልዩልን ባሁኑ ጊዜ ለኛ ያሰፈልጉን ነበር ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ ቅድሳን አባቶቼ በረከታቹህ ይድረሰን ጸልዩልን ጽናቱን ይሰጠን
@msaeretliyan82
@msaeretliyan82 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ትደርብን
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 2 жыл бұрын
አሜን
@የድግልልጅነኝ-ጨ1ሰ
@የድግልልጅነኝ-ጨ1ሰ 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ለእኛ ይብለኝ ቀሩብን 💔🥲⛪️✝️
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 2 жыл бұрын
አባታችን በረክት ይደርብን ለሃገርችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሰጠልን
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
አባታችን በረከት ይደርብን በአውደ ገነት ያሥቀምጥልንእግዚአብሂር አምላክ
@medimedi-ik8oj
@medimedi-ik8oj 2 жыл бұрын
የፃድቅ ሰው ሞቱ እረፍቱ ነው። አባታችን በረከትዎ አይለየን🙏በረከታቸዉ ይደርብን🙏
@helinabogale4762
@helinabogale4762 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን መልካም ዕረፍት አባታችን 😭😭😭
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫✝️
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት በረከታቸው ይድረስን ነፍስ ይማርልን አሜን አሜን አሜን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@abeinman3119
@abeinman3119 2 жыл бұрын
በረከቶት ይደርብን አባታችን!!
@ሩት-ቈ3ጐ
@ሩት-ቈ3ጐ 2 жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደረብን እዉነት ሆድ ነዉ የባሰኝ 😭😭
@almazteshome8816
@almazteshome8816 2 жыл бұрын
በረከታችው ይደርብን አበታችን😭😭😭
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን🙌
@ahanahana840
@ahanahana840 2 жыл бұрын
ነገር ግን አባ አይርሱን በንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ፊት ይማልዱልን በረከቶት ትድረሰን አባ
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 жыл бұрын
መልካም ዕረፍት ብፁዕ አባታችን!⛪ ዓለም ተነጋግሮ መግባባት... ከሌለው ዝምታ መምረጡ አርምሞ መልካም ነው ሰው ክፉ ዘረኛ ...ጠላት የሚሆነው ትውልድ በሚያቃጥል አንደበት እሳት ነው እንደ መርቆሬዎስ ይህን ተገንዝቦ በአርምሞ ማረፍ እግዚአብሔርን ቀርቦ።
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
እኔን እኔን አባታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በረከታቸው አይለየን ቤተክርሲታን ትልቅ አባት አጣች
@fhgghg2398
@fhgghg2398 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dgeg9434
@dgeg9434 2 жыл бұрын
በረከታው ይደርብን
@zed0zel0kosa72
@zed0zel0kosa72 2 жыл бұрын
Berketacew yederben
@zed0zel0kosa72
@zed0zel0kosa72 2 жыл бұрын
😭
@woinshetworku2006
@woinshetworku2006 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ነፍስ ይማርልን
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 2 жыл бұрын
Abatachin bereketahew yidereben amen
@lemlemgirmu3631
@lemlemgirmu3631 2 жыл бұрын
ነብስይማር
@ገኒሾTube
@ገኒሾTube 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@meeme4503
@meeme4503 2 жыл бұрын
Nebas yemar beraketachaw yedarebn yabesachawn tadegagocho gan yesarefaln amen
@habtamkebeda985
@habtamkebeda985 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@walatemaramii2661
@walatemaramii2661 2 жыл бұрын
በርክታችው ይደርብን 😭😭😭
@marthagechi9219
@marthagechi9219 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥
@singletube5173
@singletube5173 2 жыл бұрын
Egzihabher yatsenan, bereketachew kehulachen gar yihun!!!
@helensifue5835
@helensifue5835 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TheQweengirl
@TheQweengirl 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 жыл бұрын
Abatachin bereketachewu erediatachiwu yideribin
@membarpti5612
@membarpti5612 2 жыл бұрын
😫😫😫
@messibale1853
@messibale1853 2 жыл бұрын
😭🇪🇹😭🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@zewdnishadunga6230
@zewdnishadunga6230 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው አጣች
@መሰከረምዘርሁን
@መሰከረምዘርሁን 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@aynalemgebre8061
@aynalemgebre8061 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@messibale1853
@messibale1853 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@mamamam1783
@mamamam1783 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@tigisttiti8811
@tigisttiti8811 2 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@aynalemsolomon4905
@aynalemsolomon4905 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍 @Mikecrab
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 40 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН