የአርምሞው አባት | ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ

  Рет қаралды 7,614

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@tsigetadele2241
@tsigetadele2241 2 жыл бұрын
አባቴ የእርስዎን ታሪክ ብሰማው አይሰለችም የእግዚአብሔር ስጦታ ነዎት እርስዎን ይተካልን ለኢትዮጵያ ለቤተክርስቲያን
@gebeyaneshendalew7226
@gebeyaneshendalew7226 2 жыл бұрын
በረከትዎ አይለየን አባታችን በዚ ዘመን እንደርስዎ ያሉ አባቶችን ማጣት ከባድ ነው
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 2 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም አስተማሪ ተጋደሉ ነው።ድንቅ ምስክርነት! የብፁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን።
@rediet9444
@rediet9444 2 жыл бұрын
እንደነዚ አይነት አባቶች ስላሉን ፈጣሪ ይመስገን 🙏
@mekditenkir2593
@mekditenkir2593 2 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን
@dawitezewdu7003
@dawitezewdu7003 2 жыл бұрын
በረከትዎ አያለየን ቅዱስ አባታችን
@beebrr3617
@beebrr3617 2 жыл бұрын
Thank you🙏
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎች አሉ በዘመናችን ታይተው ታሪክ ስርተው የሚያልፉ። ይህ የእግዚአብሔር ታምር ካልተጨመረበት እንደሳቸው መሆን አይቻልም። ነፍስ ይማር
@gebremedhin9924
@gebremedhin9924 2 жыл бұрын
AMEN
@man-kt4hp
@man-kt4hp 2 жыл бұрын
የተለዩ አባት ናቸው ነገር ግን አምላክ የሾመዉን ማን ይጥለዋል
@gagahugagahu1598
@gagahugagahu1598 2 жыл бұрын
ፋና ቴሌብዠን እናመሰግናል
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 Жыл бұрын
💚💛❤️😭😭😭
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 Жыл бұрын
Alaa gebum lij minamin😢
@natnael2562
@natnael2562 11 ай бұрын
menekuse nachew....menekosat ayagebum lij ayweldum dingil endehonu new mimotut....le amlakachew silu hiwotachewin mulu lesu setew new minorut
@selamlehulum258
@selamlehulum258 2 жыл бұрын
Kidus abatachin bereketot ydresen
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
RIP 🙏
@AbaHenok-t4z
@AbaHenok-t4z 7 ай бұрын
የደርግ ፖለቲካኛው
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 жыл бұрын
አስተዋይ አባት አጣን ይኽው አቡነ ማትያስ ጳጳሱ የሀያማኖት አባት የማይሰራውን ለዘራቸው እያዳሉ ሰው የሚያጋጭ ሀሳብ እየሰጡ ምእመኒኑን አሸማቀዋል ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ
@abenezersintayehu
@abenezersintayehu 2 жыл бұрын
yematawkiwn atawri
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 жыл бұрын
@@abenezersintayehu ያላወከው አንተ ነህ ዘረኛ ዉሸታምነታቸው የታወቀነው ሀገር አሳልፈው ለነጭ የሚሰጡ ጁንታ ከጁንታም የባሱ አጋንንት ናቸው
@abenezersintayehu
@abenezersintayehu 2 жыл бұрын
@@tigestkifle243 yhenn mtnageriw nachi man nesh??? bete krstiyan teteykachew enji anchi tera sew ltnageriyachew atchiym
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 жыл бұрын
@@abenezersintayehu ወረኛ ሰው ተራ የሚባለው በስራው ነው ተራ ስራ የሰሩት ጳጳሱ ሀይማኖቴ ኦርቶዳስ በመሆኔ እንኳን የማያምኑም ቢሆኑ የሀገር ጠላት ጳጳስን መናገር መብታችኖ ነው ሰው የሚከበረው በመልካም ስራው ነው
የቅዱስ መርቆሬዎስ ታሪክ The Story of ST. MERKORIOUS / Abu-Seifein / Martyr Philopator
1:38:03
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 243 М.