የልብ ወግ (YeLeb Weg) አዲስ እና ማርቲ - ክፍል 1 | Maya Media Presents

  Рет қаралды 742,455

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

የልብ ወግ:: Addisalem and Martha Goitom on Yeleb weg.
Maya Media Powered by Amleset Muchie
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 859
@halimmamohammad5878
@halimmamohammad5878 2 жыл бұрын
ሠላም እሄን የምታነብ ሁሉ ፀሎት ዱአ አዲርግ ለተፈናቃዮች ለናቶች ለባቶች ለህፃናት 😭😭😭😭😭😭😭
@lebanoncedars78gmnaiecom97
@lebanoncedars78gmnaiecom97 2 жыл бұрын
እመቤቴ እቅፍ ድግፍአርጋ ወደ መኖሪ ያቤታቸው ትመልሰላቸው
@titetite5659
@titetite5659 2 жыл бұрын
ውዴ ገና አማራ ተፈናውሎ የመን ይደረሳል ምክንያቱም አማራ ከውጭ ጠላት አብሮ በትግራይ ህዝብ የዘር ማጥፍት ወንጀል ፈፅምዋል እ/ር ፍርዱ እያሳየን ነው
@የማሪያምልጅ-ኈ4ቐ
@የማሪያምልጅ-ኈ4ቐ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ሃገር ሠላም ያድርግልን
@halimmamohammad5878
@halimmamohammad5878 2 жыл бұрын
@@የማሪያምልጅ-ኈ4ቐ አሚን አሚን አሚን 🤲🤲😭😭😭😭😭
@halimmamohammad5878
@halimmamohammad5878 2 жыл бұрын
@@titetite5659 የኔውዲ ሁሉም እግዚአብሔር ሠላም ያዲርጊልን ምክንያቱም ባለስልጣናት ምንም አይሆኑም ምስኪኑ ደሀው ማህበረሰብ ነው የሚጓዳው ስለዚህ እግዚአብሔር ሠላም ያዲርገን ሁላችንንም
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 жыл бұрын
የማርታ ትህትና አለማድነቅ አይቻልም::♥️♥️♥️
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝ❤️🙏🙏🌹
@tsiondawit4735
@tsiondawit4735 2 жыл бұрын
Ewnet nw betam liyu set nat❤️
@socabebe7919
@socabebe7919 2 жыл бұрын
አወራራቸው ቤታቸው ቡና ላይ ሚጫወቱት አይነት ቀለል ያለ ነው ወድጄዋለሁ 😁
@ሸዊትራያዩቲዩብ
@ሸዊትራያዩቲዩብ 2 жыл бұрын
በጣም ሲያምሩ
@الحمدلله-ذ5ص1ق
@الحمدلله-ذ5ص1ق Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ
@endalkachewmolla4160
@endalkachewmolla4160 Жыл бұрын
የልብ ወግ አደል❤
@HilinaT
@HilinaT 2 жыл бұрын
አዴስ ግልፅነትሽ እጅግ ጥሩ ነው ሰው ይማርበታል ደግሞ ህይወት ይቀጥላል !!! እግዚአብሔር ላንቼ ያዘጋጀው አለ!!!
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
ትክክል እማ
@ethio-canadian7651
@ethio-canadian7651 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g2O2oKhml7Gnjrc&feature=share
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝ❤️🙏
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ቤቱ አንድትቀርቢ ይሆናል ።የአለም ፈተና ብዙ ነው።በፀሎት ማሸነፍ በቻ ነው።ነገ ያማረ ይሆናል።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ አዲስ በፍቅር ህይወትሽ እንደዚህ አይነት ነገር በመፈጠሩ በጣም አዝናለው አንቺን የመሰለች ቆንጆ ቅን እና ስነስርአት ያላት ሴት ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም የሰው ልጅ በአንድም በሌላ መልኩ ይፈተናልና አይዞሽ እግዚያብሄር ስለሚወድሽ አስመልጦሻል
@gafat
@gafat 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም እርግት ያላችሁ እና ደስ የምትሉ ናችሁ አዲስየ ቆንጆ ደግሞ ጠንካራ እና ግልፅ በራሷ የምትተማመን ሴት መሆንሽን አሳይተሽበታል አንዳንድ ወንዶች የሴት ልጅ ደስታ ለመንጠቅ አይተኙም ካለፈው ህይወትሽ መማርሽና ከድብርት መውጣትሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር የተሻለውን ህይወት እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን
@seble106
@seble106 2 жыл бұрын
በርቱልን ተቀላቅያለሁ🙏
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝ❤️🙏
@Sነኝወሎየዋ-c9f
@Sነኝወሎየዋ-c9f 2 жыл бұрын
ተበራቱልን
@stotatube3370
@stotatube3370 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን በቅነት
@ethio5184
@ethio5184 2 жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒
@asnasistar4481
@asnasistar4481 2 жыл бұрын
እስቲ ሸዊት እና ትግስት ይቅረቡ ምትሉ ላይክ አድርጉ
@ሚጣ-ቈ6ቘ
@ሚጣ-ቈ6ቘ 2 жыл бұрын
አዲስዬ በህይወት ውስጥ ይሆናል ያልነው አይሆንም አይሆንም ያልነው ይሆናል ህይወት እንደዚህ ናት እህቴ ትልቁ ነገር ወደፊት እንጂ ወደሃላ እያዮ አይራመዱም አዲስ ህይወት አዲስ መንገድ እመኝልሻለው ዮቱበሮች ደሞ ከሷ እውነቱን ሰምተናል ቆርጣቹ ቀጥላቹ እንዳትመጡብን አደራ
@hananemru1227
@hananemru1227 2 жыл бұрын
ትክክል
@eyueyu9156
@eyueyu9156 2 жыл бұрын
Memtatachew aykerm
@liduwolde1354
@liduwolde1354 2 жыл бұрын
አዲስ አለም በጣም ዛሬ አደነኩሽ የበለጠ ብዙ ሰው ያልፋል አንደዚህ አይነት ነገር ግን ይደብቃል አንቺ እንዲማርበት ግልጽ ሆነሽ የሆንሽውን ስላጫወትሽን ከልብ አመሰግንሻለው ባገኝሽ ብስምሽ ደስ ይለኝ ነበር እንደውም ልንገርሽ ድሮ ብዙም ደስ አይለኝም የእርቲስት ኢንተርቪው ተስተካክላችሁ ጻድቅ ጻድቅ ስለምትጫወቱ ዛሬ ግን የናንተ ዋው ብያለው የሚቀጥለውን እስከማይ በጣም ቸኩያለው
@zuriashmebratu2726
@zuriashmebratu2726 2 жыл бұрын
በጣም እስከሚገርመኝ ድረስ ነው ፈዝዤ የሰማዋት በጣም ግልፅ ሆና ነው የተናገረችው 😍😍
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም እርጋታችሁ ደስ ይላል ግን ሳያችሁ ምስኪን የሚባል ፀባይ ያላችሁ ይመስለኛል እወዳለሁ አለሁ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ስላም አድርግልን 💚💛❤️
@Yorilua
@Yorilua 2 жыл бұрын
The only reason I subscribed to this channel is because of Addis …love you for being vulnerable and honest ♥️
@elsavlog8290
@elsavlog8290 2 жыл бұрын
i love this type of personality ...artist addisalem i appreciate u .u ar honesty , be proud by ur self
@yenehunabawa3161
@yenehunabawa3161 2 жыл бұрын
"በጣም ሚጠነቀቅልሽ አብሮሽ አድሮ ምንም የማያስቸግርሽ" ይሄ አገላለፅ ሁሌም ያስገርመኛል እንዳውም በተቃራኒው ነው እንዲህ አይነት ሰዎች በጣም አደገኞች ናቸው ይሄ የስዎች ልብ ውስጥ ለመግባት የሚጠቀሙት መንገድ ነው
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
የሚፈልገዉን እስኪያገኝ ድረስ ነዉ የሚጠነቀቅ የሚመሰለዉ
@mattewe492
@mattewe492 2 жыл бұрын
ማርቲ ቆንጅዬ አርቲስት ነች ኪያ የሚለውን ፊልም በጣም ነው የምወድላት
@momenamohmmed9690
@momenamohmmed9690 2 жыл бұрын
ለየት ያለ ፕሮግራም ነው ሁለታችሁም እርጋታችሁ ደስ ይላል አዲስየ ግልፅነትሽን ወድጀዋለሁ ዩቲዩበሮቸ በቃ አለፈላቸው ባይሆን ሳጨማምሩ አውሩ መቸም አታርፉ
@hananber5917
@hananber5917 2 жыл бұрын
Betam
@ሂክማወሎየዋ-ቸ9አ
@ሂክማወሎየዋ-ቸ9አ 2 жыл бұрын
አር በሳቅ ሞኩ ትክክል
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝ❤️🙏🙏🌹
@Wongelmitiku
@Wongelmitiku 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ግልፅ ሴት አስመሳይ አይደለሽም ረስሽን ሆነሽ ስለቀረብሽ ደስ ይበልሽ ለአዲስ አለም
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ አርቲስቶች ናችሁ
@abdiabduka1313
@abdiabduka1313 2 жыл бұрын
ማርታ ጎይቶም ግን በጣም ነዉ እምታምረዉ
@milan8639
@milan8639 2 жыл бұрын
Adis, today you become confident and you talk well! I enjoy really💕💕
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘😘
@RrRr-co9tf
@RrRr-co9tf 2 жыл бұрын
አዲስዬ ያለፈችበት ነገር ብዙዎቻችን ያለፍንበት ነገር ነው እናም ሲያልፍ ያስተምራል ልብ ስብራቱ እ ሁሌም አይጠገን
@tigistyisma1626
@tigistyisma1626 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@rehmaumushehd4811
@rehmaumushehd4811 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔም ሂወት ልክ እንደሣ ነው
@wowwow5399
@wowwow5399 2 жыл бұрын
ወዮ እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር እወድሻለሁ ሲለኝ ኖሮ ያለ ምክንያት ርቆኝ ነበር ለካ ሁሉም ነው
@momenamhmed7412
@momenamhmed7412 2 жыл бұрын
@@wowwow5399 እኔም አለሁ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝኝ❤️🙏🙏🌹
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 2 жыл бұрын
አለባበስሽ ወዱን ለዝሙት ያነሳሳል አች ክፍት ሰውነትሽን ሸፍኝ እኔምለው ክርስቲያኖች መፅሐፍቅዱሱ ሴት ልጅ ትልጅ ትሸፈን ፈተናን ለሚያመጣ ለዛ ወዮለት ይላል እናተግን እዴዚሕ ስትገላለጡ ለስት ሰው ፈተና እዴምትሖኑ አታውቁም ነውረኞች ናችሑ ቤተመቅደስ ስትሔዱ ብቻ መሸፈን ብቻለምን እናተስ ሠውነታችሑ ቤተመቅዴስ አይዴልን በተለምዶ ሴትልጅ ዳይመድ ናት ይባላል ነገርግን ሰውነቷን ከገለጠች እኳን ዳይመድ ሲልበር ወይም ብርም አትሖንም አስተውሉ እጅ👊👊👊👊👊👊
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ሙሉ ሕይወት በፈተና የተሞላ ነው ። ፈተናን ተቋቁሞ ማለፍ ያጠነክራል። ፈተናን በብቃት የሚያልፉ ሰዎች አድናቆትና ሞገስ ያገኛሉ ። የውበት ፈተናን የሚጠላ ወንድ ፡ በእራሱ የማይተማመን ብቻ ነው ።
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
The most beautiful and smart young lady's keep up a good job God bless you both 🙏 ❤
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
This how you spell Ladies ( y _ies)
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
Thank you professor
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
@@samiahussein3458 በጣም ይቅርታ ላስቀይምሽ ፈልጌ አልነበረም ከከፋሽ ግን ኮሜንቱን ማንሳት እችላለሁ !!!
@Mihiret2241
@Mihiret2241 2 жыл бұрын
Well እንኳ ደና መጣቹ ማርቲ አዲዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ብታይ እመቤቴን ስትይ ሲያምርብሽ ግልፅነትሽ ይገርማል ንፁህ ሰው ነሽ የኔ ውድ እንኳንም ትላንትን አልፈሽ ዛሬለይ ቆመሽ አየንሽ part 2 በጉጉት
@akigebre9410
@akigebre9410 2 жыл бұрын
ሁለታቸም በጣም ነው ምወዳቹ አዲስየ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል❤
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 2 жыл бұрын
አዲስአለም እኛ እንድንማርበት የህይወት ገጠመኝሽን በግልፅ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እንወድሻለን ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 2 жыл бұрын
አዲስየ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞሽ ፡ግን ዩቲበሮች አሁንም ዜና ይሰሩልሻል ፡አዲስአለም ስለ የቀድሞ ፍቅረኛዋ ምስጢር ዘረገፈች እያሉ ፡ጥርሳቸው ይዘርገፍ 🤔
@zuriashmebratu2726
@zuriashmebratu2726 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ጡረተኞች ይቀባበሉበታል
@tsedaletsedale8993
@tsedaletsedale8993 2 жыл бұрын
ቀላል ይሸቅሉበታል
@kidistkassa6076
@kidistkassa6076 2 жыл бұрын
አዲስዬ የኔ ቆንጆ እና ማርቲዬ በጣም ደስሚል ቆይታ ነው……..ባይገርማቹ እያወራቹ በመሃል ያመለጠኝ ነገር ካል እያለኩ ወደኃላ እየመለስኩ ድጋግሚ ነው ያየሁት …….አዲስዬ ከነበርሽበት ድብርት ስለተመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሉም ሰው በ1 ሰው መፈተኑ አይቀርም፡፡
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ እህቴ
@kidistkassa6076
@kidistkassa6076 2 жыл бұрын
@@emukiya7490 እሺ እህቴ………መልሻልው
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
@@kidistkassa6076 አመሰግናለሁ ውድ እህቴ
@edenm.6985
@edenm.6985 2 жыл бұрын
Marta is such a cool and calm woman! There's something different about her.
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Yeah exactly
@samrawittesfaye9697
@samrawittesfaye9697 2 жыл бұрын
she is shy 🥰
@yaredetu4681
@yaredetu4681 2 жыл бұрын
ምን ዎጋ አለው ጁንታ ናት
@abidan1082
@abidan1082 2 жыл бұрын
@@yaredetu4681 dngay ras neh.
@yaredetu4681
@yaredetu4681 2 жыл бұрын
Abi Dan ተበዳ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ 😍🙏 ግን ትንሽ ቅር ያለኝ አለባበሳቸው ነው🙏 ጥሎብኝ ሰውነቷን ድብቅ ወይም ሽፍን የምታደርግ ሴት እወዳለሁ ከራሴ ጀምሮ ሃይማኖቶችንም አይፈቅድም 🙏 ካጠፋው ይቅርታ ይህ የኔ አመለካከት ነው🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
የሴት ውበቷ መልክ ብቻ አይደለም ። 🤔
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 жыл бұрын
የአዲስአለም ግልፅነት ግን የምር በጣም ደስ ይላል በሁላችን ሴቶች እንደዚ ግልፅነት ቢኖር አሪፍ ነበር::ደስ ትያለሽ በጣም ደስ የሚል ወግ ነው keep it up.
@fetawitaboa-i1i
@fetawitaboa-i1i 2 жыл бұрын
ሁለታቹም በጣም ነው ምወዳቹ❤😘
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@apap7056
@apap7056 2 жыл бұрын
የኔ አዲስ ስወድሺ ቁጥር ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ ❤
@sigmam6557
@sigmam6557 2 жыл бұрын
"ደሞ አንዳንዴ እንደዛ አይነት የማይሆኑ ሰዎች ይወደዳሉ ልበል" እኔም ተጎድቼበታለሁ ግን የእኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር. ስው እያወቀው እንዴት ከማይሆን ስው ጋ ፍቅር ይይዘዋል?! ግን ሁሉም ያልፋል. 😅😊
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
እኔም
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ እሱአግብቶ እየኖረ ነዉ ግንወንድማመንአቃተኝ
@elsaasle9409
@elsaasle9409 2 жыл бұрын
አዲስየ ይችን ኮመት ካነበብሻት በጣም ነው እምወድሽ በርች
@selambehabitutube8238
@selambehabitutube8238 2 жыл бұрын
አዲስዬ እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ እኔም እዳንቺ አይነት ነገር ገጥሞኛል እና እኛ ሴቶች ስንባል ሁሌም መጥፎ ጥሩ አንለየም ስናፈቅር ስለደረሰብኝ እረዳሻለሁ እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሻል ውዴ 😍😘
@ትሬዛ-ነ4ተ
@ትሬዛ-ነ4ተ 2 жыл бұрын
Wow ስታምሩ አዎ አንዳ አንዴም እንዲ ተጠያየቁ እንጂ ቀጥሉበት
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚኣብሄር ለእናንተ የተፈጠረዉን ኣዳምችሁን ይስጣችሁ ምክንያቱም ሴት ልጂ እድሜ የሚባል ትልቅ ተርራ ኣለባት እና ኣግብታችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ቆይችሁ በጣም ያምራል። ክፍል ሁለት ነጉጉት እንጠብቃለን
@martiyohannes6299
@martiyohannes6299 2 жыл бұрын
በሄወቴ የሚከብዱ ጊዚያቶች ከልጄ ጋር እያሳለፍኩ ነው ይሄም ያልፍል እያልኩ ነው እግዚአብሔር ነገርን ይቀይራል 😭
@የዓለምቤዛ
@የዓለምቤዛ 2 жыл бұрын
ብዙ ሰው እንዳንቺ ካንቺም በላይ እያሳለፈ ያለ አለ ማያልፍ ነገር የለም ፀልይ የኔ እህት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ፀልይ አይዞሽ እግዚአብሔር ነገን መልካም ያደርግልሻል🤲
@ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
@ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 жыл бұрын
ለዩቱዩብ ጥሩ ገቢ የሚያስገኝ ወሬ ፈጠርሽ አዲስዬ😂በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ ውስጤ ነው አዲስዬ🥰🥰
@teferifitsum1479
@teferifitsum1479 2 жыл бұрын
እንደ እኔ አትወዳትም አርፈህ ተቀመጥ😠
@ሀዉለትሀበሻዊት
@ሀዉለትሀበሻዊት 2 жыл бұрын
ለቲክቶክም ጭምር ከከከ ቀጠይ እየተባለ
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 2 жыл бұрын
@@ሀዉለትሀበሻዊት 😄😄😄
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 жыл бұрын
@@ሀዉለትሀበሻዊት ክክክክክክክክክ
@eskuabebe8659
@eskuabebe8659 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ሁሉም አርቲስት ከአንቺ ሊማር ይገባል በራስ መተማመንሽ እሚገርመው ነገር እማይሆኑ ሠወች ከመጠን በላይ ይወደዳሉ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ❤️🙏🙏🌹
@ሀበሻዊቷ-ቸ4ኰ
@ሀበሻዊቷ-ቸ4ኰ 2 жыл бұрын
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አለመሆኑን ዛሬ ተረዳውት ውብ ጥርስ ስናይ ደስታን ያዘለ ምንም ሀዘንን ያልደበቀ ይመስለናል ግን ስህተት ነው
@saraabreham2729
@saraabreham2729 2 жыл бұрын
ማርትየ የኔ ቆንጆ የስፖርቱን ነገር እንዳትረሽው : አንሽ ልዩ ሴት ነሽ ደግሞ በጣም ውብ ቆንጆ መሆንሽን ሁሉም ኢትዮጵያው ያውቃል : አድናቂሽ ነኝ !!!!
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
አህለን ውዶች እስኪ በዱዓ (በፀሎት )አንረሳሳ #ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@amanawyantube6004
@amanawyantube6004 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nIKUaqGDiq92ntU
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝኝ❤️🙏🙏🌹
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሁለታቹህም አንደበተ መልካሞች እግዛብሄር ጥሩ ነገር ይግጠማቹህ የሶሼል ሚዲያ ወሪ አትስሙት ምክንያቱም ሳንቲም ለመለቃቀም ስለሆነ ገንዘብ ካወጡላቸው እናታቸውንም አይምሩ ብቻ እራሳቹህን ሁኑ
@fafitrue5656
@fafitrue5656 2 жыл бұрын
Addisyea u have Beutiful human being , may god bless u with love Dimond heart ❤️🙏
@Foz821
@Foz821 2 жыл бұрын
የተፋቀረሰው ሁሉ አይሞሸርም ካልተፃፈ ከላይ ትዳሩም አይሰምርም ፍቅር መለት ሰቶ መቀበልን የሚሻ ሲሆን ትደር በሁለት ሰዎች ሚዛናዊ በሆና እኩልነት የሚገነባ ነገር ነው ከሁለቱ አንዱ ቲንሽ ከተሸረተተ ሚዛኑ ለይ ለማቆየት በጠም ከበድ ነው የሚሆነው። አሰለምወለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ ኤንን ኩመት ለምተነቡ አለህ ሰለምነ ጤነ ዪወፊቀቹ በየለቹበት አለህ ዪጠብቀቹ አገረቺንም የለዉንጪቅነ መከራ አለህ የንሰልን ኢኔ ምለዉ ኢኔጋ ጉረ ብለቹዋልጊን ከለለቹ ኢደዪመልጣቹ ቤት ኢገገነበዉ ወርቀመ ሰዎቺን ለመሰቢሰቢ ኑዉ ቅንነት ለረስነዉ ቅን ከኡንሺ ነይ ቅን ከኦንከ ነአ አበረተተኚ።
@hamelmalbeyene8334
@hamelmalbeyene8334 Жыл бұрын
የምር ቤት ይመታል ግጥሙ
@tsehayyeethiopia4714
@tsehayyeethiopia4714 2 жыл бұрын
Maya media please invite actress Brtukan bfekadu.
@tihtnazewdu8669
@tihtnazewdu8669 2 жыл бұрын
OMG, I appreciate your honesty my dear Addis😍 many girls live with broken heart💔, it's so challenging, especially innocent girls who love people from the bottom of their heart,
@lulabelay4927
@lulabelay4927 2 жыл бұрын
I am a victim of that betrayal lost my 7 years relationship he left me for another girl get her pregnant in 4 months he got married, he wasted my youth, money emotionas everything!
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝ❤️🙏🙏🌹
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
@stotatube3370
@stotatube3370 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 2 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋቹ ላነጋገራችሁ ስርአት ያላችሁ ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ ብዙ ሜካፕ ያልበዛባችሁ ልታይ ልታይ የማትሉ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
ከምንወዳቸው ባለሙያወች ጋ እያገናኘሽን ስለሆነ ደስ ብሎኛል ኤሚየ
@maryahayara1853
@maryahayara1853 2 жыл бұрын
ግልፅነታቹ ደስ ሲል እውነትም የልብ ወግ።
@hanadavid6676
@hanadavid6676 2 жыл бұрын
Adu kiya betam nw mewdesh you're the only Ethiopian actress i admire. You're not only talented but also humble,charismatic and respectful. I hope you'll never change. May God bless you and gives you whatever your heart desires.
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
አዲስ ልክ እኔም እንዳንቺ እረጅም አመት በፍቅር አብረን የኖርን አንቺ እንዳልሽው አብረን እያደርን ምንም አይነት ግንኙነት ሳይኖረን ያሳለፍኩት ሰው ነበር ቅፅል ስም ሁሉ ነበረው በአፍቃሪነቱ በጣም ጥሩ ነበር ሚመስለኝ ,ተኮራርፈን እንኳን ሌላ ሰው የሱን ያህል አይረዳኝም ብየ ስለማስብ ቶሎ ለመታረቅ ነው የምፈልገው የነበረው እኔ ስንጋባ ነበር ምለው እሱም ደስተኛ ነበር በወቅቱ ጥሩ ግዜም ነበረን ግን ከግዜ በኃላ ከሌላ ልጅ ጋር ግንኙነት እንዳለው ሰማው ሄጄ ስጠይቃት አረጋገጠችልኝ በወቅቱ ግን ተጎድቼ ነበር ከዛ በኃላ የተወቅኩትን ሰው አግብቼ 3ልጅ ወልጃለሁ ህይወት እንዲህ ነው
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 жыл бұрын
ከምር የልብ ወግ 💝 አዲስዬ ዛሬ ፍርሀቷ ለቋታል ንግግሯ በሳል ሆኖአል ደስ እያለኝ ነው ያየሁት
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
እሄ ሚዲያ ግን የኤሚ ነው አይደል?? ከሆነ በርችልኝ አምለሰት ሙጨ ኤሚየ❤❤❤
@yaredhailemichael9092
@yaredhailemichael9092 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@menjarew
@menjarew 2 жыл бұрын
አዲስ ትችያለሽ የምር ምርጥዬ አራዳ ቅንድብ ቅንድቧን አልሻት የእኔ አንደኛ ስወድሽ በምክንያት ነው
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Enkuwan be selam metachu, Addisy yena konjo setamere adenaqeshe negn, ayzoshe hulu la bago new, berche egizabher ka anche gare yehune 😍😍😍😍😍😍😍👈tebarke, selam la Ethiopia yehune
@fikerfiker3431
@fikerfiker3431 2 жыл бұрын
አዲስ ማርያምን በጣም አከበርኩሽ ምንም አዲስ ነገር የለም ሁሉም የቀመሰ ነው ግን ተማሩበት ስትዬ ድንግል ማርያም ያሀሳብሽን ታሳካልሽ🙏❤❤❤❤❤
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 жыл бұрын
አዲስ ግልፅነትሽ ደስ ሲልሁለታችሁም ሰረአታችሁ ደስ ይላል
@natsnetghebrengus8889
@natsnetghebrengus8889 2 жыл бұрын
Marti yene fqr❤️
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 2 жыл бұрын
ኤሚዬ በቀጣይ ሰላም ተስፋዬን እና ሳያት ደምሴን አቅርቢልን ፕሊስ
@abdu719
@abdu719 2 жыл бұрын
ሁለት ቆንጆኦች አምሮባችኋል
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 жыл бұрын
I think Addis, you kept true to yourself by saying that you really loved the guy you were with and by talking about your heart break. You are beautiful and have your whole life ahead of your. Keep looking and going forward! እንዲህ ያረገውን ባለትዳር ብትነግሪን ግን በጩቤ ሽሮ መብያውን በመውጋት አብዮታዊ እርምጃ እንድንወስድበት ይረዳናል😁
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 жыл бұрын
😀😀😀😀.....እልል ያሉ የሸገር ሃብታሞች ሁሉም እንደዚህ ስለ ሆኑ ለሁሉም አብዮታዊ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅብሻል::
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 жыл бұрын
@@tsiontesfay3632 😀😀😀
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ❤️🙏
@tdtadesse547
@tdtadesse547 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@tdtadesse547
@tdtadesse547 2 жыл бұрын
Abyotawi ermeja hahahaha
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ አዲስአለም ያላት ባህሪ እና ፍላጎቷ ከእኔ ጋር ሙሉ በሙሉ ይመሳሰላል።
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 жыл бұрын
እንዴ እንዴት የህይወት አጋጣሚያችን እንኳን ይመሳሰላል? ደሞ በመልክ እራሱ ብዙ ሰው ትመሳሰላላችሁ ይሉናል። አዲስዬ እራሴ ነሽ እወድሻለሁ❤️😍❤️👍
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔😏
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Arif nwa enkuan des alesh 😅
@Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ
@Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ 2 жыл бұрын
😳😳😳😄😄😄
@kuamekuku9767
@kuamekuku9767 2 жыл бұрын
@@meronhabeshawit2461 😂😂😂
@bizu7394
@bizu7394 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥምረት አሪፍ ወግ እንዲህ ግጥም የሚሉትን ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
አዲስዬ የእኔን ታሪክ ባንች ዉስጥ አገኘሁት ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፋል ዋናዉ ፀሎት ማድረግ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 2 жыл бұрын
I don’t understand you guys talking about. ምን ይዛቹ ነው ምን ለማስተማር ነው የወጣቹት ? የራሳቹን ዝባዝኬ ለማውራት ነው የወጣቹት ? This is crazy
@amelamel4746
@amelamel4746 2 жыл бұрын
ማርታ በጣም ነው የምወድሽ። ሰው እንኳን በክፉ ሲያነሳሽ ቀድሜ የምከራከርልሽ ለራሴ ይገርመኛል። ለማንኛውም ጠንክሪ በርቺ።
@neymarmessi7022
@neymarmessi7022 2 жыл бұрын
😄😄
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ማርያምን ፀባዬ ሰናይ አድስዬ ማርቲ❤️❤️❤️🥰🥰
@girmawchanie5135
@girmawchanie5135 2 жыл бұрын
I loved your work, God bless both of you!
@azibazib9038
@azibazib9038 2 жыл бұрын
የማዪጠቅም ነዉ ዉሰጥ የሚገባ
@Kenan-K-v8e
@Kenan-K-v8e 2 жыл бұрын
Addis Huge Respect. Yemir your special. RESPECT
@selamgetahun2092
@selamgetahun2092 Жыл бұрын
ደስ የሚል ወግ ነው 🙏
@yesmintube2116
@yesmintube2116 2 жыл бұрын
የልብ ወግ ከጀመረ ጀምሮ አንደኛ የመቅዲና የቅድስት ሁለተኛው የአዲስና የማርታ በሳል ኢንተርቪ
@almazgeramo2806
@almazgeramo2806 2 жыл бұрын
Addisye konjo tutshin batasayi design yilegnal.we respect you.
@soyafuad2497
@soyafuad2497 2 жыл бұрын
አድስ ያለፍሽበት ሂወት የኔም ነዉ እስካሁን መላቀቅ አቅቶኛል ኡነት የማይጠቅን ሰዉ ነዉ የምንከተለዉ ከዚህ የሚያላቀኝ ዘመድ ባገኝ እድለኛ ነበርኩ
@tadesseasfaw841
@tadesseasfaw841 2 жыл бұрын
ሶፍዬ:እስከአሁን: መላቀቅ:ያልቻልሽው:ስለምትወጂ ው:መሰለኝ።ከእሱ:ጥፋት:ፍቅሩ:በልጦብሽ:ከሆነ: በሙሉ:ልቡ:ከአንቺ:ጋር:እንዲሆን:/በትዳሩ:ላይ: ደርቦሽ:ካልሆነ:ማለቴ:ነው።/የተለያዩ:ዘዴዎችን: መሞከር:ይኖርብሻል።ከሴት:ልጅ:መላ:አይጠፋም: ይባል:የለ።ስለዚህ:ለውሣኔ:ካንቺ:የበለጠ:ዘመድ: የለምና:በጊዜሽ:ተጠቀሚ።
@soyafuad2497
@soyafuad2497 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ኡነት ነዉ ወደዉ አለሁ ለመራቅ በዚሁ ምክነያቱ አረብ ሀገር መጣሁ በቃ ሁሉም ሠዉ ያዉ መሠለኝ ሌላ ሂወት መጀመር አልቻልኩም ብቻ ሆድ ይፍጀዉ የማይጠቅም ሰዉ መልአክት ሁኖ ነዉ የሚቀርበን
@tadesseasfaw841
@tadesseasfaw841 2 жыл бұрын
@@soyafuad2497 አይዞሽ:እህቴ።ሀይልና:ብርታቱን: እንዲሰጥሽ:እግዚአብሔርን:ለምኚ።
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 жыл бұрын
Addisye ❤the pain is real Hulachinim astamenewal yhen smet❤
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️
@ጌቱየማያ
@ጌቱየማያ 2 жыл бұрын
አዲሴ አይዞሽ ፈጣሪ ያለው ብቻ ነው ሚሆነው
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 2 жыл бұрын
ይገርማል ብዙ ግዜ ከመቶው 95% የሚሆነው ሰው ከማይሆን ሰው ነው ፍቅር የሚይዘው,,,,,እህህህህህ
@wowwow5399
@wowwow5399 2 жыл бұрын
በጣም ኡፍፍፍፍፍ
@የራያአላማጣልጅነኝ
@የራያአላማጣልጅነኝ 2 жыл бұрын
ማርቲየኔ ፀባየሰናይ❤️ አዲስሁለት እንቁዎች❤️😍😍😘😘🥰🥰
@wubittefera7857
@wubittefera7857 2 жыл бұрын
አዲስዬ በጣም ደስ ይላል ገልፅንትሽ ስውደሽ ማረትዬም ደስ ትዬለሽ እውዳችዋለው
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
ላንች የተባለው የትም አይቀርም እግዚአብሔር አምላክ ያለው ይሆናል አድስዬ እኔም እንዴ አንች የፍቅር ህይወት አሳልፈዋለው ብቻ ከባድ ነው
@NetsiLove-n2b
@NetsiLove-n2b 2 жыл бұрын
ማርታ &አዲስ ስወዳቹ💋❤
@ኤምየድንግልልጅ
@ኤምየድንግልልጅ 2 жыл бұрын
የኔማር ስታምሩኝ ስወዳችሁ እግዚአቢሔር ይጠብቃችሁ አድስየም አይዞሽ ለበጎነዉ ብቻ አች ሰዉን አትጉጅ
@mikiasefa9651
@mikiasefa9651 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን አርቲስቶችን በጣም አድናቂ ነኝ ግን ማርታን በአካል ለማግኘት ምን መሆን አለብኝ?
@rosaethiotube2596
@rosaethiotube2596 2 жыл бұрын
Two my favorite actress love you so much 💝
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
እደኛ የተሸወደም ብዙ አለ ለካ ተመስገን ግን እግዚአብሔር ያጋልጣል ያንቺህ ያልሆነው ጦስሽን ይውሰደው አይ ወንድ ግን ሁሉንም አይደለም !!!
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የሴቶች ወግ በጣም ደስ ይላል ማርቲና አዲሲዬ ❤️❤️
@ንዑዑእየዝጥምት
@ንዑዑእየዝጥምት 2 жыл бұрын
ዕድለኛ ነሽ ፡አዲሰአለም ፡የኔ የ9ኝ አመት ጋደኛየ በ9ተነኛ አመታችን እርግዝና አጋጠመኝ ሳልወል እንጋባ ሲለው ሳንዘጋጅ አስወሪዲው ብሎኝ አይሆንም ሲለው እወልደው አለሁ ግን ከአጠገቤ ራቀሊኝ ስለው ተጋባን ልጄ ተወለደ ፡ልጄ የ5ስት ወር ከሆነ በሃላ ያገባሁት ባሌ ብየ ይ4ት ልጆች አባት እና ባለ ትዳር ሆኖ ተገኘ ፡እና ልጄ እያሳደኩት ወንድ የሚባል እንዳስጠላኝ እየነርኩ ነው ፡ክብሪ ንጎይታ ይኩን
@ወለተስላሴ-ፈ4ጨ
@ወለተስላሴ-ፈ4ጨ 2 жыл бұрын
አብሽር አዲስዬ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያንች ያለውን እግዚአብሔር አዘጋጅቶልሽ ነው ላንሽ የማይሆን እንክዋንም እራቀልሽ አዱዬ ውድድ
@Motivational_Queen9
@Motivational_Queen9 2 жыл бұрын
I swear አዲስ እንዴት እንደምታምርኮ 🥺🥰 please ያ አላህ እንደሷ አይነት ልጅ ስጠኝ
@tofikali9576
@tofikali9576 2 жыл бұрын
አዲስ ድሮም እወድሻለሁ ዛሬ ደንሞ ተለይተሽብኛል የኔ ጀግኒት ሒወት ይቀጥላል ምንም ነገር የቀረው ያንቺ ስላልዋነው ጠንክረሽ መጪ ሒወትሽ ያማረና የደመቀ እንዲዋልሽ ምኛቴ ነው
@sefjos3123
@sefjos3123 2 жыл бұрын
ሁለት ቅመሞች በርቱልን ሴቶቻችን👍
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Enzamede
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Enzamede
@Maleda223
@Maleda223 2 жыл бұрын
አሪፍ ኤሚያችን ምስጋናችን ከልብ ነው 🙏 ተወዳጆቹን ስላቀረብሽልን ደስ ብሎናሎ የአዲስ የፍቅር ህይወት በግልፅነት መናገርዋ ለብዙ እህቶቻችን ትምህርት ነው እኔ ግን አንድ ነገር ልበል አዲስ ንገሪኝና ባለትዳሩን በኩርኩም እንጥሉን ባስውጠው ደስ ባለኝ 😋
@johntube4504
@johntube4504 2 жыл бұрын
አዲስየ የኔ ደርባባ ስዎድሽ እኮ የሆንሽ ኩል መሆንሽን ያወኩት #ነጻነት_ወርቅነህ ኢንተርቪው ያደርገሽ ቀን ነበር አቤት እርጋታሽ በጣም ልዩ ሴት ነሺ #ማርቲም ጥሩ ልጅ ነች ተወዳጅ
@hayaat9236
@hayaat9236 2 жыл бұрын
Omg የኔበሃሪ ነዉ ያላት እኔም ከሰዉ እያወራዉ ነዉ ረስቼ በ ሀሳብ ምሄደዉ😂😂
@linaabesha6428
@linaabesha6428 2 жыл бұрын
ሁለታቹንሜ በጣም ነዉ ምወዳቹ አዲስዬ i love love love love love and love you እንግዲ ቻይዉ ስድቡን በኛ ማሕበረሰብ የማይነገር ግን መነገር ያለበት ነዉ የነገርሽን ሁላችንም የምንኖረዉን የኔ ቆንጆ ካሳሽን እንደምታገኚ እርግጠኛ ነኝ 😍
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 54 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 18 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 30 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 139 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 18 МЛН