KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Seifu on EBS: ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1
10:00
''ካልባረከኝ አልተውህም'' ዓለማየሁ ገላጋይ እንዝርት | Enzert - Ethiopia-Abbay TV
25:56
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
13:16
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
0:22
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Seifu on EBS: ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2
Рет қаралды 167,059
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 847 М.
Seifu Show
Күн бұрын
Пікірлер: 134
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ረ3ጠ
6 жыл бұрын
ሰፉ ደግሞ እደዚህ አይነት አስተማሪ የሆኑ ሰወችን ስትጋብዝ ሰፍ ያለ ሰአት ልሰጣቸዉ ግድ ነዉ እኛ ከነሱ ብዙ እንማራለን
@mussegebreyes3501
3 жыл бұрын
I never read his book, but I have listened his every interview very amazing person. I look forward to get his book.
@ነቡወርቁ
6 жыл бұрын
የተክልዩ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Amharavkjgg
6 жыл бұрын
መልካም ልብ ከ ሁሉ በላይ ነው ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጨምርልክ
@mihiretyene4119
2 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ የጥበብ ሰው ትልቅ ድጋፍ የሚደረገለት ሰው ነው ግን ሀገራችን ሁልጊዜ በጣም የሚቸገሩት እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ምን ይባላል ከሁሉ በፊት የሚያውቅህ እግዚአብሔር ቀሪውን እድሜህን ይባርግልህ
@moonsoul7697
6 жыл бұрын
ለሰው ክብር ኮፍያ ማውለቅ የቀረ መስሎኝ ነበር አሌክስዬ! አራት አምስት ሰኣት ስታወራ ብሰማህ አልሰለችም። መፅሐፍህንም ኣንተንም ስወዳቹ ! ወሬህ ሁሉ ሰው መሆን ነው። ወደነፍስ የሚጠጋ እድሜና ጤና ይስጥህ አሌክስዬ ሰይፉ ሌሊሳን ግርማን አቅርብልን እስቲ
@samrawit4627
6 жыл бұрын
ደራሲ አሌክስ ፈጣሪ። እድሜው። ኡብዝቶ ይስጥክ ሴፍዬ መላጥዬ። ላንተም ርጅም እድሜ።
@abdelayasin2501
6 жыл бұрын
አሌክስ ''ሀብታም ሆነ በቃኝ ካላልክ ደሀ ነህ ደሀ ሆነክ በቃኝ ካልክ ሀብታም ነህ'' ያልካት ውስጧ ትልቅ መልዕክትና ምክር አላት እናመሰግናለን::
@Wedi_eri1962
6 жыл бұрын
Right👌
@eyutail16-yq5uh
9 ай бұрын
@@Wedi_eri1962wo WO Oowoowwwwwwwwwooooowooqqowwwwwwww Pss0jj0000001
@AndiNasr-q9n
9 ай бұрын
Minch biteks Arif neber
@zizuzdahmed203
6 жыл бұрын
እውነት ነው የሰውን ችግር መርዳት እየፈለግህ መቅረፍ ካልቻልክ አለመስማት ይሻላል የተቸገረን እንደመርዳት የሚያስደስት ነገር የለም
@ethiopiahagera957
6 жыл бұрын
ተከብረው በመኖርያ እድሜቸው እጃቸውን ይዘረጋሉ እነሱ ሳይሆን እኛ ነን የዘረጋነው 😍የሚገርም መልዕክት ምነው ሰይፉ ወድያው አቃረጥከው👎 ረጅም እድሜ ለ ኢትዮጵያን እናቶቻችን❤️❤️❤️
@AbelGmichal
7 ай бұрын
Kum neger aywedm seyfu
@samsonkibret2200
Жыл бұрын
ሠይፉ የማይገባና አነካኪ ጥያቄ አትጠይቅ። ደግሞ ሀሳብ ነው እንጂ የሚደገፈው ወይም የሚነቀፈው ሰው አይደለም!
@mikiasgebreselassie7648
Жыл бұрын
አለማየሁ ባገኝህ ደስ ባለኝ ምክንያቱም ድርሰትና ደራሲ ስዕልና ሰዓሊ ስለ ማከብር
@tenad7309
6 жыл бұрын
ፀሀፊዎች ደራሲዎች እውነትን ነው የሚናገሩት:: ለእዝች ዓለም ኑሮ የማይጨነቁ በየእለቱ ተመስገን በቃን ብለው እግዚአብሔርን አመስግነው የሚያድሩ ለሀብት የማይደነቁ የማይጨነቁ ናቸው:: እውነት ያለችው እነሱጋ ነው::
@tsiwenethiopiawit5039
6 жыл бұрын
አለማየሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሄር ይስጥህ ምናለ በሀገራችን ሆነን እደዚህ አይነችን መፅሀፍ ብናነብ አለማግኘታችን ጎዳን………
@Rahel-x5j
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ሰይፍሻ አለማየሁ ደራሲነት ብቻ ሳይሆን አነጋገርህም ሊቅነት አለበት
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
6 жыл бұрын
ነገ ተክልዬ ናቸዉ ዉዶቸ እንኳን አደረሰን ተክልዬ ዋስ ጠበቃ ይሁኑን አሜን የዋሻዉ አንበሳ ተክልዬ ሲነሳ እኔም ልበል አባቴ ተክልዬ ግባ ቤቴ አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@emaneman4054
6 жыл бұрын
ባፍ ጥምሽ ይትከልሽ አቦ
@sirguttube
6 жыл бұрын
አንተን በነካ አፍክ በለተ ቀናቸዉ ይፍረዱብህ በአፍ ይበሉበታል እንጅ ጡር አይናገሩበትም ተክልዬ በድጋሚ ይፍረዱብህ አንተ የ666 አምላኪ
@sirguttube
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ አንችንም ከወር የሰድርሱልን
@tizitayemaryamlijtube3996
6 жыл бұрын
Amen
@menoyasfaw6522
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነክ በቅዲሚያ ለሌላ ሰው ቦታ እሚሰጥ ሰው ደስ ሲለኝ እርሜና ጤና ይስጠወት ሰይፋሻ ይመችህ
@helenkidane4616
6 жыл бұрын
አለማየሁ ረጅም እድሜ ይስጥህ የምወደውና የማከብረው ደራሲ አደበተ ርቱ
@tenad7309
6 жыл бұрын
ጎበዝ ማስመሰል አይፈልግም:: ይቺ አለም ለእንደዚህ አይነቱ አትሆንም:: ለአጭበርባሪዎች ነው የምታከብረው:: እኛስ በምን ሁኔታ እናገኘዋለን መፅሀፉን ይሄ ንግግሩም አስተማሪ ነው::
@nianaban2204
6 жыл бұрын
አለማየሁ እግዛአብሔር እድሞ እና ጤና ይስጥልኚ ምርጥ ትምህርት ነው የተናገርከው ሰይፉ ይመቺህ
@molla27
6 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ሰው ስለጋበዝክ አመሰግናለሁ ዘፋኞችን እያንጋጋህ ኢትዮጵያ ውስጥ ምሁር የሌለ አስመስለኸው ነበር ግን ደሞ ይህን የመሰለ መጽሐፍ ስጦታ ሲሰጥ ይሄ የደነዘዘ ወጣት በዚህ ስሜት ነዉ የሚቀበለው ? እባክህ ሰይፍዬ ኘሮግራምህን ከመጀመሩ በበፊት ትንሽ ማክበርን ከኤለን ሾው ላይ አሳያቸው ተጎልተው ከሚተኙ
@yoyo-ot5bv
6 жыл бұрын
አሌክስዪ እረጅም እድሜ እንመኝልሀለን።💟💟💟💟
@የራያአላማጣልጅነኝ
3 жыл бұрын
ሰይፍሻ እባክህ እንዲህ አዋቂዎችን አቅርብልን ታዋቂዎች እየመጡ ጀሯችንን ከሚያደነቁሩት
@tenad7309
6 жыл бұрын
ወይ ደራሲ? አነጋገሩ ልዩ ነው::
@demmelashmedhanite3596
8 ай бұрын
ሰላም፣ጤና፣ፍቅር ፣እድገት እና ብልፅግና ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን አንደበተ ጣፋጩ አሌክስ ።
@suleimannesredin4484
Жыл бұрын
እንዲህ ጥልቅ ሀሳብ ያላቸው ሰዎችን በዚህ ሰውዬ ቃለመጥይቅ መደረጋቸው ያሳዝናል። ምንም እየተረዳው አይደለም ። ዝም ብሎ ያወራል። አሳፋሪ ከእውቀት ያገለለ ነው።
@yenayena8676
6 жыл бұрын
ጀግና ነህ አለማየሁ ገላጋይ እንኩዋን አወኩህ ለሰይፍ መልክት ነው ሰው ሲበደል ዝም ማለት ጥሩ አይደለም ዛሬማ ሁሉም ይናገራል ያኔ ነበር ከህዝብ ጎን መቆም አለማየሁ እድሜ ይስጥልን
@MalcolmProduction
2 жыл бұрын
ሰይፍ EBS የሰጠህ የአየር ሰዓት ከቲክቶክ ደቂቃ ያንሳል እንዴ አሌክስን አጣደፍከው እኮ ፕሮግራሙን ለመዝጋት እንደዚህ መካሪ ሰዎች እንኳን ስታገኝ ረዘም ያለ ሰዓት ሰጥተህ በዩቲዩብህ ብቻ ለመልቀቅ ሞክር አመሰግናለሁ
@konjitgeremew8837
Жыл бұрын
አሌክሷ እግዛብኤረ እድሜናጤና ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@mee1788
6 жыл бұрын
ሠይፍሻ ግን እዲህ አይነት ሠዉችን ሥታቀርብ ሥአትን እርዘም ብታረግ አሌክሥ በጣም ማደቅህ ሠዉ ነህ እረጅም እድሜን ተመኘሁ
@ምሀተቤውበቴነው
6 жыл бұрын
እኔ ብዙ ግዜ ኮመት ሰጥቸ አላቅም ግን ሰይፎ ችግር አለብህ ከደነዚህ ሰወች ነው የምንማር ጥሩ ነገር እያወሩ እያሉ ሌላ ሀሳብ ትደነቅራለህ ለምን አታስጨርሳቸውም
@nikodimostube8388
4 жыл бұрын
ሌላ ቦታ ብዙ ኢንተርቪው አለው በስሙ ፈልጊው
@ephremwondifraw5027
6 жыл бұрын
wow alex የአነጋገር ለዛክ በጣም ገራሚ ነው ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ
@zewditusima1378
6 жыл бұрын
ንግግራቸው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@haregmare3223
6 жыл бұрын
የሚገርሙ ሠዉዩ ናቼዉ ብዙ ተማርኩ እድሜና ጤና ይሥቶወት
@ethiopianatbete9730
6 жыл бұрын
Wow ደስ የሚል ሰው አቀርብክልን ሴፉ pls doctor ምህረት ደበበንም አቅርብልን እደዚህ አይነት ሰዎች በጣምም ያስፈልጉናል ያስተምሩናል pls pls ሴፉ
@danielabreha5834
5 жыл бұрын
በትክክል ፡ዶክተር ምህረትንና አሌክስን መስማት እንዴት ያስደስታልም ያስተምራልም።
@ቃልየማርያምየአማላጅትዋል
6 жыл бұрын
ምርጥ ስው በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ አሌክስ
@michelmillion5954
6 жыл бұрын
ተመስገን የለኛ ይብቃኛል ተመስገን ቅድስ እግዚአብሔር ሆይ በቃኝ አለማየሁ ስላምህ ይብዛ ስይፍይይይይ የኔ የፍቅር ስው ስላምህ ይብዛ አቦ
@atsedemariyamachenef5000
6 жыл бұрын
I have big respect for you gash Alex edme ena tena yistih!
@estifonegash1239
Жыл бұрын
ዛሬ 2015 ላይ ነበር መቅረብ የነበረበት የአብይን ሁኔታ ቢገልፀው
@alella12
8 ай бұрын
2016 አይሻልም❤
@tewodros4795
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@sosnamar6143
5 жыл бұрын
ይህን ሰዉየ ገና ዛሬ ነዉ የማቀዉ ግንጨዋታዉ በጣም ነዉ የሚማርከዉ ግን መፀፋፉን አደራ በዉድ ሽጡለት ለኝም ላኩልን እገዛለን
@sunnytheplantmum8373
6 жыл бұрын
ድንቅ ደራሲ ጥሎብኝ ደራሲዎች ይመስጡኛል
@ፍቅርክገብቶበዴሜ
6 жыл бұрын
ጋሽ አለማዬሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ.....
@-wibhabeshochi5097
6 жыл бұрын
አሌክስዬ ኑርልን የኪሎ የሠፈሬ ልጅ
@yaredkebede8423
6 жыл бұрын
ሀብታም ሆነክ በቃኝ ካላልክ ደሀ ነክ ደሀ ሆነክ በቃኝ ካልክ ሀብታም ነክ ። ምን ዓይነት ወርቅ የሆነ ንግግር ነው በጌታ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ አሌክሶ!!
@onetouch5649
6 жыл бұрын
አሌክስ ረጂም ዕድሜ ይስጥህ ልጅ ሆነን ግርማ ሻይ ቤት ፓርላማው ፊትለፊት የነበርው እኛ ጆተኒ ስንጫወት አንታ ታነብ ነብር በተለይ ክረምት
@selma336
6 жыл бұрын
Egziabher edimina tena ysth
@seadaabate4209
6 жыл бұрын
በጣም ልዩ ሰው ነህ
@bileneashenafiashenafo8190
6 жыл бұрын
Seyfsh enamesgnalen gash alemayehu erjim edme na tena ysth fetari
@aderaaddis8902
8 ай бұрын
አሌ ጎበዝ
@zenbeali745
6 жыл бұрын
ሠላም እዴት ናችሁ ሠይፉየ ስጠብቅህ ስጠብቅህ በግድ መጠሀልና እኮን ደህና መጣሁ
@udddyydygdffggfufuhyf2374
6 жыл бұрын
ዋው አሌክስ እንኳን ፃፍክልን
@gsgsshs3308
6 жыл бұрын
sefu please yemysekew laye atsake ጠያቂ መሆን ይከብዳል
@yonasgech852
6 жыл бұрын
be ewnet programu lay neber betam tilk ena asteway sew new egziabher yitebkih
@jemilaahmed8662
6 жыл бұрын
Amazing❤❤❤ Thanks Seyfsha❤❤❤
@eskiyasdibaba8678
6 жыл бұрын
በኢትዮጲያዊነት ጉዳይ የማይደራደር ኢትዮጲያ ያፈራችው አስተዋይ ደራሲ
@birhaneniguse2938
6 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ
@muled6583
2 жыл бұрын
Ohhh bless you
@gxhggbshgg6907
3 жыл бұрын
ዋው ሰው አለን ማለት እችላለን
@Zehabu.
6 жыл бұрын
ይህ ሰይፉ አንዳንድ ግዜ እንደተሞላ ማሽን ዝም ብሎ መጠየቅ እንጅ እንግዶቹ የሚያወሩትንና ስሜታቸውን አያዳምጥም:: ለምሳሌ:- ደራሲው አራት ኪሎ አካባቢ በነጠላ ተሸፋፍነው የሚለምኑ እናቶችን አስመልክቶ በተሰበረ ልብ ሲያወራ ሳያስጨርሰው ... ልክ እንደማይመለከተው ወደጥያቄው ተወረወረ....
@gsgsshs3308
6 жыл бұрын
ደደብ ነው
@sebatinfo1904
6 жыл бұрын
'ታለ'
@systemcell5009
5 жыл бұрын
Betam telek sew ewenetagna sew neh💖💖
@bintislam6139
6 жыл бұрын
አሌክሶ ምን አባቴ ላርግህ እድሜ ይስጥህ
@tatm8833
6 жыл бұрын
SUPER ALEMAYEHU GELAGAY...!!!!!!!!!!!!!
@gessemmedia4116
10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ደራሲያን ድርሰታቸው ሁሉ ቢሸጥ ዳቦ አያወጣም
@yeatiahmeed974
6 жыл бұрын
ሴፍዬ. ውስጤ ነክ
@LoveAndPeace2424
6 жыл бұрын
I love Sydney Shelden's book..
@bereketmengiste5831
4 жыл бұрын
ሰይፉ የሱን ንግግር ተርጉምልን አላልንም።እሱ የሚናገረው ብቻውን ግልፅ ነው።
@hailemoges-ik9ks
7 ай бұрын
Abatachin gash alemayehu nurelen estefaseh hula temert new yegha abat
@onelove809
6 жыл бұрын
Rejem edme ketenagar alexo
@Andargachewgashawdemisie
7 ай бұрын
ድጋሜ አለማየው ገላጋይን ብታቀርበው
@kidistnigussie3476
6 жыл бұрын
Wow betam new madekiki
@teddy-thecreator5513
6 жыл бұрын
Much respect
@bogebogale4062
5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ (አሌክስ ዘ 4 ኪሌ
@tenad7309
6 жыл бұрын
ወይ ጉድ ? በቃኝ ያለማለትና በቃኝ ማለት?
@cissaymeki5448
6 жыл бұрын
Wow ur great
@fikirwusetanwyakebetegnfik7516
6 жыл бұрын
Begata sem endeabata nw negigirehi effffffa erejim edimi ketanaga alax
@መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
6 жыл бұрын
ንግግርህ እንደ ረጋ ወተት ነው ሲጣፍጥ!!
@maeregassuyohann6677
5 жыл бұрын
Alex,Hulem tilk neh..
@seadaabate4209
6 жыл бұрын
የወያኔ ስራ ደሀውን እትብቱን ከተቀበረበት ቦታ አስነስቶ ደሀውን ሽማግሌውን ያለ ቀባሪ ጨረሷቸው
@eteneshsintayehu4482
6 жыл бұрын
አደበተ ረቱ አሌክስዬ ኑርልን
@kerubelalmi7267
6 жыл бұрын
Respect Alexo 😍👌🏽
@adisalem1416
6 жыл бұрын
respect alex.....
@NeemaYouTube
6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንዲሁም የSeifu on EBS 2 ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፎቶዬን በመንከት
@adanehefikadhu1740
6 жыл бұрын
የኪሎ ልጅ የሰፈራልጅ
@yeatiahmeed974
6 жыл бұрын
ሴፍዬ.
@minteorogul1432
6 жыл бұрын
Erjem edmena tena yesteh hode
@abdsula6849
6 жыл бұрын
አፌን አስከፈትከኝ እኮ አሌክስ እጅህ ይንጠፍ አቦ
@mamaorbabalovemeto6262
6 жыл бұрын
ሰይፍ እንደዚህ እቁ የሆኑትን አቅርብል ከነሱ ብዙ እንማራለን አሌክስ እረጅም እድሜ ይስጥክ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ሰይፍ ደግሞ ወሬ አስጨርስ ያበደ ዉሻ ይመስል አትክለፍለፍ ok
@bluecity4322
6 жыл бұрын
The most extraordinarily person hosted by someone knows nothing,
@misrakyemariamlij8122
6 жыл бұрын
rejimi edma ketena ga yanegager lezah des yilal alex
@Dj-Luda
6 жыл бұрын
💯
@abityfantu8923
5 жыл бұрын
Alemayew gelagay Betam new yemwedw be akal bagngwe des yelgnal
@yrgaalem4281
6 жыл бұрын
ምነው አግንቼህ ያንተን ብልህሪ በወረስኩ ምክርህን እፈልገዋለው
@nanaman3327
6 жыл бұрын
አይ ዶ/ር አብይ እስቲ ያልሞቱ ቅርሶቻችንን አውጣና ቢያንስ ልጆቻችን ተስፋ ይኑራቸው።
@bruck2723
6 жыл бұрын
aye sefu kefo eko nesh !
@adanehefikadhu1740
6 жыл бұрын
በተኑን ይበትናቸው ለነገሩ እየተበተነ ነው
@samsonanfield2368
6 жыл бұрын
Alex good Ethiopian
@ድእንግልማርያምየኔናት
6 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ዥልጥ ነህ ገና አውርቶ ሳይጀምር ጨረስከው የሆንክ ድጥ እራስ
@aregahegnsenbato2310
6 жыл бұрын
I was I could be a rich just to offer him a lot of money just to change his lifestyle
@ጥበብጥሪኝ
6 жыл бұрын
ምነው ግን እንዲ ፀባያቹ ተበላሽ ብትከፍቱትስ 😡😡
10:00
Seifu on EBS: ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1
Seifu Show
Рет қаралды 136 М.
25:56
''ካልባረከኝ አልተውህም'' ዓለማየሁ ገላጋይ እንዝርት | Enzert - Ethiopia-Abbay TV
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 31 М.
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
0:28
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
0:22
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
Alinka Malinka Tv
Рет қаралды 18 МЛН
0:56
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
46:59
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል ሶስት
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 113 М.
27:22
የፃፈልኝን የፍቅር ደብዳቤዎች …. የደራሲ ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሄር የ6 አመት ፍቅረኛ ቃልኪዳን ታደሰ ... "ደብዳቤዎች ከእብደት አገር" መፅሀፍ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 297 М.
9:01
Tik Tok Ethiopian Funny Videos Compilation |Tik Tok Habesha Funny Vine Video compilation ፊልምዳሰሳ 2024
Lij Habte
Рет қаралды 3,6 М.
33:04
Interview with Gash Sibhat Gebre Egziabher- ETHIOPIA
Ethiopian Renaissance
Рет қаралды 621 М.
59:07
የበዛ ደስታ አልወድም/ መልክአ ዓለማየሁ/ ቄሱ መጣ ይለኛል/ አንተ ላይ እንዲደረግ ማትፈልገውን ሰው ላይ አታድርግ | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 244 М.
50:03
'' ስለሴት እማወራው መቃብሬ የተቆፈረ ቀን ነው!'' | አለማየሁ ገላጋይ ከ እንዳለጌታ ከበደ ጋር! | ቤባንያ - ክፍል 2 @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 210 М.
1:52:22
ዶቃ ሙሉ ፊልም | DOKA | New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለሜቅዶንያ የሚውል...መልካም መዝናኛ!!!
Seifu Show
Рет қаралды 336 М.
49:17
Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay With Meaza Birru about Corruption @ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 24 М.
44:37
ትረካ ፡ ሞትና አጋፋሪ እንደሻው - ስብሃት ገ/እግዚአብሄር - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023 #tereka
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 83 М.
8:01
"በሕይወቴ የደነገጥኩበት" ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ Alemayhu Gelagaye
AmharicTube
Рет қаралды 30 М.
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН