''ካልባረከኝ አልተውህም'' ዓለማየሁ ገላጋይ እንዝርት | Enzert - Ethiopia-Abbay TV

  Рет қаралды 26,496

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#Ethiopia #EthiopianEntertainment #Enzirt
ቅዳሜ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
Saturday @ 5:00 PM only on Abbay TV
A daily talk show hosted by female presenters from various walks of life, Discussing contemporary social & economic topics. Various Guests will be invited for a discussion on a daily basis.
Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay Media TV shows. |የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ።|
KZbin: / @abbay-tv
Facebook: / am.meznagna
Instagram: am.meznagna...
TikTok: vm.tiktok.com/ZML5acQS1/
Watch Abbay Media Television on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal

Пікірлер: 23
@MsMaryum
@MsMaryum 29 күн бұрын
ፍትህ ለልጅ ማኛ
@sofonyasmesfin1198
@sofonyasmesfin1198 Жыл бұрын
ይህን ቃለ መጠይቅ ካየሁ በሃላ ከዚህ በፊት የሠራችሁትን ለማየት ሞክሬ ነበር ብዙዎቹ በአሌክስ ደረጃ አይደሉም ለዛ መሠለኝ ይህ ቃለ መጠይቅ ወረደብኝ ጠያቂዎቹ ከሱ ጋ ቃለመጠይቁን ለማረግ ብዙ አንዳልተዘጋጃቹሁ ያስታዉቃል ደግሞ ጣልቃ አትግቡ ሃሣብ አስጨርሱ ። ከ አክብሮት ጋ ነው
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@kidauto2000
@kidauto2000 Жыл бұрын
ያልዘነጠዉ "ዘናጮቹ "ላይ በቅንነት እና በሀሳብ እንደዘነጠዉ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 Жыл бұрын
አለማየሁ ገላጋይ የመሰለ ታላቅ ደራሲ!! ያቀረባችሁት ኘሮግራም ነው ማስታወቂያ ? በጣም አጭር ነው ይሻላል ቸር ተመኘሁ
@Tube-ps8pv
@Tube-ps8pv Жыл бұрын
ይሄንን የመሰለ ሰዉ ጋብዞ ጥያቄ አለመዘጋጀት እዉነት ያሳዝናል😭
@yadituluu4574
@yadituluu4574 10 ай бұрын
exactlly
@oneworld3823
@oneworld3823 Жыл бұрын
ሰው በሕይወት እስካለ ድረስ እውቀቱ ካለው ፈጣሪን ገልጾ የአምላክን ጥበብ አስተዋውቆ የራሱን ጥሩ አሻራ አሳርፎ ቢያልፍ ጥሩ ነበር 🤔የገረመኝ ነገር አንዳችም ወሳኝ የሆነ ጥያቄ አልተጠየቀም ብዙ መብራራትና ሊጠየቅ የሚገባው ጥያቄ ነበር ግን የጠያቂዎቹ ድክመት ነው 🤔🤔
@nesriahmed708
@nesriahmed708 Жыл бұрын
Aymetinum eneze sewoch albeselum
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@sababerhe7218
@sababerhe7218 Жыл бұрын
አሌክስ በትሕትናሕ እቀናለሑ
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@dinamoh2879
@dinamoh2879 Жыл бұрын
እንደው ይሄንን የመሰለ መፀሀፍ እና ሰው በ 25 ደቂቃ
@davesolo4671
@davesolo4671 Жыл бұрын
ከየት ነዉ የተሠበሠቡት ጋዜጠኞቹ? ሦስት ሆናቹ ጤነኛ ጥያቄ እንኳን የላችሁም። የቤት ስራችሁን ሠርታችሁ ኑ! ብሽቆች
@fasikafisho4471
@fasikafisho4471 Жыл бұрын
ምነው ይህንን ታላቅ ሰው አካለባችሁት? ለቡና ነው እንዴ የጠራችሁት? ባይገርማችሁ የታላቆቻችንን ህይወት መዘገብ ያውም በአካል ተገኝተው፤ ታላቅ እድል ነው፡፡ ጊዜያችሁን ተጠቀሙ ነገ ከኛ ቁጥጥር ውጪ ነች፡፡ ሌላ ጊዜ በሰፊው ማለታችሁ ቅር ብሎኛል፡፡
@workunihne2048
@workunihne2048 Жыл бұрын
ይሄንኑ ልኮምት ነበር🙏
@entertainment2346
@entertainment2346 Жыл бұрын
ሀሳቤ ነው
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@huntern5813
@huntern5813 Жыл бұрын
Yehn yemiyakel sewye yzachu yeselche tyake ydebral. Alexn satwkut meteyk ewketen endemenak. Elf gesoch lay kerbo aytenal liyuntu gels nw. Liq ena deqiq setyk liyuntu ytal. Pls were masmer malt tekami nw malt aydlm programachu milekaw be studio mamar be gazetegnoch kent sayhon bemifetrw influence nw selezi gazetegnan miyakel sem yzachu ye Ethiopia gazetegnoch ye sefr weregna nw yhonachut yasaznal. 1hr zegejt teseno kalfetere 1000 sew kayew 1000 seat akatlachu 50 birr bekfeln 50,000 birr malt nw bednb asebubt wektawi sayhon zelalmawi yhone sra siru
@yayesintayehu6843
@yayesintayehu6843 Жыл бұрын
ከመዐዛ ብሩ ጋር ያደረገውን ሰምታችሁ በይቅርታ ጋብዛችሁተጋባዡን ይመጥን አለያ ትንሽ አስቸጋሪ ነው አትዘልቁም እንደ ተቋም አስቡ
@solomonhailu1699
@solomonhailu1699 Жыл бұрын
የሚያነሳው ሀሳብ የሰከረ ነው ሰካራም
@melkamudemelash4420
@melkamudemelash4420 Жыл бұрын
bro alterdahawum
@kidest1tadessegmailcom444
@kidest1tadessegmailcom444 Жыл бұрын
Bisemah emaltegbh❤❤❤❤❤
"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል አንድ
46:10
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 338 М.
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 40 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
OMG 😨 Era o tênis dela 🤬
00:19
Polar em português
Рет қаралды 9 МЛН
ጌታ የሰጠኝ
59:02
Darge
Рет қаралды 8