የብዙዎች እናት አበበች ጎበና ምን ገጠማቸው? Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 59,096

EthioInfo

EthioInfo

3 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 197
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የክብር ዶክተር አበበች ጎበና ይገባቸዋል የብዙዎች እናት እዳዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጦት እዳዬዬዬ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ክብር ለወ/ሮ አበበች ጎበና ይሁን ድንቅ እናት 💚💛❤💪😍😍😍😍
@sawrtysaerty7253
@sawrtysaerty7253 3 жыл бұрын
🥰💋💋❤❤🤲🤲🙏🙏
@Rafagsadik
@Rafagsadik 3 жыл бұрын
እህታችን መሲ መሲ መሲ: ታሪካቸው በጣም አስደናቂና አስተማሪ ከመሆኑ ባሻገር : ያንቺ ታሪኩን መተረክ ላይ ደግሞ በይበልጥ ውበት ኣላበስሽው፣ የእናታችን እድሜ ያርዝምልን።::
@almazlemlem753
@almazlemlem753 3 жыл бұрын
God bless you mom i pray 🙏 always 🙏 for mom long life we need u mom
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
አሜን ይሰጣቸው
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
Amine 👌
@augustarcher6407
@augustarcher6407 3 жыл бұрын
i guess I am kinda off topic but does anybody know a good website to watch new series online?
@maximiliantommy1839
@maximiliantommy1839 3 жыл бұрын
@August Archer Flixportal :D
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ክብር ለሚሰጠው ክብር እንሰጣለን የክብር ዶ/ር አበበች ጎበና የብዙዎች እናት ከዚህም በላይ ይገባቸዋል!❤️🙏
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
Yes
@kiyakaleb6223
@kiyakaleb6223 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደጋግ ሰዎችን በሀገራችን ያብዛልን ።
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
Amen
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረዎ እናታችን እመብርሃን በምልጀዋ ትዳብሰዎ
@user-vb7jn1wq1l
@user-vb7jn1wq1l 3 жыл бұрын
ክብር ለዶ/ር አበበች ጉበና እድሜ ጤና ይስጣቸዉ እግዛብሄር ይማራችሁ
@yemareyamlegenat5030
@yemareyamlegenat5030 3 жыл бұрын
መሀሪ እግዛብሄር ነዉና ምህረቱን ይላክላቸዉ ብዙ ህፃናትን ታድገዋልና እርሱ ይታደጋቸዉ ምሰጋናና ክብር ለእናታችን አበበች ጎበና
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
መልካም የትውልድ እናት ናቸው በእውነት ልንከባከባቸው ልንጦራቸው ይገባል
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 3 жыл бұрын
የብዙ ልጆች እናት እግዚአብሄር ይማርዎት😥😥😥
@neweyuio1755
@neweyuio1755 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው እድሜ አቸውን በአግባቡ የተጠቀሙ ምርጥ እናት
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን ዶ/ር አበበች እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት
@Saba.bayene
@Saba.bayene 3 жыл бұрын
የሰውን ልጅ ስትሆን እንደሳቸው በምድር እና በሰማይ የሚያስመሰግን ስራ ንስራ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥል
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
መጨረሻዬን አሳምረው ጌታሆይ አደራ የሰው እጅ እዳታሳየኝ እለምንሀለው በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን!!!
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት እማምዬ
@gabrielemelillo480
@gabrielemelillo480 3 жыл бұрын
የዘመናችን ታላቅ ሠው ክፉውን ያርቅሎት እናታችን በፀሎት ከእርሶ ጋር ነን ሁላችንም
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
የኛመልካም እናት ኑሪልን
@geteneshkassaye2523
@geteneshkassaye2523 3 жыл бұрын
ውይ ክብርት እናታችን አበበች ጎበና እግዚአብሄርጤናዋትን ይመልስሎት ክፍን ያርቅሎት ሺ አመት ኑሩልን
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 3 жыл бұрын
እኒሂ በጎ የሀገራችን እንቁ ሩህሩህ ብርቅዬ እናት ፈጣሪ ወደቀድሞው እንዲመልሳቸው እመኛለሁ!
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
ወይዘሮ አበበች ጎበና በእዉነት ትልቅ እናት ናቸዉ አብሶ 32 33 34 ቀበሌ ትልቅ ባለዉለታ ናቸዉ እግዚሐብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ይስጦት
@mahyabe9725
@mahyabe9725 3 жыл бұрын
አዋ እናታችን አበበች ጎበና እናውቃቸዋለን በጣም እግዚአብሄር ጨርሦ ይማራቸው የኛ ደግ እናት
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላክ ዘይወለድኩ ኢልካ ክይትችነቅ በዘን ክብርቲ ኣደ እዚኤን ክንምሃር ኣሎና ወሊድካ ዝወለድላዮኳ ቸኪኒልካ ይኸይድ ኣብ መረት ከለዋ ጽድቂ መንግስተ ሰማይ ወሪሰን እየን እዘን ኣደ💐🙏❤🇪🇷
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ መልካምነት መታደል ነው እድለኛ ኖት እዳይዬ አላህ ምትኮትን ያብዛልን እዳይዬ♥♥♥♥♥
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ይገባቸዋል እግዚአብሔር ያቆይወት ዶክተር አበበች ጎበና ምርጥ ኢትዮጵያዊ😘😘😘😘
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
በቅንናት ጎራ በሉ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
ክብር ለዶክተር አበበች የቡዛአን እናት እድሜና ጤና ይስጥልን አምላክ
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 3 жыл бұрын
አንድ ቅን ዜጋ ለሀገሩና ለወገኑ መልካም ነገር ለመስራት ከልቡ ከተነሳ ተማርኩ ከሚለው ሰው በላይ መስራት እንደሚችል እናታችን ክብርት አበበች ጎበና ህያው ምስክር ናቸው
@user-tk3tb8xp9x
@user-tk3tb8xp9x 3 жыл бұрын
እውነት እውነት እደነዚህ አይነት እናት በህይወቴ አይቼ አላውቅም እኛም ከጃቸው ጎርሰናል እግዚአብሔር አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስልን ማማዬ እድሜሽን ያርዝምልን
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
ደግ እናት እግዚአብሔር ሲፈጥርዎት የብዙዎቹ እናት እንዲሆኑ ፈቅዶ ነውና ክብር በምድር የሚሰጠው ክብርና ሽልማት በሙሉ ይገባዎታል እግዚአብሔር ይማሮት እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነቶቹን ከእንደኔ አይነቱ ንፉግ እድሜ እየቀነሰ ዘለአለም ቢያኖር መልካም ነበረ 🙏
@huseinyimer9940
@huseinyimer9940 3 жыл бұрын
Yes
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ እናት አበበች ጎበና የደግነት ተምሳሌት ❤❤🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ማማየ 🥰
@omans5310
@omans5310 3 жыл бұрын
እናታችንእኮናት ያስተማረችኝ እውነእእድሜከጤናይስጥሽ እውነት አበበችጎበና 1 እስከ 10 ያለምንምአሳብአስተምራኝአለች ዩኔፎርም ደብተር እስኪብሪቶ በቃበሙሉየትምህርትመሳርያ እየሰጠችኝአስተምራኝአለች እውነት በጣምነውሁሌምአስብሽአለውዘላለምአከብርሽአለው እወድሽአለውእናታችንየብዙአንእናትእናከለላችንነሽ ስለአቺምንምብልያንስሽአልእውነትስለአቺስስማእያለቀስኩኝነው
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
የኔ ክብርት እናት የፃድቃኔ ማርያም እድሜዋትን ያርዝመው የሺዎች እናት
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@hintub
@hintub 3 жыл бұрын
ኦሮሞ ደግ ነው ስንል ኦሮሞ የጉዲፈቻ ንጉስ ነው ስንል በምክንያት ነው አበበች ጎበና ገለቶማ 🙏🙏🙏👍👍👍👍💖💖🇪🇹❤💚❤
@mimiabebe1012
@mimiabebe1012 3 жыл бұрын
Extraordinary woman ,,,,long live abebech Gobena
@elsabetejemaneh8427
@elsabetejemaneh8427 3 жыл бұрын
ክብርት አበበች ጉበና ህይወት ለኛ ትልቅ መልክት አለው ሰው በምድር ላይ ሲኖር ለራሱ ብቻ ኖሮ ማለፍ የለበትም ባለው አቅም ሰዎችን ማገዝ አለበት እሳቸው መስራት የሚገባቸውን ሰርተዋል እናመሰግናቸዋለን ጤናቸውን እግዚያብሄር ይፈውሳቸው
@farhefarhe192
@farhefarhe192 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማሮት የደሃ እናት ነሩልን
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 3 жыл бұрын
የደግናት ልክ አበበች ጉበና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት የድሀ እናት ናቸው።
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 3 жыл бұрын
የኢቶጵያ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን የስንቱ እናት
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
አሜን ጎራ በሉ በቅንናት
@SofiaTube04
@SofiaTube04 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጀግናና ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@aloeidaloeid3471
@aloeidaloeid3471 3 жыл бұрын
አበበች የብዙ ህፃናት እናት ናቸዉ እናትአባት የለላቸዉን በመርዳት
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት የርሶ አይነቶችን ያብዛልን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 жыл бұрын
ውይ የደሀ እናት እግዚአብሔር ይማሮው
@aminuae6569
@aminuae6569 3 жыл бұрын
ፈጣሬ ምህርት ይላክሎት የኔ እናት
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 жыл бұрын
@@aminuae6569 አሜን አሜን አሜን
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 3 жыл бұрын
የእውናት ማተደል ነው የበረከትን ስራ ሰርቶ ማበረክ ፀጋ ነው ክብር ለእናተችን ዶ/ር አበበች ጎበና የነዚህ የህፃናት አምለክ ሙሉ ጤናዎትን ይማልስሎት ወርቅ እናት ♥♥♥♥♥♥♥
@suhotethiopia3433
@suhotethiopia3433 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
መሲዬ እናመሰግናለን! ክብር ለዶ/ር አበበች ጎበና!
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 3 жыл бұрын
ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና፣ ሳይማሩ በቀና ልቦናና በመልካም ሥነጰምግባር ታንፀው ፤" ሰው ነህና የሰው ልጅን በሚቻልህ ሁሉ ዕርዳ" በሚለው መርሆዋቸው የተቸገሩና መግቢያ ያጡ ምንዱባን ህፃናትን መርዳት ጀመሩ።ታሪካቸውን ለሌላ ባለሙያ ትተን፣ይኸው ዛሬ በ80ዎቹ መጀመርያ ላይ በሚገኘው ዕድሜያቸው ደግሞ፣ በስማቸው ሆስፒታል ተሠየመላቸው።እሰዬው።ይበል፣ይበል!! የሚያሠኝ ተግባር ነው።ምርጥና ያመቱ ታታሪ ሴት ናቸው።
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
አዳዬ እግዝአብሔር ለምስኪኖች ደራሽ እናት ፈጣሪ የእድሜ ባለፀጋ ያድርጎት አይዞት ጠንካራ ሆነው ይወጣሉ
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 3 жыл бұрын
አምላክ እንደዚህ አይነት ስው በኢትዩጵያ ይሙላ ይብዛልን ያኔ አገራችን ትባረካለች
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ጎራ በሉ በቅንናት
@yeabbelay9374
@yeabbelay9374 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማሮት የኔ መልካም እናት የደሀ ሰብስሳቢ ድንግል ማሪያም ትዳብሶት
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ጎራ በሉ በቅንናት
@b.t7056
@b.t7056 3 жыл бұрын
መድኀንያለም ጥበቃዉ አይለዮት የኔ እናት በጸሎታችን እናስቦታለን🙏
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
የደሃ እናት መልካም የሆኑ እግዚአብሔር የመረጣቸው ናቸው :: እናቴ ቸሩ መድሐኒያለም ይከባከቦት እንደእርሶ አይነትና እንደ ሙዳዬ የሺ እናቶችን ያብዛልን:: በዚህ አጋጣሚም መስዬ እስቲ ሙዳይን እህ በያት በችግር ውስጥ ናት:: የፅድቅ ስራ የምትሰሩ ሁሉ ጌታ እየሱስ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ::
@maniba5854
@maniba5854 3 жыл бұрын
እናት አበበች ጎበና /አዳዬ/ ዓለም ላይ ክስተት ከምላቸው ሰዎች እርሶ አንዷ ኖት የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ እርሶን የመሰለ እናት ስለሰጠን ምስጋና ይድረሰው🙏🙏🙏 አርጅተውም ጅጅት ብለውም ይኑርልን ጌጣችን 😍ኩራታችን😘እ🤗ና🤗ታ🤗ች🤗ን🤗
@Mesi89
@Mesi89 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው እንደሳቸው ያሉትን ደጋግ ስዎች ያብዛልን
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ከኖሩ አይቀር እንደዚህ ነው በሰማይ እግዚአብሔር ይደሰታል የኔ እናት እግዚአብሔር ይማረዎት ቢያረፉም ወደ ጌታ ነው መልካም ስራ በሰማይ ቤት ውብ ያደረጋል ❤🙏
@godislove5271
@godislove5271 3 жыл бұрын
ተባረኪ መሲ
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 3 жыл бұрын
አብዝቶ የባርክሽ እድሜና ጢና ይስጥሽ እህቴ
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 3 жыл бұрын
አንቺ ስ
@godislove5271
@godislove5271 3 жыл бұрын
@@qassimnegash9962 አንችም
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት እጁ ይጎብኛቸው እናቴ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 3 жыл бұрын
በጣም.ይገርማል.አላህ.እድሜና.ጤና..ይስጣቸው.መልካምእናት.ናቸው
@tsigegizaw1705
@tsigegizaw1705 3 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትል በእውነት እርሶን በዚህ ዘመን ማየት እጅግ ድስ የማስኝ ነው እዳዬ እምዬ ምን ስም ያስቤታል እመብርሀን ከበሽታዎት ትማሮት
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 3 жыл бұрын
እዳዬ የኛ መልካም ጀግናችን ኖት
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
አቤት መታድል እንድህ አይነት እናት በኢትዮጵያ ያብዛልን
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
የሀገሬ ጀግና የሰላሌ ጀግና ክብር ለሚገናው ክብር እንስጥ
@samsonamdu696
@samsonamdu696 3 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ትማሮት ትልቅ እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ይማሮት
@addis2675
@addis2675 3 жыл бұрын
ግሩም ነው ለሰው እሚኖር ሰው እግዚአብሔርን አያሳጣን ለእናታችን እግዚአብሔር አምላክ የሰማዩን ዋጋ ይክፈልልን።
@user-zp7lh9xe4u
@user-zp7lh9xe4u 3 жыл бұрын
እግዛብሔር። ይማርል ለናታችን እድሜና ጤናውን ይሥጥልን ለልጆቻቸው ያቆይልን
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 жыл бұрын
ውይይይ ህጻናትን እደመታደግ ብሎ ልብ የሚያረጥብ ነገር የለም!😥❤
@selameselame234
@selameselame234 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርሎት እርሱ ይችላልና።
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ጤናዎትም እግዚአብሔር ይስጦት
@banchayhukonjo2589
@banchayhukonjo2589 3 жыл бұрын
I love you mother 😍😍😍♥️♥️♥️
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርት የእትዮጵያ እናትታችን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
የብዙሃን እናት እግዚአብሔር ይማርዎት
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
የአለም እናት በጥቅሉ ግዛብሄር ይጎብኝልን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን
@meskeremabebe1436
@meskeremabebe1436 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርዎት
@brekatdebritu3251
@brekatdebritu3251 3 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ይማሮት
@zebenaytilahun8128
@zebenaytilahun8128 3 жыл бұрын
የብዙውች እናት እግዚአብሔር ይማሮት መሲ አዘገጂጀትሽ በጣም ቀልብ ይስባል እረጅም እድሜና ጤናን ያድላችው
@meseretasefa1445
@meseretasefa1445 3 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርወት እንዴት ያለ ደግነት ነው
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 жыл бұрын
አምላክ የርሶን ያህል ባንሰራ ትንሽ እንኮን እንድናደርግ ፈጣሪ ይርዳን እናመሰግናለን እናታችን
@kukumulu7911
@kukumulu7911 3 жыл бұрын
መልካም እናት ጤና ይስጣት
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
Thank you meseya !
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው መቸም እሳቸው ከእግዚአብሔር ተመርጠዋል
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቼው የብዙ ሰው እናት ናቸው
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጦናዎንት ይመልስልን የብዞዎች እናት 🙏🙏🙏
@sisiteneshema9520
@sisiteneshema9520 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልን እናታችን🙏🙏
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣሁ ጎራ በሉ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ይማርሁ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
አላህ ያሽራቸው
@bizubizu379
@bizubizu379 3 жыл бұрын
Bless her.
@kelemuahabtemariam3938
@kelemuahabtemariam3938 3 жыл бұрын
እንዲህ ነው ጌታ የሰጠውን ዘመን መጠቀም ።
@biniyambini6806
@biniyambini6806 3 жыл бұрын
ትክክል የሰፈሬ ሰው ናቸው አንድ ቀበሌ ነው የምንኖረው አንዷ ምስክር እኔ ነኝ ምርጥ ጀግና አናት ናቸው ጤናሆትን ፈጣሬ ይመልስሎት
@hbshd9762
@hbshd9762 3 жыл бұрын
የኔ ናት መልካም ሰውናችው እግዚአብሔር አምላክ ያኛውን ቤታችውን ያሳምርላችው
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
በቅንናት ጎራ በሉ
@fikirmekonen4220
@fikirmekonen4220 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው እድሜ መሉ እግዚአብሔርን ሲያገለግሉ መኖር
@jamaljamal7773
@jamaljamal7773 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማሮት እናታችን
@classymobiles81
@classymobiles81 3 жыл бұрын
ውይ አብዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርዎት የኔናት
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 3 жыл бұрын
በጣም ደስይላል እደነዚ አይነት እናቶችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 3 жыл бұрын
"ከፈረሰ ቤተሰብ" ስትዪ እምባ ተናነቀኝ 😢
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 3 жыл бұрын
Mesi tebareki !
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 3 жыл бұрын
Idaye idaye long life long life 💕💕💕
@user-om1uw1qw7n
@user-om1uw1qw7n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው መልካም መሆን ለራስ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው አልልም ካሁን ብሀላ እግዚአብሔር መልካም አሟሟትን ይስጣቸው ወደ መልካሞቹ ወደ ደጋጎቹ አባቶቻችን እናቶቻችን. በክብር እንዳማረባቸው ቀናቸው ስትደርስ ይሄዳሉ
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 жыл бұрын
አላህ እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ
@melatmelat1898
@melatmelat1898 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርቾ 💓😍😍😍
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 🙏🙏 for sharing Mese. My prayers with you yeni enate 🤧🤧🤧
@meseretarega2899
@meseretarega2899 3 жыл бұрын
ለነፍስቸው ያደሮ እነት ነቸው !ክብር ይገባቸዋል!
@tsehayweietesenbet9454
@tsehayweietesenbet9454 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረወት እናታችን
🛑የebs ዋንቲያ የአደባባይ ድፍረት ሲጋለጥ
35:28
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 25 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 109 МЛН
አበበች ጎበና በልጆቻቸው አንደበት
3:04
AddisWalta - AW
Рет қаралды 614
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22