የባል እና ሚስት ውስልትና የወለደው ወንጀል

  Рет қаралды 142,856

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 228
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በጣም ምርጦች ናችሁ አቦ ምርጥ ትምህርት ልክ ነው ሴት ልጂ መስራት አለባት🙏😘😍
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው የአራት ልጆች እናት መሆኗን እያወቀ በፍቅር የተቀበላት ወጣት ሳላደንቅ አላልፍም
@bezalove558
@bezalove558 Жыл бұрын
betam fkr yegebaw sew new. ❤❤❤😇😇😇
@lomi-Q9rv
@lomi-Q9rv 7 ай бұрын
እኔም ገርሞኛል
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
የዛሬው ውይይታቹ እጂግ በጣም አስተማሪ ነው አንዳንድ ባሎች ደሞ በሴት ገንዘብ ትዳራቸው ቆሞ እንደገና የሚማግጠውንስ ወንድ እና ለምነ ደሞ ስህተቴ ተነገረ ብሎ ተገልብጦ ሴትዋን ነገረኛ እና እደምትጨቃጨቀው አድርጓ ይቅርታ በየነ የሚለውንስ ወንድ ነው ትሉታላቹ እስኪ ፍረድ!!!
@MarioMusekia-gz4dx
@MarioMusekia-gz4dx 7 ай бұрын
ቲቪ ላይ ለምን ተዋችዉ ምርጥ ፕሮግራም ነበረ የእናንተ በተለይ ብስራት ምክርሽ እንዴ ትልቅ ሰው በጣም ይማርካ ጥሩ እዉቀት አለሽ ተባረክ
@messiaboumhaya3064
@messiaboumhaya3064 Жыл бұрын
በጣም በጣም ነዉ የምወዳቹሁ በሳምት እስትመጡ በጣም ነዉ የምጓጓዉ ተባረኩ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የምታስተምሩት
@sarayedemekulije
@sarayedemekulije Жыл бұрын
አቤት ተራኪውን ስወደው
@burtukana5675
@burtukana5675 Жыл бұрын
እኔእራሡ
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
እኔም የፕሮግራሙ ድምቀት ነው
@semiramohammed-hl1qb
@semiramohammed-hl1qb Жыл бұрын
ከታሪኩ መጨረሻ ላይ ሁሌም እምታስተላፉት መልዕክት በጣም ወሳኝ ነው በርቱ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላምማችሁ ይብዛ እጅግ አስተማሪ የሆነ ሂወት ነው እርስ በራስ እልህ መግባባት መጨረሻው ውድቀት ነው ሁሉም ሰው የራሱን ሃላፊነት እና ከኔ ምንድነው ያጎደልኩት ብሎ ማሰብ መልካም ነው
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በየቤቱ ያለ ጉድ ነዉ 😢ሴት ልጅ ስራ መስራት አለባት❤በራስ መተማመን የሚኖረን ስንሰራ ነዉ❤❤
@subscribers489
@subscribers489 Жыл бұрын
የዛሬው ምርጥ ምክር ነው ለሴቶች ትክክል ነው 👍👍✅✅💯💯💯
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 Жыл бұрын
ይሄኛው ታሪክና ሰራተኛዋ የአስሪዎቿን ልጅ ያባለገችበት ታሪክ በጣም ሚዛናዊ መጨረሻ ፈጣሪ እንዳለ ያየንበት ነውና ብስራትና ሜሪ በጣም ለሴት ትቆርቋሪ ናችሁ፣ የምትሰጡት አስተያየት የሚመጥን ከዘመኑ ጋር የሚሄድ ነው❤
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 Жыл бұрын
Thank you Bisrat Gemechu I watch your show all the time it’s very interesting.
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ሴቶች የእጅ ሙያ ይኑራችሁ የራሳችሁን የሆነ መተዳደሪያ ለመያዝ ሞክሩ ከትዳር በፊት
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጥሩ ሀሳብ ነው የምትሰጡት በርቱ!!
@eett1683
@eett1683 Жыл бұрын
እህ ፕሮግራም በጣም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ እንኳን ደህና መጣቹ
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 Жыл бұрын
Bisrat & Mary: I appreciate your self confidence and wisdom. You are a role model for many! Keep going.
@MisrakAsefa-h9k
@MisrakAsefa-h9k 4 ай бұрын
እውነት ነው እልህ መገባባት መልካም አይደለም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኩ
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Жыл бұрын
አሪፍነዉ፣፣ግንእናተ፣ብዙአታዉሩ😁😁ሜሪ፣ብሰራት፣የዛሬዉንፕሮግራም፣እናተብቻ፣ሠዓቱንጨረሳችሁት😂😂
@brukyohana9185
@brukyohana9185 Жыл бұрын
0
@brukyohana9185
@brukyohana9185 Жыл бұрын
P. P8
@brukyohana9185
@brukyohana9185 Жыл бұрын
L ok Mno 8pn.ilni
@brukyohana9185
@brukyohana9185 Жыл бұрын
Mlolp
@brukyohana9185
@brukyohana9185 Жыл бұрын
K.j0.o0lp
@lidiateshalneulidia2631
@lidiateshalneulidia2631 Жыл бұрын
በጣም በጣም ትክክል ሀሳብ ነው ። ሴቶች ሁሉ መስማት አለባቸው ፤፤፤፤፤
@roseb6753
@roseb6753 Жыл бұрын
ለመጀመራያ ጊዜ ስፅፍላቹ ነው እኔም በናንተ ሀሳብ በጣም እስማማለው በሴቶች ላይ በሰጣቹት አስተያየት👏👏👏
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ደስ ሲል ቢኒያም ዋጋውን ነው ያገኘው ፣
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፡ይባርካችሁ። ሕዝብ፡ከሌላው፡ስሕተት፡እንዲማር፡እያደረጋችሁ፡ነው። ዕድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ።
@samiraali8482
@samiraali8482 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ስትመቹኞኮ አገላለፃችሁ ልብ ውስጥ ይሰነቀራል እኛም የመዳም ቅመሞች ብዙ የምንማረው ነገር አለ ሀገራችን ስንገባ የራሳችንን ስራ እንሰራልን እናመሰግናለን💪💪💪💪😍😍
@TigistGirma-u7k
@TigistGirma-u7k 7 ай бұрын
ኧራ ምርጥ ትምህርት ነዉ ዘመናችሁ ይበረክ።
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
አረ እህቶቺ ከምክራችሁ ከመደነቂ የተነሳ አንዳንዲ እኒንም ታሰቁኛላችሁ በጣም አደንቃችሁለሁ ከምትሉት ከምክራችሁ የእንዳዳችንን አውነት ወይም የምናውቀውን ሰው ታሪክ የምትሉ ይመሰለኛል ቅንጆ ፕሮግራም ትምህርት የሚሰጥ ትልቅ ቁምነገር ነወ እናመሰግናለን ጎበዝ እህቶቺ ሰላም ሁኑልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ን ሰላም ያርግልን
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
እውነት ነው የራስ የሆነ ነገር መያዝ ነው እንጂ በሰው ብር ተስፋ ማረግ ሞኝነት ነው!!
@wachmodaniel3873
@wachmodaniel3873 Жыл бұрын
መሥራት በጣም ጥሩ ነው።አንድ አንድ እህቶች የለ ፍቅር ለጥቅም ብሎ የምየገቡት አሉ ግን ከትንሽ ጊዜ ቦሀለ ፍቻ ይጠየቃሉ
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
እንኳን ወታ ልትሰራ ቀርቶ ጉረቤት እንዳትደረስ የሚያዝ ባል አለ ገና ለገና ባላየ የቅናት መንፈስ ያለበት ሰው አለ የሁሉም ሴቶች ኮንፊደንስ እኩል አይደለም አንዷ ነፃነቷን ስታስከብረ አንደኛዋ ደግሞ ነፃነቷን አታስጠብቅም ታስገፍፋለች።።።
@m.g5367
@m.g5367 Жыл бұрын
Ere yehte bal ale grbet lemhed yemayfked egdlshealhu eyle
@ועח
@ועח Жыл бұрын
እንዃን ደና መጣችሁ 🙏🇪🇷
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላዉቅ እንደ ሲዲ ተሸሽጋ ያሌሽዉ ነገር 100% 👍👍👍👍👍
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ 🙏🙏በየቤቱ ያለው ጉድ ስለምታሳዩን ምስጋናቺን ከልብ ነው 🙏🙏
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 Жыл бұрын
Good 👍 thanks from tigrayns USA
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ Жыл бұрын
ምክራቹ ሜሪ ብስሪ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@ethiopiawolde2415
@ethiopiawolde2415 Жыл бұрын
You're right God blesses you more and more 💓
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እውነት ነው ያላችውት እህቶቻችን የኛ ማህረሰብ በሰው ህይወት መፍረድ ይወዳል ወንዶችም ሴት ልጅ በራሷ መቆም አትችልም ብሎ ካሰበ ጭቆናው የከፋ ነው እሷም መሄጃ ስለማይኖራት ተጨቁና ውስጧ ተቃጥሎ ትኖራለች
@senanytyoutubesenayt
@senanytyoutubesenayt Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁበጣምአሪፋነውአስተማሪነው
@KebadeMane
@KebadeMane 5 ай бұрын
Ebakachu brxam astemeru set liji .mesti. algn
@EtalemTaye-l3l
@EtalemTaye-l3l 3 ай бұрын
አለሃጢያቱ ጠንቅ ገባ ሴት ያመጣችው መዘዝ
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
እኔ ሁሌም ነው የማዝነው የሚከፋኝ ባለታሪኮች ልጅ መጫወቻ አደለም አንባቢዎች ልጅ ከመውለዳቹ በፊት በጣም አስቡ😭😭😭😭😭🙌
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ምነው ግን ሰዉ ሁሉ ህሊናውን ጣለ ጌታ ሆይ ትውልዱን አስብ
@rawdaali8287
@rawdaali8287 Жыл бұрын
እናንተ ያመናቹሁ ሙስሊም ሴቶች ሁሌም አልባበሳችን የእናታችንን የመርየምን አለባበስ መሆን አለበት እስከ እለት ሜቷችን ድረስ
@MekuGiyani
@MekuGiyani Жыл бұрын
ብስሪ አቤት ስወድሽ ደጋግሜ አይሰለቸኝ ከቶ ስምሽ ካፌ ላይ ዋለ ሊገለኝ እየማለ....
@mekdeshaile2471
@mekdeshaile2471 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሀሳባችሁ
@abelfox1
@abelfox1 Жыл бұрын
በትክክል ሰዉ በሰዉ ሕዉት መግበት ዬልበትም እኔኝ እረስ ጌታ ይመስግን 3 ልጂ አልኝ ግን ለምን ስደትህ ተመለሽ ልጂ ዉለጂ ይለነሉ
@hanadejene3667
@hanadejene3667 Жыл бұрын
የዛሬው ፕሮግራማችሁ መልካም ቢሆንም አሰተያየት አሰጣጣችሁ በጣም ከባድ ነው 4. 5 ልጅ ያላት እናት እቤት ውሰጥ ቁጭ ብላ የምትውል አታሰመሰሉ እናቶች እጅግ ብዙ ጎዶሎዎችን እምትሞላ ናት እናት ላይ ሳይሆን መመካከር የነበረባችሁ ሰለወንዱ መጥፎ ተግባር ነበር መገሰፅ የነበረባችሁ :: ይህንን ሰል ሴት አትሰራ ሳይሆን ሁሉም ባለበት ሁኔታ ቤታቸውን ማቅናት ይችላሉ
@birhanimedia4242
@birhanimedia4242 Жыл бұрын
Betam inmeseginalen anibesochi
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለሁ ነው የሚመስለኝ የእናንተን ፕሮግራም ሳይ::
@sadiktiroro-5029
@sadiktiroro-5029 Жыл бұрын
Watching from 🇧🇷
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@abebazeru1023
@abebazeru1023 Жыл бұрын
ተመቻችሁኚ በርቱ እዎዳችሀለሁ መልካም ምሺት
@awelyasin2942
@awelyasin2942 Жыл бұрын
Absolutely True!!!
@amanuelgebremichaelsolomon168
@amanuelgebremichaelsolomon168 Жыл бұрын
Nice jobe sister 👌
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ና ቤተሰቤ ሁን❤❤❤
@SenyaSenya-t6o
@SenyaSenya-t6o Ай бұрын
ቪዲዮ ዉን እከታተለዋለዉ ግን መተኛት አልቻልኩም ጭከቱን 😢
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
Welcome back!!
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 11 ай бұрын
የተደገመ ታሪክ ነው
@adrianamicheal1672
@adrianamicheal1672 10 ай бұрын
I love them both ❤
@Selamayalew7635
@Selamayalew7635 6 ай бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው
@እናትዩቱብEnatTube
@እናትዩቱብEnatTube Жыл бұрын
ወላሂ እኔ በልጅነቴ እከሊት ሀብታም ባል አገሮች ሲሉኝ ጭራሽ ባል አግብታ የሄደች አይመስለኝም ነበር እኔ የማገባው እደኔው ምንም የሌለው ቤት እኳን ያልሠራ ባል ነው የማገባው ቤት የተሠራ አብረን ሠርተን አብረን ቤት የምንሰራ ባል ነው የማልገባ እል ነበር
@MekediGoshu
@MekediGoshu 2 ай бұрын
Tawanaye tefalegalahehu
@ልይሽሀገሬልይሽ
@ልይሽሀገሬልይሽ Жыл бұрын
በውነት የጁን አገኘ የቁም ሙት መሆኑ ቢኒያም የተባለው ሰው ሚስቱን በፍቅር ቢይዝ እና ይሌላ ሰው ሚስት ባያማግጥ ይሄ ሁሉ ነገር አይደርስበትም ነበር
@taybasane274
@taybasane274 Жыл бұрын
በትክክል ብለሻል
@mikoelectronicssolution2820
@mikoelectronicssolution2820 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ግን ለተጠቀመበት ብቻ።
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Hule yeqerta eyetebalu yemewedu sewoche betam sinaqu yenoru sewoche nachew.
@taybasane274
@taybasane274 Жыл бұрын
ትክክል
@awelyasin2942
@awelyasin2942 Жыл бұрын
You have to pray to live 🙏 ❤️ on the Right way, unless it could be not good , be in the Lord God
@TitiZewde
@TitiZewde 6 ай бұрын
ብስሩ እባክሽ ተራኪውን እንዳትቀይሪ❤
@kukushentertement8154
@kukushentertement8154 Жыл бұрын
ነገን በመፍራት እኔም እባ አባሼን እያባረርኩ እገኛለዉ እዲ አይነት ታሪክ ስሰማ ሞራል ይሆነኛል
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 Жыл бұрын
ምርጥ ምክር
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
ማዳመጥ ያስደስተኛል ያስተምረኛል ግን ሁሌም አይቼ ስጨርስ ለሊቱን ሙሉ ያስጨንቀኛል እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም እንዲህ ትሆናላችሁ ???
@ועח
@ועח Жыл бұрын
እኔም እንዳች ነኛ 👍🇪🇷
@Mita460
@Mita460 Жыл бұрын
ልትተኚ ስትይ አትመልከቺ 😊ሰበአዊነት ስለሚሰማሽ ነው ስለተጎዱ ሰዎች የሚጨንቅሽ ችግር የለውም ግን ፀሎት አድርጊ ከመተኛትሽ በፊት
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
@@Mita460 እሺ ውዴ አመሰግናለው
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
@@فاطمهفاطمه-ك8ص1ص እሺ ማሬ
@brukyohana9185
@brukyohana9185 Жыл бұрын
0p
@pink9212
@pink9212 Жыл бұрын
Very smart idea❤
@Zድ
@Zድ Жыл бұрын
አዉነት ✅✅✅✅🌹
@AsmamawAbebaw-t1p
@AsmamawAbebaw-t1p 9 күн бұрын
Ere hulachinm nen
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 Жыл бұрын
በሁሉም አለም ያለ ነው በኢትዮጵያ ብቻ አደለም ዋናው ውሳኔውን ጥንካሬውን እና ሀላፊነቱን መውሰድ ያለብን እራሳችን ብቻ መሆኑን ማወቅነው
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 5 ай бұрын
እናንተ ሰዎች ኢትዮጵያ ነው የምትኖሩት? ብድግ ብላ በርራ ወጥታ በትንሽ በትልቁ ቡፍ ብላ ወደፊት የሚሟሸውን ትዳሯን ረግጣ ባስቸኳይ ከቤቷ ትልቀቅ የሚል ምክር ምን ይሉታል? ለልጆችስ አታስቡም? አላማችሁ ምንድነው? ጤናማ የቤተሰብ ግንኙነት እየበጣጠሳችሁ መሆናችሁን ትረዳላችሁ? ወይስ ተልእኮ አንግባችሁ ነው። አስተያየት እያላችሁ የምትወረውሩት መርዘኛ ሀሳብ ሊጤን ይገባል እንደ ፍንዳታ መረን አትልቀቁ። የተመሳሳይ ጾታም አቀንቃኝነት እየወሰዳችሁም ይመስላል።
@asteraster3044
@asteraster3044 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
ጡሩ
@sjsjdjs8537
@sjsjdjs8537 Жыл бұрын
ከታሪኩ ቀጥሎ የናንተ አስተያየት ❤❤❤ ❤❤❤
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
መልካም የውርዴት ግዜ
@hbcell-nj4nx
@hbcell-nj4nx Жыл бұрын
እውነት ባሁኑ ሰአት ትዳር እራሱ መያዝ በጣም ነው የሜያሰፈራው
@awelyasin2942
@awelyasin2942 Жыл бұрын
Live as a Word of God!!!
@sasab2001
@sasab2001 Жыл бұрын
ብስርይ ሰወድሺ
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 Жыл бұрын
Sisters you both right I am agree you would not beveled it same ladies they lives no human be living like that it’s all show but no freedom he maybe have many women thank for in power the woman
@helymaru
@helymaru Жыл бұрын
BETAM TIKEKILE NACHU YENEM HIWOT LEKE ENDESUA NEW LELEJE SELE EYALEKU TEGODECH NEW YALEHUT GIN E/R YEREDAGNE BECHA
@HHa-q9m
@HHa-q9m 5 ай бұрын
እኛ አድ አተናል አቺ😂😂😂
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ Жыл бұрын
1ኛ ኮሜ😊
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ልክነሽ ትዳሩስጥ ሴቶች ስራ ከሌላት ያው ጥገኛናት
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
መዳኒት ሰቶችዬ ቆራጥ ሁኑ ሰላምማቹ ለሚነሳ ዘማዊ ግዝያቹ አትግደሉት!!!!
@alain-vw8us
@alain-vw8us Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@annanmuse7380
@annanmuse7380 Жыл бұрын
በታም የምደግፈው ነገር ተናገራች ሴት,በአቅሟ መስራት አለባት
@sameeramohamed2580
@sameeramohamed2580 Жыл бұрын
ማነውእደኔእሚወዳቸው በስለህይወት
@እረድኤትየስላሴልጅ
@እረድኤትየስላሴልጅ Жыл бұрын
ሰዉዬዉ ይገበዋል የጁነዉ ያገኘዉ😁
@misrakadefris2776
@misrakadefris2776 Жыл бұрын
Egzihabiher Enkuawn kene Lijochow yemiwedat sewu setat endesi aytet kehadi wendochi Egzihabiher yiktachew
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤❤
@abher-
@abher- 5 ай бұрын
ተኝተሽ ማደርሽ ቀኑን ሙሉ ይሄን የመሰለ ወንጀል እየሰማሽ🎉
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏
@tiag8974
@tiag8974 Жыл бұрын
ብትወልጂ ለራስሽ ባትወልጂም ለራስሽ ልጅ የእናት ነው ምን ግዜም
@samhaile1638
@samhaile1638 Жыл бұрын
የታሪኩን መነሻ የሆነውን የሰላምን የቀደመ ጥፋ አባካኝነትን ለመጠቆም አልፈለጋችሁም። ባል ብቻ ሰርቶ ማምጣቱ በተነጻጻሪ ጥፋት አድርጋችሁ ሴት ጓዳዋን አብቃቅታ መኖር ሳትችል ቀርታ ባል ለፍቶ ያመጣውን እምታባክነውስ ለምን ጠቆም አድርጎ ማለፍ አቃታችሁ?
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Sisters, you are telling us the truth about our behaviour. I agree with you always we need a better life without our labour. We like to depend on someone. Thank you for your advice and be blessed.
@yidnekachewmandefro
@yidnekachewmandefro 7 ай бұрын
Bisrye mech mech new metayew
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН