KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጉድ በል ጎንደር ። በሚስቱ ብልቱ የተኮላሸው ባል ። በ DNA ውጤት ቀረፃ ላይ በፍፁም ያልጠበቅነው አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ
57:33
እግዚኦ.. 3 ሳምንት የጠፋችው ነፍሰ ጡር በገዛ የቤት ሰራተኛዋ ታግታ ተገኘች። ባለቤትዋን አፈቅረዋለሁ ገድያትም ቢሆን የኔ አረገዋለሁ።
59:58
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
“Don’t stop the chances.”
00:44
የባለሀብቱን ልጅ ወፍጮ ቤት ተሸካሚ ሆኖ አገኘነው። አክስቱ የወንድምዋን ሀብት ለመውረስ ያሰራችበት መተት ተጋለጠ።
Рет қаралды 302,754
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 149 М.
yneser ayne የንስር አይን
Күн бұрын
Пікірлер: 3 300
@ynserayne
11 ай бұрын
ውድ ተመልካቾቼ ቻናሉን 50ሺ እናስገባው ላይክ ሼር በማድረግ ትብብራችሁን አሳዩኝ እወዳቹሀለሁ
@kanaeth2235
11 ай бұрын
100 ሺ ገብቶ you tube laptop ሊሸልምህ ይገባል በጣም ግን ፀሎት አድርግ እና ፀበል ተፀበል ክፎ በዝቱታል ወንድሜ
@melkamelka23
11 ай бұрын
ልጅ ፀበል ያስፍልገዋል
@rabia4266
11 ай бұрын
አብሽር
@melkamelka23
11 ай бұрын
ልጅን አስድርጋበታለች
@MsMina-pj5jc
11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@ageryeblayeageryeblaye
11 ай бұрын
በማርያም ክርስቲያኖች ሙስሊሞች በአላህ ይሄን ጀግና ልጅ አመስግኑት
@ttww9470
11 ай бұрын
አላህ ይጠብቀው በህደበት መልካም ሠወችን ያብዛልንን
@jskahha1623
11 ай бұрын
አላህ ይጠብቀው የኛ ጀግና ወንድም ልጁ በጣም ያሳዝናል
@asyaabdu8104
11 ай бұрын
በጣም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መልካም ወጣት ነዉ
@ፅጌየድግልሊጅZ
11 ай бұрын
እመ ብርሀን ትጠብቅው
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@Zehay-d9p
3 ай бұрын
ወድሜ እመቤቴ ማርያም የሚመጣብክ ክፋ ነገር በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ክንፍ ከልላ ትሰውርክ
@safaiaalyami6678
11 ай бұрын
እስኪ እሄን ጀግና እናበረታታው 💪👍👍👍
@madee9794
11 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@Yohannes1958
11 ай бұрын
መነፅሩን አድርገው በየሰውም ቤት ስትሄድም ፀልየክ እምነት ፀበል ተቀባብተህ ሂድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ መልካም ሰው.
@FrehwotAdmasu
7 ай бұрын
የጠቆመችሁ ጎረቤት እግዚአብሔር ይባርካት ህይወቷን አደጋ ላይ ጥላ ይህ ጥቆማ መሰጠቷ በጣም መመስገን አለባት ።ጋዜጠኛውንም እግዚአብሔር ይባርክህ ለተጎድዱ ሰውች መከታ ጠበቃ ያድርግህ።
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
11 ай бұрын
ጠቋሚዋ እናታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@meriwameskele1304
7 ай бұрын
Dimstuwa bekumar yetebelachiwin setyo yelyas mist yemeseleg. Ine bicha new?
@tube-ef6sr
11 ай бұрын
ከባድ ፈተነው እሜያጋጥምህ ሁሌ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ የመዳም ቅመሞች ሃሳባችሁ ተሳክቶ ለአገራችሁ ያብቃችሁ😢😢
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ሃይሚየ ደምርኝ❤❤
@haitsaid5831
11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀግና
@tube-ef6sr
11 ай бұрын
@@SelamKZbin-g8y እሽ
@nishaowassi2674
11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏆🏆🏆🏆🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅
@sofiabadri8350
5 ай бұрын
إن شاءالله يارب
@meccam2106
9 ай бұрын
ጀግነ ጎረቤት ነሽ አላህ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@kadegakado3862
5 ай бұрын
Amen
@sofiabadri8350
5 ай бұрын
በትክክክክል
@ብርሀንየአባትልጅ
11 ай бұрын
ጋዜጠኛው ከቃላት በላይ ነህ እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኒ ጎል ዓደይ❤❤
@ብርሀንየአባትልጅ
11 ай бұрын
@@SelamKZbin-g8y ማአረይ እውነት ነው
@babyfuntime9616
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@serkserk1091
11 ай бұрын
ጋዜጠኛው ከቃላት በላይ ነህ። እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤❤
@Yohannes1958
11 ай бұрын
አሜን
@HegDhe-e9v
10 ай бұрын
የዝሕልጅ መጨረሻ ማየት ፈለኩ ጀግናው
@soliabraham5237
9 ай бұрын
አዎ እኔም መጨረሻውን ማወቅ እፈልጋለሁ
@HadiyaHadiya-nb5cg
11 ай бұрын
አይ አተልጅ የሥቱን ህይወት ታደግከዉ አላህ ይጠብቅህ❤❤
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@marysam9193
11 ай бұрын
እዉነትን ለመናገር ከሆነ የሴቶቹ ይቱበርነት ግን አልተመቸኝም 90% ለተጠቂወች አደጋ ነዉ ምክንያቱም ነካክተዉ ወይ ወንጀለኛዉን ያስመልጣሉ ወይ አቅም በማጣታቸዉ ተጠቂወቹን የበለጠ እንዲጎዱ ያደርጋሉ ወንዶቹ ግን አዛዉ ላይ ነዉ መፋትሄዉን ያደርጋሉ ወንጀለኛዉን ከእነ ማስረጃዉ ለህግ ያቀርባለ ተበዳዩንም ነጻ ያወጣሉ አዉነቱ ይህ ነዉ!!!
@Selamtube-t2r
11 ай бұрын
ጎረቤቶች እድሜ ይስጣቹ ተባረኩ የምር በሰው ሂወት ላይ ከጋዜጠኞች ጋር በመተባበር የምሰሩት መልካም ሥራ ቀላል አይደለም ❤❤❤❤
@emu4176
10 ай бұрын
ልጅየውን እንዲፈራት ቀጥ ብሎ እንዳያያት አድርጋ አደዝዛው አለች ፀበል ውሰዱት ጋዜጠኛው ደግሞ ከማንኛውም ቤት ስትገባ ፆለት አድርገህ እምታምነውን መልአክ ድርሳን ይዘህ ከፊቴ ቅደም ብለህ አማትበህ ተናገር ግባ አይዞህ ምንም አትሆንም ቸሩ መድሐኒአለመ ካንተጋ ይሁን እውነት ይመነምናን እንጂ አይበጠስም😢❤
@isabellaisra5888
11 ай бұрын
እውነት የዚህ ቪዲዮን መጨረሻና የነዚህ ልጆች ነፃ ወጥተው የአባታቸውን ነብረት በእጃቸው ገብቶ ለማይት እፀልያለሁ🙏🙏🙏የአብረሃም ሰላሴ ይጠብቋቹ
@ፀሐይወጣልኝ
11 ай бұрын
አሜን !!!
@אחכחחכחכ
11 ай бұрын
አሜን እኔም ተሰማቹሁ አሳውቁኝ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
10 ай бұрын
ምነው ቪዲዬው ተቀላቀለባችሁ ይህ ልጅ እህት ወንድም የሌለው ብቻውን ሌላ ሰው ነው የነዛ እህትና ወንድም ሌላ ነው ከዚህ በፊት ነው
@Fasil-d8q
4 ай бұрын
Amen
@AlexTube472
11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ቀድሞ የመናፍስት ስራ ያፍርስልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር ሃይሉን ይግለፅ ወንድሜ እግዚአብሔር ኣይለይህ
@ፅጌየድግልሊጅZ
11 ай бұрын
አሜን
@Samera-kd5nz
11 ай бұрын
አሜን፫ እመብርሀን ትርዳቸው
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ አሉየ❤❤
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
11 ай бұрын
አሜን
@muluayel-8387
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@awelyesuf4709
2 ай бұрын
እዳተ ያሉ ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልን እንደዚህ እዉነትን የሚጋፈጥ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
11 ай бұрын
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከፊቱ ቀድመህ የመናፍስትን ሴራ ያፍርስ የኔ ጀግና የስቱን ሂወት ታደከው ❤❤እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤😢😢
@ማዓዛስደተኛዋ
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢
@YordanosUtopia
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@Meski-or8ln
11 ай бұрын
አሜን
@assaJod-b7y
11 ай бұрын
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@ComCell-gy4xs
11 ай бұрын
Wye Ate lij tebarek korat wand fetari ytebkh
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@comceill-5586
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሃያል ያርግህ ፀጋውን ጥበቃዉን ያድርግልህ አሁንም መፈራት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
11 ай бұрын
ወድሜ ከደዚህ ያለ ቦታ ሰትሂድ ወደ ፀበል ሂድ የኔ ወድም ቅዱሰ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሸ ይከተልህ በየሂድህበት ሁላ እናቴ ድግል ማርያም ከፊት ትቅደምልህ የኔ ጀግና ወድም አሰር ሁነህ በተወለድህ ❤❤❤❤❤
@Zufannigatu-ii1wf
11 ай бұрын
ጎረቤት ተብየዋ ፈጣሪ ይባርክሺ ምርጥ ሰዉ ናት መልካም ጎሬቤቶቺ አለ ❤🎉🎉 ይቺ ጠቆይ ናት እዳገለዉ ልጁን ወይንም እዳታሳብደዉ😢😢
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ዝፋን ደምርኝ ውዴ❤❤
@edenseyoum2096
10 ай бұрын
Tenky seletan yelewem yemegedel geata Eyesusyetebeke
@tsehaykassa2619
4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከክፉ መንፈስ ወንድማችን ❤
@NaNa-lw3xq
11 ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን ከፈጣሪ በታች የተበዳይ አባት
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@AbduKuddu
11 ай бұрын
እሽ
@TtFt-s8m
3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@MuluemebetWako
11 ай бұрын
ለእነኚህ ምስኪን ልጆች እየተሯሯጥክ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤❤
@Desum-z1x
11 ай бұрын
የፌደራሉ ህግ አስከባሬ የህዝብ ልጅ እየተባለ የነሱን ያክል አልሰራም ዩቱበሮቻችን በርቱ ባላችሁበት በምትሄዱበት ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ የዚህ ልጅ ጀግንነት ደሞ ይለያል
@Ametu-p3u
11 ай бұрын
ይህ ልጅ ማነው እደኔ በጉጉት ሚጠብቀው ደሞ ጀግንነቱ አላህ ይጠብቅህ
@zabibe1692
11 ай бұрын
አረእኔም በጣምነዉ የምነፋቂኝ💔💔😭😭😭
@Janat-f9e
11 ай бұрын
😭😢😭
@yededyalikeleh3175
11 ай бұрын
ልጅ ያለምክንያት ልጅ ደሃ እየሆ ስውእጅ አያቶ እንዲኖ የሆነገር ተደርግበታል
@HayatHayat-rq8sl
11 ай бұрын
አንተ ልጅ አዳድዩ አላህ ሱብበሀነ ውታላ እድመላክ ።።የላክህ ይመስለኛል ልብ ምንም አልልህም እስተዝረያህ አላህ ይጠብቅህ
@HayatHayat-rq8sl
11 ай бұрын
ከሁሉም ነገር አላህ ይጠብቅህ ከስይጣንም ።ከስው ስይጣንም አላህ ይጠብቅህ ያረብብብ
@Alem-zo7fv
11 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንድማችን እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ልጁንም እግዚአብሔር ይርዳው እህህህህህ የኔ አባት ሲያሳዝን😢😢😢
@TenagneSeifu
9 ай бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ጌታ ሀይሉንም ጥበቡንም ይጨምረብህ
@halimahabdeskure8655
11 ай бұрын
ማነው እንደኔ የዚህን ልጅ ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀው ጀግና ነው ❤❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@degnetbekele
11 ай бұрын
❤❤❤
@ZeynebHassn
3 ай бұрын
እኔምውዳ
@GenetGenethaileHaile
11 ай бұрын
ይህ ልጅ ምን አይነት ቅን ጋዜጠኛ ነህ ጌታ በብዙ ይባረክ የኔ ጀግና አንት ትለያሌ❤❤❤ ጌታ ከክፍ ይጠብቅ መልካም ጎሮቤት ይኑር 😢😢😢😢የኔ ወንድም
@AyatMensur
11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@wt8066
11 ай бұрын
ነይ ❤️እኔ ቤት imelisalew@@AyatMensur
@wt8066
11 ай бұрын
@@SelamKZbin-g8yአንቺም ነህ yane kimem 😂
@YewubJw
10 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነ ተባረክ ዘመን የተባረከ ይሑን እግዚሐብሔር በደሙ ይሸፍን
@sayyy9808
11 ай бұрын
ወንድሜ ጥዋት እና ማታ መዚሙረ ዳውት ፀልይ ፀበል ተጠመቅ ራስህ ጠብቅ እባክህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ😢
@egizbehezfikirnew9179
11 ай бұрын
አቤት ይህ ጋዜጠኛ ቅን መልካም ስራህ ሰወንድም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ ወንድማለም ❤️❤️🙏
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@sosnatadesse8954
11 ай бұрын
ምድራችን በብዙ አጋንንት አምላኪዎች ክፉ አምልኮ ተሞልታለች ጋዜጠኛውን እግዚሐብሄር ይጠብቅህ
@meronmeron-mg9nu
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ቀጣይ አቅርብልን
@ועח
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ለራስህ ሳትሳሳ የሰዎችን ሂወት እየታደክ ነው 🙏❤️🇪🇷
@addisualehegn
5 ай бұрын
ወንድማለም አተ ማለት የተበዳዮች አባት ብልክ ያንስብካል እንጂ አይበዛብክም አተ ለኔ የወንዶች ሁሉ ወንድ ነክ ጀግናዬ አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥክ ሰላምክ ይብዛልኝ አባቴ
@jumuayasmina3811
11 ай бұрын
ምርጥ ወንድም በሄድክበት ሁሉ መልካሙን ይስጥህ❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
11 ай бұрын
በ መድሀንያለም ቅዳሴው እንዴት ከልብ ደስ ይላል ፈጣሪ በያልንበት . ቦታ ይጠብቀን .. ይጠብቃችሁ በ ሀገርም @ በስደትም ላለነው ስዎች 🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@bizuayehueshetu2503
9 ай бұрын
ጀግና ነህ !!!!! አይዞህ ፈጣሪህ ካንተ ጋር ነዉ ። ባንተ ምክንያት የብዙ ሰዎች እምባ ታብሷል ። ህግ እንኳ ማይነካዉን ፈጣሪ ባንተ ፍርዱን እየሰጠ ነዉ ።
@eexx1265
11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድማች አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ የተበደሉ ወድምና እህቶችን በመታደግ እነወድሀለን አላህ ይጨምርልህ ለልጅም ሁና የተናገረችውን ሴት አላህ ይጨምርላት አክስት ተብየቱ ለህግ ትቅረብ
@fatimaabdallah1397
11 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ጀግንነቱንና ለተበዳይ አዛኝነቱን አለማድነቅ አይቻልም 👍
@sabagebrebrahan7047
11 ай бұрын
Gobez gazitega
@sabagebrebrahan7047
11 ай бұрын
Berta agzew
@sabagebrebrahan7047
11 ай бұрын
Lheg tkrb
@sabagebrebrahan7047
11 ай бұрын
Ayzoh gita ytbkh
@sishaia6875
11 ай бұрын
ወይኔ ጎሬቤታቸው ተባረኪ እዳቺአይነቱ ፈጣሪ ያብዛልን ሴትየዋ መተተኛናት ፀበል ፀበል ጊቢውን እርጩት ስትገብ ልጁንም ፀበል ውሰዱት ተባበሩት ወይኔ እናቱስ ምን ችግር አለው ልጃን ብትጠይቀው😢😢😢ልጁ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢
@louatlouat8603
7 ай бұрын
ወላሂ ለሀቅ የሚኖሩው ስት ሰወች አሉው
@kanaeth2235
11 ай бұрын
አንተ ልጅ ጀግና ነህ ዘርህ ይባረክ❤
@shushayhagostesfay3051
11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ጀግና ናው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ🙏❤❤❤
@አልሚዩቱብ
10 ай бұрын
ጎረቤት ማለት እንደ አንቺ ነው በረካ ሁኚ አይዞሕ የናትሕንና ያባትሕን ምትክ አግኝተሀል አይዞሕ
@safaiaalyami6678
11 ай бұрын
ወንድሜ የኛ ጀግና ሰዎች እንፈልግሃለን ብለው እቤታቸው ሲጠሩህ በቀላሉ እንዳትሄድላቸው አንተ ምትፈልገው ቦታ ይምጡ ከፈለጉ ስራህ ከባድ ስለሆነ ብዙ ሰዎች አንተን ለጥቃት ሚፈልጉህ ይኖራሉ
@mikdeskidena1294
11 ай бұрын
እውነት ነው እራስክን ጠብቅ ውንድሜ
@momskiyyah77734
11 ай бұрын
እውነት ነው ስትወጣ ፀልየህ ውጣ የበቀል መንፈስ እንዳየገኝህ ሁሌም በደሙ ተሸፈን በእየሱስ ስም
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤❤
@አልሀምዱልለህ
11 ай бұрын
በትክክል
@زينب-غ3ط3ط
11 ай бұрын
ትክክል
@NejajUae-if4rp
11 ай бұрын
ወድም እባክህን እራስህን ጠብቅ እንደዚህ አይነት ሰወች ከባድ ናቸው በእርግጥ አሏህ ነው ጠባቂው አሏህ ይጠብቅህ ጀግና አይገልፂህም
@ttww9470
11 ай бұрын
አላህ ከጥመት ይጠብቀን አኡዙቢላ
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@vipmb6020
4 ай бұрын
ወንድማችን ከእግዚአብሔር ጋር እርሱ ጥበቃ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤😢😢😢😢😢
@tyytyhh6261
11 ай бұрын
ምን ዓይነት ጨካን ናት ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏😍
@amharicsessions9647
11 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ ሰውነትህን እምነት እና ፀበል ተቀብተህ ውጣ እሱዋ ጋር ካለው አንተ ጋር ያለው ይበልጣል! እኔ በበኩሌ እየፀለይኩልህ ነው ሁላችንም እሱን እና መሰሎቹን በፀሎት እናስባቸው ውዶችየ
@ormooapss442
10 ай бұрын
እሽ እህታችን ለሰው የሚያስብ ሰው የታደለ ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ያደረበት ነው እመቤታችን ትከተለው መልካም የሚሰራ ሰው ፍጣር አለው❤❤❤
@amharicsessions9647
8 ай бұрын
አሜን እውነት ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን
@bezinaFkr
7 ай бұрын
Amen amen❤❤❤
@TigstTewodros-l7u
11 ай бұрын
ጎረቤትየው እግዚያብኤር አብዝቷ ይባርክሽ
@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ
11 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ ወላሂ አንተን አለም ድንቅ አይችልም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@גילהטקה-ט7ט
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤@@SelamKZbin-g8y
@Rody-sd7tq
11 ай бұрын
ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@nurekadir9054
10 ай бұрын
ወንድም፣አለም፣አላህ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣ጀግና፣ጋዜጠኛ፣በስራህ፣እናመሰግንሀለን።ይሄን፣ጥቆማ፣ለስጠችህ፣ጎረቤት፣እህታችን፣አላህ፣ይባርክሽ።ፍትህ፣ለዚህ፣ልጅ፣አክስት፣ተብየዋ፣እስከ፣ልጅ፣መሆኑም፣ክዳዋለች፣አላህ፣እውነቱን፣ያውጣለት፣ያሳዝናል፣በጣም።❤❤
@tgf9993
11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅ ሁሌምነው የምከታተል: በርታ።
@apigeuae6685
11 ай бұрын
ጀግና ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ወድሜ እባካችሁን ይህን ጀግና ከማየታችን በፊት ላይክ የደውል ምልክቱን በመጫን እንከታተለው በፈጠራችሁ መቶ ሺ ሲያንሰው ነው እናሳድገው እይወቱን መስዋት ሚያደርግ ጀግናችን ነው
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
10 ай бұрын
ጠቋሚዋ አይዞሽ ፀሎት እያደረግሽ እየሰገድሽ ታሸንፊያታለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር የሚወደውን ነገር ነው ያደረግሽው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Amazonwill-yt6hd
11 ай бұрын
ልጆቹ ከፀበል ሲመለሱ እድታቀርብልን❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
11 ай бұрын
እመብረሀን ትጠብቅህ ወንድማችን የጠንቋይ ስራ ባንተ ላይ አይሰራም።
@TigistAmdu
10 ай бұрын
በናትህ እንዳትተወው ፍትህ ፍትህ ይገባዋል ጀግናነህ ጥግ አድርስለት በርታ ከጎኑ እንቁም ድምፅ እንሁነው እናበርታው
@hbeesan7426
11 ай бұрын
ተመልካቹች በሙሉ በፀሎታችሁ አስብት ወንድማችን ተክፍ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን😘😘😘❤❤
@wewee6122
11 ай бұрын
በእውነት ውንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AaAaa-hj8hc
10 ай бұрын
ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ጀግናሰውነህ በጣምነው የምከታተልህ ለተጨነቀደራሽ ነህ
@momskiyyah77734
11 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም በደሙ ሸፍኜሃለሁ 🙏🙏🙏🙏 የድግምት የጥንቆላ የጢባራ መንፈስ መታነው በእየሱስ ስም🙏🙏🙏 የዚህ ልጅ ቤተሰብ በጠቅላላ ሁላችሁም ፀልዩለት ተባረኩ🙏🙏
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@momskiyyah77734
11 ай бұрын
@@SelamKZbin-g8y ደምረሻለሁ ነገ መልሺ 🥰
@MayoshaTa
11 ай бұрын
አሜን
@ሰብኩን-ሰ3ኸ
11 ай бұрын
አንተ ልጅ እኮ ትለያለህ ፅየነይቲ ብዝከድካዮ ከለላ ትኩንካ ወድዞም ዓበይቲ😍🙏
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@GashewLast
10 ай бұрын
አይ ብረቱሠው አንተ ለጭቁኖችና አጋር ለሌላቸው ድሀዎች መከታ ነህ ቃልያንሠኛል እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Aynalem168
11 ай бұрын
ሁሌም እመቤቴ ከፊት ትምራህ ከኋላ ተከተል ህ አይዞህ በርታ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
11 ай бұрын
ይች ጠንቋይ መተተኛ እግዚአብሔር እላይሽ ላይ ያለውን መንፈስ ይገስፀው ልቦና ይስጥሽ😢😢
@habeletube9474
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ የተባረክ ነህ እራስህን ለእግዚአብሔር ሰጥተህ ከዚች ከሀዲ ጋር መጋፈጥህ በሰማይ ትከብርበታለህ በምድርም መልካም ዘር የሰው ያክል በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ አንድ ነብስ በስጋም ነው ያዳንከው እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤
@fekaduanbessa74
11 ай бұрын
ይሄ ልጅ የእውነት ጀግና ያንሰዋል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ሴትዮዋ ግን የእጇን መግኘት አለበት ።
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
11 ай бұрын
ትግስትህ ወኔህ ለሃቅ ያለህ አመለካከት ይገርማል።ፈጣሪ ይባርክህ ከክፉዎች ይጠብቅህ❤
@بلاينشاجزو
10 ай бұрын
ወንድማችን ጀግና እንዳንተ ያሉ ሠወች ይብዙልን እመብርሐን ከነልጇ ከአንተ ከልጅም ጋር ትቁምላቹ የቅዱሳን ጥበቃ አይለይሕ የኛጀግና በርታ ሰትየዋን እግዚአብሔር ይገስጻት መጨረሻዋ አይመር ሊጅን እንደ አሰቃየችው እስዋም በተራዋ ትሰቃይ እች አረመኔ መጨረሻው አሳውቅን በጉግት እንጠብቃለን ፈጣሪ ከአንተም ከልጅም ጋር ይሑን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitguta4727
11 ай бұрын
😭😭😭እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ይህን ልጅ ስለምትረዳውእንዲሁም ለብዙዎች ስለምትቆምላቸው ተባረክ ♥️🙏
@Lubabh-ft8pd
11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኔ አባት ❤❤❤❤❤ እዉነት ቃላት የለኚም የኔጀግና ብቻ አላህ ካተጋይሆን ብያለሁ የኔወድም
@arebualiy7982
10 ай бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ እባክህ የመጨረሻውን ውሣኔ ቢታሣውቀን
@Biba-y9z
11 ай бұрын
ውንድማችን እራስእን ጠብቅህ ❤❤❤
@MuluemebetWako
11 ай бұрын
እናቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ለወግ ለማዕረግ ያብቃልሽ ልጁንም እግዚአብሔር ይርዳው
@ChalewGorfu
11 ай бұрын
ማንናትን የምትይዉ??
@AyanAbaba-n3y
11 ай бұрын
Wodime.thabarki
@seadaseada-bb1og
10 ай бұрын
በጣም እደረዳችው ፈጣሪይርዳት የልጆቹዋ እናት ያርጋት ❤❤እደዚህ አይነት መልካም ጎረቢቶችን ያብዛልን
@mogesbezabih1757
10 ай бұрын
በጣም ጀግና ጋዜጠኛ አይዞህ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅሐል።
@Herikkum-nb1bd
11 ай бұрын
የዚህ ልጅ ጀግንነት ይገርመኛል የመዳም ቅመሞች ኑ እናበረታተው።❤❤
@حياةال-ش1ج
11 ай бұрын
አወ ጀግና ነው
@shaimashaima5044
11 ай бұрын
ጀግነአይገልፀውም
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@degnetbekele
11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ASH-zk4tf
9 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hassttrrff7936
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችኃል ስለ ስሙ ክብር ምንም አያስፈራም ሰይጣን የተሸነፈ ነው አዲስ ሰይጣን የለም ጌታ እየሱስ ከእናንተ ጋር ይሁን
@MayoshaTa
11 ай бұрын
አሜን
@salem4086
10 ай бұрын
ጌታ እጠብቅ ጀጌግና ሀገሬ ሕዝብ የቆሚክ እንዳንተ ይብዙልን
@marysam9193
11 ай бұрын
የምስኪኖች አለኝታ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ በነገርህ ሁሉ ይቅደምልህ ፈጣሪ
@fhchchchdyydyf3460
11 ай бұрын
ጌታ በደሙ ይሻፍንህ ወንድሜ ድንቅ ሰው ናህ❤❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
11 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@MayoshaTa
11 ай бұрын
አሜን
@chogxi1017
10 ай бұрын
አቤት የዚ ልጅ ጀግነት ማርያምን ቃላት አይገልጸዉም አመቤቴ ትጠብቅ የኔ ወንድም 🙏🙏😊
@halehale7257
11 ай бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝን አላህ ያግዝህ ወንድሜ የኛጀግና
@zenagirma8230
11 ай бұрын
አንተ ልጅ ጅግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@SlamAsmamaw
4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ነህ የኔ ጌታ እንትና የአፈንፍን ሚድያን ሁሊም በምትሄዱበት ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ስለውነት ነው እና የምትኑሩት እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። የቅዱሳን አምላክ ይርዳችሁ።
@tube-mo2hy
11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ በደሙ ይሽፈንህ አንተ ጀግና ቃላት የለኝም ስላንተ ❤❤❤❤❤💪💪 እች መተተኛ ጦንቃይ እግዚአብሔር ይገጺጺሽ 😡😡
@arielasgedom3242
7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@simertayalew1898
11 ай бұрын
ጀግና ወንድማችንንን እመብርሃን ከክፎ ሁሉ ትጠብቅህ ስራዎችህ ሁሉ እስከ ጥግ ነው በርታ የምንወድክ ወንድማችንንንን
@alihassandeka7115
11 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም ፈጣሪ ጨምሮ ብርታቱን ይስጥህ በጣም ጀግና አድርጎ ነው የፈጠረህ እድሜና ጤናህን እኛ ፀሎት እናደርግልሐለን
@NigstFaransoFalta
11 ай бұрын
ፀበል ይጠመቅ ወንድማችን ፀሎት ስግደት ያስፈልጋል እግዚአብሔር የእዉነተኛ ዳኛ ነዉ
@tarikanteneh725
11 ай бұрын
የምታምነው ዓምላክ ይጠብቅህ የፀሎት መጽሐፍ ኪስ ውስጥ ያዝ ወንድሜ !!
@YewubJw
10 ай бұрын
እግዚሐብሔር ይጠብቅ ጀግናን ጋዜጠኛ ነ ተባረክ
@zakmanayele6839
11 ай бұрын
This guy is HERO👏👏keep up the good work carefully and wisely❤
@sameerasameera8382
11 ай бұрын
እሄ ልጅ የሚሳረቻዉ ስረዎቹ ባሙሉ ወለሂ ቢለሂ አንደኛ አንደኝ አንደኛ ናክ ባጣም ባጣም ባጉጉት ነዉ ምጠብቅህ አለህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና❤❤❤❤
@tg-wf7sy
10 ай бұрын
መድኃኒአለም ጥላ ከለላ ይሁንህ ወንድሜ ሚኳኤል በክፎችው ይከልልህ ከክፉ ሰወች
@ddddddddddsd
11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውሥጥ ብዙ ርካሺ ወዶች እዳሎ ሁሉ እደተ ያሉ አሞተ ከታት ጀግና ጎበዝ ሥላሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
57:33
ጉድ በል ጎንደር ። በሚስቱ ብልቱ የተኮላሸው ባል ። በ DNA ውጤት ቀረፃ ላይ በፍፁም ያልጠበቅነው አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ
Gojo Tube
Рет қаралды 53 М.
59:58
እግዚኦ.. 3 ሳምንት የጠፋችው ነፍሰ ጡር በገዛ የቤት ሰራተኛዋ ታግታ ተገኘች። ባለቤትዋን አፈቅረዋለሁ ገድያትም ቢሆን የኔ አረገዋለሁ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 323 М.
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
1:00:40
03 ስለህይወት| ፍርድ የተሰጠበት እውነተኛ የወንጀል ታሪክ| Real Ethiopian Crime investigations
Sile HiwotTV
Рет қаралды 27 М.
31:32
ሴት መስሎ ገብቶ የሰው ሚስት ሲያጣጥም እጅ ከፍንጅ !! | የቤት ሰራተኛዋ ጎረምሳ ወንድ ሆኖ ተገኘ!! - አጋልጥ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 232 М.
42:04
ሀብታም መሆኑን ሳታውቅ የወፍጮ ቤቱን ሰራተኛ አፈቀረችው። 60 ኪሎ ጤፍ ቤቷ ለማድረስ ሶስቴ እመላለስ ነበር።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 352 М.
35:57
ሚስቱ ያሴረችበት ጉድ ተጋለጠ!! - 8 ወር ሙሉ ሚስቱን እንደ እህቱ አቅፎ የተኛው ምስኪን ባል መጨረሻ
Maleda Tube
Рет қаралды 71 М.
1:08:50
27ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የልጇን አባት ወይም የቀድሞ ባሏን የተበቀለች መስሏት የገዛ ልጇን የጎዳች ቆንጆ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
43:16
የገዛ ሚስቱን ያገተው ባል... በቀድሞ ሚስቴ ሞት ባዝንም አሁን ግን ተክሻለሁ ንብረትዋን ፈልጌ አይደለም ያገባኋት። ፀበል እንደሆነች ነው የነገረችኝ ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 171 М.
44:19
ሕነ ናብ መውስቦ ዝቀየረ ሃንደበታዊ ፍቅሪ!ሓጻር ዛንታ
ZARA FLTET ዛራ ፍልጠት
Рет қаралды 15 М.
54:06
ጉድ ነው ። የጠፋችው ወጣት በ አንድ ሳምንት ውስጥ የሁለት ልጆች እናት ሆና ተገኘች። አራት አመታትን በመተት ሚስቱ እና የልጆቹ እናት አርጎ ማስቀመጥ ለምን።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 273 М.
27:51
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 37)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 180 М.
2:18:52
አሁን ወንድ አያታልለኝም! ቆቅ ነኝ! እንተንፍስ #19
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 129 М.
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН