ሀብታም መሆኑን ሳታውቅ የወፍጮ ቤቱን ሰራተኛ አፈቀረችው። 60 ኪሎ ጤፍ ቤቷ ለማድረስ ሶስቴ እመላለስ ነበር።

  Рет қаралды 352,942

yneser ayne የንስር አይን

yneser ayne የንስር አይን

Күн бұрын

Пікірлер: 3 000
@ynserayne
@ynserayne 10 ай бұрын
እኔን ለማናገር @Addiskememoch በዚህ የቴሌግራም ዩዘርኔም ያገኙኛል ፊታቸው የተሸፈነው ፍቃደኛ ስላልሆኑልኝ ነው ለደህንነቴ አሁንም ዋስትና የለኝም ነፃነቴንም ማጣት አልፈልግም ስላለኝ ነው።
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 10 ай бұрын
ፈፅሞ የተላከላቹን ቮይስ በስረአቱ ስሙትና አስተናግዱ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 10 ай бұрын
እኔየ ልኬያለሁ ቮይስ መልስ አልሠጣችሁኝም
@BaderAlkha
@BaderAlkha 10 ай бұрын
እፍልግ ነበር ግን ቮይስ መልስልኝ እባክህ😢
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 10 ай бұрын
💐💐💐💐💐💐💚💛❤️
@abayahirbo1167
@abayahirbo1167 10 ай бұрын
የኛ ጀግና እንኳን በደይና መጣህ ፈጣር ይጠብቅህ ስለ ልጁም በታም ደስ ብሎኛል
@habtegebriel8453
@habtegebriel8453 10 ай бұрын
የምትገርም ድንቅ ሴት ነች !! እውነተኛ የፍቅርና የልብ ሰው ነች ! ክብር ይገባታል !!
@abayneshteshome9676
@abayneshteshome9676 9 ай бұрын
ኀቸቸቸ
@ZeynabMohammed-h2i
@ZeynabMohammed-h2i 9 ай бұрын
ምርጥ ሴት
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
🙏🙏❤💛💚👌👌
@almashow3207
@almashow3207 10 ай бұрын
ስርጋቸውን የምትሉ ላይክ
@KjvccYexs
@KjvccYexs 8 ай бұрын
🙏🥺♥️
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@nardialemu204
@nardialemu204 8 ай бұрын
“ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።” - ምሳሌ 31፥10
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 8 ай бұрын
በትክክል❤ እኔ አለው ከንቱ 😢
@yerokhiwetyerok6179
@yerokhiwetyerok6179 10 ай бұрын
ዝቅ ዝቅ ያሉ ከፍ ይላሉ።የናፈቀንን ዜና በመልካም መስማታችን። አምላክ ይመስገን።
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 10 ай бұрын
ማነው የዚ ጀግና ወጣት አድናቂ እባካቹ ላይክ ሼር ሰብስክራይፕ አድርጉት የተበዳዮች አባት
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 10 ай бұрын
ደምርኝ ውድ እህትየ❤❤
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኳት መልካም የፍቅር ዘመን ያድርግላችሁ
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 10 ай бұрын
Bezish komentesh ayeshe Sebskrayp Aderekush
@korechala4514
@korechala4514 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@SelamKZbin-g8y
@YohannesKibret-o4j
@YohannesKibret-o4j 8 ай бұрын
በእውነት የምትገርም ነህ እውነትን ፈልገህ ለዚህ ያደረስከው ድንቅ ነህ ግን ላንተ ምን ይገባሃል ምክንያቱም ሂወትህን አሳልፈህ ነው ይህን ያደረከው
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 10 ай бұрын
❤❤ማነዉ ይህን ስኬታማ ጋዜጠኛ እንደኔ የሚያደንቀዉ እዝጋብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም❤❤🎉🎉
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 10 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@AdonayAhmed
@AdonayAhmed 10 ай бұрын
🎉
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 10 ай бұрын
ደምርኝ ውድ እህትየ❤❤
@lensami2970
@lensami2970 9 ай бұрын
አሜን
@አስያአህመድ-ፀ7ለ
@አስያአህመድ-ፀ7ለ 10 ай бұрын
በጣም ደሥ ብሎኛልወድማችን መጀመሪያ የጠቆመችው ሠትወ ስጦታ ያሥፈልጋታል የምትሉ በላይክ
@MekonenBeraka
@MekonenBeraka 7 ай бұрын
አንተ በውነት ጎበዝ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ጤናና እድሜ ይስጣቹ ተባረኩ ስራቹ እስከመጨረሻ የተቃናላቹ ይሁን አሜን።
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 10 ай бұрын
አቦ ወላሂ ይሄን ጀግና ብርቱ የዋህ ጋዜጠኛ በምን ቃል ልግለፀው አላህ ይጠብቅህ የደካሞች እንባ አባሽ
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 10 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤❤
@TigistAbcd
@TigistAbcd 10 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ያበቃችው ለጎረቤትየዋ ምስጋና ይገባታል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 ай бұрын
❤❤❤በጣም እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን❤❤
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 10 ай бұрын
ድንቅ ሴት ናት ምንም ሳላግዘው ይህ ሁሉ ችግር ብቻው ኣሳለፈው ስትል , እንድያውም ማንም ሴት የማታደርገው ለእንድ ተራ የድሃ ሰራተኛ ልቧን መስጠትዋና በሕይወት የመኖሩን ትርጉም ስለሰጠችው ከዚህ በላይ ልታግዘው የምትችል ነገር የለም፡ እፈቅረሃለሁኝ ብላ ይህንን፡"ተራ የወፍጮ ቢት ሰራተኛ የነገረችበት ሰዓት ነው በሚልዮኖች ብሮች የማይገኝ "እገዛ" ያደረገችበት, ፍቅራቹ ፈጣሪ ይባርክላቹ፡ ፍቅራቹ፡ ተጋብታቹ ወልዳቹ ኣስድጋቹ እስከ ,,ፍቅር እስከመቃብር"" ይጽናላቹ፡ ኣሜን በሉ።
@abcDef-lb5eq
@abcDef-lb5eq 10 ай бұрын
ልባምን ሴት ማን ያገኛታል አይለያችሁ ፍጣሪ 🎉🎉🎉🎉 ለጋዜጤኛው ቃል የለኝም እድሜ ከጤና ይስጥህ ወድሜ❤
@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 10 ай бұрын
በእዉነት አንተ ትለያለህ የዚህ ደስታ ምክንያት አንተ ነህ ለዚህ እድደርስ ከእግዚአብሔር በታች በአንተ ጥረትና ጥንካሬ ነዉ ዘርህ ይባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
ገኒ እንደማመር በቅንነት
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 8 ай бұрын
እረ ወይይ እንደት ደስይላ አንተ ጀግና ጋዚጠኛ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ወንድም❤❤❤❤😢😢😢
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 10 ай бұрын
አንተ ጋር የመጣ ተደስቶ ነው ሚመለሰው አንተ ጀግና ነህ ወሏሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሃምዱሊላህ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 10 ай бұрын
በጣም ጀግና ነው እኮ ነው ወንድማችን ማርያም
@ሀሁብየዩቱብ
@ሀሁብየዩቱብ 10 ай бұрын
እሰይ እሠይ መጨረሻው ምን ሆነ እያልኩ ነበር አተ ጋዜጠኛ ጀግና መባል ያስሀል ።
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
እንደማመር በቅንነት እህቴ
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 10 ай бұрын
ደምርኝ ውድ ❤❤❤
@ሀሁብየዩቱብ
@ሀሁብየዩቱብ 10 ай бұрын
@@AyatMensur እሽ
@ሀሁብየዩቱብ
@ሀሁብየዩቱብ 10 ай бұрын
@@SelamKZbin-g8y እሽ
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 9 ай бұрын
የፈጣሪ ተአምር ነው ይሄ በመጥፎ ሤት ቢገፋ በጨዋ ልጅ ካሠው ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Waby-ug5lm
@Waby-ug5lm 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 10 ай бұрын
ለሁሉም ምስጋና የሚገባው 1ኛ እግዚሐብሄር 2ኛ ጥቆማ የሰጠችሁ ጎረቤት 3ኛ ጋዜጠኛ ናቸው። ልጁ ለጋዜጠኛ ደህና ነገር ቢያደርግለት ደስ ባለኝ
@umselma2977
@umselma2977 10 ай бұрын
በትክክል
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
@rabia4266
@rabia4266 10 ай бұрын
ጥሩ ጎረቤት ይስጠን ለሁላችንም😢😢😢
@Rafiysultan
@Rafiysultan 10 ай бұрын
አምን ያረብብብብ😢😢😢​@@rabia4266
@hiwet4932
@hiwet4932 10 ай бұрын
በጣም❤
@amenshow2384
@amenshow2384 10 ай бұрын
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋም ከቀይ እንቁ ይበልጣል በፍቅር ኑሩ ጋዜጤኛዉም ጀግና ነህ ተባረክ
@ginbeworkmeseret-jg8cj
@ginbeworkmeseret-jg8cj 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉደስታ ይሁንልህ ልጄ ምንጊዜም ጌታ ከተገፋው ጋነው ደስታቹህ ይብዛ የእርኩስመንፈስ ተከታይ ጉዘው አጭርነው እምነትህ አድኖሃል የኔ ልጆ ውለድ ክበዱ ዘሬቹህ ይባረክ ኦወዳቹህሎህ❤
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 10 ай бұрын
ኢሄንን ክብር ለጋዜጠኛው ይገባሀል ከማንም በላይ ነህ ጎበዝ ባለታሪኩ ታሪክህን እንኳን ተቀየረ አልሀምድሊላህ የትዳር አጋርህን ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላቹ ደሥ ብሎኛል 👍👍❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍
@febanlove2876
@febanlove2876 10 ай бұрын
እንዴተ አይነት ፈጣሪ ያብዛልን ጀግና ጀግና ነህ የዚህን ጀግና ጋዜጠኛ እንደኒ የምትወዱት ደስ የሚላችሁ ላይክ አሳዩኝ ❤
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት❤
@NorsanaAbpet
@NorsanaAbpet 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@msrakalebachew-xb3bk
@msrakalebachew-xb3bk 9 ай бұрын
ምታቀርበው ደስ ይላል ግን አንድ አስተያየት ልስጥ ክፍል አንድን ስታቀርብ ክፍል 2 ከስሩ ብታስቀምጥ ጥሩ ነው ምክኒያቱም ክፍል 1 አይተን 2 ፍለጋ ስለቸኝ አንዳንድ ተፈልጎም አይገኝም ሀሳቡ በእንጥልጥል የሚቀርው
@accacc5974
@accacc5974 8 ай бұрын
እኔም. ሁሌም አላገኘውም
@abduhussen2086
@abduhussen2086 6 ай бұрын
እኔም እንደዝው ተቸግረ የጀመርኩዋቸውን ቪድዮ ቀጣዩን ለማግኘት ተቸግረ በጥልጥል ቀረብኝ እኔም አስታየት ሰጥቸ ነበር ክፍል 1 2 እያለ ባቀርብ ጥሩ ነበር
@freweynineguse7684
@freweynineguse7684 10 ай бұрын
ይቺ እግዚያብሔር ከሰማይ ላንተ የተላከች እንቁ መልካም አስተዋይ ሴት ናት የተባረከች እግዚአብሔር ከናተ ጋር የሁን ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤
@sanasana2935
@sanasana2935 10 ай бұрын
እባካችሁን ይሄን ጎበዝ ጋዜጠኛ ወንድማችንን እናበረታታው የያዘውን ነገር ቋጭቶ ሳይጨርስ ሌላ ልስራ የማይለውን ጀግና ወንድማችንን እናበረታታው ጎበዝ ወንድሜ በርታ ከጎንክ ነን እኛ የማዳም ቅመሞች💪💪💪🙏🙏🙏
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 7 ай бұрын
ቢንያም እባክህን በስመ እግዚኣብሄር ብለህ ከነባለቤትህ ጭምር ያላችሁበትን የኑሮ ሁኔታ ቃለመጠይቅ ቅረብልን። እንስማችሁ ! እንባረክ ደስ ይበለን ! ሃሴት ለግዜር እናቅርብ
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !ለአንተ ለመመስከር ሲሉ የሞቱትን ሰዎች ቤተሰቦች አትርሳቸው እርዳቸው
@komaistekle4512
@komaistekle4512 10 ай бұрын
እሰይይይይይይ ዕልልልልልልልልል ብቻ ምን ብየ ኮመንት ልፃፍ በመብርሀን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒዓለም እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን ለጋዜጣኛውም እመብርሀን በፊትህ ትቅደምልህ አሜን ፫🙏
@choketube5146
@choketube5146 10 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነበር የማየው፤ ዛሬ የእውነት ሴት ተገኘች
@ggfg5809
@ggfg5809 10 ай бұрын
ኣንተ ጋዜጠኛ ግን የገባህበት ሁሌ ዉጤታማ ነዉ ምክንያቱ ከኡነትጋ ስለ ምትጋዝ ደስ ይበልህ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 10 ай бұрын
ጎረቤትይው ዘሯ ይባረክ አቅራቢውም ጀግና ነህ
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 10 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ
@omahmed9853
@omahmed9853 9 ай бұрын
❤❤አላህ ይጠብቅህ አሳዛኝ ታሪክ ነበር ግን መጨረሻዉ ያማረ አቅራቢ ሁሌ ላይክ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 10 ай бұрын
ወይኔ ይሄ ልጅ ነፃ ወጣ አምላክ ይመስገን አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እንኳ ደና መጣአክልን ❤
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 10 ай бұрын
ጀግናችን መጣህ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅህ አንተን የወለደች እናት❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 10 ай бұрын
ደምርኝ ትግስትየ❤❤
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 10 ай бұрын
@@SelamKZbin-g8y አችም ጎራ በይ እማ ደምሬሻለው
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 ай бұрын
አቅራቢዉ ልጅ እንዴዎንድሞቸ ቆንጆ ነክ አላህ ይጠብቃችሁ ካይን ያዉጣችሁ አንድኛዉ ወንድሜ ሀፍታም ቆንጂየም ነዉ እና የኛ ህዝብ ምቀኛ ነዉ ድግምት አርገዉበት እናቴ ጭቀት ላይ ናት ዱአ አድርጉልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Banቺ
@Banቺ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ ማርተኛን ከምድር ያጥፋልን
@MekdesDagne-zo4iy
@MekdesDagne-zo4iy 5 ай бұрын
Egziabehare yemarlachewe fekadega kehonachu sebele wesedute gen endeza sele haymanote keyeru maleta aydelem Egziabehare yerdachu
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 10 ай бұрын
የመደም ቅመሞች እንደዚህ አይነት ዕድል ለኛም ይግጠመን አሚን በሉ🤲 ይገርማል
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MehreteHaile-bl5yz
@MehreteHaile-bl5yz 9 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🙏😘😘
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 8 ай бұрын
amen Amen Amen
@madinamadinah-d3s
@madinamadinah-d3s 7 ай бұрын
አሚን
@Asklit-ll6fd
@Asklit-ll6fd 6 ай бұрын
Amen amen amen ❤
@SamiSami-c3n
@SamiSami-c3n 10 ай бұрын
ጀግናው አንተም ባለታሪኩም እንኳን ደስ አላችሁ ። ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው አክስትየዋ በክፋቷ መከራዋን ትቀበላለች ። ፍቅረኛው ደግሞ ስለእውነት ፍቅሯ እግዚአብሔር ዘመኗን ሁሉ በትዳር ይባርካታል ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናት ሰላምሽ ይብዛ ምንም አልልም ።
@DemekechMekonnen
@DemekechMekonnen 3 ай бұрын
አኔተ ልጅ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከት ይባርክህ ለተበደለ ሁሉ መብትሄ እንድትሆን እግዚአብሔር ሾሞሀልና ምን እላለሁ ተባረክ
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 10 ай бұрын
ጀግናው፡ጋዜጠኛ፡ወንድማማችን፡ተባረክ። የሄኖክን፡ሕይወት፡ስለታደግኸው፡እንኳን፡ደስስ፡አላችሁ።
@nahernoah
@nahernoah 10 ай бұрын
ኣሰይይይይይ እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እንካን ደስ ኣለህ ወድሜ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ጋዜጠኛ ላንተህ ምገልጽ ቃላት የለኝም ብቻ እግዝኣቢሄር ከናቱ ጋ በሄድክበት ይከተልህ ዘርህ ይባርክ የኔ ጀግና
@abebelechoro3704
@abebelechoro3704 10 ай бұрын
በሴቶች መካከል መልካም ሴት ናት ዘመኗ ሁሉ የተባረካ ይሁን
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 10 ай бұрын
ምርጡ ጀግናው በጉጉት ስጠብቅ ነበር ተመስገን ፈጣሪ ምርጥ አፍቃሪ ጀግና
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 10 ай бұрын
እሰይ እሰይ እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ጀግናው አንተ ይዘኸው ፍፃሜው ያላማረ ምንም ነገር የለም ዘመንህ ይባረክ ❤!!
@Ahamedin
@Ahamedin 7 ай бұрын
በጠም ጀግና ጋዜጣኛን ነህ ፈጣሪ የግዝ በሪታ የናዝ ን ጥንዶ ች መጫራሻቾውንም አሳዊቅልን
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u 10 ай бұрын
በአክስቱ ጥቃት የደረሰበት ወጣት ነው. በጣም ደስ ይላል. ሃብቱ ተመለሰለት🙌🙌🙌🙌ጀግና ጋዜጠኛ እማምላክ ትጠብቅህ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 10 ай бұрын
አዎ እሱ ነው
@abdimamedjama7368
@abdimamedjama7368 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሲክስህ እንደዚህ ነው ልጅቷ የፈጣሪ ስጦታው ነች
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 7 ай бұрын
በጣም ድንቅ የምትገርም ጀግና ሤት ሕይወት ዘበንሽ ይባረክ ፀጋሠላም ይብዛልሽ ሺ አመት አብራቹ ኑሩ ወለዱ ክበዱ ትዳራቹ ይባረክ አሜንንንን❤❤❤❤❤
@yothan3940
@yothan3940 10 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት የእውነት በዚህ ዘመን እንደዚች አየነት አፍቃሪ ሴት መገኘቱ ተአምር ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
Enem endantew. Yezich aynet mist fetari hoy lakilign
@freworkbekele7469
@freworkbekele7469 10 ай бұрын
የዚህን ልጅ ይዛ የወጣችው ጎረቤት ሴት ልትደነቅና ምስጋና ሊሰጣት ይገባል
@SofiyaAhmed-y7z
@SofiyaAhmed-y7z 5 ай бұрын
ያአላህ የሚገርም የፍቅር ታሪክ የምር ልቤን ነካኝ ወላሂ አዳይነት ነው ቃለመጠየቃቸውን የመለሱት ያአላህ እኔንም በራህመትህ ተመልከተኝ ያረብ
@ብርሀንየአባትልጅ
@ብርሀንየአባትልጅ 10 ай бұрын
ማነው የዚህ ጀግና ወጣት አድናቂ የት ናቹ ሁለ ደስ የምል ነው ፍፃመየው በጣም በጣም የዚህ ልጅ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እስይ እንኳን ደስ አለህ ሆኖክ ❤❤❤❤❤❤
@Tshay667
@Tshay667 10 ай бұрын
ወይኔ በሰማም እንደት ደሰ ይላል የኔ ወንድም እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ወንድማችን ጋዜጠኛው ተባረኩልን 🙏❤❤❤🎉
@NegusaTase
@NegusaTase 5 ай бұрын
በእውነት እሄነው የጀመሩትን መጨረሻ ማድረስ ተባረክ አንዳንዶች ጀምረው መጨረሻውን ስለማያሳዩ ድራማ ቀልድ ውሸት ነው አላይም አላዳምጥም እል ነበር ሌሎችም ከዚህ ጋዜጠኛ ተማሩ ❤
@tube2433
@tube2433 10 ай бұрын
የዚህ ልጅ በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እንኳን ደስ አለ 🌾ጋዜጠኛው በርታ የጅግናዎች ጀግና ነህህህህ
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
እሙ እንደማመር በቅንነት
@Sulhiya-y1g
@Sulhiya-y1g 10 ай бұрын
ታሪክህን ወደ ሚዲያ ያስተላለፈቺው ጎረቤትህ አመስግናት
@sabahaile3676
@sabahaile3676 10 ай бұрын
ጎረቤቷን አትርሳ
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 10 ай бұрын
Wan sew
@EtoBh-w8i
@EtoBh-w8i 10 ай бұрын
Ene hasabe neber❤
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 9 ай бұрын
ስኬታማ ጋዜጠኛ እንደኔ የሚያደንቀዉ እዝጋብሔር ይባርክህ
@ComCell-gy4xs
@ComCell-gy4xs 10 ай бұрын
ቁርጥ ያለ የወንድ ልብ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እዳያጠቁህ ተጠቀቅ ወንድም
@Sellu5956
@Sellu5956 14 сағат бұрын
የንስ አይን አንተ የወለደች ማህፀን የተባረከች ይሁን❤❤❤ ለዚ ምስኪን ወንድሜ እግዛብሄር ሙሉ ዘበኑ ወልዶ ከብዶ በደስታ በጤና ያኑረዉ አሜን አሜንአሜን❤❤❤🇪🇷
@Hundumak
@Hundumak 10 ай бұрын
የዚህ ጋዘጠኛ ሥራ የስንቱን ህይወት ታደገ። ስየንቶቹን ከጨለማ ወደ ብርሃን ከመተት እስራት ወደ ነፃ መውጣት ። ከድህነት ወደ ባለሀብት ቀይሯል። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@msgjh3659
@msgjh3659 10 ай бұрын
በጣም ወላሒ
@solomontakele7953
@solomontakele7953 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው አንተን ብቻ ሳይሆን ዘርህንም እግዚአብሔር ይባርክልህ ወደ አንተ ጉዱን የነገረችህም እህታችንም ዘሯም ይባረክ የማሳስባችሁ እህታችንም ሄኖክም ጋዜጠኛውም በጣም እራሳችሁን ጠብቁ አክስትየው በአጋንንታዊ አሰራር እንዳትጎዳችሁ
@GizachewKebede-m2v
@GizachewKebede-m2v Ай бұрын
አንች ቆንጆ ለዚህ ዘመን ሴቶች አርያ የሆንሺ እግዚያብሄር አፍቃሪ ልብ የሰጠሺ ልባም ሴት ነሺ በህይወትሺ ሰላሙን ሁሉ ፈጣሪ ያድልሺ እውነት በሴቶች ላይ ያለኝን አመለካከት እንድቀይር ነው ያደረግሺኝ ተባረኪልኝ
@asebewojilove-sx7cz
@asebewojilove-sx7cz 10 ай бұрын
እንደዚህ ደጋግ ለሰው አሳቢ የጎረቤት እናትና አባቶች ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት እንደ ልጇ በማየት የልጁን በደል ግልፅ በማድረግ ሀቁን ያወጣች ጎረቤት ፈጣሪ በጥሩ ነገር ቤተሰቦችሽን ይመልከት ዘርሽ ይባረክ እንደ አንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን
@HayatHayat-z6y
@HayatHayat-z6y 10 ай бұрын
❤❤❤❤ወኔ ደስ ሲል አተ ልጂ ምናባቴ ላርግህ ፈጣሪ ይባርክህ
@yohannesdereibe9954
@yohannesdereibe9954 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው፡ሄኒ በጣም አስተዋይ እረጋ ያለ ሰው ስለምንም የማይጨነቅ መኖር ብቻ የሚፈልግ ሰው ነው፡፡ ሃብት ለሱ ምንም አልነበረም፡ የሴት ጓደኛው ብትሆን በፍቅር ብቻ የምታምን ሴት ነች፡ ለዛውም የሃብታም ልጅ ሆና ዝቅ ብላ በጣም ደሀን ሰው የወደደች እንቁ የዘመናችን ሴት ነች፡፡ መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው፡፡
@mibe487
@mibe487 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው እግዚያብሄር ይባርክህ። አንተ የነካሀው ሁሉ ፍፃሜው ያማረ ነው። እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@tgamare6745
@tgamare6745 10 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም ነበር በጉጉት የምጠብቀው አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት የለኝም ምን ልበልህ እግዚአብሔር ብርክ ያደርግህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@Demrie
@Demrie 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!
@ትዕግሥት-ጘ9ለ
@ትዕግሥት-ጘ9ለ 10 ай бұрын
, እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃ ጋዜጠኛው ወንድማችን በጣም ነው የምንወደው እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁንና ብድርህን ይመለስ የነካ ሁሉ ይባረክ
@SifenJorje
@SifenJorje 10 ай бұрын
በዚ ዘመን እማይገመት ፍቅር በቦታው ተገኘ እንደዚህም አለ አብራችሁ አርጁ ውለዱ ክበዱ ❤
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 9 ай бұрын
ሄኖክ እንደገና እንደወለዱ ከእግ/ር ተቀጥሎ የረዳሄው አንተ ነህ አንተ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብ የጀርባ አጥንት ነህና❤ ስቀጥል እግ/ር እናቱን ምትክ ሰጥቶት ይሄው ባረከው አስተዋይ ሴት የውም ከኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ፈንጣጣ የጠፋች ታማኝ ❤🎉❤🎉
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
በጣም ጅግናና የዋህ ነው ለተቸገሩ መርዳቱ እንኳንም ደስ አለህ የአባትህ ንብረት ስለተነለስልህ። ጋዜጠኛም ሲበዛ ጅግና ነህ
@jemaneshahmed
@jemaneshahmed 10 ай бұрын
አንተን የወለደቺ እናት መህፀኗ ይባረክ የስንቱ ሀዘን እምባ የምታብስ ጀግናቺን ነክ ዋዉ ቃላት የለኝም ብርክርክ በል እግዚአብሔር ከፊት ለፊትክ ይቅደም በነገር ሁሉ 🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 4 ай бұрын
የዘመናችን ጀግና ጋዜጠኛ መልካም ወጣት ፈጣሪ የመረጠህ ነህ❤❤❤
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 10 ай бұрын
በሰማም በጣም ደሰ የሜል ወይኔ አንተ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይሰጥክ አንድ ነገር ጀምርክ እሰከመጨርሻው ጥግ የምትኤደው አንተ ቡቻ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይሰጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ይህ ሁሉ ከፈጣሪ በታች ያንተ የልፋትህ ውጤት ነው
@AyatMensur
@AyatMensur 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 10 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 10 ай бұрын
@@SelamKZbin-g8y እሺ እማ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 10 ай бұрын
@@AyatMensur እሺ
@GhesesewBelay
@GhesesewBelay 4 ай бұрын
ተባረክ ተባረክ አንተ ጋዘጠኛ የመጀመረያ ልጁን ክርስትና ያዝለት ባክህ አባት ሁነው በፈጠሸሪ
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 10 ай бұрын
ወንድማችን ሄኖክ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ታሪክህን ቀየረው በጣም ደስ ይላል ለዚህ መልካም ነገር ምክንያቶቹ ጎረቤቱ እና ወንድማችን ናችሁና እግዚአብሔር እረጂም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችኹ
@Massimeme
@Massimeme 10 ай бұрын
አቤት የሰው መጨረሻ ሲያምር ነውና ጥሩ በጣም ተደሰትኩ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ
@lidyshansen4127
@lidyshansen4127 5 ай бұрын
በቅድሚያ አነተን አመሰግናለሁጀግና ነህ ከእግዚአብሔር በታች ለልጁም የምለው እንኳን ደስ አለህ ልጅቷ ግን ፍቅር ናት ተባረኪ መልካሙን እመኛለሁ
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 10 ай бұрын
ገጠመኝ የሚል የመምህር ተስፋየ ትምህርት ኣድምጥና ስገድበት መንፈሱ ከቤት ኣልወጣም እንዳያንገላትህ✅💔
@ሀይሜYouTube
@ሀይሜYouTube 10 ай бұрын
ይህ ጋዚጠኛ በእዉነት ፈጣሬ ነዉ የላከህ የስንቱን እንባ አበስህ እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ❤❤❤
@MeklitMeklit-ti2ip
@MeklitMeklit-ti2ip 4 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ የኔ ዉንዴምጋዜጠኛ አንተ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልክ የመላክት ሥራ ነው የምትሰራው በናትክ ፀልይልኝ
@amelworktsige3871
@amelworktsige3871 10 ай бұрын
ወንድሜ አሁንም የምትሰራው ሰራ በጣም የሜገርም ነው ወድሜ አሁንም ብርታቱን መዳሕናአለም ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ ከሁሉም ደግሞ በጣም ደስ ያለኝ በዚህ ዘመን ግማሹ ህዝብ በድግምት ሀብታም በሜሳድድበት ዘመን ይችን የመሰለች ንፁህ ሴት በማየቴ በጣምነው ደስ ያለኝ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ወንድሜ በረታ።
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 10 ай бұрын
Wow የዝህ ልጅ #ደስታ ደስ ያላችሁ እስክ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጋዜጠኛው #የምትዉዱት አተን አለማድነቅ አልቺልም እውነት አተ #የያዘቸው ነገር ሁሉ ታስተካክሎ #መጨረሻው ያማረ ሲሆን እያየነው ያለነው ተባረክ እውነት ራስክህን ጠብቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞💞
@hussiehussie1022
@hussiehussie1022 7 ай бұрын
የምትገርሚ ሴት ነሽ እንካን ለዚህ ሙሉ ደስታ ❤አበቃሽ የእውነት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
ዋው የዚህ ልጅ ነገር በጣም አንጀቴን በልቶኝ ቆጭቶኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ባንድም በሌላም አጋንት ህዝቤን እየለቀቀ እየተዋረድ ነው ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን 🎉🎉
@ElsaAbil
@ElsaAbil 10 ай бұрын
አይ የንስር አይን አንተ ነህ ለዚህ ሁሉ ነገር መንገድ የሆንክለት እኔ አንተ እና አንተን ነዉየማመሠግነዉ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤
@felekechtube310
@felekechtube310 9 ай бұрын
በእውነት ትገርማለህ እግዚአብሔር ጥበብ ይስጥህ ወንድማችን የያዘከው ነገር ሁሌም ከግብ በማድረስህ አድናቂህ ነኝ በርታ
@user-cy21M23g
@user-cy21M23g 10 ай бұрын
ወንድሜ ስንት ለተቸገሩ ሰው ላጡ ሰው የሆንክላቸው የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነህ አቅም ቢኖረኝ ብዙ ነገር ባደረኩልህ ግን እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ማድረግ ይችላልና እግዚአብሔር አምላክ እሱ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ የኔ ጀግና የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ወንድሜ
@ExcitedBiscuits-kq9kt
@ExcitedBiscuits-kq9kt 10 ай бұрын
አንተ የኛ ጀግና አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን እኳን ደስ አለህ❤❤❤
@Marthamuse-z6d
@Marthamuse-z6d 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እዉነት መቸም ተሸፍና አትቀርም እግዜአብሄር እንኩዋን እረዳህ መልካም ጋብቻ እራስክን ጠብቅ
@abezelove7365
@abezelove7365 10 ай бұрын
አተ ጀግና የሆክ ልጁ ድንግል ትጠብቅህ እእእእእልልልልልልልልልል ይህ ልጂ ቤቱን ስላገኝ በጣም ደስስስስ ብሎኛል
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንካን ደስ ያለህ ባለጉዳዩም ጋዜጠኛውም እኔም ደስ ብሎኛል
@ESHETU-sl7uh
@ESHETU-sl7uh 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል የናንተ አስተዋጽኦ ነው ለዚህ ያበቃው ምንስጋና ይገባችኃል
@לקיהימנו
@לקיהימנו 10 ай бұрын
ዋዉ እንዴት ደሰ እንዳለይ በፈጣሪ የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም ከባድ ነበር ግን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ምንም ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 10 ай бұрын
እውነት ነዉ ፍቅር በገንዘብ አይበልጥም ተባርኪልኝ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችው ስታምሩ
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን 10 ай бұрын
❤❤❤❤ምርጥ ነት ወላሂ
@betitube12
@betitube12 10 ай бұрын
አለምየ ውዴ ❤
@Lamerot-ub6hy
@Lamerot-ub6hy 6 ай бұрын
የተለየሽ ጀግና ሴት ነሽ አቦ ለኛም የአቺን ልብ ይስጠን ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rednote105
@rednote105 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን የፍቅር ተምሣሌት ነሽ እህታችን ዘመን ዬባረክ
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,4 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ሞተ የተባለው ባል ብስራት ይዞ መጣ
53:29
Addis Radar
Рет қаралды 248 М.
ጎዳናና ልጆችን መርዳት አይቻልም...!?
28:29
Handeri Tube
Рет қаралды 471 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН