''የባለስልጣን ሚስቶች ይመጣሉ'' ለጠንቋይ ይካድም የነበረው አርቲስት ሚስጥሩን አወጣ!! | Ethiopian Artist | Witch | ETHIOPIA

  Рет қаралды 56,079

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 139
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙን የምትሳደቡ የምትቃወም ሰዎች ይህን ነው እያጋለጡ ያሉት
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
የዚህ ኣርቲስት እወቀት ያለው ያህል የኛ የቤተ ክርስትያን ኣገልጋዮች ግንዛቤ የላቸውም።
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ስለተጋለጠባቸዉ ብዙ ስም ያወጣሉ
@sweetman5249
@sweetman5249 5 ай бұрын
Mamihir Girma wondimu debitera new . Yeleyelet digami metetegna new 😂😂😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂መምህር ግርማ እራሡ ጠንቋይነዉ ገደል ይግባ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 17 күн бұрын
@@shalom-pb8eu አይባልም እንደው ሀጢያትእኛ መሆናቸውን ካወቅሽ እንኳን መፀለይ እንጂ የሰው ልጅ ገደል ይግባ አይባልም
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 Жыл бұрын
ይህ ሰው በጣም በጣም ጀግናዬ ነው። ያለፈበትን መጥፎ ዘመን ሌላው እንዲማርበት በግልፅ መናገሩ ሊያስመሰግነው ይገባል። ዋው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድሜ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ትክክል
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
በመጨረሻም በመምንፍቅና የሲኦል ቀብር ሳጥን ውስጥ ገብቶ ፣ በ12 ቁጥር ምስማር ራሱን ከረቸመ። ዘላለማዊ ሞትን በቁሙ አወጀ። ከበፊቱ ይልቅ አሁን በምንፍቅና ሉሲፈር በጌታ ስም ሆኖ በሚላገድበት ማህበር የገባበት የክህደት መንገድ ነፍሱን አደጋ ላይ ጥሏታል። ቀልደኞች
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
ሰዎች የሚማሩበት ድንቅ ምስክርነት ነው! ታደሰ በብዙ መንፈሳዊ ፊልሞችህ ብዙ ሰዎች ወደ ደህንነት መጥተዋልና እግዚአብሔር ከብሮብሃል! ሰዎችም ተጠቅመዋል! ክብሩ የእግዚአብሔር በረከቱ ወይም ጥቅሙ ደግሞ የሰዎች ስለሆነ እግዚአብሄር የበለጠ ይባርክህ!
@yosieftadesse4216
@yosieftadesse4216 Жыл бұрын
Boob😊😊😊😊😊
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
57 አመት አትመስልም በጣም ጥሩ ላይ ነህ አይዞህ እንዳትመለስ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህይ ይብርክልህ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 18 күн бұрын
ጠንቃዩ😂😂😂ዉበት ደፍቶበታል
@birukadane8022
@birukadane8022 17 күн бұрын
​@@shalom-pb8euአሁን ጨፋሪ ሆናለች ዘፈኗን አልሰማሽውም ማለቴ መዝሙሯን ወይ ነብሮ ወይ ነብሮን ለጌታ ቀይራ link በምን ልላክልሽ 😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 17 күн бұрын
@@birukadane8022 😳😳😂😂😂😂በፈጣሪሥም😂😂😂ወይዘንድሮ
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መመለስን የመስለ ነገር የለም ተመስገን ነው እግዚአብሔርይመድገን ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
አሜን ይመስገን
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
ክብር ለመድሀኒአለም ይሁንለት አድኖን ለክብር ያበቃን። ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ታዲ የምወድህ የጌታ አገልጋይ ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን ቀሪውን ዘመንህን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 Жыл бұрын
❤❤❤ ስላየሁህ ደስ. አለኝ በልጅነቴ ሞጆ ቃለሂወት መተህ ኮንፍረስ ላይ ድራማ ስሰራ እንዲሁም መንፈሳዊ ፊልሞች ላይ አቅሀለው በ 90ዎቹ
@helendemissie9980
@helendemissie9980 Жыл бұрын
You look good for 57 brother keep shining ❤️
@Tayetu19
@Tayetu19 Жыл бұрын
ቦጣም ያስቃል የጠንቆዩ መጨረሻው ብቻ እንካን እግዚኣብሔር አወጣህ
@Tayetu19
@Tayetu19 Жыл бұрын
ታዴ በግልጽ መናገርህን እናመሰግናለን ዝማሬው በጣም ያስቃል እባክህ ወሰን ጋላው የሚል ስም ማን ሰጠው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ የዋህ እና honest ነው ይህ የሚናገረው የእብዛኛዎቻች የልጅነት ባህሪያችን ነበር እንሰርቃለን ከዚያም እንዝናናለን ግን የምንሰርቀው ለfun ነው እንጂ በመጥፎ ሁኔታ አይደለም...ይመችህ bro
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው!!!
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 10 ай бұрын
አሜን!
@user-ll4ub9bc3f
@user-ll4ub9bc3f Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክልህ
@hannahanna1679
@hannahanna1679 Жыл бұрын
በስላሴ ስም ይሄ ሁሉ ታሪክ አዲስ አበባ ውስጥ የተከሰተ ነው ሲገርም😢ክፍለ ሀገር ተወላጅ ቢሆን ኖሮ አይገርመኝም ነበር 😢
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 10 ай бұрын
አይዞህ። እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው። አይጥልህም።
@prophetyaredwondimuofficia8495
@prophetyaredwondimuofficia8495 Жыл бұрын
የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነው ተባረክ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
በምንተፈወስክ ጌታማንኛው የጥልቁን እየሱስክርስቶስነው አሁንም መፈሱአለብህ ምክንያቱም ሰውእሚፈወሰው በፀበልና በፆምበስግደትነው አሁንም መፈሱዘምኖነው ያውቡናአለማፍላትህን አትይ ፀበልሄድናእራስክን ፈትሺ
@sebleseble6652
@sebleseble6652 Жыл бұрын
ዋዉ ድንቅ ምስክርነት እንመሰግናለን ሴጣን ነፍስ ገዳይ ነው እየሱስ አዳኝ ነው🙏🏽❤
@ethiopia4083
@ethiopia4083 Жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ አወጣህ ጎበዝ አርቲስት ነበረ በስራዎቹ አስታውሰዋለው
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg Жыл бұрын
ከነማን ጋር ሰርቷል
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Жыл бұрын
May the LORD bless you and your family abundantly.💚❤💛
@freecell2840
@freecell2840 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስጌን❤❤❤
@hirutebezu2579
@hirutebezu2579 Жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ ለምልም
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z Жыл бұрын
አጅሪ ብና ማፍላቱን ትቶ ጌታን ተቀበልኩ ብሎ ተሸውደሀል ያው ነው የገባህበት የግዳስ እራስክን ፋትሽ ተጠመቅ ፀልይ ፁም ንስሀ ግባ ወደውነተኛ መንገድ ናአ ልቦናህን ይመልስልህ አውንም የሚያወራው እሱ ነው እስብበት ???????
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
እደ ኢየሱስ እረፍት ምናለ ሁፍ ጌታ እረፍፍት ነው
@sanetamsgan3655
@sanetamsgan3655 Жыл бұрын
እየሱስ: ክርስቶስ:ጌታ: ነው: ጠንቂይ: ባለ: ውቃቢ: ለእየሱስ: ክርስቶስ:እስከተንበረከክን: ድረስ:ምንም: ሀይል: የላቸውም::
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 ай бұрын
ታዴ❤❤ስወድሕ ቃላት የለኝም❤❤
@momona7637
@momona7637 5 ай бұрын
He is a humorous person. It's funny the way he describes the bed bug 😂😂😂...
@alexashenafi2774
@alexashenafi2774 Жыл бұрын
ሰው አለሙን ሁሉ አትርፎ ህይወቱን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል ጊዜ የለም የመዳን ጊዜው አሁን ነው ከክፉ አሰራርና እስራት ዘወር በማለት የዘላለም ህይወት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አርጎ በመቀበል የዘላለም ህይወትን ይካፈሉ
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ታዴ
@marewyirtaw6965
@marewyirtaw6965 Жыл бұрын
enamesegnalen
@kelemyos7843
@kelemyos7843 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምስክርነት
@brookhailu6646
@brookhailu6646 Жыл бұрын
እርኩስ መንፈስ በል ለሌላ ጊዜ ቅዱስ መንፈስም ስላለ ነው እግዚያብሄር ይመስገን
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
አይ ጌታ እኔ ትንሿ እህትህ ልምከርስ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ስጋና ደሙን ያልተቀበለ የድንግል ማርያም አማላጂነት ያልተቀበለ አይድንም
@genetwondimagegn339
@genetwondimagegn339 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
@@genetwondimagegn339 ምን አሣቀሽ ሆ አችም የሱ ቢጤ ነሽ ዴ
@genetwondimagegn339
@genetwondimagegn339 Жыл бұрын
@@tube-vs6rd ያሳቀኝ ስራ ፈት መሆንሽ
@gubaamba8039
@gubaamba8039 Жыл бұрын
ያሳቃት የሰይጣን መንፈስ ነው
@genetwondimagegn339
@genetwondimagegn339 Жыл бұрын
@@gubaamba8039 ሠይጣን መቼም ቢሆን ለሠው ልጅ የሳቅ ምንጭ ሆኖ አያውቅም ።
@kenfeab
@kenfeab Жыл бұрын
a talented comedian. Artists fall in to addiction because of despair. If he were given a good apportunity starting from his early age,he would hv bn in different situation,and would hv realized his full potential.
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ጥርሱ ያጨሰ የቃመ አይመስልም። ሰውነቱም 57 አይመስልም በጣም ይገርማል
@abexyegeta3271
@abexyegeta3271 Жыл бұрын
Tsegaw sibezaleh endhi new. Ene tesfaye gabison temelket eyelemelemu
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Жыл бұрын
Betam Yigermal
@emmitube1931
@emmitube1931 Жыл бұрын
57 ማመን ያቅታል still he is comedian.....የገረመኝ ምንም ጉስቁልና አልታየበትም ካሳለፈው የጉስቁልና እና የሱስ ሕይወት አንፃር።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
እውነት ነው
@bruckkassu331
@bruckkassu331 Жыл бұрын
እባካችሁን ዩቱዩበሮች ጋብዙት እና ኢንተርቪው አድርጉት አስተማሪ ሰው ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
እውነት ነው
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ወይ ዘንድሮ ስንቱን እንሠማዋለን እናያለን ወይ ጉድ ልቦና ይስጠን
@teketelwolde5185
@teketelwolde5185 Жыл бұрын
Mnw ba weseteshe mne ale malikame ngr metale gd
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
Tade God bless you
@mekonnentesfaye5485
@mekonnentesfaye5485 Жыл бұрын
ዋናዉ እዉነተኛዉን አምኖ መመለሱ ነዉ ፣ ለሌሎች መማሪያ መሆኑን አደንቀዋለሁ
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 Жыл бұрын
ጌታ የባከነውን እድሜህን ቆጥሮልሀል። የ30 አመት እድሜ ላይ ነህ
@andargachewgizaw7704
@andargachewgizaw7704 Жыл бұрын
Hi Tade, where we re you-
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
ወንድሜ ያለፍከው ታሪክ ብትተውም ወንድሜ ኣሁን መንፈሱ ኣንድ ነው። ያ የሚካድም መንፈስ ሲሆን ይህ ደግሞ የመናፍቅ መንፈስ ነው። ይህ ለማወቅ ለኣንድ ሳምንት የኣምላካችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም እየጠራህ ብትሰግድና ራስህን ብትጎስም ታገኘዋለህ።
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ታዴ ❤️❤️❤️❤️
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 ай бұрын
😂😂😂😂ታደሰ ❤❤❤ኢየሱስ ደረሰለት❤❤❤
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እደዚህ የነበርክ ሰው ሶሰኛ 57 አመት በፍፁም አትመሰልም በ45 አመቱ የእኔ የልጆቼ አባት አልሰማም ብሎ በሱሱ የተነሳ የሰትሮክ ታማሚ ሆንዋል ምክርው ምከርው እንቢ ሲል መከራ ይምከረው
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ። ጥሩ ጋዜጠኛ አላገኘህም። ለልጅ ናት። ልምድ ያለው ሰው ቢሆን ብዙ ትነግር ነበር። በሌላ ሚዲያ እጠብቅሀለሁ
@kirubeljoseph3920
@kirubeljoseph3920 Жыл бұрын
The way you tell your life experience is looks just you proud about. Especially your bur·gla·ry experience 🙀🙀🙀
@selamhaiellule
@selamhaiellule Жыл бұрын
እኳን ኢየሱስ ክርስቶስ እረዳክ እደለኛነክ
@jerryzewedie1927
@jerryzewedie1927 Жыл бұрын
ታዴ ምርጥ ሰው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ከምርጥም ምርጥ
@tesfayetinsae5359
@tesfayetinsae5359 Жыл бұрын
Tade❤❤❤❤❤
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 Жыл бұрын
Waw wndeme tadye Egzbiher ybarkeh
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
እህቴ ሰትወደው እኔም
@azebbekele4300
@azebbekele4300 7 ай бұрын
ሰብለወንጌል ፅጋ የት ጠፋች?
@hanacell5845
@hanacell5845 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ግታ የያዘዉን አይለቅም
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
,Taddy
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 Жыл бұрын
Men Getan tekbelk wed chefariwoch Dankyrenoch Hastena Hawryan Nebyatoch wedalubet memtat yaw new
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ እንኳንም የጌታ ሆንክ የረዳህ ጌታ ይመስገን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን የጠራህ ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@dadinaol2150
@dadinaol2150 Жыл бұрын
Besmeam weweld we menfes kidus ahadu amlak ahunm alwetam menfesu yebase new yechemerkew" mekan keyerte dufte " yelal yagere oromo ande bota nyalhew wendema lenesha yabkah
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
አቤት ጋዜጠኛዋ ለወሬ ያላት ጥማት ስለጠቋዩ ደጋግማ ጠየቀችው ተመስጣ ነው ምታዳምጠው 😄😄😄🤭
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
First he was protestant Most of the time people saying i was orthodox now i know the truth way Jesus is lord when they change there religion he was being protestante
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
የአዲሰ አበባ ልጅ ልዩ መታወቂያው የእናቱን መሃረብ መፍታቱ(መሰረቁ)
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Жыл бұрын
አንተ ደግሞ የአባትህን በሬ ነው የሸጥከው ??
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
@@abrahamt2356 አዎ ታዲያ ምን ይሰራል የአዲሰ አበባ ጮሌ ዘረፈኝ ።እንደውም አንተ ና ግብራበሮችህ ሳቶኑ አትቀሩም
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
በአዲስ አበባ ልጅ ላይ ቅናት ይመስላል አባባልህ
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
@@selamissak5726 ገጠሬ አዲሰ አበበ የታውቂውና ነው ምድረሰገጢ ሰትመጡ እኛ ጥለን ወጣን ። እሩበት ብለን
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
@@ahmed-em8nt መጀመሪያ አማርኛ ፊደል ተማር ።ከዛ ጻፍ ።አሁን ከኔ ለማውራት ብቁ አይደለህም ።ስድብ ብቻ ነህ አቅምህ ከዛ አይበልጥም
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Wed Krstos Zore
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
መና ምነው ጠፋች ?
@user-zy2yb2wq4q
@user-zy2yb2wq4q Жыл бұрын
አለሁ ስላስታወሺኝ አመሰግናለሁ
@meazi01
@meazi01 Жыл бұрын
እያንዳንዱን ለማረግ ማስፈቀድ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ይገርማል
@bereketbiz
@bereketbiz Жыл бұрын
አይ ወንድሜ መናፍቅ ያረገህ እኮ ዛሩ ነው። አለቀቀህም እኮ። የመምህር ተስፋዬን YOU TUBE CHANNEL ተከታተል። ገጠመኝ የሚለውን።
@diamondalmaz8331
@diamondalmaz8331 Жыл бұрын
Egzyber ymsgan St.marym, son
@gubaamba8039
@gubaamba8039 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር። ከሞት ወደ ሞት። ኦርቶዶክስ ነበርኩ እንዳትል። plzzzz
@teketelwolde5185
@teketelwolde5185 Жыл бұрын
Ka mote wode hewote eyesus geta ena hewote nw
@meseretassrat655
@meseretassrat655 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sinidunagshadugna2799
@sinidunagshadugna2799 Жыл бұрын
Esawe lay yalawe yahala zarr nawe yankaratatahe ahunnm Mameher German gare hede ewenatun tagagalahe
@sinidunagshadugna2799
@sinidunagshadugna2799 Жыл бұрын
Ahunem lawete yalahem kahade nahe
@kuralove2988
@kuralove2988 Жыл бұрын
እውነቴ ነው 14አመት ያለ ምንም ማቋረጥ ቅሜያለሁ አሁን ካቆምኩኝ ስድስት ወር ሖኖኛል ግን ውስዋስ አልቻልኩም ምን ላድርግ እርዱኝ
@yemariamfamily7844
@yemariamfamily7844 Жыл бұрын
አንተ አይደለህም ውጥህ ያለው አዳልሞቲ ሚባል ከ በፊት ከእናት ካባት ከአያት ቅድመአያት የመጣ የዛር መንፈስ ነው ጫት ሲጋራ ቡና ለይም ጭሳጭስ እንድትወድ የረጋል። መንስኤውን ካወክ መፍትሄውን ታገኘዋለህ ገጠመኝ ብለህ ገብተህ በ ዩቲዩብ እይ በጣም ብዙ ሰው እኔን ጨምሮ መፍትሄ ያገኘንበት ነው
@SoliyanaEnate
@SoliyanaEnate Жыл бұрын
Gexemegne adamexe yememeher gerema wendemun video eye anete satehon menefesu geberun yemiyagegnew eyesuse kersetose waga yekefelelehen sewenete ataqosheshe letaweragne kefeleke hi belegne
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ጸልይ በፍጹም ወደዛ እዳትመለስ እነዛን የሱስ ሰአቶች የምታረግበትን ሰአት እራስህን ቢዚ አርግ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ወይም አቅራቢያህ ወዳለ ቤቸክርስቲያን ሄድ
@yeshiyeshiye5426
@yeshiyeshiye5426 Жыл бұрын
እይ መስሎህ ነው ዋናው ገብትልህ ነው
@elsabethgetachew2390
@elsabethgetachew2390 Жыл бұрын
ከድጡ ወደረመጡ😮
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 Жыл бұрын
ከድጡ ወደማጡ ነውየመጣኸዉ አልገባህም ተሰውደሀል
@sanetamsgan3655
@sanetamsgan3655 Жыл бұрын
የተሽውድሽው: እንች: ነሽ: እንችው: እዛው: ጠንቂይ:ቤት: ሄደሽ: እፈንድጅ: ይሄን: ወንድማችን: እየሱስ: እድኖታል::
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
ከድጡ ወደማጡ ከሆነስ ምን ለውጥ የለም ለንስሀ ሞት ያብቃህ
@teketelwolde5185
@teketelwolde5185 Жыл бұрын
setasezegn aniche tututu
@teketelwolde5185
@teketelwolde5185 Жыл бұрын
@@tube-vs6rd sira fate nshe ishe ye hewote jareba eyesus geta ena adegn nw ishe
@emebetargawu5721
@emebetargawu5721 Жыл бұрын
እባክሽን ምከረው የምታቂው ከሆነ ወደኦርቶዶክስ እምነት እንዲገባ ምከሬው
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
@sanniitubedhagaagoleeqajel332 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 እየሱስ እኮ ህዮት ነዉ ፍሬንድ ከ ሁሉም yemibalx እየሱስ እዞዋል አታስብ
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
@sanniitubedhagaagoleeqajel332 Жыл бұрын
Bexem የምወደው ቤምትሳራው አርቲ ላይ ተባርኬ በታለው ከ አንቴ ጋራ አርቲ ቢሠራ ዳስታየን አልቺልም ምክናቱም my family ቤ አንቴ ማንገድ አድዋል ቡዙ መከራ ዉስጥ አለፉ ጌታ ግን ተደገን ከብር ለ አየሱስ የሁን አሜን
@teketelwolde5185
@teketelwolde5185 Жыл бұрын
Aree bkshe mne ale eza ka eyesus weche
@burqaatube807
@burqaatube807 Жыл бұрын
WISHET NEW
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
ANT.YTNKUYI.TABABREYI.NHU.TNKUBHU.
@ashemanall
@ashemanall Жыл бұрын
ጥንቆላው ይሻለው ነበር ?????
@senitewoldu9920
@senitewoldu9920 Жыл бұрын
እናንት ስወች ግን ይምታቅርቡትን አታወቁ እንዳትጥነቋይ ያወቃል ይላል
@Elbetel-2017
@Elbetel-2017 Жыл бұрын
Betsebochihn teyek ye Abisho menfes awarsewih yehonal
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
መናፍቅ መሆን መዳን ሆነልህ? ጅል !
@goitomteklu2490
@goitomteklu2490 8 ай бұрын
Eyesus yadnal.
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
ፀበል ሂድ
@teketelwolde5185
@teketelwolde5185 Жыл бұрын
mnw woha moleto baye betachene aree kanetu lebaleke ishe
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
በምንተፈወስክ ጌታማንኛው የጥልቁን እየሱስክርስቶስነው አሁንም መፈሱአለብህ ምክንያቱም ሰውእሚፈወሰው በፀበልና በፆምበስግደትነው አሁንም መፈሱዘምኖነው ያውቡናአለማፍላትህን አትይ ፀበልሄድናእራስክን ፈትሺ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው!!!
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2 МЛН
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 75 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 37 МЛН
ሁለት አይኑን በካንሰር ያጣው ህፃን
29:18
neba tube ነባ ቲዩብ
Рет қаралды 1 М.
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2 МЛН