GMM TV

  Рет қаралды 70,950

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 185
@FebenTaye
@FebenTaye Ай бұрын
ክብር ለማርያም ልጅ እንኳን ከዚህ ጉድ አወጣህ እምነትህ ምንም ይሁን ከሰይጣን አሰራር አወጣህ ተመስገን
@GenetBirhane-l9k
@GenetBirhane-l9k Жыл бұрын
ኦ ኤልሻዳይ የሆንከዉ ጌታ ተባረክ ፍጥረት ሁሉ ላንተ እንገዛ ይሄ ምስክርነት የጌታ ሰላም ለሁሉ ያግኛቸው
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Жыл бұрын
አሜን የጌቶቹ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@yka2992
@yka2992 Жыл бұрын
ይህን ደብተራ ወደ ክርስትና የመለሳችሁ ሰወች የትኛውም አምነት ብትሆኑም በ ፈጣሪ ሰም አመሰግናችኋለሁ። በእውነት በጎጃም ; በጎንደር, በወሎ," በኦሮምያ ና አካባቢው ያሉ ቀንደኛ አቫይ ጠንቋዮችን ብታድኗቸው መልካም ነው ትልቅ በረከት ታገኛለችሁ።
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
የመዳኛውን መንገድ የመሰከረለት ነው ሰው ያዳነው ግን እግዚአብሄር ነው ስለዚህ ክብሩን የሚወስድ ፈጣሪ ነው 🙏🏻❤️
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i Жыл бұрын
ሰው ሰውን ማዳን አይችልም አዳኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው!
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
Brother sweyew Dbetera aydelem Debtera malt degm just frist dgree or seond degree endmebalew kuterw endhu Sim l.atfat atetkmrbet Debtera marerg yalachew bsfatna btelket wengel ymesbku alu back and check Dekeke estfanos and so on
@sebledebebe5231
@sebledebebe5231 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንዲሜ ነጻ ወጥተሀል
@tedlagirma2254
@tedlagirma2254 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም የረዳህ አምላክ ይባረክ
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Жыл бұрын
በእውነት ወንድሜ ይፍሩ በጣም ነው የማከብርህ አገላለፅህ ልብን ያረካል:: የድንግል ወላዲተ አምላክ ልጅ አሁንም ከፊትህ ይቅደም:: ስለእናቱ ብሎ አለምን ያፅዳልን ከእንዲህ አይነቱ እርኩሰት:: አሜን::
@Lina-i4d2k
@Lina-i4d2k Жыл бұрын
ሰለእናቱ ለምን ያልተጻፈ ታነባለህ🤔
@henokhadera
@henokhadera Жыл бұрын
እየሱስ የሞተው ስለእናቱ ብሎ አይደለም።ዓለምን ለማዳን ነው
@DddZdes
@DddZdes Жыл бұрын
ግን ሚገርመው ኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ነው ይመጣል ብለው በሚያምኑ ሁሉ አለ እሱም ወደነሡ ይመጣል ኦርቶዶክስ ነኝ አሜን ❤
@henokbrehanu9426
@henokbrehanu9426 Жыл бұрын
ቃላቶች የሉኝም ብቻ የሚገርም ምስክርነት ነው
@askiljoseph
@askiljoseph Жыл бұрын
አንተ ሰው ጌታ በጣም ይወድሃል በጣም ነው በጌታ የተደንቅኩት ለልጆቹ ያለው ፍቅር አይለወጥም አድኖህ የሚሰሙህንም ለማዳን መረጠህ በዚህ ምስክርነት ብዙ ሰዎች ነጻ ወጥተዋል ወንጌል ነው ጸጋውን ያብዛልህ
@ZinabHabtemariam
@ZinabHabtemariam 9 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏
@AbrahamLakew
@AbrahamLakew 10 ай бұрын
ትልቅነትህ እና አስተዋይነትህ የሌላ ቤተእምነት በማክበርህ ብቻ እራሡ ሊገለፅ ይችላል
@ErmiasTsegaye-ux6bm
@ErmiasTsegaye-ux6bm Жыл бұрын
ወንድም ይፋሩ ጌታ ይባርክ!! ዘመን በጌታ በኢየሱስ ሰም ይባረክ !!
@TesfayeLelago
@TesfayeLelago 6 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 Жыл бұрын
በጣም ቀልደኛ ነው ደግሞ። በጣም ነው የሚያስቀኝ ።
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይሰዉረን ጊዜዉ ከባድ ነዉ
@SamuelTadesse-c2w
@SamuelTadesse-c2w Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 10 ай бұрын
I love this testimony. We need more testimonies like this.❤❤❤
@SamuelTadesse-c2w
@SamuelTadesse-c2w Жыл бұрын
እረ ባካችሁ ቀጣይ ክፍል አታዘገዩብን እባካችሁ ወንድም ይፍሩ ሰው በአጋንንት ይህን ያክል ከተከበረ እና ከከበረ በክርስቶስ ምን ያህል አይከብር እና አይከበር በጣም አመሰግናለሁ ብዙ እንድማር አደረከኝ።
@dawittafesse5750
@dawittafesse5750 Жыл бұрын
ሁሉን ስላስተማርከን እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ
@saradembel466
@saradembel466 Жыл бұрын
ስልክህ ቢዚ ነው። የጥንቆላና የውቃቢ ልዩነትን ጠይቅልኝ። ስልጣናቸውስ??? ለምንስ ነው የማይግባቡት። የመናፍስቱ መንደር መፅሀፍ ሳነብ አልገባኝም። ልዩነቱ ምንድን ነው?? ይብራራልን።
@Selam-ft1bp
@Selam-ft1bp 9 ай бұрын
ይፍሩ አናውቅህም ድሮም አሁንም ? አርፈህ ተቀመጥ ተከባብረን ። ወአጭበርባሪ እንዘረግፍልሀለንጉድህነ።
@elbethel423
@elbethel423 6 ай бұрын
ምነው ስራህ ፈረሠ...ኢየሱስ::
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Жыл бұрын
ያከበርከው ጌታ ያክብርህ
@messigebretsadik2001
@messigebretsadik2001 Жыл бұрын
Tebareke ❤
@dagnachewteferi5232
@dagnachewteferi5232 8 ай бұрын
እንኳን ጌታ ኤሬዳህ ይፉሩ
@yemiserachworkineh1888
@yemiserachworkineh1888 6 ай бұрын
E.kian geta redah
@MeskeremWoled-cf1ew
@MeskeremWoled-cf1ew Жыл бұрын
እውነት ነው ኢየሱስ ያኖራል
@shalommikhail8220
@shalommikhail8220 Жыл бұрын
Make a movie it will help a lot to many and God will glorify
@henokazmach4689
@henokazmach4689 Жыл бұрын
ደስ የሚል ሰው
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 Жыл бұрын
God bless you my brother
@tenagnehailu7155
@tenagnehailu7155 Жыл бұрын
ትክክል
@amarebogale4175
@amarebogale4175 Жыл бұрын
ይኸ ችሎታ ካላቸው ለራሳቸው ለምን አይሰሩም?
@amenkiya7030
@amenkiya7030 Ай бұрын
ጠንቋይ ለራሱ አያቅም አይደል
@TaguRobe
@TaguRobe Жыл бұрын
እረ እንኳንም ጌታ ደረሰልህ
@mastewalize
@mastewalize Жыл бұрын
በገዛ እጅ እስርቤት መግባት
@kidistmichael518
@kidistmichael518 Жыл бұрын
እውነት ነው
@melattesfaye2158
@melattesfaye2158 Жыл бұрын
Eyesus yadenal
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ Жыл бұрын
በስሜ ይመጣሉና በዚያን ዘመን ተጠንቀቁ ተብለናልና ጠንቋይን ሲገብር የነበረው ሠውዬ ሠይጣኑ ቤት ስለቀየረለት ምንም አይገርምም ?
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
I like the word ytweshametw kkk
@nigus-i3q
@nigus-i3q Жыл бұрын
ወይ ኢፍሩሻ😅😂😂
@betibeti1455
@betibeti1455 3 ай бұрын
😂😂😂
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
Someone was did this Evel Spiritual on my family when I was kides Early 1963 in ethiopia. Here was the fact story: My families were farmers and we were living in Rular areas. . Then, one night , my mom heard that someone was waking on the top of our little grass house in dark night. When she was ran out and checked on her house roof , Balacho was on the top of her house with nicked body . Balacho was our Neighborhood next our house and he was Richest farmer. He did not Wear any closes OR any things. My mom was very shocked. And sicked very seriously for 2 months after that time. Almost she was died but God blessed her from death !! The most surprised thing is, my families were poorest. And they do not have any animals like sheep, cows and anything like him . However, he had has many animals, cereal, wheats, cows , Sheep's and a lot of money!! So why he was needed to kill my poorest mom and Dad ? Still it is puzzle in my life!! He was doing this Evel Spiritual to get more and more Richest. My mom was praying to God morning and night. Really really she was praying I'm not saying this just for fake. Finally, that bad Evil man was living very very worst life and he died earlier. However, my families blussed and all 7 kides grewth up and we helped our families very well after we got Adults. All those terrible life gone from our families. My mom passed away at 100 years old 3 years ago. We , her children are living very very blessed life in forgin countries and others families living in ethiopia. This is very true of life History!!! Never ever do in your life Evel Spiritual on someone OR for yourself!!!! Instead of doing this Evel , kill. yourself!!! Because God will bless you that , you killed yourself than doing this Evel Spiritual for you and others !!! We have to keep his 10 commandments and all his rules!!! This is the first key things in our daily life !!!!!!!! Thank you.
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 Жыл бұрын
Wow amazing history you talked us! (የሉቃስ ወንጌል 10 ) ------------ 26 እርሱም፦ በሕግ የተጻፈው ምንድር ነው? እንዴትስ ታነባለህ? አለው። 27 እርሱም መልሶ፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም ኃይልህም በፍጹም አሳብህም ውደድ፥ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ አለው። (ወደ ሮሜ ሰዎች 13 ) ------------ 8 እርስ በርሳችሁ ከመዋደድ በቀር ለማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፥ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሞታልና። 9 አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በውሸት አትመስክር፥ አትመኝ የሚለው ከሌላይቱ ትእዛዝ ሁሉ ጋር በዚህ፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ በሚለው ቃል ተጠቅልሎአል። 10 ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
1000%% true my friend it's obviously happened in most of our lifes
@alemabebe9763
@alemabebe9763 Жыл бұрын
Instead of killing yourself, receive Jesus as your personal savior.
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
@@alemabebe9763 you did not never understand my message. You can kill yourself instead of doing Evel things on people means, if you couldn't believe if God and trying to kille someone OR harmed, just go distroyed yourself than doing on someone!!!! This is the main concept of mine message. But many people can't understand the English OR the messages. But they jumped on you tube .
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
@Almawood-hi5un. Your English is horrible. Why go through this problem? Just use Amharic if u want to b understood and take some English classes pls. Tnk u. 🤮🎃
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
First of all thank you for you sharing this very very important things ,!!! Technically, it is Evel jobs . But this Man turned his heart to His God, after he was serving for Evel and Evel people who were believed by Evil like him !!! There are so many thousands of people who are doing this bad spiritual. Those kind of people burnt in Soul after they died for ever instead of getting blussed by God for ever ! So I do not know why people doing this worst Evel Spiritual just for a money and living a few years in this fake world . Then, they lost our God bless for ever and burning in fire for ever in their soul..
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Afer bla. Englizgna awaki. Yifru ga hedeh englizgna endetchil astenkul. 😂😂😂😂
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
እንዴ ምን አጠፋ አስተያቱን በሚመቸው ቋንቋ አሰፈረ እንጂ። ትርጉሙን ያላወቀ ሰው ተርጉምልን ማለት ይቻላል እኮ።
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
@@senaitgebrehiwot6290 Thank you man . Some Ethiopian people even if they do not understand English, they get mad . What is wrong with them ? Because of their luck of education and knowledge.!!! They are so Lazy people who don't need to give any appreciation for better than him people!!!
@ghaliabafita
@ghaliabafita Жыл бұрын
የዚህ ዓይነት መተት (ጥንቆላ )-በዐረብኛም አለ አንድ ጥያቄ አለኝ አጋንንትና ሰይጣን ልዩነቶች ምንድን ናቸው
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
@@ghaliabafita They are the same Evel Spiritual. But people called them by different names .
@ራየአምልኮቤት
@ራየአምልኮቤት Жыл бұрын
ጲጤ ሆኖ አስማት እንዳሰራ ነግረውናል ታዲያ ለምን የድርጅቱን ስም ለምን አይናገሩም ምክኒያቱም ብዙ ሰወች በደዚ አይነነት ሆኔታ ውስጥ እንደሆኑ የሚታይበት ጌዜ ላይ እንደሆንን ሆኔታውም ያስረዳል ምክኒያቱም ብዙ ህዝብ መፀሐፍ ቅዱስ አያነብም ካላነበብ ደግሞ በደዚ አይነት ሆኔታ ውስጥ መያዙ ማይቀር ነው ስለዚ መፀሐፍ እንደሚለው “ፍሬ ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር ምንም ዐይነት ግንኙነት አይኑራችሁ፤ ይልቁን ግለጡት፤” - ኤፌሶን 5፥11 እንደሚለው እርሶም ብዙ ሰው እንዲድን እና እንዲያመልጥ ከፈለጉ ግለጡት
@kaleabmo.820
@kaleabmo.820 Жыл бұрын
That’s your 4:05
@tamiratalemu7097
@tamiratalemu7097 6 ай бұрын
True
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
የአቶ ይፍሩን ስልክ የሚያቅ ካለ ስጡኝ
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia Жыл бұрын
በቪዲዮው ላይ አለ
@wedibarkatesseney7230
@wedibarkatesseney7230 Жыл бұрын
ሌላ ደግሞ: በሰላቢ የምሰርቁ ሌቦች እንዴት ኣርጎ ነው? ጠይቅልኝ
@muhammadhussien228
@muhammadhussien228 Жыл бұрын
እውነት ሰላቢ ካለ የባንክ ቤት ብር የማይወስዱ
@eastworld5974
@eastworld5974 Жыл бұрын
አብዛኛውን ግዜ ሰላቢ የሚሰሩ ሰዎች ብር ይበደሩሃል፣ ለምሳሌ 100 ብር ተበድሮ ሲመልስልህ ያጎድልና ዛሬ 90 ብር ነው የያዝኩት ቀሪውን ሌላ ግዜ ይልሃል። አንተም የቀረው ትንሽ ነው ብለህ ትቀበለዋለህ ከዛም በቀረችው 10 ብር ነው የሚያሰራው። እናም የተቀበልከው ቀን ደሞ እጅህን ሊያምህ ይችላል። የምትጠራጠረው ከሆነ ብሩን ሞልተህ አምጣ አያስቸኩልም ብለህ እምቢ ማለት ነው ሚሻለው። ከዚህም በላይ ደሞ ካላመንከው ሁኔታው ካነጋገሩ ደስ ካላለህ የተመለሰልህን ብር ከሌላ ብር ጋር ሳትቀላቅለው ወይ ለለማኝ መስጠት ወይ ከራስህ ላይ ማራቅ ነው። በጣም ያስጠላል አዲሳባ እንዳለ ሰው ተለክፏል። ሌባው ጠቅላላ ቅባት ይዞ ነው ሚዞረው። ማጅራት መምታት ፋሽኑ አልፎበታል። ፈጣሪ ይጠብቀን።
@tsegawunetu9718
@tsegawunetu9718 Жыл бұрын
Wow geeta yesus yibarek
@JesusLuve
@JesusLuve Жыл бұрын
እምልጠህል ብርታ ብርታ እሁንም ጌታን እጥብቀህ ብርታ ውነት ጌታ ካነተ ጋር ነው የፊለገ ይቅር አባክህን ጌታን ስላግኝህ ብቻ ህብታም ነህ
@solomonadamu3030
@solomonadamu3030 Жыл бұрын
ወንድሜ ይፍሩ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ እንጀ ሌላ በማንም የለም ተብሎ በቅዱስ መጽሀፍ የተጻ ፈው በርቶልህ ነው ካልበራ አስቸጋሪ ነው
@AshagreTeshome1213
@AshagreTeshome1213 Жыл бұрын
ስለ ሞጆው የጥቁር ዶሮ እርድ "ሙያዊ ማብራሪያ" የቀረበበት ነው። "እጽ ማንገሻ"
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd Жыл бұрын
Bage/aredo/geb/wusex/yexilbunali
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd Жыл бұрын
Xayiqelin banateki
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd Жыл бұрын
Man ed mixexeli anaqemi
@አንገርሚድያ
@አንገርሚድያ 10 ай бұрын
የጥቆላ ስራ በኢትዮጵያ ከሌሎቹ በበለጠ ሌላ ሐገር አለ ለማለት እቸገራለሁ። የእኛ ሐገር ድግምተኞች ደግሞ ሰርቶ ያፈራውን ለመስለብ፣ ባለእውቀቱን በሜዳ ለማስቀረት፣ ያለፉበትን ለመቀማት፣ ለማሳበድ ነው የሚያስደግሙት። የሚገርመው ፈጣሪ ቸር ነውና የእነዚህ ድግመተኞች መጨረሻ እብደትና ባዶ መቅረት ሆኖል። ፈጣሪ ድግምተኞችን ያጥፋቸው። ስራቸውን ያምክንባቸው። አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም። ድግምተኛ፣ ጠንቋዮች ከሱ ተማሩ።
@TigistGebremedhin-tw6kq
@TigistGebremedhin-tw6kq 6 ай бұрын
ግን ያ ነው እንደሀገር ሁሌ ወደ ታች የምንወርደው። እግዚያብሄር ስሩን ይንቀለው!
@genetbenyamsado2591
@genetbenyamsado2591 Жыл бұрын
ይህ ሰው ግን ጌታን ተቀብሎ ነው ወይስ የአሰራር ለውጥ አድርጎ ነው?? ከክፍል 1 እስከ 7 አዳምጬዋለሁ። ግን አንዳንድ ነገሮች ጥያቄ ፈጠሩብኝ። በእርግጥ እንደሚያወራው ጌታን ተቀብሎ ከሆነ እሰየው። ነገር ግን እንደ ዘመኑ "ነቢያት" አሰራሩን አዘምኖ ከሆነ ወየው ለእርሱ!! መልሱን እርሱ እና እግዚአብሔር ናቸው የሚያውቁት።
@robiha3595
@robiha3595 Жыл бұрын
አረ ምንኣይነት ኣባባል ነው እሄ የ መረዳትሽ ጉዳይ ነው ከዚበላይ ምስክርነት ምንፈለግሽ እግዚአብሔር ለተቀበለው ለምን !!!
@FitsumMesfin-o3y
@FitsumMesfin-o3y Жыл бұрын
Zim bilesh atawri mendere
@KAZ77-A
@KAZ77-A 6 ай бұрын
የማዳመጥ ችግር አንዳለብሽ ነው ሚስተዋለው
@eskendergetachew3764
@eskendergetachew3764 Жыл бұрын
ይፍሩ በጣም ነው የምወድህ በጣም ግን ከዚህ ህይወት ለመውጣት ታግሳ የጠበቀችህ ኦርቶዶክስ መቀየር አስፈላጊነት አልገባኝም እየሱሰን ለማግኝት እምነት መቀየር አስፈላጊ በራሴ አይታየኝም በትግስት የጠበቀህ ኦርቶዶክስ ሆነክ ነው የመስከሩልህ ባይመጡም መውጣትህ አይቀርም እኝም ወጠናል በክርስቶስ
@samuelt8120
@samuelt8120 Жыл бұрын
You still think this is about which religious organization a person belongs too, you don’t get it. Religion doesn’t save you, only Christ can.
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 Жыл бұрын
እሱኮ የመጣው ወደ ኢየሱስ ነው! ይኼን ትቃወማለህዴ!? ድርጅት አያድንም!
@wedibarkatesseney7230
@wedibarkatesseney7230 Жыл бұрын
ደፍሮ ቢሮ ድረስ ገብቶ የሰበኩት ጰንጤዎች ነበሩ: ለዛ ነው:: የኦርቶዶክስ ሰዎች እንደዛ ብይደርጉ ኦርቶዶክስ ይሆን ነበር:: በዛ ላይ ህይወት የሚቀይር ትምህርት የሱስ ብቸኛ ኣደኝ ነው የሚል ነው:: ሌላ ደሞ ብዙ ኦርቶዶክስ ለጡንቆላ ጥበብ ነው ነው የሚሉት::
@yka2992
@yka2992 Жыл бұрын
​@@samuelt8120ኮመንትህ በትክክል አልገባኝም ። ያላመነ ያልተጠመቀ አይድንም ይላል። እንዴት አምነት/ሀይማኖት አያድንህም ትላለህ? ሀይማኖት መላት ይሆንልኛል ብሎ ማመን ነው። እየሱስም የሚያድንህም በዚህ መንገድ ነው መቸስ ሳታምን ዘጠናዘጠኝ የቅድስና ስራ ብትሰራ አትጸድቅም። መጀመሪያ ማመን ይቀድማል ያለ እምነት ሁሉ ከንቱ ነው።
@sebleshiferaw8967
@sebleshiferaw8967 Жыл бұрын
Ewoye ortodokse wust eko hono newo bebezate tenekola yetemarewo
@tekabiru8465
@tekabiru8465 Жыл бұрын
Seweyow gobez new gelseb berasu new yemiferegw::
@GirmaGirma-i3k
@GirmaGirma-i3k 11 ай бұрын
ወይኔ እድለኛ ነህ ይሆን መመስከር በራሡ ቀላል አይደለም
@mengshagebremariam7026
@mengshagebremariam7026 10 ай бұрын
እንዴት ያንተ ቤተሰብ የራባል? ከ25 አመት በላይ የተዘረፈ ገንዘብብ እንኳን ለአንተ መላ ኢትዮጵያን አይመግብም ወይ?
@arttube718
@arttube718 Жыл бұрын
አልሸሹም ፈቀቅ አሉ!😪
@EsayasShura
@EsayasShura 9 ай бұрын
tilk miskrenet yegramal eysus geta new
@tesfayebijiga9878
@tesfayebijiga9878 Жыл бұрын
ልክ ነው ግን ግለሰብ ብቻ አይደለም ብዙ ሰው ይዞ ይጣፈል
@MekdesMoges-lm1dj
@MekdesMoges-lm1dj Жыл бұрын
ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሐን የጠራህ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ የእግዚአብሔር ጥበቃ ለአንተም ለቤተሰብህም ይሁን.
@እግዚያብዬርይወደኛል
@እግዚያብዬርይወደኛል Жыл бұрын
ዘመኑ አልቋል
@ZerihunAbera-l4u
@ZerihunAbera-l4u Жыл бұрын
Wode geta bememtateh igzeabeheren amesegnaleh
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Hiwot tiyater netch. Helina eskalgetah dres tetchawteh afer mehon new. 😂😂😂😂
@SelamEngida
@SelamEngida 6 ай бұрын
ተባረክ
@lailaetetu8690
@lailaetetu8690 Жыл бұрын
Zkr malet mn malet new ?
@PepysFlora-t8p
@PepysFlora-t8p 2 ай бұрын
Robinson Mary White Karen Lee Gary
@hiwi-s2c
@hiwi-s2c Жыл бұрын
menedenewe gen bezih ye debetera sera lay ke Amara kelele weyem bezih besemen shewa bekule yalu Amarawoche eina wede Gogame yalute ....
@Tadesemekonen-ei8wu
@Tadesemekonen-ei8wu 4 ай бұрын
አላስወራ አልካት አንዳንዴ አድምጥ እንተርቪ የምትደረገው አንተ ነህ የምትመስለው ተረጋጋ።
@lifespirit4426
@lifespirit4426 Жыл бұрын
እጽ ማቅረብስ ያው ጥንቆላ አይደለ እንዴ? ቄሱ እጹን ብቻ ይሆናል የሚያቀርቡት ስላለ ነው። ከቻልክ ጠይቅል
@Ninasee19
@Ninasee19 Жыл бұрын
እረ ጴንጤዎች ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሱ መልስ አላት እኮ ለሁሉም ፀበላችን ቅባ ቅዱሳችን ቁርባናችን ኑኑኑኑኑኑኑኑ መምህር ተስፋዬን ስሙ
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Жыл бұрын
Are you kidding 😮 from light to dark? Friend, please, you should come to Jesus Christ, Jesus Christ is the truth, the way, and the life
@henokbrehanu9426
@henokbrehanu9426 Жыл бұрын
መር ተስፋዬን አባቶች እያወገዙት ነው
@wedibarkatesseney7230
@wedibarkatesseney7230 Жыл бұрын
ለምንድነው ደጋሚዮች የእናት ስም ሚጠይቁጥ please ይህን ጠይቕልኝ:: we are learning so much from this brother!
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 Жыл бұрын
I think mothers are 100 percent , fathers are not
@wedibarkatesseney7230
@wedibarkatesseney7230 Жыл бұрын
@@naomimadisa1266 yea but ኣንድሰው ላሰራ ሄዶ ስሙ ኣይበቃውም ለምን የናት ኣስፈለገ:: የቀድሞ የትውልድ history ለማወቅ ስለምረዳቸው ነው? ኣልገባኝም::
@AmanuelMatiwos-v1z
@AmanuelMatiwos-v1z Жыл бұрын
ቀበሌም ይጠይቃሉ
@muhammadhussien228
@muhammadhussien228 Жыл бұрын
ከፈጣሪ ዘንድ የሰው ኮዱ በእናቱ ስም ነው
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
Don't get me wrong I follow very well not onl ytweshamtw .
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Жыл бұрын
ይፍሩ ያካበትከውን ሀብት ምን አረከው
@samsonmengesha5378
@samsonmengesha5378 Жыл бұрын
Y
@TinaDesta-h9g
@TinaDesta-h9g 6 ай бұрын
ደብተራ እራሱ ከዬት ነው የወጣው
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Жыл бұрын
ሆድክ ይፈንዳ ምነው እርር አልክ እሱ እውነቱን አግኝቷል እሱም የጌቶች ጌታ የሆነውን ብቻውን ያለ ኮተት የሚያድነውን ጌታ ኢየሱስን አግኝቷል
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
​@@ikqmdfyslcbeእግዚአብሔር ማን ነው ?
@user-uj3qi9fl4c
@user-uj3qi9fl4c Жыл бұрын
Ewnt nw eyesus denk nw
@ZufanMamo-p1q
@ZufanMamo-p1q Жыл бұрын
አንተ ነህ በትክክል እየተናገርክ ያለኸዉ በሐይማኖት አይፈረጅም
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 Жыл бұрын
እሔ ሰዉዬ ባይታይ ድምፁ የሆነ ጩጬ የሚያወራ ይመስላል::መንፈሱ መኖሩ አንዱ ምልክት ነዉ ፀበል ተጠመቅ
@wubshetnasser3932
@wubshetnasser3932 Жыл бұрын
Mawaredachihu new? man yisemachihual worada Hulu.
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
የተወሻመጠበት😂😂😂😂
@baqalesagni3505
@baqalesagni3505 8 ай бұрын
ዉሸታም ዶሮዉ የተቀበረውለህዝማደንዘዣነዉ ለምን ትዋሻለህ
@tsegayegebre3411
@tsegayegebre3411 Жыл бұрын
ምነው ታድያ ከጥበብ ወደ ሀይማኖት ወረድክ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Жыл бұрын
አጋንንታዊ ጥበብ!?
@leddisplay8293
@leddisplay8293 Жыл бұрын
Yetaweke new eyu chufa neew yihe qoshasha
@eyobdgeb711
@eyobdgeb711 Жыл бұрын
የሞጆ ልጅ ነኝ በካህን ስም የምትነግዱት ውሸት ነው። የሌለ ነገር አታውሩ። የሀሰተኛ ነብያችሁ እና የመርካቶ የካህናት ልብስ ንግድ ነው። በዉሸት ድራማ ሀሰተኛው ክርስቶሳችሁ እንጂ የድንግል ልጅ ኢየሱስ አይከብርም
@solomondemissolomardemis8806
@solomondemissolomardemis8806 Жыл бұрын
keditu wede matu
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
ጠንቋይ ትወዳለህ ማለት ነው
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Ahun mekodenya eyehedu yemiyabelutes gebr endalhone endet yitawekal ? 😂
@aynalemchristian1141
@aynalemchristian1141 Жыл бұрын
ቀዳዳ ለመታመን ብለህ
@Tadesemekonen-ei8wu
@Tadesemekonen-ei8wu 10 ай бұрын
የስንቱን ቤት በሀዘን ሞልተህ አሳስተህ አሁን አንተ የምትፀድቅ ከመሰለህ እንዳታስበው ፈጣሪ አይሸወድም።
@TigistGebremedhin-tw6kq
@TigistGebremedhin-tw6kq 6 ай бұрын
በቀኑ መጨረሻ የመጣ ቀኑን ሙሉ ከሰራው እኩል ይከፈለዋል። ይህ የኔ ሀሣብ ሣይሆን መፅሀፍ ቅዱስ ነው።
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Yihen semto semonun beka mekomiya yitefal. Keza demo yiressal. Ay yesew lej eko artist new. Interview adragiw erassu eko hedo yihonal. Mnm maregagetcha yelem. Des yemilew yihe new. 😂😂😂😂😂
@didimamo9835
@didimamo9835 Жыл бұрын
Abet🤔
@ዓዛዥ
@ዓዛዥ Жыл бұрын
የማነህ ሆዳም የብልጽግና ቀለዋጭ 😂🤮🤮🤮
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 Жыл бұрын
Yaw new ke tnkola wedy pintewich Etiopiea kbrwan yatachew ye hasetena nbyatoch ena hwaryan bzat new bey Adarash sebtu tegaglo nalaw zorobet yminorew
@amehaseyoum4867
@amehaseyoum4867 Жыл бұрын
በዚህ፡ውፍረት፡ትቀዳለህ፡ቀዳዳ።
@moaz6007
@moaz6007 Жыл бұрын
ሌባ ሁላ
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 Жыл бұрын
ሆዱ ምን ሆኖ አበጠ ይገርማል ችግር አለ 😂😂😂😂
@viva8589
@viva8589 Жыл бұрын
ደብተራ እየሰማህ ነው
@LuchoaEmbaye
@LuchoaEmbaye Жыл бұрын
ሰይጣን ሲናደድ የሚለውን ያጣል አንድ ወንድም ሲመሰክር ፀጉረ በራ ነውና ወንጌልን በሚድያ ሲናገር አንዱ ምን ቢለው ጥሩ ነው ፀጉርህ ነው የሸሸው ወይስ ግንባርህ ነው የወጣው? አለው በውስጡ ያለው የዴቪልመንፈስ ሲበሳጭ የሚለውን ያጣል ከልጁ ወይም ከሰውየው አሁናዊ ተጨባጭ ነገር ጋ ምን ያገናኘዋል???????ቂቂቂቂቂቂቂቂ አምልጧል ሰይጣን እፈር ወንድም ይፍሩ አምልጦሃል ወርደህ ሲኦል ተፈጥፈጥ ይህን የተጠቀምህበትንም ወንድም ወይም እህት ትለቃለህ በኢየሱስ ስም!!!!!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ኧረ??? ግዴለም እርሱን ለእርሱና ላዳነዉ ጌታ ኢየሱስ ተዉት
@tihtnayenatuanafakidxb820
@tihtnayenatuanafakidxb820 6 ай бұрын
የሚታረደው ጥቁር ፍየል ነው እሆዱ ውስጥ የተጠራቀመው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@betibeti1455
@betibeti1455 2 ай бұрын
😂😂😂​@@tihtnayenatuanafakidxb820
@amehafekadu4555
@amehafekadu4555 Жыл бұрын
ማነው ጉሮሮዎን ያነቀው ማውራት አልቻለም
@Lemishe
@Lemishe Жыл бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እና ይህ ሰው ወደ ንስሃ አይሄድሞይ የዚህ ሰው ሃጢያት ለታበስ የሚችለው ዛሬም በአደባባይ የሸጣን ስራውን ይለፈልፋል ሰው ወደ ንስሃ ገብቶ መልኩሶ ይኖራል እኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ የምመክረው ጠንቋይ የተባለን እየገደለ ማጥፋት ጠንቋይን መታችን ለቅሞ ማጥፋት ነው ጠንቋይ ሸጣን ነው ይወገድ ሆዱን ዘርግቶ ያወራል
@henokbrehanu9426
@henokbrehanu9426 Жыл бұрын
አቤት ክፋት እራሱ ሴጣን እየተገለጠ
@msm7309
@msm7309 Жыл бұрын
Tebeda dedeb denze kefo chnklat
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
3:44
የሁለቱ ኮሎኔሎች አገር፤ የጃዋር መጠምጠሚያ|ETHIO FORUM
21:55
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 25 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН