የባለስልጣኑ አሳዛኝ መጨረሻ || ተጸጽቻለሁ! ያስቀየምኳችሁ ይቅር በሉኝ?

  Рет қаралды 10,948

Sami Studio

Sami Studio

2 ай бұрын

The sad story of the Ethiopian official. የኢትዮጵያዊዉ ባለስልጣን አሳዛኝ ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
የባለስልጣኑ አሳዛኝ ታሪክ።
ተጸጽቻለሁ! “ሳላዉቅ ያስቀየምኳችሁ ይቅር በሉኝ?” የ40 ቀን እድል? ወይስ ክፉ አጋጣሚ? አሳዛኝ ባለታሪክ።
ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000242226546 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ስልክ 0901013683 ማርዬ ወዳጄ።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና Whatsapp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 32
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 2 ай бұрын
የባለስልጣኑ አሳዛኝ ታሪክ። ተጸጽቻለሁ! “ሳላዉቅ ያስቀየምኳችሁ ይቅር በሉኝ?” የ40 ቀን እድል? ወይስ ክፉ አጋጣሚ? አሳዛኝ ባለታሪክ። ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000242226546 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ስልክ 0901013683 ማርዬ ወዳጄ።
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 2 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው ግን የአዘጋጆቹ ትንተና ይሰለቻል 😚 አሳጥሩት Please
@user-zn6vu2mj2w
@user-zn6vu2mj2w 2 ай бұрын
የባለ ታሪኩን ታሪክ ቁርፍድ ነው የምታደርጉት ማደመጥ ብትችሉ ጥሩ ነበር እንደልክ
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 2 ай бұрын
ባሌታርኮች እዮሃ ሚድያ ላይ ቅረቡ እኔኝህ ለማዉራት እንኳን ግዜ አይሰጡም የማዳመጥ ችሎታቸዉ ዜሮ ተዉት ብሶቱን ያዉራበት
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 ай бұрын
እዴ ሁሉም የራሱ አቀራ ረብ አለው ምንማለት ነው
@atsede054
@atsede054 4 күн бұрын
ያምታቀርቡት ታሪክ ቆንጆ እያለ ጋዜጠኞቹ ባለ ታሪኩን ረሥተዉ ስለራሳቼዉ ታሪክ ነዉ ዬምታወሩት. እናም ዝም ብላቺሁ ለማዳመጥ ሞክሩ ታሪኩ መሳጭ ይሆናልም ተከታታዩም በጉጉት ይጠብቃል.
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 2 ай бұрын
አረ ባለ ታሪኮቹ ያውሩ የናንተን ታሪክ ለብቻው ስሩት እዮሀ ሚዲያ አለም ሰገድ ን እዩት አስኪአሱኮ👌👌👌👍
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል እንዳልክየ በአካል እንደዚህ ፊት ለፊት ስላይነህ ደስ ብሎያል
@tigistmengist319
@tigistmengist319 2 ай бұрын
ለእናንተ የፕሮግራም አዘጋጆች ሌላ ሰአት ያስፈልጋችዋል የምታብራሩበት እንዴ ስልች የሚል ማብራራት እንዴ ባለታርኩ ያዉራ እና ይጨርስ ጥልቅ ብላህ ትገባና አንተ ትጨርሰዋለሁ
@Wyeyt
@Wyeyt 2 ай бұрын
እንዳክ ጎበዝ ነዉ ግን የሰው ሀሳብ የማቋረጥ ችግር አለበት ከድሮም
@user-sd5lr5mv2u
@user-sd5lr5mv2u 2 ай бұрын
ባለታሪኮቹ ያውሩበት እንጂ! የናንተን ታሪክ ትንተ ሌላ ፕሮግራም ስሩበት!
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይርዳአ
@christyasfaw9741
@christyasfaw9741 2 ай бұрын
Weha betakerbulet le engedaaw
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 2 ай бұрын
ሰራ ከመፈለጉ በፊት መዳን ከህመሙ መዳን አለበት አሁንም ትክክል አይደለም ብቻ እግዛብሄር ምህረት ያዉርድለት
@TSEGABHABTOM-cp5yt
@TSEGABHABTOM-cp5yt 2 ай бұрын
እንዳልክ በሬዲዮ ድምፅህን ስሰማ ለየት ያለሰው ትመስለኝ ነበር ይሄን ነው የምትመስለው
@zehara605
@zehara605 2 ай бұрын
ልዴቱ ክዴቱ 😅
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 2 ай бұрын
Go and join with Fano. You will not regret it, you will be satisfied in life . Anyway, good luck, and thanks for sharing your struggle .
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z 2 ай бұрын
Endalke we love you please don’t tell us about Ledetu ,it’s not the place to hear about politics.
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 2 ай бұрын
Beetam new yemisazenew😢😢😢😢Egziabhare yemarhe wendemaye😢😢😢
@user-bi5uw7vo8j
@user-bi5uw7vo8j 2 ай бұрын
er eski bale tarek yawera alswera alachu eko
@setefayisa
@setefayisa 2 ай бұрын
😢😢😍😍
@ElfuAsrat
@ElfuAsrat Ай бұрын
😢😢😢😢
@peacelove5040
@peacelove5040 2 ай бұрын
እንዳልክ ገና ዛሬ መልክህን አየሁት። ብዙ እየደጋገምክ የምታብራራውን እብስክህን ተውልን። ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ግን ሁሌም አድማጮች ተሰላችተን ብንነግርህም አታስተካክልም። ወይ ተፈጥሮ ይገርማል።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
እኛም ሁለት ስአት እንህዳ ናበር. ክደባርቅ ኪኖ
@binyamatsbeha9465
@binyamatsbeha9465 2 ай бұрын
የመተት...(ድግምት) ክፋቱ እንዲህ ነው። ሆኖም ከስራ በፊት ልጁ መዳን አለበት።
@user-fm7pu1lg5t
@user-fm7pu1lg5t 2 ай бұрын
የአቀራረብ ስልት ያንሳችኋል ከይቅርታ ጋር የሱን ነው የምንሰማው ወይስ የናንተን ልትደመጡ ስትፈልጉ እናንተ አዳምጡ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 ай бұрын
መፀ በል አለበት
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 ай бұрын
እረ ሲያስጠሉ የራሳቸውን የሕይወት ታሪክ ያወራሉ እንዴ ገስት አስቀምጠው ይቺ ደግሞ የእኛ ጌዜ አላለችም የሆነት ቀጭኔ የመሰለች አሁን የእናንተም ትውልድ ትውልድ ተብሎ ሳታድጉ የፈላባችሁ ዘመናችንን አጨለማችሁት እንዳልክ ፕሊስ ተማር ከአለም ሰገድ እንንንንንንን መጥኔ ለሚስትክ
@user-qg1sg9pe5z
@user-qg1sg9pe5z 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ምንድነው
@marthaalebachew1199
@marthaalebachew1199 2 ай бұрын
አሰልቺ ጋዜጠኞች ሴቷማ ምን ጉድ እንደሆነች ታሪኩን ካወቃችሁት እናንተ አውሩት አረ ይደብራል ስታስጠሉ ወይ አለም ሰገድ እስቲ ምከርልን መጨረስ አቃተኝ ተረጋጉ ወደዛ ኤጭ
@SarahMahid544
@SarahMahid544 2 ай бұрын
😢😢😢😢
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 24 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3 МЛН
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 222 М.
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 282 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 387 М.
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 1,9 МЛН