የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪዎች ዝግጅት ምን ይመስላል? ልዩ የበዓል መሰናዶ | ክፍል 1/2 @BalageruTV

  Рет қаралды 165,734

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
ባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪዎች ዝግጅት ምን ይመስላል? ልዩ የበዓል መሰናዶ | ክፍል 1/2 @BalageruTV
/////////////////
Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 215
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg Жыл бұрын
ባላገሩ ይለያል እድሜና ጤና ለባላገሩ መስራቺና ባለቤት ለአብርሀም ወልዴ እንኩአን አደሩሳቺሁ የምንጊዜም ምርጥ ሾው
@user-jf1xe9gi2g
@user-jf1xe9gi2g Жыл бұрын
አብርሽ የኢትዮጵያ ህዝብገና ተረድቶሃል የባላገሩ ምርጥ ዳኞች ፣መላ የድርጂቱ ሠራተኞችና የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪዎች ያሳያችሁ ትዕግስት የሚደነቅ ነው ሁሌም እግዝአብሄር ከታጋሾች ጋር ነው አይዞን
@ETHIO1800
@ETHIO1800 Жыл бұрын
የባላገሩ ቴሌቪዥን ጣቢያ ባሌበት እና ስራ አስፈፃሚ ክቡር አብርሃም ወልዴ አንተ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ባለውለታ እና እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ። የእናት እና ያባቶቻችን ፀሎት የኢትዮጵያ አምላክ እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ።።!!።። የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪዎች በሙሉ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ምርጦች ናችሁ በርቱ ተበራቱ። {ሱልጣን_ኑሪ(ሶፊ)-_ሁሌም_ምርጥ ነህ ምርጥ የዳኝነት ብቃትህን ሁሌም ስለምታሳየን እጅግ ክብር አለን!!
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 Жыл бұрын
አብርሽ አይዞሆ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
@negashkena
@negashkena Жыл бұрын
I just wanted to take a moment to appreciate the incredible talent of one singer in this competition(i have no doubt all of you are amazing) Bruk you are the best competitor i have ever seen all your amazing occupations they're really fantastic,... The way you switch from your chest voice to your head, your tone, more specially the way you hit those high notes flawlessly is truly impressive & every time when you sing with your heart the emotion also reflect into your face i think that's the main reason it make me to like you,....... Keep it up boy you are the main reason why i watch this show & 101% you will win this competition
@YetuSiyu
@YetuSiyu Жыл бұрын
Yea same here I lov this boy he is unique
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Жыл бұрын
ብሩኬ ጎረመሰ መልካም እድል
@mamushkiya21
@mamushkiya21 Жыл бұрын
የሚገርም ነው፤ ሁሉም ያሳዩት እድገት በጣም የሚገርም ነው። እኔ የሚያሳስበኝ ዳኞች እንዴት ልትወጡት እንደምትችሉ ፈጣሪ ይሁናችሁ እላለሁ ። ለባላገሩ ያለን አድናቆት ከፍ ያለ ነው። በርቱልን!❤❤❤
@biniyamgarri5586
@biniyamgarri5586 Жыл бұрын
እንግዳ ዳኞች መጋበዝ አለባቸው!!!ልጆቹ እሳት ሆነዋል!!!
@HiwotBahe-ep9ui
@HiwotBahe-ep9ui Жыл бұрын
አብርሽ አአይዞን የተሻለ ነገር አለ ከፊትህ ከባላገሩ ቲቪ ጎን ነን በትግስት እናልፈዋለን መልካም አዲስ ዓመት
@sebsbenisrane7133
@sebsbenisrane7133 Жыл бұрын
አምላክ እገዛ ያድርግልህ አብርሽ አይዞህ በጎ ነገር ሁሌ ፈተና ይኖረዋል በርታ ጀግና ነህ
@amhamolla7688
@amhamolla7688 Жыл бұрын
ብሩኬ😍😍😍😍😍😍😍
@behailushiferaw2031
@behailushiferaw2031 Жыл бұрын
አብርዬ ምርጥ ሰው አሁን ተረድቼሀለው ወንድማለም ከጎንህ ነን ተወዳዳሪዎች በርቱልን በሱዬ ብሩኬ እና ቅዱስዬ እጠብቃቹዋለው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
የብሩክ መቀየር መለወጥ ማደግ ይገርመኛል ዋውውውው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo Жыл бұрын
4 ዓመት አለፋቸውኮ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo @ 4 አመት ሆናቸው ?ይገርማል 🤔 ወይይይይይ ግዜ
@martha8315
@martha8315 Жыл бұрын
እሜን አሜን አርግዬ አብርሽዬ ሶፊዬ እንዲሁም ላስተዋወቂችን የምወድሽ እዋ እግዚአብሔር ሁልግዜ ከእናንተ እና ከመላው ቤተስብባችሁ ጋር ይኖር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 11 ай бұрын
ተማረየ እረ ተው ተውውውውውውው ጎበዝ ነህ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! በታምም ጎበዝ ነህ፡፡ you have Amazing voice!!!!!!!!!!!!!!!!
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Жыл бұрын
ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ናፍቃችሁናል አብሶ የሰቆጣዎቹ ተማረ አክሊሉ ብሩኬ በጣም የናፈቃችሁኝ❤❤❤
@halimaoumer5778
@halimaoumer5778 Жыл бұрын
ብሩክ 👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢Brukeye you are still got it! You always make me emotional! Although everyone is talented , you have the IT factor that no one else has! For me you are IT.
@yd2597
@yd2597 Жыл бұрын
አብረሽ ከይዞህ ከልቡ የሚሰራ ሰው ሁሉ ፈተናው ይበዛል ንግግረህን ስሰማ በጣም ነው ልቤ ያዘነው። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ!!!
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
ምርጥ መልክ ምርጥ ጋዜጠኛ በርች ምርጥ ethio.ዊ ነሽ ❤❤❤
@sisudumessa5690
@sisudumessa5690 Жыл бұрын
ባላገሩ በጣም ጥሩና ደግ የበዛበት ነው ይሄንን ደግሞ ብዙ ክፉ የበዙባት ሀገርም አደለች እናንተ ግን እ/ር ከጎናቹ ነው እመኑ አብርሃም እ/ር ከናንተ ጋር እንዲሆን እንመኛለን
@abebakebede6314
@abebakebede6314 Жыл бұрын
የሰቆጣ ልጅ ች በርቱ ልን🌼🌼
@kidistberhanu7908
@kidistberhanu7908 Жыл бұрын
አይዞን አብርሽ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን፡ እየሰራህ ያለው ስራ ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ
@hagaresime8058
@hagaresime8058 11 ай бұрын
ብሩኬ በርታ አክልሉ ለማረ አይዜአችሁ
@EdenEdu-nb5tp
@EdenEdu-nb5tp 11 ай бұрын
Efff am so in love with them they’re so good talented I’m not speaking very well but I can hear very well they’re voice feeling me sometimes 😢 love you all one of supporting from 🇪🇷 ❤❤❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
አብሽር አብርሺ አቅምያለሰው ፈተናው ብዙነነው ብርቱ ባላገሩ ዳኞች ጅግኖች በርቱ አብሽሩ እልህአስጨራሺፈተና አይዞአቹ
@tezatezta
@tezatezta Жыл бұрын
ብሩኬና አክሊሉ ተማረ ❤❤❤❤ ሁላችሁም መልካም ሁሉ ይግጠማችሁ ❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
በጣም እያየናቸው ያደጉ ምርጥ የገራችን ኩራት ናችሁ በርቱ❤❤❤
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg Жыл бұрын
Thank you Abrish and the Balageru team for producing these amzeng talents.
@NetsuAb
@NetsuAb Жыл бұрын
Ene bcha negn gn bruke ende miyashnf ergtga yehonkut ........u guys Make my day specially bruke u r so talented love you more ❤❤❤
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
በእውነት የጥላን ገሰሰ ሞት በህይወት እስካለሁ ድረስ እሚወጣልኝ አይመስለኝም። ሁሌም አብሮኝ ይኖራል።
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 11 ай бұрын
Thank you Balageru Show! I am supporting you until the end. I will watch the biography from start to finish
@EyuelTeshome-jl5jw
@EyuelTeshome-jl5jw 11 ай бұрын
Kidus Dante really he is a wonderful He must win this special computation
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 11 ай бұрын
Old Ethiopians should start wearing shorts more. It makes communication easier
@getachewayalew7025
@getachewayalew7025 Жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏💚💛❤️ ባላገሩ🙏👏💚
@yegeremalmesfin2176
@yegeremalmesfin2176 Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ የመጨረሻው ሰአት ላይ ነው የሁላችሁንም ትግል በአንድነት ያስፈልጋል ድል ለአማራው ፋኖ
@agenagnewdesalegn4855
@agenagnewdesalegn4855 11 ай бұрын
Biruk ye tedy tadessen mewodewn artist selmetchawotew bedenb argeh thank you
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
የሚገርም ብቃት ነው ያላችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ በብዛት ማለት ነው።
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 11 ай бұрын
ያለ መክሊታቸው ገብተው ጆሯችንን እያደሙ ሳያደነቁሩን ቶሎ ድረሱልን እናንተ ልጆች! በጉጉት እንጠብቃቸኋለን።
@AmharaNews9
@AmharaNews9 11 ай бұрын
ተማረ የሚባል ልጅ አናዶ ሊገለኝ ነው::ለምን ነው በራስ መተማመን ላይ የማይሰራው? በጣም እኮ የሚገርም ዘፋኝ ነው::ማንንም ከሱ ጋር ማወዳደር አይቻልም he is class with 0 confidence
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 11 ай бұрын
እወነተስሀን ነው እኮ እነም እንዳነች ነው ያለኩት በታም ጎበዝ እኮ ነው ፈታሪ የርዳው
@bettertogether9954
@bettertogether9954 Жыл бұрын
Thank you Balageru& Abrish 🙏🏻
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Жыл бұрын
የረድኤት ን ሥነሥርዓት ሳላደንቅ አላልፍም በርች
@kirubeldejene7275
@kirubeldejene7275 Жыл бұрын
Welcome back Balageru team! We are waiting those usual exciting moments with such talented young artists. All the best to everyone!
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Жыл бұрын
የአረጌ ቡድን ስላሸነፈ ደስ ነው ያለኝ ይሄንን ሾ የማየው አረጌን ለማየት ሲል ነበር አሁን ግን አያጉአጉአኝ አየዋለው አረግዬ እጅግ አከብርሃለሁ
@lizaethio7670
@lizaethio7670 Жыл бұрын
ABRESH hulem kegonachehu nen. Ayezon melkam sera hulem enkefat ena fetena ayatawem gin enante bertu ayesemachehu. Enwodachewalen enakeberachewalen.🥰
@warkenishadane9561
@warkenishadane9561 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ መች ነዉ ግን ማዲጎን የምረሳዉ የሱን ሙዚቃ ስሰማ ሆድነዉ የሚብሰኝ 🤲😭😭😭🖤💔💔
@edennegussie6032
@edennegussie6032 Жыл бұрын
ናሆም ሚገርም ብቃት ያለው ጀግና ልጅ ነው
@user-jf1xe9gi2g
@user-jf1xe9gi2g Жыл бұрын
ቅዱስ የባላገሩ የባላገሩ የምርጦች ምርጥ ነው አንደኛ
@bezanewmail8093
@bezanewmail8093 Жыл бұрын
I can see their progress...its amazing ..proud of u Balageru..I wish there is someone as committed as u guys on all sectors.... And am worried for the judges...I don't know endet endemtmertu...all of them are great
@sizerahmed3498
@sizerahmed3498 Жыл бұрын
አይዞኝ አብርሽ ከጀርባ የማሚሰራብህ ሸፍጥ እናውቃለን
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 Жыл бұрын
Yes, we will Brother you deserve more
@hargehaliue9167
@hargehaliue9167 Жыл бұрын
balageru merete enewedachwalene 💯💯💯🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@tarayataraya5197
@tarayataraya5197 11 ай бұрын
The boys from Sekotta are simply amazing..... Must be the water.
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Жыл бұрын
አብርሽ አይዞን ሁሌ ተፈትነህ ወርቅ ሆነህ አሳይተሀል አሁንም እናንተም ተወዳዳሪዎቹም የለፋበት ነው እና እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ አሳምሮ ይጨርስላችሁ 😢 በዚህ ስሜት ሆነህ እንደከፋህ ሳይህ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አብርሽ አይዞ ቀና ልብ ይፈተናል እንጂ አይወድቅም
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 11 ай бұрын
The biggest thing I like about Balageru meirt is it feels clear there are very satisfactory choices for dropouts without even trying to do that.
@haileabyemane8248
@haileabyemane8248 Жыл бұрын
Kidus 🎉
@klawdiaabrehammami9
@klawdiaabrehammami9 11 ай бұрын
This talent is very nice. I like it very much this competition is very wonderful because all of u r very amazing and unbelievable i have never seen before it i wanna appreciate this increduble talent...❤❤❤
@Abawtes
@Abawtes 9 ай бұрын
super talents of the generation generated by Balageru!
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Жыл бұрын
የምንጊዜም ምርጥ show
@AlemtshayeTola-ks1li
@AlemtshayeTola-ks1li Жыл бұрын
Kedus gobez nek berta hulachum bertu❤❤❤❤
@masssmart2823
@masssmart2823 Жыл бұрын
አረጌ ..አብርሽ ..ሶፊ የኛ legends እረጅም እድሜ ይስጥልን የሀገሬ ልጆች በመሆናችው ኩራት ይሰማኛል
@jerusalembelay2902
@jerusalembelay2902 Жыл бұрын
አለን አለን አብርሽዬ 🎉
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 11 ай бұрын
After how much time is the live going to start?
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን? ወላሂ እንዴት ናፍቃችሁኝ እንደነበር
@yesuadem1544
@yesuadem1544 Жыл бұрын
ብሩኬ ትለያለህ
@girumsolomon8275
@girumsolomon8275 11 ай бұрын
በላገሩ ይለያል አንደኛ........ዳኞቹ ግን እዴት እደምትለዪ ለዳኝነት አሰቸጋሪ ሆናል
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አብርሽ አይዞህ አንተ ሁሌ በፈተና ውስጥ ነህ ደስስ የሚለው ደግሞ ፈተናዎችን ሚሸከም ጥሩ ትከሻ እግዚአብሔር ሰጥቶሃል አይዞን ነገ መልካም ይሆናል ። ይህን ፕሮግራም በጉጉት የምንጠብቀው ምርጥ እና ውብ ፕሮግራም ነው ከዚህ ውጭም ሌላ የአይድል ውድድሮችን አይቼ አላውቅም ማየትም አልፈልግም ።ምክንያቱም ምንም ለዛ የሌለው ዘፋኝን በተዋናይ የሚያስዳኝ ውድድር ምን ሊያደርግ ይታያል😂
@messyberu2028
@messyberu2028 Жыл бұрын
Yichang lij Angetwan ijwan iseru betam metfo limad new
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 Жыл бұрын
Nice to see you guys we miss you
@LLtreaphy7351
@LLtreaphy7351 Жыл бұрын
Kidus U r lej gn confident
@Muller14555
@Muller14555 Жыл бұрын
Owo! This competition will be difficult for judgment! All are winners as far as I am concerned! I wish I could be there in person!
@Fekademariam
@Fekademariam Жыл бұрын
Birikkkkkkkkkk💋❤❤❤
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 🥰 መልካሙን ሁሉ እመኝላቹሀለን ደሞ እወዳቹሀለው 🥰🥰🥰🥰
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለኝ ዝግጅት
@biniyamgarri5586
@biniyamgarri5586 Жыл бұрын
ባላገሩ በድምጽ ብቻ ሳይሆን በመልክም አምርባችዋል!!!
@DHT2721.
@DHT2721. Жыл бұрын
ከጎናቹ ነንንንንንንንንንን በርቱ
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት እዬጠበኩ ነበር
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 Жыл бұрын
Yes you’re right Arge we are waiting
@Tourphotograpy
@Tourphotograpy Жыл бұрын
Ashenafi yezfnew zfen yeman nw betam yaeral bertuu adfeto serawun misera lij😢❤
@ephi-ki4bh
@ephi-ki4bh Жыл бұрын
ቅዱሴ ለ አንደኝነትክ አልጠራጠርም ትችላለህ በውነት❤❤❤❤
@hagaresime8058
@hagaresime8058 11 ай бұрын
አክልሉ በርታ ምርጫህ አስለቀስክኝ 😂😂
@habeshabate9039
@habeshabate9039 Жыл бұрын
Strong abreshe there is no like baluger idol ....aizuachew
@dagmawitnegash320
@dagmawitnegash320 Жыл бұрын
Nahome jegnaw asdememken eko JAL techilalehe betam keep shinning my brother
@mironlidou1104
@mironlidou1104 11 ай бұрын
መልካም እድል ለሁላችሁ🙏
@Dawit-tadege
@Dawit-tadege Жыл бұрын
Keduse 👌👌
@derejekitaw8766
@derejekitaw8766 Жыл бұрын
ባላገሩ ይለያል !!!!
@henoktsegay782
@henoktsegay782 Жыл бұрын
Wow wow !!!!!!! Good job balageru
@sahralove2899
@sahralove2899 Жыл бұрын
Abreshye ayezon yehenen team atebetenaw. Abrachu World Tour yemetargubeten edel feteru. In the US hule yemederegaw concert night club becha naw beken le family ayederegem. I think ke promoterocha gar tenegagrachu endeza betadergu lelejochum gebe naw. They can sing old favorite songs for family setting in the day. Think about it, yeamerica wetatoch endeayahachew naw nebelbale tewlede eyetefetere naw. lehayemanotu ena le bahelu yememot .
@michelearaya4164
@michelearaya4164 11 ай бұрын
Wawawaw hlachu Mrtoch Nachu Amlak edmena tina ystachu❤❤❤
@Ismaeldo
@Ismaeldo Жыл бұрын
welcome back!!! keep up the good work.
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 Жыл бұрын
Happy new year for all... glad to see you again
@seyatube1443
@seyatube1443 Жыл бұрын
የ ምር ነበር የናፈቃቹህኝ
@zelekeredi2943
@zelekeredi2943 Жыл бұрын
ኢየሩሳሌም ነብዪ ጥሩ ድምጽ አላት ነገር ግን ማይክራፎን በእጇ ማንቀጥቅጥ አልተውሽምና ብዙ ጊዜ በዚህ ጉዳይ አስተያየት ስለተሰጠሽ ብታስተካከያት እላለሁ።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
ዛሬ እንደውም ትሻላች እንደውም ዛሬ እሷ ላይ ያየሁት የመድከምና ትንሽ የመጉተት ነገር ያየሁ ይመስለኛል
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 Жыл бұрын
እየሩሳሌምን ባሰብኩዋት ቁጥር ከዘፈንዋ ይልቅ የእጅዋ ማንቀጥቀጥ ነው ድቅን የሚልብኝ
@zelalemdesalegn1661
@zelalemdesalegn1661 Жыл бұрын
Mike ayayazua sew yerebeshal
@mixagedj9115
@mixagedj9115 Жыл бұрын
​Apitaiaitptaaaeaieyyiztyirairoayi
@redietet2569
@redietet2569 Жыл бұрын
4 dagna bethone/gni meklam yemselgnal
@SUBSCRIBE_1104
@SUBSCRIBE_1104 11 ай бұрын
ልጆቹ እኮ ዚው ጥም አወጡ ባላገሩ ማደጓ ቢከፍት ጥሩ ነው እዴት እዳማረባቸው እኮ🎉🎉🎉
@AbAb-fo5kt
@AbAb-fo5kt Жыл бұрын
ሔኖክ በርታ❤
@geja2809
@geja2809 Жыл бұрын
በማሪያም እባካችሁ አድ አድርጉልኝ 💚💛❤️🙏🙏 መልካም አዲስ አመት❤❤❤❤
@teddy6326
@teddy6326 Жыл бұрын
Today is a New Year in Ethiopia. But we couldn't speak to our family members and wish them a Happy New Year. For more than a month we don't know their situation. Because #AbiyTheBarbaric, the Nobel Peace (War) Laureate dictator, denied internet access to millions in #Amhara state.
@hagaresime8058
@hagaresime8058 11 ай бұрын
አይዞክ አርሽ ግፋ ወደ ፍት እ/ር ካንተ ጋር ነው በርቱ አረጌ ሶፍ አይዞችሁ በርቱ
@dawithaile4284
@dawithaile4284 Жыл бұрын
ይሄ ቡድን የወደፊቱን የሙዚቃ ዘመን ይቆጣጠራል
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Of course
@ethiohistory2063
@ethiohistory2063 Жыл бұрын
wow ' really difficult to give judgment.
@MTtubes
@MTtubes Жыл бұрын
We feel you abrish, thank you for doing what you doing You are icon for Ethiopia but Ethiopians have very serious problem we don’t support people who fought for country So sad
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 14 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН