የ አልባሿ መእራፍ እና ጁሙአ ሰላት

  Рет қаралды 45,128

Ustaz Mohammed  Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ

Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ

Күн бұрын

Пікірлер: 197
@ustazmohammedmustefa931
@ustazmohammedmustefa931 8 ай бұрын
ሁልችሁም ስለምትሰጡኝ ሞራል ከልብ እያመሰገንኩ ለኔም ሆነ ለሌች ኡስታዞች ፅናቱን እና ለአላህ ብለን ብቻ ምናገለግላቹ እንዲያደርገን በዱዓችሁም ሆነ በአስተያዮቻችሁ ሁሌም ከጎናችን እንድትሆኑ በአላህ ስም እጠይቃለው። ሰላም ለሁላችሁም።
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 8 ай бұрын
አላሁመ አሚን ኡስታዝ እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይወፍቀዎት
@user-fm8ie8gv6z
@user-fm8ie8gv6z 8 ай бұрын
ሹክረን አላህተጠቃሚ ያድርገንሁላችንንም
@shemsiyakedir4656
@shemsiyakedir4656 8 ай бұрын
አምንንንን የረብ ጀዘከ አለህ ኸይር እንሸ አለህ አለህ ይጠብቂህ
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w 8 ай бұрын
አሚንን ያረብ ❤❤❤❤
@user-po1ei5tg1g
@user-po1ei5tg1g 8 ай бұрын
እኛንም በአላህ መንገድ የምንበረታ ያርገን
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 8 ай бұрын
ተአለው ያኡመት ሙሀመዲ ዲናችንን እንወቅ
@fatmah6936
@fatmah6936 8 ай бұрын
መተናል እህት አርፋጂ ነኝ
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g 7 ай бұрын
@Ekram_tube11
@Ekram_tube11 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ እናተም ባአስተማራችሁበት እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን አላህ የናተንም እድሜ ያርዝምልን አለም በሙሉ በእስልምና እምነት የምትዋብ ያድርጋት ከሀገራችን እና በሙስሊሞች ላይ የመጣ ፈተና እና ችግር አላህ ያሳልንን😓🤲
@zahibkhyat5749
@zahibkhyat5749 8 ай бұрын
ጀዛከላ ኸይር ኡስታዙና ያረብ ከጃሀነም እሳት ጠብቀን በራህመትህ ጀነት ካዘጋጀህላቸዉ ባሮችህ አድርገን አሚን
@user-ts9oh6rt9d
@user-ts9oh6rt9d 8 ай бұрын
ማሽ አላህ አላህ ኢልምህን ይጨምርህ ስራህንም ወዶ ይቀበልክ ኡስታዝ ጀዛከላህ!!!
@tayabahalel4440
@tayabahalel4440 6 ай бұрын
አለህ ይጠብቀቹ ኡሱታዞቸችን አለህ ረዥም እዴሜ ይስጠቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 8 ай бұрын
አህልን ኡሱታዝን🌹☝️ ያአለህ አለህ ይጠቢቀቹ የኡማተል ሙሀመድ ወኒ አቱሙ ኑ ድነችን እንመመረ
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 8 ай бұрын
ከልብ ላዳመጠው እንኳን ለኛ ለሌሎች እምነት ተከታይ ልዩ መልእክት አለው።መርም መልእክት ነው አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጣቹ ኡስታዝና❤❤❤በስደት በብዙ ነገር እየተሰቃዬሁ ነው😢እስኪ በኡአቹህ አስቡኝ ዱአችሁ ያስፈልገኛል😢
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@seadetube5367
@seadetube5367 7 ай бұрын
ኡስታዜ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ሰላምና ጤና ከሀያት ጋ አላህ ይስጥልን እና ኦለሞች ዚነቱል አርዲ የምድር ጌጥች ናቸው እኛንም ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን❤❤❤
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 8 ай бұрын
አሳላማለይኩም ውራማቱላህ ውባራካቱ ሰላም ኡስታዝ ሰላም ባጠላይ ይሁን ያራብ አለላህ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን ያ አላህ ማሻአላህ ሰላም ፍቅር ላገራቺን አላህ ያብዛልን ያራብ ሰምተን የምንተገብር አርገን 😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 8 ай бұрын
አቤት ስምጥ ሚያደርግ ትምህርት /የአላህ ቃል አላህ የተግባር ሰዉ ይበለን በዛዉም ያጽናን ሁላችንንም ወጀዛኩሙሎህ ኸይረን
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og 8 ай бұрын
ሰለላሁ ወአሊይሂ ወሰሊም ያረቢ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 8 ай бұрын
ኡስታዛችን ❤አሁን ነው Subscribe ያደረኩት KZbin እንዳለህ አላውቅም ነበር አጋጣሚ ነው ያየሁት ማሻአላህ ደስ ይላል
@user-hn6oo1wn9n
@user-hn6oo1wn9n 7 ай бұрын
እኔም አሁን ነዉያየሁት ማሻአላህ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 8 ай бұрын
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ያበርታህ
@user-pl2yt3pi7b
@user-pl2yt3pi7b 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@mamamamam273
@mamamamam273 8 ай бұрын
አላህ በረህመቱ ከጅሀንም ይጠብቀን ጀነተቱን እረህመቱን ይለገሰን ጀዘካላህ ኸይር ኡስታዞ 🎉🎉🎉🎉
@user-rn6ne8dl2y
@user-rn6ne8dl2y Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም ያረብ😢😢😢😢😢
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 8 ай бұрын
አላህ የሚጠቅም ዕውቀት ይስጠን 🎉🎉🎉 ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 8 ай бұрын
ውስታዜ እደው ልጀ ሲህር አርገውባት ታማብኝ አለቺና አላህ እዳሺርልኝ ዱአ አርግላት
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 8 ай бұрын
ሰለምቴ ነኝ ለቤተሰቦቸ ዱአ አድርጉልኝ እህቶቸ 😢
@merdihussen
@merdihussen 8 ай бұрын
አብሽሪ ማማየ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው አንችንም አላህ ያፅናሽ ያረብ እኛንም አላህን መገዛትን ያግራልን ያረብ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 8 ай бұрын
@@merdihussen አሚንንን ያረብ እህት አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ያፅናን ሁላችንንም 🌷
@user-ei6jd7lk7v
@user-ei6jd7lk7v 6 ай бұрын
አሳላማለይኩም ውራማቱላህ ውባራካቱ ሰላም ማሻአላህ 🥰ማሻአላህ 🥰ማሻአላህ 🥰አለላህ በሰማነው ምንጠቀም የርገን ያራብ saw 💗saw 😍saw 🥰saw🥰saw 🥰saw 💗አላህምዱልላህ☝️
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 8 ай бұрын
ኢላሂ ሰትረክ በረሠህመቱ ከጀሀነብ
@zahibkhyat5749
@zahibkhyat5749 8 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
@foziyatolera1864
@foziyatolera1864 7 ай бұрын
ያሱን አላህ አልሀምዲልላህ ውማታል ኢሰለሚ
@user-ct7yn4mu3d
@user-ct7yn4mu3d 7 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@meriym765
@meriym765 8 ай бұрын
‏وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا الجزاء يا أستاذ يا أمة الإسلام أين أنتم
@user-hc3hu4fe7c
@user-hc3hu4fe7c 8 ай бұрын
مَاشَا الله الله يَطَبْقَنْ يَارَبْ
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 8 ай бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን ውስታዙና
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg 8 ай бұрын
ሊሳይሀ ራዲያ ያረብ ጀአልነ ሚንሁም
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 8 ай бұрын
አላሁመስሊ አለ ሙሀመድ
@user-ko4dx3bk1q
@user-ko4dx3bk1q 8 ай бұрын
ሶለለሁ አለህ ዎሶሌም❤❤❤❤ማሸ አለህ አለህ ይጨምረች❤❤
@halimahabdeskure8655
@halimahabdeskure8655 8 ай бұрын
جزاك اللهُ‎😢😢
@user-mt2rr7ni6n
@user-mt2rr7ni6n 8 ай бұрын
ኡስታዝ አላህይጠብቅህ❤ጀዛከላህ
@NourituMusama
@NourituMusama 5 күн бұрын
ማሸአለህ😢😢😢😢
@kustr5728
@kustr5728 8 ай бұрын
Selellahu aleyhe weselem
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 7 ай бұрын
الللهم صل وسلم علي نبينا محمد سبحان الله ولحمد لله ولا إلا الله والله أكبر
@shemsiyakedir4656
@shemsiyakedir4656 8 ай бұрын
ሁስተዝ አለህ ይድህን የርዝምልን ጀዘከ አለህ ኸይር
@HgHf-lk2sv
@HgHf-lk2sv 8 ай бұрын
ስወድህ ኡስታዜ❤❤
@user-oq9ee9mx4k
@user-oq9ee9mx4k 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ውውውውው ማሻ አላህ
@salasala5700
@salasala5700 8 ай бұрын
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡሰታዝ
@alefiyadaredo885
@alefiyadaredo885 8 ай бұрын
አለህ ይጠብቅልን ኡስተዘችን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 8 ай бұрын
ሱብሀንአላህ
@user-fc4yk8qr5i
@user-fc4yk8qr5i 8 ай бұрын
اللهم جألنا جنتك صلي الله عليه وسلم
@ramlaabdulkader5888
@ramlaabdulkader5888 7 ай бұрын
Waaleeykumassalaam Warahmatulahi wobarakaatuh Sallallahu Aleeyhii wassallam Sallallahu Aleeyhii wassallam Sallallahu Aleeyhii wassallam Sallallahu Aleeyhii wassallam jazaakumullah wokayran
@huzeyftube
@huzeyftube 8 ай бұрын
Aselemaleykumwerehmetulihweberካቱሁ ኡስታዝ አሏህጀዛችሁን ይከፈላችሁ በጣምደስየሚል ትምህርት ነው ተከታታይ የቁርአን ተፍሲር አቅርቡልን ኡስታስ አሏህያግራላችሁ እና ለኛም የተግባር ሰው ያደርገን ዘንድ ዱአ አድርጉልን
@habibaha3139
@habibaha3139 8 ай бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ማሻ አላህ ባረከሏሁ ፊኩም ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም ጀዛ ኩሙሏሁ ኽይረን
@louatlouat8603
@louatlouat8603 6 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛአ ውስታዛችን አላህ ይጠውል ኡምርኩም እንወዳችሆል አትጥፉብን አላህ ይጨምርላችሁው
@user-sw7yc6ib3n
@user-sw7yc6ib3n 8 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃቹ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 8 ай бұрын
አለህ ከጀሀናም እሰት ይጠብቃን
@eexx3730
@eexx3730 8 ай бұрын
امين يارب
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg 8 ай бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይር ኡስታዝ መሻአላህ ተባረከላህ
@user-di9nu9uz2r
@user-di9nu9uz2r 7 ай бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g 8 ай бұрын
ጄዛ ከላህ ኡስታዝ
@samirafedlu5614
@samirafedlu5614 8 ай бұрын
ማሻአሏህ
@bintabywooumy5433
@bintabywooumy5433 6 ай бұрын
اللهم آمين ، اللهم يطول عمرك يارب 🤲
@abuimrana548
@abuimrana548 8 ай бұрын
አቤት ማሻአላህ ትምህርትክ ሲጥም
@ytb9516
@ytb9516 8 ай бұрын
የአላህ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 8 ай бұрын
ኡሥታዜ አላሕ ይጠብቅሕ
@cxbaha966
@cxbaha966 8 ай бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻኡላህ ሱብሀነ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ያበርታቹው 🎉❤
@birtukan310
@birtukan310 8 ай бұрын
አሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛኩም አላህ ከይረን እድሜናጤና ይስጥልን እስታዝነ
@user-hn6oo1wn9n
@user-hn6oo1wn9n 7 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@nuriyayaqob6414
@nuriyayaqob6414 8 ай бұрын
Mashaallah JezaAllahu Kheyren
@merdihussen
@merdihussen 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀዛኩምላህ ኸይረን ውድ እህት ወንድሞች ሼር ሰብስክራይብ እያደረግን እንከታተል ኢንሻ አላህ አላህ ከጀሀነም እሳት ነጃ ይበለን ጀሚአን ሙስሊሚን ወል ሙስሊማት አል ሙእሚኒነ ወል ሙእሚናት አል አህያኢ ሚንሁም ወል አምዋት ያረበል አለሚን
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 2 ай бұрын
ማአሻ አላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
@HABIBAHOUSEMAID
@HABIBAHOUSEMAID 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላውሥታዝ
@zebibazebiba6420
@zebibazebiba6420 8 ай бұрын
Amen amen yaraba Jazakal hayar ostaz
@user-eu2cb9gt9h
@user-eu2cb9gt9h 8 ай бұрын
ጀዛካላህ ኸይር የምወድዉን እሱታዝ ደአዋ ለካ ዩቶብ አላችዉ እንድ ? የትናችሁ ሙስሊሞች ያላ ላይ ሸር እያረጋችሁ👍👍👍👍👍 እማይረባ ወሪ ላይ ከምናፈጥ
@tnagnewjobeze2854
@tnagnewjobeze2854 8 ай бұрын
جزاكم الله خير الجزاء 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@زمزم-ت5ض
@زمزم-ت5ض 25 күн бұрын
mashaa allaah rabiin is haa jaltuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oc5su5nu8g
@user-oc5su5nu8g 4 ай бұрын
sulelahu. Alehi. Weselem❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilamohammed9712
@jemilamohammed9712 8 ай бұрын
Mashaallah Allah yechmrelh
@SophiaAwale
@SophiaAwale 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ
@abidhussain4344
@abidhussain4344 8 ай бұрын
መሸአላ
@ShamilabdullaAhmad-rg2ky
@ShamilabdullaAhmad-rg2ky 7 ай бұрын
الهم صل عل موحمد صل الله عليه وسلم
@huseenmuhemed1658
@huseenmuhemed1658 8 ай бұрын
جزاك الله خيرآ❤
@user-gw9rs5og7h
@user-gw9rs5og7h 8 ай бұрын
ጀዛአኩሙላህ ኸይር 💐💐💐👍👍
@zahibkhyat5749
@zahibkhyat5749 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@AminaAmina-kd1sc
@AminaAmina-kd1sc 8 ай бұрын
አሚን አሚን🤲🤲🌹🌹🌹🌹
@zahibkhyat5749
@zahibkhyat5749 8 ай бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@arabia1239
@arabia1239 8 ай бұрын
ሡብሀንአላሕ
@Alhamdulillah7375
@Alhamdulillah7375 8 ай бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 8 ай бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ውስታዝ
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 8 ай бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር አረ እኛ ሙስሊሞች የት ነን ያረብ መልካም ስራ ከሚሰሩት አድርገን ያረህማን ያረሂም
@Qatar-h1p
@Qatar-h1p 2 ай бұрын
አላህያጨምራላቺሁ
@user-by7kn5pr1l
@user-by7kn5pr1l 8 ай бұрын
ሱብሀን አለህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-fe9jt1vw8g
@user-fe9jt1vw8g 8 ай бұрын
ሱበንአለህ.አላህ.ቀጭንቅያውጣን
@user-fe9jt1vw8g
@user-fe9jt1vw8g 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀዛከላሁ ኸይረን
@saidmohemmed5596
@saidmohemmed5596 8 ай бұрын
Mashaallah ❤
@ytb9516
@ytb9516 8 ай бұрын
ሡበሃንአላህ
@halehale1374
@halehale1374 8 ай бұрын
ማሻአላህ🌺🌺🌹🌹💯✅🌺🌺
@user-ng8gu6ub2p
@user-ng8gu6ub2p 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
@YasinAhmd
@YasinAhmd 8 ай бұрын
جزاك الله خيرا يا شيخنا❤
@ajman9189
@ajman9189 8 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 8 ай бұрын
እየደረሰብኝ ያለው ስቃይ ሳያንሰኝ በህልሜ በመጥፎ ህልሞች ስሰቃይ ድፍን 3 አመቴ ከዚህ በላይ ደግሞ ምን ሊመጣብኝ ይሆን ያአላህ ቁርአን ቢቀራብሽ ይተውሻል ይሉኛል አንዳድ ሰወች ግን እኔ እኔ ካለሁበት አንድም ሼኽ አላውቅ😢በዚህ ሁኔታ መቀጠል በጣም ከብዶኛል•••
@Tube-sz2gg
@Tube-sz2gg 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-rq5bf6fn8b
@user-rq5bf6fn8b 8 ай бұрын
masha alaha
@yasinhasenf5445
@yasinhasenf5445 7 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-ng8gu6ub2p
@user-ng8gu6ub2p 8 ай бұрын
#ሡብሀን አላህ
@jemalhu26
@jemalhu26 8 ай бұрын
جزاك الله خير
@aw56609
@aw56609 8 ай бұрын
ያረቢአላህየአተኮሰፊነውእጅክ
የእናት ሀቅ እንዴት ይረሳል?
38:03
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 149 М.
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1 МЛН
የ ዑምራ ትሩፋቶች እና አተገባበር ስልጠና...  HOW TO MAKE UMRAH
1:20:40
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 20 М.
ወልዶ መርሳት?   ኹጥባ በኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ/ USTAZ MOHAMMED MUSTEFA
32:34
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 64 М.
የዓለም ፋፃሜ || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
1:42:40
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 73 М.
ዝሙት እና መድፈር በ እስልምና  በኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
48:11
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 29 М.
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН