የልጁ አባት ሌላ ነው🙄 ቀዥት ሚስጥር አወጣ

  Рет қаралды 30,044

Emu & Sam

Emu & Sam

Күн бұрын

Пікірлер: 538
@googgoog1847
@googgoog1847 9 ай бұрын
መጣችሁ 😂😂😂😂😂😂የሳቄ ምጮች እወድችሁለሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ 9 ай бұрын
አቤት ተኮል እሙዬ ክፋትሽ አያልቅብሽ መቸም አሰቃየሽውኮ እስኪ አድቀን አስደስችው ቤቱን ፏ አድርገሽ ምግብ ሰርተሽ ሰብራይዝ አድርጊው ሁለዬ አታናጅው የምትሉ ላይክ
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 9 ай бұрын
ሳህ
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 9 ай бұрын
አረ ወይኔ ህልሙን አልጨረስኩም😂😂😂 እሙዬ እመብርሃን ትቅረብቅ ጤናማ ልጅ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አሜን
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር 9 ай бұрын
ፍቅርን ከእናንተ መማር አለብን❤😂
@tigisttigist9044
@tigisttigist9044 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazmohammed1867
@almazmohammed1867 8 ай бұрын
የልጂቷ,ተንኮል,እነ,ደግሞ,ደስየሚለኝ,የሳሚ,ብስጭት,ኡነት,በጣም,ነው,የምወዳችሁ,❤❤❤❤❤❤❤እሙየ,አንድ,ቀን,ሠረፐራይዝ,አድረጊው,ሁልጊዜ,አታበሳጭው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tamema8928
@tamema8928 9 ай бұрын
መቸም አብይ አትክልት ከመትከል አይወጣም ብለህ ነዋ😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ስትናደድግ እደት እደምታስቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂 እድሜ ጤና ይቅጣችሁ እሙየ በሰላም ሁለት ያርግሽ ❤❤❤❤
@ፈገግታሪአክት
@ፈገግታሪአክት 9 ай бұрын
እናቴ በሰላም ተገላግላልኝ ደስ ብሎኛል እመቤቴ ማርያም አንቺንም ሁለት ታርግሽ❤❤
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 9 ай бұрын
መብሩክ❤❤
@ፈገግታሪአክት
@ፈገግታሪአክት 9 ай бұрын
@@Alhamedulilah651 አመሰግናለሁ🥰
@RutaTube472
@RutaTube472 9 ай бұрын
የዝች ልጁ ሸር አሰቃየችው😂😂😂 ደምሩኝ❤😊👍
@hareguabejjga2942
@hareguabejjga2942 9 ай бұрын
በደንብ😂😂😂
@እሙየቲዮብ
@እሙየቲዮብ 9 ай бұрын
ኑ ወዴኔጋር ብቅ በሉ የመዳም ቅመሞች
@RahmaMehamed-y4d
@RahmaMehamed-y4d 9 ай бұрын
አቤት ተኮል ጉደኛነሽ በኡነት ግን ማሻ አላህ ፀባይ ልጁ ነቅሎ እስከሚሄድ ነው የብጠብቂው 😅😅😅
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 9 ай бұрын
ነይ እንደማመር
@kawulatMohammed
@kawulatMohammed 8 ай бұрын
ሳሚ በህልም የታየ ነገር ላይ ድርቅ ማለቱስ በጣም ነው ያዝናናኝ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 9 ай бұрын
_እሙ ጡሩ ተዋናይ ሳሚ ቆንጆ ተናዳጅ ሳሚ ሲናደድ ደስስስ ይለኛል መድሪ ሌሽ_
@zone8505
@zone8505 9 ай бұрын
መጸፊየ አፖሽን ስሙን ሹክ በይኝ
@seadaseadaseada-un9sc
@seadaseadaseada-un9sc 9 ай бұрын
ደሥየሚለኝሳሚ ወቶሢመጣ ይሥማታል😂😂😂ግንየሷሸር😆
@Firata2721
@Firata2721 9 ай бұрын
እረ እናንተ ሰዎች እንዴት ፈታ እንደምታረጉኝ በራሳችሁ ዓለም ፈታ ነው እምትኖሩት 🥰🥰🥰🥰
@birtukan2165
@birtukan2165 8 ай бұрын
😂😂😂እሙዬ በሕልሙ ወደ ሆስፒታል የሄድሽሁ ለሳሚዬ ሳትነግሪ ነው እንዴ??? ምን አስበሽ ነው ቆይ ሳትነግሪ የሄድሽሁ😂😂
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ፈታ የምታረጉኝስ ነገር ይመችሽ እሙ እኔኮ የምትገርሚኝ ሀሳቡ ከየት እደሚመጣልሽ 😂ሳሚ ተሠቃየህ መቸም😅
@alahamalaham
@alahamalaham 9 ай бұрын
😂😂😂😂የዚህቤትጦርነት የተለየ ነዉ እሙየ የኔዉድ ሣሚ አሣዘከኝ በቃ ትተኛና አያቱን ትይለት😂😂😂😂
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 9 ай бұрын
ዉይይይይ እሙ ተንኮሉ. ከየት ነው የሚመጣልሽ አንቺ ጉደኛ. 😂😂😂😂. አያልቅብሽም መቸም 😂😂😂. አላህ. በሠላም. ይገላግልሽ. ውዴ. ❤❤❤❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 9 ай бұрын
ህልምሽ ላይ ለምን የለሁም አላለም😂ሁለተኛ ኮመንት እየፃፍኩ ነው😀
@YordanosmulbrhanYordanos
@YordanosmulbrhanYordanos 8 ай бұрын
😂😂😂
@kawulatMohammed
@kawulatMohammed 8 ай бұрын
እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ህልሙን አልጨረስኩም አላለችም የኔ ማር ሁሌም ኑሪልን
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 9 ай бұрын
ወይኔ ሳሚን አቃጥላ ልትደፋው እር ፍትህ 😂😂😂😂😂
@sebrinatube
@sebrinatube 9 ай бұрын
አረ ዉዉዉዉዉ ሳሚ አበዛኸው አጣርቸ እዴርስበታለሁ አላለም አቤት ቅናት ደሞ የምር ለፍቸው የምትለው የተሸከመችው እሷ የት ነው ልፍትህ ?
@aliaalia3371
@aliaalia3371 9 ай бұрын
አይ እሙየ አያልቅብሽ ሥወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
@fatmadwed3205
@fatmadwed3205 9 ай бұрын
የኔውዶች❤❤❤❤እደናተውቅንልብ ያለውልጅ ያድላችሁ❤❤❤
@HaymanotAmare-g6n
@HaymanotAmare-g6n 9 ай бұрын
መምህር ሳሚ እልጃችሁ ላይ አትጭህ ሲወለድ ተቆጭ ነው የሚሆነው ዋ😂😂😂እሙዬ በርች አትጥፊ ግን እውነት ነው መምህር ሳሚ ብህሊና የሚታሰብ ሰው በህልም ይመጣል እኔ እንደዛ ነኝ ማሪያምን ከምወዳቸው ሁሌ አያቸዋለ😢😢😢😢
@HalimaHalima-eo1up
@HalimaHalima-eo1up 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😁😁ቪዶውሳላይ የምታስቁኝነገር ዛሬለኮሜትአደኛነኝ🥰😁
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 9 ай бұрын
እሙ አያልቅብሽሽ😂😂የኔውድ ቪድዬ በለቀቅሽ ቁጥር ዱአዬ አላህ በስላም ያገላግልሽ
@uar-xz7mh
@uar-xz7mh 9 ай бұрын
እረ መከራውን አሳየሽው እኮ አይ ሳሚ ግን ይመቻቹ በራሳቹ ሙድ ፈታ ነው ምታረጉን😅😅😅😅😅😅😅
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 9 ай бұрын
😁😁አይ እሙ የተንኮልጥግ ሳሚ ሲበሳጭ ማንበይአለሽ ሳምሶንማነው እሙ ተናገሪ አታናጂው
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 9 ай бұрын
ወድ ልጅ ስቀነ ወለህ በጠምነው ደስ ያምለኝ ልጨርስ አለችም ውይ እችን ልጅ ስወደት❤❤❤❤❤❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 9 ай бұрын
እንካዕ ብሰላም መፃኩም እሙየይ እማ ፍቅር ብሰላም ትቅረብኪ❤አይይ ሳሚ😂
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 9 ай бұрын
እናተ ልጆች የድሮ እቃቃ ጫወታዬን ታስታውሱኛላቹ 😢😢😢😢😢
@salam9960
@salam9960 9 ай бұрын
እኔ እኳ ሳሚ ስናድድ የምስቅው ነገር አረተይ እሙዬ የኔ ምረጦቼ ፈጣሪ ይጠብቃችኋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamema8928
@tamema8928 9 ай бұрын
በቃ ተኝና ሳሚን እይ 😂😂😂😂 እደት የለሁም 😂😂😂 አረ ሳሚ ስታስቅ እኮ አተ በለፋሀው አይደብረሽም 😂😂😂😂😂😂
@SadaTesfaye-c8l
@SadaTesfaye-c8l 9 ай бұрын
አይ እሙየ ያች ተኮል ማለቂያ የለዉም 😅😅 ሣሚ ደግሞ ሁለየ እደተሸወደ ነዉ አይ አተ😂😂😂😂😂 ቆጆ መጫወችያ አሻጉሊት አደረገችህ😅😅😅😅😅
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 ай бұрын
አይ ሳምዬ ለእልም ትናደዳለህ አስልከኝ እሙ አያልቅብሽ በርቻ❤❤❤❤❤❤
@hareguabejjga2942
@hareguabejjga2942 9 ай бұрын
ወይ እሙ አያልቅብሽ ተይ ግን😅😅😅
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 9 ай бұрын
እሙ ተጫወትሽ መቸም ዘንድሮ😂😂😂😂😂 ከወለድሽ ቦሀላ ወዮልሽ😢😂😂😂😂 ሳሚ ደሞ ህልም ላይታይ ነዉደ😂😂😂🎉🎉
@sebletube6489
@sebletube6489 9 ай бұрын
😂😂😂😂አይ ሳሚ ምናለ እስከምጨርስ ትግስት ቢኖርህ ወይም በህልም ላይ እያለች አውራ ጣቷን ይዘህ ማስለፍለፍ አይሻልም ነበር ህልም ስትፈታ ደግሞ መቶ ብር ነው በላት እንደ ማማ ዝናሽ😂😂😂😂
@LubabaLubaba-d2o
@LubabaLubaba-d2o 9 ай бұрын
በጉጉት እምንጠብቃቸሁ ነገር የሳቃቸን ምንጮቸ እሙየ መቸም አያልቅብሸ😂😂😂 ሳሚ ስናደድ ወላሂ በጣምነው እሚሰቀኝ😂😂😂😂😂😂
@ልጅኤምቾየናቷ
@ልጅኤምቾየናቷ 9 ай бұрын
ረ ወይኔ ሳሚ ሰታሰቅ😅😢😊 እሙ ግን ግፍኛነሸ😅 ጨረሼ ኣላለችም ቁጭ ብሎ ይጠብቅሻል እንዴ😅
@ሪችሀበሻዊት-ጸ3ረ
@ሪችሀበሻዊት-ጸ3ረ 9 ай бұрын
አይሳምንሶንግ ነብስህ አማርም የተመታህ የሳሚን ጨጓራ አቃጠልከው😅😅😅
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@hamadnagat9837
@hamadnagat9837 9 ай бұрын
❤❤ምርጦችዬ በጣም ነው ምወዳችሁ
@s3s3aas6
@s3s3aas6 9 ай бұрын
ፍትህ ለጋሽ ሳሚ አቃጥላ ልደፍው😂😂😂😂 ነውእሙዬ የኔ ተንኮለኛ ስወድሽ❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 9 ай бұрын
እኔ ምለው ሁሌ ፖራንክ ስታረገው አይጠረጥርም ወይ???😂😂
@IdealGood-s3b
@IdealGood-s3b 9 ай бұрын
እኔምእማገርመኝእኮ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 9 ай бұрын
ሽቀላ እኮነው ቢነቃም ያስጨርሳታል
@habhabdhi
@habhabdhi 9 ай бұрын
አዎ በጣም እኔም 😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 9 ай бұрын
@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ እሱማ ትክክል👍
@سلامهالحبشي-ظ9ط
@سلامهالحبشي-ظ9ط 8 ай бұрын
ወደፊት❤የማገባህ❤ባሌ❤ፈረደብህ❤ እድሜለሙየ
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 9 ай бұрын
እይታ አለ ግን የምን ሰብስክራይብ አታደርጉቸውም ፈታ ብለው ፈታ የሚያድርጉ ምርጥ ጥንዱች ናቸው😢😢😢
@ወለተማርያምየድግልጅ
@ወለተማርያምየድግልጅ 9 ай бұрын
አሠቃየችውኮ 😂😂😂😂ስወዳችሁ❤
@betilove19
@betilove19 9 ай бұрын
እደዛሬም አስቀሽኝ አታውቂም ባልሽም አንቺም የዋህ ናቹ ማሪያምን ፈጣሪ በፍቅር አብሮ ያኑራቹ ባልሽ ግን በጣም ነው የሚያስቀው ሁሉንም ነገር እውነት አድርጎ ነው የሚያስበው😢😢😂❤❤❤
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ኧረወይኔ በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤❤
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 9 ай бұрын
😂😂😂😂አረ አንቺ ልጅ ባልሽ ገና ሳያረጅ በንዴት ልታስረጂው ነው 😂😂😂😂
@ኡሙሙአዝ-የ4ዀ
@ኡሙሙአዝ-የ4ዀ 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@zubaida3339
@zubaida3339 9 ай бұрын
ክክክክክክ እንዲያው ከየት ነው የምታገኝም ሸሩን ደሞ የሱ ማመን ስትገርሙኝ
@mekdistube
@mekdistube 9 ай бұрын
እሙየ ተንኮል አንደኛ ትችያለሽ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 9 ай бұрын
እሙ ከየትም ፈልገሽ አምጪው አያልቅብሽ ተከታታይ ድራማ ነው የናንተ በርቱ❤❤❤❤🙄🙄😁😁😁
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 9 ай бұрын
ዋይኔ ሳሚ ዛሬ በሳቅ ገደለኝ ለምን እኔ በህልምሽ ዉስጥ አልነበርኩም አላለም።
@zeynebmahamed6893
@zeynebmahamed6893 9 ай бұрын
ድራማ ቢሆንም እዉነተኛ የወንዶች ባህሪ እንደዚ ነዉ።
@Amins-k2b
@Amins-k2b 9 ай бұрын
ስውድሺኮ ሙዲሽ ይመችኝል በጣም
@NabeelaNabeela-v2p
@NabeelaNabeela-v2p 8 ай бұрын
😂😂😂መጨረሻ ግን😮 አይ ሳሚ 😂 እሙ ጎበዝ❤❤😂😂😂
@fanosfanos1530
@fanosfanos1530 9 ай бұрын
ክክክክክክ አረ ተው ሳሚ ሰው ህልም ማየት አይችልምዴ
@Geni-mx3wc
@Geni-mx3wc 9 ай бұрын
ሳሚቻ በህልምም ቀናህእሙዋ በሰላም ተገላገይልኝ እህቴ❤❤❤
@TigistAyetnfisu
@TigistAyetnfisu 9 ай бұрын
እመበቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@galayuser1127
@galayuser1127 9 ай бұрын
አይ ሳሚ እደው ንድት ደስ ነው የሚለኝ😂😂😂😂😂 እሙ ደሞ ጠብቂ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 9 ай бұрын
እሙየ ግፍሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየ ሳሚ
@brhanhaylu1015
@brhanhaylu1015 9 ай бұрын
እሙየ ፈጣሪ በሰላም የገላግልሽ
@Samira-gm6zc
@Samira-gm6zc 9 ай бұрын
ህልምሽ ላይ እዴት የለሁም እዴት አልሄድኩም ህልሜ አኮ ነው በሳቅ ገደሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kidsttesfay-m7x
@Kidsttesfay-m7x 9 ай бұрын
እሙዬ የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤
@ፅናትአንተማ
@ፅናትአንተማ 9 ай бұрын
አይይ እሙ😂😂😂😂😂 ሳሚ አትናደድ ታረጃለህ❤❤❤❤❤
@AalamQatar
@AalamQatar 9 ай бұрын
እንዴ እንደ ሚናከስ ዶሮ እኮ ነው ያደረገው መጨረሻ ላይ 🤣🤣🤣🤣🤣አይ ሳሚ 😅😅😅😅
@SfgFgh-r2d
@SfgFgh-r2d 9 ай бұрын
ስወዳችሁ የኔ ምርጥ ዩቱበሮች አንደኛ ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 9 ай бұрын
አይ ሳሚ ሲናደድ የሚጨምራት ንግግር ታስቀኛለች እሙ በቃ ቤት ተቀምጠሽ እማታመጭዉ የለሽም እኔስ ጎረቤትሽ በሆንኩሽ 😂😂😂❤❤❤
@ልጅኤምቾየናቷ
@ልጅኤምቾየናቷ 9 ай бұрын
በጣም ጌታን ያሰቀኛል😂
@انازيبه
@انازيبه 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@انازيبه
@انازيبه 8 ай бұрын
ነው
@انازيبه
@انازيبه 8 ай бұрын
ይሻላል
@انازيبه
@انازيبه 8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም
@ሙሀጁሯ
@ሙሀጁሯ 9 ай бұрын
አያልቅብሽ ከቱ 😁😁🥺 ተየ አታናጅብን ይበቃሻል እርጉዝየ 🥺🥺🥺
@rozaroza6847
@rozaroza6847 9 ай бұрын
የኔ ውዶች😂የሳሚ ንዴት የሚሥደስታችሁ 😂😂😂
@ራቢነኝየናቴAaMm
@ራቢነኝየናቴAaMm 9 ай бұрын
😂😂😂😂አይ ሳምሶን😢😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 9 ай бұрын
ሲለን እሙየ እሆድሽ ዉሥጥ ያለዉም አብሮ እየተጋራሽ ነዉደ በተኮሉ 😂😂ሳሜችንኮ ተገላታ
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 9 ай бұрын
ማርያምን ሳሜየ ንዴትህ ሰወዳው❤❤❤እሙ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤😂😂😂😂አይ ሳሚ ቻለው ፈርዶብ ❤❤❤😂😂😂😂
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 9 ай бұрын
ወይ 😂ሳሜየ እኔ መከራ ባየሁት እምትለው ነገር😂😂😂😂😂😂😂
@HaymanotAmare-g6n
@HaymanotAmare-g6n 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ 9 ай бұрын
እኔኮ ከየት እደሚመጣላት ትኮሉ😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😃😃😃😃😄😄😄😄😄🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 9 ай бұрын
ሳሚ ልጃችን ለሳምሶም ልትሰጥ ነዉ ነቅተህ ጠብቅ እሙዬ እኛንም አሰቃዬችን ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@AkramMustafa-vx1sc
@AkramMustafa-vx1sc 9 ай бұрын
አልጫረስኩኝም አላላችም👍👍👍
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 9 ай бұрын
የልጁ ስም ስያምር❤❤❤❤❤❤
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 9 ай бұрын
ወይ እሙየ 😂😂😂በሰላም ወልደሸ ሳሚ አቅፈሸ የምናይሸ ያድርገን አየ ሳሚ በእልም ይናደዳል ወላሂ የባል ቅናት ደሰሲል ባሌ ናፈቀኝ አየሰደት ይብላኝልህ😂😂😂😂
@zedzed-hu9xd
@zedzed-hu9xd 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 9 ай бұрын
@@zedzed-hu9xd 👌እሺ
@صالحخضري-ك4ف
@صالحخضري-ك4ف 8 ай бұрын
ሳሚ ሲናድዲ ቶሎ ወንዲሜነው ትዝ እሚለኝ😂😂😂😂😂 ቅጥል እሚለው ክክክክክ😂😂😂
@Tgisti
@Tgisti 9 ай бұрын
Sami and Emu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ያልተኖረውልጅነቴ
@ያልተኖረውልጅነቴ 9 ай бұрын
ሰው በህልም ይጣላል ክክክ እደት የለሁም አላለም እደት ሄድሽ እኔን ሳነግሪኝ ድራማችሁ ደስይላል
@YabseraDagne-cx9rq
@YabseraDagne-cx9rq 9 ай бұрын
ፍትህ ለሳሚ
@Messi-ss2im
@Messi-ss2im 9 ай бұрын
❤ይመችሽ እሙ ሳሚ ስትናደድ የምትናገረውን አክሽንህን እንዴት ልፃፈው😂😂😂😂😂😂
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 9 ай бұрын
አይ ሳሜ ዘድሮ ተቃጥለህ ሞቶክ😂😂😂😂😂
@ethiolove2517
@ethiolove2517 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂አልጫረሱኩም አለለችም😂😂😂
@HiwotEseye
@HiwotEseye 9 ай бұрын
አይ እሙየ እኔ እማገርመኝ አይድያዉ እዴት እሚመጣልሽ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅
@aberashetube6139
@aberashetube6139 9 ай бұрын
አይ እሙ ከምር አዝናናሸይ
@ابراهيمالحبشي-ر5ق
@ابراهيمالحبشي-ر5ق 8 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው የሚያስቁት እነዚህ ልጆች ‏‪16:13‬‏
@sayatdemisse-mp2to
@sayatdemisse-mp2to 9 ай бұрын
አይ ሳሚ 😂😂😂😂
@ተስፈኘዋ
@ተስፈኘዋ 9 ай бұрын
ስወዳችሁ. አላህይጠብቃችሁ. ውዶቼ. በዱአችሁ. አስብኝ
@سارهالحبشي-ش8ن
@سارهالحبشي-ش8ن 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ
@Rehobote
@Rehobote 9 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂 ስወዳችሁ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 ай бұрын
😂😂😂😂የሳሚ ንዴት ናፍቆኝ ነበር😂😂😂
@fatmadwed3205
@fatmadwed3205 9 ай бұрын
ሁሌም❤❤❤ታሥፈልጉናላችሁበተለይለኛለመዳምቅመሞች❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 ай бұрын
❤❤❤ቀላል ዘና ያደርጉናል
@neimayimer9935
@neimayimer9935 9 ай бұрын
ውይ ሳሚ የሳቄ ምንጭ
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 9 ай бұрын
ሳሚ አይይይይ ቻላት😂😂😂😂
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 9 ай бұрын
እረ ህልምኮነዉ የምር መሰለዉ እንዴ😂😂😂😂
@adammohammad1726
@adammohammad1726 9 ай бұрын
ውሎንሲገባ የሚስማት ነገር ያየኋችሁ ከትናት ወዳነው ሁሉንም ፊደኦ አየሁላችሁ ሥስቅ አደርኩ ዋልኩ ሰበስክራይብም አደረኳችሁ የባልሽን ነገር አይወራ ሲያስቅ ደህናሰው አስተዋይ ነው
@Elhame-vd7ve
@Elhame-vd7ve 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረወየሁ 😂😂😂😂
@taibakeiak
@taibakeiak 9 ай бұрын
ወይነሙ አልጨረሰኩም ደጋሜልተኛ😂😂😂😂😂😂😂ቻለውሣሚየ
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 103 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 11 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
ካንተ ፍቅር ይዞኛል አግባኝ🥰🤣🤣
15:18
የሚስቴን ስቃይ መሸከም እፈልጋለሁ::ባለ ታሪክ አንለይ ደረሰ::ክፍል 1
41:29
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН