#የአባትነት_ክብርና_ሞገስ_የት_ጠፋ_

  Рет қаралды 51,677

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 170
@Jesus-us9rz
@Jesus-us9rz 3 жыл бұрын
የኔ ብርቱ አባ አሁንም እድሜ ይቀጥልሎት ጸጋው ይብዛሎት እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እወዶታለው 🎤🎧🎸
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 3 жыл бұрын
ጋሽ ታምራት ሺ አመት ኑርልን ድምፅህ አሁንም ልክ እንደ 18 አመት ልጅ ድምፅ ነው ጌታ እየሱስ ዘርህን ይባርክ በጣም ነው የምንወድህ 💐💖💕ለዘመኑ በረከት የሰጠን ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Жыл бұрын
The most impressive interview ever I heard from spiritual media Keep bring Legend singer who can teach and restore our life my their Testimonies…
@ምጥን
@ምጥን 3 жыл бұрын
ድምጽህ አሁንም እንዳለ ነው ጌታ እየሱስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጋሸ ጋሸ በጣም ነው የምወድህ አንተንም ቤተሰቦችህም ተባረኩ ልጆችህ እድለኟች ናቸው
@destabakela5309
@destabakela5309 3 жыл бұрын
የታበራከው የእ/ር ሰው እድሜነ ጤነ ይስጥልን
@seblewongelabera6535
@seblewongelabera6535 3 жыл бұрын
የአባቴ ልጅ ወንድሜ ተባረክ።ስሰማህ ከ20ዓመት በፊት የነበረውን የክርስትና ህይወት ትጋትና ምሳሌነት ጣዕም አስታወሰኝ እንባዬ መጣ።ያንን ዘመን እግዚአብሔር ይመልስልን።ትጌ ተባረኪ።
@sinthayeuatinafu7085
@sinthayeuatinafu7085 3 жыл бұрын
I have no words for you Pastor Tamirat❤️you’re our belssing in every Generations🔥🔥ጌታ እየሱስ መዳኒት መካሪ ወንድም ወላጅ አባት.........😭😭😭😭እድሜህ አሁንም በቤቱ ይለምልም
@asternegash7714
@asternegash7714 3 жыл бұрын
እህታችን ጌታ ይባርክሽ ። በዚህ ዘመን እንዲህ ጌታን ያሳዩንን አገልጋዮች ምሥክርነት ማቅረብ በጣም ወሳኝ ነው። ወንድማችን ዘመኑ ይባረክ።
@tyfryry1587
@tyfryry1587 3 жыл бұрын
የኔ ብርቱ አባት መዝምሮችህ ወሰጤ ናቸው እወደሃለው ።
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 жыл бұрын
ፓስተር ታሜ እጅግ አወድሃለሁ አከብርለሁ ጌታ ከዘለለም ይባረክ
@tedyberhanu5439
@tedyberhanu5439 2 жыл бұрын
ተበርክ ፓስተር ረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ይጨምርልክ 🙏🙏🙏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 3 жыл бұрын
እንደ እናንተ ወንጌል ታጥቀን ህዝብ የምናስመለጥ ያድርገን እንዲህ ትልልቅ ስወች ጌታ በተርጋጋ መንፈስ ከህይወት ጋር ሲገልፅሁት ሳይ እቀበላለሁ ።
@meronmuktar7715
@meronmuktar7715 3 жыл бұрын
በእድሜ ሁሉ ማግኘት የምፈለገው አባት ነው ጌታን ያገኘውት በሱ መዝሙር ነው እባክህ ድሬን ጎብኘን እባክህን...ተባረክልኝ
@simenehsefubabi5084
@simenehsefubabi5084 Жыл бұрын
ለትውልድ መልካም ምሳሌ ነህ በዝማሬ ና በህይወት ምስክርነት እጅግ ተባርኪያለው ተባረክልኝ እወድሀለሁ ፓስተርዬ ❤❤
@belewephy7460
@belewephy7460 2 жыл бұрын
መጋቢ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልመዉ በጤና በሰላም ተባረክ።
@tigisperspective200
@tigisperspective200 3 жыл бұрын
የምንግዜም ምሳሌዬ(ልጅነቴንና ወጣትነቴን በእግዚአብሔር ቃል አፅንተህልኛል)የእግዚአብሔር ምርጥ ዘመንህ ይለምልም
@LamlamWejra
@LamlamWejra 8 ай бұрын
ትጅዬ ዘመንሽ ይባርክ ይህን የከበር አባት በእባ ነው ስሰማው የነበረው ❤
@emebetdzekale4709
@emebetdzekale4709 3 жыл бұрын
ታሜ ኧረ ድምፅህ ይቅርታ መጠየቅ እይጠበቅብህም ድንቅ ነበር አሁንም ዘመንህ ይባረክ እህታችን አንቺም ተባረኪ አገልግሎትሽ ይስፋ።
@lewamasfha4772
@lewamasfha4772 2 жыл бұрын
በልጅነቴ ጌታን በፖስተር መዝሙር ነው ያገኘሁት ስለእርሶ ጌታ ስሙ ይባረክ🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@danfan2300
@danfan2300 3 жыл бұрын
የታሜን መዝሙራት ሰሚቻቸዉ ብቻ ሳይሆን በልቼና ጠጥቻቸዉ ነዉ ያደኩት ፡፡ የልጅነትህ አምላክ ዛሬም ይባርክህ
@agidewzenebe
@agidewzenebe 3 жыл бұрын
ዘማሪና መጋቢ ታምራት ኃይሌ እግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ ይባርክህ ከሁሉም በላይ አንተን የሰጠን የፀጋው ባለቤትና ስጭው እግዚአብሔር ይመስገን:: ዝማሬዎችህ ዘመን የማይሽራቸው ህይወት ለወጫ ገንቢ አፅናኝ መካሪና አስተማሪ ፈወሻ መሆናቸው አያጠያይቅም :: ጌታ በረዳህ መጠን እባክህ ሁሉንም መዝሙሮችህን በ digital/mixer ተሰርተው ለትውልድ መዳኛና መፈወሻ ሃብት ሆነው እንድቀጥሉ ታደርገው ዘንድ እጅግ አብዝቼ እጠይቃለሁ አበረታታሃለሁ Please please please
@adentedela5358
@adentedela5358 2 жыл бұрын
ለትዉልድ መልእክት ያለው ረብሻ ና ህውከት የሌለበት የ ጌታ ፈውስ እና መድሀኒት ያለበት ድንቅ ዝማሬዎችህ ፓስተር ታምራት አሁንም ጉልበትህ እንደ ካሌብ ይሁንልህ የድሮ መዛሙር ውስጥ ደም ስራችንን የሚያነቃቃ ልብ የሚነካ ድንቅ ነው ተባረክ ዛሬም ነገም ሀሌም ተባረክ
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
ተባረክ ፖስተር❤️
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእግዚአብሔር አገልጋይ ፓስተር ታምራት ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርኬሃለሁ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን
@rahelaregawondimu5529
@rahelaregawondimu5529 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው በጣም እወድሃለሁ ካንተ ህይወት ከብርታትህም ከድካምህ ብዙ መክረኸናል እንዲ አይነት አባቶች ተነጋግራችሁ ይህን መስመርና መንገድ የጠፋውን ትውልድ መላ በሉት እባካችሁ ሀይ ባይ አጣን
@MeleChego
@MeleChego 3 жыл бұрын
ክርስትናን የኖሩ ምሳሌ የሆኑ አባቶች አሉን::ዕብ 12:1.
@ruteabede3858
@ruteabede3858 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክኸ ፓስተር ታምራት እድሜ ይጨምርልኸ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
በጣም የምንወድህ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ታምራት ሀይሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንኳነ ዝማሬህ ዝምብሎ ንግግርህ ይባርካል ቲጂዬ እናመሰግናለን ተባረኪ
@tirulegesse8207
@tirulegesse8207 3 жыл бұрын
ቲጂ ተባረኪ ከጌታ የተሰጠን እውነተኛ የጌታ ባረያ ነው እግዛብ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ስለስሙ በዘመናት መሀል ሰዉ አለዉ ደስ ሲል ተባረኩ
@መንፈሱናሙሽራይቱማራናታጌ
@መንፈሱናሙሽራይቱማራናታጌ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ህዝብ ሆይ ንቃ! ነፍስህን አስመልጥ።
@tsgatube7534
@tsgatube7534 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም እራጅም እድሜ ይስጥ ታሜ
@hannademissie98
@hannademissie98 3 жыл бұрын
አቤቱ የጥንቱን ሀይማኖት ስጠን!
@asterhabte7069
@asterhabte7069 3 жыл бұрын
ፓስተር ዘማሪ ታምራት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የቤተክርስቲያን መልክ እየተበላሸ እያየን ባዘንበት ግዜ ይህን መልእክት ስላስተላለፍክ ግታን አከብራለሁ ጆሮ ያለን እንስማ ቲጂዬ ተባረኪ
@eduameduam8884
@eduameduam8884 2 жыл бұрын
ፓስተር ዬ ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤናን ስጥልን እንደ አንተ እይነት ሰብሳቢ አባቶች ጌታይስጠን
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 жыл бұрын
ትግስትዬ !!ጌተ ኢየሱስ ዘመንሸን አገልግሎትሽን ቤተሰቦቾሽን ልዩ የሆነ ራዕን በመግለጠ ይባርክሽ!!!😍🙄❤
@እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
@እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ስወድክ የኔ ወድ አባት ዉድድድድድድ
@fritayegetalje3848
@fritayegetalje3848 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ታሜ ቃል የለኝም አንተን ለመግለፅ በጣም እወድሃለሁ የማይጠገቡ የማይሰለቹ ዝማሬዎች ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማሁ ነው ያደኩት ልጂ እያለሁ አንተ ብቻ ዘማሪ ትመስለኝ ነበር ቸርች ላይ ኳየሮች በየ ሳምንት እሁድ የአንተን ዝማሬዎችን ይዘምሩ ነበር አባት እናቴም እቤት ሲዘምሩት እሰማ ነበር ጌታ ኢየሱስ ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ ❤️❤️❤️ ቲጂዬ አንችም ተባረኪልን ዘማሪት አዲስአለም አሰፋን ጋብዥልኝ ስወድሽ🥰
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 3 жыл бұрын
ቲጂ ጌታ ይባርክሽ እየጣፈጠኝ አለቀብኝ በዚህ ዘመን ለወንጌል ተሃድሶወች ናቸው በችግር የሚያልፉት ወንጌላውያን ቀርባችሁ በቻላችሁት አዳምጧቸው።
@samrawitit4221
@samrawitit4221 2 жыл бұрын
ፓስተር ዘማሪ ታምራት ሀይሌ በጣም ነው የምወዶት 🥰🥰🥰 ❤ተባረኩ በዝማሬዎችህ ተባርክያለሁ ትጂዬ 4ኛ ላይ የጠየቅሽውን መዝሙር በጠየቀች ስለ ነበር ተባርከሻል ፀጋ ይብዛላችሁ የሚገርም ጊዜ ነው 🥰🥰🥰❤
@addiszele4182
@addiszele4182 2 жыл бұрын
እ/ር ይህንን ትውልድ በነገር ሁሉ ይርዳን!!!! የትውልድ ባለ አደራነትን በውይይታችሁ ተረድቼአለሁ!!!!!
@gracecommissionministriesi2302
@gracecommissionministriesi2302 3 жыл бұрын
'ጌታ ኢየሱስ መድኃኒቴ' በእንባ ከምሰማቸው መዝሙሮች አንዱ ነው! ጋሽ ታምራት ... 'ቅኔ እና ዜማ' 'የአምልኮ ጸጋ' 'እድሜ እና ጤና" ሰጥቶ እንዲያገለግሉት የረዳዎት አባታችን እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ይባረክ! ዘመንዎ ይለምልም! ከልቤ አከብርዎታለሁ!
@adentedela5358
@adentedela5358 2 жыл бұрын
ፓስተር ታምራት ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤ አዲሱ ወርቁ ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ ዘማሪ ደረጄ ከበደ ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ተስፋዬ ጫላ ሌሎችም የክርስትና ውበቶች ናቸው
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 3 жыл бұрын
I love him so much God bless more and more 🙏🙏❤️❤️ long life for you guys 🙏🙏🙏❤️❤️💝💝💝
@elsibekele5701
@elsibekele5701 3 жыл бұрын
Seeing such a Christian is a hope with in such corrupted world. Especially ours! Please show up more often for us to keep hope. We want to be the same as 40 years ago! Can't get enough of your mezmurs. Bless you more 🙏
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ 2 жыл бұрын
ኦ ፓስተር ታሜ ዘንህ ይባረክ ስወድህ
@henoknafi5660
@henoknafi5660 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርቺ ፓስተር ፀጋውን የሰጦት ጌታ እድሜ እና ይጨምርሎት
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፤ በእውነት ዘመንሽ ይባረክ ሁልጊዜም ኢየሱስን የሚያሳኝንን የሕይወት ምስክርነት የምታቀርቢው፡፡ ፖስተር ታምራት እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ኢየሱስን አይተናል
@Mehretful
@Mehretful 3 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር አባትነት ከህጻንነት እስከ ሽምግልና ያው የሆነ ነው: :
@abckml3527
@abckml3527 2 жыл бұрын
ፓስተር እና ዘማሪ አባታችን ታምራት ሀይሌ ጌታ ይባርከዎት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋው ይብዛሎት
@Henbori
@Henbori 2 жыл бұрын
ጌታ ባንተ ተማምኜ ዋጋዬን ተምኜ ወጥቻለሁኝና ጎዳናዬን አቅና :: I can't express you!!!
@bizuneshdoyamo3150
@bizuneshdoyamo3150 2 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔርን መፍራት ይውደቅብን ጌታ ሁለታችንም ይባርካችሁ
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 3 жыл бұрын
ይህንን ቃለምልልስ ሰማ አንድ የሰማሁት አባባል አስታወሰኝ "ጌታን መቀበል ወይም ድነት በነፃ ነው ጌታን መከተል ግን ዋጋ ያስከፍላል" ሁላችንም ራሳችንን መመርመር ያለብን ጊዜ ነው።
@meleseanamo4952
@meleseanamo4952 3 жыл бұрын
እውነት ነው ዛሬም ህዝባችንንና በተለይ ክርስትያኖችን ለፀሎት የሚያነቃን " ታላቁ አኬልዳማ መዝሙር" ያስፈልገናል!!!
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
ወንድም ታምራት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው እንወድሃለን ባንተ አገልግሎት ተባርከናል ተባረክ❤❤❤
@gemedabilate8928
@gemedabilate8928 3 жыл бұрын
አሁንም ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር ዘማሪ ታምራት።
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተራራየን አናገረውና ማንን እንደጣለ የጥልሃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እውነትም የዘመናት ተራራ ሜዳ እየሆነ ነው ከልብ ከፈለግነውም ማንንም እነደማይጥል ከመቼውም ግዜ በላይ አሁን በመገረም ስራውን እያደነኩ ተመስገን እያልኩ ነው መንፈስ ቅዱስ ያለበት ዝማሬ በተዘጋ ቤትም ለጥያቄ መልስ የሆናል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ተባረኪ ትግስት 🙏🙏🙏🙏
@belaynehdanieltebore9846
@belaynehdanieltebore9846 3 жыл бұрын
ከሁሉ ነገር የንግድ ጉዳይ😱😱😱 ኢየሱስ ሆይ ይቅር በለን በስምህ ስንት እርግማን ተሰራ😭😭
@getuweyesa26
@getuweyesa26 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@amannuel3527
@amannuel3527 3 жыл бұрын
በጣም የሚመቸኝ ሰው❤️
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 жыл бұрын
በጣም በብዙ የተጠቀምንበት ህይወቱ በአገልግሎቱ በምስክርነቱ ለሁሉም ጊዜና ሁኔታ በእግዚአብሔር መንፈስ የሆነ መልእክት ያለው መልካም ምሳሌና መሪ የሆነ ወንድማችን የእሱን መዝሙሮች እየሰማን ስንቱን መንገድ አልፈን ዛሬን ደርሰናል ምን እንላለን የቀረው ዘመኑ የበረከት ይሁንለት ከዚህም በበለጠ ክብርና ፀጋ ይግለጠው !
@muleabebe953
@muleabebe953 3 жыл бұрын
አበተችን መገብ/ዘመር ታ ጌተ ይበርኮት እእድሜና ጤነ ይጨምርሎት እንደ እርሶ የሉት ይብዙልን💞💞💞💞
@tesfayesamuel6016
@tesfayesamuel6016 2 жыл бұрын
Paster egbhr zemenihen,betasebehin,agalglotihn hulu abezto yiberk selam hunlegn
@nanatiburka963
@nanatiburka963 2 жыл бұрын
TG you are amazing for bringing up such teaching people. You have no how much I am crying listening their life history
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
ልክ የምስማ ካለ ያልከው በጣም ትክክል ማንም መታረም መገስፅ የማይፈልግበት ዘመን አገልጋዮቹ ራሳቸው የሚሰሙት መርጠው ሰው በውጭ ሁኔታ ታይቶ ነው የምሰማው እግዚአብሔር ይርዳን መካሰሱም ለብርና ለዝና እንጂ ሌላ አይደለም እንዲሁ ሥራ የሆነ ይመስላል ለብዙዎች ግን በዚህ ሁሉ ደግሞ በቅን የምያገለግሉ አሉ ፓስተር አንተና እንዳንተ ያሉ የክርስትና ውበቶች ብዙ አሉ ተባረክ እኛም እግዚአብሔር ያግዘን
@aregashgebr344
@aregashgebr344 3 жыл бұрын
አቤት ስወደው ታምራት ሀይሌን ከልጅነቴ ሳዳምጠው ነው ያደኩት ድሮየዘመራቸው መዝሙሮች ልክ እንደ ትንቢት እየተፈጸመ ነው ይገርማል አኬልዳማ የደም መሬት አለም ውሸቷን ነው ብትል ቀናደፋ ወዝህ ያለቀ እለት አንቅራ ልትተፋህ ስላወጣሀኝ ተራራ ስላሳላፍከኝ መከራ በድንቅ አጠራርህ የጠራሀኝ እና በጣም ብዙ ዛሬም እንደ አዲስ ነው ክርስትና ማለት እናንተ ናችሁ አሁን ነብይ ነን የሚሉ በእናንተ ተከብራ የኖረችን እምነት ያራክሳሉ
@meklteseme9992
@meklteseme9992 2 жыл бұрын
Geti yebarak.
@asiratgirmaabicho5142
@asiratgirmaabicho5142 3 жыл бұрын
Pastor Tamirat& Tegiye zamanachihu yibaraki!!!
@asterfoto8177
@asterfoto8177 3 жыл бұрын
ጋሽ ባንተ መዝሙር ተባርክናል ገታ ኣብዝቶ ይባርክህ እደመና ጠና ይስጥህ ትጂየ ተባርኪ
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 2 жыл бұрын
Tg,hulum saw bamuyawu batsagawu batamadababat bota hulu inde anch bisaru das yilal indezih ayinat timirit tsaga yemolabachawun misikirinatachaw lelochin yemiyanatsa manfasaw hiwot yalachawun sawoch bamaqirabish ,babizu taxaqimanal iyetaxaqaminim naw geta iyesus zemanishin yibarikaw zemar abatachin tamarat Haile amalake egziabher yalamilimawu tabarak !!!!
@luce-Afar
@luce-Afar 2 жыл бұрын
ትክክለኛ መልዕክት ነው ፓስተር ፥በምድራችን በኢትዮጵያ በጣም ተስፋፚታል ሙስና ፥በጣም የሚያሳፎረው በዕምነት ተቃማት መስፋፋቱ ነው ፓስተር ።
@luce-Afar
@luce-Afar 2 жыл бұрын
በተለይ በተለይ የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን መካነኢየሱስ ድርጅት በዘረኝትና በሙስና ትታወቃለች ።
@birhanefayisa1133
@birhanefayisa1133 9 ай бұрын
ውድድድድድድ የማረገው አበት ተበርኩልን ኑርን
@awelmohammed6821
@awelmohammed6821 3 жыл бұрын
TG GOD BLESS YOU DEAR SISTER!!! I am very happy over this Interview with Pastor Tamrat!!! GOD BLESS HIM!!!
@girmabekeleeseta8928
@girmabekeleeseta8928 2 жыл бұрын
my favorite singer since my childhood. I have been singing it with my guitar for long hour. Still tears fill my eyes while I listened to this song.
@tsegazeabwoldu6413
@tsegazeabwoldu6413 2 жыл бұрын
ዛሬም እኮ ነቢያቶች ናቸው ታሽንፋላቹ እያሉ ጋዝ እያርከፈከፉ ያሉ።
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 2 жыл бұрын
ቲጁ:ጌታይባረክሽ:በጣምአንደኛክርሰቲያንለኔ
@salamawetsalamawet3874
@salamawetsalamawet3874 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት እድሜና ጤና ይሰጦት
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜን በአንድ ቃል ግለጣቸው ብሉኝ፤ የተቀበሉትን መክሊት አዉቀው በታማኝነት በማገልገል 100 ያተረፉ ናቸው፡፡ ጌታ ሆይ እኛም ለተቀበልነው መክሊት መኖር ይሁንልን
@addismamo6494
@addismamo6494 2 жыл бұрын
ፓስቴር ታበራክ የእምናት አርበኛ ነህ እንዋዳሃላን
@belayabebe476
@belayabebe476 2 жыл бұрын
እግ/ር ዘመንህን ይባርከው እግ/ር ቤትህን ይስራ ዘርህ የጠላትን ደጅ ይውረስ።
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
ዉይ ደስ ስል የድሮ አገልግሎት ከዘመኑ አገልግሎት። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀሪውን ዘመኖን ይባርክሎት🙏
@meheretieraday1360
@meheretieraday1360 3 жыл бұрын
ፓስተር ታምራት እወድሀለሁ መዝሙርህን እያለቀስኩ ነው የምሰማው ተንበርክኬ ነው ተባረከክ ከእስራኤል።
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Abate tebarek yakeberikew geta edimehin yichemirilih tsegawn yabzalik tigiye tebareki
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 жыл бұрын
Pastor Tamrat God bless you & your family 🙏really I learned more the truth Christian life from you, God bless you Tg 🙏 you are blessing for this generation 🙏we love you! God bless you all!!!
@yhuhjj1272
@yhuhjj1272 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 3 жыл бұрын
God bless you abundantly ….for sharing your life ups and down God bless the humbles resist the proud ..thank you 🙏
@Taredan77
@Taredan77 3 жыл бұрын
Wow ቲጂዬ ጌታ ይባርሽ🙏🙏
@te0B
@te0B 3 жыл бұрын
I love you so much Tame; i didn't listen any songs more than yours through audio cassettes; i went through hardships so much; loneliness as well in Addis Ababa; i'm from Wolayta; Thank you Tame for your life changing and full of grace songs of the kingdom;
@yhuhjj1272
@yhuhjj1272 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እዉነት መናገር ለራስ ነዉ
@dembeliwoldeyohannes2777
@dembeliwoldeyohannes2777 Жыл бұрын
ቻናልሽን ሁሌም እከታተላለሁ። ብዙ የሚጠቅሙኝን ነገሮች አግኝቼበታለሁ። ተባረኪ። ቅር የማይልሽ ከሆነ አንዲትን ነገር ብታስተካክዪ ብዬ ነው። በዕድሜ ትልልቅ የሆኑ አገልጋዮችን ቃለ መጠይቅ ስታደርጊ “አንተ” “አንቺ” አትበያቸው። አንቱ እያልሽ ጥሪያቸው። “ጋዜጠኛ አርቲስቶችን አንቱ አይባሉም” የሚለን ያኛው ቤት ነው። በጌታችን ቤት ያሉ አገልጋዮቻችን የተከበሩ ናቸውና አንቱ በይ
@destabakela5309
@destabakela5309 3 жыл бұрын
አሁንም በጠም ተሰማኝ ግዜው አጠራ ደግማን ደገግማን እንወደአለን
@ኢየሱስይመጣል-ከ5ተ
@ኢየሱስይመጣል-ከ5ተ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክ😍😍😍😍😍😍😍
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ተባረኩ ቅዱሳን እወዳቹዋለን
@danielhabte5742
@danielhabte5742 3 жыл бұрын
My favorite Gospel singer God bless you
@adentedela5358
@adentedela5358 2 жыл бұрын
2 ጢሞቴዎስ 4 (2 Timothy) 17፤ ዳሩ ግን የስብከቱ ሥራ በእኔ እንዲፈጸም አሕዛብም ሁሉ እንዲሰሙት፥ ጌታ በእኔ አጠገብ ቆሞ አበረታኝ፥
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 3 жыл бұрын
Amne amne amne Jesus is my dad 🙏🙏💝💝❤️❤️
@jesusislord4747
@jesusislord4747 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 God bless you pastor abundantly!
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 3 жыл бұрын
Akeldama still a prophecy prayer and worshiping song …..non stop .may God almighty hear and heal the land
@birhanabebe1782
@birhanabebe1782 3 жыл бұрын
Tebareku rejem edma ena tena yestot 🙏🥰🥰🥰🥰😇
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ውድ ተባረኪ ስወድሽኮ❤❤❤
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 2 жыл бұрын
#I love and respect you paster
@taregnedetebo3736
@taregnedetebo3736 2 жыл бұрын
ጌታ ይባራክ!!!!!
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Pastor Tamrat Haile | ፓስተር ታምራት ሀይሌ | "መፅናት ያስፈልጋችኋል"
1:45:45
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 41 М.
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
22:50
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 71 М.