#የቤተክህነቱ_ግርግር_በፍፁም_እንዳይደገም

  Рет қаралды 31,056

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 140
@NEGASHMEDIA
@NEGASHMEDIA 6 ай бұрын
ይህ አዲሱ የዩትዩብ ቻናሌ ነዉ ሰብስክራይብ እናድርግ እና ለሚመጣዉ እንዘጋጅ youtube.com/@negashbedada727?si=VmPdND85DWXGBkM5
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 6 ай бұрын
በርታ
@Seble7
@Seble7 6 ай бұрын
አርገናል ነጋሽ❤
@ninjago9518
@ninjago9518 6 ай бұрын
በቃ ሕዝቡን አንቁልን አምስት ሳንቲም እንዳይሰጥ አንቁ እስቲ ገ ንዘቡን ከየት እንደሚያመጡ እናያቸዋለን
@endaleedea8548
@endaleedea8548 6 ай бұрын
አደርጌያለሁ
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 5 ай бұрын
አዞህ ወንድሜ ነጋሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ የነጋሽ ሚድያ ያኑርልን መምህራች በእድሜ ያቆይልን
@TehayneshAbebe
@TehayneshAbebe 5 ай бұрын
በእውነት ጥበቃ ዎች በርላይ አጋጣሚ በዛበኩል ሳልፍ ከክፍላገር የመጡ ይመስለኛል ልግባ ብለው ሲጠይቁ አሁን አትገባ በማለት ዱላቀረሸ በማየቴ ወገቤ ወደመሬት ቁጭነው ያልኩት ወደመሬት ቁጭነው ያልኩት ነጋሽዬ በተረፈፈጣሪ ይጠበቅኽ በርታ።
@AelafPrinting
@AelafPrinting 6 ай бұрын
በማንኛውም መስዋዕትነት ቢሆንም ቤተክርስቲያናችንን ከወንበዴዎች እናፅዳት
@sebleabera4939
@sebleabera4939 5 ай бұрын
እሺ መምህር አንደግፋለን
@asfawbono8250
@asfawbono8250 5 ай бұрын
እግዝአቤሔር ይርዳችሁ በርቱልን ከቤቴ ክርስትያን ነጌር የሁላች ነውና እመብርሃን ከልጇ ጋር በመካኬላችሁ ተጌኝታ ጉባኤውን ትምራላችሁ አውነት አሪነት ተወጣሌችናየእውነት አምለክ በእውነት ይምራችሁ አሜን
@AbebawTsega
@AbebawTsega 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። እኔኮ የልቤ ናቹ ስላቹ ያለምክንያት አይደለም መምህርዬና ነጋሽዬ እመቤቴ ድንግል ከነልጇ ትጠብቃቹ ትጠብቀን አሜን ። በርቱልን
@zelalemsisay9343
@zelalemsisay9343 5 ай бұрын
ጠባቂ መላእክት ይጠብቃችሁ የተናገራችሁት ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ይድረስልን
@tsinat982
@tsinat982 6 ай бұрын
ምዕመኑ እኛ በንስሃ ታጥበን በፀሎት እንበርታ እግዚአብሔር መጥረጊያውን አንስቶ ያፅዳዋል
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 6 ай бұрын
Ejoige Dise Yimlel Negegere Bewente❤❤❤❤❤mimehohere Ena Nigashe
@alemeneshargaw2484
@alemeneshargaw2484 6 ай бұрын
ነጋሽዬ ሕግዚሃብር ይባርክ የበረከቱ ተካፋይ ስላረከኝ አመሰግናለሁ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳአችኋል በርቱልን
@tekalignetesfaye436
@tekalignetesfaye436 6 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
@zerubireda9842
@zerubireda9842 6 ай бұрын
እውነት ነው መምህር ❤❤❤❤
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 5 ай бұрын
ነጋሽ ወድማችን የሰራዊት አለቃ መዳንአኤለም እየሱስክርሰቶስይጠብቅህ በምንም አይነትዋጋ ተከፍሎ ከቤተክርስቲያናች ላይእነዚ ወንበዴዋች መነሳት አለባቸው ከሃዋርያትየመጣችሁን መሰረቶት ሊንዱነው ሃሳባቸው ያለዋጋ አልተቀበልንም ያለዋጋም ለትውልድ አናሰረክብም በኛዘመን ቤተክርሰቲያን ዶግማና ቀኖናዋ ሊበረዝ አይገባም ምእመኑ ለቤተክርስቲያኖ ያለውን ፍቅር እረስተውታል ቤተክርሰቲያን ደካማ ጎናችናት በሶ ሲመጡብን አችልም!!!
@Kidestkidest-p1f
@Kidestkidest-p1f 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤ የተዋህዶ እንቁውች
@worknehogheto9127
@worknehogheto9127 6 ай бұрын
GIVE GLORY TO JESUS THEN THE CHURCH WILL ARISE
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 24 күн бұрын
እር ሱፍ ለባሽ ብቻ አይድሉም የሃይማኖትም ደላሎች ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ድስጣቸው ቤተክርስቲያን ሁሌም የሚያስጨንቋት ባለፈዉ የአዲስ አበባ ሀገር ስብከት ስብስባ አይተናቸዋል እንደ ዘንዶ አፋቸው ሲከፍቱ ።
@AkliluMitiku
@AkliluMitiku 6 ай бұрын
በርቱልን
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 5 ай бұрын
እራሱ በሙስና የተጨመላለቀ ብሎም በግለሰብ ፓፓሰት ቤት አከራይ የሆነበት ሲኖዶስ ስለሆነ ለውጥ አያመጣም ቀሪውን እገዚአብሔር ያስተካክለወ መፍያ ሲነዶሰ ነው የትግረዮን የኦረሞነ ሁሉ ጨምሮ ሁሉም ሀሉም ማፍያ ናቸው::
@genetaredo7255
@genetaredo7255 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የዘመናችን እንቁዎች መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እንወዳችኋለን
@fassilassefa625
@fassilassefa625 6 ай бұрын
አዬ እነ አባ ሳዊሮስ እና እነ አባ በርገር እንዲሁም መሰሎቻቸው እያሉ ሲኖዶሰ መቼ ሰላም ይመጣል።ፈጣሪ ይታረቃቸው ከማለት ውጪ ምን ማለት ይቸላል።
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 6 ай бұрын
መምህር ደረጀ አስለቀሱኝ ኑሩልን
@mulugetatewabe
@mulugetatewabe 6 ай бұрын
በርቱልን ከጎናችሁ ነነ
@Wosene-y4b
@Wosene-y4b 6 ай бұрын
አይዙአቹ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አለ እናቴ እመቤት ጥላ ከለላ ትሁናቹ ❤❤❤❤
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Ай бұрын
የማይበጀው ይጥፋ የሚጣቁ ነጉስ ያጥፋቸው።
@HayatHayat-cq6su
@HayatHayat-cq6su 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 6 ай бұрын
My Muslim I can't give comment but I said Well done my brothers. I love my Orthodox people 💗💗💕 🇨🇬
@mandgjone666
@mandgjone666 6 ай бұрын
ነጋሺየ እና መምህር ደረጀ እድሜና ጤና ይስጥልን
@badrea36
@badrea36 6 ай бұрын
አሚን ነጋሽ አስተዋይ ነዉ ምርጥ ሰዉ
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል 6 ай бұрын
መምህር ደረጄ ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ማቱሳላን ያድላችሁ። የቤ/ክ ጠበቃ ናችሁና እመብርሐን ትጠብቃችሁ አምላክ ጉዟችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ። ተስፋ እቆርጥና እናንተን ሳይ እፀናለሁ።
@yd2597
@yd2597 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁለታችሁንም ይጠብቃችሁ።
@solomontesfaye497
@solomontesfaye497 6 ай бұрын
ነጋሽ ያመሰገንከውም የተቃወምከውም ተግባሮች ደስ በሚል ሁኔታ ነው በተረጋጋ
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 6 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ
@welansaali674
@welansaali674 6 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሺዬ መምህራችን ልቀቱጉሀንደረጀዘወይንዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእውነት መቆም በፈጣሪም በሰውም ዘንድ ያስከብራል እጅግእንወዳችኋለን እናከብራችኋለን በርቱልን
@ethioethio8898
@ethioethio8898 6 ай бұрын
የተዋህዶ እንቆዎች በርቱልን
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 6 ай бұрын
Midiyaa Nagaash baayeen isin hordofa jabaadhaa!!! kanumasn itti fufaa dhugaan dhugaa jetanii sobni soba jetannii mormuun kessan baayyee ana gamachisa wnnii mariachaa jirtan waan lafara jiru. isin lachuu galatoomaa
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 6 ай бұрын
እውነት እኛም የተቸገርንበት ነገር ቢኖር የቤተክነት ሰዎች ናቸው እግዝኢአብሄር ልቦና ይስጣቸው ከማለት ሌላ አንደበት የለንም።😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@geremewtolessa6447
@geremewtolessa6447 6 ай бұрын
ይሄንን የሱፍ ለባሾችን ዉንብድና አባቶች አያዉቁም ማለት ከባድ ነዉ። ቢያንስ ቢያንስ አይተዉ እንዳለየ ከሚሆኑ ቢመክሯቸዉ፣ ቢገስጷቸዉ መልካም ነዉ። የአደባባይ ሚስጢር ነዋ!
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 6 ай бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናላን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@expodubai3253
@expodubai3253 6 ай бұрын
በርቱልን ወንድሞቼ
@aschalewawgichew3547
@aschalewawgichew3547 6 ай бұрын
Berta.......
@MesafintMesafint-tb6lq
@MesafintMesafint-tb6lq 6 ай бұрын
ነጋሽ ሚዲያ የሁሉም ነው ተከታተሉት ወንድሜ በርታ የቤተክርስቲያን ዓይን እና ጆሮ ሆነሃል ከሊቀ ትጉሃን ጋር ጥሩ ተጣምራቹሃል ለኮምቦልቻ ቅዱስ ሚካኤል በሰራችሁት መርሃግብር ደስ ብሎናል በርቱ ወንድሞቼ በኩረ ጠቢባን ነኝ
@mesfinkebede9419
@mesfinkebede9419 6 ай бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን።
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 6 ай бұрын
የህዝብ ጠባቂ ሆነው ሳሉ ብር የበለጠባቸው እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 6 ай бұрын
እዲሜና ጤናን ያድልል መምህር በቤቱ ያፅናልን ነጋሽ የኛ ጀግና በርታልን❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን
@obyftcon-lm8dv
@obyftcon-lm8dv 6 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ቤተ ክርስቲያን ዛሬም ሰውአላት❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ጋርዶች ሱፍ ለባሺ ዱርዬ ያማል
@Tradeani
@Tradeani 6 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በምትልበት ሰዓት ሆነ ሳይሆን ኮነ ነው:: ሌላው ጤና ይስጥልኝ በል:: ጠናስጥልኝ አይደለም:: በርታ
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 6 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ክበርልን ❤❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@rahwag.6888
@rahwag.6888 6 ай бұрын
ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኄ አሉ ዛሬ እንዴት ታያችሁ ቤተ-ክርስትያን አከባቢ የሚካሄደው ልክ አለመሆኑ🤔 እስከ ዛሬ ትጌራይ ላይ ዘመቻ በ ቤተ-ክርስትያን ሲጀመር ነገ ሁሉም ላይ እንደሚዱርስ እናም ቤተክርስቲያንን ያስደፈረ ለ እርቶዶክስ ሐይማኖቱ ግድ እንደሌለው ዪመላክታል ብዙዎች ግን ጥላቻ ልባቸውን አሳብጦት ኦርቶዶክስ ከጥንካሬ ወደ ልፍስፍስነት እየሄደች ነው። ከ እምነቱ ሳይሆን ከ አገልጋዮቹ ነው ችግሩ ስለዛሕ አሁን ገና የተገለጠላችሁ ምክንያቱ ባይገባኝም ከዝም ይሻላል እናያለን በእግዚአብሔር ፈቃድ
@etifasefa2886
@etifasefa2886 5 ай бұрын
ወንድሞች ተባረኩ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
አይኖቻችን ጆሮዎቻችን ናችሁ እንወዳቹሃለን ዉድ የተዋሕዶ አርበኞች ወንድሞቻችን በርቱ ዲያብሎስ ያፍራል ይዋረዳል🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላምን ይስ ጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@sarahabtom6116
@sarahabtom6116 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@dembelashalemayehu1635
@dembelashalemayehu1635 5 ай бұрын
ሲጀመር ሱፍ ለባሽና ጋርድ ላባቶች አያስፈልግም መስቀል በራሱ ሃይል ነው ግን በራሳቸው ስለማይተማመኑ ነው
@birhanukinde6197
@birhanukinde6197 6 ай бұрын
የተከፈለው መስዋት ከፍለን ቢሆን ወንበዴወችን ለይተን ማውጣት ግድ ይለናል ነገሽ ወንድማችን
@Ssss-r1g3d
@Ssss-r1g3d 6 ай бұрын
Amen ❤
@anteaddisu9202
@anteaddisu9202 6 ай бұрын
Negash wondemie egziabher yemareh min honeh new aizoh berta
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 6 ай бұрын
እጅግ ተባረኩልን ❤❤❤ ስለልጆቻቸው ስለመንገው ስለቤተክርስቲያን የማይገዳቸው የመንጋውን በችግር የኮሰመነ በላብ በደም የቋጠረውን መቀነት እና ኪስን ግን የማይምሩለት የሚግጡት ክፉ አባቶችን ዝም ባለማለት መቆሚያ መቀመጫ በማሳጣት ቅድስቲቱን ቤታችንን ለመጠበቅ ለምትታደጉት ተጋድሎ ተመስገኑ 🙏 እናንተ ብርሀናችን ናቹህና እንወዳቹሀለን ከጎናችሁ ነን !!! ግፉ !!! 🙏 🥰😍🥰🙏
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 6 ай бұрын
መምህር ደረጀ ዘወይንየና ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ ቤተክርስትያንን አለነሽ ብላችሁ ራሳችሁን አሳልፋችሁ ስለ እዉነት ሰዉን ሳትፈሩ ያለዉን እዉነት ስለምትመሰክሩ ስለ ምትጋደሉላት እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ፈጣሪ የመከራዉን ግዜ አሳጥረዉ ስለተመረጡት ብለህ !!!
@rahilnogossi8451
@rahilnogossi8451 6 ай бұрын
እዴት አደራችሁ ወድማቻችን እግዚአብሔር ክፉውን ያርቅላችሁ ኑኡሩልን ❤❤❤❤❤❤❤
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesfinkebede9419
@mesfinkebede9419 6 ай бұрын
ቤተክህነት ውስጥ ያሉት ጋንግስተሮች እና ሹፌሮች ወላጅ አባቶቻቸው ጳጳሳት ናቸው
@saraAmen-v1c
@saraAmen-v1c 6 ай бұрын
ነጋሽ ሚዲያክን በጣም ነው የምወደው በርታ የሀይማኖት ወድሜ
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 6 ай бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ
@astermulugeta9709
@astermulugeta9709 6 ай бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 ай бұрын
እሺ እንሳተፍ አለን
@tyjhggggggijjg7039
@tyjhggggggijjg7039 6 ай бұрын
አባቶቻችን የእስካሁን ችግሮች ይበቃል ወደተሻለ መንገድ መሄድ ነሚሻለው
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 6 ай бұрын
ቤተሰብ ሰላም ናችው አላችሁ ❤❤❤❤❤
@AwokeAbegaz
@AwokeAbegaz 5 ай бұрын
ነጋሽ ::ለአንተና ለሚዲያህ ያለኝ ድጋፍ ከፍተኛ ነው:: ነጋሽ ማንኛውም የሲንኢዶስ አባል በአመት2 ጊዜ በሚደረገው ስብሰባ ማንኛውም አባል የመገኘትግዴታ እንዲኖር (እንዲገኝ ) አፅንኦ አርጋዝሁ ታገሉ :: ይህንን እንፍል ያስገደደኝ በእሁኑ ስብሰባ ቤተክርስቲያናችን የወደፊት እጣ ፈንታ በገመድ ላይ ተንጠልጥላ እያለች በስብሰባው ላይ ያልተገኙ 5 ሊቀ ፃፃሳት በሰሜን አሜሪካ ይገኛሉ ያሳዝናል:: ይህንን ጉድይይ አንድ ፕሮግራም ቢሰራበት ጥሩ ይመስለኛል:: አመሰግናለሁ::
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 6 ай бұрын
ሰላም
@kiyayetub6207
@kiyayetub6207 6 ай бұрын
Enkoan baselam metu
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 6 ай бұрын
ነጋሽ ሚዲያ የቤተተክነት ጉቦ አስጥሉን ድሐና የተማረ ስራ አለገኘም አስቡበት አደአ ራ የጉቦ ብር ለባቸው አብጧል ሱፋ የድሐ ብር ነው፡
@equarenderta7521
@equarenderta7521 6 ай бұрын
ከቲፎዞነት ውጡ እምነት የጋራ የመእመናን ጉዳይ እንጂ እንዲሁ በ ቲፎዞ ጫጫታ የምትፈርስም ይምትመሰረትም ኣደለችም ::
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 6 ай бұрын
Medhanialem kenante gar yihun bertuline
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 6 ай бұрын
Aye lek tgjhuan andbeton yarmu
@Mekdiayalew
@Mekdiayalew 6 ай бұрын
ሁለታቾሁ የኛ የኦርቶዶክስ እንቁ ናችሁ እመቤቴ ድንግልማርያም ከልጇ ከመዳኒአለም ጋር ትጠብቃቾሁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን
@K-Arsema
@K-Arsema 6 ай бұрын
ቤ/ክ ሃብታም ናት ለምን ግን በየገጠሩ ያሉ ቤ/ክኖች ችግር ላይ ናቸው ተብሎ ሚድያ ላይ ሲወጣ ያማል!!! አ.አ ያሉት ቤ/ክናት ሳይለመን የተቸገሩትን መስራት ይቻል ነበር።ያሳዝናል።
@LemmaGurmu
@LemmaGurmu 6 ай бұрын
ነጋሽ መነጋገር ካለብን አሁንን ሰለጋርዶቹ ስትናገሩ በእእይታ የማየውን ለኔም ጥያቄ የፈጠረብኝ የአባታችን የብፁዕ ወቅዱስ ሁለት ጋርዶች በእውነት ያሰፈልጉ ነበር?
@getachewkebede7904
@getachewkebede7904 6 ай бұрын
ነጋሸ ላንተ በጣም ልዩ ክብር አለኘ ። ግን የቤተክርስቲያን ሕንፃ ግንባታ በተመለከተ የሰጠኸው አሰተያየት ሊስተካከል የሚገባ ይመሥለኛል። ለዚህም ዘወይንዬ የሰጡትን ሙያዊ አሰተያየት ልትቀበል የግድ ይላል። ኮልኮሌዎቹ ለቤ/ክ ገቢ ማሥገባታቸው የግድ ይላል። ምክንያቱም ከምእመናን በሚገኘ ገቢ ብቻ ቤ/ክ ማሥተዳደርና ሐይማኖትን በሚፈለገው መልክ ማስተላለፍ አሰቸጋሪ መሥሎ ስለሚታየኘ ነው። ችግሩ ገቢውን በአግባቡ መጠቀም ለሚፈለገው አላማ አለመዋሉ ነው የሚል ምልከታ አለኝ። ሌላው እባክኸን የምታደርጋቸው ማሥታወቂያዎች ቢቻል ቤ/ክ ላይ ብቻ ቢሆን ና እነ ዲሜሲ ሪል እስቴት ቢቀሩ ይገባኛል ምን አልባት ለአንተ ዪ ቲዪብ የገቢ ምንጭ ሊሆን ይችላል። ሌላው ወንድሜ ነገሮች ብዙ ሊያበሣጭሁ እንደሚችሉ ይገባኛል ይሁን እንጂ ነገሮችን አክርረህ በተናገርክ ቁጥር በከፍተኛ አደጋ ላይ ያለውን የምእመናን /የበጎቹን ቁጥር ይበልጥ እንዳናባርራቸው ለሌሎች ተኩላዎች አሣልፈን እንዳንሠጥ ስሜትህን በትቆጣጠር ብዬ በእግዚአብሔር ስም እለምንሐለው ወንድሜ። እግዚአብሔር በ/ክ ይጠብቃት ሠላም ያምጣልን
@mesimena7042
@mesimena7042 6 ай бұрын
Please negash mastawekiyawen betera betera adrgwe ke batkrsetanune bewala koyeto yebatu yehun please
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 ай бұрын
ዳንኤል ክብሪት አተ አዉሬ 666
@mesfinkebede9419
@mesfinkebede9419 6 ай бұрын
ሚዲያ አራተኛ መንግስት ስለሆነ በልኩ መከበር አለበት፣ ቢያንስ የአንድ ምክር ቤት አባል ያህል።
@SenaitJira
@SenaitJira 6 ай бұрын
በአንተ አፍ የምትፈርስ በአንተ አፍ የምትጠፋ ቤተክርስቲያን የለችም የበቁ አባቶች አሉዋት ፈጣሪ አላት አንተና ጋጠወጡ አቡነ ሉቃስ አንድ ናችሁ
@Seble7
@Seble7 6 ай бұрын
ነጋሽ ሰው ጋብዘህ ጥያቄ ማቅረብ እንጅ ማብራራት አይጠበቅብህም ለእንግዳው ነው ማይኩ አውቃለሁ ለእምነትህ ካለው ቀናዊነት ነው❤
@SentalemMekura
@SentalemMekura 6 ай бұрын
ለምንድንነውየኛተዋህዶከሌሎችተለዪታበፈደራልተከብባያከሄደችው?ማነዉሱፍለባሹካድሬው?እኛስማነን?ከፖትርያሪኩበቀር ከሰዉ ሰዪጣንንየመረጠውንአቅፈለመናገርአትችልም።
@ZemikalGatie
@ZemikalGatie 6 ай бұрын
ደእምን አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እያልኩ እዴው አባቶችን አባት ያስባላቸው ማነው ምድነው ? እያልኩ ከቻላችሁ በግል አባቶችን ሊቃነ ጳጳሳትን በግል ፕሮግራም ስለቅድስት ቤቴክርስቲያን የውይይት መድረክ ፈጥራችሁ ችግሩን በግልፅ ቋንቋ ውይይት ቢደረግ እና የናታችን ገመና ቢሸፈን በግል ሠወች በስደት እየኖርን አባቶች ያልናቸው እደዚህ ከሆኑ የውሸት እምነት ነው ያለኝ ማለት ነው ብለን እደ አብርሀም የኔ አምላክ እባክህን ተገለፅልኝ ብየ ፀለይኩ ያሉ እህቶች አሉ ይህ ሁሉ ጭቀት የመጣው ደግሞ ከአባቶችና ተቆረቆርን ከምንል ሚዲያወች ነው ለምሳሌ እናተ ሡፍ ለባሽ እያላችሁ የተናገራችሁት ንግግር እናተው እስኑ ለብሳችሁ ሌላው ደግሞ መምህር ከሀይቅ ያነሡት ነገር ምናለ ያጠፉ ትንሾች የተነቀፉ ብዙወች እናተ እራሱ እዴው ለማን እደምትናገሩ ብታስታውሉ እና ብትለዩ አጠቃላይ የቤተክርስቲያን ሠወችን እና አባቶችን የሚመለከት ነው እና መፍትሄው እውቀት ወይም ችግርን መዘርዘር አይደለም መፍትሄው ብየ የማስበው ለማን ምን መምከርና ማን ምን ማድረግ እዳለበት ካላወቀ መገር አውቆ ከሆነ ደግሞ የሚያጠፍ ስርአቱን በጠበቀ መልኩ በስርአተ ቤቴክርስቲያን መሠረት ቅኖናዊ እርምጃ እዲወሠድ ማድረግ መፍትሄ ነው ብየ አምናለው በድግል ማርያም ስም ልጠይቃችሁ ቀደን ለቀዳጅ አንስጣት ሳይገባኝ በተናገርኩ ይቅርታ አድርጉልኝ አባቶቸ
@henokemru6939
@henokemru6939 6 ай бұрын
ቤተክርሰትያን ከላይ ወደታች እየፈረሰች ነው
@henokemru6939
@henokemru6939 6 ай бұрын
አስተዉል
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 6 ай бұрын
የቀድሞዎቹ ዘር የለቸውም?
@getachewkebede7904
@getachewkebede7904 6 ай бұрын
ነጋሸ ወንድሜ አሰተያየት ስታቀርብ ምንም እንኳን ነገሮች ቢያበሣጭሁም ለምትጠቀማቸው ቃላቶች ጥንቃቄ ብታደርግና ትሕትናን ከነርእሰ ሊቃውንት አባገኪዳን ግርማ ብትጋራ የሚል አሰተያየት አለኝ። ካጠፋሁ ይቅርታ ። 23:59
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 6 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ እና መምህር ደረጀ እናመሰግናችኋለን ።የሚሰራውን ስራ እውነትን በመግለፃችሁ ከልብ አመሰግናችኋለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@kebedegeletu8117
@kebedegeletu8117 6 ай бұрын
አንተን ግን ዝም ብዬ ሳይህ ለኦህዴድ የምትሰራ ይመስለኛል ነጋሽ የምትባል የኦህዴድ ካድሬ ከኦህዴድ የተሰጠህን መርዝ እየረጨህ ነው በዘር ኮታ የቶሾመውን አብነ ገብሬል የሚባል ንግግሩ እራሱ ከመፈሳዊ ሰው የማይጠበቅ ስርአት የሌለው ሰው የተናገረውን እስከመጨረሻ ንግግሩን አሰምተህ የአቡነ አብርሐምን ቆረጥክ ደረጀ ግን ያንተ ተልኮ የገባው አልመሰለኝም ደረጄ ግን እውነትን ይዘህ ነው በርታልን
@habtamubenti3122
@habtamubenti3122 Ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ በደጻ ምድያ ይህን ሳሞኑን እየታከተታልኩህ ነው ከሁሉም ባላይ ምዛናዊ መራጀህን ቀጥል።
@AynalemLebso
@AynalemLebso 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😊😊😊😊
@HailemariamKinfe
@HailemariamKinfe 6 ай бұрын
ንግግር ላይ ቃላት እየመረጥ ተጠቀም
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 6 ай бұрын
ማለት ?
@tekalignetesfaye436
@tekalignetesfaye436 6 ай бұрын
ኤረ ሼም ዶር አብይ እኮ መጠጥ አይጠጣም ወረዶቾ
#ታቦት_አይወጣም #ሰንበት_ተማሪዎች_ካልፈቀዱ_ከባድ_ነዉ @NEGASHMEDIA
1:10:59
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 87 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 183 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
#አደገኛ_ሴራ #የቤተክህነቱን_ፈተና_አስጀመሩት @NEGASHMEDIA
55:24
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.