የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 10 ክፍል 23/ Yebtseb Chewata SE 10 EP 23

  Рет қаралды 201,541

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 862
@nurabdul7123
@nurabdul7123 4 жыл бұрын
ክብር ከቤተሰብ ይጀምራል ክብር ለወላጆች ።
@saadahabdu9428
@saadahabdu9428 4 жыл бұрын
አባቷንእሷለጮኸችበት እኔን እንባተናነቀኝ አባየበጣም ነው የምወድክ አባትና እናቶቻችንን አላህእድሜናጤና ይስጥልን ያረብ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 жыл бұрын
ሠላም ለኢትዎ ፍቅር ለኢትዎ በስደት ያለነውን እቅፍ ድግፍ አድርጎ ለአገራችን ያብቃን እምየ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር በልጆቿ እቅፍ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lubabaloubaba1609
@lubabaloubaba1609 4 жыл бұрын
አሚን አሚን
@-_1630
@-_1630 4 жыл бұрын
Amiiiiiiin
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 4 жыл бұрын
አሜን ግን ኢትዮጵያ በደምብ ፃፍያት ማር
@salwabarada8251
@salwabarada8251 4 жыл бұрын
AmenAmen Ehte 🇪🇹💚💛❤
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
Amen 💐💐💖💝💋💋👍👍🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayshamahamad4903
@ayshamahamad4903 4 жыл бұрын
ውይ አተ ከመጣ ጀምሮ የቤተሰብ ጨዋታ በጉጉት ማየው😍
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe endrarge konjo
@seniseni165
@seniseni165 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው እምወደው
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
እኔም
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
Ene
@jemilalovely7131
@jemilalovely7131 4 жыл бұрын
ያአላህ ይድረስ አይድረስ ለማይታወቅ ቤት እንድህ አድርጎ ግልምጫ የኔ አባት እፎ ወላሂ በጣም ልቤን ሰበረችው እንኮን አድጌ ልጅ ሁኘ ሳላውቅ ባጠፋሁት ባናደድኩት በደወልኩ ቁጥር አውፍ በለኝ አባየ አላለሁ
@samerhsokre4663
@samerhsokre4663 4 жыл бұрын
ወለሂ እኔም አበቴን በጠም ነዉ ምወደዉ
@hayatmohammed4744
@hayatmohammed4744 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነዉ ወላሂ እኔ እራሱ ውስጤ ነው የተረበሸብኝ
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
እዴት እዳሳዘኑኝ ስድ ናት
@jesikaji2269
@jesikaji2269 4 жыл бұрын
Jemila Lovely er atakabdu mn agebachu siyastelu tu normal new 😷😷😷weriysm hula tu
@almightlord1579
@almightlord1579 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@tinatina1355
@tinatina1355 4 жыл бұрын
ሜሮ ግን ምን ነካሽ ምንም ውድድር ቢሆንም እንደዚህ አይደረግም ነውር ነው ከብር አባት ይበልጣል ለአባቶቻችን ክብር ይገባቸዋል እንኳን ሳያጠፉ ቢያጠፉም አባቶቸ ከጤና ጋር ብዙ አመት እመኛለሁ
@saratekle9598
@saratekle9598 4 жыл бұрын
Enem betam yegeremeng neger ja new endet endasazenung, lezyawm beadebabay. Eswam lig endeweledech resachiwko behuwala ligwan akbreng litlew new?
@mekdasmekdas2347
@mekdasmekdas2347 4 жыл бұрын
አሜን
@tinatina1355
@tinatina1355 4 жыл бұрын
ሳርዬ ልክ ነሽ ሰው የዘራውን ያኑኑ ነውሚያጭደው አይቀርለትም የኔ አባት ውስጤ ነው ደተላወሰው እንደዛ ስትናገራቸው
@saratekle9598
@saratekle9598 4 жыл бұрын
@@tinatina1355 awo betam new yemiyasaznut, gizew tegelabto welajochachin honewal anget yemidefut E/R yikir yibelen,
@Christianlijoch
@Christianlijoch 4 жыл бұрын
የምልክት ውድድር ላይ ኣንዷ ልጅ አባቷን ስታመነጫጭቅ ሳይ በጣም ነው ልቤ ያዘነው 33:15 ላይ እዩ።እኔ ምፈራው ኮመንት ላይ ሰው እንዳዘነባት አንብባ አባቷ ላይ እንዳትጮህባቸው ነው።አባት እና እናትን ማክበር ባህላችንም መፅሀፍ ቅዱሳዊም ነው ።እድሜ በምድር ይረዝም ዘንድ አባት እና እናትን አክብር ይላል
@lishan-views
@lishan-views 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ ደሜ በጣም ነው የፈላው።እሳቸው ናቸው አራቱንም መልሰው ለዚህ ያበቋቸው
@user-ks6yo8it4i
@user-ks6yo8it4i 4 жыл бұрын
አፍ ሁሉም እንደኔ አጀቱ ተቃጥሉዋል የተረገመች
@ትግስትታርቀኝ
@ትግስትታርቀኝ 4 жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@gfagfg2858
@gfagfg2858 4 жыл бұрын
እኔም እባይ ነው የመጣው ምናልባትም አባቴን ስለምወድና ሰለናፈቀኝ ነው ብየ ነበር ግን እደማየው በዙ ሰው ነው የተናደደው
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 4 жыл бұрын
Wynay enay lswa bettam teskiku
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 4 жыл бұрын
የቅዶስ እናት ተብየዋ እኔ አባቶዋ ብሆን እዛው ቆየ ብርግጫ እምላት ባለየ እምጠላው ነገር ቢኖር ከስው ፌት ስው እሚዋርድ ስው እንካን አባት ያህል ነገር ገብጋባ ገና ብር ይቀራል ብላ ስው አይደለችም😯😯🙂🙂
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ሀቂቃ ይሄንን ልጅ ከመጣ ለምን ይዋሻል በጉጉት መጠበቅ ጀመርኩኝ እንዲህ ያምርበታል ብየ ኣላሰብኩም ነበር ግን የሚገርመው ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ብቃት ኣለው
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
እኔም
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
ማታ ኔትጠፍቶብኝ ተናደድኩ
@bintaliapptube3404
@bintaliapptube3404 4 жыл бұрын
@@maryam4875 ቤተሠብ እንሁን
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 4 жыл бұрын
ገና ሳላየዉ ኮሞንት አምብቤ አባትዋን አመነጫጨቀች ሲሉ ማለት ነዉ ሆዴን በሉኝ እባካቹ ወላጅቻችን እናክብር።
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 4 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@POWE4755
@POWE4755 4 жыл бұрын
እኔም ደሜን ቀጥ ነው ያደረገችው
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 4 жыл бұрын
@@POWE4755 በጣም እንጂ ጭራሽ መሆን የለበትም
@POWE4755
@POWE4755 4 жыл бұрын
@@user-xb1lq2gd3u እሚገርምሽ አላየውትም ገና እያየውት ነው ቆይ እስኪ ልጨርሰው ማር
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 4 жыл бұрын
@@POWE4755 ጨርሹ ማሬ
@erzikhasene2996
@erzikhasene2996 4 жыл бұрын
አይ አባት አሳዘኑኝ አንች ግን ምን ያክል የህዝብ ንቀት እንዳለሽ ያሳያል በህዝብ ፊት ለአባትሽ ማፋጠጥሽ ሁለተኛ ስትመጭ ከልብስሽ ጋር ቀይረሽ ነይ የቤትሽን አመል አባባንም ይቅርታ ጠይቂ
@yotor2abissiniya127
@yotor2abissiniya127 4 жыл бұрын
እርስ በእርስ ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ ??? // subscribe eachother ???//
@Newaccount-sr3wh
@Newaccount-sr3wh 4 жыл бұрын
ባልጌ አባት ክቦሮ ነው
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
Betam edat edanadedechign balega asazenugn
@adanuasefa4794
@adanuasefa4794 4 жыл бұрын
Tekekle
@yeshidejen1231
@yeshidejen1231 4 жыл бұрын
እረውይ አድም ጥሩነገር የማስብ ኮሜት የለም እረ ይቅር ይበላችሁ ሁላችሁንም
@አለቃገብረሃና
@አለቃገብረሃና 4 жыл бұрын
እህቴ ምን አልባት አባትሽ በጅሽ ስላሉ በጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብሽ ይሆናል... አንቺ ሰታመናጭቂያቸው እኔ በድንገት ያጣሁት አባቴ ትዝ ብሎኝ እንባዬ መጣ.. እንደው ይሄን ኮመንት ካየሺው ልምከርሽ አባትሽን በህወት ያቆየልሽን ፈጣሪ እያመሰገንሽ ለ አባትሽ ደሞ አክብሮት ስጭ.. ወልደሻል እና ነግበኔ በይ.. የሚያከብር ልጅ በልጁ ይከበራል እና.....
@yotor2abissiniya127
@yotor2abissiniya127 4 жыл бұрын
እርስ በእርስ ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ ??? // subscribe eachother ???//
@user-gc2ip4yd8h
@user-gc2ip4yd8h 4 жыл бұрын
@@yotor2abissiniya127 ነይ የኔ
@user-st4xq9gx7p
@user-st4xq9gx7p 4 жыл бұрын
በትክክል የኔ ማር እየም አባቴ በስደት ሁኜ 4 አመት ሳላየው ስለቆየሁኝ በጣም ንፍቅ ብሎኛል እና እስዋ ሳይ እባየ መጣ
@va7355
@va7355 4 жыл бұрын
አለቃ ገብረሃና እውነት ብለዋል በጅያዙት ሆኖባትነው እኔም አባቴን ስደት ወጥቼ ስመለስ ያጣሁት አባቶችባየሁቁጥር እንባዬ ይመጣል
@AbhTube
@AbhTube 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር
@user-tx4wm8dk1q
@user-tx4wm8dk1q 4 жыл бұрын
የቤተሰብ ጭዋታ እጅግ ያስደስታል ግን ፍትህ ለመናኙ ለበርሀው አባቴ😢😢 መግስቱ ጅሮው ተዘጋ አይኑም ጠፋ ግን የግን እግዚያሄር አይን ሁሌም ከፍት ነው ይፍርድልን ለንፁሀን ደም የሚያፈሱ ወበዴዋች👐
@ethiopiamynameis1484
@ethiopiamynameis1484 4 жыл бұрын
32:00 &33:15 ልጆቹ በሚቀጥለው ሲመጡ ከምንም በፊት አባታቸውን በአደባባይ ይቅርታ መጠየቅ አለ ባቸው ምን አይነት ስነ ስርአት ነው አባትን ጮክብሎ መናገር በራሱ በጣም ይከብዳል ደሞ አባትየው ልክናቸው ከዚበላይ እዴት ያስረዱ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@mahilove5428
@mahilove5428 4 жыл бұрын
ሲጀመር ከቤትም ክብር እደሌለሽ ያስታውቃል አባት እያለ በትንሽ ልጂ አስመዝግበሽ ዬመጣሽ ስቶች ናቸው አባታቸው ሙቶባቸው እኻን በስሙ ነው እሚመዘገቡት ማርያምን በጣም ነው ያናደድሽኝ ዬኔ አባት ይችን ከሚሰጥህ ቢቀርስ
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 жыл бұрын
ይቺ ሜሮት ተብዬዋ ነቀዝ ነሽ እቃ ባገኛት በጥርሴም አለቅሽ የወለድሽው በአደባባይ ያዋርድሺ ያቅልሽ አባቴን እኔ ይሰማኝ ክብር ለወለዱት አባቶች ይሁን ቅድሚያ ለወላጆች 👌🙏
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-tl9eo4gc9j
@user-tl9eo4gc9j 4 жыл бұрын
እኔ ለሱዋ አፈርኩ ጋጠወጥ ናት በርግጥ አስተዳድግም አስተዋፆ አለው የኔ ሚስኪን ግን አባትዮዉ
@menejat9904
@menejat9904 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ wergoch anchi keswa belay selbtwa tekorkorshe?
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 жыл бұрын
@@menejat9904 አይገርምሽም እኔም በአባቴ ቦታ ስላየኋቸው ነው ምንም ቢሆን አባት ክብር ናቸው አንቺም አባትሽን እያቀለልሽ የለመድሽ መሆን አለበት እኔ እንኳን በአደባባይ በቤትም መልስ መስጠት ይከብደኛል እንዴት ላሳይሽ አባትን እንዴት እንደማከብረው ኡፍ #አባዬ ዘላለም ኑርልኝ ለኔብዙ ሆኖልኛል
@menejat9904
@menejat9904 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ leke neshe gen👍this is game
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
ስታስጠሊ መቃራ እደት አባትሽን ትገላመጫለሽ ባደባባይ ቅስም ሰባሪ ባለጌ😕😕😕😕😕
@user-ks6yo8it4i
@user-ks6yo8it4i 4 жыл бұрын
Betam balege nat sid yetesededechi abatyew demo siyasaznu awaraji liji bayweled ykr
@bililghasrasagh4827
@bililghasrasagh4827 4 жыл бұрын
@@user-ks6yo8it4i ewnt naw
@Christianlijoch
@Christianlijoch 4 жыл бұрын
እንደዚህ ከቀጠለች መታገድ አለባት በአደባባይ እንዲህ ካደረገች እቤት ምን እንደምታረግ ለመገመት አያስቸግርም።አባት ስላላት በጣም እድለኛ ነች።እኔ አባትየውን በጣም ነው የወደድኳቸው
@werkneshkebe8814
@werkneshkebe8814 4 жыл бұрын
እውነት ነው እንዴት አባቷን እኔዴት እንደዚህ ትናገራች ፈጣሪ ልቦና ሰጣቸው
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብናይስጣቸው
@hanaabera9228
@hanaabera9228 4 жыл бұрын
እነዚህ ቤተሰቦች ባለጌዋች ናቸው ውይ አባት ምንም ይሁን ይማር አይማር እነሡን ለማስረዳት በዚህ እድሜያቸው ወገባቸውን አጎንብሰው ግን ምን ደፋሮች ናችሑ ባደባባይ ከልጆች ጋር ሆነን ስለምናየው ይህ በተቻለ መጠን ይታረም እሼ
@aminaethopia3930
@aminaethopia3930 4 жыл бұрын
እህቴ አባት ክብር ነው ልታከብሪቸው ይገባል እንድህ አታመናጪቂያቸው 25,000ሺ አልመጣ ብሎ ይቅር ምንም ድሀ ቢሆን ባይኖረውም ሀብት ከደጃፍ ቁጭ ሲል ደስ ይላል አባት እረጅም እድሜ ለእናት ላባቶቻችን ያረብ
@addisalemayehutaye1428
@addisalemayehutaye1428 4 жыл бұрын
This is family show. EBS should not tolerate this type rude behavior from the contestants. EBS should respond to all these people that are unhappy. This lady should be removed and replaced by another person to show that EBS really values its audiences and respects all families watching this show. Eshe, we love your show. We are very happy with you. Keep it up!
@አለቃገብረሃና
@አለቃገብረሃና 4 жыл бұрын
Well said bro! 👍
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
Exactly..She Is Cheap....Not Only Her..Her Sisters Too...They Don't Have Respect To Their Father...I Felt So Bad..I Hope They Will Disqualify Her Or Make Her Apologize On The show.
@meroneshetu7789
@meroneshetu7789 4 жыл бұрын
U dont know my personality so pls dont guge me
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 жыл бұрын
ፀሎት አድርጉልኝ እህት ወንድሞቸ መከፋቴ ወደ ደስታ እንዲለውጥልኝ ከለወጠልኝ በሆላ ኮመት ላይ ደስተየን አስቀምጣለው እስቴ ፈጣሪ እረደኝ
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
Tt Bb አይዞሽ ውዴ ሁሉንም ለፈጣሪሽ ስጭው እማ እኔም ሠሞኑን ላብድ ነበር ግን አሁን አልሃምዱሊላህ እራሤን በራሤ አረጋጋሁ አይዞሽልኝ ውዴ😢😢
@cbbc7925
@cbbc7925 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በደስታ ይለውጥልሽ ውደ ሁሉንም ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጭው አይዞሽ ለተከፋሽበት ነገር ቦታ አትስጭው ቀን አለ ቀናበይ ውደ
@helina3753
@helina3753 4 жыл бұрын
የኔ እናት ከልቤ አስቤሻለሁ እግዚያብሔር ከአንቹ ጋ ነው አትከፊ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉ ነገር መፍትሔ አለው ። መከራና ሐዘንሽ ጠፍቶ ደስታና ሳቅሽ ከአንቺ አይጥፋ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 жыл бұрын
@@helina3753 አሜን አሜን አሜን ውድ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኑርልኝ ፀሎትሽ ይድረስልኝ
@እማእወድሻለውእማእወድሻለ
@እማእወድሻለውእማእወድሻለ 4 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ከመከራ ጀረቦ ደሥታ አለን አድ ቀን የደሥታ ባለቤት ትሆኝለሸ
@ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ
@ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ 4 жыл бұрын
ምልክቱ ላይ ግን በጣም ነው ያዘንኩባት ምን ያስገበግባታል ከአባት ክብር ይበልጣል እንዴ ማሸነፍ ..
@bintaliapptube3404
@bintaliapptube3404 4 жыл бұрын
ማማየ ቤተሠብ እንሁን
@መሀመድአሊ-ለ4ጸ
@መሀመድአሊ-ለ4ጸ 4 жыл бұрын
Hi
@selamalop5447
@selamalop5447 4 жыл бұрын
የምልክት ጨዋታው ላይ በጣም ታሳዝናላችሁ አፈሪቱን ብሏት አባታችሁን እንደት በደንብ አላስረዳህም ብላችሁ ትላላጣላችሁ እንደ?በተለይ አንድቱ ;ይሄን ምስኪን አባት ሲያዩቸው ራሱ አንጀት ይበላሉ;በጣም ማፈሪያ ነሽ
@oneloveethiopia2427
@oneloveethiopia2427 4 жыл бұрын
አሳፋሪ ናት ቲሽ
@dddwaswfqw6610
@dddwaswfqw6610 4 жыл бұрын
Enda andadcgi
@qrainkq8113
@qrainkq8113 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተማሪዎች እባካችሁ ፍትህን ከፈጣይ እንጠይቅ
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 4 жыл бұрын
አወ እህቶቻችን ፍትህህህህ
@omueman9729
@omueman9729 4 жыл бұрын
Abatachihun bkeber yazut lebirr blachihu endat endat adergachihu..abatachihu eko nwu yegbawun asrdachihu yerasachihu gudayi endawum gobez nwu mashallah
@mekdimar8549
@mekdimar8549 4 жыл бұрын
ስታስጠላ ምን ትመስላለች እፍፍፍ አባትዬው አሳዘኑኝ
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 4 жыл бұрын
Mekdi mar እውነት በጣም ታናሽ ወንድም እራሱ እንደዚህ አይደረግም እቤት ውስጥ እማ እንጃ
@mekdimar8549
@mekdimar8549 4 жыл бұрын
@@vhvvvg8151 ልክ ነሽ ማር
@እዩ-ነ7ዐ
@እዩ-ነ7ዐ 4 жыл бұрын
ግን አባታችሁን አታሳቁ አባት ከፈጣሪ በታች ያለ ዋስትና ነው ካልሆነይ ቅር ካባት አይበልጥ25 ሺ ምነው ሸዋ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 4 жыл бұрын
አረ እኔ አፈርኩ እነሱ ለጮሁት
@ethiopianandamericanfamily1726
@ethiopianandamericanfamily1726 4 жыл бұрын
That's what I was going to comment.
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 4 жыл бұрын
Mobile mobile ወይይ በጣም
@የማሪያምልጂነኝየማሪያምል
@የማሪያምልጂነኝየማሪያምል 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥሺ
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
በትክክል👏👏👏
@atm5614
@atm5614 4 жыл бұрын
ምን አይነት አሳፋሪ ዜጋ ነሽ??!! አባት ኩራት ነበር ቢያድልሽ! ግን እኚህ ሲታዩ እንኳን እሚያሳዝኑ አባትሽን እንደ እኩያሽ በኢትዮጲያ ህዝብ ፊት አሳቀቅሻቸው!!! እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው በቲቪ እንደዚህ ያመናጨቅሻቸው እቤት ስትሆኑማ ቁጭ ብድግ እያደረግሽ እንደምትሰድቢያቸው ነው ማየት የቻልኩት!!! በጣም ልብ ይሰብራል!!! እመኚኝ የጊዜ ጉዳይ ነው!!! ነገ አንቺም በልጅሽ ታገኚዋለሽ ሰው የዘራውን መልሶ እራሱን ያጭዳል ይላል ቅዱስ ቃሉ!!!
@yenetube3820
@yenetube3820 4 жыл бұрын
እነዚህ ጋጦጦች ናቸው ግማሹ ምነው ካባቴ ጋር ባደኩኝ ይላል እነዚህ ደሞ አረ ቃላት አጠረኝ ጎበዝ
@user-nj5qh9wb4z
@user-nj5qh9wb4z 4 жыл бұрын
የህፃኑ እናት በጣም ታናድ አለች አባትን ያህል ተቀምጦ በ6 ወር ልጂ ተጠሩ ሲቀጥል አታስረዳም አትችልም አደዚህ አደለም አንደሱ አደለም ተለዋለች አባቶን አባት ክብር አለዉ በእዉነት በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 4 жыл бұрын
አንች ድንጋይ እራስ መከራ አይተው ያሳደጉሽ አባትሽን ምነው ከፍ ዝቅ አደረግሻቸው ያውም በአደባባይ አሳፋሪ ነሽ😒👊
@hikesaeed4791
@hikesaeed4791 4 жыл бұрын
ፍቅርህ ገብቶ በደሜ!! Enim betam newu yanadedecgegh maferiya nat
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
እዴት እዳናደደችኝ
@roseflower5136
@roseflower5136 4 жыл бұрын
አታካብዱ
@yeshidejen1231
@yeshidejen1231 4 жыл бұрын
ውይ የኮሜት ጨዋወች ምናለ ጥሩ ነገር ብታስቡ እነሱ እየተጫወቱነው የናተን ማን አየ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 жыл бұрын
የኡመተል ሙሀመድ ሠ አ ወ ተከታዬች ታምራላችሁ እድሁም የቅዱስ ቤተሠቦች
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe endrarge konjo
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pJWToH5_rs5kj5o እንደመር
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
አንተን ብየ ተባልኩ ዱርየ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም 💘 ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም 💘 ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም 💘 ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም 💘
@user-xd9il6dj6x
@user-xd9il6dj6x 4 жыл бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ሰላሁአሊሂ ወሰለም
@user-wi9yc1gu3w
@user-wi9yc1gu3w 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ አንቺኛዋ ግን እንኳንም አግብተሽ ወጣሽላቸዉ እንጂ ላባትሽ የምትናገሪው ንግግር ኤእእ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 4 жыл бұрын
😂😂በጣም
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
አረይች እሳት መቃራ ስታስጠላ
@yeshidejen1231
@yeshidejen1231 4 жыл бұрын
ምን አለች ምድረ አካጅ
@amendereje1146
@amendereje1146 3 жыл бұрын
@@yeshidejen1231 don't want it
@leyladelwato1476
@leyladelwato1476 4 жыл бұрын
አይ ዱኑያ !!!!! ገዘብ አላቂ ፍቅር ዘላቂ እህቴ ሆይ........
@user-qg6cf9uq5d
@user-qg6cf9uq5d 4 жыл бұрын
ፍትህ ለታገቱ እህቶቻችንን 😭😭😭ኧረ የመግስት ያለህ ወዴት ነው የሚጮሆዉ እባካችሁ ሰው የሆናችሁ እንጩህላቸዉ
@user-gr3ws8nq3s
@user-gr3ws8nq3s 4 жыл бұрын
ሀንየ ትክክል መንግስት ቀለደብን
@user-gr3ws8nq3s
@user-gr3ws8nq3s 4 жыл бұрын
አላሀምዱሊላ አትሉምደ ትገርማላችሁ
@user-qg6cf9uq5d
@user-qg6cf9uq5d 4 жыл бұрын
@@user-gr3ws8nq3s ቀላል ቀለደብን
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
Fetih fetih
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 4 жыл бұрын
አቤት ስወደዉ ፕሮግራሙን 😍😍😍💞💞💞💞💞💞
@AbuuAmmaar-iq6jh
@AbuuAmmaar-iq6jh 4 жыл бұрын
Weshat Ethiopia xereg bale gaze malan nyaattu
@bintaliapptube3404
@bintaliapptube3404 4 жыл бұрын
ማማየ ሠብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@አልሀምድሊላአለኩሊሀል
@አልሀምድሊላአለኩሊሀል 4 жыл бұрын
ወይኔ እሽቱ ሱስ ሆንክብኚ በርታ በጣም ደስ ይላል ኢትዩ ለዘላለም ትኑር
@cjggfyvucx7692
@cjggfyvucx7692 4 жыл бұрын
እሰይ ሶስተኛነኝ በጉጉትስጠብቅህ ብቅ አልክልን እሸቱየ እደኔ ማነውየቤተሰብጨወታየሚወደው በላይክ ያሳውቀኝ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe endrarge konjo
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ ዛሬ ተሳክቶልኝ 700ተኛ ነይ
@cjggfyvucx7692
@cjggfyvucx7692 4 жыл бұрын
@@tiartefera5546 አይዞሽ የኔቆጆ
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ቅድም ሣላየው ነበር ኮምቼ ወደ ጥግረራ የሄድኩ አሁን ሣየው ሙስሊሞቹ መቅረባቸው ደስ ብሎኝ ነበር አለባበሣቸው ፀጉር አያያዝ ኧረ ያረቢ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠነ
@merimmohmed3534
@merimmohmed3534 4 жыл бұрын
ወይኔ የአቶ ከርድ ቤተሰቦች♥ስታምሩ
@መሬምመሬም-ደ2ወ
@መሬምመሬም-ደ2ወ 4 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ ምን አይነት ስርአት ነው አባታችሁን በዚህ ስነ ስርአት ነውየ የምታናግሩ አረ ይዲፍችሁ አባየ እወዲሀለሁ። አላህ ሰላም ያገናኘኝ እደት እዳሳዘኑኝ እሸቱየ እናመሰግናለን
@ፅናቴነሽሀይሌ
@ፅናቴነሽሀይሌ 4 жыл бұрын
እሸት በጣም ነዉ የማከብርህ ሰላምና ጤና እድሜና ፍቅር ይብዛልህ
@መቅደስየድንግልአርሴማልጅ
@መቅደስየድንግልአርሴማልጅ 4 жыл бұрын
አረ ምንድን ነዉ አባታችሁን አፋፉን አትበሉት እንዴ በቻለዉ መጠን አሳይቶአችአል ስለዚህ ለጥያቄ ብላችሁ አታሰቅቁትት
@hayatmesudi4747
@hayatmesudi4747 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ቤተሰብ ጨዋታን በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ግጭ ስወዳችሁ
@ወለተጊዮርጊስ
@ወለተጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
እኔ አለውልሽ እውስጤ ነው
@hayatmesudi4747
@hayatmesudi4747 4 жыл бұрын
@@ወለተጊዮርጊስ እሰይ ቅመም
@sunkenmuzemil4800
@sunkenmuzemil4800 4 жыл бұрын
እኔ እጅግ በጉጉት
@user-zo7yp4nl7h
@user-zo7yp4nl7h 4 жыл бұрын
ደምርን ደመርኩሽ
@user-zo7yp4nl7h
@user-zo7yp4nl7h 4 жыл бұрын
@Mulualem Tube ያባቷ ናፋቂ ግጭኝ ገጬዉሽ
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 жыл бұрын
እሼ በርታ በጣም እየወደድኩህ ነው ብቃትህን ሣላደንቅ አላልፍም ዋው
@ፍሬፍቅር-ጠ8ጰ
@ፍሬፍቅር-ጠ8ጰ 4 жыл бұрын
ለሚቀጥለው እደታሰተካክል ነገራት እሸቱ ፕሮግራም ሳይጀመር አቧቷን የቅረታ ትጥየቅ
@user-ks6yo8it4i
@user-ks6yo8it4i 4 жыл бұрын
Awo tteyk
@taibataiba1839
@taibataiba1839 4 жыл бұрын
እንኳን አባትሽን ተላቅሽን አክብሪ ክብር ለራስ ነው
@bettyee21
@bettyee21 4 жыл бұрын
3ቱም አባታቸውን ይቅርታ ይጠይቁ ክብር ለአባቶች
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
ግለሰብ ተግለሰብ=Familly♥ ቤተሰብ +ቤተሰብ=ሀገር ♥ 💚 ካለፈው ስህተትህ ተማር፤ ላጠፋኸው ጥፋትም ይቅርታን ጠይቅ፤ ይቅርታ በመጠየቅህ የበታችነት አይሰማህ።
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe endrarge konjo
@lishan-views
@lishan-views 4 жыл бұрын
@@samerytube9478 አርጌሻለው
@user-jm1bm8kl8s
@user-jm1bm8kl8s 4 жыл бұрын
ኣባቴን በጣም ስለምወድ እባዬን ነው ያመጣችው ልጅትዋ ለ አባትሽ ክብር የለሽም ብትሸነፉ ምን ልታረጋቸው ነው እሸቱዬ እኔ አተ ስለምታቀርበው ነው ማየው እድትመክራት ፈልጋለው በጣም ነው ያናደደችኝ
@bintaliapptube3404
@bintaliapptube3404 4 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@tsehaytube4032
@tsehaytube4032 4 жыл бұрын
ጋጠ ወጥ አባቷን እንዴት ነወ የምታረጋቸው ።ለሚቀጥለው ስትመጣ ይቅርታ አስጠይቃት እሸትየ ይች ስድ ሲያሳዝኑ አባቴ
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 жыл бұрын
ምልክቱ ላይ #አባታችሁ ስታመናጭቁ በጣም አዝኛለው እናተ አባታችሁን ያላከበራችሁ ሌላው አታከብሩ ምድረ መሀይብ #እባባ #እድሜናጤና ይስጦት
@bintaliapptube3404
@bintaliapptube3404 4 жыл бұрын
SUBSCRIBERE ENDERAREG
@rehimaabdi5602
@rehimaabdi5602 4 жыл бұрын
አላህ ከወላጅ ሀቅ ይጠብቀን አልሀምዱሊላህ አላ ኒመተል ኢሥላም ስለ ወላጅ ሀቅ በደምብ ያሥተምራል::አባ አንጀቴን በሉኝ አይ ዱንያ
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
Crstnam eko sayastemr kerto aydelem gin hulum gar andand gate wet aytefam Allah ke welaj hak ytebken malet new demoko balefew zur lay yewelajochen lefat ahun sweld gebagn menamn eyalech stkebatr neber yehonech maferya
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
ሙስሊሞች አቀረባቹሁ ዛሬ እናመስግናለን ይልመድባቹሁ ሙስሊም እህት ወንድሞች እስላማዊ ሚዲያዎች እናበረታታ በተልይ ቢላል ሚዲያ ላይክ ሼር እናድርግ ፀረ እስላም ሚዲያዎች አንሰብስክራይብ እያደር ግን እንውጣ።
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ሀዩ ቆንጆ ግን አለበበሳቸው አያምርም በዛ ላይ ሙስሊም ልጅ ፀጉሯን እንዲህ አታደርግምኮ እማ
@gex8278
@gex8278 4 жыл бұрын
አንች አይጥ ዘረኛ እንዳቺ አይነቱን እስላም ከምድረ ገፅ ነበር ማጥፋት
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
G Ex እማ አንቺ ተያት የራሧ ጉዳይ ብቸዋን ስራዋ ያውጣት ተናደሽ ወንጀሏን አትከፈያት ይቺ በሽተኛ ናት
@bintaliapptube3404
@bintaliapptube3404 4 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን ማማየ
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
@@bintaliapptube3404 ሆኜሻለው እህቴ
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 4 жыл бұрын
አባቴ መመኪያየ እረጅም እድሜ ለአባቶች ለናቶች በእጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል ይባል የለ አባት እናት ያላችሁ አክብሩ የጀነት በር ናቸው
@user-vx3fi5iu5f
@user-vx3fi5iu5f 4 жыл бұрын
የምን መገለማምጥ ነው አባት አና እናትህን አክብር ያላለ 😢😢😢😢
@Ss-kj3il
@Ss-kj3il 4 жыл бұрын
ይች ጥፍርም በልጅሽ አግኝው. ተዋረጅ ስትሁነውአሳድገው ስያሳዝኑ የኔ አባት ባደባባይተዋርድሽ
@ሰላምየድንግልልጅሰላ-ኀ4ኘ
@ሰላምየድንግልልጅሰላ-ኀ4ኘ 4 жыл бұрын
ያኔ ይገባሻል የአባት ጣሙ አኔም ስሳሳለት ነው አይኑን ሳላይ በስደት ሁኝ ያጣሁት ዛሬ አለም ሁሉ ጨልማብኝ ወይ እናት የለኝ ወይ አባት የለኝ ከንቱ ሰው ሁኝ እኖራለሁ
@hassenyahya9897
@hassenyahya9897 4 жыл бұрын
እሸቱ የ ሙስሊም እህቶቻችንን እጅ ስላነካህ እናመሰግናለን። ሙስሊም እህቶቻችን ግን አሏህን ፍሩ፤ አለባበሳችሁን አስተካክሉ!
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 4 жыл бұрын
የሠው ደሥታ የሚያሥደሥታቹ የት አላቹ😍😍😍😍😍ዛሬ ደሥ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@عبدالرحمن-ه5ذ2ج
@عبدالرحمن-ه5ذ2ج 4 жыл бұрын
እኮን ደስ አለሺ እህት
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 4 жыл бұрын
@@عبدالرحمن-ه5ذ2ج አመሠግናለው ማሬዋ
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 4 жыл бұрын
እኮንደስ አለሺ እህት
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 4 жыл бұрын
@@user-oe1ni9rl1m 10 q mare
@zinetzinet3147
@zinetzinet3147 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት
@dhdg6723
@dhdg6723 4 жыл бұрын
አይ ሳለ ቀላልአሉ😭😭😭😭 አባት ማለት ለኔ በጣምም ልዩ ነው ግን አላህ ወሠደብኝ አንችም ሥታጭው ነው የምታውቂው በጣም ከባድ ነው ሥለዚህ አባትሽን አክብሪ እንኳን ከሠው ፊት ብቻሽንም ብትሆኝ እንደዚህ አይደረግም
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 жыл бұрын
በስመአብ #አባታቸውን #ሊመቱት ደረሱ በላዎ ሲያስጠሉ ለብር ብለው ይድፍችሁ #ቁሌታሞች አባት ክብር ነው ሞገስ ነው
@hanihaymi6274
@hanihaymi6274 4 жыл бұрын
የእግር እሳት ድራማ የት ገባ በጉጉት ነበር የምጠብቀው ስንቱን ጀምረን እንተው ዘላቂው የቤተሰብ ጨዋታ ይኑሪልን
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 4 жыл бұрын
ዛሬ መተዋል ግቢናእይ
@hanihaymi6274
@hanihaymi6274 4 жыл бұрын
እውነት እሺ
@ኡሙአሙራ.ሌራ
@ኡሙአሙራ.ሌራ 4 жыл бұрын
የዛሬው ግማሽ ጫራቃ ነው የእግር እሰት በማክሰኞ ነው
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ subscribe endrarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@hanihaymi6274 subscribe endrarge konjo
@Mm-hy3fk
@Mm-hy3fk 4 жыл бұрын
የኔ ያኔ ኣባት ኣሳዘነኝ ደሞ ኣባቴ ይመስላል ልጅትዋ ግን እንዴት ኣይነት ዓይኔ ኣወጣ ነች ደነስ 🙊👊
@bematranslation2682
@bematranslation2682 4 жыл бұрын
ሲጀመር ስለማታውቁ ሰው እንደዚህ አይነት ኮሜት አይሰጥም ብልግናን የሚያውቅ እራሱ ባለጌ ሰው ብቻ ነው፡፡ እኛ ባለጌዎች አይደለንም፤ ይህ ደግሞ ጨዋታ/ጌም ነው፡፡ ተገርፈን፣ ተቆንጥጠን ያደግን ልጆች ነን ለአባታችንም ክብር እና ፍቅር ያለን ነን እንናንተ እንዳሰባችሁት ሳይሆን በደንብ አላስረዳህንም ነው ያልነው እንጂ ማመናጨቅ አይደለም፡፡ ፍቅር እና አክብሮት ባይኖረን ኖሮ አባታችንን ይዘን አደባባይ ላይ አንወጣም ነበር፡፡ ስነስርአት የሌላቸሁ ሁሉ
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 4 жыл бұрын
ምልክቱ ላይ ብዙም አይደሉም ፣እሸቱ አንተ ጥሩ ሰውነህ በርታ እንዳንተ ሌሎቹ ሀገራቸውን ቢወዱ ኑሮ ይኸ ሁሉ ደም ባልፈሰሰ ነበር፣ አገራችንን አላህሰላም ያርግልን፣ አባቶን ገለመጠች የምትሉደሞ ተረጋጉ ፣ገጠመኞን ነው የተናገረችው ምን አጠፋች ደሞ ሀሜትአይደለም አብሮ አለ ስለዚህ አትበጫጭቋት፣ ክብር ለቤተሰቦቻችን ፣
@nasriaaaa3987
@nasriaaaa3987 4 жыл бұрын
ማነዉ ስደት የመረረዉ 👍👈
@mm.3058
@mm.3058 4 жыл бұрын
እኔ❤❤
@samria5260
@samria5260 4 жыл бұрын
ውይይይይ ኣባትየው ኣሳዘኑኝ ኡፍፍፍፍ ኣንቺ ግን ልቦና ይስጥሽ 😭 ቀዥቃዣ
@bintaliapptube3404
@bintaliapptube3404 4 жыл бұрын
Samri SUBSCRIBERE ADRGIGN
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 4 жыл бұрын
አረ ምን አይነት ደረቅ ልጆች ነቸው ለበተቸው ክብር የሌለቸው
@rahwaefrem3472
@rahwaefrem3472 4 жыл бұрын
Media lay endezi yalsh bet wst ema Asakeshwal , Memariya yhonsh yhonal .
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 4 жыл бұрын
ኧረ የሳኡድ ብርድ ገደለን እደኔ ባረብ ቤት ብርድ ያስመረረው አለ እኔ በሽታ ነው የሆነብኝ
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 4 жыл бұрын
@Miyada Abdurehman ማማየ መድና ነኝ ግን።የዛሬው ለየት ይላን መስራት አልቻልንምኮ
@amama9243
@amama9243 4 жыл бұрын
አወ በተለይ እሪያድ ያለነው ልንሞት ነው
@محمدالقحطاني-ي7ض
@محمدالقحطاني-ي7ض 4 жыл бұрын
አረ እኔ አለሁ እሪያድ ሊገለኝ ነው በመዳም ቤት ኑሮ ብርድ ተጨምሮ እህህህህህህ
@amama9243
@amama9243 4 жыл бұрын
እኔም እሩሄ ሊወጣ ነው
@bvvb4056
@bvvb4056 4 жыл бұрын
@@user-sr3yi2fr5h ኧረ አዎ መድና በጣም ብርድ አለ ሁሉንም ትቸው ቁጪ ብያለሁ መሥራት አልቻልኩም
@solamengesha3197
@solamengesha3197 4 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ ድሪቶ አባቱን ያዝዘዋል ልጁ ተጎልቶ ....ሸም ነው የቅዱስ እናት
@ffjgggg8727
@ffjgggg8727 4 жыл бұрын
የቅዱስ፣እናት፣አባቷን፣ይቅርታ፣እድጠይቅ፣በትህትና፣እጠይቃለሁ፣አባት፣እዲህ፣አይባልም፣አሣዘነኝ፣እውነት፣በጣም፣አስቀያሚ፣እሸቱ፣ውድ፣ወንድማችን፣እግዚአብሔር፣ባለህበት፣ይጠብቅህ
@meroneshetu7789
@meroneshetu7789 4 жыл бұрын
Hi it's me meron aseteyayetesh senserat selalew lanchi lmelse Ffig betesebachen betam fiker yalew beteseb new ayeten enkuan enante lendalachut lamenachekew kerto betam yemakbrew ena guadegaye yehone abate new
@emuhafesa7133
@emuhafesa7133 4 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው እህቴ ዛሬ ሰርጓነው እኔም በስደት ደስታዬና ሀዘን ያናውጠኛል ወደስደት ስመጣ ልጄን ከእህቴጋር አስቀምጫትነው የመጣሁት አደራ ሰጥቼ ዛሬልጄ ብቻዋን ልቀርብኝነው የተቀመጡት የነበረው ከወንድሜ ሚስ ብቻምን አለፋቹ ልጄ አባት ስለሌላት ወላጆቿን አታውቅም አመት ከአስር ወሯነው ወደስደት የመጣሁት አሁን አምስት ጨርሳ ቀጣዩን ጀምራለች ዛሬ ብቻዋን ስቀርብ ውስጤ ይረበሻል እኔን አክስቴ እህቴን ደሞ እማዬ ነው የምትለን ወይኔ አክስቴስትለኝ እናደዳለው ዛሬ በሰርጓ ትጨፍራለች ነገ ምን እደምትል አላውቅም ተለያይተው አያውቁም በጣምነው ምትወዳት እህቴ ኦፍፍፍፍፍ ከባድነው አላህ የሙሳፊር ዱአ ተቀባይነት አለው ባአላህ ስም ብያችሗለው ዱዐ አድርጉልኝ ተሳክቶልኝ ወደአገሬ ገብቼ ከልጄመኖር ናፈቀኝ ሲሳካልኝ በዚሁ ቻይናል ገብቼ እነግራቹሀለው ዱዐ አይከፈልበትም ሲቀጥል እናንተም አላህ ያሰባቹትን ያሳካላቹ አገራችንም ሰላም ያርግልን ኢስላም ሰላምነው አገራችን ፍቅር አላህ ይወፍቃት
@astermengistu2500
@astermengistu2500 4 жыл бұрын
ለምን ልጆች አታሳዩም እሳቸው ቢመልሱ ወይ ዘመን ይገርማል እኔ አባቴ ፊት ወሬ እራሱ አላወራም ነበር አባቴ ሁሌም እወድህአለው ነብስህን ይማርልኝ
@LoveLove-wx3wo
@LoveLove-wx3wo 4 жыл бұрын
Yichii min ayinet nat abaton tafaxbeetalech deddeeb nat
@user-oy4ke3jp9l
@user-oy4ke3jp9l 4 жыл бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ጥያቄን አለማስረዳት እንዲህ አያውረገርግም
@mesitube4054
@mesitube4054 4 жыл бұрын
ፍትህ ለታገቱ ተማሪዎች ድምጻችን ይሰማል የቤትሰብ ጨዋታ በጣም የምወደው ነው ግን አባትሽን አክብሪ በጣም አፈርኩ ክብር ለአባቶች
@bintaliapptube3404
@bintaliapptube3404 4 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ማማየ
@mesitube4054
@mesitube4054 4 жыл бұрын
@@bintaliapptube3404 እሽ
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ እናት አገሬ ሰላምሽ ብዝትዝት ያረገው እሸቱን የሚመቸው እስቲ እግር ወዳድ
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 4 жыл бұрын
እስኪ የቤተሰብ ጨዋታ ተመልከቾች ጥርሴን ታምሜ አስወልቄ አሞኛል ይማርሽ በሉኝ ስደት ጥርሴም ጨረሰብኝ 2 የፊት ጥርስ አጣሁ ባል ላግባ ብልም አይልገቡኝም በድዴ ሲያዩኝ አርጅቸ ይመስላቸዋል ምን ተሻለኝ አይ እድሌ
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
የኔ ማር የድግል ማርያም ልጅ ይማርሽ አይዞሽ እሽ ሁሉም በግዜው ይሆናል
@hanihaymi6274
@hanihaymi6274 4 жыл бұрын
አይዛሽ እማ
@alemitu8622
@alemitu8622 4 жыл бұрын
የኔ ማር ወድቀሽ ነውግን? አይዞሽ አግዚአብሔር ይማርሽ ራስሽን ጠብቂ ሁሉም ራሱ ያለው ይሆናል አርተፊሻል ታስተክያለሺ
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 4 жыл бұрын
@@alemitu8622 አረ ብርዱ ነው ክረምት ሲመጣ 1 ጥርስ ቀጣይ ሲመጣ 1 ጥርስ የፊት ጥርሴ አለቀ አሁን እናቴ ምን ትላለች
@seadadesalew2822
@seadadesalew2822 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ግን ለምን ታስወጪው አለሽ
@semuzery8569
@semuzery8569 4 жыл бұрын
ሜሮን የቤት አመልሽን እዛው አባት መከበር አለበት ባአሪሽን አስተካክይ አንቺም ወልደሻል
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 4 жыл бұрын
Ke akrbot new engi abatwan alamenachekechm ebakachu .
@selamhabeshawet3632
@selamhabeshawet3632 4 жыл бұрын
እሼ ከመጣ የበለጠ አሪፍ ሆነ የቤተሰብ ጨዋታ😍😍😍
@gshshshddddddhdd4417
@gshshshddddddhdd4417 4 жыл бұрын
እሼ እባክክ ለነ ከድር እድል ይስጣቸው በጣም ደስ ያለኝ ነገር ሲወጡ ያለ ዘፈን. መሆኑ እነሱንም ህዝቦንም ደስ ነው የሚያሰኘው
@tube-og2df
@tube-og2df 2 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ሠው በጣም ትመቸኝ አለህ አድናቂህ ነኝ
@ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን
@ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን 4 жыл бұрын
እህ ምንድነው አባታችሁን እንደዚህ ማድርግ በቃ የቻለው ሞከር እኮ ሆ
@user-gg3df7dz2g
@user-gg3df7dz2g 4 жыл бұрын
ከድር እና ቅዱስ ኢተዮጵያዊ
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Eshiy magn
@መታገስዋጋአለውአልሀ-ኘ2ጘ
@መታገስዋጋአለውአልሀ-ኘ2ጘ 4 жыл бұрын
ውይ ሲያሳዝን አባታቸው የኔ ምስኪን ምላሳም ነሽ አወኩ አወኩ የሚል ስው ደስ አይልም
@Bitaniya12
@Bitaniya12 4 жыл бұрын
Abatshn akbri ehte denegetku endeza stliachow beterefe arif new
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 4 жыл бұрын
ብሽቅ ነሽ አባሽን እንደዚህ ትያለሽ እንዳ እሽቱ በጣም ነው የምወድህ በርታ
@user-bh9tc5uc9e
@user-bh9tc5uc9e 4 жыл бұрын
አባባ ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጥወት
@user-mv6nk3sq2z
@user-mv6nk3sq2z 4 жыл бұрын
የኔ ምስኪን አባት ሳየው አባቴን ይመስለኛል እኔ በስደት ሁኘ 6 አመት ተለይቸው እደ እጀራ እራብ እደውሀ ጥምት ብሎኛል እነሱ አባታቸውን ይገላምጡታል አይ ዱኒያ እድሜና ጤና ላባቶቻችን በሰላም ከስደት መልሶ ለመገናኘት ያብቃን አባትሽን አክብሪው ማማየ
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
የዞሬው ውድድር ዋው ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ለዘላለም ይውደም
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 жыл бұрын
ሸ እንኳን ደና መጣህ እንደኔ ማነው በጉጉት የቤተሰብ ጭዋታ የሚጠብቅ
@bintaliapptube3404
@bintaliapptube3404 4 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ማማየ
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 4 жыл бұрын
እደትነዉየሚያረጋት ይች ልጂ አረቢሥሚላ በሚድያ አባትሺን አትገልምጭዉ ምትመሥላለች ዝም አትይም እደ ሆሀ
@omueman9729
@omueman9729 4 жыл бұрын
.ena erasu endakatelchigni yichi denz..lbirr bla bmidiya abatuwan teglmtwu..
@ginigselam9523
@ginigselam9523 4 жыл бұрын
Yha yenteseb cewat sayhone ye tekem guday new yememeselew respect yelacewm
@TheMrtesfa
@TheMrtesfa 4 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተስቦች። በጣም ነው የወደድኩዋቹ።
@የማሪያምልጂነኝየማሪያምል
@የማሪያምልጂነኝየማሪያምል 4 жыл бұрын
አንች ባለየ አባትሺን እዴት እዴት ነዉ እምታረጊዉ ለብር ብለሺ ባለጌ እግዚአብሔር ልቦና ይሥጥሺ
@AbCd-fh5sx
@AbCd-fh5sx 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ በስላም ግቡ የኔ ማረ ከምረ በጣም ነው የምታዝናናው አቦ ይመችህ በረታ ከምረ ማክስኞና ጁማ እስከሚደረስ ነው የምቸኩለው ኢትዩ ስመጣ መጥቸ ስላም እልሀለው ሀያት ከጀረመን
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 4 жыл бұрын
ጥፍራም ሁላ ለሀያ አምስት ሽ ብር ብላችሁ አባታችሁ ላይ የምን መጮህ ነው። ለዛውም ሚድያ ላይ።። አባቴን በጣም ስለምወደው ነው መሰለኝ በጣም ተሰማኝ።
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 90 МЛН
dibaabee hirkoo
29:55
Dereje kebeta official
Рет қаралды 1,5 М.
በደማቅ አቀባበል ረዱ ቤተሰቡን ተቀላቀለች እንኳን ደስ አላቹ
17:18