የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 4 ክፍል 15 /Yebeteseb Chewata Season 4 EP 15

  Рет қаралды 149,958

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 248
@tiii7981
@tiii7981 6 жыл бұрын
Well ነፂ ♥ ዶ/ር አብይን ያላቹ እስኪ እንያቹ እኔ በበኩሌ መልካም የስራ ዘመን ብያለው ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 6 жыл бұрын
አብይ ጾም ነው ባክሸ አትሳች
@tiii7981
@tiii7981 6 жыл бұрын
Dagmawi Abate ፆምና ስም ለይጂ ።
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 6 жыл бұрын
ሃሎ አትሰሚምም ያለሽው ስልኩን ዝጊው በቃ ሲገባሽ ደውይ።እኔምልሽ ግዜ አተሽ ነው ወይስ ኦፕሬተር ነሽ?
@seadakassaw1308
@seadakassaw1308 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ እናተም ተሳሳታችሁ እንጂ ዶ/ር አብይ ያለችው አዲሱን መንግስት ነው
@tiii7981
@tiii7981 6 жыл бұрын
Seada Kassaw እንደዛ ኖ
@_z_orthodox3175
@_z_orthodox3175 6 жыл бұрын
ገንዘብና ፍቅር ከመጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ ሁለት ወንድም አማቾች በአንድ ላይ የሚኖሩ ነበሩ 40 ዓመት ሙሉ በአንድ ቤት ውስጥ የኖሩ ናቸው አንዱ ያለ አንዱ ምግብ የማይቀምሱ በፍቅር እስር ቤት ውስጥ ሁነው አንደኛው ወጥቶ እስኪመለስ ሁለተኛው በር ላይ ቁሞ መንገድ መንገዱን እያየ የሚጠባበቁ ነበሩ ከዕለታት አንድ ቀን ሁለቱ መንገድ ሲሄዱ በብረት ድስት ሞልቶ የተቀበረ ወርቅ አገኙ አንደኛው ብሩን ለራሱ ማድረግ ፈለገ ሁለተኛውም የግሉ ማድረግ ፈለገ የአርባ ዓመቱ ፍቅር በአንድ ጊዜ በገንዘቡ ተሽሮ አንዱ አንዱን ገድሎ ገንዘቡን ወስጄ ፎቅ ሰርቸ ከብሬ እኖራለው ብሎ ተመኘ አንደኛው የኮሶ ህመም ታማሚ ነበረና የኮሶ መድኀኒት አምጣልኝ ብዪ ልላከውና እስኪመለስ ሰይፍ አዘጋጅቸ አንገቱን ቆረጨ ገንዘቡን እወስዳለው ብሎ ላከው ሁለተኛው ደግሞ ከኮሶዉ መድሀኒት ላይ መርዝ ጨምሬ በጥብጨ እሰጠዋለው እሱን ጠጥቶ ይሞትልኛል ገንዘቡ የግሌ ይሆናል ብሎ ተመኘ ከዚያ በሇላ ኮሶ መድኀኒት ሊያመጣ የሄደው የኮሶው መድሀኒት ላይ መርዝ ጨምሮ አመጣለት አንደኛው ሰይፉን ስሎ ጠበቀው አንገቱን ብሎ ገደለው ከገደለው በሇላ የኮሶውን መድሀኒት ሲጠጣ እሱም በመርዙ ተመርዞ መተ ሁለቱም ሞቱ ገንዘቡ ብቻ ቀረ አርባ አመት ሲኖሩ አንድ ቀን ተጣልተው አያውቁም ነበር ገንዘብ ሲያገኙ ተገዳደሉ ተካፍለው ቢበሉት ገንዘቡ ለሁለቱም ይበቃ ነበር ነገር ግን የአርባ ዓመት የፍቅር ኑሮ በገንዘብ ተቀይሮ ሞት ገዛ ገንዘብ የሰውን ልብ ገዝቶ እንዲይመለክ ሁኗል ሰው ገንዘብን አምላኩ አድርጎታል ሰው ስለ ገንዘብ ሲል ወንድሙን ይገላል። ሰው ስለገንዘብ ብሎ ሀይማኖቱን ይቀይራል ሰው ስለገንዘብ ብሎ ነፍሱን ትቶ የዝሙት ቢዝነስ ይሰራል ሰው ስለገንዘብ ሲል አባቱን ይክዳለወል ሰው ስለገንዘብ ሲል እናቱን ይለያል ሰው ስለገንዘብ ሲል ትዳሩን ይፈታል ሰው ስለገንዘብ ሲል አምላኩን ይሸጣል ሰው ስለገንዘብ ሲል ክብሩን ይጥላል ሰው ስለገንዘብ ሲል ይሰደዳል ሰው ስለገንዘብ ሲል በሀሰት ይመሰክራል ሰው ገንዘብ ለማግኘት የማይፈነቅለው ደንጋይ የለም ሰው ስለ ገንዘብ ሲል ህሊናውን ይሸጣል ሰው ስለ ገንዘብ ሲል ለወንድሙ መቃብር ይቆፍራል ፍቅር በገንዘብ ይሸጣል ስልጣን በገንዘብ ይገዛል መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ መጋቢት 19 /2010 ዱባይ ትንሽ ደቂቃ ሰታቹ አንብቡት
@ferdoesferdoesina4418
@ferdoesferdoesina4418 6 жыл бұрын
ሊዲያ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ wow ameseginalehu betam
@gjfgbghgfg4640
@gjfgbghgfg4640 6 жыл бұрын
ሊዲያ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ትክክክክልል
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
ሊዲያ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ልብ ያለው ልብ ይበል ገንዘብ ህይወት ታችንን ተቆጣጥሮታል ምን እደሚሻለን
@weldushstudio5890
@weldushstudio5890 6 жыл бұрын
ሊዲያ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ዋው ጥሩ መልእክት ነው እናመስግናለን
@nazsarnassar4211
@nazsarnassar4211 6 жыл бұрын
ሊዲያ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ዋውውውው
@iloveethiopia9388
@iloveethiopia9388 6 жыл бұрын
ነፂ ፈንድሻ ደብሮኝ ዘወር ዘወር ከልተው ከልተው ስል መንገድ ላይ ተገናኝን አይገርምም እንኳን ደህና መጣህ ደግሞ አንደኛ ዛሬ አለፈልኝ ውይ ውይ ጥሩ ወርቅ 😁😁
@zahaaraalhamdulillah3328
@zahaaraalhamdulillah3328 6 жыл бұрын
ነፂዬ ስወድክ እስኪ እንደኔ ነፂን የምትወዱ በላይክ እንተዋወቅ
@googlgoogl9607
@googlgoogl9607 6 жыл бұрын
Zahara ቤተሰቧን ናፋቂ wedddd
@hayethayet6235
@hayethayet6235 6 жыл бұрын
Ziz me also siwedew.
@netsanetmekurl6353
@netsanetmekurl6353 6 жыл бұрын
እኔም እወደዋለሁ
@0939-b4e
@0939-b4e 6 жыл бұрын
ነጺዋ 😂😂 ጎደኞቼም ጠሉኝ እኔም ጠላሆቸው ያ ለማኙ መጣ ሲሉ ሰማሆቸው 😂😂 ከሀብታም ቤት ጥብስ ከደሀ ቤት ጥቅስ መች ይጠፋል ብለህ
@ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅር
@ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅር 6 жыл бұрын
ጥረወረቅ ዝብላታስቀኛለይ😍😍😍
@goodlive1573
@goodlive1573 6 жыл бұрын
ዜድ የወሎ/ሀርቡ ሽቅረቅር ---yes you are true, I think she is very polite.
@yabitube3179
@yabitube3179 6 жыл бұрын
Same here Hahahha
@goodlive1573
@goodlive1573 6 жыл бұрын
Ethiopian Princess ---wayi Tiruwork !!!kkkk..
@goodlive1573
@goodlive1573 6 жыл бұрын
ዜድ የወሎ/ሀርቡ ሽቅረቅር ---Triwork miskin!
@goodlive1573
@goodlive1573 6 жыл бұрын
Ethiopian Princess ---Tiruwork sitazazin.
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፡ልጆች፡እንኳን፡ደስ፡አላችሁ፡ዶክተር፡አብይ የኢትዮጵያ ፡ጠቅላይ፡ሚኒስተር፡ሁኖ፡ተመርጧል፡ለሀገራችን፡ሰላምን፡ፍቅርን፡አድነትን፡የሚሰብክ፡መልካም፡መሪ፡ያድርግልን፡ፈጣሪ።በመቀጠል፡መነፀር፡እማያደርግ፡መሪ፡ስለሆነ፡ደስ፡ብሎኛል።ማለቴ፡አይኑ፡በደንብ፡ያያል፡ብየ፡አስባለሁ
@ስላምየማርያምልጅማርያምብ
@ስላምየማርያምልጅማርያምብ 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። አር ዝም በየ ወርኛ ነገር ነሽ ትሉትላ።
@khalid7147
@khalid7147 6 жыл бұрын
ምነው ሁለት ነጥብ አበዛሽ በደርግ ዘመን መሰረተ ትምህርት ነው እንዴ የተማርሽው? LOL
@ስላምየማርያምልጅማርያምብ
@ስላምየማርያምልጅማርያምብ 6 жыл бұрын
Khalid Man ክክክክክክክክክ እውነትሽ ነው ማር
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
Khalid Man kkkkkk ያው፡በለው
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
ስላም የማርያም ልጅ ማርያም ብይ ስምሽን ልጥሩው አፍሬ ሳኩብሽ፡ጀዝባ
@martakonjo8781
@martakonjo8781 6 жыл бұрын
የክብረት ቤተሰቦች ከምር ያዝናናሉ ያምራሉ ደማቸው ቀላል ነው እንዲያሸንፉ ተመኘው
@retalemalemalema9813
@retalemalemalema9813 6 жыл бұрын
በጠፍጣፋ ድንጋይ ከተዘጋ በሩ እናት አይገኝም እንደ ወፍ ቢበሩ ዋው ይመችክ ነጺ
@sofibint4638
@sofibint4638 6 жыл бұрын
_ዋው የዛሬዎቹ ደስ ይላሉ የነሻምበል ይበቃችኃል ሆ አይ ነፂ ጥርሴን አመመኝ ዝም ብዬ ስስቅ😊_
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩ ኡፎይ 😂😂😂 ወይ ነፂ ኑርልን 💝አይ እነ ጥሩ ወርቅ ወደቁ ጥሩዬ እና ነፂ 😂 ነበር የሰጡን
@lav6505
@lav6505 6 жыл бұрын
ነፂ የኔ ፍልቅልቅ ኑርልን ለእኛ ለስደተኞች ስላምህን ያብዛልን ልኡል እግዚአብሔር አቡ
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 6 жыл бұрын
በፈጣሪያችሁ ለያዛችሁ ላይክ አርጉኝ ሙስሊሙም ክሪስታኖችም ሁላችሁም ላይክ አርጉኝ
@kaka-oe7cf
@kaka-oe7cf 6 жыл бұрын
Hghj Hfhh ዬለም አልቆወል ሠምተሸል የኔ ሞዘዘ
@mkaka3960
@mkaka3960 6 жыл бұрын
ምን ለመሆን ነው ጉድ አርግዘሽ ለሆነ እሽ
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 6 жыл бұрын
ፈዲ ብንት ka ፈዲ ብንት ka ሀሀ😜😜 እኔ ያልኩት እምነት ያለውነው
@rahme8539
@rahme8539 6 жыл бұрын
ነጻነት አቤት ስወድህ ሀሀሀ ባለሶስት መኝታቤት ተመዝግቤም አልደረሰኝ። 5 አመቱ እንኳን ተወዳድሬ ሊደርሰኝ
@adisteferi276
@adisteferi276 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጥርወርቅ አህያ አይ ነፂ በሳቅ አፈራፈርከኝ
@ሱሱኢትዮጵያ
@ሱሱኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
ነፃነት ስወድህ እኮ ደግሞ ስወድህ ያልኩት ተጫዋችነቱን ነው አዳሜ እዳታሽሟጥጡብኝ
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣህልን ውስጤ ነህ አቦ ባለህበት ምችት ድልት ይበልህ
@larminiermaretammolla7528
@larminiermaretammolla7528 6 жыл бұрын
ዋው አድናቂህ ከኖርወይ የለበስከዉ ኮንፕሊት በታም ያምራ
@ሽገዛያፄዎቹነኝ
@ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 жыл бұрын
አይ 2 ሲቀራቸው ምናለ ብትረዳቸው እኒህን ሰውች እንኳን እነሡ እኔም ተሠማኝ በእውነት ኡፍፍፍ አዝናለሁ😂😂
@የንጉስልጅነኝያውምያማኑኤ
@የንጉስልጅነኝያውምያማኑኤ 6 жыл бұрын
ነፂ ምርጥ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ
@እማዬንናፋቂs
@እማዬንናፋቂs 6 жыл бұрын
የጥሩ ወረቅ ለምንድነው ሚስቅባት ስቆ ያስቀኛል
@goodlive1573
@goodlive1573 6 жыл бұрын
አላህ በቂዬ ነው s ---wayi Tiruwork, kkkkk
@wedibisha1467
@wedibisha1467 6 жыл бұрын
የስነልቦና ባለሞያ ሴትያ ደስትላላሽ በጣም
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 6 жыл бұрын
ጡሩወርግ ፈገግታሽ የኔማር
@seadaabaterejemedmeleabate5743
@seadaabaterejemedmeleabate5743 6 жыл бұрын
Betam feta arekegne netiye
@ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
@ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 6 жыл бұрын
እነ ወርቅነሽ ወጡ የዛሬው የምልክቱ ደስ ይላል እኔንም አወራጩኝ kkkkkkkkkk
@mubilubbuko7277
@mubilubbuko7277 6 жыл бұрын
Netsiye benatik le libik. asib yene geta endi befetinet sitawera libihin yidekemehal yene mirt erasikin tebek demo geta kant gar yihun betam mewedik artist nek yene sakita yene aznagn edmek yirzem selamik yibza netsi sakitaw
@zeynebademzeynebadem3574
@zeynebademzeynebadem3574 6 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ተመችቶኛል መዳም ብጠራኝም አልሠማም
@negishtube3519
@negishtube3519 6 жыл бұрын
Kemejemeriya esike mechercha besak Wowww Arif pirogiram new beritolin
@yemaryamlej3077
@yemaryamlej3077 6 жыл бұрын
ጥሩወርቅ የኔ ይዋህህህህህ! ተባርኪ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ9ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ9ጀ 6 жыл бұрын
ነፂዬ እንካን በስላም መጣህ እፍፍፍፍ ዛሬ በጣም ያስቃሉ ይመቻቹ አመሰግናለሁ
@በድሪኢስላምነውህይወቴ
@በድሪኢስላምነውህይወቴ 6 жыл бұрын
ዌል ነፂየ እንዲሁም ተወዳዳሪወች ውይ ነፂየ አንተ ላወራከሀው እኔ ጉሮሮየን ዘጋኘ
@samifozil5144
@samifozil5144 6 жыл бұрын
ነብስ ነው ምናጠናው ተላለች ትንሽ አታፍረም:: እናንተ ነግሩ አታፍሩም የሰው ልጅ ከ ዘንጀሮ ነው የመጣው በላችሁ መታምኑ ሰዎች ታሳዝናላችሁ ተማሪዎቹም ጭምር
@لشلةسةةس
@لشلةسةةس 6 жыл бұрын
ነፂ አድርቅ ክክክክ አንተ ላወራህው እኔ ደከመኝ
@Zantana1980
@Zantana1980 6 жыл бұрын
ወይ ነጻነት እንዴት እንደምታስቀኝ ልነግርህ ኣልችልም ክክክክክ በምታደርጋቸዉ ድርጊት በጣም ነዉ የምታስቀዉ ቀጥልበት ብራዳ። From UK
@favenyeman9192
@favenyeman9192 6 жыл бұрын
Chezman Chez 20;000 pawende lakelate
@Zantana1980
@Zantana1980 6 жыл бұрын
Faven Yeman hahahaha eshi
@fjeutufuudt6992
@fjeutufuudt6992 6 жыл бұрын
ትክክክል ፌርጆች እኮ እኛን ምንም የሚንስራ አይመስላቸውም
@asmyramzi2896
@asmyramzi2896 6 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ ነፂ ስታዝናና ደስ ትላለክ
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል 6 жыл бұрын
ነፂ ማኛ እንኳን በደህና መጣክ ደብሮኝ እያዛጋው ነበር
@abdiwaliahmed9048
@abdiwaliahmed9048 6 жыл бұрын
You are rely ethiopan GOD BLESS YOU
@fatooknayes6224
@fatooknayes6224 6 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@genetmamo2148
@genetmamo2148 6 жыл бұрын
ዋው የዛሬዎቹ ዘና ያደርጋሉ ግን ጓደኛህ ጥሩ ወርቅ ሄደች እኮ
@مشاءاللهتباركاللهمشاءاللهتبارك
@مشاءاللهتباركاللهمشاءاللهتبارك 6 жыл бұрын
ነፂ ፈንድሻ ታዝናናኛለህ አቦ ይመችህ
@beamlak5007
@beamlak5007 6 жыл бұрын
psychology:- a study of mind! Its not a study of life.
@ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅር
@ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅር 6 жыл бұрын
አውይ አዴኛነኝዛሬ ያገሬልጆች ኑውው ፈታእነበል ነጵመቱልበዛውም ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ስወዳችሁ♥
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
ዜድ የወሎ/ሀርቡ ሽቅረቅር subscribe እንደራረግ እኔም እርጌሻለው
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
ዜድ የወሎ/ሀርቡ ሽቅረቅር። መተናል ዜድ ገና ላየው ነው
@semunitube
@semunitube 6 жыл бұрын
Uffffff shambel tebyewochu azigewegn nbr endenesu gegema kerbo ayawkim
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ነፅዬ ደስ ስትለኝ ውይ ሣቅህ ሲመቸኝ
@telamohamed4274
@telamohamed4274 6 жыл бұрын
ዋው ነጽዬ ስውድክ
@samifozil5144
@samifozil5144 6 жыл бұрын
በ ሚቀጥልው ጠይቃት እንዴት ነብስ የጠናል እራሱዋን ተመርምር ::
@senaiteyob8986
@senaiteyob8986 6 жыл бұрын
ወይ ጥሩዬ ቻው ተመችታኝ ነበር ቻው
@hanahailu6562
@hanahailu6562 6 жыл бұрын
እኔም እንግሊዘኛ አላርጅኬ ነው😂
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ነፂ ኮሜታተሮች እንደት ናችሁ
@አምላኬሆይተመስገን-ኸ5ዐ
@አምላኬሆይተመስገን-ኸ5ዐ 6 жыл бұрын
ጥሩወርቅ ትናፍቀኛለች 😂😂😂😂😂
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
እኔ ግን እዚህ ፕሮግራም ላይ ያልገባኝ ቢኖር አንድ ቤተሰብ በተደጋጋሚ ሲያሸንፍ ቆይቶ 7ኛ ላይ ሳይደርስ ቢሸነፍ ያጠራቀመውን ገንዘብ ሳይዝ ነው እንዴ የሚሄደው? ??
@ሰውለሰውምኑነው
@ሰውለሰውምኑነው 6 жыл бұрын
እነ ጥሩወርቅ ተመልሰው አይመጡም በቃ ወይኔ አዝናንተውኝ ነበር
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 6 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው 6 жыл бұрын
ክክህክ በጣም ቀላል ቀላል ጥያቄ ነው
@ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅከወሎ
@ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅከወሎ 6 жыл бұрын
Well ዝምታ ነው መልሴ እደ ጥሩ ወርቄ ሀሀ
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ነፂ ፈታ አርከኚ ይመቻቹሁ
@fkrewelo
@fkrewelo 6 жыл бұрын
እደምን ዋላችሁ እደምን አመሻችሁ ይሂ የኮሜት በስጫ ነው እደፍላጋችሁ ትኮምታላችሁ ሽልማቱ like ነው
@tibiyeyoyo9610
@tibiyeyoyo9610 6 жыл бұрын
በቆሎ የአገዳ እህል እንጂ ጥራጥሬ አይደለም እባካችሁ ጥቃቅን የሚባል ማስተካከያ እንኩዋ ይደረግ።
@kalgirma636
@kalgirma636 6 жыл бұрын
ክክክክክክ የዛሬዎቹ ፈታ ያደርጋሉ
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 жыл бұрын
ጡሩ ወርቅ ናፍቃኛለች እሶን ለማየት ተደፍቸ ነበር
@birhanhagos2606
@birhanhagos2606 6 жыл бұрын
አይይይይ ጥሩ ወርቅ ስለይሽ በእንባ እህህህህ
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 6 жыл бұрын
Well nesi yene konjo sewedi eko 😍😘
@almazberhanu6493
@almazberhanu6493 6 жыл бұрын
Netiye endet endemiwedik fetari kene betesebochik yitebikik
@sofiasofia2258
@sofiasofia2258 6 жыл бұрын
Enekuwane dehena metahelene neteiy yega anedega😍😍😍😍
@የሚካኤልልጅ-ዀ8ኀ
@የሚካኤልልጅ-ዀ8ኀ 6 жыл бұрын
እነ ሻበል ሲወጡ አለቀስኩ እባካችሁ መልሷቸው
@እማዬንናፋቂs
@እማዬንናፋቂs 6 жыл бұрын
የሳቅ ምንጭ መጣህ well
@እማላንቺለኑርእስካለችሂወ
@እማላንቺለኑርእስካለችሂወ 6 жыл бұрын
ወይ ነፂ ከከከከከከ የምሰለጥኑበት ነፍ አላንዴ አለ ሆሆ
@shitayekiya7474
@shitayekiya7474 6 жыл бұрын
Welll netsi 😍😍😍
@itabezahuyetewahidolij3056
@itabezahuyetewahidolij3056 6 жыл бұрын
ዌል ካም ነፂዬ ፍልቅልቅ
@alemalem5508
@alemalem5508 6 жыл бұрын
Kaffffffffff yale makina man yewasd yihone
@mariammar3711
@mariammar3711 6 жыл бұрын
ጥሩ ወርቅ ናፈቀችኝ
@fklylma4603
@fklylma4603 6 жыл бұрын
Netsanet,my best comedian actor.....
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
NOZAH TUBE youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንማማር አመሰግናለው
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 6 жыл бұрын
Terawu yetiruwerk new tesatef
@lilililingshe6284
@lilililingshe6284 6 жыл бұрын
እንካን መጣክ ነፂይ ደብሮኝ ነበር
@hamocell4611
@hamocell4611 6 жыл бұрын
ነጺ ሰወድህ
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 6 жыл бұрын
መጣህልኝ ነፂ ፍልቅልቅ😃😃😃
@ሰውእኮ-ኀ3ኀ
@ሰውእኮ-ኀ3ኀ 6 жыл бұрын
ነፅዬ እረ እንደዚህ ስትለፈልፍ ትን እንዳይልህ
@adisteferi276
@adisteferi276 6 жыл бұрын
ነፂየ ጥቅስህ ተመችቶኛል እውነት ነው
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 жыл бұрын
ነፂ የኔ ፍልቅልቅ እንኮን ደህና መጣህልን
@ቤዛየድንግልልጅ
@ቤዛየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
ውይ ነጺዬ እንደው ምን ልሁንልህ ነብስ ነገር እኮ ነህ
@getahoin3993
@getahoin3993 6 жыл бұрын
እንኮን በሠላም በጣህልን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 6 жыл бұрын
ፕሮግራምመሪውባርቾ እንወድሀለን
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 6 жыл бұрын
ቆይ ግን በመጡ ቁጥር ለምን ትጠይቃቸዋለክክ እፍፍፍ
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 6 жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም 29ኛ ለመጀመሪያ ግዜ ወው
@ፈትያየሙሆ
@ፈትያየሙሆ 6 жыл бұрын
ጥሩ ወርቅ ብትኖረ ንሮ በሳቅ ፍርፍር ነበር ምታበላኝ
@samicell5937
@samicell5937 6 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 жыл бұрын
ዋው ከች ብያለሁ ዘና ልበል
@hananigusse3793
@hananigusse3793 6 жыл бұрын
kkkkkkkkk wiyyyyyy natyiii
@birukeadimasu3489
@birukeadimasu3489 6 жыл бұрын
wel come maroch sera lay neberku arfije ayewu
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ 6 жыл бұрын
አባ እንኳን ወደቃችሁ ወደቃ አስጥልታችሁኝችሁ ነበር
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 6 жыл бұрын
ነፅዬ ማኛ
@eselamneweywetarahma4051
@eselamneweywetarahma4051 6 жыл бұрын
አረ ነፂ በሞቴ አባቴ ሊመጣ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እደነሱ ልትገትረው ሆ ታዝናናኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
@saraalex4623
@saraalex4623 6 жыл бұрын
የሻበልን ጥያቄ እኔም መልሸዋለሁ በውነት ሽልማት ይገባኛል ነፃየ ዘናአደርከኝ
@chrstinasisay6683
@chrstinasisay6683 6 жыл бұрын
ወይ ነፂ ፈታ እኮ ነው የምታረገን
@ድንግልማርያምእናቴእየሱስ
@ድንግልማርያምእናቴእየሱስ 6 жыл бұрын
እነ ሻምበል መውጣት አነበረባቸውም ኤሄን ሁሉ ቆይቶ
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 6 жыл бұрын
ሰላም እንኳንደና መጣህ
@merontesfaye4013
@merontesfaye4013 6 жыл бұрын
Uuufffffff kkkkkkkkk era saki moteku
@mesretdiriba1290
@mesretdiriba1290 6 жыл бұрын
well com Netsyee
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
Well come belenale
@kayawhabshawi3309
@kayawhabshawi3309 6 жыл бұрын
ኔት የኔ አንደኛ ዘና አርጉን
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 11 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ሐረግ ( ክፍል 7)
32:04
ለዛ
Рет қаралды 137 М.
የኔ ቅመም እድግ በይልኝ!!
5:58
Belayneshiwujira
Рет қаралды 10 М.
የቤተሰብ ጨዋታ / Yebeteseb Chewata Season 4 - EP 5
31:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 114 М.