የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 12 /Yebetseb Chewata Season 8 Ep 12

  Рет қаралды 84,419

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 268
@samramohammedsraji7073
@samramohammedsraji7073 5 жыл бұрын
"አሏህ ሆይ ረመዷንን በሰላም አድርሰን:! ደርሰንም በተገቢው መልኩ ፆመን ከእሳት ነፃ ከምትላቸው ባሮችህ አድርገን !!"
@እሙቢላል-የ6ፐ
@እሙቢላል-የ6ፐ 5 жыл бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@ኢስላምሰላም-ወ1ዘ
@ኢስላምሰላም-ወ1ዘ 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 жыл бұрын
_አሚንንንንንንንን ያ ረብ_
@chtgghgfyfvfbcvhh2518
@chtgghgfyfvfbcvhh2518 5 жыл бұрын
አሚን የረብ
@ማሪዛ.የሀይቅልጂ
@ማሪዛ.የሀይቅልጂ 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ 5 жыл бұрын
አህለን ፊክ ያረመዳን በረመዳኑ ከሚጠቀሙት ያድርገን
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
አሚን❤❤
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 жыл бұрын
አሚንንንንንያርም
@amiraredimohammed11d13
@amiraredimohammed11d13 5 жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብ
@sofiasofia9747
@sofiasofia9747 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@ዜድየማሚናፋቂ-ሐ3ገ
@ዜድየማሚናፋቂ-ሐ3ገ 5 жыл бұрын
መላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አንኳን አደረሰን ለታላቁ እረመዳን
@ዜድብንትየሱፍ
@ዜድብንትየሱፍ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች እንደት ናችሁ ረመዳን ከሪም ብያለሁ እንኳን ለተከበረው ረመዳን ከሪም ወር ያደርሳችሁ በሰላም በአፊያ ፁመን የምን ጨርሰው አላህ ያድርገን ያርብ ፁመው ከተጠቀሙት በአርሽ ጥላ ስር ካስጠለላቸው ባሪያውቹ አላህ ያድርገን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በያላችሁበት የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ለአላህ ብየ እውዳችሏለሁ ከኔ በላይ ረበና አለሚንን ይውደዳችሁ
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 жыл бұрын
_Waleykum selam wr.wb amiiiiin Allah ywdedesh_
@ጎንደሬዋነኝየጋይንቷ
@ጎንደሬዋነኝየጋይንቷ 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 5 жыл бұрын
አሚንንን የኔ ውድ
@kstube4157
@kstube4157 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@musaumare9622
@musaumare9622 5 жыл бұрын
ረመዷን ከሪም አይባልም ማር ረመዷን ሙባሪክ ነው የሚባለው አላህ የበለጠ ያውቃል
@memesanta5216
@memesanta5216 5 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተካታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ስቅለቱ መታሰብ አደረሳችው አደረሰን በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ት ኢሳ 53÷5
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Meme Santa እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 5 жыл бұрын
አሜን፫
@memesanta5216
@memesanta5216 5 жыл бұрын
@@mixlagend አድርጌአለው ቆንጆ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ለመላው እስልምና ሀይማኖት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
@huaweitab642
@huaweitab642 5 жыл бұрын
እንኳንአብሮ አደረሰን ደረሰው ከሚፆሙት ፆማቸው ከተቀበላቸው ባረያዎቹ አላህ ያድረገን አሚን
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
@@huaweitab642 አሚን
@qrainkq8113
@qrainkq8113 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን አደረሳችሁ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 5 жыл бұрын
ለተከበር ወር ለረመዳን እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ ወላሂ እህቴ ጠፍታኛለች ዱአ አርጉልኝ የወንዲሙ ችግር ችግሩ ያልሆነ ከኛ አይደለም ብለዋል ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@kiloyamukleblakulubisebitk8497
@kiloyamukleblakulubisebitk8497 5 жыл бұрын
አላህ ያገናኝሺ ማማየ አብሺሬ
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 жыл бұрын
_ያ ረህማን በቅርቡ ያገናኝሽ አብሽሪ_
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@meremmuha3044
@meremmuha3044 5 жыл бұрын
abshira allah yagenagnachu mar
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 5 жыл бұрын
ሠ አ ወ አላህ ያገናኝሽ ማር
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 5 жыл бұрын
እስቲ የሳቅ ምንጭን ነፂን የሚውድ ላይክ ያድርግ
@alihijazi10
@alihijazi10 5 жыл бұрын
ውድ የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለተከበረው ወር ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሰን እዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለፋሲጋ በአል አደረሳቹ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሚን አሚን አሚን
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
🙏ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ሁሉ መልካም የስቅለት በአል ይሁንልን ሰላምና ፍቅር ተመኘሁላችሁ💚💛❤️
@zenatzaina3177
@zenatzaina3177 5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@neju4851
@neju4851 5 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረካቱህ እንኳን ለተከበረው ለረመደን ወር በሰለም አደረሰቹህ አደረሰን አልሀምዱሊላህ√√√√√√
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አዴረሰን ዉዴ
@neju4851
@neju4851 5 жыл бұрын
@@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ አለህ በረህመቱ ዱአችንን ይቀበለን
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
@@neju4851 አሚንን በዱአ አንረሳሳ 😢
@neju4851
@neju4851 5 жыл бұрын
@@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ አብሽሪ ዉዱዋ እህቴ
@mubarikmohammed859
@mubarikmohammed859 5 жыл бұрын
ዉድና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች ለተከበረዉ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
@zenabz9410
@zenabz9410 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሠውሞልቶሠውጠፋቢንትባባየ
@ሠውሞልቶሠውጠፋቢንትባባየ 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገር ልጆች 😍 ነጺ እኩዋንደናመጣህ ። እንደ እኔ እናቱን የናፈቀ ማን ነው ውዶች 😓
@እናቴንናፍቂኢሥላምነውህይ
@እናቴንናፍቂኢሥላምነውህይ 5 жыл бұрын
እኔ እናቴ እንደ ውሀ ጠምታኛለች እንዴ እጀራ ርባኛለች ፈገግታዋ ናፎቶኛል ትኝት ብየባት የምትደባብሠኝ ናፍቆኛል በቃ ሁሉም ምኑን ልጥቀሠው
@ሠውሞልቶሠውጠፋቢንትባባየ
@ሠውሞልቶሠውጠፋቢንትባባየ 5 жыл бұрын
አዞሽ ውዴ አንድ ቀን የኛም ተራደርሶ ሀገር ገብተን እቅፍ አድርገን ናፍቆታችንን የምን ወጣበት ቀን ይመጣል 😢😢😢
@طيباطيباا
@طيباطيباا 5 жыл бұрын
አሠለሙአለኩምወረመቱለህወበረከቱሁ ለመለአየእሥልምነተከተዬ እኳለ ለተለቁ የረረመደወረ አደረሠቹ
@እናቴንናፍቂኢሥላምነውህይ
@እናቴንናፍቂኢሥላምነውህይ 5 жыл бұрын
@@ሠውሞልቶሠውጠፋቢንትባባየ ኢሻ አላህ ውዴ አላህ በሠላም ያገናኘን አንችም አብሽሪ ሁቢየ
@እናቴንናፍቂኢሥላምነውህይ
@እናቴንናፍቂኢሥላምነውህይ 5 жыл бұрын
@@طيباطيباا እንኳን አብሮ አደረሠን
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
በመላው ዓለም ላላችሁ ወገኖቼ እንካን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዬ በአል አደረሳችሁ አደረሰን የደስታ በአል ይሁንልን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Enkuan abiro aderesen 😍
@tesfadawit2280
@tesfadawit2280 5 жыл бұрын
ከ 4 አመት ቦሃላ ሃገሬ ልገባ ነው በ ሰላም ግባ በሉኝ
@mmmmaaa247
@mmmmaaa247 5 жыл бұрын
በሰላም ግባ
@እማእወድሻለሁናፋቂልጅሽነ
@እማእወድሻለሁናፋቂልጅሽነ 5 жыл бұрын
Tesfa Da ከ4 ቀን አልክ ብየ ታድለህ ልል ሀሀሀሀሀ
@zain63zain60
@zain63zain60 5 жыл бұрын
Tesfa Dawit ሰላም ግቢ
@rechrech9057
@rechrech9057 5 жыл бұрын
Tesfa Dawit ተስፍሽ መልካም ጉዞ
@ራኒያፍአድ
@ራኒያፍአድ 5 жыл бұрын
መልካም ጉዛ
@እማየኔናፍቆትኡሚሀያቲ
@እማየኔናፍቆትኡሚሀያቲ 5 жыл бұрын
ዉድ ሙስሊም እህት ወንድሞች ረመዳን ሙባረክ እንኳን አደረሰን ሊሎቻችሁም ሰላማችሁ ይብዛ
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ነጺ ስወድክ ፈታ ዘና ነዉ የሚያደርግ
@julakhakwt2041
@julakhakwt2041 5 жыл бұрын
ዛሬስ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ክፉ አይንካህ ነጺዬ ረጅም እድሜ ነጺ የድካሜ ማስረሻ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 5 жыл бұрын
ውድ ሙስሊም እህቶችና ወንድሞች እንዃን ለረመዳን በሰላም አደረሰን።
@zenabz9410
@zenabz9410 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hayualmitube7275
@hayualmitube7275 5 жыл бұрын
Ene Muslim ngie Christian ehit wendemchy ekan adersachu lefasga bale 👌👈👍
@isilaamhihotenew1400
@isilaamhihotenew1400 5 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiin
@samramohammedsraji7073
@samramohammedsraji7073 5 жыл бұрын
ካፊሮችን ለበዓላቸው እንኳን አደረሰህ ማለት፣በዓል በሚደረግባቸው ቦታዎች መገኘትና መሳተፍና ድርጊታቸውን መውደድን የሚያሳዩ ነገሮች ሁሉ መስራት ከዚህ ውጪ ቢያንስ ደስታን መግለፅ እንኳን አደረሰህ ማለት በድርጊታቸው መስማማትን ያሳያል ልክ እውነትም ሊደሰቱበት የሚገባ በዓል ነው የማለትን ያህልና ሊኮራበትና ሊያስቀና የሚችል ነው ብሎ እንደማስብ ስለሆነ ፣ ይህ ድርጊት ደግሞ እውነትም ዒሳ የአላህ ልጅ ነው ወይም ስላሴ ነው እና የመሳሰሉትን እንደማለት ሊቆጠር ይችላልና ሙስሊም ከነዚህ ድርጊቶች ሊጠነቀቅና ሊርቅ ይገባዋል ኩፍር ሊያመጣ ይችላልና። አላህ ከከለከለው ርቀን እሱ ባዘዘው ሰርተን በእስልምናችንን ተብቃቅተን በዚህች ዱኒያ በሰላምና በደስታ ኖረን በኣኺራ ከነቢያችን ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ተከታዮች ጋር አላህን በደስታ የምንገናኘው ያድርገን.. ኣሚን።
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 5 жыл бұрын
@@samramohammedsraji7073 ትክክል ነው አሚን አሚን
@Tube-gc4nt
@Tube-gc4nt 5 жыл бұрын
@@samramohammedsraji7073 አሚንንንንንንን
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Amen enkuwan abro aderesen ihtachin
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@ለሰዉሞትአነሰዉ
@ለሰዉሞትአነሰዉ 5 жыл бұрын
አሜን!እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-gc9or8zc3t
@user-gc9or8zc3t 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-gc9or8zc3t
@user-gc9or8zc3t 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@ወለተገብርኤል19
@ወለተገብርኤል19 5 жыл бұрын
ውድ የልኡል እግዚአብሔር ቤተስቦች እንድምን አላችሁ እንኳን ለበአል ዋዜማ ለእለተ አርብ ስግደት አደረሳችሁ የቅዱሳን ፃርቃን ሰማዕታት እርድኤት በርከታቸው ይደርብን አሜን
@AaaBbb-vs2hp
@AaaBbb-vs2hp 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yega657
@yega657 5 жыл бұрын
የትንሳኤው ባአል እንኳን አደርሳቹ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ላይክ ግጩኛ ዛሬ ወልጃለው ልጁም ስም አውጡልኛ የተወደዳቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ 💝
@ጋልቅዱስሚካኤልእ
@ጋልቅዱስሚካኤልእ 5 жыл бұрын
እሴት ከሆነች ነፃነት ወንድም ከሆነ ነፃነት በይው በያት ምክንያቱም ዛሬ የክርስትና ተከታዮች ብሙሉ ነፃ የወጣንበት ቀን ስለሆነች እማይሞተው ሞቶ ነፃ አውቶናል እና ማምዬ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 5 жыл бұрын
ፍሰሀ ( ደስታ) ወይም ፋሲካ ፣ትንሳዬ
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 5 жыл бұрын
እዉነት ብለሀል ነፄ እግዚአብሔር ለፈጠራቸዉ ፍጡር ሁሉ እንጠየቃለን ።ዉሻ ክብር ነዉ እመብርሀን ዉሀ አጥጣዋለች በወርቅ ጫማዋ
@frtunafrtuna8594
@frtunafrtuna8594 5 жыл бұрын
እንኳን ለፋሲከ በአል በሰላም አደረሳቹ እኳን አደረሰህ በሉኝ😀😘
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
እንኩዋን ለብረሀነ ትንሣኤው አደረሠን አሜን የከርሞ ሠው ይበለን መልካም በአል
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በአል አደረሰን አደረሳችሁ ፍቅርና ሰላም ተመኘሁላችሁ
@ብርቴየቅዱስጊዮርጊስ-ኈ3ቈ
@ብርቴየቅዱስጊዮርጊስ-ኈ3ቈ 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እመነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ እና የተወደዳችሁ የደም ዋጋ የተከፈላላችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳንም ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ባእለ ስቅለቱን በሰላም አሳልፈናል የሱ ፈቃድ ሆኖ ደሞ ለባአለ ተንሳኤው በሰላም ያድርሰን ከወዲሁ መልካም በአል እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴ ነው ።
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@በሊ የአባቷ ቅብጥብጥ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@የድንግልልጅነኘኝ
@የድንግልልጅነኘኝ 5 жыл бұрын
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እኯን ለፋሲጋ በአል አደረሳቹሁ ለሙስሉም እህት ወንድሞቼ መልካም ረመዳን ጾም ማክሰኞ አገሬ ገባለው ሰላም ግቢ በሉኝ ስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እናተም በሰላም ላገራቹ ያብቃቹ
@እናቴንናፍቂኢሥላምነውህይ
@እናቴንናፍቂኢሥላምነውህይ 5 жыл бұрын
አሚንንንንን የኔ መልካም ሠላም ግቢ ውዴ በሠላም ከቤተሠቦችሽ ፈጣሪ ይቀላቅልሽ
@የድንግልልጅነኘኝ
@የድንግልልጅነኘኝ 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 5 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች እረመዳን ከሪም እንኮን አደረሰን ጥመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ያረብ
@nardithetewahdo1186
@nardithetewahdo1186 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች መልካም በአል ይሁንላችሁ ውዶቼ በስደትም ያላችሁ ፈጣሪ የዛሬ አመት በሀገራችን ከዘመድ ወዳጆቻችን ጋር የምናሳልፍ ያድርገን አሜን ፫💘💔💓
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 5 жыл бұрын
አንደኛ መሆን ያለበት ፈጣሪ የሚለው መሆን ነበረበት
@hananabud4548
@hananabud4548 5 жыл бұрын
Nase yene filkilik edimena tena yestik ilove you so much☆
@Temimtube
@Temimtube 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ነጻነት ያንተ ፕሮግራም የመዳምን ጭቅጭቅ ነው የሚያስረሳኝ
@SaidaSaida-fn3ps
@SaidaSaida-fn3ps 5 жыл бұрын
Enkon adersechihu
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Saida Saida እንኳን አብሮ አደረሰን ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@SaidaSaida-fn3ps
@SaidaSaida-fn3ps 5 жыл бұрын
@@mixlagendok
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ባእሉ የሰላም የፍቅር የአድነት ያርግልን ማነው እደኔ አመትባእል ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ የናፈቀው😭
@onelove809
@onelove809 5 жыл бұрын
Cool family congra ene Slam Berhe
@tesfayetegegne3694
@tesfayetegegne3694 5 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ እንኳን ለሰቅለት ባአል በሰላም በፈቅር በደሰታ አደርሳለሁ !! መልካም ባአል ይሁንልነ 💚💛❤ 💖💖💖💖💖💖💖 ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን 👏👏👏
@tsehayamare1335
@tsehayamare1335 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkùan aderseachu adrsn yedglecjochi
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ነፂ ስወድህ ዘና ፈታ ነው እኮ የምታደርገን አቦ ሰላምህ ይብዛ
@jemals4345
@jemals4345 5 жыл бұрын
እኔምለው ሁሉም ተወዳዳሪ ቢያሸፍ መኪና ከየት አምጥተው ነው ለዚህ ሁሉ. የሚሸለሙት. ☺
@ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ
@ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ 5 жыл бұрын
ነፃነትን እንዴት እንደምወደው እስክስ አለ ተገላገሉ
@tube-nt8rl
@tube-nt8rl 5 жыл бұрын
ነጺ የሳቅ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
አር ሁ ማነው ተሸላሚው ለፋሲካ እስኪ ላይክ ጀባ በሉኝ የኔ ምርጦች ለባአሉ ድምቀት ብላቹ ነፂዬ ደሞ የኛ ፈኒ 🤗❤👍
@use1K629
@use1K629 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተሰቦች ደግሞ ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም ያድርሰን 💒💚💛❤ ነጺ እንኳን አደረሰክ የኛ አዝናኝ ኑርልን
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@አዱስ የወሎ ልጅ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
This show is really entertaining.
@mezwurhffjk9533
@mezwurhffjk9533 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@mezwur Hffjk ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@yesusyadinalyitadegal8960
@yesusyadinalyitadegal8960 5 жыл бұрын
Endene ereft enji sew yemibal maninem yalnafeqe like yigcegn 👈👍🏻
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
ወይ ትዝታ አበበ በሶ በላ
@AA-fw4kp
@AA-fw4kp 5 жыл бұрын
Happy Easter all #Christians
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@God's Love እንኳን አብሮ አደረሰን ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@ጄሪዬየጌታልጅ
@ጄሪዬየጌታልጅ 5 жыл бұрын
ጌጃ ቃለህይወት ልጅ ተባረክ
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታይ በመላው አለም ምትገኙ እንካን ለ ፋሲካ በአል አደረሳቹ በአሉ በደስታ በጨወታ እንድታሳልፉት የ ጌታችን መድሃኒታችን ፍቃድ ይሁንልን አሜን
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
እንኳን አደረስችሁ የተዋሕዶ ልጆች
@elsabettarefe79
@elsabettarefe79 5 жыл бұрын
Weyiii remden desee seraa yeebezaa 🤕🤕🤕
@richarddizon5520
@richarddizon5520 5 жыл бұрын
Enkuan❤💘 aderesachu 💚💛❤
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
ስቅለት ከሌለ ፋሲካ የለም!
@agameeyuadey120
@agameeyuadey120 5 жыл бұрын
Enkan lefasiga beal aderesen ye agere ljoj
@faleelafaleela5485
@faleelafaleela5485 5 жыл бұрын
ነፂ የኔፍልቅልቅ ባንተህ ሣቅ ዘና እያልንነው እድቤናጤና አላህ ይሥጥህ
@ያረቢያረህማን-ረ6ጘ
@ያረቢያረህማን-ረ6ጘ 5 жыл бұрын
ወይኔ ሹፌሩ ልጅ ሲያስቅ
@መንገደኛውልቤ-ኀ8ፀ
@መንገደኛውልቤ-ኀ8ፀ 5 жыл бұрын
ነፂ የቤተሰብ ጨዋታ በሳምት 3 ቀን ማቅረብ ብትችል አሪፍ ነበረ ስደተኛ ወንድም እህቶችህን ይህን ፕሮግራም ከጭንቀት ያላቅቀናል
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
አይ ነፃነት you are really funny
@አስቱየማሪያምልጅአስቱ
@አስቱየማሪያምልጅአስቱ 5 жыл бұрын
መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብረሀን ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሳቹ በአሉ የሰላምና የጤና ይሁንልን
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@የቢላል ዘር እንኳን አደረሰክ ❤️ One love ❤️ ማርዬ ሰብስክራይብ አድርገኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግኻለሁ😘
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@አስቱ የማሪያም ልጅ አስቱ እንኳን አብሮ አደረሰን ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@ፍቅሬእናቴህይወቴስማእቷአ
@ፍቅሬእናቴህይወቴስማእቷአ 5 жыл бұрын
@@ami1544 ምን ዓይነት ስጦታ ነው የምትፈልጊው እህቴ
@ami1544
@ami1544 5 жыл бұрын
@@ፍቅሬእናቴህይወቴስማእቷአለክርስትና እምነት ተከታይ ለበአል የሚሆን
@fatmafatoma7506
@fatmafatoma7506 5 жыл бұрын
ነ ፃነት ዉዉዉዉዉ ምኬናዉ ለኔ የደረሰኝ ባየነኝ ኪኪኪኪ
@ኢስላምሰላም-ወ1ዘ
@ኢስላምሰላም-ወ1ዘ 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ነፂ
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
የነፅ ደገፍ ነኝ ከ ሰዑዲ #Sebscreb አድሩጉኝ 👈 ሺ አመት ኑር💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💌💌💌💌💌💌💌
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘
@abdullaziiztube6324
@abdullaziiztube6324 5 жыл бұрын
እሽ
@abdullaziiztube6324
@abdullaziiztube6324 5 жыл бұрын
በርታለን
@maazakalbeto6124
@maazakalbeto6124 5 жыл бұрын
Natsiye 😚😚😚😙😙
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
ባለታክሢው ኮሜዲነው kkkkkk
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
ባለታክሲው አሳከኝክክክክክ
@onelove809
@onelove809 5 жыл бұрын
Yohanes yageba ken yetatebku nw temchetognal 😀😀😀😀😃😃😃😃😃😄😄😄😄😄😄😃😃😃😃😃
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 Жыл бұрын
ነፂ በምልክት ማሳየት ላይ የሚርበተበተው ነገር ገራም
@umu1485
@umu1485 5 жыл бұрын
ከከከከከ ዮስዬ ተመቼሀኝ
@funnyerilove6834
@funnyerilove6834 5 жыл бұрын
Welcome
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Funny Eri Love ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 5 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ እኳን ደህና መጣህ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@fafi bint seid ke asossa ክክክክ እንኳን አብሮ አደረሰን ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
ስል ምስል የኔ ውድ እህት ውድ ምች😘😘😘😘👈❤❤❤
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@ሶፊያ ኬሚሴ የናቷናፋቂ ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
@@mixlagend ደሞሰብስክራየብለማድረግአንተኛነኝ
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
@@mixlagend አድርጌሻለሁ❤❤
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@ሶፊያ ኬሚሴ የናቷናፋቂ አመሰግናለሁ ማሬ😘
@robertnovo3994
@robertnovo3994 5 жыл бұрын
Ar enam yebetesb chweta lay yemigabzegn sew nafekegn
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Robert Novo በዘመድ ነው ምርጧ ክክክክክ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@samramohammedsraji7073
@samramohammedsraji7073 5 жыл бұрын
welcom ነፅ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Samra Mohammed Sraji ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@tsedi898
@tsedi898 5 жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ ነፂ መቷል እንኳን አደረሳችሁ
@hopeyemaryamemalanchilenue6613
@hopeyemaryamemalanchilenue6613 5 жыл бұрын
enkane adersacu.
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ዋልከም ነጺ ታክሢው ሽፌር ተመቸኝክክክ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
አይ ነፂ ሰው ያስለቅሳሉ እንጂ ምን ያብሳሉ
@ፈፍናኝስልጤዋ
@ፈፍናኝስልጤዋ 5 жыл бұрын
እንከን ደህና መጠ ናጽ
@selamt261
@selamt261 5 жыл бұрын
Asakegn wey netsy
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 5 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Mohammed Hussen ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግኻለሁ😘
@aradatv1
@aradatv1 5 жыл бұрын
welcome
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
ጉድእደትነው ውሻናድመትን ማስወገድ እሚቻለው እየገደለማለትነው ሰውምእያለቀነው ነገሩው
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 5 жыл бұрын
Nesti yene flklk tlk edme Ena tena ysth enakebrhalen lemelaw yetewahdo ljoch enkan lefasiga beal aderesachu
@ዙልፈቤንትሸለሞ
@ዙልፈቤንትሸለሞ 5 жыл бұрын
ነፃነት ዛሬ ቀልድክ ምንም አይጥምን ደሞ መስታወቂያ ቀንስ
@Semira109
@Semira109 5 жыл бұрын
Well come
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Semira Setew ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@Semira109
@Semira109 5 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኚና እሚለምን ሠው አልወድም
@ጄሪዬየጌታልጅ
@ጄሪዬየጌታልጅ 5 жыл бұрын
ውሾች እንዲገደሉ ውይይይይይ ኸረ ኡ በእግ/ር 😢😢😢😢😢
@ስጠብቅህልኑርበፍቅርህታስ
@ስጠብቅህልኑርበፍቅርህታስ 5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ ነፂ ነፂን ይምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@LOVE MAMA አየው👉👍ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ካላደረግሽኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@የሴትልጅነኝ
@የሴትልጅነኝ 5 жыл бұрын
ኮመንታተሮቹ ከሌላቹማ አላይም ያለናንተ አይመስጥም ሱስ አለብኝ ኮመንት እያነበቡ ማየዕ ነፂ ገብቶዋል ተከሰቱ ስደተኞች
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@የሴት ልጅ ነኝ ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@የሴትልጅነኝ
@የሴትልጅነኝ 5 жыл бұрын
@@mixlagend አረኩሽ አያስከፍለኝ
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 5 жыл бұрын
ሁላችሁም ትመጣላችሁ እንደ ? አልመጣም ግድ ነው ደ ሆ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 5 жыл бұрын
በቃ ከዚህ በላይ የስርግ ጭፈራ የለም ነፂ ጨፍሮ ጨርሶልሻል
@amiraredimohammed11d13
@amiraredimohammed11d13 5 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@እማእወድሻለሁናፋቂልጅሽነ
@እማእወድሻለሁናፋቂልጅሽነ 5 жыл бұрын
አበበ በሶ ሲበላ እኔም አውቄዋለሁ ሀሀሀሀሀሀ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
kkkkk
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 5 жыл бұрын
እኛም ሻሼ የምትባል ውሻ ነበረችን ቤታችን መንግስት ሆድ እቃው ይፍረስና ሲያፈርስብን ሻሼን የት ትግባ ከኔ በላይ የምታሳዝነኝ ነበረች ሻሽዬ ይቅር በይኝ ካለሽ ከሞትሽም ነብስሽን ይማረው አረሳሽም
@yregebamora2994
@yregebamora2994 5 жыл бұрын
ዌል ነፂ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@hayat ahmed Hayu ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@yregebamora2994
@yregebamora2994 5 жыл бұрын
OK
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
nasy 😍😍
@itzjemi1220
@itzjemi1220 5 жыл бұрын
እኳንደህናመጣህ፣ነፂ፣ግን፣ያላሳደጉት፣ዉሻና፣ድመት፣ጥሩ፣አደለም፣መግደል፣ነዉጅ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Itz Jemi12 ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ውድድድ አደርግሻለሁ😘
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 5 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 120 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 16 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН