የቤተሰብ ጨዋታ ልዩ የቡሔ ዋዜማ ፕሮግራም ምዕራፍ 15 ክፍል 15/ Yebtseb Chewata SE 15 EP 15

  Рет қаралды 290,871

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Yebetseb Chewata

Пікірлер: 388
@fozi6670
@fozi6670 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ🤣🤣🤣🤣ኡፍ የልጅ እና የሽማግሌ አፍ እኮ ጣፋጭ ነው ልጆችዬ አላህ ያሳድጋቹ ለእናንተ ሲል ሀገራች ሰላም ያርግልን🙏
@siltebilalomedia
@siltebilalomedia 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@freeface2362
@freeface2362 2 жыл бұрын
ABC
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 2 жыл бұрын
እወነት ወዲ
@ajmanajman7323
@ajmanajman7323 2 жыл бұрын
ነፂ እያስተማሩ ነው ሀሀሀሀሀሀ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
AMENEAMENE😰😰💚💛❤
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 жыл бұрын
አሏህ ያሳድጋችሁ ስታምሩ ስትጣፍጡ ከዘር ከነገር ከጥላቻ ንፁህ የሆናችሁ የዛሬ አበቦች የነገ ፍሬዎች ሀገር ተረካቢ ናችሁ በሰላም በፍቅር ሀገራችሁን ሰላም አድርጎላችሁ በድሎት እድግ በሉ ወላሂ ነፂ ምርጥ ነህ እፃን ሚወድ በጣም ወዳለው ንፁህ እኮ ናቸው👍👍👍👍👍👍
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
amennnn
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለንፅሆ ልቦች ልጅች ስትል ሀገረችንን ሰላም አድርግልን
@aminuae6569
@aminuae6569 2 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹ ለደብረ ታቦር
@tube5986
@tube5986 2 жыл бұрын
እንደማመር እናት
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
አገራችንን አላህ ስላም ያርግልን
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
አይ ህፃናት ደስ ስትሉ እኮ ነጭ ወርቀት ናቸው እኮ አላህ ሆይ ለአዛውንቶች ለህፃናቶች ምንም ለማያቁት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ጥጋበኞችን አውጣልን ያረብ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ ልጆችን በቤተ ክርስቲያን ማሳደግ ለሀገርም ለነሱም ጥሩ አስተዳደግ ነው።⛪ ነፂዬ 😍
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 2 жыл бұрын
የዚህ ሾው እና ጥያቄዎች ዋና አዘጋጅ የማደንቅህ ሳሙኤል ደበበ በሌሎችም እንቆቅልሽን ጨምሮ አድናቂህ ነኝ። ነገር ግን በዚህ የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ብዙ ተመልካቾች በነፃነት ሳቅ እንጅ መዝናናት የሚፈልጉት ሌላ ገንቢ አስተያየት ሲሰጡ አላይም። የዛሬው የእነዚህ ውብ ታዳጊ ህፃናት ዝግጅት ደስ የሚል ሲሆን፣ ነገር ግን በጣም የሚያሳዝነው ህፃናቶቹን በእድሜያቸው እና በሀይማኖታቸው የማይመጥን ጥያቄዎችን ነው የተጠየቁት። በጣም ያሳዝናል። ለወደፊት ሊታሰብበት ይገባል። አንደኛ የቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ናቸው ። ሁለተኛ ዕድሜያቸው ህፃን ናቸው ለምንድነው የዘፋኝ ስም የሚጠየቁት? ሌላም።
@samueldebebe7709
@samueldebebe7709 2 жыл бұрын
አስተያየቱን ተቀብያለሁ ... ወደፊት የሚታረም ነገር አርማለሁ ወንድሜ
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 2 жыл бұрын
እድግ በሉ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባህል ⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏🙏
@bubushow8621
@bubushow8621 2 жыл бұрын
ነፂያችን እንኳን አደረሰህ❤
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 жыл бұрын
ዛሬ የተወለዲኩበት ቀንነው ወላሂ ግን አላከብርምልደት ግን ሁለየትዝይለኛል ዳቦሳይ እና መልካም25አመት ይሁንልሺ በሉኝ 😘😘😘
@fasiku8187
@fasiku8187 2 жыл бұрын
Melekam 25 amet🥳
@samsungj2core919
@samsungj2core919 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
@ghanemalmansoori663
@ghanemalmansoori663 2 жыл бұрын
❤ቅድስት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 2 жыл бұрын
አሜንንን
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@user-yx2vd2pt9s ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@selamtilahun9404 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
ቅድስት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እሜን እሜን እሜን
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ 🙏🙏🙏 የአመት ሰው ይበለን ልጆች ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድጋቹ😘😘😘
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 2 жыл бұрын
የአመቱ ሰው ይበለን ለመላ ፣የክረስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፣ኢቲዮፒያን ከክፉነገረ ይጠብቅልን
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
እርማት ፦ ' ኢትዮጵያን ' ።
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችን ሰላም አደርግልን
@selamtube7811
@selamtube7811 2 жыл бұрын
Cooperate me by Subscribe Ekiyaos Tube
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 2 жыл бұрын
Amen
@melkamgashaw4654
@melkamgashaw4654 2 жыл бұрын
@@selamtube7811 0
@addisabeba100
@addisabeba100 2 жыл бұрын
የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ውድ ልጆች ☦️♥️🙏🏾🇪🇹😍
@user-sc1gh6pt1d
@user-sc1gh6pt1d 2 жыл бұрын
አይ የልጅ ነገር ተነስተው እሚሄዱትስ እረ በሳቅ 😍😍😂😂😂😂
@zebura8062
@zebura8062 2 жыл бұрын
አይ ልጅነት ደስ ሲሉ እድግ በሉ ድምፃቸው ራሱ ደስ ይለኛል
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ ደስ ትላላችሁ እንኳን ለቡሄ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ❤
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
እፃኑ ቂርቆስ ይጡብቃችሁ። አሜን በሰላም ያድርሰን ለአመቱ።
@user-xt9mn8fh5f
@user-xt9mn8fh5f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋቸሁ ደስ ስትሉ ናሆሜ የኔ ፍቅር የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆን ነው እምፈልጋው እፍፍ የኔ አባት ምኞትህ ይሳካለህ እድጉልኝ
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
አላህ ለነዚህንፁህ ህፃናት ስትል አገራችንን ሰላም አድረረግልን ያረቢ ያአላህ
@user-of6po2hd2b
@user-of6po2hd2b 2 жыл бұрын
ኧረ ሁሌም ልጆችን አሳትፉ💚💛❤🇪🇹 ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሰላም ያረልን💚💛❤😁😁😁
@tube5986
@tube5986 2 жыл бұрын
እንደማመር
@jalenetefera4629
@jalenetefera4629 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚሉት አንድ የከነከነኝ ነገር ግን አለ የምትወደው የትምህርት አይነት የሚለ ጥያቄ ካወጣችሁ በኃላ የምን X መስጠት ነው የተጠየቀው እኮ ልጁ ሚወደውን ትምህርት ነው እንጂ 50 ምትሏቸው ሰዎች የሚወዱትን አይደለም ደሞ ሒሳብ ያልተወደደ ምን ሊወደድ ነው? አዘጋጆች በጣም አፍሬባችኃለሁ እንዴት እቺን ማሰብ ያቅታችኃል ምንም ቢመልሱ ለዚህ ጥያቄ ራይት ብቻ ነበር የሚሰጠው ልጆቹን ምን እያስተማራችሁ እንደሆነ ማሰብ አለባችሁ
@hirutamare885
@hirutamare885 2 жыл бұрын
Awo
@bezawit6710
@bezawit6710 2 жыл бұрын
እንኳን ለቡሄ በዕል አደረሰን የምዬ ኦርቶዶክስ አማኞች።
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 2 жыл бұрын
ብሩክ ጎበዝ ልጅ .በ ግእዝ ሁላችሁም እግዛብሕር ያስድጋችሁ
@ledeite3046
@ledeite3046 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ😘😘😘
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 2 жыл бұрын
~ ሰላም እና ፍቅር ለ ሀገራችን !!
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ ልጆችና ነፂ ደስ ሲሉ እግዚአብሄር አምላክ ያሳድጋቹሁ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦት እግዚአብሔር ይስጥልን EBC ከኮሮና ነፃ ክክክ
@sunset9000
@sunset9000 2 жыл бұрын
እየተነሱ ሚሄዱት ነገርስ😅😅😅😅😅😅የኔ ውዶች እመብረሀን ታሳድጋቹ የናተ አምላክ ኢትዮጵያን ይማራት🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@messiethio4895
@messiethio4895 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
እድግ በሉልኝ የኔ ማሮች። ለአባቶቻችህ ክብር ያብቃችሁ። እንዴት ውስጤን እንደነካችሁት። ህፃኑ ቂርቆስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 2 жыл бұрын
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልኝ በይለንበት ቦታ የአመቱ ሰው ይበለን እንቁጣጣሽ በሰላም እና በፍቅር በጤና ያድርሰን
@maretedegefeu5867
@maretedegefeu5867 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ እድግ በሉ ልጆች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
@hawaax4680
@hawaax4680 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህ ለውሎ ህዝብ
@zeynebzeyneb6492
@zeynebzeyneb6492 2 жыл бұрын
አይ ልጆች ሲውዳቹ ነፂ እንኳን በደህና መጣቹ
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ይብቃችሁ ብርክ በሉልኝ 😍😍😍 ነፂዬ እንኳን አደረሰክ😍
@Peda_4444
@Peda_4444 2 жыл бұрын
እደግመዋለሁ.. ነፅሽ...ከህፃናት ጋር communicate ማድረግ በጣም ነው የምትችለው!! በህፃናት ዙሪያም ፕሮግራም ቢኖርህ በጣም successful የምትሆንበት ይመስለኛል!! አንተ ላይ የሚያምሩ ፕሮግራሞችን እግር ከእግር እየተከተሉ ሌሎች ይሞክሩታል... ነገር ግን እንዳንተ አያምርላቸውም!!!
@user-zy6oy8ru9x
@user-zy6oy8ru9x 2 жыл бұрын
እግዚያአቤሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚያአቤሄር በጥበብ ያሳድጋችሁ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
@sarab8499
@sarab8499 2 жыл бұрын
እድግ በሉ ማሮች እግዚአብሔር በቤቱ አሳድጎ ለቤተክርስቲያንም ለሀገርም የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ🙏
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለዚህ ቀን ያበቃን ይክብር ይመሰገን ለህፃናት ብለህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@badriyaabata1376
@badriyaabata1376 2 жыл бұрын
Wooow so amazing God Blessed ebs 🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ🙏🏾🙏🏾♥️
@zemedkunteshome8845
@zemedkunteshome8845 2 жыл бұрын
😝no
@t0783
@t0783 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጮች አላህየ እደወጀላችን ሳይሆን ለናንተ ሲል ሰላሙን ይመልስልን
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 2 жыл бұрын
Yes🙏
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ!!!
@tube5986
@tube5986 2 жыл бұрын
እንደማመር
@liligebre4043
@liligebre4043 2 жыл бұрын
የአመት ሰው ይበለን አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ
@saramohammad969
@saramohammad969 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድጋችሁ ማሬቼ
@tesfasami6189
@tesfasami6189 2 жыл бұрын
የኛ ሠፈር የቂርቆስ ልጆች 😍😍😍አዋቂውም እፃኑም ጨዋታ አዋቂዎች ናቸው ።በሣቅ ሆዴ ቆሠለ
@hanasefa7889
@hanasefa7889 2 жыл бұрын
Lijoch endasadegwachew new miadgut slezih beteseboche ljochachun selamta melewawet lay sinesiriat astemirwachew endemnachu sibalu EGZIABHER yimesgen maletn ebakachu astemirwachew lezawin ye senbet temariwoch honew beterefe egziabher sle nante nitsuh lib blo selamun yawridilin AMEN
@abametyub501
@abametyub501 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድጋችሁ ደሥ ሥትሉ እንኳን አደረሣችሁ
@fatuma9
@fatuma9 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድጋችሁ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 жыл бұрын
እድግግግግ በሉልኝ አመት አመቱ ያርሳቹ ቸሩ መድኃኒአለም
@relaxationtube2527
@relaxationtube2527 2 жыл бұрын
still have hope in the next generation.......so adorable and disciplined
@nenemmamita1743
@nenemmamita1743 2 жыл бұрын
nesi i am so proud of by you because you know so money things about childhood .
@alem4310
@alem4310 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ልጆች እድግ በሉልን አይ ልጅነት ባያልፍ ደስ ሲሉ ይ
@user-ll2gr4hh3l
@user-ll2gr4hh3l 2 жыл бұрын
በጣም ደሰሰሰሰ ትላላችሁ ያሳድጋችሁ
@ethd8561
@ethd8561 2 жыл бұрын
ነፂ : ስንተኛ ክፍል ነህ ናሆም? ናሆም: 2 ብሩክ: ምን? ነፂ: እና ስንተኛ ክፍል ነው? ብሩክ: አላውቅም 😂😂😂
@selamtube7811
@selamtube7811 2 жыл бұрын
For More Subscribe Ekiyaos Tube
@GiruTsegaye
@GiruTsegaye 2 жыл бұрын
😂😂
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
እደጉልን
@hanunfaris3692
@hanunfaris3692 2 жыл бұрын
😂🤣kills me
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛💓 ሰላም ለእናታችን💓💓💓💓 ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን 💘💘💘💘 እግዚአብሔር በያለንበት ሰላማችንን ያብዛልን አሜን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ💓💓👏🙏🙏🙏
@almazbenti5160
@almazbenti5160 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ❤️❤️❤️🙏
@liligebre4043
@liligebre4043 2 жыл бұрын
እድግ በሉ እድሜ እና ጤና እስከቤተሰባቹ
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
ያሳድጋቹ ሰማዕቱ ቂርቆስ በቤቱ ያፅናቹ
@user-vt1tg4hg3g
@user-vt1tg4hg3g 2 жыл бұрын
ስለ ቡሄ የዘፈነው ዘፋኝ ማነው?እንኳን እነሱ እኔ አላውቀውም
@fifiademase6687
@fifiademase6687 2 жыл бұрын
እሱ ባለው ያታየው ዘፍናል ግን ሊሎች ም አሉ
@mesikabtiy5338
@mesikabtiy5338 2 жыл бұрын
How entertaining they are? Love you all guys
@meseretlemma934
@meseretlemma934 2 жыл бұрын
መፈጣሪ ሆይ ለነዚህ ልጹ ልብ ላላቸው ልጆች ብለህ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን አሜን
@binyamdawitassefa3430
@binyamdawitassefa3430 2 жыл бұрын
God bless you
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 2 жыл бұрын
ልጅነት 😍😍 ለህፃናቱ ጥያቄውና ማስኩ በልካቸው ቢሆን ይበልጥ ድንቅ ይሆን ነበር 👌
@vghhhj7363
@vghhhj7363 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ
@emuyaredtesfaye1193
@emuyaredtesfaye1193 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋቹ ሀገራችንን ፈጣሪ ለናተ ሲል ሰላም ያምጣልን ይሳድጋቹ ተባረኩ አመ ቤቴ ትጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤
@user-vt1tg4hg3g
@user-vt1tg4hg3g 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እድግ በሉ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እድግ በሉ
@medhintmesfin8560
@medhintmesfin8560 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@alhamdulillah5849
@alhamdulillah5849 2 жыл бұрын
ምስኪን ነፂ ዛሬደሞ ምኑን ጣለብህ የአሁን ዘመን ልጆች ግን የሌለ ለየት ያሉ ናቸው
@kituyghta3651
@kituyghta3651 2 жыл бұрын
ነፂ እንኳን ደና ተመለስክ እኔም ተመለስኩ በቃ ቤተሰብ ከነፂ ጋር አቁሜ ነበር እንኳን አደረሳቹ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
ለመላዉ የኢትዮጲያ በሙሉ እንኳን አደረሳቹ
@milikihacalu1701
@milikihacalu1701 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ ሆዴ ልጆችዬ እድግ በሉልን ለናንተ ስል ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
@mekedestessema5379
@mekedestessema5379 2 жыл бұрын
ነፂ እንኳን አደረሳቸውሁ ልጅነት ደስ ሲል
@wanuyeabatualij3982
@wanuyeabatualij3982 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይሰውራችሁ እደጉልን❤🥰🥰
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ
@maryanasaad9385
@maryanasaad9385 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋቹሁ ❤❤❤❤
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 2 жыл бұрын
እኳንአብሮ አደረሰን ነፂየ እግአምላክለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን🥰😍ወይኔ ደስሲሉ የኔማሮች🥰🥰
@user-mo6ff6hl9h
@user-mo6ff6hl9h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹሁ የኔ ማሩች ስለናተ ብሎ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይማርልንን
@md277
@md277 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሳድጋችሁ ደስ ይላሉ እንደ ዛሬም ስቄ አላውቅም እደጉ ተመንደጉ
@nigusiegesese1729
@nigusiegesese1729 2 жыл бұрын
ነፂ ሁሌም አንደኛ
@selamtebeka2617
@selamtebeka2617 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለነዚህ ንፁሀን ምንም ለማያውቁት ስትል አገራችንን ሰላም አርግልን እኩን ዋን አደርሳችሁ
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጅነትኮ ነፃነት ነው እፍፍ በቀረፃ መሃል ወዳወድህ ሲሉ ደስ አሉኝ ነፃነታቸው
@ghanemalmansoori663
@ghanemalmansoori663 2 жыл бұрын
መልካም በዓል ነፂ
@mekedestessema5379
@mekedestessema5379 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 жыл бұрын
ጣፋጮች እድግ በሉልኝ ❤
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 жыл бұрын
እመቤታችን ታሳድጋቹህ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
እመቤታችን ታሳድጋቹህ
@tube5986
@tube5986 2 жыл бұрын
እንደማመር እናት
@nenemmamita1743
@nenemmamita1743 2 жыл бұрын
nesi you know everything childhood time
@user-vu2gy8ub9s
@user-vu2gy8ub9s 2 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ በሳቅ ገደሉኝ እድግ በሉ ልጅነት እኮ ደስ ይላል
@user-lf4ms8mn7g
@user-lf4ms8mn7g 2 жыл бұрын
🤠🤠🤠🤠🤠ወይኔ ደስ ሲሉ ሳቃቸዉ እራሱ ያስቃል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zedzed6609
@zedzed6609 2 жыл бұрын
አየልጂነት ደስ ስትሉ🤣🤣🤣🤣🤣
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 2 жыл бұрын
እደው ሁሌም ህፃናት በተጠየቁ።በሳቅገደሉኝ ክክክክክክክክክክ
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንስ ለብሄ በአል አደረሳችሁ ኢትዮጵያ ን እግዚአብሔር ይጠብቃት
@tube5986
@tube5986 2 жыл бұрын
እንደማመር እናት
@dxbdxa691
@dxbdxa691 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉድች❤
@angelsinki1922
@angelsinki1922 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያሳድጋችዉ ደስ ሲሉ
@blenekebedekebede6672
@blenekebedekebede6672 2 жыл бұрын
ልጆችዬ እድግ በሉ እንካ ለደብረታቦር ለቡሔ በአል አደረሣችሁ
@shdlove6679
@shdlove6679 2 жыл бұрын
እንኳ አደረስችሁ የኦርቶዶክስ ልጅች ለመላው የኦርቶዶክስ ተከታዮች አሜን አሜን አሜን
@tube5986
@tube5986 2 жыл бұрын
እንደማመር
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
እድግ በሉ የኔ ማሮች😍😍😍
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
እድግ በሉ የኔ ማሮች
@ajmanajman7323
@ajmanajman7323 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ልጆች ደስ ሲሉ😂👍👍😂👍
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
ነፁ የእውነት በጣም ያምርብሃል
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 65 МЛН
New Ethiopia Comedy 2019 |Ke Ha Eske Po| Ye Beteseb Chewata Roast |
8:26
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 9 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 35 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 9 МЛН
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,1 МЛН