የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 4 ክፍል 17 /Yebeteseb Chewata Season 4 EP 17

  Рет қаралды 148,958

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@tizufikertizufiker3502
@tizufikertizufiker3502 6 жыл бұрын
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ነፂን እንደኔ የምትወዱት
@mahletnege1308
@mahletnege1308 6 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች አገር ውስጥ እና በስደት ለምትኖሩ እኳን አደረሳቹ አደተሰን
@ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ
@ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ 6 жыл бұрын
Mahlet nege። አሜን
@yemeriyanlijiemi9557
@yemeriyanlijiemi9557 6 жыл бұрын
Amen enikan abiro adersan
@ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ
@ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ 6 жыл бұрын
Mahlet nege hi mahi balisasat yenege gebeyehu lig nashe ራያ ቆቦ ??
@Eruna1993
@Eruna1993 6 жыл бұрын
Mahlet nege . Amen Amen Amen Marrr
@embetemelese7013
@embetemelese7013 6 жыл бұрын
Mahlet nege እንኩን አብሮ አደራስን
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 жыл бұрын
ዊል ነፂ ለመላው የክርስትና እምነትተከተዪች በሙሉ እንኮን አደረሰችሁ አደረሰን በሰደት የለንውም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሰብ ጋር እንድናከብር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን የከርሞ ሰው ይበለን !
@yemeriyanlijiemi9557
@yemeriyanlijiemi9557 6 жыл бұрын
Amen enikan abiro adersan
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 жыл бұрын
ye meriyan liji emi amen amen amen milkmi bale sis
@የአብስራእንዳልካቸው
@የአብስራእንዳልካቸው 6 жыл бұрын
helne yenatwa lij helne yenatwa lij አሜን
@userwawmetamdesssbcell7159
@userwawmetamdesssbcell7159 6 жыл бұрын
አሜንአሜን፡አሜን
@yashiaden1702
@yashiaden1702 6 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሠን ሠላማችሁ ይብዘዛ ባላችሁበት
@የሚመካበእግዚያብሔርይመካ
@የሚመካበእግዚያብሔርይመካ 6 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በስደት ለምንኖረውም እግዚአብሔር አምላክ መጪውን አመት በሀገራችን ተሰባስበን ለማሳለፍ ያብቃን አሜን
@ሳምሪነኝየናቴናፋቂአምላኬ
@ሳምሪነኝየናቴናፋቂአምላኬ 6 жыл бұрын
ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆለታ ሀሙሥ በሠላም አደረሣችሁ ነፄ ፍልቅልቁ እንኳን በሠላም መጣህ
@ያሬድዘእምነገደኢትዮጵያ
@ያሬድዘእምነገደኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
አሜን
@hiruyiethiolove9147
@hiruyiethiolove9147 6 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳችሁ ነጺ እንኳን ደህና መጣህ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Hiruyi ethio love እንካን አብሮ አደረሰን
@ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ
@ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ 6 жыл бұрын
Hiruyi ethio love። እንኳን አብሮ አደረሰን
@malcomx5959
@malcomx5959 6 жыл бұрын
የ ሳይኮሎጂዋ ሴት ደስ ስትል የኔ ፍልቅልቅ
@helinaasrat3186
@helinaasrat3186 6 жыл бұрын
ቤዛዊት በጣም ደስ ትያለሽ ሳቅሽ ንግግርሽ 👌👌
@y.ty.t5719
@y.ty.t5719 6 жыл бұрын
ዉይ ነፂ ፋቅር ነህ!!! እዲሜህን ያርዝመዉ!!!! ለኢ/ያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሀገርና ከሀገር ዉጭ ላላችሁ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዲሃኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በያላችሁበት በሰላም አደረሳችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 жыл бұрын
ለገባው ትርጉም አለው የዘመኑ ሴቶች እራቁታቸውን ይሄዳሉ። የመምህርም ደመወዝ እንደዛው ዶክተር ፖይለት ፕሮፌሰር አስተምሮ ለፍሬ የሚያበቃ መምህር ደሞወዙ የወረዴ ነው። ለዚያ ነው የትምርት ጥራትም የቀነሰው
@አላህአንድነውአላህልጄንጠ
@አላህአንድነውአላህልጄንጠ 6 жыл бұрын
አሪፍ አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱ ነፂ ይመችህ መላው የክርስትና እምነት ተከታታዮች እንኳን አደረሳቹ ውድ የኢትዮ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ያብዛላቹ
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
ነፂ እንኳን አደረሰህ የኔ ፍልቅልቅ 😍😍 ሲባጎ ለምን ያገለግላል ለመታነቅ 😃😃😃😃😃😃😃😃
@fekaduarega159
@fekaduarega159 6 жыл бұрын
Helen sweet ምን ማለት ነው የኔ ፍልቅ ልቅ ሆ ሆ ስርዓት እሺ
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
ደስታ በሀገር ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@zusweet2093
@zusweet2093 6 жыл бұрын
Helen sweet ልክነው
@hiwathiwat1809
@hiwathiwat1809 6 жыл бұрын
Wow yena konjo barechiyyy nts
@ethiotube4780
@ethiotube4780 6 жыл бұрын
Helen sweet ክክክክ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ስቅለት በሰላም አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤውም በሰላም ያድርሰን እድለኛ እንዲህ ነው ለፋሲካ
@ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ
@ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ 6 жыл бұрын
ህህህህህ ለገባው ካሁን በኃላ እርቃናቸውን አይሄዱም እንሰሳ ይመስል
@eemnseed5616
@eemnseed5616 6 жыл бұрын
ላኢላ ሀኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ አላህልቦይስጣቸው
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ 6 жыл бұрын
ላኢላ ሀኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ 😍😍😍😍
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 6 жыл бұрын
ጎበነዞች! የምልክቱ ጨዋታ ያስደስተኛል፡፡
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ7ረ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ7ረ 6 жыл бұрын
_እናቶቻችሁ ለናፈቊችሁ የእስራኤል ቅዱስ _*_እግዚአብሔር ይርዳችሁ እና በስደት ሆናችሁ የአባት የእናት ፍቅር ከባድ ነው_*_ አውቃለሁ ብቻ ለማየት ያድርሳችሁ አይዟችሁ_
@lidiazewdu5790
@lidiazewdu5790 6 жыл бұрын
ነፂ ፍልቅልቅ ለመላው ክርስቲያን እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ
@metiisibiya5248
@metiisibiya5248 6 жыл бұрын
Lidia Zewdu
@mafiman980
@mafiman980 6 жыл бұрын
ሜሪ ያገሬ ልጅ የወንጂ በህማምህ ህማማችንን ፈውስልን መልካም ሰሙነ ህማማት የበረከት ያድርግልን አሜን!!!
@jemilaahmed6982
@jemilaahmed6982 6 жыл бұрын
ደስ ሲል በ 1 ቀን እንኳን ደስ ያላችሁ
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል 6 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፀሎተ ሐሙስ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ነፂ ማኛ እንኳን በደህና መጣክልን
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
አንኳን ደስ አላችሁ የደረጄ ቤተሰቦች😍 የዘመኑ ሴቶች እርቃናቼውን ነው የሚሄዱት😢
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 6 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ 25 ሺ ብር በማሸነፋቸው ደስ የሚል የፕሮግራም ነፂ ሳቂታው አላጋጭ ይመችህ ምርጥ ሰው
@anishamohammed5174
@anishamohammed5174 6 жыл бұрын
ነጽየ ስወድህ እፍፍ የስደት አስቂያችን ኑርልን አቦ
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ነፃነት ኦርቶዶክሶች እኳን ለፆለት ሀሙስ አደረሳቹህ በሰላም በጤና ለብረሀነ ተሳየው ያድርሰን ክራላይሶን
@gersamyegeta3624
@gersamyegeta3624 6 жыл бұрын
Netsi Arif muti neh milaseh rizmetu wuyyyi sitweta ayehut yimecheh Des yimil program new gbu
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 жыл бұрын
well comeየኔ ፌልቅልቅ በአል ሲመጣ ትዝ ቢለንም በእናንተ ዘና እንላለን ነፂ ስወድህ ሰላምህ ይብዛ
@anishamohammed5174
@anishamohammed5174 6 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁ
@madenaali4373
@madenaali4373 6 жыл бұрын
Anisha Mohammed and the
@ኢሉመሀመድኢሉመሀመድ
@ኢሉመሀመድኢሉመሀመድ 6 жыл бұрын
ሁሉም የመምረጥ መብት ቢኖረን አተነበር መግስት ማድረግ ቀና ሰውነህ
@Love-vh7pg
@Love-vh7pg 6 жыл бұрын
Well bilanal ነፂ የሆከ ነፀ የሆከ እስኪ መንም የልኖራበትን ቤት ለኔ ስጠኝ ቤት እገዘለው ብዬ መደሜ አቀጥለ ልትገድለኝ ነው መሮኘል በቀ ከመሞቴ በፊት ድረስልኝ ነፂ
@hiruyiethiolove9147
@hiruyiethiolove9147 6 жыл бұрын
ሮዚና Love የስልጤ ልጅ የኔ ማር እር አይዞን ቤት ለመስራት ብለሽ ለምን ትቃጠያለሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው
@Love-vh7pg
@Love-vh7pg 6 жыл бұрын
Hiruyi ethio love እሺ የኔ ቆንጆ ተቀጥዬም እኮ ብገዘ ጥሩ ነበር ግን አልገዘሁም አሁን ግን ተውኩት በቀ ኢቲዮ እንደሆነ ሁሉም እኩል ነው የሚኖረዉ ሰለም ለሀገራችን ግን ሆድ ስለፅነነሺኝ ከልብ አመሰግነለው
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
ሮዚና Love የስልጤ ልጅ kkk ayzaseh mar
@teumhassen7204
@teumhassen7204 6 жыл бұрын
wow that's cool good luck guy's
@saron144
@saron144 6 жыл бұрын
Des zebel medeb benat:😘😘😘😘😘👌👌👌
@dawoodhamd5370
@dawoodhamd5370 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ ነፃ ነት ይመችህ
@wizlina9977
@wizlina9977 6 жыл бұрын
ነፂዬ የእውነት ሆድ ብሶኛል ምን ተሻለኝ ብቻ ሀገሬ ሳልገባ ማዳምቤት እንዳለሞት ፈራሁኝ እማዬ ናፈቅሽኝ ዘወትር በልቤ ውስጥ ትኖሪያለሽ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
አብሽሪ እኔም ነኝ ብታ እህቶች ለካ በሥራ ቢዚ ሥንሆን ከዛም ሞባይል አለ ሥተኝም እንቅልፍ ይወሥዳል ሥራ ሣይኖር ቀኑም አይመሽ ሀሣብ ሢመላለሥ ይጨንቃል ብታው ቀኑ አይሄድም አብሽሩ
@እጠበኝቆሽሻለሁድንግልንየ
@እጠበኝቆሽሻለሁድንግልንየ 6 жыл бұрын
wiz lina አይዞሽ ማማዬ
@መቅዲየፍቅሪሰዉመቅዲየፍቅ
@መቅዲየፍቅሪሰዉመቅዲየፍቅ 6 жыл бұрын
wiz lina አይዞሺ ማር
@haam7111
@haam7111 6 жыл бұрын
wiz lina Ayzoshe mare
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
wiz lina አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@لشلةسةةس
@لشلةسةةس 6 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኮን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ. አደረስን መልካም በአል ይሁንላችሁ. ላአመት. ያድርስን
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
ዌልካም. ነፃነት. ፕሮግራሙ. አሪፍነው
@sofibint4638
@sofibint4638 6 жыл бұрын
_የነ ክብረት ቤተሰብ ጎበዝ ነበሩ ዛሬ ተሰናበቱ የሄደውም ሄደ ቤትና መኪናውም እየናፈቀን ተረኛን ማስተናገድ ነው የደረጄ ቤተሰቦች ዋው ገና ከመምጣታችሁ 25,000ብር አፈሳችሁት እኔ በወር ጠሮብኛል ህምም አይ ነፂ ከቤተሰብ ጨዋታው ይልቅ በመሀል ጣል የምታረጋቸው ቀልዶች በሳቅ ገደልከኝ አቦ ይመችህ_
@rihanayassin6787
@rihanayassin6787 6 жыл бұрын
አረ ነጺ 8 ወንበር ፈልግላቸዉ ተወዳዳሪዎች ሲቆሙ ያስጨንቃል ቁጭ ቢሉ ተመልካችም ልቡ ያርፋል
@zmanaymary6321
@zmanaymary6321 6 жыл бұрын
እንኳን አዴረሳችሁ ነጺ እንኳን ሰላም መጣህልን♥♥♥♥♥
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
ቤዚ ወድጄሽ ነበር ሁላችውም ደስ ትላላቹ ግን ወደቃቹ እንደገና ተመልሳቹ ኑ 😄 ነፂዬ 😍
@nibretyeenatulij2753
@nibretyeenatulij2753 6 жыл бұрын
inkawan Adersachew woww betam das yemil new
@አምላኬሆይተመስገን-ኸ5ዐ
@አምላኬሆይተመስገን-ኸ5ዐ 6 жыл бұрын
የፓለቲካ ፓርቲ አገላለፅ ተመቸኝ ጠቅልሎ መጨፍጨፍ 😂😂😂😂😂😂
@የሱቢቻነኝየሰ
@የሱቢቻነኝየሰ 6 жыл бұрын
አቤት ፈገግታ ማሻ አላህ ምርጥት ሰው እንኳን ባሰላም መጠቹ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ2ኀ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ2ኀ 6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለቹ👏👏👏
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
ነጺየ ውዴ እንኳን አዴርሠህ
@ayshaalmamari6983
@ayshaalmamari6983 6 жыл бұрын
ለመታነቅ ኖሮው አንቆ ሢማጎ አንቆ ይቻላል
@erahmajemaljmaal8859
@erahmajemaljmaal8859 6 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@genetmamo2148
@genetmamo2148 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@rambiyabiya5650
@rambiyabiya5650 6 жыл бұрын
ነፂ ስወድህ እኮ ዘና ያልክ፡ሰዉ ነህ ልጆችህ፡ይደጉልህ
@amenaail7071
@amenaail7071 6 жыл бұрын
ይመችህ
@sususeid6358
@sususeid6358 6 жыл бұрын
My favorite program 😘
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 жыл бұрын
ዌልካም ነጺ ይገርማል ቻንሥ ዛሬ መጥተው ዛሬው አሸነፉ ዋው አገላለጻቸው ጥሩ ነበር
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
WAw mechershchun yasmrew beze huneta mnem aychelachum
@selamalemu7270
@selamalemu7270 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ነፂ
@RitaRita-je3wh
@RitaRita-je3wh 6 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ
@ሀሊማሰራተኛዋትቀየር
@ሀሊማሰራተኛዋትቀየር 6 жыл бұрын
ነጺየ እንደት እንደምታስደስተኝ. የዘበኑ ሴቶች ትክክል ነህ .ልክ ልካቼውን ነገርክልኝ. እራቁታቼውን ሲሄዱ
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 6 жыл бұрын
Well ብለናል እንኳን አደረሳችውውውው የስደት እህት ወንድሞቼ
@kalgirma636
@kalgirma636 6 жыл бұрын
ዋው የዛሬዎቹ እሳቶች
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 6 жыл бұрын
ውይ ነፂ እኔኮ ሾርኔክ ነው የሚገርምኝ እንኳን ደህና መጣቹ
@yordanoseuyel6827
@yordanoseuyel6827 6 жыл бұрын
Wow enqan des Alachuh enqan adersachu
@zozoo939
@zozoo939 6 жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጣህ
@ሽገዛያፄዎቹነኝ
@ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 жыл бұрын
እኔሥ እኳን ተኝቸ ቁጭ ብየም መቃዠት ነው ማውራት ማለትነው እሥከማለቅሥ እሥከምሥቅ ድረሥ ነው ብቻዩን እማወራ አይ ኑሮ ብሄድሣ አገሬን ምን ይሉኝ ምን ይዛ መጣች ቢሉኝስ በማለት አለሁ ኡፍፍ 😭😭 ተመሥገን ልበል።
@emawayishyenatacoment5342
@emawayishyenatacoment5342 6 жыл бұрын
Wow des belognl enkun des Alchu ♥
@hff8628
@hff8628 6 жыл бұрын
Teacher Azemach selayewuk dess belognal Netsi sewedek
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
ሲባጎ ለምን ያገለግላል ለመታነቅ 😁😂😂😂
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
አረ ነፂ እንካን ሠላም መጣክ እኮን ደስ አላቹ አገር ኢንተርኔት ተለቀቀልን እልልልልል በሉ
@zinab2467
@zinab2467 6 жыл бұрын
የት ነው የተለቀቀው ኔት እህት አማራ ክልል ማለት ወሎ ተለቁአል እዴ ካወቅሺ ንገሪኝ፡
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
Zinab ይገርማል ውይ አው ማማይ ሁሉም ቦታ ላይ ላይ
@zinab2467
@zinab2467 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ደሥ ይላል
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 6 жыл бұрын
Era nasey matwale gana balhuna ensufew komatateroche yate nachu ❤❤❤
@Hanna_W
@Hanna_W 6 жыл бұрын
The game is not fair, some questions are difficult and others are really easy.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ2ገ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ2ገ 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለፋሲካ በዓል ዋው ሃያ አምስት ሺህ በአንድ ግዜ ደስ ይላል ኮንግራ
@aubady3233
@aubady3233 6 жыл бұрын
Wi yewrahe bezatu ufffffffff lefelafiiiiiiiiiii rega betel men alebet endew enama yemeleketu becha new emeketatelew mukeniyatum netsi selefelefe yeslecheginal wera. Etam yabezal
@kidimengs5134
@kidimengs5134 6 жыл бұрын
ነፅዬ ደስ ስትል
@nejatoumar4595
@nejatoumar4595 6 жыл бұрын
Wow Enkuwan Des alechu
@asmyramzi2896
@asmyramzi2896 6 жыл бұрын
እኳን ለክርስትና እምነተ ተከታዬች እካን ለበአላ በሰላም አደረሳቹ ነፂ እኳን ደና መጣክ
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 6 жыл бұрын
ለክርስትና እምነትተከታይ በሙሉ እንኳን ለዳንበት ለፋሲካ ባአል አደረሳቹ
@ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
@ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት 6 жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍👍
@እራመዳለሁበተሥፋ
@እራመዳለሁበተሥፋ 6 жыл бұрын
እንካን በሠላም መጣችሁ ወው ዛሬ 5ኛ ነኝ። ደሥ አለኚ
@iqbalqamar7821
@iqbalqamar7821 6 жыл бұрын
wow lebeal
@BirrCollege
@BirrCollege 6 жыл бұрын
betam des yilal
@miftahhayat5749
@miftahhayat5749 5 жыл бұрын
Azmach yager lijjii wawu
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 жыл бұрын
ነፄ ማር ነገር እውነት ነገራቸው እረቃናቸውን ለሚህዱት
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 6 жыл бұрын
Wow dase yelale yazarew enkan dase yalchu
@user-li9jf5uy9i
@user-li9jf5uy9i 6 жыл бұрын
ትክክክል እራቅናቸው እራቅራቸውን
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ቁጭ ብድግ ሆዴ ቆሰለ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
እውይ ድስ ሲል 25 እሺ ብር ያ,,,,,ስላም ♥♥♥♥♥የተዋህዶ ልጃች እንኩን በስላም አድርሳችሁ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ 6 жыл бұрын
ነፂ እንኳን ደና መጣህ
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 жыл бұрын
እንጀምር
@gjfgbghgfg4640
@gjfgbghgfg4640 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ነጺ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተካታዮች እንኳን ለጾመ ሐሙስ አደረሳችሁ ለትንሳኤው ደሞ በሰላም ያድርሰን
@mireymmnmm1062
@mireymmnmm1062 6 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋ በለው ላመትባል ድስ ይላል
@omranalkinge1048
@omranalkinge1048 6 жыл бұрын
በጣም ሚያስቀኝ ታሪካቸውን ዝርዝር አድርገው ምንም ሳይመልሱ 4 ኤክስ ተሸክመው ሲሄዱ ክክክክክክክክ
@qubeechannel1061
@qubeechannel1061 6 жыл бұрын
It's not mangudo ; its maanguddoo which means elders or 'abatoch'
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
የዛሬዎቹ ምልክት ላይ ጎበዝ ናቼው
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
ውድ፡የተዋህዶ፡ልጆች፡እንኳን፡ለጌታችንና፡ለመድሀኒታችን፡ለእየሱስ፡ክርስቶስ፡የስቅለት፡በአል፡በሰላም፡አደረሳችሁ፡መልካም፡የስግደት፡ቀን፡ይሁንላችሁ፡
@ያሬድዘእምነገደኢትዮጵያ
@ያሬድዘእምነገደኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
አሜን
@MaryamMaryam-le4dc
@MaryamMaryam-le4dc 6 жыл бұрын
ዛሬስ ማንም እሽ ያላለው ደሮ ማንም ያላዘቀዘቀው እቁላል የለምእንዴ እንደገና በፋሲካው
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 6 жыл бұрын
ዋው አመትባልን ያለሀሳብ ዋሉ ደስስ ይላል ቅቤ እንኳን280 ነው ውይይ ይበርክትላችው
@adisteferi276
@adisteferi276 6 жыл бұрын
ነፂየ የኔ አዝናኝ ውይ ስወድህ
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 6 жыл бұрын
Ahahahahaha sibago lemn ytekimal le metanek...it's so funny
@ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
@ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 6 жыл бұрын
ጎበዞች የዛሬወቹ 👍
@birukeadimasu3489
@birukeadimasu3489 6 жыл бұрын
enkuwan aderesachu hulachum
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Biruke Adimasu እንካን አብሮ አደረሰን
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍nasy fikr
@seadakassaw1308
@seadakassaw1308 6 жыл бұрын
ጎበዞች አገኛችሁት
Yebeteseb Chewata Season 2 - EP 20
31:51
ebstv worldwide
Рет қаралды 161 М.
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
🔴New| በትንሹ የታመነ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #ገብርሔር #Gebrher
1:30:08
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 349 М.
የቤተሰብ ጨዋታ / Yebeteseb Chewata Season 4 - EP 7
26:31
ebstv worldwide
Рет қаралды 154 М.
Yebeteseb Chewata Season 3 - EP 24
36:19
ebstv worldwide
Рет қаралды 163 М.
פודקאסט המוג׳ו של בן בן ברוך - רון נשר
3:35:17
בן בן ברוך
Рет қаралды 1,7 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН