/የቤተሰብ መገናኘት/ "ለአርባ አመት የናፈኳትን እናቴን አገኘኋት!! "... በእናቶች ቀን ዋዜማ እናቷን አገኘች ወልቂጤ የወሰደን ልዩ ታሪክ/በቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 254,081

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 445
@naeemanaeema5823
@naeemanaeema5823 Жыл бұрын
ኑእናልቅሥ የደሥታ እባ የማዳም ቅሞሞች ባለንበት አላህ የጠብቀን ከድገተኛ አደጋ ፈጣር ይጠብቀን
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
አሚንንን መጣን መጣን
@user-tx1mw9ux6t
@user-tx1mw9ux6t Жыл бұрын
አሚንንንንን
@salsall6836
@salsall6836 Жыл бұрын
መጥተናል😢
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Жыл бұрын
aminnnn
@madinakonjo-oz5im
@madinakonjo-oz5im Жыл бұрын
መጣሁ
@user-ob3ce5pu1m
@user-ob3ce5pu1m Жыл бұрын
ዋይ ቅዳሜ መናዉ ግን በጉጉት ምጣብቃት ግን እርግጣኛ ነኝ የሰዉ ደስታ የምየስድሲታዉ ሁሉ ይጧብቃል እቢኤሶች ክብር ለናታ🙏🙏🙏💚💚💚❤❤
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
ቁጭ ብዬ እየጠበኩ ነበር😂❤❤ቤተሰብ ሲገናኝ እንደማየት ምን የሚያስደስት አለ
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Жыл бұрын
mare ደምሪኝ❤
@user-lv9lx3oc1h
@user-lv9lx3oc1h Жыл бұрын
የኔ ቤጤ😂
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 Жыл бұрын
እኔም 😊😊
@user-kt3op6vd2b
@user-kt3op6vd2b Жыл бұрын
እኔም
@meskath7388
@meskath7388 Жыл бұрын
እኔም❤❤❤❤❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
ሞልቶ ለማይሞለ ዱኒያ እኔም ከእናቴ ከተለየዬው ድፍን 14 አማት ጫርሼ 15 ልገበ ነው እኔ እናቴን እናፍቀለው ልጆቼ እኔን ይናፍቀሉ ያረብ እንደኔ በስደት የሉ እህት ወንድሞች እርደን ሀሰበችንን አሟላልን
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j Жыл бұрын
መስኪን ይበቃሻል ግቢእማ😢
@mdvip3327
@mdvip3327 Жыл бұрын
የኔ፡ብጤ፡አላህ፡ያገናኘን
@omezuzutube2418
@omezuzutube2418 Жыл бұрын
እኔም 10 አመቴ ስላም ግቢልን እኛንም በዱአሽ አስቢን
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ እማ ጤና ይሑኑልን ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዋነው ነገር ጤንነቱ ነው
@tsehaytadele
@tsehaytadele Жыл бұрын
አምላክ በሠላም ያገናኝሽ
@madinah4387
@madinah4387 Жыл бұрын
ሳምንት ሙሉ የምጠብቀው ጊዜ ቅዳሜ እዲሜ ይሥጣችሁ
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
እናታችን ንፁህ ልብ ነው ያለውት ነገ እናታችን ቅድስት አርሴማ ናት ደስ ሲል ልመናዎትን ሰምታለች🙏
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል በንባ ነው የማየው ይከን ፍሮግራማ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ❤
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
እሽባካየለለኝሲመጣልኝእሩጨነዉነዉየምገባዉ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
መንዲዳ ጃቶ የአያቴ ሀገር ነው እንኳን ደስ አለሽ እናትሽን ማግኘትሽ ደስ ሲል እናት እኮ እናት ነች እግዚአብሄር ለእናቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@zeynebbinttku2372
@zeynebbinttku2372 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ሲጀምር የተቀረፁበት አድስ አበባ ድባቡ ሲያምር ያአሏህ አገራችንኮ ስታምር እንኳን ደስ አላችሁ
@semira-511
@semira-511 Жыл бұрын
ሳህ በጣም አውሮፖ ይመስላል
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
የጠፋን ሰው ማገናኘት ማለት የሞተን ሰው ከመቃብር አወሰጥቷ እንደመስጠት ነው ebs እግዚአብሔር ዎጋቹን ይክፈላቹ ❤🕊እንኳን ደስ አላቹ ❤
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
ሢፈልጉም ማልቀስ ሲገናኙም ማልቀስ ሆኗል የኔ ነገር እንካን ደስ አላቹ😢🥰🥰🥰
@SeadaHassan-qy6pk
@SeadaHassan-qy6pk Жыл бұрын
አላለቅስም ዛሬ እልና ቢደውው ሲጀምር የማለቅሰውስ
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
​@@SeadaHassan-qy6pk ልክ እንደኔ እኔማ በፊልምም አለቅሳለዉ
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እስኪ ደስስስ ያለው ላይክ ያርገኝ
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij Жыл бұрын
ምን አለ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ይህ ፕሯግራም እኛ የማዳም ቅመሞች በጉጉት እኮ ነው ምንጠብቃቹ ወላሂ ቅዳሜ ሲደርስ እንዴት ደስ እንደሚለኝ❤❤
@Abduolh
@Abduolh Жыл бұрын
እኔማ በጣም ነው የሚርቅብኝ
@Abduolh
@Abduolh Жыл бұрын
ደግሞ ደቂቃውን እረዘም ያለ ቢሆን ጡሩ ነው ቶለ ነው የሚያልቅብኝ
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij Жыл бұрын
በሳምንት ሁለቴ በሆነ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ ሁሉም የወለደ ይደሰት ኢቤስ የደስታ ምንጭ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ🎉 ተባረኩ ረዥም እድሜ ከጤናጋር🎉
@fikir1677
@fikir1677 Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ በጉጉት እሚጠብቀው 👍👍👍👍
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ከናፈቅናቸው ሰወች ጋር ለመገናኘት ለዚች ቀን አላህ በሰላም ያብቃን! የመዳም ቅመሞች የኛም ቀን ቅርብ ነው ሀገር በሰላም ገብተን በደስታ የምናለቅስበት ቀን ኢንሻ አላህ!
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
አሚን ያርብ
@ethiomedi2319
@ethiomedi2319 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@semutitube2351
@semutitube2351 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤ በጣም ደስ ይላል Ebsች ትለያላችሁ 🥰🥰 ኑሮን ለማሸነፍ የተሰደዳችሁ እህቶቸ ምኞታችሁን አላህ ያሳካላችሁ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግግልን💚💛❤️🤲
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Жыл бұрын
😍😍😍😍
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጉጉት ነው የምጠብቀው የመዳም ቅመሞችዬ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ላገናኛችሁ አምላክ ክብር ምስካና ኢቢኤሶች ሁሌም ከፍ እንዳላችሁ ኑሩ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል የሰውን ሁሉ እንባ የሚያብስ ክብር ምስጋና ለፈጣሪ እንኳን ደስ አላችሁ ደስታቹ ደስታችን ነው በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ በቤተቹ ደስታ ይሙላ የመደም ቅመም ነኝ ምርቃቴ ይድረሳችሁ ከመደም ኩሽነ ሆኜ ነው የሚከተታለችሁ👩‍🍳💖
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ❤😢 እኩዋን ደስስ አላችሁ
@hali721
@hali721 Жыл бұрын
ቅዳሜን ከሰአቶች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሜን ብታፈላልጉልኝ ብታገናኙኝ ብየ ተመኜሁ እናቴ በልጇ መጥፋት ምክንያት ከሀያ አመት በላይ እልቅሳለች አሁን ደክማለች አይኗምን ደክሟል
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ወ/ሮ ዘውድነሽ ከተማረው በላይ ነው አስተሳሰብሽ። ኢቢኤሶች ተባረኩ
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Жыл бұрын
አንኳን ደስ አላችሁ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏💚💛❤ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏 መልካም የእናቶች ቀን 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@genitube.g9425
@genitube.g9425 Жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰች ድንግል ወሰመአት ቅድስት አርሴማ የእኔንም እህት ከእናቴ ታገንኝልኝ በየሀይማኖታችሁ በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እህቴ ስስቴ የት ነሽ እንዴት።💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላው❤❤
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ዘውድነሽ የእውነት እናቴ ከመቃብር የወጣች ያክል ነው የተሰማኝ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ቤተስብ የጥፋባቹ❤❤❤ ለምታያየት የብቃቹ
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ወልቂጤ ቤተና እኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@merimeri6776
@merimeri6776 Жыл бұрын
አይ እናትትትትትትትትትትትትትትት እንደው መች ይሁን እኔም ከእናቴ ጋር እንዴህ ምንተያየው እምዬ እናቴ ናፍቅሽኛል ዛሬስ ብሶብኛል ናፍቆቱቱቱቱቱ በረታብኝ እማ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ በጉጉት የምጠብቀው በማልቀስ ነው የምጨርሰው በተለይ እኛ በስደት ያለነው ለዚህ ያብቃን ❤❤❤
@Nab19
@Nab19 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zc3xu8pp6y
@user-zc3xu8pp6y Жыл бұрын
የአላህ እደት ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
So beautiful to see this moment. Yoneye my God fulfill like you kind people in Ethiopia 🇪🇹 ❤
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ስለሁሉነገረ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
Ebs እናመሰግናለን እናትና ልጅ እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 Жыл бұрын
ጤናና እድሜ ይስጣቹ ኢቢኤሶች መልካም ስራ ነው ምሰሩት
@feinsha7911
@feinsha7911 Жыл бұрын
መሻአላህ ደስሲል ያረብ አፋ
@user-ol4bf9lj9b
@user-ol4bf9lj9b Жыл бұрын
ኑ እናልቅሰ ያዳሰተ እበ ያመዳም ቅመሞች❤❤❤❤
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
ዮንዬና ጸጊ እኛ የማዳም ቅመሞች ላይክ ሼር ብቻ ሳይሆ እንባችንም ጭምር ነው ሼርና ላይክ እያረገ ነው ፕሮግራማችሁን የምንከታተለው በርቱ ኢቢኤሶች እኛም ከጎናችሁ ነን ዮኒዬና ጸጊ እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤እህቴ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤
@bmm72
@bmm72 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስ አላችሁ
@indiyatube8100
@indiyatube8100 Жыл бұрын
እኔ ቀድሜ የማለቅሰዉ ነገርስ እንኳን ደስ አላቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ቅዳሜን እንደኔ በጉጉት የሚናፍቅ ለይኩኝ❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Жыл бұрын
ኡፍፍ ኢቢኤሶች የልባችሁ መሻት ይሙላላችሁ❤❤
@afomiyamicheal9031
@afomiyamicheal9031 Жыл бұрын
I love tsegi and yoni God bless you guys keep it up for good work ❤️🙏
@user-nh1ty9qo7o
@user-nh1ty9qo7o Жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
እፉ ከባድ ነው ኢቢኤሶች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@user-je9cm1ok6k
@user-je9cm1ok6k Жыл бұрын
በጣም ድሥ ይላል
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Жыл бұрын
Ebsች በጣም የምወደው ስርጭትነው በሚመጣው ታሪክም በማልቀስነው የምጨርሰው ፈጣሪ ጥሩውን ነገር ይስጣችሁ የስንቱን እንባ አበሳችሁትበርቱልን አታቁሙት ገና ይቀራል
@sinkineshassefa2025
@sinkineshassefa2025 Жыл бұрын
Thank you ebs
@mstoiba9893
@mstoiba9893 Жыл бұрын
ማን ነዉ እንደኔ የሚጠብቅ ❤
@shimaali7643
@shimaali7643 Жыл бұрын
❤❤❤
@bikiissak3411
@bikiissak3411 Жыл бұрын
Congratulations and happy Mother's day .
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@mebatube2297
@mebatube2297 Жыл бұрын
ደስ ሲል 😊😊
@user-vk6ek8tv8c
@user-vk6ek8tv8c Жыл бұрын
እንኳን ደሥ አላቹ እናትና ልጅ አላህ እሙራቹ ያጠውልላቹ አይ ዮን ወሄም ዋሪም የምትለዋ ቃል በደብ ያዛት ጀግና ናቹ አላህ አገራችን ሠላም ያርግልን
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 Жыл бұрын
EBS GOD bless you more and more 🙏🏻🙏🏻❤️❤️
@salamghosn8854
@salamghosn8854 Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችው
@mukamilmohammed6862
@mukamilmohammed6862 Жыл бұрын
Great job ebs thank you
@jemijemi9375
@jemijemi9375 Жыл бұрын
እንኳን፣ደስአላችሁእናትናልጅ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሄን ያደረገ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ኢቢኤስ እናመሰግናለን የሰው እባ እያበሳችሁ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ እነ ዮኒ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@aswanahmed5652
@aswanahmed5652 Жыл бұрын
مشاء الله تبارك الله الف مبروك
@uaesharjah
@uaesharjah Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልል
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Жыл бұрын
እኳን ደስስስስ አላቹ አልህምዱሊላህ የመዳም ቅመሞች የት ናቹ የኔ ሆድ ቡቡዎች ምን ላይ ናቹ
@l5w5a59
@l5w5a59 Жыл бұрын
❤ማሻ አላህ እንኮን ተገናኛችሁ
@user-lh2mf7gs1d
@user-lh2mf7gs1d Жыл бұрын
Ebs እናመስግናለን እንኳን ደስ ኣላችሁ እናት እና ልጅ ኣቤት የናት ፍቅር
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
Happy mother's day 💓 all mom Happy mother's day tsedi konjo
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 Жыл бұрын
Masha Allah tebarkallah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Жыл бұрын
የዩኒ አድናቂዎች ልያችሁ ሰውን ሲያከብር
@umsadat7681
@umsadat7681 Жыл бұрын
ስራየን ትቸ እየጠበኳችሁ ነበርኮ ቅድሚያ ልቀቁልን
@wibseraworku2640
@wibseraworku2640 Жыл бұрын
ለናቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ መልካም የናቶች ቀን
@tameamaaa1189
@tameamaaa1189 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሑ🎉🎉🎉🎉
@enaya0481
@enaya0481 Жыл бұрын
እንዃን በሰላም መጣቹ በጣም ደስ ይላል በሰላም ተገኛቹ❤❤❤❤
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
ሳልወድ በግደ ማልቀስ ግድ ነው እዚህ ፕሮግራም ላይ እንኳን ደስ አላችሁ
@hailu866
@hailu866 Жыл бұрын
Great achievement EBS. Melkam sira
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ
@zaynbe3159
@zaynbe3159 Жыл бұрын
ያረብመለየትንአይኑኑንአጥፍዉ የመዳምቅመሞችእኝንምበቅርብንያገናኝን።ጉሉአሜን
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ፈጣሪ ፈቅዶ አገናኛቹ ኢቢሶች ፈጣሪ ይስጣቹ❤❤
@berhanezeray3471
@berhanezeray3471 Жыл бұрын
Congratulations to the family and everyone ❤❤🎉🎉🎉🎉
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የላችሁም ያለናንተ አያምርም ጠርቀም ስትሉ እመጣለሁ የኔ ውዶች
@HanaHana-ue4jj
@HanaHana-ue4jj Жыл бұрын
Yane fikri anchima nayilnaa❤❤❤
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር
@busyline2085
@busyline2085 Жыл бұрын
ይቾን የመሰለች አበባ የመሰለች ሀገር እያለን የሰው ሰረተኛ ሁነን ቀረ አይ ዱኒያአላህዬ የተለያዬ ቤተሰብ ሳይገኛኝ ሞት እንዳይመጣ እፍ
@alemtube12
@alemtube12 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ደጋግሜ አየሁት የሰዉ ደስታ እሚስደስታችሁ በላይክ❤❤
@aseed792
@aseed792 Жыл бұрын
እኳን ደስ አለመችሁ😍😍 መልካም የናቶች ቀን😍
@hiwot9901
@hiwot9901 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹሁ
@Abay487
@Abay487 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ማሻ አላህ እማየ 😘😘😘❤❤❤እንኮንም ተገናኘችሁ የልጅቱ ሰም ወረየ
@busyline2085
@busyline2085 Жыл бұрын
እንኮን ደሰአላችሁ እናትናልጅ መገናኘት መታደለል ነው
@thufdudy9326
@thufdudy9326 Жыл бұрын
የአሏህ እዴት ደስ ይላል እነኳን እደስ አለሽ እናትየ
@tube1784
@tube1784 Жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እንኳን ደስ፡ያላቹሁ፡እናትዬው፡ልጂናቸው፡ከእሱ፡ይልቅ፡ደሞ፡ግቢው፡ቤቱ፡ስያምር፡፡ፂድት፡ያለ ሰፊ❤❤❤❤
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p Жыл бұрын
እንኳንደስአላችሁ❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Жыл бұрын
Egziabher Yimesgen
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል
@destbelay1368
@destbelay1368 Жыл бұрын
እንኳን እናንተ በዚያ ያላችሁ እንኛም በሩቅ ያለን የደስታን እንባ አለቀስን እግዚአብሄር ባርኮ ይባርካችሁ
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
እግዜአብሄር ያክብራችሁ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
ውይይይይ አሳዝናኝ ነበር እኮን ተገናኛችሁ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የኔናት❤❤❤❤ እንኳን ደስስ አላችሁ
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,9 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 34 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
路飞这是生了个啥? #海贼王 #路飞 #funny
0:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 6 МЛН
i respect girl #respectshorts #respect
0:32
Movie Copy
Рет қаралды 24 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 1,8 МЛН