//የቤተሰብ መገናኘት//"የእናቴን ድምፅ አሰሙኝ ...እውነት እናቴ አለች?? // ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 226,460

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 565
@ManalatHagere
@ManalatHagere Ай бұрын
እቺን ሴትዮ እባካችሁ አዲስ ምእራፍ ላይ አቅርቧት።🙏
@HabteTisasse-hq5my
@HabteTisasse-hq5my Ай бұрын
Please help her
@fefeKinfuፋኒቾ
@fefeKinfuፋኒቾ Ай бұрын
እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም የወንዱ ልጅ ለቅሶ እና ንግግር ውስጤን ነው የነካኝ❤❤
@zufanzufan866
@zufanzufan866 Ай бұрын
ያ አሏህ እናት እንድት ትገለፅ አለች እናቴ እድሜና ጤና ይክጥሽ
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis Ай бұрын
እንደዉ ምን አለ እናት ባትሞት? ሁሉም የምያምረዉ የሚሞላዉ በእናት ነው። እናት የሌለው ሰው ሁሌም ጎደሎ ነው ። ኢቢኤስ ሁሌም እንባ አባሾች ለተቸገረ ደራሾች ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። መልካም ነገር የምንሰማው ከእናንተ ነው ተባረኩ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ! ጌታሁን በርታ ! እግዚአብሔር ትልቅ አምላክ ነው ! በዘመናችሁ ሁሉ ስገዱለት ! ቀሪ ዘመናችሁ የካሳ ይሁን !
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Ай бұрын
ከ40 ዓመት በኃላ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ።
@addisualene556
@addisualene556 Ай бұрын
ባለ ታሪኩንም ተመልካችንም ልብ የሚነካ እምባ በእምባ የሚያደርግ ታሪክ። ለመልካም ሥራችሁ ዋጋችሁ የበዛ ይሁን።
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Ай бұрын
የጎንደሩን ልጅ ዘር ጠይቅን ድጋሜ አቅርቡት
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Ай бұрын
ወንድምዬው እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ነው ያሳዘነኝ:: እንኳን ደስ ያላችሁ!
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ Ай бұрын
ወድ እደዚህ ሲያለቅስ😢
@user-ln2qt2gw9r
@user-ln2qt2gw9r Ай бұрын
በጣም እኔንም አስለቀሰኝ 😢
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj Ай бұрын
እህህህ አቦ ኢቤኤሶች ድርጂታችሁን አላህ ያቆይልን እናተንም አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልን
@MengisthuMetekeya
@MengisthuMetekeya Ай бұрын
😢😢😢😢😢ብዙ አይቻለሁ እንደነዚህ አይነት አሳዛኝ ቤተሰብ አላየሁም በጣም አለቀስኩ🥲🥲🥲😭😭😭😭😭
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
በጣም፣ወንድል፣ሲያለቅስ፣ውይ፣እኔማ፣አልቆሼ፣እራሴን፣አመመኝ፣እናትመቸም፣አትጠገብም፣
@munirahassen3760
@munirahassen3760 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@mahamadsayid729
@mahamadsayid729 Ай бұрын
እንኳን በሠላም ተገናኘችሁ እነ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም የምር
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Ай бұрын
በጣም ነው ያስለቀሰኝ ልጅቷ ተጎድታለች ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንኳን ተገናኛችሁ
@maruchekol7898
@maruchekol7898 Ай бұрын
ዮኒ እና ዕጸ ገነት ለዚህ ቅድስና ተግባር እግዝያብሄር የመረጣችሁ ናችሁ!! ተባረኩ…………..
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
ቆይ ለምን የዘር ጠይቅን ጉዳይ አይነግሩንም ቢያንስ የሆነ ነገር በሉን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ጎንደር ጦርነን ነው ኢንተርኔት የለም
@om_Ryane
@om_Ryane Ай бұрын
እስካሁን አልተከፈተም እደ በኛ በወሎ ተከፍቷል ግን ደካማ ነው ​@@selamawitgebretsadik3097
@AbduYimam-fs5kz
@AbduYimam-fs5kz Ай бұрын
Yesu enat eko titaw new behiwot kalech enji botawn tawkew alech
@MekedesMekedes-j8r
@MekedesMekedes-j8r Ай бұрын
ምን ይባል እሶ ካልመጣች ገዝተዉ እኮ አደለም የሚያመጦት😢
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 Ай бұрын
ትክክል
@letinaaraya444
@letinaaraya444 Ай бұрын
እንዴት የሚያሳዝን ልብ የሚነካ ወንድ ልጅ እንዲህ ናፍቆቱን ስገልፅ ውይ አልቻልኩም እንኳን ከእናትህን ከእህትህም ትገናኘህ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Ай бұрын
ሁሌም አብረን የምናልቅሰው የመዳም ቅመሞች እኛንም አንድ ቀን ከእናቶቻችንጋ እንዴዚ ለማልቀስ ያብቃን እናት የሌላቺሁንም አላህ ያፅናችሁ
@medhin8187
@medhin8187 Ай бұрын
አሜን 🤲
@WaynishetGetachow-j7y
@WaynishetGetachow-j7y Ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Ай бұрын
አሜን😢
@TUFAYordanos
@TUFAYordanos Ай бұрын
😢😢😢😢amen
@فاطمةمحمد-ز6ي
@فاطمةمحمد-ز6ي Ай бұрын
Amiin
@tegest4024
@tegest4024 Ай бұрын
በፈጠራችሁ አምላክ የዘር ጠይቅ ጉዳይ ድጋሜ አቅርቡት በፊት ኔቶርክ አልነበረም ነበር አሁን ድጋሜ ብታቀርቡት መረጃው ይዳረሳል የኮሜንቶችን ሀሳብ ተቀበሉ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@MeklitTube26
@MeklitTube26 Ай бұрын
አዎ ይጠየቅልን
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Ай бұрын
እናንተ ምን ትልፍልፋላችሁ እኔ ካላለች ማንም ልያግኛ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
​@@ተሽንፍአለውለዋናዋ እናት እንዲደርስ አደለም እንደገና ይታይ የምንለው ሌሎች ተመልካች በስፋት እንዲደርስ ነው የዛኔ ፍለጋ ሲመጣ ኢንተርኔት የለም ዳታ የለም በላው አማራ ክልል ድርግም አርገው ዘግተዉት ነበር ዛሬ ይሻላል 🥹
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Ай бұрын
እናቱን ያጣ ያውቀዋል እመ ሙ ይህ ነው ለካ አቤት ይህን የመሰለ ምርቃት ሰናጣቸው የሚያመልጠን እና ማን እንደእናት ሺህ አመት ትኑር❤❤❤❤
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
ልጅቱ ቆንጅዬ ነች 😢😢😢ሰው ማንን ትመስላለህ ቢባል ኑሮውን አይደል የሚባለው ከእናቷ ቀድማ አርጅታለች😢😢😢
@MedinaWelloo
@MedinaWelloo Ай бұрын
ስታሳዝን 😢😢😢
@ruthabera72
@ruthabera72 Ай бұрын
Pls delete ur message,it is not make her happy.
@ybeser
@ybeser Ай бұрын
በጣም እኔ አስለቀሰችኝ😭😭😭😭
@ZenatMoh
@ZenatMoh Ай бұрын
በጣም😢
@Botros-f5m
@Botros-f5m Ай бұрын
በስም አብ የዛሬው ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Ай бұрын
እታፈራው እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት ሰው ምን ይመስላል ቢባል ኑሮውን አሉ 😭 እታፈራው በጣም ውብ ቆንጆ የምትባል ነበረች ባሌ ጎባላይ አይድህነት ያሁሉ መልክ እረገፈ መልክ እረጋፊ ነው እንኳንም በህይወት ኖረሽ ቤተሰቦችሽን አገኘሽ 😍
@eleniayalew4624
@eleniayalew4624 Ай бұрын
እንደኔ ዬኔ እና ፀዲን የሚወድቸው ማነው😊😊
@MeklitTube26
@MeklitTube26 Ай бұрын
me
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
ሁሉም አንድ ናቸው ልዩነት አትሥበኩ
@SunNight-km9lc
@SunNight-km9lc Ай бұрын
የዘር ጠይቅ ነገር ማነው ህመም የሆነበት እደኔ እስኪ ድጋሜ ይቅርብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
እውይ እናትን አተው ህይወትን በውስጣቸው ሲሰቃዩኖረው የድንግል ክብር ይሁን
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ዘር ጠይቅ የኔ ወድም እናትህ የት ትሆን የኔ ወድም አረ አለሁ በይን እኳን ልጅሺ እኛም ናፍቀሺናል😭😭😭😭😭💔💔😭😭💔💔😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@Hdnsosjsjxj
@Hdnsosjsjxj Ай бұрын
በጣም አላህ ይርዳው ወደ
@Hdnsosjsjxj
@Hdnsosjsjxj Ай бұрын
ሳውድ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ ውደቸ ጠለብ
@BezabihWendimu-b6g
@BezabihWendimu-b6g Ай бұрын
ምስጋና ለፈጠራ እና ለ ebs በእውነት አስለቀሳቹኝ 😭
@salamghosn8854
@salamghosn8854 Ай бұрын
የአልሞትሰው የገናኝል እኔግን በጣም ክፍቶኝል ወንድሜን ሞቶብኝ በሰደት ጨንቁኝል 😢😢😢😢😢😢 ነብሱን በፀደ ገነት የኑርልኝ በፀሎት አሰቡት 😭😭😭😭😭😭😭
@sususeada-zy3de
@sususeada-zy3de Ай бұрын
Ayzoshe😢😢😢
@AmarechBereta
@AmarechBereta Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህት እሱንም ነፍስ ይማር
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ ሁላችንም ተመላሽ ነን😢
@Hindya-xz6pf
@Hindya-xz6pf Ай бұрын
አይዞሸ እህቴ
@MymunaMymunaHussen-y5j
@MymunaMymunaHussen-y5j Ай бұрын
አሏህ ያፅናሽ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እረ ኡኡኡ እረ ጌታ ሆይ ልቤን ነው ያመመኝ ወንዱ ልጅ እግዚኦ ኡፍፍፍ እያሉ ቀላል ነው ወይእኔ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@merrydegena693
@merrydegena693 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ OMG I can't stop crying ምን የከፋ ዘመን ነው በጌታ እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አገናኛችሁ
@Smarh-f7f
@Smarh-f7f Ай бұрын
ለ ebs ቃላት ያጥረኛል አገሬ ሠላምሽ ይመለሥ
@Yayeshiyirad
@Yayeshiyirad Ай бұрын
እግዚአብሔር ላተ ሁሉም ቀላል ነው ተመስገን❤❤❤❤
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 Ай бұрын
😥😥😥😥😥ወላሂ በለቅሶ ጨረስኮት ወንዱ ልጅ አጀቴን በላዉ ወንድልጅ ሲሜቱን መግለፅ አይችልም አሰዙ በዉስጡ ነዉ ለእህቴ እንኳ አላወራም ናፍቆቴን ምን ብየ ላዉራዉ ሲል የታመቀ ናፍቁቱን ነዉ የገለፀዉ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ተገናኛችሁ 🥰🥰🥰🥰
@zd8671
@zd8671 Ай бұрын
ወላሂ እኔም😢
@AboneshMengesha
@AboneshMengesha Ай бұрын
ebs እነ ዮኒና ጸጊ ስወዳችው ለእናንተም ሠላም ደስታ ከቤታችው አይታጣ!
@CongoMeda
@CongoMeda Ай бұрын
ለኔ ይለቀሰ የኔ ጌታ አይዞህ ለሁለችሁም እንኳን ደሰ አላችሁ ኢ ቢ ኤሰ ለዘላለም ኑሩ ዉርርርር ነዉ ያለኝ እንባችንን ዳበሰልን ።
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv Ай бұрын
ውዶቼ ላይክ አድርጉልኝ ስወዳቹ
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ እናት ምርቃትዎት ብቻ ይበቃል!!!
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
ባድራ ነጠላቸው ሲያምር 💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌻🌻🌻
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Ай бұрын
ወይ እናት ትኑር ምንም ሆና 😢😢😢😢 አይ እንክዋን ደስ አላቸ አስለቀሰኝ ብቻ እንክዋን ደስ አላቹ
@adamuteferi5702
@adamuteferi5702 Ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው በጣም የሚገርም ነው በጣም አሳዛኝ ነው
@HayatNasir-m8u
@HayatNasir-m8u Ай бұрын
አቤት በዝች ምድር ላይ ያለ እናት ህይወት ባዶ ናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Ай бұрын
እናትን ማን ይተካታል ድሀ ብትሆን ብታስጠላ ለልጆቿ ወርቅ ናት
@massahmasa8706
@massahmasa8706 Ай бұрын
በእውነት በዚህ ፕሮግራም አይኔ ሊጠፍነው. እኔም እወደዋለው በጉጉት ነው የምጠብቀው እፍፍፍፍፍፍ
@ZizuAli-k9k
@ZizuAli-k9k Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልጅቱ ጉድት ብላለች ቢሆንም በሂወት ተገናኑ
@tudaabdullahi6567
@tudaabdullahi6567 Ай бұрын
The most emotional family reunion I have ever seen Especially when her son was crying it breaks my heartI wish I still see Mom & son reunion in person in your studio It was such an amazing & awesome program !
@SamiraSeid-s8z
@SamiraSeid-s8z Ай бұрын
I felt the same way l was crying until the end l wish they will reunion mother and son
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ በእውነት የነብስ ስራ ነው በርቱ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Ай бұрын
አረ አላህዋ የዘር ይጠይቅን እናት አስገኝልን 😢😢
@Halima-dq8lr
@Halima-dq8lr Ай бұрын
.አሚን የኔ የዋሕ
@ybeser
@ybeser Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳዉ😢😢
@BirukberihunBerihun
@BirukberihunBerihun Ай бұрын
Ahunse selchchun 10geza zer teyek zer teyek atebelun beka yelchem
@Elsa112-j1m
@Elsa112-j1m Ай бұрын
በጣም,ያስዝናል,❤❤❤❤
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 Ай бұрын
ያማል እኔ እንደዛሬው አልቅሸ አላውቅም እንኳን ደስ አላችሁ ያማል
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
እኔን ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ይህ የታመቀ እመም እኮ ነው እንኳን በህይወት ኖሩ 🙏
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Ай бұрын
እንደ ድህነት ጠላት የለም እናት እና ልጅ የሚለያይ
@MeklitTube26
@MeklitTube26 Ай бұрын
በጣም በተለይ ረጅም አመት በስደት ላለን የቁም ስቃይ ነው
@getahunman-pc5vj
@getahunman-pc5vj Ай бұрын
ወንድሜ በጣም ልክ ነህ
@Enkopa-t1d
@Enkopa-t1d Ай бұрын
ኢ ቢኤስ ጌታ ይባርካችሁ መቼም የኛ አ/ያን ብዙ ችግር አለብን ግን እ/ር እናተን የጠፉትን ለማገናኘት ምክንያት አረጋችሁ። ተባረኩ። የተገናኙትም አንኳን ደስ አለችሁ።
@biruktawitsolomon7114
@biruktawitsolomon7114 Ай бұрын
እ/ር ❌ እግዚአብሔር ✅
@helina3753
@helina3753 Ай бұрын
28:33 እኔን ያሰደሰተ ጌታ በሰማይ በዙፋኑ ከፍ ይበል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏽🙌🏽🙌🏽🥰🥰🥰
@betty4950
@betty4950 Ай бұрын
ሲያሳዝኑ ናፍቆት መለያየት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
ያአላህ ሲያሳዝኑ እንኮን አላህ ሁላችሁንም በሂወት አኑሮ አገናኛችሁ እንኮን ደስ አላችሁ የቀኑ የተጠፋፉ ሰወችንም አላህ ያገናኛቸው
@getahunman-pc5vj
@getahunman-pc5vj Ай бұрын
Amen
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Ай бұрын
e,b,s የህዝብ ሚድያ እናመሰግናለን በርቱልን እንኳን ደስ አላችሁ የተገናኛችሁ ቤተሰብ 😢
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት Ай бұрын
የዘር ጠይቅ እናት የት ነሽ 😢😢😢😢
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ Ай бұрын
😥😥😥😥😥
@DgVg-i8x
@DgVg-i8x Ай бұрын
እኔም ሁሌም እጠብቃለሁ ግን የለም ሲደሰት ማየት እፈልጋለሁ
@salmaula4787
@salmaula4787 Ай бұрын
የኔምጥያቄነው😢😢😢😢😢😢😢
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Ай бұрын
የኔምጥያቄነው😢😢😢
@MostafaAty-u9j
@MostafaAty-u9j Ай бұрын
😢😢😢
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Ай бұрын
😭😭😭😭😭ስለሁሉ ነገር እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ለሁሉም ቀን አለዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የቤተሰብ መራራቅ መጠፋፋት ከሞት በስተቀር ሁሉንም እያገናኛችሁ ያላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 መታደል ነዉ የእዉነት 😭😭😭😭😭😭😭 በአካል እንኳን ተገናኛችሁ🙏🙏🙏🙏
@meles1991
@meles1991 Ай бұрын
በተላይ ለወንድ ልጅ በጣም ከባድ ነው።የእናት መውደድ በዓለም ከባድ ነው
@Abay-tx1es
@Abay-tx1es Ай бұрын
እንኮን ደስ አለሺ ኢቢኤሳች የኔንም ወንድም አገናኘኝ ሰደተኛዋ ነኘ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
ወይኔ ወንድ ልጅ እድህ ሲያለቅሰ ከባድ ነዉ😢 ሰሜቱ እናት አለች እየተባለለ ሳይታያዩ ይህን ያክል አመት ከባድነዉ ለልጂም ለወላጂም😢 ኢቤኤሰ እናመሰግናለን
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል Ай бұрын
መሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ በእባ የጨረስኩት💦💦💦💦💦
@WebalemNigusei
@WebalemNigusei Ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ❤
@addisgelanew9916
@addisgelanew9916 Ай бұрын
ኣብሳሪው መላክ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Ай бұрын
እንኳን ደስያላችሁ አላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያጣግባችሁ ኢቢ ኤሶች ተባረኩ
@መህቡባተማም
@መህቡባተማም Ай бұрын
አይኔን ከታሙምኩ ኢቢየስ ያሳክመኝ ምትሉ ላይክ😢😢😢
@SsS-vg9pv
@SsS-vg9pv Ай бұрын
ኢቢኤሶች እኔንም ተባበሩኝ የጡፋውን ወንድሜን አፌልጉልኝ ሙሉ ሰይድ ሁሴን ይመር አሊ የትውልድ ቦታው ወሎ ኮምቦልቻ የጠፋው ከ30አመት በፊት ኮሜንታተሮችም በቻላችሁት ትብብርን😭😭😭
@almaze214
@almaze214 Ай бұрын
እፉፉፉ ወንዱ ልጅ አስለቀሰኝ በመብርሐን እራሴ ፈረሰ😢
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢የኔጌታ ሲያሳዝን እንኳንም አገኘሀት
@ማምእወድሻለሁ
@ማምእወድሻለሁ Ай бұрын
እባካችሁ ዘርጠይቅን ብድጋሜ አቅረቡት
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye Ай бұрын
ኑሮ ነውኮ እድሜ ብስቁልቁል ስላለች የእናቷ ታላቅ መሰለች
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎናል እንደው የኔ እናት በጣም የተጎዱናቸው አድራሻ ቸውን በምን ይገኛል ለመጠየቅ ትንሽ ለመርዳት እፈልጋለሁ ያለፈው ሳምት የተላለፈውም በጣም ያሳዝናሉ እባካችሁ አድራሻ ምታውቁ ንገሩኝ❤
@GENETABEBE-l3j
@GENETABEBE-l3j Ай бұрын
የኔ እኔት ይህን ቅንነት አይውሰድብሽ ተባረኪ በኢቢኤስ በኩል ታገኛለሽ ተባረኪ
@HayatA-d4b
@HayatA-d4b Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 Ай бұрын
ኢቢኤሶች ዘር ጠይቅ የሚባለው ልጅ እናቱ አልተገኘችም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MimiShaTube
@MimiShaTube Ай бұрын
አይ ይሄን ተበትኖ መቅረት በጣም ከባድ ነው እህት ወንድሞቻችን እንዳይበተኑ በእናት በአባት ምትክ ዋጋ ከፍለን ይህው ዛሬ ሁሉም ሣይበተኑ ትልቅ ሰው ሆነዋል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@HanaSeyfu-d4q
@HanaSeyfu-d4q Ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ይች አለም
@kebebushtweld8215
@kebebushtweld8215 Ай бұрын
ኢትዮጺያዊ ደጎች የኔ እናቶች የምትችሉትን እርዱኣቸዉ
@AlAl-c4rbastbase
@AlAl-c4rbastbase Ай бұрын
ይህንን እምታነቡ ሁሉ እርዱኝ አባቴ የደርገወታደር ነው ብለውኝል የጎደርሰው ነው ግን ፎቶ የለኝም በስሙ መፈለግ እችላለሁ
@MakiyaIshetu
@MakiyaIshetu Ай бұрын
ትቺያለሸ አብሸሪ ይገኛል ebs ቅረቢ እኔም እህቴን እፈልጋለሁ ፈጣሪ ያገናኚን
@alainfef176
@alainfef176 Ай бұрын
😢😢ተመዝገቢ ከዛ ማስረጃ አሰባስቢ. ማለት. የደርግ ወታደር ብቻ እና ሀገሩ መግለፅ በቂ ማስረጃ አደለም😢ግን ስሙን ምልክቱን በቃ ከማዘርሽም ሆነ ከሚያውቁት ሰወች ማስረጃ ያዢና እሻላህ. ይገኛል ውዴ. እሱም ያንቺ አድራሻ ጠፍቶበት. ፍንጭ አቶ. እድችው እሱም. እየተብሰለሰለ ይሆናል እማይየ
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Ай бұрын
አወ በሰሙ መፈለግ ትችይ አለሸ ሙሉ ሰሙን ተናግረሸ ተመዝገቢ እግዚአብሔር ይረዳሻል ከመናገር ጌትነት ይቀራል ይባላል ሰለዚህ ተመዝግበሸ ሞክሪ
@seyoumejigu8845
@seyoumejigu8845 Ай бұрын
አዲስ አበባ ከሆንሽ ገርጂ ነው ቢሮ እህቴ ሄዳ አሁን የወታደር ቤተሰብ እያገናኘን አይደለም ብለውታል እስኪ ሞክሪ
@marthasolomon355
@marthasolomon355 Ай бұрын
ልጁ በናፍቆት ተሰቃይቶ ነበር እኔን 😢የቤተሰብ ፍቅር ቃል የለዉም ❤ ዉይ እናት❤❤እንኳን ደስ አላቹ
@getahunman-pc5vj
@getahunman-pc5vj 29 күн бұрын
ልክ ነሽ እህት
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ Ай бұрын
እናት ወደ ልጇን አትጥልም አይ ማጣት አይኑ ይጥፋ ይሀው እኔም ዘጠኝ አመቴ ጥዬ ከተሰደድኩ😢😢😢😢😢
@getahunman-pc5vj
@getahunman-pc5vj 29 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ማጣት ቆሻሻ ነው
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Ай бұрын
እህ የአላህ እንኳን ተገናችሁ ወንድ ልጅ ሁሉን በልቡ አምቆ ነው የሚይዘው እኛ እንኳ አልቅሰን ይወጣልናል እህ የአላህ ልሎቻችሁንም አላህ ያገናችሁ
@genetmelaku2693
@genetmelaku2693 29 күн бұрын
አይ ወንድ ልጅ በውስጡ ይዞ ቆይቶ ሲያገኛቸው አልቻለም። እንኳንም ደስ አላችሁ!
@tewabuam9315
@tewabuam9315 14 күн бұрын
ለእናት እድሜ የሚጨመር ቢሆን መልካም ነበረ ሁሌም አትጠገብም
@kalkal1691
@kalkal1691 Ай бұрын
እንኝህ ቤተስቦች የአሰፈስፍኝ የለም እግዚአብሔር ይመስግን ክብር ይስፋ ይህን ደስታ ይሰጣቹህ
@Halima-dq8lr
@Halima-dq8lr Ай бұрын
.አልሐምዱሊላ አላሕ አዛኝ ነው ወላሒ ዘር ጠይቅ ያተንም እናት ያሥገኝልሕ ❤❤❤❤❤❤
@beletuamakele9424
@beletuamakele9424 Ай бұрын
እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም የኢትዮጵያ ወላጆች ልጆችን አታሰቃዩ እባካችሁ
@KemilaKemila-r5w
@KemilaKemila-r5w Ай бұрын
EBS እድሜ ይስጣቹ ሌላ ምንም ቃል የለኝም እኔም እህቴ ጠፍታብኛለች ኢሄንን ፕሮግራም ሳይ ሁሌ አለቅሳለው😢😢😢
@zed6309
@zed6309 Ай бұрын
Yoniye,proģamachun betam silemiwod inanitenim,programachun silemiwod be imba newu madamitachu Geta Eyesus yibarikachu betam iwodachwalewu, akebrachualeu Geta Eyesus yakibirilin🙏🙏🙏 And yetchegerech inat tarik newuna 2lichochuwan kechigir antsar wode wuchi hager lemadego hedew neberuna ahun gin behiwot yinuru ayinuru debzaçew ayitawokim Indet bihon new magignet michilewu bila yedem imba alkisa asazenecheignina Beinante bekul min baderg magignet ichilalew biye newu Le melkam tibibirachu ameseginalewu🙏🙏🙏🙏
@sabataye2264
@sabataye2264 Ай бұрын
እግዚኦ የዛሬውስ ጉድ ነው አቤት የፈጣሪ ስራ።
@haregmak1519
@haregmak1519 Ай бұрын
ወድልጅ ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 26 күн бұрын
እናት ብቻ ናት የማትጥል ከአፉ አውጥታ የምታጎርስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@444jerusalem
@444jerusalem Ай бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ
@Habtam-u6o
@Habtam-u6o Ай бұрын
እችን እናት በፈጣሪ ስም በምትቹሉት ሁሉንም ነገር እገዟት እባካችሁ
@AceAce-r6q
@AceAce-r6q Ай бұрын
አስለቀሱኝ. እስካሁን. አየሁት. ይሄ. የተለየ ታሪክ. ትልቆ. ተጎድታለች
@Nebihat
@Nebihat Ай бұрын
አይእናት😢😢😢😢እደውሥም አነሠሽ😢😢😢😢😢አላህዋ እመየን አደራ አይንለአይን አገናኘን😢😢😢ኡፍፍፍ እደት እዳሥለቀሡኝ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Ай бұрын
ሲያሳዝኑ
@HawnaYimam
@HawnaYimam Ай бұрын
እኔም ይችን ቀን ናፈቀኝ አባቴም ምተብኝ ዱአ አድረጎልኝ አይ ስደት አፈረብላ
@makedimakedi560
@makedimakedi560 Ай бұрын
እንኳን ደሳላችው እንኳን አገናኛችው እድሜ ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉🎉
@AsterAlamo
@AsterAlamo Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደው ወንድሜን አግኝቼ እናቴ ደስ ብሎት በይ ብዬ የመኛሁ
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
ለምለም ቀወጠቺዉ በነፂ እንሾሽላ ቀን 🫶❤️
19:06
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 104 М.
የከፋው ሰደድ እሳት!  NBC ወቅታዊ  @NBCETHIOPIA
9:13
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН