የቤቶች ተዋናይት ንጹህ/ሻሼ በእንባ ታጠበች "ጧት አውርተህ ከሰዐት ሞት መስማት ከባድ ነዉ"

  Рет қаралды 571,756

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Күн бұрын

#Ethiopia#የቤቶች ተዋናይት ንጹህ/ሻሼ በእንባ ታጠበች "ጧት አውርተህ ከሰዐት ሞት መስማት ከባድ ነዉ"

Пікірлер: 621
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ሻሼን / ንፁህ ሀይሌን ማን ነዉ ከልቡ እንደኔ የሚወዳት በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነች ለኔ አንደኛ ናት ለናንተስ።።
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቀንነት
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 3 жыл бұрын
ሰሞኑን ጥሩ የሰዉ ቃና ያላቸዉን ሰወች እያቀረብክ ነዉ ካሌብ ልክ እደነዚህ አስተማሪ የሆኑ ሰወችን አቅርብልን ንፁህየ ጀግና ሴት ነሽ በርች
@zewdudenberu2606
@zewdudenberu2606 3 жыл бұрын
ሻሼ የኔ ቆንጆ በተሰለፊሽበት ሁሉ ጥሩ ብቃት አለሽ አድናቅሽ. ነኝ ።
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ......!!
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Ewnet bleshal beki bkat alat betam des mtl hulum negerowa meyamrew⭐️
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ንፁህ እንደሥምሽ ንጹሕ ስወድሽ የእኔ ቆንጆ እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ......!!
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 3 жыл бұрын
@@Atwima ዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቀቐዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠፀ
@ElshalomEvaChurchSGSwitzerland
@ElshalomEvaChurchSGSwitzerland 3 жыл бұрын
ሻሼ በጣም ተወዳጅ እና በቤቶች ድራማ በአንድ ቤት ውስጥ የሚኖር ቤተሰብ እንዴት በፍቅር በሰላም በደስታ መኖር እንደሚገባ ያስገነዘበች ስራዋ አክባሪ እህት ነች:: ብዙ ሰው ከእሷ እንደሚማር እገምታለሁ:: ሆኖም ግን ውጭ ስትወጣ ያንን እንደማይወክላት እና በቤቶች ውስጥ ያላትን የስራ ድርሻ ትኩረት ስትነፍገው ይስተዋላል! በእኔ ግምት እንደሱ መሆን የለበትም ምክንያቱም ይህ ስራ ያንቺ ሙያ ነው:: ሌሎች ብዙ ኢትዮጵያውያን የአንቺ አይነት ስራ ያላቸው በሀገር ውስጥም ይሁን በውጪው አለም ብዙ ሰዎች አሉ ስለዚህ ስራ የትም ይሁን የት ስራ ነው የተፈጠርነው እግዚአብሔር ለማመስገንና ጥረን ግረን እንድንበላ ነው:: ትምህርት ደግሞ ያላወቅነውን ለማወቅ ደረጃ በደረጃ የምንማረው ነው:: ሰው በሰውነቱ ክቡር ነው:: በሚሰራው ስራ ግን አይመዘንም:: ለማለት የፈለግኩት አንቺ ሻሼ ሆነሽም ይሁን ንጹህ ልዩነቱ የካራክተር ወይም የገፀ ባህርይ እንጂ የአለባበስሽ እና የስራ ድርሻሽ መሆን የለበትም::
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ትዳርሽን እመብርሀን ትጠብቅልሽ ሻሽየ 😍😍😍😚❤️❤️❤️
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ......!!
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድ ፣ሰብስክራይብ
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ካሌብ ሻሼ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማርሽው በትዳር ላይ መከባበር መቻቻል ደስ ይላል ተባረኪልን
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@tigimotigimo694
@tigimotigimo694 3 жыл бұрын
እድለኛነት ማለት አቺ ነሽ ትዳርሽን አክባሪ በመሆንሽ አስተማሪነሽ ጎበዝ ሴት ቆራጥ ጌታምስክሬነው ተባረኪ አብዝቶ ይባርክሽ እላለው
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ......!!
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ስምን መላህክ ያወጣዋል ንፁህ እውነትም ንፁህ በጣም ነው የምወድሽ ንፁህዬ የሀያቴ ሰፈር ነሽ ዋው ሸገሮች ባላችውበት እግዚአብሔር ይጠብቃችው 🙏🙏😘😘💗🌹🌹
@eteneshbogale9125
@eteneshbogale9125 3 жыл бұрын
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
@@zenanebil4133 👍💗
@user-ii9go3ll6o
@user-ii9go3ll6o 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ንፁህየ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ግን ሁልግዜም አንችን ሳይ ስብለት ትዝ ትለኛለች
@alamneshmerga2744
@alamneshmerga2744 3 жыл бұрын
እኔም ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.......!!
@user-up3nw2by4i
@user-up3nw2by4i 3 жыл бұрын
ምኑ መሻ አላህ የልሽው?
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ወይ የኔ ቆንጆ አስተዋይ ነሽ እግዚአብሂር የሰጠን ነገር እጅግ ብዙ ነው ምህረቱን ይላክልን አሜን
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
በዉነት ማነዉ እንደኔ ስደት የከበደው 😭😭😭 ብር የለም ስራ የለም ሁፍፍፍ 👈 መልካም ጾም ይሁንላችሁ 👈 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮች👈😭⛪🇪🇹💕
@ታድላይህይስ
@ታድላይህይስ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እናት ሁሉም ያልፋል
@adislasti4907
@adislasti4907 3 жыл бұрын
Ayizosh tsely egziahber tarik keyari nwu
@merahaile8098
@merahaile8098 3 жыл бұрын
Ayzosh eheta hulum yesetekakelal metges waga alw
@makdesabebe3230
@makdesabebe3230 3 жыл бұрын
አይዞህ እህት
@romankoncha4797
@romankoncha4797 3 жыл бұрын
Ayezosh emebirahan melkamun sera tesetesh tseliye mar
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ፈጣሪ አንችንም ቤተሰብሽንም አብዝቶ ይባርካችሁ የትዳር ምሳሌ ነሽ ለዚህ ዘመን ተጋቢዎች ካንች የሚማር ይማር
@WjwjJjj
@WjwjJjj 3 жыл бұрын
ወይኔ ሻሽየ ስወድሽ እንግዳ ሁነች ቀርበሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 3 жыл бұрын
ሻሽየ ማተብሽ ሲያም ❤️❤️❤️
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኛ
@mamhayati1511
@mamhayati1511 3 жыл бұрын
በጣም ከምንም በላይ ልጅ ስጦታ ነው ለኒም ዱአ አድርጉልኝ አሏህ ልጅ እንዲሰጠኝ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ባል ሰቶኛል የጎደለኝ ልጅ ነው ያረብ ልጅ እንዲሰጠኝ በዬሀይማኖታችሁ ዱአቺሁ ያስፈልገኛል
@martatadesse641
@martatadesse641 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥሽ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 3 жыл бұрын
ሠውለድ ከፈለግሺ ካላህ ጋር ሀኪም ቤት ተከታተይ
@user-hp5qz9ws6g
@user-hp5qz9ws6g 3 жыл бұрын
መስቀልሽ የኔ ቆንጆ😍🙏
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 3 жыл бұрын
ልዩ ነው
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
መስቀልሽ የኔ ቆንጀ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ሻሽዬ የኔ ቆንጆ ልጆችሽ ይባረኩልሽ ከነባለቤትሽ አብራችሁ አርጁ የስብለ ነገር ሁሌም ያማል ፈጣሪ ነብሷን በገነት ያርግልን በጣም ነው የማደንቅሽ👍❤️
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@egegegeg9786
@egegegeg9786 3 жыл бұрын
ፍቅር ሲኖር የእውነት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይባርክልሽ ትዳርሽን
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@emanuelenasiru9676
@emanuelenasiru9676 3 жыл бұрын
ቆንጆ እንደ ሽሼም አምሮብሽል ያማይካብድሺ ካሆና መልስ ፋልጋሎሁኝ ።
@egegegeg9786
@egegegeg9786 3 жыл бұрын
@@emanuelenasiru9676 ምኑን ልመልስ
@sisayizenbe3669
@sisayizenbe3669 3 жыл бұрын
ንጥ እንዴ ስምሽ እንደኔ ይምወድተ ማነው ላይክ ግጨኝ ሻሺዬ ውድድድድድ ❤️❤️❤️❤️
@rediat943
@rediat943 3 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ሻሽየ ቤቶችን በጣም እከታተል ነበር ግን ምገርማችዉ ትርፊዬ ከሞተች በኋላ ደስ ብሎኝ አላይም ምክንያቱም እምባዬ ይቀድምና አቋርጣለዉ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@tesfalemyohannes1719
@tesfalemyohannes1719 3 жыл бұрын
Yes it is True Marriage & Children are The most Perfect gift from Heavenly Father May God Bless u forever ✝️
@HananHanan-bm5ny
@HananHanan-bm5ny 3 жыл бұрын
ያ አለህ 😍😂ወለሂ እኔም ያገጠር ሰው ናበር ያምትመስለኝ ያው ድረመቸውን ብዙ በልከታተልም አውቀታለሁ ንብረት ገለው ያአዲስ አባበ ልጅ ነው 😍😂ያአለህ ያማናን ደስ ይላል ትወናቹ ሁለታቹም ሻሼም ሆና እከ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ትክክል ትዳር የእግዝአብሄር ሰጦታ ነው ጌታ ትዳርሸ የሰላም የደሰታ ይሁን የኔ ውድ ሻሺዬ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 3 жыл бұрын
ሻሼየኔቆንጆ በጣምደስየምትይሴትነሽ ልጆችሽእድግይበሉልሽ ትዳርሽየአብርሀምናየሳራትዳር፣ሞቅያለ፣የጤናየፍቅርይሁንልሽ።የተናገርሽው ሁሉአስተማሪነው።ተባረኪ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ካለብ ጌታ ይቅር ይበል ማሰተዋል የለህም የማይጠየቅ ጥያቀ ጠይቀህ ሰውን አታሰለቅሰ እንባ ማየት ከናፈቀህ ለራሰህ ጸልይበት
@luismesfin3578
@luismesfin3578 3 жыл бұрын
Wehame yetakele Naw 😂😂😂
@vxfvbb7432
@vxfvbb7432 3 жыл бұрын
እሱ ኮ አላሰበውም ምንም አይደለም ሰብሊን እስታወስች እስለቀሰችኝ ነብሳን ይማር
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ለሁሉም ይህን ፍቅር ይስጥ ። ሻሼ እደወላጆች እድሜአችሁን ያርዝመው የልጅ ልጅ እዩ። ንፁህዬ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የሰብሊ ነገር እስካሁን ህል ም ነው የሚመስል የሞት ክፉ ነፍስን በገነት ያኑርልን።
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 жыл бұрын
ሻሼ❤️በጠም ነው ምውድሽ አድነቅሽ ነኝ ግን ስተለቅሽ አንጅቴን ነው ምትበይው በጠም ነው ምተሰዝኝኝ ሰለምሽ ይብዘልኝ🙏🙏🙏🙏
@mentamersewenate8641
@mentamersewenate8641 3 жыл бұрын
ንፁህዬ ከባለቤትሽና ከልጆቾሽ ጋር ኦድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ
@alemargaw1641
@alemargaw1641 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እወድሻለሁ ሻሼን በጣም እወዳታለሁ አንቺን ደግሞ እጅግ በጣም ወደድኩሽ ዘመንሽ የደስታና የስኬት ይሁን😘
@jemberzegeye7560
@jemberzegeye7560 3 жыл бұрын
ንፁህዬ በጣም ነው እማከብርሽ እግዚያብሔር በጤና በሒወት ይጠብቅሽ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
ንቦ የታመመ ጊዜ በጣም ነዉ የደነገጥኩት ሻሽዬ በርች ጎበዝ
@remnass5385
@remnass5385 3 жыл бұрын
አስቲ ማናው እንዳኔ የካፋው 😭😭😭
@eveali6794
@eveali6794 3 жыл бұрын
ሚሆሽ እህት አይዞሽ አላህ ይረዳሽ
@elhammohammed4137
@elhammohammed4137 3 жыл бұрын
አይዞን አይክፋሽ
@user-hr9pk4zo4o
@user-hr9pk4zo4o 3 жыл бұрын
አብሽሪአላህያዝሽ
@elham0902
@elham0902 3 жыл бұрын
እኔ
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
አይዞሽ ከፋኝ ብለሽ አታስተናግጅው አምላክሽን አናይሪው ይሰማሻል።
@AbayabrhaChannel
@AbayabrhaChannel 3 жыл бұрын
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@alhmdllalhmdlll6106
@alhmdllalhmdlll6106 3 жыл бұрын
ስሚ የቸይነልህ
@hawi3131
@hawi3131 3 жыл бұрын
ኪኪ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 жыл бұрын
ንፁዬ የኔ ቆንጆ አልቅሰሽ አስለቀሺኝ ሰብሊዬ ነፍሷን ይማር
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
በጣም አስለቀሰችን
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ......!!
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
የኔ ዉብ ❤️ንፁህዬ ❤️ውስጤ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Alemadaye please demerne weda
@rahelbeyene9815
@rahelbeyene9815 3 жыл бұрын
ካለመረዳት ሳይሆን ከመውደድ ጋር የተያያዘነው ብዙጊዜ ድራማውን ስለምንከታተለው እኔ ልክ እንደቤተሰቤ ነው የማያቹ ይፈቀድልኝ እንድጠራሽ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
ንፁህዬ። ሁሉ ነገሯ ንፁህ ናትኮ ፈታ ያለች እግዚአብሔር የስራ ዘመንሽን ይባርክልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@sanasana2935
@sanasana2935 3 жыл бұрын
ሻሽዬ በጣም ነው ምወድሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽውድድድድድ ነው ማረግሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ ልጆችሽን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
ሻሼዬ አይዞሽ የሰብሊ ሞት ልብ ይሰብራል ነፍስን ይማረው አሚን አሚን አሚን
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
በጣም ሰብሊ ብዙ እድሜ የሚጨመርላት ነበረች ግን አምላክ የፈቀደው ነው የሚሆነው
@user-xh1xl1if8p
@user-xh1xl1if8p 3 жыл бұрын
ሁሌም ደስ ይበልሽ ለሁሉም ነገር መሰረት ቤተሰብ ነው ፍቅራቹ የተባረከ ይሁን
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
ውብና ድንቅ ኢትዮጵያዊ በርቺ ።👑💎💐እኔን አታልቅሺ ፈጣረ ያጽናሽ።
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
ጠላትህ/ጠላትሽ።
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
ንፁህ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ በመጨረሻ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ አይዞሽ ሁላችንም ወደዚያ ነን
@umoamaryoutube7152
@umoamaryoutube7152 3 жыл бұрын
አቤትአገላለፅ ስለትዳር የገለፅሺዉ ደስ ይላል መቻቻል የኔን ብቻ አለማለት
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
አይዞሽ ንጹህዬ ሰብለ በጣም በጣም አድናቂዋ ነበርኩ ግን በቃ የተቀጠረላት ቀን ያ ሆነና አጣናት በሙያሽ አደንቅሻለሁ ተባረኪ ስለ ትዳር ያለሽ ግንዛቤ ዋው ግንዛቤ ዋው ዋው ብያለሁ ብሩክ ሁኚ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@thestar2137
@thestar2137 3 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ነው ምትመስይው ሲልሽ አይደለሁም የ አ.አ ልጅ ነኝ ያልሽበት ፍጥነት ወደ ሞት ልትሄጂ ነው የተባልሽ ነው ምትመስይው አይዞሽ የገጠር ልጅ መሆን ውርደት አይደለም
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 3 жыл бұрын
Demo yekombelecha lij Nat weshetam nat
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 3 жыл бұрын
ካልሆነች አልሆነችም ነው አሁን ይሄ ምን ሚያስተች ነገር አለው
@Tig612
@Tig612 3 жыл бұрын
Compexish tenchacha koy ahon men cheger alew
@muzameasho2299
@muzameasho2299 3 жыл бұрын
ንጹህ የእውነት ንጹህ ስምሽም መልክሽም በጣም ቆንጆ ልበ ምሉ እግዚኣብሔር ይባርክሽ
@romanwelde5303
@romanwelde5303 3 жыл бұрын
Shashiye geta yibarikesh des yemili melekit new yasitelalefishiw be tidar zuriya tebarki 😘😘😍😍👪💏
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
ንፁዬ እግዚአቤሔር አምላክ አቺንም ቤተሰቦችሽንም ይባርክልሽ መልካም ሴት ነሽ ለትዳርሽ ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር አክብሮት ልዩ ነው እና እኛንም እዳቺ አይነት ልብ ፈጣሪ ይስጠን
@kassas4
@kassas4 3 жыл бұрын
እምንወድሽ ምርጥ አርቲሥት ሻሼ ብቃት ያለሽ አርቲሥታችን ነሽ እንወድሻለን .ቤቶች ድራማ የማይጠገብ ነዉ ካሊብ እናመሠግናለን ስላቀረብክልን በጣም ማወቅ የምፈልገዉ ይሔንን የመሠለ ድራማ ደራሢዉ ምንም ላይ ኢንተርቪው ሢያደርግም ሖነ ሲሸለም ባለማየቴ በጣም ሑሌ ጥያቄ ይጭርብኛል ምናልባት ሳላይ ካለፈኝ ይቅርታ እየጠየቅኩኝ ይሔንን የመሠለ ብቃት ያለዉ ደራሢ ኢንተርቪው ብታደርጉልን ደስ ይለናል እንደ ኤርሚያሥ አመልጋ ካለፈ በሗላ ታሪኩን ስንሰማ እንዳይቆጨን
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማማዬ ሞት ትልቅ ህመም ነው ግን ሞት አይቀርም በተራ ተራ 😭😭የሚወዱትን ሰው ጓደኛ ቤተሰብ ማጣት በጣም ከባድ እኳን በሞት በፀብ መለየት ከባድ መራራ ነው😭😭😭
@lolafoon6782
@lolafoon6782 3 жыл бұрын
አይዛሽ ንፁ አታልቅሺ ሁላችንም ወደዛው ሀጅ ነን ጊዜያችንን እያጠበቅን ፁልይላት♥♥
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
ቤቶችሁላችሁም ጎበዝች ናቹ በጣም ንፁሁ በጣም አድናቄሽነኝ ኑሪልኝ ሽአመት። ቤተሰብ አድርጉኝ አዲስቻናልነወሸ
@user-ev6ij7pv5i
@user-ev6ij7pv5i 3 жыл бұрын
ሻሽዬ ነፍሰጡር ነሽ አይደል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ 😍😍😍
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
አረ ባለፈው ነው የወለደችው
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 3 жыл бұрын
ንፁህዬ ጥያቄ አመራረጥሽ ግን ገብቶኛል 3ቁጥር እና 1ቁጥር የእመቤታችን ፍቅር የገባሽ😘😘😘❤❤❤
@romiydawit
@romiydawit 3 жыл бұрын
ስብልየ የሁላችንም የልብ ስብራት ነች ነፍሷን በገነት ያኑራት 😭😭😭 እንዳንቺ አይነት ንፁህ የሆነች ጓደኛ ስላላትም ፍፅም እድለኛ ነች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ♥♥♥
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 жыл бұрын
ንፁህዬ በጣም ነው የምወድሽ ከነልጆችሽ ከነባለቤትሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sisaysilashi3406
@sisaysilashi3406 3 жыл бұрын
ኑፁ በጣም አድናቄሽ ነኝ ትልቅ ትምህርት ነው ያሰተላለፍሽው ተባረኪ ስታለቅሽም አለቀስኩ ስብልየ ነፍሷን ይማረው
@SaraSara-dc2ry
@SaraSara-dc2ry 3 жыл бұрын
እውነት ነው ትዳር እና ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታ ናችው ትዳርሽ ይባርክ
@sameradessie5652
@sameradessie5652 3 жыл бұрын
ስምን መላእክ ያወጣዋል እንደ ስምሽ ንጹህ ነሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 жыл бұрын
እውይይ ሻሽዬ እንዴት እንደምወድሽ አለባበስሽ አንደኛ ነው ግልጥልጥ አላልሽም ዋው ዋው
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 3 жыл бұрын
ሻሽዬ አድናቂሽ ነኝ በዚህ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@GhGh-sx9gl
@GhGh-sx9gl 3 жыл бұрын
ወይኔ ሻሼ ትክክል ነሽ ፈረሳይ ለጋስዮን እዳልሽዉ አጋም ቀጋ አለዉ እዲሁም ዳገታማ ነዉ አይሩ በጣም ደስ ይላል አከብርሻለሁ እወድሻለሁ እዲሁም አብረዉሽ የሚሰሩት ቤቶች በሙ ወዳችኋለሁ።
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 3 жыл бұрын
አንችን ና መሰርት መብራቴን በጣም ነው የምወዳችሁ በተለየ ስለትዳርሽ ያለሽ ነገር
@user-qe6lg4ux8g
@user-qe6lg4ux8g 3 жыл бұрын
ጠንካራ እነት መልካም ነው
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 3 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ከልቤ በእውነት ጨዋ ነሽ አርቲስቶች ካንቺ ይማራሉ እስኪ ምን ቅር ቅር እያሉ እራቁታቸእን ሚጠብሩ አነጋገራቸው እስታይል በጣም የሚያስጠላባቸው ብዙ አሉና ካንች ይማሩ ጨዋነሽ ትሁትነሽ ትዳር አክባሪነሽ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@zehavatarkay7913
@zehavatarkay7913 3 жыл бұрын
ሻሸ ጀግና ነሽ እንወድሻለን ታቲርሽን ሁሊ ነዉ የማይሽ በጣም ተወዳጅ ነሽ አበሳየ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 3 жыл бұрын
ትክክል ሰብለ የቤቶች ድራማ ሲወሳ ምንግዜም የምትታወስ ናት እስካሁን ድራማው ያለሷ ምንም አይጥምም ጭራሽ ደግሞ ሻሼ ባትኖሪ ኖሮ ይደብር ነበር:: ሰብልዬን ነፍሷን አምላክ ይማረው በቃ ያቺ የምትገምጣት ዳቦ ናት ትዝ የምትለኝ::
@zinetahmed2139
@zinetahmed2139 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሻሽየ እንወድሽ አለን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ሻሸየኔውድ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ውብ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናን ይስጥሽ ለቅሶሽ አስለቀሰኝ
@liduofficial6305
@liduofficial6305 3 жыл бұрын
Wow👏👏yefeker hewotshe betam das yelale 😍😍
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ሻሻየ የኔውድ ንፁህየ
@sewumehonalelng8283
@sewumehonalelng8283 3 жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል ንፁህዬ እደስምሽ ንፁህ ነሽ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ:
@hawwiidarajee2303
@hawwiidarajee2303 3 жыл бұрын
Shashiyee yene konjoo
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ!!! በመምህር ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ የቀረበውን ምላሽ እና የወቅቱን መንፈሳዊ ተግሳፅ ከታች ሊንኩን በመጫን ይከታተሉን!!! kzbin.info/www/bejne/rHLXooCseZl7sMk
@habebechtesfaye1633
@habebechtesfaye1633 3 жыл бұрын
Amen amen amen egziabher yesetesh
@weliewelie8175
@weliewelie8175 3 жыл бұрын
sii wedishii yenee konjoo💚💛❤👌✊👍
@taybatayba8799
@taybatayba8799 3 жыл бұрын
ንፁህየ እወድሻለሁ በጣም ነፍ አመት ኑሪ ከነቤተሰቦችሽ
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 3 жыл бұрын
የኑፁዬ ሁሌም የሚገርመኝ አክሰንቷ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአዲስ አበባ ልጅ መሆኗን አላውቅም ነበር የሆነ ጊዜ ላይ ከኢንተርቪዋ ነው የሰማውት
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ዋውውው ሻሽዬ ድንቅ አስተማሪ ነገር ነው የተናገሪሺው ቅመም 👌👌👌🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@jamilahuseen854
@jamilahuseen854 3 жыл бұрын
ዋዉ
@fesehaamico8
@fesehaamico8 3 жыл бұрын
የምትወደጂ ነሽ
@mariamali413
@mariamali413 3 жыл бұрын
ዋዉ ሻሽዬ ትዳርሽን ቤተሰብሽን አላህ ይባርክልሽ
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ሰብሊ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በ አፀደ ገነት ያኑርልን አይዞን ንፁዬ💔
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
መልካም ሴትነሺ ሰወድሺ❤️❤️
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Makiye demerne weda
@memeazanaw655
@memeazanaw655 3 жыл бұрын
ሻሽየ ስወድሽ የኔ የዋህ እድሜና ጤና ለቤተሰቦችሽ እመኛለሁ
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆 ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 3 жыл бұрын
እውነት ነው ጆሮየን በአጋም እሾህ ነው የተወጋሁት እኔ
@meseretmoges5496
@meseretmoges5496 3 жыл бұрын
ንጹሕዬ(ሻሼ)የኔ ጎበዝ እወድሻለሁ። ባልሳሳት ልጅቷ እንደ ሻሼ በይልኝ ያለችሽ ጥሩ አድርገሽና መስለሽ በደንብ ስለተጫወትሽው ለሻሼ ካላት ፍቅር ይመስለኛል
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
እውነትም ንፁህ ሰላምሽን ያብዛው ቆንጅትየ❤
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
ሁሌም ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 3 жыл бұрын
Yena konjo setamere gobaze neshe berche adenaqeshe negn, erajem edema tena geta edesaxeshe emanalawe 😍😍😍😍😍👈tebarke
@semiramohammedsemiramohamm9703
@semiramohammedsemiramohamm9703 3 жыл бұрын
የኔ እናት ሥወድሽ እኮ
@taddessemekonnen8252
@taddessemekonnen8252 3 жыл бұрын
በሽታው ኖረም አልኖርም እጅ መጨባበጥ ከነአካቴው ቢቀር መልካም ይመስለኛል።
@gggge2845
@gggge2845 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላምታ እንዴት ይቁም ይባላል
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
እረ በስማም ምነው የፈጣሪ ሰላምታ ይቅር በስላሲ
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 жыл бұрын
በጣመ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ትክክል ለኔም
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ምንችግር አልዉ ሰላም ነሽ ሰላም ነህ መበበል ብቻ በቅ ነው
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ሻሼ ምርጥ ተዋናይ ስወድሽ ንጽህ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
Am happy to see u love u ❤️❤️❤️❤️
@redietsherefa411
@redietsherefa411 3 жыл бұрын
ሻሼ የኔ ውድ ዝም ብዬ ሳይሽ የማውቅሽ ያክል ይሰማኛል እወድሻለው የኔ ውድ አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ ከ ጤና ጋ
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 3 жыл бұрын
እዚህ ሾው ላይ ሁሌ ኮሜንት እፅፋለሁ ሶፍት አስቀምጡ ሁሌ ሰው እያስለቀሳችሁ ለምን ከፍት ለፊት ለምን ሶፍት አይቀመጥም 🧐🙄🙄
@samirahassan8440
@samirahassan8440 3 жыл бұрын
kkkkk aw
@danimeketaye9526
@danimeketaye9526 3 жыл бұрын
kkkkkk😂😂ሲነ ግሯቸዉ አይሠሙማ
@user-hq9rs7eu7v
@user-hq9rs7eu7v 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ትክክል
@alamneshmerga2744
@alamneshmerga2744 3 жыл бұрын
😂😍😂
@gduufj4596
@gduufj4596 3 жыл бұрын
Kkkkkkk ወይኔ እንዴው ለምን እኔን አትቀጥሪኝም አቦ
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 3 жыл бұрын
ሀይዞሽ ንጹህ ኢውነት ንጹህ ሴው ነሽ ኢግዚአብሔር የጓደኛሺን ነፍስ በአፀዴ ገነት ያኑርልሽ መልካም ጓደኝ ሁለም አይረሳም ኡፍፍፍፍ ሀይዞሽ ኢነንም አስለቀሽኝ
@user-pz4jm6rt4b
@user-pz4jm6rt4b 3 жыл бұрын
ሻሽየ የኔ ወርቅ ስወድሽ
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 26 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 26 МЛН