No video

የዴርቶጋዳ ደራሲ ይስማዕከ አዲሷ ሙሽራ ሰፕራይዝ አደረገችዉ! ለመጀመርያ ጊዜ ወጥታ ሃሳቧን ገለጸች

  Рет қаралды 413,235

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Күн бұрын

#Ethiopia#የዴርቶጋዳ ደራሲ ይስማዕከ አዲሷ ሙሽራ ሰፕራይዝ አደረገችዉ! ለመጀመርያ ጊዜ ወጥታ ሃሳቧን ገለጸች

Пікірлер: 1 000
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 жыл бұрын
ሙሴ የ ንግግር ተሰጥኦ አልናበረውም ይናገር ዘንድ አሮንን ለሱ አፍ አርጎ ፈጣሪ ሰቶታል አንቺ እህቴ ለ ባለቤትሽ አሮን ነሽ አንዳበትሽ ማር ነው ጌታ ይባርካችሁ
@abcitydrive4553
@abcitydrive4553 3 жыл бұрын
Wow migerm agelalets😊
@hiritihaile4068
@hiritihaile4068 3 жыл бұрын
Yes you are reight
@t_tree2836
@t_tree2836 2 жыл бұрын
Bewunet Yante agelalts libien gezawu !!! Tebarek
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 жыл бұрын
Great example....on the right couple.
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Жыл бұрын
እውነት።
@user-xu1bn8ld1c
@user-xu1bn8ld1c 3 жыл бұрын
መልካም ሴት ማለት ይች ነች እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጣችሁ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 3 жыл бұрын
በጣም አሳዝነህኝ ነበር ድነህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል! አቤት ውበትና ለዛ ገዳይ ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ሸጋዎች የወሎ ሸግየ አነጋገር ዘይቤ አማራ በገጠሩ የአነጋገር ዘይቤ ማር ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏 😘❤
@tigistseyoum8699
@tigistseyoum8699 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የጥሩ ሴት ተመሳሌት ነሽ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ የሴት ሁሉ ሳይሆን የአንቺ ዓይነት ሴቶች ምሳሌ ነሽ የኔ ወልዬ ስወድድድሽ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
የምትገርም ልዩ ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት ምርጥ ሴት ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ቋንቋው እንዴት ነው የሚያምርባት😘እንኳንለዚሕ አበቃሕ ይሰማከ ወንድማችን
@footballhighlightsinethiop4782
@footballhighlightsinethiop4782 3 жыл бұрын
ይስማዕከ ማለት በ21 አመቱ የ120 ዕድሜ ባለፀጋ ኢትዮጵያዊ ለፍቶ ተመራምሮ የማይደርስበትን እውቀት የያዘ ድንቅ ሰው ነው ትዳራችሁን የአለም ያርግላቹ ጀግናችን ፃፍልን ደጋግመህ
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
ደስ ሰትሉ የእስራኤል አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው!!!❤😍
@maklak1224
@maklak1224 3 жыл бұрын
ከሴቶች ምሳሌ አንዷ ፣ ስርዓት፣ ለሰው መኖር፣ሰውን ማክበር ፣ እራስን ማወቅ፣ መልካም ሴት ነሽ፣ ንግግርሽና ስርዓትሽ ማንነትሽን ይናገራል ። I saw a 'woman' after a long time. This is not about him. This is about you. You're respecting yourself. I wish you all the best things to come to your life. God bless you and your new family. I just believed amazing women have still existed in this world. Thank you for the lesson you taught me today.
@mathyasnibret1991
@mathyasnibret1991 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ገለፃ የሚገርም አነጋገር የሚገርም ፈገግታ ሠው የበላውን ነው የሚያስታውከው ይላል ያገሬ ሰው ልጅቷ በአጠቃላይ አንባቢ ነች የምታነብብ ሴት ደግሞ ከውበትም በላይ ውብ ነች ፈጣሪ አብዝቶ ትዳራችሁን ይባርከው
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
መልካም ሚስት ከፈጣሪ ናት ...ተባረኪ
@zinashabebe8377
@zinashabebe8377 3 жыл бұрын
ስለማታውቋት ነው፣ የመጀመሪያ ባለቤቷን እንዴት እንደምታሰቃየሁ
@mariamawit7360
@mariamawit7360 3 жыл бұрын
@@zinashabebe8377 yet yemtawkiyatn new mtzelabjiw ee 😠
@user-bs6vi8ei5q
@user-bs6vi8ei5q 3 жыл бұрын
ውበት ስረአት አነጋገር እግዚአብሔር ሰቶሻል ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ አሜን እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tamiruduguma8663
@tamiruduguma8663 3 жыл бұрын
@@user-ys8ld3qh3d @o888
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 3 жыл бұрын
እኔስ?። ግን ወንድ ነኝ።
@kalkidanyaregal6657
@kalkidanyaregal6657 3 жыл бұрын
የኔ እናት ተባረኪ እኔ በጣም እማከብረው ፀሀፊ ነው በያኔ ፈተናው አዝኜ ነበር አሁን ግን ደስ አለኝ ቅን ሴት ሚስት እናት እህትም ጓደኛ ትሆናለች ።ተባረኩ😍
@selasgebrmeden4724
@selasgebrmeden4724 3 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ለዛ ያላት ውብ ሴት የሰጠክን አምላክ አመሰገንኩት አምላክ እረጅም እድሜ ያድላችው
@abayneshwoledeyus5934
@abayneshwoledeyus5934 3 жыл бұрын
ይስማክዬ እግዚያብሔር በጣም ይወድሃል የውቦች ውብ አስተዋይ ደግ እናት፣ ፍቅር፣ የሆነች ሚስት ሰጥቶሃል እግዚያብሔር ክሶሃል እግዚያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። የድንግል ማርያም ልጅ በሕየወታችሁ ዘመን ጣልቃ ይግባ
@fikeralem3878
@fikeralem3878 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ የኔ ፍልቅልቅ በእውነት የሴቶች ተምሳሌት ብየሻለሁ የተባረከ ዘመን ይሁንላችሁ
@minyoti1412
@minyoti1412 3 жыл бұрын
ዉበት ስርአት ደግነት ያነጋገር ለዛ ሁሉን አሟልቶነዉ የሰጠሽ ተባረኪ😍😍😘😘👌
@meazazenaye2768
@meazazenaye2768 3 жыл бұрын
የምትገርሚ በሁሉ ቀምሞ የሰራሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ የኔ ቆንጆ ጨዋ ያሳደገው ማለት ይህ ነው ሀሳባችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ።
@fef1933
@fef1933 3 жыл бұрын
@@meazazenaye2768 ግን ምን ሁኖ ነው አልግባኝም አምት ነው አላየሁትም ሁሉንም
@meazazenaye2768
@meazazenaye2768 3 жыл бұрын
@@fef1933 awo amote neber
@wedshimels7213
@wedshimels7213 3 жыл бұрын
አምላክ ይባርካችሁ
@jeddakssa8027
@jeddakssa8027 3 жыл бұрын
@@fef1933 Off
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ!!! 🤲🙏💙💙💜💚💛❤️👌👍
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 жыл бұрын
ለ ብዙ ሴቶች ምሳሌ ልትሆኚ የምትሆኚ ቆንጆ ነሽ ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ ጥበብ ቤትን ትሰራለች እና ፅኑ ሴት ያድርግሽ በርቺ ቃልኪዳንሽን ጠብቂ ቅን ትመስያለሽ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ እግዚአብሔር ይርዳቼሁ
@theprogamer9514
@theprogamer9514 3 жыл бұрын
ይህን መፀሀፍ ከወታደር ቤት ካነበብኩት መፀሀፍ አንዱ ነዉ ዉጪም ሁኘ ሁሉ አይርሳኚም ብቻ ለደራሲዉ ትልቅ ክብር አለኚ ሰላየሁት ደሰ ብሉኛል
@shacharnoga6538
@shacharnoga6538 3 жыл бұрын
זזז_זז_ז_#ד
@welelaalex2901
@welelaalex2901 3 жыл бұрын
ኧረ ሜሉ በሁሉ ነገር የተሟላ ስብዕና ከውበት ጋር ያለሽ መልካም ሴት ነሽ ይስማዐከም ጤናው ተመልሶ በማየቴ ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ።
@yomisima5800
@yomisima5800 3 жыл бұрын
I read your book when I was a 11 years old girl and from that day on I fall in love with books your book invited me to a book world thank you so much yesmak.
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላም እናትም ሚስትም እህትም ነው የተሰጠኽ በመጎዳትህ በጣም አዝኜ ነበረ እሷን ስለሰጠኽ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔርንም አመሰገንኩት
@user-sz5vz2gi8p
@user-sz5vz2gi8p 3 жыл бұрын
ትዳራችሁ ይባረክ መልካም ሴት ነሽ
@tsedaymengistu7794
@tsedaymengistu7794 3 жыл бұрын
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ!!
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
,አቤት ውበት ትልቅ ተሰጦኦ ያላት ናት።አደነኳት።👑😘🌝🇪🇹👈
@betselotmuche6230
@betselotmuche6230 3 жыл бұрын
ስማይዕከ የሀገር ልጂ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@footballworld5567
@footballworld5567 3 жыл бұрын
really!ተወዳጅ ጥንዶች።
@genetabera9278
@genetabera9278 3 жыл бұрын
U have beautiful wife God Bleecker you
@genetabera9278
@genetabera9278 3 жыл бұрын
God bless you
@favenelias558
@favenelias558 3 жыл бұрын
መጽሀፍ አንቢቤ መጨረስ አላርጅኬ ነው ግማች ካነበብኩኝ ሲባዛብኝ ገጽ እተወዋላው ግን ዴርቶ ጋዳ ግን ዳሳላስበው በጉጉት ማጥናቴን ሁሉ ትቼ ለሊት እየተነሳው አንብቤ የጨረስኩት መጽሀፍ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ እንኳን ለዚ አበቃህ ።
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Please feven Derto gadan endet magignet echilalew? Online yinor yihon?
@favenelias558
@favenelias558 3 жыл бұрын
@@flower525af4 ወዬ እንዴት ነሽ ኢትዮጵያ እያለው ነው ያነበብኩት ቼክ አርጌ እነግርሻለው የት ነው ያለሽው ።
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
@@favenelias558 OK thanks dear am living abroad 😘 when I was in Asmera, kesew eyetewawasin enaneb neber...zare yelem..I really missed that time 😪
@favenelias558
@favenelias558 3 жыл бұрын
@@flower525af4 ጎግል አርገሽ (አርገህ ) ማግኘት ይቻላል ቼክ አርጌዋለው አለ እሺ በተረፈ መልካም ንባብ በጣም መሳጭ ነው ።
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
አቤት እደት ደስስስስስስስ ይላሉ። ይስማክየ እኳን ለዚህ አበቃህ አዝኘ ነበር ታመህ ሳለ። ያን ሁሉ አልፈህ ለዚህ ስለበቃህ ደስስስ ብሎኛም።ሜሉ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውደ ጀግና ሴት።
@tigestbeletew8544
@tigestbeletew8544 3 жыл бұрын
ከመልክ ከስርአት ከጨዋታ እረ ከሁሉም አሟልቶ ነው የሰጠሽ ኡፍፍፍ ይስማእከ የምወድህ የማከብርህ በዝህ ሁኔታ ስላየሁህ ይችን የመሰለች ሴትም ስላገኘህ ከልቤ ደስ ብሎኛል❤❤❤እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ
@yeshibelay7852
@yeshibelay7852 3 жыл бұрын
እታባ እታለም ጋሽዬ!! ደስ ስትይ። ወግና ባህሉን የያዝሽ ውብ ኢትዮጵያዊ
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ዴርቶጋዳ እና የኦጋዴን ድመቶች የሚገርሙኝ ድርሰቶቹ ናቸው። ድንቅ ደራሲ ነው ቆሎ የመሰለች ልጅ አፍሷል
@mesfinasrat2982
@mesfinasrat2982 3 жыл бұрын
ቆሎ 😀
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
@@mesfinasrat2982 አፍሷል ለማለት ቆሎን መጥቀስ ነበረብኝ 😂
@user-cb5kk2ei3f
@user-cb5kk2ei3f 3 жыл бұрын
Betam
@mulemule160
@mulemule160 3 жыл бұрын
ያፍስህ።አሳቅኝ
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 3 жыл бұрын
Do you know about her ? He is second husband for her and she is 2nd wife for him too but if he taker his kids and if she keeps cool her self.....anyway
@bisratgirir2908
@bisratgirir2908 3 жыл бұрын
መልክና ምግባር አሞልቶ የተሰጣት እናት አግዚአብሔር ትዳራቹ ዘመናቹ ይባርክ
@aderajmuluken2162
@aderajmuluken2162 3 жыл бұрын
ይስመአከ ምርጡ ደራሲ ስለኢትዮጵያ ታላቅነት አይኔን እንድከፍት ያደረግኸኝ የንባብ ባህላችን ሞቶ የነበረዉ እንዲያንሰራራ ያደረግኸዉ እንዴት ነህ ፡፡ ጤናህ ተመልሶ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ እንዴት መታደል ነዉ ከአንድ ጭንቅላት ያ ሁሉ መአት መጽሀፍ ይገርማል፡፡ ዉቢቷ ባለቤትህ የምእናብ ያክል ዉብ ናት ፡፡ ቆንጆ የፍቅር መጽሀፍ ጽፈህ በምእናቤ ደግሞ ዉበቷን እንደምታሳየኝ እርግጠኛ ነኝ፡፡
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ተመስገን ለእግዚአብሔር። ምይሳነዋል እንካን ተሻለህ መልካም ትዳር ይሁንላቹህ ውለድ ክበድ
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 3 жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ኢስማክ ወርቁ ታሞ መናገር እንደማይችል ነበር የማቀው እንኳን ለዚህ አበቃቅ በጣም ነው የምወድህ።
@adistefera8960
@adistefera8960 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ የኔ ፍልቅልቅ ኢትዩጲያዊት ይስማዕከ እግዚያብሄር ሰምቶሀል ይችንም ውብ እናት የሆነች ልጅ ሰቶሀል
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
ከፈጣሪ በታች ለዚህ ያበቃችው እሷ ነችና ክብር ይገባታል፣ ከይስማከ ገና ብዙ እንጠብቃለን፣ እንደ አንቺ አይነት ጠንካራ ሴት አብረሽው ስላለሽ ኮርተናል።
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 3 жыл бұрын
ይኔ ቆንጆ ተባረኪ ፍሬ ይስጣቹ
@seblet148
@seblet148 3 жыл бұрын
Amen!
@abebina4362
@abebina4362 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚያብሔር ይባርክሽ
@esateesate2555
@esateesate2555 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ የኔ አስተዋይ
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 3 жыл бұрын
በጣም ጡሩና አስተዋይ ሲትነሽ ከቁጅናጋር ጡሩ ንግግርሽ ማራኪ በጣም ጡሩናመልካም ስራነዉየሠራሽዉ የኔናት ፍቅር በሀብት አደለም ጡሩነዉ
@hope8944
@hope8944 3 жыл бұрын
እንቁው ደራሲያችን ይስማዕከ ወርቁ እንኳን ደስ አለክ ሚስትህም ትገባሀለች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 жыл бұрын
ገንምን ሁኖነው በማርያም አሞትቆይቱነው
@hope8944
@hope8944 3 жыл бұрын
@@user-zq5xm9so9p አደጋ ደርሶበት ነበር ሚስቱ ደግሞ ሞጥፎባልና መጥፎ አባት ነው እያለች አስወርታ ሚዲያላይ ሲናፈስ ነበር
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ተወዳጅ ኢትዮጵያዊ እንካን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገ
@miftahnaser44
@miftahnaser44 3 жыл бұрын
እንዲ አይነት ሚይስት ይስጠን ለሁላችን በጣም መልካም ሴት ነሽ
@liyu-cx3dk
@liyu-cx3dk 3 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ . እናመሰግናለን የእዚህን እንቁ የሆነ የጥበብ ልጅ ህይወት ስለታደግሽልን .
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 3 жыл бұрын
ሜሉ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር አሞልቶ የሰጠሽ ሴት ከሁም በላይ ቅን እና ደግ መሆንሽ ይሄንን የኢትዮጵያ ቅርስ ለሀገሩ ብዙ ሊያበረክት የሚችል ሰው ስለረዳሽልን ምስጋናዬ ወሰን የለውም የኔ ፍልቅልቅ ድግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ።
@user-ef7dw4vl3u
@user-ef7dw4vl3u 3 жыл бұрын
መታደልነው እደዚች አይነት ሚስት ለዛዋ ሁሉን ነገር ተሠታለይ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
ይስማዕከ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
አይ እቺ ሐገር ስንት ድብቅ ስንት ውስስብስብ ሰዎች ይዘት ነው የምትኖረው
@user-ks8uz2nh8k
@user-ks8uz2nh8k 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም የኔ ቅን ሴት አንደበትሽ እንዴት ይጣፍጣል የኔ ውድ አምላክ ሰላሙን አብዝቶ በነገራቶች አጽንቶ በፍቅር ያኑራችሁ!!
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
ኧረ አይባልም!
@user-ci1ye7pn4d
@user-ci1ye7pn4d 3 жыл бұрын
ሚስትየው ድምፅ በጣም ያምራል ጋዜጠኛ ብትሆን ይመረጣል
@da8387
@da8387 3 жыл бұрын
ከእግዚኣብሄር ዘንድ የተላከችለት ልዩ ስጦታው ነች!!!
@awolnewchapter5
@awolnewchapter5 Жыл бұрын
ጠንካሮች መሰል የሆኑ ስንክ ሳሮች ያጋጥሟቸዋል። በእርግጥ እንደ አንቺ ቀርቦ ነገሮችን እውነታውን የሚመለከቱ ጥቂቶች ናቸው። ከበፊት የተሻሉ ስራዎች ይሰራል የሚል እምነቴ ነው። በርቱ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹህ።
@astukitchen4347
@astukitchen4347 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ደስ ስትዪ ወድጄሽ ልሞት ነው::ይስማክዬ ትገባሀለች ::
@sebleabera4939
@sebleabera4939 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የምወደው ይስማከን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርከው
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
እሰይ ደስ የምትሉ ጥንዶች የፈጣሪ ኪዳን ና ጥላ ኣይለያቹ ዉለዱ ክበዱ እቀፉ 👩‍👧‍👧👨‍👨‍👧ሳሙ ካልቦ ደስ የሚሉና ሃቀኞች ጥንዶች ኣቀረብክልን ተባረክ ።
@banteamlakayalew2634
@banteamlakayalew2634 Жыл бұрын
የውበት ገንቦ ውብ አማራ ነሺ ተባረኪ የግዜር በረከት ነሺ
@Sulealiseid
@Sulealiseid 3 жыл бұрын
She is a pure and kind lady....with a lovely wollo accent
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 3 жыл бұрын
she sounds like she is hired for PR purposes or damage control
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 3 жыл бұрын
በጣም
@birhanebirhane1333
@birhanebirhane1333 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ጀግና ነሽ ትዳራቹ ይባረክ ፍሬም አፍሩ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ አብርሐሙ ስላሴ ትዳራችሁን ይባርኩላቹ አሜን
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 3 жыл бұрын
ዉበት ጨዋነት ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ይስማክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ሚስት ከፈጣሪ ነዉ 😘😘😘👌👌👌
@muledele5262
@muledele5262 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የዘመኑ ደራሲ ነው መልካም ባለቤትህ ሰጥቶሀል ሁሉም ስጦታዎች ከላይ ከሰማይ ነው ጥሩ ጥሩ መጣጥፍ እንደምታስቃኘን ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ።
@MaMa-mi6rv
@MaMa-mi6rv 3 жыл бұрын
ምን አይነት የምትገርሚ ሴትነሽ በአላህ ተባረኪ አላህ ይጠብቃችሁ
@zafuzembel7087
@zafuzembel7087 3 жыл бұрын
ስትተሳሰቡ ተተክቶ ክብሩ እንኳን ተጣመራችሁ አቤት ስታምሩ ተፈቀደ ከላይ አብራችሁ ኑሩ ወሎ ማር ዘነብ ♥️
@abebatefera3791
@abebatefera3791 3 жыл бұрын
መታደል ነው መከራ አልፎ ለዚህ መብቃቱ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ባጠቃላይ ንግስት ናት ጥሩ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት 💚💛❤
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 3 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ኧረ የወሎን ዜ አሸማደድ ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ ረጅም እድሜ ከጤና ለመላው ቤተሠቦቻችሁ እወዳችሁ አለ😍😍😍
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Merhaba
@tiruwerkadane9612
@tiruwerkadane9612 3 жыл бұрын
Esey eqwan lezhi abekah hmemh betam asaznogn neber Dneh bemayete tedeschalehu E/r ymesgen gabchachihu yetebareke yhun
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 жыл бұрын
@@siwadedumelyayet474 ሀሀሀሀ
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ ይላላ መጽሐፍቶቹን አምብቢ በደረሰበት ችግር አዝኝ ነበር እንኳን ደህና ሆንክልን መድሃኒአለም ደግሞ ይህችን ውብ ደንቅ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ሚስት አገኘህ ደስ ብሎኛል በጣም ብሩኹ ወንድም
@user-se3nw7hi5c
@user-se3nw7hi5c 3 жыл бұрын
መገፋት ጥሩ ነው ወንድሜ እንደዝች አይነትዋን መልካም ሴት በስተመጨረሻ ሰጠክ የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይግባው
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 3 жыл бұрын
ስለ እውነት ይስማዕከ ምወደው እና ማከብረው ደራሲ ነው ያኔ አሞት እያለ አዝኜ ነበር በዚ ሁኔታ ስላየውህ እጂግ በጣም ደስ ብሎኛል ምክኒያቱም ካንተ ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን በርታልን ግራሚ ሴት ነሽ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ ያማረ ትዳር ያርግላችሁ።
@yeshewaskassa8599
@yeshewaskassa8599 3 жыл бұрын
ደራሲ ይስማዐከ ወርቁ በጣም ነው የማደንቀው ደግሞ ዛሬ የሀገሬን የራያ ልብስ ለብሰህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ባለቤትህም ደስ የምትል እና የተረጋጋች ነች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 3 жыл бұрын
ከሞት በውሀላ ሂወት እንዴለ ተረዳው እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነተኛ ሴት ነሽ ለካ እንደዚህ አይነት ሴትም አለ
@benawagash244
@benawagash244 3 жыл бұрын
ወ/ሮ ሜላት!!!!የአንዲት ኢትዮጵያዊት ሴት ድንቅ ምሳሌ የሆኑ እውነትም ለአቶ ይስማዕከ የሚገቡ ድንቅ ወ/ሮ ነወት!!!
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ሳይደግስ አይጣላም እሄንን አዘጋጅቶለት ነው ፍተናው የበዛ
@Tube-yi3vo
@Tube-yi3vo 3 жыл бұрын
አላህ ሁሉን ያመቻችልሽ ድንቅ ሴት
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 3 жыл бұрын
ተመስገን ዛሬ ገና ወሳኝ እንግዳ አይቻለው ካሌብ ሾው ተመስገን ከነ ብርክቲ ያወጣከን አምላክ 😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
አነደመር ህቶች
@DragonBlade3436
@DragonBlade3436 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@user-ys8ld3qh3dተስፋ ደምሪኝ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
@@hayatwollotube397 አችም ተደመሬ አኔ ሁሉን አሟልቸ መጥቻለሁ
@mebratbaze793
@mebratbaze793 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂✔
@user-tg4iu6mn1b
@user-tg4iu6mn1b 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁን ተባረኩ ምርጥ ኢትዬጵያኖች ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፉ ያለፋል ደራሲ ይስማከ ወርቁ እዚህ ደረጃ ላይ ደርሰህ በጤንነት እና በደስታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@tediwon
@tediwon 3 жыл бұрын
አንቺ ምርጥ ሴት መልክና ስብእና አሟልቶ የሰጠሽ ምን ልበልሽ እብሮነታችሁ ሁሌም የጣፈጠ እንዲሆን እመኛለሁ ለሱ የበደሉ መካሻ ሆነሽ የተላክሽለት እንደሆንሽ ነው ሚሰማኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉዎች አይን ይጠብቃችሁ
@getanie6591
@getanie6591 3 жыл бұрын
ሜሉ ቆጆ የሰይፉን ሚስት አትመስልም ወይ ደራሲ እስማከ እንኳን እግዜር ጤናህን መልስልኝ
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 3 жыл бұрын
የማደንቃት ጤናው ሳይፈትናት ችግር ሳይበግራት ከነእንከኑ ተቀብላ ላገባችው ለዚች ውብና ስነስርአት ላላት ሴት አክብሮቴን እገልፃለሁ
@zelalem6666
@zelalem6666 3 жыл бұрын
Yeteresa Neger! Habtam Newko!!!
@ermiyasambaye51
@ermiyasambaye51 3 жыл бұрын
የምወድህ እንቁ ደራሲ እግዚአብሔር እንኳን አበቃህ ከጤናህ ጋር አንደበተ ቁጥብ ንግግሯ ልብን የሚገዛ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት የህይወት አጋር ስለሰጠህ በጣም ደስ ብሎኛል።
@googlenext6199
@googlenext6199 3 жыл бұрын
ነፃ ሀሣብ :ነፃ ምርጫ : ነፃ ዉሣኔ እነኝህ በተፈጥሮ በነፃ ያገኘናቸው ሃብቶቻችን መብቶቸችን ናቸው:: ቆንጆ ሤት ማለት አንቺ ነሽ:: ብዙዎች የሠው ሃሣብ የሠው ምርጫ የሠው ውሣኔ እንደ ጋሪ እየጎተታቸው መርቶ ገደል ሠድቷቸዋል: በራሣቸዉ ያሠቡትን :በራሣቸው የመረጡትን :በራሣቸዉ የወሠኑትን ሣይቀር መልካም በመሠሉ ክፉ እና ቅናት በተሞላባቸዉ ምክሮች ሣይሣካላቸዉ ቀርቷል:: የማንኛውም ሠው ምክር ግን ጠቋሚ እንጅ እንደከብት እየገረፈ ሊመራን ሊወስደን አይገባም:: መቋቋም ያያስፈልጋል በተለይ ወሬዎችን የማይመቹትን ማለቴ ነዉ:: አንቺ ግን ይህ እና ያኒ ሣይበግርሽ ቆንጆነትሽን ሤትነትሽን አግኝተሻል:: ወንዱ ሣይሆን ሤት ናት ፍፃሜ የምታደርሠው :: ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ::::::
@aregahegnadugna5158
@aregahegnadugna5158 3 жыл бұрын
ካሊቦ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው ደስ ያለኝ እመቤቴ ትጠብቃችሁ በዚህ ዘመን እደዝች አይነት ሴት መገኘቱ በጣም ይገርመኛል
@77861022
@77861022 3 жыл бұрын
ዴርቶጋዳን ሳነበው የነበረኝን ስሜት አልረሳውም !!! እግዜር እንኳን ለእዚህ አበቃህ አሁንም ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን መልካም ሚስት የእግዚአብሄር ስጦታ ናት በርቱ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mumuye5
@mumuye5 3 жыл бұрын
ይስምአከ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር አስተዋይ እና ጠንካራ ሚስት ስለሰጠህ ስለአንተ ደስ ብሎኛል አቅራቢዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 3 жыл бұрын
ለሜላት ካለኝ አድናቆት የተነሳ “ካላንቺ በስተቀር" የሚለውን ሙዚቃ ሁለታችሁም እንድታደምጡ መርጣጫለሁ። ተባረኩ።
@ashagre2072
@ashagre2072 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ትዳራችሁን ይባርከው። በጣም ደስ ትላላችሁ። ግሩም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ። ዘራችሁ ይባረክ።
@workneshyadata8789
@workneshyadata8789 3 жыл бұрын
አሟልቶ ሰቶሻል የኔ ቆንጆ!!!!
@befirdumeseret2995
@befirdumeseret2995 2 жыл бұрын
ሜላት በጣም የምትገርም መልካም የተቀመመ አነጋገር ያላት ሴት ነች፡፡ ረዥም የጋብቻ እድሜ ይስጣችሁ፡፡
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 жыл бұрын
እቤት ውበት , እርጋታ ; እውነትም እንዳልሽው ሁሉም ስጦታ ከላይ ነው የሚስጠው ኑሩእችችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🙏🏾 ስለመፅሀፍህ ተነቦ እይጠገብም እንኮን ለዚህ እበቃህ ምህረቱን እስከመጨረሻው ይላክልህ 🙏🏾 ለኢትዮጵያ የተስጠህ ልዩ ደራሲህ ስለሆንክልን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏾💚💛❤️
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 3 жыл бұрын
ውይ ስታምር ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት ፈጣሪ ኑሮአችሁን ይባርከው እስከመጨረሻውውውውውውውውውውውውው
@user-jg6hk7nc6g
@user-jg6hk7nc6g 3 жыл бұрын
የሰው ዴስታ ምጭ የሆኑ ሴቶችን አሏህ ያብዛልን
@muludamtew9951
@muludamtew9951 3 жыл бұрын
wey semaeke betam des alegn silante betam azin neber ketana haykna chigr weteh mayete desss alegn
@habtamuabebe5514
@habtamuabebe5514 3 жыл бұрын
ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ በእግዚአብሐር ቼርነት ወደጤንነትህ ተመልሰህ ስላዬንህ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል !!! ሜላትም በጣም የተባረክሺና የሰው ጥግ ነሽ , ፈጣሪ ቀጣይ ዘመናቺሁን ያሳምርላቹ !! ካሌብ አንተንም እናመሰግናለን
@redietsisay672
@redietsisay672 Жыл бұрын
ደራሲ ይስማከ ወርቁ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ያንተን መፀሀፍ ሳነብ መንፈሴ ይደሰታል ትዳርህ የአብርሃም የሳራ ይሁንላቹ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-ir1oi5py3f
@user-ir1oi5py3f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክላችው ትዳራችውን
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 3 жыл бұрын
ይችን መሳይ ቆንጆ ደማማ ደማም ደማሜይ አይን ይበዛባታል ደማም ደማም ደማምይ___ ስታምር
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 3 жыл бұрын
ትታደለዋለህ እጅ አትታገለዉም የሚባለዉ እዉነት ነዉ ለካ ድንቅ ሴት ናሽ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከዉ እዳች ያሉት ይብዙልን
@nileoutdooradventure2930
@nileoutdooradventure2930 3 жыл бұрын
Interesting! Melat is outspoken with kineses and sense of humor! God bless your relationship
@Hirute12
@Hirute12 3 жыл бұрын
በይስማዕከ e mail የላኩለትን መልዕክት እባክሽ አስነቢብልኝ። አንጀት ነው የሚበላው።
@abayeysuf9194
@abayeysuf9194 3 жыл бұрын
አላህ አይለያችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ
@melesebelay3070
@melesebelay3070 3 жыл бұрын
ምርጥ ሀበሻዊት እመቤት! ! የወሎ ቅምጥል የእውነት የእነቴጌ ዘር ናት። ይስምዓከ መልካም ህይወት።
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 3 жыл бұрын
ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው የጠራሽው ፈጣሪ በሁሉነገራቹ ከእናንተ ጋር ይሁን
@user-nl3pv4rn9r
@user-nl3pv4rn9r 3 жыл бұрын
መልካም ሴት ከእግዚአብሔር ነች በጣም ደስ ትላላቹሁ ጀግና እና ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳን ተሻላህ ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላቹሁ ❤️❤️
@ogallaobur2186
@ogallaobur2186 3 жыл бұрын
ይስማዕከ ማለት ዘመን የወለደው የዘመኑ ደራሲዎቸ ሁሉ ቁንጮ፤ የፈጠራዎች ሁሉ አውራ ነው፡፡ እረ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጨረሻ 3 ምርጥ ደራሰዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ደግ ሚስት አዘጋጅቶ በፈተናዎች መሀል አሳለፈው፡፡ ሳደግስ አይጣላም ይባላል፡፡
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 189 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 32 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,1 МЛН
ቆይታ ከይሰማዕከ ወርቁ ጋር
34:59
EBC
Рет қаралды 242 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 189 МЛН