የቢሮ ጓደኛዬ ባለትዳር ነች፤ እንደምታፈቅረኝ ነገረችኝ፤ ስህተት እንደሆነ ባውቅም እኔም ወድጄያታለሁ፤ ግራ ገባኝ! EthiopikaLink

  Рет қаралды 21,734

EthiopikaLink

EthiopikaLink

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@እውነቱንእንናገር
@እውነቱንእንናገር 5 жыл бұрын
እድሜ 25,27,28 ሲደርስ አእምሮም የሚያድግ ይመስለኝ ነበር።እዚህ ላይ የሚቀርቡ ባለጉዳዮችን ስሰማ ተስፋ ቆረጥኩ።
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ብሌንነኝየአባቴልጅ
@ብሌንነኝየአባቴልጅ 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ አንዳንድ ጊዜ እኛ ሴቶች ግራ ይገባናል ያየነው ሁሉ ያምረናል
@sirakgem6942
@sirakgem6942 5 жыл бұрын
ሁሌም በህይወትሽ ተገደሽ የምታደርጊው ነገር የለም ሁሌም ከመወሰንሽ ከአንድ ሰው ጋር ከመሆንሽ በፊት ለእራስሽ በህይወቴ የምፈልገው ሰው ምን አይነት ነው እና እሱን የመሳሰሉ ነገሮች በደንብ ጠይቂ ከዛ ምኞትሽን የሚያሟላ ስታገኚ ከእሱጋር ጓደኝነትም ሆነ ትዳር መመስረት ትችያለሽ ሁሉም ነገር የፍላጐት እና የምርጫ ጥያቄ ነው
@geniwoloyee4847
@geniwoloyee4847 4 жыл бұрын
ሰወዳችሁ እኮ የማዳምን ጭቅጭቅ በጣም ታሰርሱኛላችሁ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
እሷ ቢቻ ሳትሆን አንተም ጥፋተኛ ነህ ይሄ ነገ ቢደርስ ደስ አይልህም አይደል አርፈ ተቀመጥ ወንድሜ ለትዳሯ ያልታመነች ላንተስ ምን ትረባለች አንድ ቀን በሌላ ትቀይርሃለች አትጠራጠር
@ፍቅርየእናቷናፍቂ
@ፍቅርየእናቷናፍቂ 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ክርስቱስ
@zinettube4506
@zinettube4506 4 жыл бұрын
ወይስወዳችሑ በቃ ፈታነው የምታደርጉኝ የመዳምን ሸቀል ሣለቀው ነው የማልቅብኝ በናተ ክሊክ ይመቻችሑ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስንትአይነት ሰው አለ ሁለታችሁም አትጠቅሙም ባልተብዬው ግንፈጣሪ ይርዳህ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
አረ ምን ጉድ ናው እስት ለፈጣር ፉሩ ሁለታቹሁም።
@geniwoloyee4847
@geniwoloyee4847 4 жыл бұрын
ፍቅር እዴት ልጀምር ላለው ልጂ እኔጋ እንጋባ
@thehabesha2929
@thehabesha2929 4 жыл бұрын
Wendu hulu beshitega new 😃😄 ethio lay
@aragawyimam2231
@aragawyimam2231 5 жыл бұрын
ህሌና የለግም
@ሀነንኡሙሙሰቱዩፒ
@ሀነንኡሙሙሰቱዩፒ 5 жыл бұрын
ሀነን ከረተተወ ከሰዉዲ አረቢየ የቆጡን እየለቺ የቢቢተወን ጠለቺ አሉ የምበሊ አበበሊ አለሀ ጊን እኔ ጊረም የምለኝ ነገረ ቢኖር ዲጊሊ የምበለዉ ክቢረ ቀረ ሊበሊ ሁሉም ፍቅር የዘኝ የምለዉ በቲደረ ለይ ከለቺ እነም አጊቢተ ከፈተቺ ገሀ አይ የመፈስ ስረ ጉዲ እኮ ነው
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
Jdhhf Nfjjr ክክክክክክክክክክክክክክ
@ሀገሬናፈቀኝስደትመረረኝ
@ሀገሬናፈቀኝስደትመረረኝ 5 жыл бұрын
አረ ሴቶች በአንድ ውንድ ፅኑ ሆ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 5 жыл бұрын
ሴቶች ግን አፍልታችዋል ጋጠወጦች😤😤
@fooddoor8670
@fooddoor8670 2 жыл бұрын
የእጅህን በእጥፍ ታገኛለህ ባለጌ ሰው ነህ ትዳርስታፈርስ ጭንቅላትህ ይፈርሳን
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 жыл бұрын
ደዋዮቹ እኮ ደዉለዉ እሚያወሩትን አያወቁም። ከደወሉ በኃላ ይፈራሉ ለምን 20እና 25አመት እያሉ ይደናበራሉ ሀሣባቸዉን ለመግለፅ
@azebitadesse918
@azebitadesse918 5 жыл бұрын
baletedar hona kelela sew gar mekebet era des ayelem satodew new yagebachew betodew new aberaw yenorechew lebona yesetachu
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 5 жыл бұрын
Iol weyene Feteyea ,benatachu agenulene esuan please, demtsu gedelene bekaaa ....lol
@solafabio2121
@solafabio2121 5 жыл бұрын
በቃ በቆሰለ ገብተህ ተግን
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 21 МЛН
EthiopikaLink
51:58
EthiopikaLink
Рет қаралды 32 М.
ባለትዳር  ነበር   ያፈቀርኩት። #ebstv #podcast
45:14