የቢሾፕ ደጉ ኑፋቄ | አብ በሥጋ ተገልጧልን ?

  Рет қаралды 4,675

Melos

Melos

Күн бұрын

Пікірлер: 140
@endegenaruta-ys6gu
@endegenaruta-ys6gu 2 ай бұрын
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አምናለሁ።በእግዚአብሔር ልጅ ስም በማመን የዘላለም ህይወት አግኝቻለሁ በመንፈስ ቅድስ ታትሜለው አሜን
@htmebamena5477
@htmebamena5477 2 ай бұрын
Zebazenke amleko 3 akale kale endet 1 belesh tamalkyalsh
@user-cr5dv4vz3t
@user-cr5dv4vz3t 2 ай бұрын
ሜላዬ አንተ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ!!ስላንተ ጌታን አመሰግናለው❤❤❤❤
@EndalkTesera-nt1pb
@EndalkTesera-nt1pb 2 ай бұрын
ነብያት እና ሐዋርያት ያላስተማሩትን ስላሴ ኬት አመጣችሁት?
@Abrehamwe
@Abrehamwe 2 ай бұрын
ኢሳ 43 ላይ ከኔ ውጭ አምላክ የለም ያለው ማነው? አብ ነው ? ወይስ ወልድ ? ወይስ መንፈስ ቅዱስ እስቲ አስረዳኝ
@user-lx9nr4os6x
@user-lx9nr4os6x 2 ай бұрын
ፈርታችሁ ነው አምላክ በስጋ ተገለጠ “እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16
@Alemujeriu
@Alemujeriu 2 ай бұрын
በየትኛው መጸሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው አብ ፣ወልድ ፣መንፈስ ቅዱስ ሶስት አካል ወይም ስላሴ ነው ተብሎ የተጻፈው ??? አብ፣ወልድ ።፣መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ነው እንጂ ስለሴ ተበሎ አልተጸፈም ከተጻፈው አትለፍ እርግማን እና ፍርድ ነው ✋
@marthaerdado8058
@marthaerdado8058 2 ай бұрын
በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ። አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፥ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁላችሁም አንድ አምላክ የሁሉም አባት ነው። ነገር ግን እንደ ክርስቶስ ስጦታ መጠን ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን።There is one body, and one Spirit, even as ye are called in one hope of your calling; One Lord, one faith, one baptism, One God and Father of all, who is above all, and through all, and in you all. 7 But unto every one of us is given grace according to the measure of the gift of Christ. Ephesians 4 vs 4.
@masara7252
@masara7252 2 ай бұрын
Eyesus Abe kahon wold manwu?
@eyuel5566-lf5tq
@eyuel5566-lf5tq Ай бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ነው - ዮሐንስ 4፥24 ያ መንፈስ የሆነው የማይታይ እግዚያብሄር አብ ነው በስጋ የተገለጠው፣ ወልድ (የእግዚአብሔር ልጅ ፣ ክርስቶስ) አንዱና ብቸኛው አምላክ አብ በሙላት የተገለጠበት የሚታየው ሰውነት ነው፤ “በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤” - ቆላስይስ 2፥9 አብ ብቸኛ አምላክ ነው በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታረቀ _ (2ኛ ቆሮ 5፥19) ስለዚህም ነው ቃሉ እንዲህም የሚለው “ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥6 “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5 እግዚአብሄር የሚታይ አምላክ አደለም በልጁ(በክርስቶስ) ነው የተገለጠው ፣ አንድ አምላክ(አብ) አንድ አካል(ወለወድ) አንድ መንፈስ(መንፈስ ቅዱስ) አለ እርሱም እየሱስ ነው “እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16 እውነተኛ አምላክ የሆነ እርሱ እግዚያብሄር ከ እናንተ ጋር ይሁን ከልባችሁ ከፈለጋችሁ እርሱ ቅርብ ነው።
@mihertmarkos
@mihertmarkos 2 ай бұрын
ሜላ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤🙌🙌✊🙏🙏
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራቸው በኢየሱስም መልዬ በርታልን በጌታ ስም ❤
@wondieyofficial455
@wondieyofficial455 2 ай бұрын
“መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።” ዮሐ 1፥18 ግልጽ ቃል ነው አብን ሊያይ የሚችል ከልጁ(ከኢየሱስ) ውጪ ሌላ የለም ምከንያቱም አብ መንፈስ ነው ይህ የማይታየውን አብ ለማየት የግድ መለኮት መሆን ይጠይቃል እግዚአብሔር ለማየት እግዚአብሔር መሆን ያስፈልጋል ኢየሱስ በባህሪው መለኮት ስለሆነ የማይታየውን አብን(አባቱን) አይቷአል ማለት ነው። ቆላ እርሱ የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው ሰለሚል
@BedahaneGeleto
@BedahaneGeleto 2 ай бұрын
ኢሰ 9 ; 6 ልጁ ኃየል አምላክ የዘለላም አበት የሰላም አለቀ ተብሎ ይጣረል :;
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
ሜላዬ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ። የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም አለም
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ሜሎስ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች አስተማሪና የሚያንጹ ናቸው።
@RegassaDenbi-fi5xo
@RegassaDenbi-fi5xo 2 ай бұрын
ማላ ተባረክ ይህን አስተምህሮ እስከ መጨረሻ እናታገለዋለን ፈጽሞ አጋንታዊ ነው
@user-nn2jn1pi5k
@user-nn2jn1pi5k 2 ай бұрын
አብ በራሱ አምላክ ከሆነ ወልድ በራሱ አምላክ ከሆነ መንፈስ ቅዱስም በራሱ አምላክ ከሆነ ...እኔ አባቴ ሆይ ብዬ ስፀልይ ከ3ቱ ማን ነው ሚመልስልኝ? ማመስገንስ ብፈልግ በየተራ ነው ማለት ነው?🤔
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
ኢየሱስ አምላክም ሰዉም ነዉ።።።።።።።። አምላክ ነዉ እኮ ሰዉ የሆነዉ። አይገባችሁም እንዴ? የአብ ልጅ አምላክም ሰዉም ነዉ።
@YonasYonas-bu9pn
@YonasYonas-bu9pn 2 ай бұрын
“በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤” - ቆላስይስ 2፥9
@alemayehufola
@alemayehufola 2 ай бұрын
እየሱስ ልጅ የሆነዉ በሥጋ ከመጣ በኋላ ነዉ። ከዚያ በፊት ሰማይና ምድርን ሁን ሁን እያለ የፈጠረበት የእግ/ር ቃል ነዉ (ዘፍ 1: 1-31; ዕብራ 1:2-3)። ይህ ቃል ሥጋ ሆኖ እነደመጣ በዮ/ወ ይናገራል። የእግ/ር ልጅ መጣ የሚባለዉ እግ/ር እኔ ዛሬ ወልጅያለሁ ካለበት ቀን ጀምሮ እንጂ ከጥንት ጀምሮ አይደለም። በአባቱ እቅፍ ያለዉ ተረከዉ ይላል እንጂ የነበረዉ አይልም። የእግ/ር ቃልና መንፈስ በአብ ዉስጥ ያሉ እንጂ በአጠገቡ የሉት አይደሉም። ምክንያቱም እየሱስ ከአብ ወጥቼ መጥችያለሁ ይላል(ዮ/ወ 16: 28)። ቃል በሥጋ ከመጣ በኋላ አካል እንዲኖረዉ ሆነ። በፊት አብ በቃል ከሚሠራበት በልጁ ሆኖ መሥራቱን መረጠ። ለዚህ ነዉ እየሱስ በእኔ የሚኖረዉ አብ ሥራዉን ይሠራል ያለዉ። እየሱስ ያስተምረን!!
@joeking2028
@joeking2028 2 ай бұрын
GOD bless you and your family Melos
@meseretmelaku-ow7zk
@meseretmelaku-ow7zk 2 ай бұрын
በስጋ የገተለጠ አንድ አምላክ እየሱስ አሜን። የእግ/ርን የተስፋቃል አታውቅም። የቀደመውን አታውቅም ያለውንም አታውቅም አታምንም ውጤቱ ክደት ሞት ነው። ከፊትህ ያለውን ቃል የሚለውንም ሳትረዳ ትተረተራለህ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Ай бұрын
Melos God bless you
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ
@benuababu1200
@benuababu1200 2 ай бұрын
አብ በስጋ ሞተ ይላሉ እኔ በጣም ይገርመኛል እንደዛ ሲሉ🤔 አብ ኢየሱስን ነብሱን ለእኛ እንዲሰጥ ልኮት ግን አብ ራሱ ነው ሰው ሆኖ የሞተልን ሲሉን አጃኢብ ነው ብቻ ሜላዬ😢
@kassagurmessamelka7950
@kassagurmessamelka7950 2 ай бұрын
አብ በስጋ ሞተ አይባልም ወልድ ስጋ የሆነው የአብ ቃል ስለሆነ የሞተው ይህ የአብ ልጅ የሆነው ወልድ ነው የሞተው የሚባለው አብ በጭራሽ አይሞትም እርሱ ብቻ የማይሞት ነውና
@TsegayeDawit-mv8sr
@TsegayeDawit-mv8sr 2 ай бұрын
1ኛ ጥመ 3፥16 አንብብ
@user-uk3ii5yd6d
@user-uk3ii5yd6d 2 ай бұрын
ማቴMatthew 3 አማ - ማቴዎስ 16: ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤ 17: እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፦ “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፡” አለ።
@user-bo8ck4tv3q
@user-bo8ck4tv3q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ነው!
@EshessRoyal-hn6lz
@EshessRoyal-hn6lz 2 ай бұрын
Wow mella geta yibarkih
@Nt-lyrics.
@Nt-lyrics. 2 ай бұрын
May God be with you abundantly melaye
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 Ай бұрын
በመጀመሪያ ቃል ነበረ, ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ, ቃልም እግዚአብሔር ነበረ,, ይህ እግዚአብሔር የነበረው ቃል ስጋ ሆነ!!!! አይልም!!?????
@user-ds8ui9fx4z
@user-ds8ui9fx4z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤thank you brother
@BedahaneGeleto
@BedahaneGeleto 2 ай бұрын
ስለሴ በአእምሮ የተበለ ጣዖት ነው ስለሴ የምበል ቃል በመፅሐፍ ውስጥ የለም ሶስትነት የለም
@MintesnotAssefa-pf9wf
@MintesnotAssefa-pf9wf 2 ай бұрын
ማቴዎስ 28 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። ¹⁹-²⁰ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5፡፡፡፡“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።” - 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
@MintesnotAssefa-pf9wf
@MintesnotAssefa-pf9wf 2 ай бұрын
ማቴዎስ 28 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። ¹⁹-²⁰ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
@TheNaturalWorldgreat
@TheNaturalWorldgreat 2 ай бұрын
​@@MintesnotAssefa-pf9wf የታለ ስላሴ የሚለው ቃል ታድያ?
@MintesnotAssefa-pf9wf
@MintesnotAssefa-pf9wf 2 ай бұрын
@@TheNaturalWorldgreat ስላሴ ማለት እኮ የግእዝ ቃል ነው በአንድ መለኮት ውስጥ ሶስት አካላት መኖርን የሚገልፅ ቃል ነው።
@hakegna1697
@hakegna1697 2 ай бұрын
እና አንድ አምላክ በሦስት አካል የሚል መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ አለ?
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 2 ай бұрын
አዎ ዮሐንስ 3;15-17 2ቆሮንቶስ 13;14
@kassagurmessamelka7950
@kassagurmessamelka7950 2 ай бұрын
​@@emebetgebremariam153ሶስት አካል የሚለውን ቃል የቱ ጋር አየህ?
@user-cr5dv4vz3t
@user-cr5dv4vz3t 2 ай бұрын
ኢየሱስ ሲጠመቅ የተገለጠው ማን ማን ነው ?ከሰማይ የመጣው ድምጽ የአብ ነው የምወደው ልጄ ያለው በእርግብ ምሳሌ በምንረዳው መልኩ የተገለጠው መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ስጋ ለብሶ የተገለጠው ቃል ኢየሱስ ነው እነዚህ ሶስት አካላት በመለኮት ግን አንድ አምላክ ነው የተገለጠው
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 Ай бұрын
መናፍቅ​@@kassagurmessamelka7950
@biruk8617
@biruk8617 Ай бұрын
ምርጥ "Confusion"!
@meseretfene5796
@meseretfene5796 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ሜላችን ተባረክ❤❤በእዚህ እድሜ ግን መቅጠፍ ወጋው
@mesk_erem
@mesk_erem 2 ай бұрын
የባሰም አለእንዴ?? ምን ግራ የገባው ነውደሞ ይኼ? ሜላ ወንድሜ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርመው ጌታን እንዳገኘሁ ሳላውቅ ሐዋርያቶች ፕሮቴስታንቶች ይመስሉኝ ነበር ኦ ጌታ! ይደረስላቸው!!!!!
@RahelNegash-zv3we
@RahelNegash-zv3we 2 ай бұрын
አራ ለአንተ ይድረሰልህ ግራ የሚያገባውን ስላሴን እንካ አልተረዳክም
@TheNaturalWorldgreat
@TheNaturalWorldgreat 2 ай бұрын
ኧረ ለአንቺ ብቻውን ያለው አምላክ ይድረስልሽ እህቴ። ሶስት ጌታቶች አሉ እያላችሁ ተመልሳችሁ " ጌታን እንዳገኘሁ " ትላላችሁ? ሁለቱን ጌቶች እስካሁን አላገኘሽም ወይ?
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 2 ай бұрын
More grace on you Brother Mela!❤❤❤❤❤❤❤
@user-ug5ks7yj3h
@user-ug5ks7yj3h 15 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። 4 እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ 5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።❤❤❤
@marthaerdado8058
@marthaerdado8058 2 ай бұрын
አብ በራሱ አምላክ ነው ወልድ በራሱ አምላክ ነው መንፈስ ቅዱስም በራሱ አምላክ ነው...በየራሳቸው አምላክ ከሆኑ 3 አምላክ ነው ይሄ ደግሞ የሰይጣን ትምህርት ነው.
@kassagurmessamelka7950
@kassagurmessamelka7950 2 ай бұрын
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሆነው ኢየሱስ ራሱ ነው!
@BedahaneGeleto
@BedahaneGeleto 2 ай бұрын
ሁለት አምለክ እየልክ ነው ኢየሱሲ አምለክ ነው አብም አምለክ ነው ስትል እኮ ሁለት አምላክ ነው ስተሃል
@MintesnotAssefa-pf9wf
@MintesnotAssefa-pf9wf 2 ай бұрын
አብና ልጁ አንድ አምላክ ነው ሁለት አምላክ አይባልም በበሀሪ በመለኮት አንድ ናቸው በአካል እና በስም ይለያያሉ። “እኔና አብ አንድ ነን።” - ዮሐንስ 10፥30
@user-nn2jn1pi5k
@user-nn2jn1pi5k 2 ай бұрын
አብ በራሱ አምላክ ነው ወልድ በራሱ አምላክ ነው መንፈስ ቅዱስም በራሱ አምላክ ነው...በየራሳቸው አምላክ ከሆኑ 3 አምላክ ነው ይሄ ደግሞ የሰይጣን ትምህርት ነው
@MintesnotAssefa-pf9wf
@MintesnotAssefa-pf9wf 2 ай бұрын
@@user-nn2jn1pi5k ሶስቱ በየራሳቸው አምላክ ናቸው አላልንም ለምሳሌ በትንሹ አንተ ነፍስ ስጋ እና መንፈስ አለህ ሶስት ሰው ነህ ማለት ነው?
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 2 ай бұрын
Keep it up Meloye...bless u
@thomasalkie3964
@thomasalkie3964 2 ай бұрын
የቱጋ ነው ሶስት አካል የሚል ያነበባችሁትም መለኮት በስጋ የተገለጠበት አንድ አምላክና አንድ አካል ነው ያለው ቆላሲስ 2:9 ኝን ምን ልትል ነው? ኤፌ 4:4 ትንስ?
@user-sm4zg6ly9v
@user-sm4zg6ly9v 2 ай бұрын
Andm sostm yemibalew timhirt sifers bemayete des blognal , egziabher andm sostm aydelem esu bichawn nw! .. lik endihu sost akal yemilm metsihaf kdus wust yelem behidet yihem timhrt yifersal
@RUHAM-no6ho
@RUHAM-no6ho 2 ай бұрын
yale mastewal menager waga yaskeflal.........endezi kehone ke muslim bemn teleyalachu?..........biblen yemtamnu kehone emenu atberzut.....matios 3,17 endet teteregumutalachu?
@dejene3375
@dejene3375 2 ай бұрын
ተባረክ ሜሎስ :: በርታ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@NatiDaniel-ui3oh
@NatiDaniel-ui3oh 2 ай бұрын
lamin kanasu ga contacts faxirachu be tekitok aitngagarum,
@landuberfeleke3002
@landuberfeleke3002 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ❤❤
@marveltech521
@marveltech521 2 ай бұрын
አንድ አምላክ እና አንድ ሰው - የእግዚአብሔር ቃል አንድ አምላክ እና በአምላክ የሚመሰሉ ሦስት አካላት - የአሳቹ እባብ ቃል ነው
@Alemujeriu
@Alemujeriu 2 ай бұрын
ኢየሱስ የዘላለም አባት አንጅ ዘላለማዊ ልጅ አይደለም ወንድሜ ትንቢተ ኢሳያስ 9፣6 አንብበው (ሕጻን ተወልዶልናልና ወንድ ልጀም ተሰጥቶናል ስሙም ድንቅ መከራ ሀይል አምላክ የዘላለም አባት ተብሎ ይጠራል
@marthaerdado8058
@marthaerdado8058 2 ай бұрын
And without controversy great is the mystery of godliness: God was manifest in the flesh.1 Timothy 3:16.እግዚአብሔርን የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ እግዚአብሔር በሥጋ ተገለጠ።1ኛ ጢሞ 3፡16
@kassagurmessamelka7950
@kassagurmessamelka7950 2 ай бұрын
አብ ስጋ ሆነ አላልንም ለመተቸት ቅድሚያ የተባለውን መስማት ይቀድማል!
@RahelNegash-zv3we
@RahelNegash-zv3we 2 ай бұрын
የዘላለም ልጅ የሚበል ነገር አለ እንዴ? ኢሰያስ 9:6 1ኛጢሞ 3:16
@MintesnotAssefa-pf9wf
@MintesnotAssefa-pf9wf 2 ай бұрын
አው አለ
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 2 ай бұрын
wenidme melos begeta beyesus sim tebarek zemenih hulu ybarek betam eniwedihalen tsegawin yabizalih❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asmelashergudo7912
@asmelashergudo7912 2 ай бұрын
ስለምኑ? ስለአሳታችሁ? መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ ወሬ ምንም አይጠቅምም።
@meshsami4844
@meshsami4844 2 ай бұрын
Ende ene yale manew yemilew akal tadiya manew? Yihen tiyake sitmelis yante timihirt meseret yinagal
@user-ug5ks7yj3h
@user-ug5ks7yj3h 15 күн бұрын
እባካችሁ አንደኛ ዮሐንስ ና ሁለተኛ ዮሐንስ አንብቡና
@user-bf2fc9ky1c
@user-bf2fc9ky1c 2 ай бұрын
Only Jesus mechem atiferisim titekilalechi iniji igizihaber be siga tegelexe
@landuberfeleke3002
@landuberfeleke3002 2 ай бұрын
Mefres yalebet kentu temhert hulu beiyesus sm yefersal
@tenanehbogale709
@tenanehbogale709 2 ай бұрын
Wede siol eyesusin eyeteru mehedu aykebdim? Lela eyesusin titesh yemetshafun eyesus teketey.
@user-bf2fc9ky1c
@user-bf2fc9ky1c 2 ай бұрын
@@tenanehbogale709 igizihaber yetekelawin sawu ayiferism
@TheNaturalWorldgreat
@TheNaturalWorldgreat 2 ай бұрын
​@@landuberfeleke3002 የአሸዋው መሰረት እየፈራረሰ አንዱ አምላክ እየወረ ሰ እያየን እኮ ነው፡፡ ይህ አጠያያቂ አይደለም ። የአደባባይ ምስጢር ነው፡፡
@rolandroland7057
@rolandroland7057 2 ай бұрын
Be eyesus sim lemendinow miatemimut kalun😢,...geta yebarek ❤🙏
@asmelashergudo7912
@asmelashergudo7912 2 ай бұрын
ስለ ምወለደው ሕፃን ከተረከልን ከነቢዩ ኢሳይያስ ማንም ሰው አይበልጥም ኢሳ 9:6።
@TimelessKnowledge-j3p
@TimelessKnowledge-j3p 2 ай бұрын
Wend lijm tesetonal simum dink mekar, hayal amlak, "yezelalm abat" tebilo yteral. Ezih gam masitewal yalebih wendime yetweledew lij yezelalem abat new. Yezelam abat manew ?
@user-sm4zg6ly9v
@user-sm4zg6ly9v 2 ай бұрын
Benegerachn lay taot malet gideta yetekeretse misl mehon ayitebekbetm, besew aymro ena lib wust ke andu baker lela teslo kehone esu taot nw ..gdeta handicraft mehon ayitebekbetm..
@htmebamena5477
@htmebamena5477 2 ай бұрын
Le Hawaryatoch mtshafen yastewlu zend Amroachwn keftelachw yelal kalu lenante gn ? Seleze geta man endehon teykut
@SirakTesfaye-ow4cg
@SirakTesfaye-ow4cg 2 ай бұрын
Besiga yetegeletew Liju nw? Lela yesihtet timhrt.
@frezermamo5578
@frezermamo5578 2 ай бұрын
በላኪና ተላኪ ያለው ሁሉት የሚሆነው ለሰው ነው እግዘብሔርን ግን ሁሉነው በሁሉነው
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 2 ай бұрын
እውነት ነው ሥላሴያውያን እነዚህን ሰዎች ልናስተምር ይገባል
@TheNaturalWorldgreat
@TheNaturalWorldgreat 2 ай бұрын
ስላሴ ስለሚባሉ አማላክት ልታስተምሩን? እኛ ከግብፅ ባርነት ወጥተን አንዱን አምላክ እያመለክን ነው። ሌሎችን አማልክት አንፈልግም። ዘጸአት 20 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 2 ай бұрын
@@TheNaturalWorldgreat ምን ነጻ ወጥተሃል በተክለ ማርያም ገዛኸኝ ተረት ተረት መቀለጃ ሆነህ።አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ክደህ። የሰማያዊ ሥጋ ትምህርትን የውጩ ሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን እንኳ እማትቀበለው እንክርዳድ እየተከተልክ። በሥጋ የተገለጠው የአብ ቃል እንጂ አብ በፍጹም በሥጋ አልተገለጠም። አምልጥ ብታመልጥ ይሻልሃል ከቻልክ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ካህቻልክ ደግሞ ወደ Trinity follower ወደ ሆኑ ወንጌላውያን። የእናንተ ትምህርት ከጥልቁ ነው። " አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 9:5) በሥጋ የመጣው ክርስቶስ እንጂ አብ አይደለም።
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 2 ай бұрын
@@TheNaturalWorldgreat በተክለ ማርያም ገዛኸኝ ተረት ተረት እየተጫወቱብህ መጽሐፍ ቅዱስን በንጹህ ልቦና ሳትረዳ እንደፈለጉ እሚያደርጉህ አንተ ነህ ብሮ ሥለ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ቅዱስ መጽሐፍ የአካል ልዩነት ሥስትነት እንዳላቸው አንድ አምላክ አንድ እግዚአብሔር እንደሆነ ጥርት አድርጎ ያሳያል። በሥጋ የተገለጠው ክርስቶስ እንጂ አብ በፍጹም እንዳይደለ እግዚአብሔርን ያየው እንደሌለ ልጁ ክርስቶስ በሥጋ ተገልጦ እንደተረከው ይናገራል። በሰዓቱ አምልጥ። " አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም *ክርስቶስ በሥጋ መጣ*፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 9:5) ክርስቶስ ስጋው ሳይሆን አምላክ ነው ቅዱስ መጽሐፍ እሚለው። እግዚእብሔር አብ ተገለጠ እያለ ሕዝብን ወደ ጥልቁ የሚሰድ ደጉ ከበደ የተባለ ሥራ ፈት ሰነፍ መሥራት ቢያቅተው ሕዝብን በሃይማኖት ጭንብል ወደ ጥልቁ ይመራል እግዚእብሔር ይገስጸው። አንተም እውነትን መርምር ብሮ
@desu2783
@desu2783 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ።
@htmebamena5477
@htmebamena5477 2 ай бұрын
Hawarytoch selasen 3 amlake alsebkum selase taote nw
@user-jc1nn4or6z
@user-jc1nn4or6z 2 ай бұрын
እንደ ትዝታው አትሳደብም እናመሰግናለን
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 2 ай бұрын
Meli ❤❤❤ Jesus bless you ❤❤
@Sofishasebsibe
@Sofishasebsibe 2 ай бұрын
ራስህ እንዳትፈርስ ተጠንቀቅ !!
@andymark4484
@andymark4484 2 ай бұрын
😂😂😂 ጣኦት ነው ከአንድበላይ አምላክ ማምለክ፣
@frezermamo5578
@frezermamo5578 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድም ሶስትም ነው! የሚለውን ልክ አይደለም ለማለት ማን ስልጣን ሰጠህ? በዚአስተምህሮት ላይ መሰረት ተደርጎ ያሉ እጅግ ብዙ አስተምህሮቶች አሉ እነዚህን ተመልክተሃል ? በአካል ሶስት በመለኮት ሶስት የሚል ፍጥጥ ያለ ትምህርትን ትክዳለህ?
@ganatgant1278
@ganatgant1278 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsegayeDawit-mv8sr
@TsegayeDawit-mv8sr 2 ай бұрын
ስላሴ የሚል ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም
@user-uo2hl5gu4r
@user-uo2hl5gu4r Ай бұрын
እየሱስ በብሉኪዳን ማነው ማን ነበር ስሙ
@htmebamena5477
@htmebamena5477 2 ай бұрын
Hawaryaw paulos only Gesus nw enge selase amagn aydelem selersu aymlkthem
@ethiopiatiktok15
@ethiopiatiktok15 2 ай бұрын
Afirsal no no no
@user-us6qw3gt8m
@user-us6qw3gt8m 2 ай бұрын
Bitaminim bataminimi iyesusi abinewu
@EsayasLema-ut7cf
@EsayasLema-ut7cf 2 ай бұрын
ታሪካዊ ሰው ነህ
@user-vf5dn7kx9p
@user-vf5dn7kx9p Ай бұрын
አዋሪያት ወደአለም ሲላኩ በአብ በወልድ በመንፈስቅስ ስም እያጠመቃቹ ደቀመዛሙርቲ አርጓቸው ።በስምሦሰት በመለኮት አንድ መሆኑን ያሳያል።
@eyuel5566-lf5tq
@eyuel5566-lf5tq Ай бұрын
በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው... ይላል ፤ አባት ስም? ነው ልጅ ስም ነው? መንፈስ ቅዱስ ስም ነው? መፅሀፍ ቅዱስ ላይስ በእንደዚህ አይነት መልኩ ያጠመቀ ወይም የተጠመቀ ሰው አለ? ወንድሜ ብትረዳ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እየሱስ ነው አንተ ያልካቸው ሐዋሪያቶች ግን ትእዛዙ ገብቷቸው በእየሱስ ስም ያጠምቁ ነበር።
@GetachewMekuriya
@GetachewMekuriya 2 ай бұрын
ቃሉ "አምላክ በስጋ ተጋለጣ" ይላል እና ሳገለጥ የቀራ ሌላ አምላክ አለ?
@hizkelbirhanu1934
@hizkelbirhanu1934 2 ай бұрын
Silezi egziabiher abi new yemetaw new eyalk new?sigan azegaje yemilew tikis yelem enantega? Abi besiga tegelete mitil esti andi tikis tikes,lelaw egziabehr menfes new bigelet befitu siga lebash endemayikomi atimarum woyim?leza new andi akali mazegajet yasfelgew.esum sewu yehonew eyesus new.enam ye eyesus tizaz,ye hawariatim yazezuitim yemiaminutim yastemarutim mekebel min asferachu only Jesusoch,eyesuim benem eminum be abatem eminu kalachu mekebel enji yaltasebewu yalalutin yalastemarewun yemayaminuti silase amilakiwoch le 3 amilak endminamelk adirgo makireb alasfelagi new,geta eyesus le only Jesusoch mastwual yistachu
@GetachewMekuriya
@GetachewMekuriya 2 ай бұрын
@@hizkelbirhanu1934 አዎ አብ ዓለም ላይ ለመፍረድ ስጋን አዘጋጅቶ በስጋ ተጋለጣ የሀዋርያት ስራ 17:31
@kitchenhiwot2793
@kitchenhiwot2793 2 ай бұрын
Begzyabhar haseb lay yemnsuten hasbochi bBegta beysuse sem yefrese yhune
@BiniyamWoldeeyessus-bj6kt
@BiniyamWoldeeyessus-bj6kt 2 ай бұрын
የዘላለም ልጅ ?
@TafeApostolic
@TafeApostolic 2 ай бұрын
Yewisheti mesereti yifersali ewineti yigelexali ayikerm
@yishakshitaye553
@yishakshitaye553 2 ай бұрын
mitaworahun sisema inde jendereba timesilaleh, rasih metasayehu yerasih nigigir yihun inj, bemenfesawi bisilet language bemawok sayihon semay yalewu abi sigeltilin bicha silehon, bedenb tselih, inde jendereba yemambeb chigir yelebihim!
@htmebamena5477
@htmebamena5477 2 ай бұрын
Only Gesus Eysus man mehonun geltolnal Eysus Abate nw Eysus 1 amlake hultgna amlake aydelm goro yalew yesma
@andymark4484
@andymark4484 2 ай бұрын
ኢየሱስ ሁለቴ ነው የተወለደው?
@BiniyamWoldeeyessus-bj6kt
@BiniyamWoldeeyessus-bj6kt 2 ай бұрын
ሶሰት አካል የሚል አሳየን
@skailall3594
@skailall3594 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesibancha2804
@mesibancha2804 2 ай бұрын
አይዛቺሁ ስላሴ 😂😂😂
@andymark4484
@andymark4484 2 ай бұрын
ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት አካል ነበረው?
@dawitabera2995
@dawitabera2995 2 ай бұрын
ARE sewochi ati washu igzabiher ab igzabiher waldi igzabiher menfesqidus iyalachu ahun dedgmo le memmsasel ati xiru andi alka kamenachu lemin beyesusim altexemeqachu tadiya
@andymark4484
@andymark4484 2 ай бұрын
ከእነርሱ ጋር ለምን ፊትለፊት ተነጋገር
@ENDASHAWANSARA-kb2zx
@ENDASHAWANSARA-kb2zx 2 ай бұрын
kkkkkk.አንተ ሰውን አምልኪ እኛ ግን በስጋ የተገለጠ ኢ/ር እናመሊካለን
@ganatgant1278
@ganatgant1278 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥲🥰🥰🥰🥰🥰💯
@mesiapo5967
@mesiapo5967 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ዎልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቂዱስ ስንት አምላኪ ነው? 🙄 ግጥም አርግታችሁ ነው ምታምኑት 3 አምላክ ስላሴ ጣኦት ነው 🤬
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yalewboriso596
@yalewboriso596 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 2 ай бұрын
አይን በአይን ከህደት አይቢሾብ እንዲህ ያሉ ሆድአምላኪዎች የሃይማኖት ከልት አምላኪ መሪነን ባይ ናቸዉ በየሃይማኖቱ የህዝቡ ሢአል መግብያ እንቅፋቶች ደጉ እየሱስ ሢኦልገሃነምን ለሤጣን ነበረ ያዘጋጀዉ ዋጋም የከፈለወ ለሠዉ እንዲህያሉ ግን የሤጣን ክንዶች ህዝቡን መሩት በዉሸት
@melkam819
@melkam819 2 ай бұрын
ዘሉት ለተናገሩት ዋና ሀሳብ 😂 አንድ ልጁ እርሱ ተረከው የሚለው አይነጠልም ቃሉ
@htmebamena5477
@htmebamena5477 2 ай бұрын
Sostgnawn akal menfes kedusn baytewar adrkew selsum tenager enge menfes kedus endykfaw 😂😂😂😂 Ayeee selase amagnoch
@htmebamena5477
@htmebamena5477 2 ай бұрын
E
@EsayasLema-ut7cf
@EsayasLema-ut7cf 2 ай бұрын
የምታወራው ነገር ጭብጥ የለውም እሳቸውማ ከአዲስ ኪዳንም ከብሉ ኪዳን ጠቅሰው አስረዱ አተ አሁን ምን ሀሳብ መግለፅ እደፈለክ በግልፅ አይታወቅም
@TuraMelese
@TuraMelese 2 ай бұрын
Bro kenega inawira silkin lakiliny
@Yaredo162
@Yaredo162 2 ай бұрын
እንደ only Jesus ሀይማኖት ደግሞ የዞረበት የለም
ጋዜጠኛ ሳትሆን ነውረኛ ነህ❗📌September 7, 2024
18:58
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 1,1 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 40 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
#ህግ ወይስ ጸጋ  በወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 1
1:50:06
Grace Life Community Church
Рет қаралды 20 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 40 МЛН