የልቦና ውቅር፡- ፍቅር እስከ መቃብር እና የሀዲስ ዓለማየሁ ደብዳቤ

  Рет қаралды 6,528

EBC PROGRAMS

EBC PROGRAMS

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@MikoJa-p5p
@MikoJa-p5p Ай бұрын
የደስደስ ጎበዝ ነሽ በረቺልኝ ምረጥ ሰዎችንና ምረጥ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ስለምታቀረቢ ተባረኪ
@eshetuwaktoli542
@eshetuwaktoli542 Ай бұрын
Goodoo kassaa
@1hagerachin
@1hagerachin Ай бұрын
When is the next episode of the drama release ?
@TjTj-c6u
@TjTj-c6u Ай бұрын
ከይቅረታ ጋረ እውነት ታሪካቸው እዳይጠፈ ከፈለጋቺው የትውልድ ቦታው ላይ በስማቸው እሚሆን ሪፈረ ሆስፒታል, ትምህርተ ቤነ ብንገነባላቸው በይበልጥ ህዝበ በፈቅረ ያየዎል , ምክረ ነው
@ዋሰ
@ዋሰ Ай бұрын
አዲሰ አለማዬዉ እወነተኛ ቦታ ነዉ ወይ ጠቅሰዉ የፃፉት ዉይሰ በግምት ነዉ? ያልከዉ ጥሩ ጅማሮ ነዉ። በተለይ ለፊልሙ ሲባል ጎጆዎች ተሰርቷል በገፀ ባህሪያቸዉ ሰም ክፍሎቹ ቢሰየሙ ሸሸተዉ ኦሮሞ ሐገር ለሄዱም ( ተሳሰቼ ይሆናል ) ካነበብኩት ብዙ ግዜ ይሆናል ሰለዚህ ፍቅር እሰከ መቃብርን የሚደግፉ አንድ ሚሊዬን አበሾች በወጭ ሀገር የሚኖሩ መቶ ደላርቢሰጡ መቶ ሚሊዬን ነዉ ሐገር ዉሰጥ 20 ሚሊዬን መቶ ቢሰጡ 2 ቢሊዬን ብር ማለት ነዉ ከተማ ይገነባል
@Amharic_English
@Amharic_English Ай бұрын
ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ እንግዲህ ለንጉሱ በዚህ መልኩ ከጻፉ ዛሬ አንዱ ለእንቶነ እንዲህ ቢጽፍ ውሎ ያድራል? ዛሬ ያለችዋን ኢትዮጵያ በህስ መልክ የሚጽፍ ደራሲ ቢኖር አዋሽ አርባ አይሰቃይም? አዘብ ወርቁ ያየችውን ስለጻፈች የደረሰባት ምንድነው?
@ዋሰ
@ዋሰ Ай бұрын
አዜብ ወርቁ ኦሮሞ ጠል ፤ አደገኛ ቀማ ቀር ናት በራሷ የተናደደችዉን ሕዝብ ፊት ታሰመልሳለች በእርግጠኝነት እልሀሁኝ የኦሮሞወን መሪ ሰፋሪዎችን ሰብረናቸዋል ብሎ ሐቁን ሰለተናገረ ይሰቀል ትል ነበር እንጂ ሐቅ ነዉ የተናገረዉ አትልም ነበር ምነዉ እየተዋወቅን አንናናቅ
@solomonsahle-u9k
@solomonsahle-u9k Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ፍቅር አሰከ መቃብር ያለፈው የአሁኑ እና የወደፊትም ነው ለደረሰው የሚመጥናቸው ከብር ባለማሳየትሽ አላማሸን ያሰረዳል ይልቁንም ቤተሰብን በመርዳት ለደረሰው ቤተሰብ ና የደራያንን መብት እንዲከበር ተሳትፎ አርጊ
@mohammedomar9044
@mohammedomar9044 Ай бұрын
ደብዳቤውን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@ዋሰ
@ዋሰ Ай бұрын
copyright ባሌቤቶቹን ማሰፈቀድ አለብህ ዝም ብሎ ይለቀቅልን አይሰራም
@MunMun-xx8fw
@MunMun-xx8fw Ай бұрын
ላታረኩን ባትነካኩን ይሻል ነበር Lemn አትለቁትም
@ዋሰ
@ዋሰ Ай бұрын
ለደራሲዉ ወራሾች መከፈል አለበት ። አንተም የተሰረቀ ድራማ እንይ ልቀቁ እያልክ እንዳልሆነ ይገባኛል
@azebg328
@azebg328 Ай бұрын
የክቡር ሀደዲስ አለማየሁ ብትሏቸዉ መልካም ነበር ግን አሁንባሕል ማጥፋት እንደስልጣኔ ተቆጥሯል እንጂ ክቡር ብላችሁ ብትጠሩ ያስከብራችኋል ግን ሁሉም የሚሽቀዳደመዉ ትምህርት ለመስጠት ሳይሆን አንተም ለቀማ ሆኖአል
@zewgeassefa5213
@zewgeassefa5213 Ай бұрын
So, is this the most you have taken from the very insightful conversation? The respect and admiration for Haddis Alemayehu in this discussion lies in the thorough analysis of his letter to the emperor and his literary works. Not in the title preceding his name.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
​@@zewgeassefa5213yes it starts with the respect of the author
@ዋሰ
@ዋሰ Ай бұрын
​@@zewgeassefa5213 ይህ በሸታ የዚህ ግለሰብ ብቻ አይመሰለኝም የአብዛኛዉ አበሻ ነዉ ትልቅ ቁምነገር እየተወራ ሐገርን የሚቀየር ነገር እየተወራ ወይይቱን አወርዶ ይከሰክሰዋል ደሰ ሲለዉ ትመሰገን ንፁህ አማርኛ ተናገረ እንግለዘኛ አልደባለቀም ይልሀል የሚገርመዉ ካንተ ገንቡ መልዕክት የሱ የወረደ መልክተ 27 like ያገኛል ምን ይደረጋል ብለህ ዝም ነዉ የሚያሳዝነዉ የሚወራዉ ሰለማይገባቸዉ እንጂ ገብቷቸዉ አይደለም ብዙ ዩቱቦች አማርኛ ለማንበብ ሲንተባተቡ አይቻለሁና ይቅር በላቸዉ እኔንም ጮጭምር ከተሳሳትኩ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
Anchi denqoro kibur ambassador hidis alemayehu yibalalu. Endegena bitiweleji 000.1 percent atihognim endesachw, the producer of this programme too is worst than you
@ዋሰ
@ዋሰ Ай бұрын
ንጉሱንሰ ማን ትበል መለሰ ዜናዉን ሰትጠራ የፈደራል ኢትዬጵያ መሰራች ታላቁ መሪያችን መለሰ ዜናዊ የሕገ መንግሰት አባት ብላ ትጥራ ለምን ከታሪኩ ጋራ ምን አገናኘዉ ካልክ መለሰ ዜናዊ የአዲሰ አለማየሁን ደብዳቤ አንብቦ በሰራ ላይ ያዋለ ታላቁ መሪያችን ሰለሆነ ነዉ ይህ ካልተዋጠልህ ይነቅህ
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 115 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
ፍቅር እስከ መቃብር  - ክፍል አንድ
41:45
EBC Entertainment
Рет қаралды 571 М.
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 115 МЛН