የቡዳ መንፈስ ያለበት ሰው ባህርያት👈👈👇👇

  Рет қаралды 21,686

ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)

ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@BelayneshGetu-j2z
@BelayneshGetu-j2z 15 күн бұрын
ማርያምን ቡዳ አለብኝ እርጉዝ ስሆን ጥቁር አፈር ፈልጌነው የምበላው እናቴም እህቴ ያምራቸዋል ወዬኔ ተበልቻለሁ እባካችሁ የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@mirimiri4273
@mirimiri4273 14 күн бұрын
እህቴም እንዳቺ የመጀመርያ ልጃ እርጉዝ ሁና ትበላ ነበር 😢
@KetselaTekle
@KetselaTekle 14 күн бұрын
On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi On the power On St Gabriel On the power On St Michael On the power On St John On the power On St Paul On the power On St Peter On the power On St zeqwes On the power On St betrelmyos On the power On St Andrew On the power On St Marcos On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
@HaimanotHailu-us3xd
@HaimanotHailu-us3xd 12 күн бұрын
I'm 3:30 3:37 00​@@mirimiri4273
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 11 күн бұрын
በእውነት ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 7 күн бұрын
ቃለት ያሰማልን መምህር መምህር ባክ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ንስሐ መግባት እፈልጋለሁ ግን በዙሪያ አባቶች የሉም ያለውት አረብ አገር ነው እባክህ መምህር ዳኝ ካባቶች ጋር አገናኘኝ😢😢😢😢😢
@mezenecheshetu2790
@mezenecheshetu2790 4 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን
@meseretwoldegorgis8475
@meseretwoldegorgis8475 15 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም የሸክላ ጥብብ ያላቸውን ምያተኞች ቡዳ ናቸው ማለት ተገቢ አይደለም ትክክል መፅለይ መጠመቅ መፆም መስገድ ❤❤❤❤ትክክል መመምህር
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w 15 күн бұрын
Ewenetnew 😢😢😢😢😢
@AlmasAlmas-eg2lu
@AlmasAlmas-eg2lu 12 сағат бұрын
እህት ወንድሟቼ በጣም ተቸግሪያለሁ በፆለት አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@mastuu.susinaa9787
@mastuu.susinaa9787 15 күн бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 15 күн бұрын
ትክክል አዩ አምላኽ ካብ ክፊኢ ስሪሒ ይስወረና
@Shewa2219
@Shewa2219 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በርከታቹህ ይደብን🎉🎉🎉🎉
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 16 күн бұрын
❤❤❤ቃለህይወት ያሠማልን
@HirutHailay
@HirutHailay 15 күн бұрын
kale hiwet yasemal enku memhrachn
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@nigatyiarsama9587
@nigatyiarsama9587 9 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ይህ ባህሪ በአብዛኞቻችን ላይ ጎልቶ ይታያል
@SaraSara-m8o
@SaraSara-m8o 2 күн бұрын
ወንድም እ/ር ይጠብቅህ
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 12 күн бұрын
Kale hiywet yasemaln🙏🙏
@HelenAberha-ur1rc
@HelenAberha-ur1rc 15 күн бұрын
Amen memher kale hwet ysmalen
@Eyeru-u5w
@Eyeru-u5w 11 күн бұрын
ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህር
@selamgh3379
@selamgh3379 14 күн бұрын
kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@hwhw1750
@hwhw1750 10 күн бұрын
መምህራችን በእውነት የዘረዘርካቸው ሁሎ ፀባዮች እኔላይ አለ በምን. ላግኝህ
@HdhdudDuudu-b5l
@HdhdudDuudu-b5l 14 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ወይኩነፍቃድክ
@ወይኩነፍቃድክ 16 күн бұрын
😢😢😢😢😢 እኔአይይይይይስደት የስራህን😢😢😢😢😢
@AaFf-k9o
@AaFf-k9o 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@azmeratesfay6675
@azmeratesfay6675 14 күн бұрын
Enamesgnalen memhryey❤❤❤❤❤
@SemeonDerbew
@SemeonDerbew 9 күн бұрын
ሰለሞን በርታልኝ ወንድሜ
@mirimiri4273
@mirimiri4273 14 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km 10 күн бұрын
እኔ አለብኝ እዋሻለው ድረቅ እላለው ዉንድ። ያ ወንድ ቀረቦ የሸሸኝል። በሌላ ሰልከ ፍተናለወ። ወለተመድሂህን በፃሌት አበ
@HdhdudDuudu-b5l
@HdhdudDuudu-b5l 7 күн бұрын
ማስታወሉን ይስጠን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 14 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር በአርአያው በአምሳሉ ፈጥሮን እንዴት የሚገድል አይን ይኖረናል ስላሴ ይገስፀው ኧረ ስራው ይፍረስ ሰውነታችንም የቅዱስ እግዚአብሔር ማደሪያ ያድርግልን
@YikeberAbereHailu
@YikeberAbereHailu 14 сағат бұрын
የጌታችን ልደት ከአራት አመት አንዴ በዘመነ ዮሐንስ ለምንድነው በ 28 የሚከበር ? ቃለ ሕይወት ያሠማልን :: መምህራችን
@MeseretYimer-l1x
@MeseretYimer-l1x 9 күн бұрын
ዝሙተኛ አይን ነው ያለኝ ሁሉንም ሰው የማየው በዛ መንገድ ነው በጣም ብዙ ግዜ ሰው አላይም እየተሳቀቀኩ አይኔን ሁሉ እጨፍናለሁ እደው መላ በሉኝ ተቸገርኩ አይኔንም አይምሮዬንም ይቆጣጠረኛል ዘመድ አይል በዳ
@Demasobati
@Demasobati 14 күн бұрын
አባታችን ፆልሉልኝ ትዳር እቢለኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@דמוסאיאלו
@דמוסאיאלו 12 күн бұрын
አይነ ጥላ ይሆናል ሚገረግርብሽ እና በደንብ ቀጥቅጭው እና ተፀበይ ደሞ ትኩረት አትስጭው ምክኒያቱም ለትዳር ስትጓጊ ትፈተኛለሽ ለምሳሌ፦በአታላይ ሰው፣በዝሙት፣በማይመጥንሽ ሰው ወይም ከድሜሽ ጋር ማይመጣጠነውን ሆን ብሉ ባለ ትደሮችን ሁላ አይነ ጥላው ያመጣብሻል
@silanitemengistu
@silanitemengistu 12 сағат бұрын
አትምረጭ😂
@דמוסאיאלו
@דמוסאיאלו 5 сағат бұрын
@@silanitemengistu አረ ወንድ🤔
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 14 күн бұрын
ቓል ሐወት የስማልን 🤲🏾
@HanaKetema-n5v
@HanaKetema-n5v 7 күн бұрын
እኔ ጥፍሬን ያስበላኛል በፊት ፀጉሬ በጣም ብዙ ረዥምና ጥቁር ነበር እንዲሁም እጄና እግሬ ብዙ ሰዎች አድናቆት ይሰጡኛል በዛ ይመስለኛል የቡዳ መንፈስ የገባብኝ እግዚአብሔር ይሰርልኝ 😢😢😢😢
@ggeiden3851
@ggeiden3851 14 күн бұрын
Qalehywet ysemaln
@Almii8899
@Almii8899 9 күн бұрын
❤❤❤😢😢
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 13 күн бұрын
Mamher tesfay
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@Gnber
@Gnber 13 күн бұрын
ምን ማረግ አለብኝ አባታችን አሁን እንኳን ያለሁኝ በሰው አገር ነው በፊት ኢትዮጲያ እያለሁ ነው ፀበል ስጠጣ የሚያቀለሽለሸኛል ቤተክርስቲያን ስሄድ እንቅልፍ እንቅልፍ የሚለኝ
@momethio3664
@momethio3664 8 күн бұрын
መምህር ትምህርትህን በደንብ እከታተላለሁ መፀለይ እጀምርና ዘለቄታ የለውም😢 በጣም የሚገርመው አላገባውም እርጉዝም አይደለሁም ግን አፈር ብይ ብይ ይለኛል መዋጥ ስለማልችል አፌ ላይ አቆይቼ እተፋለሁ በተላይ አፈሩን ውሃ ስነካው ያለው ሽታ በጣም ነው የምወደው። የቡና አተላማ ድብን አርጌ ነው የሚበላው የመኪና ጭስ የበንዝን ሽታ የቀለም ሽታ ሞቼ ነው የሚወደው💔 ከዚህ ፈተና እላቀቅ ይሆን?
@SarahSarah-ol5nz
@SarahSarah-ol5nz 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@addiseg4102
@addiseg4102 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FatenMama
@FatenMama 10 күн бұрын
እኔ ከቤተሰብ አያሰማማኝ
@Gnber
@Gnber 13 күн бұрын
እኔ ፀበል ስጠጣ በጣም ያቅለሸልሸኛል ደሞም እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ቤተክርስቲያን ስሄድ 😢
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 15 күн бұрын
አስኪ ሕቶ መምህረይ መልስለይ ጥንሲ ዘጭናግፍ መንፍስ ብክመይ ደወ ክብል አለዋ መልሲ መምህረይ
@danielamare11
@danielamare11 15 күн бұрын
ከመይ አልኪ ሓፍትይ ፅበል ተሓፅቢይ ከሕሽኪይ እው❤
@mikaelmieron4883
@mikaelmieron4883 15 күн бұрын
Brkti haftay subae etawi melkie rufael xeliki tehaxebyo egzabher ne meskir yebkiki😊​@@danielamare11
@LMesMsMe
@LMesMsMe 15 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@gebrestudio
@gebrestudio 15 күн бұрын
መምህር እፀልያለሁ እሰግዳለሁ ያንተን እና የመምህር ግርማ ትምህርት እተከተልኩ ወደ 1አመት ሆነኝ ፀበል ስጠመቅ ግን አልጨውም እንዳለብኝ አቃለሁ እባክህ ምንማረግ እዳለብኝ ንገረኝ እራሴን እየጎዳው ነው
@ጎዶልያስ-በ1ረ
@ጎዶልያስ-በ1ረ 10 күн бұрын
Abztesh sgeji degagmsh kurebi kza lwtun taywalsh..mnfesun taser eyalsh bdmb sgej
@ZinashTesfaye-d6o
@ZinashTesfaye-d6o 10 күн бұрын
Anite
@hanabalcha3659
@hanabalcha3659 15 күн бұрын
ሁልቴም ሳረግዝ አፈር በልቻለው
@EyobeHalie
@EyobeHalie 16 күн бұрын
❤❤❤
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 14 күн бұрын
ተይዘናልጎበዝ
@TagntaJejeaw
@TagntaJejeaw 14 күн бұрын
እጉዝ ሳለወ ጀምሬ ነወእምበላ አወንም በስደትነወያለወግን ጥቁርአፍር በጣምነውእምፍልገን በፀሎታችሁአስቡኝወለተስላሤ
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@HeMe-c2n
@HeMe-c2n 11 күн бұрын
እኔም አለኝ ማለት ነው አስመሳይ ነኝ😢
@tilahunwubalem5262
@tilahunwubalem5262 16 күн бұрын
መምህር ቡዳ ማለት የእጅ ስራ ሰው ማለት አይደለም ። ከጋብቻ የሚከለከሉ ብዙ ባላባት ቡዳዎች አሉ። የሚታወቁትም የተጠቃው ሰው ሲለፈልፋቸው ብቻ ነው እንጅ የእጅ ስራ የሚችሉትስ በጥቅሉ እጀ ሰሪ ወይም ሸማ፥ሸክላ ሰሪ፤ብረት ሲሆን ቀጥቃጭ፤ቆዳ ከሆነ ፋቂ ነበር ። አሁን ግን ብዙም እንዲህ የሚል ተሳዳቢ አጋጥሞኝ አያውቅም። እንደውም ጥበበኞች ተብለው ነው የጠሩት።
@Eyakem
@Eyakem 14 күн бұрын
አባቴ መጀመሪያ የትምህርቱን መልዕክት በደምብ እድምጥ እኛ እንዲ ነን ለሚሉት ይህን ስራ ስለምንሰራ ብለው የበታችነት ስሜት እንድይሰማቸው ነው ሁሉም ጋር እንዳለ እንዲያውቁት ነው
@tilahunwubalem5262
@tilahunwubalem5262 14 күн бұрын
@@Eyakem ትምህርቱን በሚገባ አዳምጬው አለሁ ፤ጭብጡም ከየሁት፣ከሰማሁት ስለሆነ አልከበደኝም። ይሁንምና ይህ ቪዲዮ 1ደከ 57ሴ እስከ 2ደ36ሴ ቡዳነትን ለእጅ ሙያተኞች ብቻ እንደሰጠ ነው ለእኔ የተረዳኝ። ግን እነ ስም አይጠሬ ጋ ጭምር ያለ እና ብዙዎችን ያሳጣን ጉዳይ ስለሆነ እንዲህ ስለምትሰሩ. የሚለው ቅርጸ ድምጽ የሚቻል ከሆነ ቢታርም ነው። ይህን ስል ግን ቡድነት ያለባቸው የእጅ ስራ ሙያተኞች የሉም ማለቴም አይደለም። አሉ፤ ግን ደሞ ሌሎችም ስላሉ ማዘናጊያ እንዳይሆን ነው፤ እንጅ ተቆረጥ ተፈለጥ የሚል አልወጣኝም።
@NatnaelAshete-w4k
@NatnaelAshete-w4k 15 күн бұрын
አወ ትክል ነው ያስመስላል አዳውም አዳድ እናቶች ሲያረግዙ አፈር ይበላሉ ያርባጫ አጋጥሞኛል
@GgxJnnx
@GgxJnnx 16 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏😢
@SelamA21
@SelamA21 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymanotteshager4110
@haymanotteshager4110 14 күн бұрын
ስልክህአይሰራም
@MekanetDawet
@MekanetDawet 15 күн бұрын
ህፃን እያለሁ አፈር እበላ ነበር
@medi574
@medi574 14 күн бұрын
እኔ ከልጅነት ጀምሬ እስካሁን በፍቅር ነው አፈር የምበላው የ አበባ አፈርም አይቀረኝ
@KidstArsema-c5l
@KidstArsema-c5l 13 күн бұрын
😮😮
@YordanosgebrhewotYorda
@YordanosgebrhewotYorda 3 күн бұрын
አረ ጉድ
@YordanosgebrhewotYorda
@YordanosgebrhewotYorda 3 күн бұрын
እኔ እኮ ሩካቤት አንቢ አለኞ በለትዳር ነይ 5 ዐመት 7ወር መተት ነወ የሰገድን 2ታችን + ከ
@Tomas-komita
@Tomas-komita 14 күн бұрын
ኣንድ ጥያቄ አለን እኔ መተት ነበረን በጾሎት ሲፈወስ ነገሩ ግን ወንድሜ እና ኣህተ ሲጋናኛ ስልክ ስደዉል ወድያው ሕማም ይመለሳል?? ሕማምተኛ ናነው መምህር መልስ ንገረን?
@MeseretNegash-b7u
@MeseretNegash-b7u 14 күн бұрын
መምህር እኔ ቀጨኔ ነው ያለሁት ግን ሰው ቤቴን ሲጠይቁኝ ቀጨኔ ነው ስላቸው በጣም ይደነግጣሉ ቀጨኔ ቡዳ አለ ይላሉ ግን ውሸት ነው
@Yeneneshi-gc6qi
@Yeneneshi-gc6qi 14 күн бұрын
ውሸት አደለም እኔ ጓደኛዬ ቀጨኔ ነበረች እና እሷጋ ስመጣ ሞቆኝ ጃኬት አውልቄ በቦዲ ነበር የሄድኩት ከዛ ማታውን እጄ አብጦ ወር ተሰቃይቼ አስራ አራት መርፌ ተወግቼ ስንት አይነት መዳኒት ወስጄ በስቃይ ነው የዳንኩት እና ቡዳ አለ እዛ ሰፈር እኔ ላይ ደርሶብኛል
@ተመ
@ተመ 4 күн бұрын
💕💕💕🙏🙏👏👏👏🤲🤲💚💚💞💞💕💕🙏🙏👏👏👏🤲
@tesefayabebe-s2n
@tesefayabebe-s2n 2 күн бұрын
@JulyannM
@JulyannM 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamyohannes19
@abrahamyohannes19 16 күн бұрын
❤❤❤
@SemeonDerbew
@SemeonDerbew 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@taybaa8158
@taybaa8158 16 күн бұрын
❤❤❤
@dani.1921
@dani.1921 16 күн бұрын
❤❤❤
@JxJz-n7e
@JxJz-n7e 15 күн бұрын
❤❤
@FjgVjj
@FjgVjj 9 күн бұрын
❤❤❤
@Kcjc-f8z
@Kcjc-f8z 8 күн бұрын
❤❤❤
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.