No video

የቡና ቅመም አዘገጃጀት (Ethiopian coffee spices)

  Рет қаралды 45,077

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

Roasted cloves and roasted korerima

Пікірлер: 87
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች አንደምናችሁ subscribe , like , share አትርሱ፣ አመሰግናለሁ
@semretsemret4280
@semretsemret4280 3 жыл бұрын
አብሮ ነው የሚፈላው
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 2 жыл бұрын
አብዝቶ ፀጋውን ያድልልን ሁሌም የምታሳያቼው ስራዎች ልዩና የሚደነቁ ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺልን።
@yggdgdhg3583
@yggdgdhg3583 4 жыл бұрын
በጠም ብዙ ነገርሸ ያረካኛል በርች የኔ ባለሙያ
@dimvidpro
@dimvidpro Жыл бұрын
በጣም ግልፅና ፅድት ያልሽ ነሽ እህታችን በርቺ።
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው። እናመሰግናለን! 👍👍👍👍
@danielzigita2876
@danielzigita2876 4 жыл бұрын
Thank you my sister. Lovely presentation. I will try.
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 4 жыл бұрын
ሚገርም ነው እኔ ማውቀው ለምግብነት ኮሮሪማ የሚያስፈልገው ሌላ ቅመሞችም የሚያስፈልገው ነው እንጂ ለቡና ቅመም አላቅም ማለቴ ይጣፍጣል የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ አገሬ ገቢቼ እሞክራለሁ ለማንኛውም እናመሰግናለን በርች 👍😀🤔
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድዬ ጎበዝ በርቺ
@halimamohammed3283
@halimamohammed3283 4 жыл бұрын
በጣም ደስት ትይለሽ
@samisabrin6591
@samisabrin6591 4 жыл бұрын
Corerima in coffee never heard of it. But will try it.
@almazs.1447
@almazs.1447 Жыл бұрын
It is common in the Gurage region. We put Korerima in Coffee!
@user-dp8oq3ol9h
@user-dp8oq3ol9h 4 жыл бұрын
Yes, this spices has good smell and healthy, also I drink tea with black pepper
@fatumatube2834
@fatumatube2834 4 жыл бұрын
ቁርፍድ እናቴ ትጨምር አውቃለሁ ኮረሪማ አላውቅም ነበር
@believeingod1623
@believeingod1623 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ብርክ ያድርገው ዘመንሽን እጅሽን የኔ ማር ጤና ይስጥሽ ባለሞያ ተባረኪ
@kedijahussen1854
@kedijahussen1854 4 жыл бұрын
የኔ ማር እጂሺ ይባረክ
@user-zp5pv6fj2z
@user-zp5pv6fj2z 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት
@ruthwiggins5458
@ruthwiggins5458 4 жыл бұрын
Thank you so much for sharing you knowledge with us. God bless you and your family.
@user-md7db7bs4x
@user-md7db7bs4x 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ካንች ብዙ ሙያ ተማርኩኝ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ተባረኪ ዜድዬ ጥሩ ቅመም አሳየሽን አመሰግናለሁ
@endedendale6968
@endedendale6968 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@selamleethiopia5957
@selamleethiopia5957 4 жыл бұрын
Mashallah betam balemoya nesh hulunem videowocheshen ayechalew ejesh yebarek berchi.
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
ምርጥ ነው እናመሠግናለን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ዜድዬ ጠፋሽ እያልሁ አንች ብዙ ቪዲዬ ሰርተሻል ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ እኔም ካሁን በፊት ጠይቄሽ ነበር በኮመንት መልሰሽልኛል ። እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲገባን ነው ምታስረጅን ሁለቱም ለትጤና ጥቅም አላቸው ኮረሪማም ብዙ ጥቅሞች አሉት ስኩአር በሽታን ጨምሮ አመሰግናለሁ ።
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Egziyabiher yistish tebareki
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
Wow በጣም ቆንጆ ቡና
@user-fr3py4vw2i
@user-fr3py4vw2i 4 жыл бұрын
እኔ ቡና ስቆላ አብሬ ቆልቼ አንድ ላይ እፈጨዋለሁ 🙏
@hdd5220
@hdd5220 4 жыл бұрын
ቡና አማረኝ 😘
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 4 жыл бұрын
ኮሮሪማ ለቡና ቅመም አላቅም ነበር አመሠገናለሁ
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
በጣም አሪፉነው
@taybahhgulti7716
@taybahhgulti7716 2 жыл бұрын
እጅሸይባረክ
@ethioselam9320
@ethioselam9320 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 2 жыл бұрын
ብና ውስጥ ቅመም እንደሚገባ አላቅም ነበር አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ
@mekdesassefa7589
@mekdesassefa7589 3 жыл бұрын
I heard for the first time. Thanks. Be buna seni letgemchln techyalesh leketun?
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
ሁለቱን አንድ ላይ ሞክሬዉ አላዉቅም በጣም እናመሰግናለን🙏
@mastewalabebe1725
@mastewalabebe1725 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን፡ዬኔባለሙያ፡በርች፡❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘
@HirutAbebe-vi7rm
@HirutAbebe-vi7rm Жыл бұрын
Let u nae ejeshe yebareke
@AbCd-cz1de
@AbCd-cz1de 4 жыл бұрын
አዎ አገር ቤት ሄጄ ቡና በቅመም ጠጥቼአለሁ በጣም ይጣፍጣል፣
@user-pk9mu7zg6p
@user-pk9mu7zg6p 4 жыл бұрын
ኦ አመሰግናለው ዜድዬ እኔ ይህን አላውቅም ነበር እንዴት ነው የሚጨመረው ከቡናው ጋር ነው ወይ የምናረገው ወይስ ከፈላ ቡሃላ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
ውሀ ከፈላ በኋላ
@helahmerhawi2506
@helahmerhawi2506 4 жыл бұрын
Ejish yibarek yene Enat
@helahmerhawi2506
@helahmerhawi2506 4 жыл бұрын
Ejish yibarek yene Enat
@semretsemret4280
@semretsemret4280 3 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 ዜድየ ይህን ጥያቄ እንዳየሽው መልሽልኝ አዲስ ገቢ ነኝ ምንም አይነት የጤና ጉዳት የለውም?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 3 жыл бұрын
@@semretsemret4280 ምንም ጉዳት የለውም ግን ኮረሪማውም ቅሩንፉድም መቆላት አለበት ሲታመስ ጥሩ ሽታና ጤናማ ይሆናል ኮረሪማ ውን በዛ ቁርንፉድ በትንሹ አርጊና ቡና ስትጨምሪ አብረሽ በትንሹ በጣትሽ ብን ማረግ አታብዢ ቡና በየቀኑ ስለምንጠጣ አመሰግናለሁ ።
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 4 жыл бұрын
Excellent job!
@borkboi3147
@borkboi3147 4 жыл бұрын
Ere behig! Korerima buna west ayderegimmmm
@yumibroyumibro2443
@yumibroyumibro2443 3 жыл бұрын
betam enamesegnalen
@yeworkliben
@yeworkliben 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@hiruttsehaye4610
@hiruttsehaye4610 4 жыл бұрын
Wawww anidezim ale alawkim neber.
@hayatwoowwnicebushera6875
@hayatwoowwnicebushera6875 4 жыл бұрын
ኮርሬማ ለመግብነት የሚንጠቀመዉን ነዉእነደ እህቴ
@user-md7db7bs4x
@user-md7db7bs4x 4 жыл бұрын
ማማ አብረን ነው እምነፈላዉ ዉይስ ልናወጣ ሥንል
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 4 жыл бұрын
Thankyou bale muya nesh
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏
@JerryBelachew
@JerryBelachew 5 ай бұрын
Buna sera lay lesemara nw ena Le 1kilo buna min yakle nw ymyasfelgew metenun ngrgn please
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 ай бұрын
ለ1 ኪሎ ቡና ሩብ ኪሎ ይበቃል ግን እያየን እየቀመስን ከበዛ መቀነስ ወይም ካነሰ መጨመር አለብን አመሰግናለሁ
@selambokra8292
@selambokra8292 4 жыл бұрын
Thank you my sister 💕it
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 3 жыл бұрын
ኮረሪማ አንድ ሲኒ ጥቁር አዝሙድ አንድ ሲኒ ቢሆን ችግር አለው ወይ
@JamalJamal-jd5vw
@JamalJamal-jd5vw 2 жыл бұрын
ንፁ ኮሮርመ ዬት ይጋኛል
@user-ic8mi6hi7r
@user-ic8mi6hi7r 9 ай бұрын
1nd kelo buna menyakil yecimrbtal enat negrig
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 8 ай бұрын
ለ1 ኪሎ ቡና የሩብ አጋማሽ በቂ ነው ቅመሙ ሲቆላ በ ጣም ሀይለኛ ጣእም ስላለው መብዛት የለበትም አመሰግናለሁ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን
@fatumamgn8475
@fatumamgn8475 2 жыл бұрын
Merci
@merongashaw2578
@merongashaw2578 10 ай бұрын
Aberen kelakelen fecheten benasekemetews
@chernetkidane9193
@chernetkidane9193 3 жыл бұрын
አገላለጽሽ ውቡ ነው
@emuzeyineb4209
@emuzeyineb4209 4 жыл бұрын
👍
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Swedsh yet ba💕💕💕💕💕💕💕rkishnsh
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 8 ай бұрын
ቡና እራሱ ቢጠጣ አይሻልም ያለቅመም ይልቅስ ቅሩንፈድ በደምብ እስኪቃጠል አሳርሮ ፈጭቶ አንድ ሻይ ማንኪያ በማር ለውሶ መዋጥ ለሳል ፍቱን ነው
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 4 жыл бұрын
Yet-kefle-hager-new-buna-lay-kurfuden/kororima-yamechemerbet-semche-alwekem-yekerta-yehe-yemetaw-be-weyane-zemen-new?
@selamleamara2025
@selamleamara2025 4 жыл бұрын
Duket set alasadegshm hulum ga ale
@senaitteshale6835
@senaitteshale6835 4 жыл бұрын
ኮረሪማ በእንግሊዘኛ please 🙏 let me know thx
@tigistteshome599
@tigistteshome599 4 жыл бұрын
Cardamom
@cedricsonic19
@cedricsonic19 4 жыл бұрын
ethiopian cardamom
@tube3251
@tube3251 4 жыл бұрын
ኮፊይ
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 3 жыл бұрын
የማር እደት አባቱንሥ ደመ ሥትይ ማሻአሏህ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
ሽታው ❤️❤️ Thanks
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ዜድዬ እስቲ በበርበሬ ፍሬ የሚዘጋጅ ቅመም አለ ካወቅሽ ብታሳይን ስሙ ጠፋኝ እጠብቃለሁ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Mewded Getachew ፣ ከበርበሬ ፍሬ የሚዘጋጅ አፍሬንጅ ይባላል፣ቪዲዮው አለ ቻናሌ ውስጥ እኮ በጣም ይጣፍጣል።
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ዜድዬ አመሰግናለሁ አገኝሁት ዛሬ አዘጋጃለሁ ተባረኪ
@seadaseid3525
@seadaseid3525 4 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 የበርበሬ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
ኮረሪማ ቡና ጉራጌወች ይጠቀማሉ
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 3 жыл бұрын
በይበሌጥ ኘብሺ ሞክሩት
@aklesiacheklie5901
@aklesiacheklie5901 Жыл бұрын
@tigistserage6823
@tigistserage6823 Жыл бұрын
ሆድ ያጮሀል።
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 13 МЛН
የሻይ ቅመም አዘገጃጀት tea spices
11:16
Habiba Habiba
Рет қаралды 29 М.
How To Make Coffee Without a Coffee Maker /የኔ ቡና አፈላል
8:35
የአልጫ ወጥ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian spices
12:51
የቀይወጥ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian spices
13:10
Habiba Habiba
Рет қаралды 54 М.
የክትፎ ቅቤ በኮሰረትና በኮረሪማ ብቻ ማንጠር (Ethiopian food)
6:57
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 3,7 М.
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
26:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 21 М.
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН