KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
ምርጥ ቂቤ ለማንጠር መጠቀም ያለብን ቅመሞች እና ቆንጆ ቂቤ አነጣጠር 🔥🔥/ clarified Ethiopian butter
25:57
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
“Don’t stop the chances.”
00:44
የቅቤ አነጣጠር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ/ቅቤን አጽድቶ ማንጠር በቀላሉ /ለፈለግነው አይነት ምግብ የሚሆን /Ethiopian food /Ethiopia
Рет қаралды 338,162
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 20 М.
Ethio New Generation media
Күн бұрын
Пікірлер: 305
@mahletamdemariam682
11 ай бұрын
እንዲህም ተደርጎ ቅቤ እንደሚነጠር አላወረቅም ነበር።ለማንኛውም በሌላ ግዜ ለማድረግ እሞክራለሁኝ ።አመሰግናለሁኝ።
@epeniwasehun5a769
11 ай бұрын
አስተዋይና ባለሙያ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zenashezenashe404
Жыл бұрын
አነጣጠርሽ አሪፍ ነው የቅቤ አነጣጠር ሁለት አይነት ነው ያንቺ ለወጥ ብቻ ነው የሚሆነው ምክንያቱም ለገንፎ ለጨጨብሳ ለበሶ ለሾርባ ወዘተ ለመሳሰሉት አይሆንም ብርቺ እናት
@EthioNewgenerationmedia16
11 ай бұрын
ትክክል ነው ሁለት አይነት አነጣጠር ነው ያለው የወጥና የክትፎ የሁለቱንም አነጣጠር ቪዲዮ ሰርቻለሁ፤ነገር ግን ይህ አነጣጠር ለሁለቱም ይሆናል
@noilkiyas98
11 ай бұрын
It's good for ወጥ but Can't be used for Kitfo
@alembekele3253
11 ай бұрын
በጣም ይገርማል ለመሞከር ብዬ ለክትፎ ተጠቅሜው ነበር በጣም ቆንጇ ነው 5 ሰው ነበር የጋበዝኩት የሚገርም ክትፎ እየተባለ ነው የተበላው አይሆንም ከማለት እስቲ ሞክሩት በጣም እናመሰግናልን በርቺ!!!
@aynalemtilaye4966
10 ай бұрын
ትክክል እኔም ከእናቴ የተማርኩት እንደዚህ ነው የማነጥረው ለክትፎም ብቻ በደንብ ለጋ ይሁን እናም ነጭ ሽንኩርቱ እና ዝንጅብሉ ጥሬ እንዳይል ትንሽ አንተከትከዋለሁ ሞክሩት አሪፍ ነው
@alembekele3253
10 ай бұрын
@@aynalemtilaye4966 እኔም ሳይበዛ በትንሹ ነጭ ፕንኩርት ዝንጅብል ትንሽ በሶቢላ በጣም ትንሽ አብሽ ጨምሬ በጣም ቆንጆ ነው ችግሩ ግን ሰው በርክት አድርጎ እየጨመረ ነው በጣም የሚያስታውቀው
@bayoushmekuria2897
Жыл бұрын
ዋው! እጅ ባርክ ብለናል። ባንቀምሰውም አዘገጀጀቱ በጣም ማርኮናል።
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
10 ай бұрын
ለወጥ በጣም ቆንጆ ነው ❤
@riselioness5044
11 ай бұрын
Finally I found perfect ethiopian how to make kebe in perftect way , I can't wait to try it
@MekdesAsmare-w5d
10 ай бұрын
እጅሽን እ/ር ይባርከው
@እናቴየመኖሬተስፍናት
10 ай бұрын
ማሽአላህህሢያምር ግበዝ
@DagmawitHaile-jg2ed
11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@tsehaykenea4426
11 ай бұрын
ባለሞያ ነሽ በርቺ!!
@yefkrsew-v7u
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 🎉
@እሱባለው-ቈ4ገ
10 ай бұрын
የሚገርም ሙያ ነው
@ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ
11 ай бұрын
ቆንጆ ነው በጭራሽ ለክትፎ ግን አይሁንም
@EthioNewgenerationmedia16
11 ай бұрын
ይህ ቅቤ ለሁሉም ይሆናል ለክትፎና ለወጥ ለየብቻው ማንጠር ከተፈለገ ግን የክትፎ እና የወጥ ቅቤ አነጣጠር ብየ የሰራሁት ቪዲዮ አለ
@sunflower-i9o
10 ай бұрын
ለክትፎ ካልሆነ ምን ያደርጋል ታድያ
@Abrehet-k5m
10 ай бұрын
Lamin tukuru hona a
@Abrehet-k5m
10 ай бұрын
Ahunu cleri konjo hona
@tibletsetekie4209
11 ай бұрын
I cant wait to do this, thanks so much, you are great.
@hakmahakma2496
11 ай бұрын
አሪፊ ነዉ
@ua21s24
5 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው ለወጥ እንጂ ለክትፎ አይሆንም ምክንያቱም ሽንኩርት ነጭ ሽንኩር ዝንጅብሉ ጠአሙን ያበላሸዋል እንጂ አነጣጠርሽ❤
@EthioNewgenerationmedia16
5 күн бұрын
እስኪ ይሞክሩትና አስተያየትዎን ይስጡኝ ጣዕሙ በፍፁም አይበላሽም ዋናው ነገር መጥኖ መጨመር ነው አመሰግናለሁ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
10 ай бұрын
ሙዚቃው ቀርቶ በድመፅሸ ቢሆን መልካም ነው በተረፈ በጣም ቆነጆ ነወ እጅሸን ይባርከው 😊
@FikralemFikr
Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ከለሩ እራሱ ሲያምር.ከለመድነው የተለዬ ነገር አሳይተሽናል በርቺ እህታችን.
@kebedekebede6286
11 ай бұрын
ለምጀመርያ ገዜ ሳይ ቁርንፉድ አና ጠምዝ lekba ሰገባ
@محمدالابي-ص4ش
10 ай бұрын
ሁሉም ሞያ እያለኝ ቂቤ አነጣጠር አልችልም ነበር ምክንያቱም እናቴ ሰለምታነጥርልኝ ❤አሁን ግን ራሴ ማንጠር ፈለግኩ እና ከአንች ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ❤
@samriberihu2485
11 ай бұрын
በጣም ፅድት ያለ አሰራር ነው ደስ ይላል አመሰግናለሁ ግን ኮስረት ያልሽው ምንድ ነው ኣላውቀውም?
@EthioNewgenerationmedia16
11 ай бұрын
ኮሰረት በሁሉም የኢትጵያ አካባቢ ላይኖር ይችላል ። አይነቱ ቪዲዮው ላይ እንዳለው የቅጠል አይነት ነው ቅመሙ መሰረታዊ ወይም ዋና የቅቤ ቅመም አደለም ነገር ግን ቢጨመር ጥሩ ጣዕም ይሰጣል።
@samriberihu2485
11 ай бұрын
Thank you @@EthioNewgenerationmedia16
@eritreaasmara5459
10 ай бұрын
ነጭ ሽንኩርት ቅቤ ያበላሻል ባይደረግ ጥሩ ነው
@EthioNewgenerationmedia16
10 ай бұрын
በፍፁም አያበላሽም መጥኖ ማድረግ ነው
@KemilaMohammed-c6z
10 ай бұрын
ማሻአላህእናመሰግናለን
@mimi4866
Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እጅ ይባርክ
@rosarcalm2769
Жыл бұрын
Thank you for sharing, i dont like to add salt but now i understand and see the reason 👍👍👍👍👍
@adanechyimene4478
11 ай бұрын
Yibarkish...inaten astaweshign..exactly like this❤
@hanakidus
Жыл бұрын
በጣም ቆነጆ አነጣጥር ግነ የቂበውነ ፎቶ ወይምመሰል አላሰየሸነም አሳየነ ጎበዘፈ
@MulukenKefe
5 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ፅድት ያለ አሰራረ
@samehanna6338
11 ай бұрын
Thank you
@tirsetmekonen204
8 ай бұрын
የእናቶቻችን ቅቤ አነጣጠር እንዲህ ነበር ።ሆኖም ለክትፎ ለቡላ ለጎንፎና ለዱለት ጠንከር ይላል ለወጥ ግን በጣም ጥሩ ነው።
@Mesti-h7d
11 ай бұрын
Seet biyeshalew gobez berchi!!!
@MariyaYane
2 ай бұрын
እጅግ በጣም ቀንጆ አሰራር ነዉ በሪች
@seniwelde9626
11 ай бұрын
ሞያሽን ሼር ስላደሰግሽን እናመሰግናለን
@Aregashasegid
10 ай бұрын
Betam desyilal amlak ejishin yibarkew
@MeronShishigu
11 ай бұрын
Blessed ❤
@TegestTemesgan
Күн бұрын
ጎበዝ
@tsehaybekele774
11 ай бұрын
Very nice 👍
@AynalemTeshome-ck2lm
7 ай бұрын
ለየት ያለ ሞያ ነዉ. ለወጥ ይሆናል ብየ አስባለሁ 😍
@BirmeGoje
9 ай бұрын
ጎበዝ ተባረኪ
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
6 ай бұрын
ዋው ትክክለኛ የእማዬ ቂቤ አሰራር ገና አየሁ ❤❤❤❤
@selamawitmengistu4349
3 ай бұрын
ድምጽ የሌለው ምርጥ ሙያ💚💛❤👍👍👍!
@weynikuskwam8712
Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@تثنث-ح2ه
23 күн бұрын
ዋው ሞያጥቅነው❤
@ElmituDebasu
18 күн бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እህቴ በርች
@betelihemyirdaw7793
9 ай бұрын
አናመሰግናለን
@faidaiibrahim6697
10 ай бұрын
Bela Bela I like it looks yummy be chechebsa meblat ❤❤❤
@aynalemde6945
11 ай бұрын
Le gunfan arif yemeslal
@WehibAmeha
8 ай бұрын
ለክትፎ የሚሆን አሳይን ይሄንም ወድጄዋለው
@EthioNewgenerationmedia16
8 ай бұрын
የክትፎ እና የወጥ ቅቤ አነጣጠር የሚል ሌላ ቪዲዮ ሰርቻለሁ
@endalegebreyohanese1497
8 ай бұрын
ሁለተኛው አነጣጠር ምርጥ ነው
@MulushaMekonen
8 ай бұрын
እግሽ ይባረክ የእናቶቻችን ሙያ።❤❤❤
@MadinaAdam-s6n
16 күн бұрын
ዋው ያምራል❤❤
@genetkebede278
8 ай бұрын
Ejochish ybareku ⚘
@saraoliyad-lc9wt
15 күн бұрын
እናቴ አሰራርሽ ቆንጆ ነው ለወጥ ለነክትፎዎ አይነቶች ግን አይታሰብም
@muntihabeshaethiopianfooda2859
11 күн бұрын
ትክክል ለክትፎ በፍፁም ለወጥ ግን 1 ኛ ነዉ
@MuleKassahun-v7g
4 күн бұрын
Teru balmoya nshe, thanks ❤❤❤❤
@user-hayat3seid1
11 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ግን ይሄን ያክል ቅመም ለስንት ኪሎ ቂቤ ነው?
@EthioNewgenerationmedia16
11 ай бұрын
ለ3 ኪሎ
@wendesengebreGedimo
5 күн бұрын
በጣም ይለያል ሞያሽ
@HubAllam
2 ай бұрын
ዋዉያምራል
@asterifa5181
10 ай бұрын
ተባረኪ እናመሰግናለን ፡፡ወደነዋል የተነጠረው ቅቤ መቀመጥ ያለበት ፊሪጅ ነው ወይንስ ውጪ?
@EthioNewgenerationmedia16
10 ай бұрын
ውጪ ነው መቀመጥ ያለበት ስለማይበላሽ
@BanchiAtose
8 ай бұрын
thank you sis
@AnabelMedia
Жыл бұрын
ewnet lemenager ye abzagnaw sew kibe anetater temesasay new yanchi gin leyet yilal yechemershachew kimemochim yebelete tru taem misetu yimeslegnal enameseginalen betam berchi
@HubAllam
2 ай бұрын
አሪፍነዉበርች
@TTSewent
7 ай бұрын
Wow betam yemiyamrew Ejsh y arek
@ANCH-e7n
5 күн бұрын
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አሰራሩ ሀሪፍ ነው በኔ ደሞ እርጥቡ ቅመም ባይገባ ኮሰረትም ቢኖረው ለክትፎ,ቅንጬና ገንፎ የሚሆን አይመስለኝም ይቅርታ ሌላ አያስነጥርም ነበር ለወጥ ሀሪፍ ነው እናመሠግናለን።
@Kebede-o2i
Жыл бұрын
I LIKE IT
@aquaatanaw4019
6 күн бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሺ ለክትፎ ለገንፎ ለጨጨብሳ አሳይን
@netsanetkifle3928
Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት ዝንጅብል ሲጨመር ሳይ ትንሽ ይከብዳል ቂቤ ላይ 😮 ሌላው ቅመም አሪፍ ነው
@እሙሰላምYouTube
Жыл бұрын
ቀይ ሽንኩርት እንጂ አድስ የሆነብኝ ዝንጂብል እና ነጪ ሽንኩርት ግዴታነው
@aynitame5837
Жыл бұрын
እኔም እጨምራለሁ ሳነጥር የሚገርም ጣእም ነው የሚኖረው
@genetgmichel5096
Жыл бұрын
ይጨመራል የሚገርም ጣዕም ነው ያለው
@genetgmichel5096
Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ❤
@hibestnigussie2182
Жыл бұрын
Yegbale endsew mercha new
@Sofya-z9o
14 күн бұрын
በዉነት እጅሽ ይባረክ እና ደሞ እማናቸዉም ምግብ ማድረግ እንችላለን? ሲቀጥል ደሞ ቅመሙ አለቅጥ ሲበዛ ምንም አያመጣ
@EthioNewgenerationmedia16
14 күн бұрын
ሰላም እህቴ ይህ ቅቤ አነጣጠር ለሁሉም የምግብ አይነት እንዲሆን ታስቦ ነው የተዘጋጀው፤ሌላው ደግሞ የቅመም ምጣኔ ግዴታ ነው ካልሆነ ጣዕሙ ይበላሻል ለምሳሌ ኮረሪማ ቢበዛ ቅቤው ማንኛውም አይነት ምግብ ላይ ቢጨመር በጣም ነው የሚመረው ሌሎች ቅመሞችም እንደዛው ከበዙ ያበላሻሉ አመሰግናለሁ
@Stota-x2g
Жыл бұрын
enaten new yastaweshign lik endanchi new mtanetrew betam lyu new hulum mgiba lay konjo new ejish yibarek ehte
@NewayAyitenfesu
2 күн бұрын
አሁን አንቺ ስትይ አመንኩ እንጂ ሽንኩርት ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት ለእኔ ግራ ገብቶኝ ነበር
@Hash-ki3th
10 ай бұрын
መሻአላህ
@hirutgtekleyesus
8 күн бұрын
❤❤❤ Excellent job
@kunigirma6299
7 ай бұрын
አብዛኛውን እጅግ በጣም ቆንጆነዉ ከእርጥብ ቅመሞቹ ዉጪ
@mihretarkebe9285
10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን በኛ ሃገር ካሙን ይገበታል ኮሰረት ግን ምንድ ነው ካላስቸገርኩሽ በተረፈ ዋው ነው እጅስ ይባረክ🙏
@EthioNewgenerationmedia16
10 ай бұрын
ኮሰረት የቅጠል አይነት ነው ተጨማሪ የቅቤ ማጣፈጫ ቅመም ነው ። ቢጨመር የበለጠ ጣዕም ይሰጣል እንጂ መሰረታዊ ቅመም አደለም
@mersa12
8 ай бұрын
ዋውውውው
@haiathaiat4768
Жыл бұрын
ጥምዝ ቁርፍድ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩር እና ዝንጅበል ባታርጊበት ንሮ ምርጥ የጉራጊ ቅቤ ይወጣልሽ ነበር አሁን ያነጠርሽው ለውጥ ብቻ ነው የሚሆነው
@selambizani4119
Жыл бұрын
በትክክል
@EthioNewgenerationmedia16
Жыл бұрын
ይህ ቅቤ ለሁሉም ይሆናል ለክትፎና ለወጥ ተብሎ ለየብቻው የሚነጠር ከሆነ የወጥና የክትፎ ቅቤ አነጣጠር ቪዲዮ ሰርቻለሁ በተረፈ ሁሉም ማሕበረሰብ እንዲጠቀምበት ነው እንጂ የዚህ ብሄር ብቻ ተብሎ ታስቦ አልተሰራም
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
Жыл бұрын
እኔም አዳቺነው እማረገው ወላሂ ሽታው በሳሙናእራሱ አይለቅም
@mebratambaye3674
11 ай бұрын
This is old fashion.
@EthioNewgenerationmedia16
11 ай бұрын
አዎ የድሮ አነጣጠር ነው። ቅቤ አነጣጠር ከአያት ቅድመ አያቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ሙያ ነው እንጂ አሁን የተፈጠረ አደለም በሙያው ላይ ማሻሻያ እየተደረገ ይሄዳል እንጂ
@alemtesfamichael2121
10 ай бұрын
ለማነጎር እንዲህ መንተክተክ የለበትም እሳቱን ቀንሶ እንዲቀልጥ ብቻ ነው መደረግ ያለበት
@bizuneshassefa5533
6 күн бұрын
ቁርፉድና ጥምዝ ባይገባም ቆንጆ ሆኖ በሌሎች ቅመሞችም ይነጠራል ሁሉም ሞያው ይለያያል
@jemilamuhammed384
Жыл бұрын
Desi yilali thanks
@aberashsabure4113
10 ай бұрын
Onions in the butter I have never heard of it it is new recipe for me
@genetagonafer7001
7 күн бұрын
አነጣጠሩ አሪፍ ነው ንፅህናውም ጥሩ ነው ግን ለገንፎ ለክትፎ ለበሶ ለቡላ አይሆንም ለወጥና ለጥብስ ብቻ ነው የሚሆነው ሌላው ሲነጎር ኮሰረቱ ባይገባ ሰነጠር ቢገባ እላለሁ ለማንኛውም እጅሽ ይባረክ እላለሁ ።
@brticanbrtican9271
7 ай бұрын
ቢቻለኝ አስር ላክ ማድረግ ነው የኒ ውድ እጅሽ ይባረክ
@ErhmatDawed-ky1pg
11 ай бұрын
ትስለም የደይኪ ማር ይመስላል መሻአላህ
@NewayAyitenfesu
2 күн бұрын
ጎበዝ ግን ለወጥ ነው
@Hiwot-e2i
8 ай бұрын
❤❤❤❤Excellent
@AAa-sb9ig
8 ай бұрын
Konjo azegejajete Saladenke alalfem gen ye senkuretocu megbate ena jinjibelu Asefelagi alnberem berfe moya endyebatu endmilyaye ayecabtalwe berci Thanku❤
@betelhemdesta3049
8 ай бұрын
Kibew betam des yilal. keyet new yegezashiw?
@EthioNewgenerationmedia16
8 ай бұрын
አዲስ አበባ ሾላ ገበያ ነው የገዛሁት
@hidatwoldu3247
11 ай бұрын
Betam des yilal gine ነጭ ሽንኩርትና ቀይ ሽንኩርት ሲደረግ ለገንፎ ይሆናል ወይ እህቴ
@EthioNewgenerationmedia16
11 ай бұрын
ለገንፎ ለብቻው የሚነጠር ከሆነ ቀይ ሽንኩርት ብቻ አለማስገባት
@meserettekalegn
29 күн бұрын
በጣም በጣም ነው የወደድኩት እንከን አይወጣለትም ሞያሽ በርቼ ፍቃድሽ ከሆነ የኔንም ዬቱብ ገብተሽ እይልኝ
@EthioNewgenerationmedia16
29 күн бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ያንችንም አያለሁ
@eteneshyosef1052
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ትክክለኛ የቅቤ አነጣጠር ነዉ እኔ ግን ጅንጅብልና ጥምዝ አስገቢቸ አላዉቅም
@EthioNewgenerationmedia16
Жыл бұрын
ይሞክሩት ይወዱታል በተለይ ለወጥ ቅቤ በጣም ቆንጆ ጣዕም ነው የሚሰጠው
@MedhanitYiheyis
11 ай бұрын
Excellent
@ToybaToyba-i7m
Жыл бұрын
Waw❤❤❤
@ayeenwtesfawe
3 күн бұрын
❤አመሰግናለሁ
@addisemetiku1495
8 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ቅመም ጉድ 😂😂❤❤❤❤
@nitsuh8222
10 ай бұрын
🎉
@Elsabethwgiorgis
8 ай бұрын
🎉.ጥሩ ነዉ ግን ሽንኩርት፣ ዝንጅብሉና ነጭ ጥሩነዉግንሽንኩርት፣ዝንጅብልና ነጭሽንኩርት መግባቱ ቅቤው ለወጥ ብ ቻ ነው የሚሆነው እዚህ ላይ አስተያየት ብትሰጪበት።
@EthioNewgenerationmedia16
8 ай бұрын
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ለወጥ ብቻ እንዲሆን የሚያደርገው ከበዛ ነው።ለወጥ ብቻ ከሆነ የሚነጠረው ችግር የለውም በደንብ ቢጨመር ነጭ ሽንኩርቱና ዝንጅብሉ ነገር ግን ለሁለቱም ከሆነ መጠኑን መቀነስ ብቻ የሚያስፈልገው ተመጥኖ የሚጨመር ከሆነ ለሁሉም መሆን ይችላል አመሰግናለሁ
@AlmazHaylay
8 ай бұрын
Desyela ❤❤
@shekatelebenatsheka6143
Жыл бұрын
አብረሽ ማፍላቱ ቅቤውን ያበስለዋል ከቻልሽ ቀዝቃዛ ውሃ አነጉሪው መብስሉን ከፈለግሽ መልካም ቆንጆ ሞያነው
@EthioNewgenerationmedia16
Жыл бұрын
በቀዝቃዛ ውሃ አይሆንም ቅቤው ሙሉ ለሙሉ መቅለጥ አለበት ውስጡ ያለው ውሃ፣ ውሰጡ የቀረው ወተት እንዲሁም ቆሻሻ ካለው በዚህ መልኩ ነው የሚወጣው ካልሆነ ግን ቀዝቃዛ ውሃ ምንም አያፀዳውም
@shekatelebenatsheka6143
Жыл бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 አይበስልም ቅቤው ካልበሰለ ደግ ለማንኛውም አመሰግናለሁ
@fatumasaide
11 күн бұрын
ወሐዉምድነዉአይሙያብሎዝምኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@Lemlemitu
Жыл бұрын
gobez testum arif mihon ymeslegnal
@Alemeshet-lj2nf
6 күн бұрын
በተለይ አነጓጎርሽ ያሰደስታል ቆሻሻው ይወጣልሻል?
@EliasH-r4j
11 ай бұрын
በበኩሌ ጡሩ ነው ግን ቅመም በዛበት ቀይ ሽንጉርት እና ጅንጅብል ቁንፍርድ በተለይ ሁለቱ በጣም የጮጎራ ጠንቅ ናቸውና ከነዚ ውጭ ግን በተለይ ፅዳት ላይ በጣም ደስ ይላል በሌላ ዘዴ ነበር ማነጥረው ቀይ ሽንጉርትና ጅጅብል ቁኑፉርድ በሌላ እሞኩራለ እና የቀንየልና ስለ ስራሕኺ
25:07
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
Adot አዶት tube
Рет қаралды 203 М.
25:57
ምርጥ ቂቤ ለማንጠር መጠቀም ያለብን ቅመሞች እና ቆንጆ ቂቤ አነጣጠር 🔥🔥/ clarified Ethiopian butter
Ajyet's Kitchen
Рет қаралды 92 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
12:03
📌🌻የአዋዜ እና ሰናፍጭ አሰራር ❗️ለጥሬ ስጋ ለጥብስ ቀላል አዘገጃጀት || ❗️Ethiopian food❗️🌻
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 562 М.
8:39
ልዩ የቅቤ አነጣጠር ለወጥ ለክትፎ ሁለገብ//Ethiopian food Butter ''ye kibe Anetater - Enemamar | እንማማር
Enemamar እንማማር
Рет қаралды 17 М.
54:05
እግሬን ሳላሳየው ተጋባን ፣ አልቀረም የፈራሁት ደረሰ#inspirationalstory#podcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 45 М.
21:43
በቀላሉ በደረቅ ቅመም የበርበሬ አዘገጃጀት /bederek kmem yeberbere azegejajet#how to prepare Ethiopian red chilli
Ethio kitchen /ኢትዮ ኪችን
Рет қаралды 4,4 М.
9:14
ተናፋቂዋ ገጣሚ ሜሮን ጌትነት ከረጅም ቆይታ በኋላ በአሜሪካ መድረክ ላይ ህዝቡን አስደንቃለች!!# Ethiopian Entertainment# Meron Getnet!
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 74 М.
9:43
ሰዎች የሚወዱልኝ ምርጥ የቂቤ አነጣጠር ያገር ቤት ጣእም ‼️Ethiopian clarified Butter
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 172 М.
52:28
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ #ህይወት #donkey #comedianeshetu #dubai #india
Donkey Tube
Рет қаралды 230 М.
8:20
የማቁላሊያ ቅመም አዘገጃጀት👌👍 / ከቤታችን ሊጠፋ የማይገባ ቅመም #ethiopian #2024 #cooking #
kine ቅኔ media
Рет қаралды 88 М.
22:21
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
Kelem - Ethiopian food
Рет қаралды 834 М.
18:30
የክትፎ ቅቤ አነጣጠር/ቅቤ አነጣጠር/የክትፎ ቂቤ አነጣጠር/ethiopian food|how to make ethiopian butter for kitfo|ethiopian
Ethio New Generation media
Рет қаралды 43 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН