🔴ይች ምስኪን ሴት በጣም ትፈለጋለች እባካችሁ ሸርወይ መቃጠል😭🙏

  Рет қаралды 25,794

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 386
@HalimetAbera
@HalimetAbera 2 ай бұрын
,እነባለ ጊዜ ለሤት ልጅ እንኳ ክብር የሌላቸው ከብቶች😢😢
@sofi8983
@sofi8983 2 ай бұрын
ሚስኪንየ ጭራሽ ያዝንልኛል ብላ ሠው መስሎት ቤት ፈርሶብኝ አለችው አላህየ ውሀውሀ እንደለ ይግደለህ ያረብ ፈተናችን በዛ እዚህ ጭቅላት የላቸውም
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@fydur360
@fydur360 2 ай бұрын
ወላሂ እደት እዳሳዘነችኝ ያረቢ አላህ ይፍረዳቸው
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 2 ай бұрын
😭😭😭ወላሂእደትአባቴ እዳሳዘነችኝ ወላሂ ውይይይይይብየአልቅሽብወጣልኝደስታየነበር 😭😭😭የስድብ ቃላት የማይገልፅው
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و 2 ай бұрын
እኛ ኢትዮጲያኖችኮ ምድር በኛ ላይ መገልጡዋ አይቀርም ጨካኝና አረመኔዎች ሁነናል
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 2 ай бұрын
ኧረ ሁሉም አደለንም እደማስተር ያለት እደመገደኛው ባለአደራው ስት የማናቃቸው የዋህ አሉ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 2 ай бұрын
ትክክል
@FethiyaAli-i1e
@FethiyaAli-i1e 2 ай бұрын
Lezih Ayedl Hono Yemayawuqewun Ahun Laye Mereat Mensheratet Yejemerewu
@KadejaYbra
@KadejaYbra 2 ай бұрын
ያአላህ ወላሂ ሸክምነው ለሚደፋ ውሀ ሀራም ወደየትነው ወገን ያረብ ፈረጃህን 😭😭😭😭😭😭
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 ай бұрын
እህቴ በአላህ ደምሪኘ ጀማሪነኝ🎉🎉
@fafiseid-g6m
@fafiseid-g6m 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወሏሂ ልቤን ነው የካኝ 😭😭😭😭😭😭የኔ እናት 💔💔💔💔💔💔💔
@raheemakader7352
@raheemakader7352 2 ай бұрын
ይች ናት ሀገሬ ሲያልቅ አያምር አሉ ዋ መጨረሻችን እዝነት ከሰው ላይ አነሳው ያሳዝናል
@princessH-n9e
@princessH-n9e 2 ай бұрын
አላህ እግሩን ይስበረው እድሜውን ያሳጥረው ኢንሻ አላህ ይሄ የወንድ አልጫ እበት
@ኡሙሪያን-ቈ5የ
@ኡሙሪያን-ቈ5የ 2 ай бұрын
ወላሂ አጀቴነውየበላቺኝ ያጥፍህአተየማትረባ እህህህህህ ሀዳ እኛን መሬትቢከዳን ያሰናልእደ
@MariamMM-jw1np
@MariamMM-jw1np 2 ай бұрын
ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል አላህ ይፍረደን ከምር አላህ ይዲረስልን
@SamA13-r8h
@SamA13-r8h 2 ай бұрын
እነሱ ሁሌም ተከብትነት አይወጡም እጁን ይስበረዉ ኢሻአላህ 😢😢😢😢😢😢 እኔ ናት
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 2 ай бұрын
አይ ወሏሂ ቃላት አጠረኝ እንደው በደካማ ላይ ወንድነት የሚሰማቸው የአህያን ያክል ማሰብ የተሳናቸው እርኩሳን ኧረ ጌታየ ዛሬስ አቅም አጣን ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 2 ай бұрын
ወይኔ አላህ ፍረድ እረ ልቦና ይስጣቸው አኡዙቢላ
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد 2 ай бұрын
ነአነቱሏሂ አለይሂ. ደሞኮ መቀረፃቸው ነው ይህን ያህል ጥላቻ ያረቢ አሏህ ሳትውል ሳታድር ድፍት ያርግህ 😢
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
እረ ወደት እየሄድን ነዉ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን አሁንስ የማየዉ ሁሉ ልቤን ሰበረዉ😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭
@awolworababo2724
@awolworababo2724 2 ай бұрын
እውነት እዘች ሴት ላይ እጁን የዘረጋ ባለጌ አላህ ሙሲባ ያውርድበት
@ሰምረ
@ሰምረ 2 ай бұрын
አምንንን😢😢😢
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 2 ай бұрын
ያአላህ አላህ የጁን ይስጠው የኔ እናት
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f 2 ай бұрын
ምን የተረገመ ነዉ አላህ ሀያሉ እንድህ እዳገላታሀት አንተንም ቢጤህን ሰቶ ያሰቃይህ😢😢😢😢
@ዙዙየባቦዋ-ሐ3ኀ
@ዙዙየባቦዋ-ሐ3ኀ 2 ай бұрын
😢😢😢ወይዘድሮ ያረብ 😢😢😢አላህ ባፈለቀዉ ወሃ የግፍ ጥግ ወይ ሀገራቺ 😢😢😢
@سعادةالاثيوبية
@سعادةالاثيوبية 2 ай бұрын
እህህህህመቃጠል ወላሂ ገና ግፋቸው እሳት ያሰንብብናል😭😭😭😭😭😭💔💔
@zinetendris9240
@zinetendris9240 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢፡እኔሰ ምንም አልልም አላህ ይፈርዴን እዲሀይነቶች ሼይጦኖች
@gruryybfhhyu6698
@gruryybfhhyu6698 2 ай бұрын
የአላህ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ሱበሀን አላህ
@MohammedJud-rf7vd
@MohammedJud-rf7vd 2 ай бұрын
አይአገራቺን. አይዞን. ወገኖቼ. ግደላቹህም. ለከይርነው. የኔህት
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 2 ай бұрын
እሷላይጉልበቱንአሳየ።አላይ ይምታው የኸለቀውጌታ በላያውርድበት
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
የኔ እናት ለሚፈስ ወሀ የኛ ሀገር ክፈት መርዳትህ ቢቀር መምታት ለሚፈስ ወሀ. እሌላዉ ሀገር በየመንገዱ ወሀ ያረጋሉ የጠማዉ እዲጠጣ. ለሚፈስ ወሀ አላህ የሚገባህን ዪስጥህ
@ሶብሪናቦረናመከነሰላም
@ሶብሪናቦረናመከነሰላም 2 ай бұрын
በህግ? የጁንማገኘአለበት? በሱቤትወድነቱን? አሶየማለትነው? ለዞውምለሬሶነውእያለችው🖤🖤🖤💔💔💔
@HalimaSeid-cp1wl
@HalimaSeid-cp1wl 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ምናይነት አረመኔ ሰውነው የኔናት ስታሳስን እፍፍፍፍፍ
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 2 ай бұрын
መቸነው ግን እነጋላ እደሠው የሜያስቡ
@mekededirse3077
@mekededirse3077 2 ай бұрын
ብእውነት ግራ ገባን በላጌዜወችው ጠቀብእው😢😢
@Asassaa-c3u
@Asassaa-c3u 2 ай бұрын
ይችናትሀገሬሲያልቅአያምርአሉዋመጨረሻችንእዝነትከሰዉላይአነሳዉያሳዝናል😭😭😭😭 ያርብሀዚህጠብቀን
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 2 ай бұрын
አረ ወገን አረብ ሀገር አይሻልም ብላቹሃል ባዳ 😢😢😢😢
@whsffds5498
@whsffds5498 2 ай бұрын
ኧረ ያአላህ አሁንስ ጨነቀኝ የማየውና የምሰማው ነገር በጣም ያሳዝናል ጭካኔ😭😭😭💔
@rozamar8197
@rozamar8197 2 ай бұрын
ሱባሀን አላህ ለሴት ልጅ ክብር የለው
@yaallahyaharib7206
@yaallahyaharib7206 2 ай бұрын
ኢንሻ አላህ የአላህ እርግማን ይውረድበት ያረብ ያረብ ያሰሚ ያሶመድ ያረህማን የአላህ
@መሬምከድሪ
@መሬምከድሪ 2 ай бұрын
የአላህ ወላሂ አሰለቀሰችኘ አላህ የሰራህን። ይሰጥ ውሻነህ የማትረባ እነት ኤለህም ወይም እህት አለህም😢😢😢
@حياه-ل1ج
@حياه-ل1ج 2 ай бұрын
ወይኔዉስጤተላወሰወላሂ.አላህእጂህንምእግርህንም.ቁምጥምጥያዲርግልህያረቢ
@rahmaha
@rahmaha 2 ай бұрын
እነባለግዜ እጂህንይስበረዉ ያረብ😢😢😢😢
@sadakmal1865
@sadakmal1865 2 ай бұрын
ያረቢ አንተው ማረን በጣም እንሰሳ ወላሂ ለሚፈስ ውሀ ምንችግር አለ አላህ ይነአላችሁ በናተበላ የሚመጣብን
@ሁሉምያልፋልእያለፈምነው
@ሁሉምያልፋልእያለፈምነው 2 ай бұрын
አላህ ኢትዮጵያ ላይ ለ10 አመት ልክ የሌለው ድርቅ አውርድ አላህ በላ ያውርድ
@HdjrJdfuf
@HdjrJdfuf 2 ай бұрын
ኢኒሻአሏህየጅህንታገኛ
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي 7 күн бұрын
ያአላህ አተ በዝነትህ
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 2 ай бұрын
😢እደው ምን አይነት ግዜ ደረስን ውሀ ለመጠጣት ፍቃድ ጠይቁ ማለት አላህማ እደኛ ስራ በአድ ግዜ ፀጥ አለማድረጉም የሱ ተአምር ነው እፍ አትምታኝ እኔ እሄዳለሁ ስትል የኔ ለቅሶ 😢😢😢😢😢😢😢
@umnyehya175
@umnyehya175 2 ай бұрын
እህ ያአሏህ ምን አይነት ጌዜ ደረስን ያረቢ
@ወser-ey1yo9oc4ሰ
@ወser-ey1yo9oc4ሰ 2 ай бұрын
መሬት ላይ ላሉት እዘኑላቸዉ ከሰማይ እዝነት ይወርድላችሁ ዘንድ አላሁ ሱበሀነወ ተአላ።።ያጀማአ የኢትዮ ነገር ወዴት እየሄደ ነዉ አሁን ይሄ ዉሀ ወርዶ ለሚያልፍ ምን ችግር አለዉ እህቴ ብሎ. አዝኖላት ቢያልፍ የኔ ዉድ እህት ኡፍፍፍፍ
@SofiaS-c5o
@SofiaS-c5o 2 ай бұрын
ወይኔበሴትልጂጭቃኔዉ፣በናቱላይ፣ቆሻሻ፣የመሰለ😭😭😭😭
@DbbrHed
@DbbrHed 2 ай бұрын
አይአገራችን😭😭😭😭😭
@hhuu8836
@hhuu8836 2 ай бұрын
እኛ ማራዊያኖቺ እህት ወዲሞቿ እንረዳታለይ እዲትረዳ አዉጧትማ ጀምየ
@fufumahmud3177
@fufumahmud3177 2 ай бұрын
እፍ እደው አላህ እጅህን ይስበረው
@ኤልዳናኮቻ
@ኤልዳናኮቻ 2 ай бұрын
ሰላም ጀማል ወድሜ በጣም ፈልጌህ ነበር በአላህ በምን ላግኝህ
@sadass6994
@sadass6994 2 ай бұрын
አሚንያረብብ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@samiba8699
@samiba8699 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የስባረው አውነት አፈረ 😭😭😭😭😭😭😭
@AlimaAbshiro
@AlimaAbshiro 2 ай бұрын
አሚነነንንንን😢😢😢 የኔ እት😢😢😢
@dhdgdg6231
@dhdgdg6231 2 ай бұрын
አይይይይይአለመታደል ይኔሚስኪን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@TartoobAlain
@TartoobAlain 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍወሏሂልቤንየካኝየኔእናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HhhhH-cm7zp
@HhhhH-cm7zp 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@fufumahmud3177
@fufumahmud3177 2 ай бұрын
እደው አጀቴ እደት እዳዘነ ኡፍ አጀታቸው እሚጨክንላቸው ምን ቢበሉና ምን ቢጠጡ ነው ጉድህን ያሳየን
@ሂወትሀዘንከደስታ
@ሂወትሀዘንከደስታ 2 ай бұрын
አላህ ይናአልህ አላህ በውሃ ጥም ያሰቃይህ እሂ ደቆሮ እ
@RthiBmhg
@RthiBmhg 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናን እኔ እሚቆጨኝ ካለቀበት ዘመን መዲረሴ
@adeyiegetahun632
@adeyiegetahun632 2 ай бұрын
yidefak aremene wesha 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 2 ай бұрын
ወለይ ወዲነት ዬለዉም አብሺሪ ኢሂታችን
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 2 ай бұрын
አሚንንን ሱኩል የርገው
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج 2 ай бұрын
አወ አላህ ያዋርደው እግሩን እጁም ሺባይሁን
@kingmakerkingmaker2635
@kingmakerkingmaker2635 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ኦፍ
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 2 ай бұрын
አሥለቀሠችኝ የምር ያረብ😢😢
@zahra-v4m9w
@zahra-v4m9w 2 ай бұрын
አላህየ ምን እያየህ ይሆ ሚሥኪን መኖሪያ አጣ ያረቢ አላህ ያሠቅቅህ ሁሀውሀ እዳልክ ሙት ቃል አነሠኝ ላተ ፈጣሪ ድፍት ያርግህ
@sanyasanya195
@sanyasanya195 2 ай бұрын
ያማል ሀገራችን ያሳዝናል
@ፋፊYouTube22
@ፋፊYouTube22 2 ай бұрын
ኑሮ ምን ጉድ ነው የአላህ
@JeruJehrr
@JeruJehrr 2 ай бұрын
የአላህ ሚስኪን❤❤
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ай бұрын
የኛስ፣ክፍት፣እውነት፣በጣም፣ድበር፣አለፈ😭😭😭😭😭😭😭
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 2 ай бұрын
አይ ሚሥኪን አላህ ይላአንክ ኢንሻ አላህ
@Mmm-ot7id
@Mmm-ot7id 2 ай бұрын
አተደነዝለግዚያቤርዉሀአተንመስቀልነበርአህያወድከሆክከወድጋርቀድተህአታሸክማትምጀግናነኝብለህነዉየምታሰበዉደደብ
@aaisha6429
@aaisha6429 2 ай бұрын
እ እረ ሄን ሰው በአላህ አደለም የት አገር ነው ኡፍፍፍፍፍፍ ዋናው አውሬ ነው 😢😢😢😢😢😢
@aminahassen6521
@aminahassen6521 2 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔💔ቢቀርስ. እኔማ አላወጣም በነጭ ወርቀት እገባለሁ
@jskahha1623
@jskahha1623 2 ай бұрын
አላህ ይድፋው እጁን አላህ ይስበረው😢😢
@Madena-e8e
@Madena-e8e 2 ай бұрын
አላህ ይደፍው የኢላሂ😢
@NewStr-ur7dz
@NewStr-ur7dz 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ ምን ብየ ልኮምት ሲታሳዝን
@ErahmatAwoke
@ErahmatAwoke 2 ай бұрын
ያርብ፣እዝነትህን፣አሏህ😢😢😢😢😢
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 2 ай бұрын
አላህ ስብርብር ያድርግህ አቦ አተ ዉሻ አሠቃየሀት እችን ምስኪን😢😢😢 አላህ ያሣህ አቦ🤨🤨🤨🤨🤨😌
@tybahty2881
@tybahty2881 2 ай бұрын
አወ ይስበረው አሚን
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
አጅብ አላህየ እሳት አለማዝነቡ😢😢
@habibaa3292
@habibaa3292 2 ай бұрын
አላህይስበረክአትወሻ
@nurgoromobile-b2n
@nurgoromobile-b2n 2 ай бұрын
እንሰሳ ነዉ ከከብት መድበት ይህን ሰዉ አይደለም ገገማ ፦፦፦፦፦፦ኦ ነዉ
@TybaKemal
@TybaKemal 2 ай бұрын
ሱብሀነ አላህ. 😢😢አላህ ከበደለኞቹ ጋር ነው ሀስቡነ አላህ. ወኒኢመል ወኪል
@meseoroyoutube287
@meseoroyoutube287 2 ай бұрын
Akkaa garaa nuu gubdee rabbii sii gubbuu hoolaa miskinaa too😢😢😢😢😢
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ай бұрын
ያማል😭😭😭😭😭😭😭አፈር፣ብላ
@banchikasaeh6624
@banchikasaeh6624 2 ай бұрын
ፈጣሪይምታህ
@zaharayimam6727
@zaharayimam6727 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ. ሰው በሰል በለ ሁለት እግር አውሬች. ይህን ያክል. የክፋት ጥግ ሱበሀን አላህ
@MMm-zk9ix
@MMm-zk9ix 2 ай бұрын
ኧረ ወይኔ ኡኡኡኡ ምን ብየ ልኮምት
@GhgdGgf
@GhgdGgf 2 ай бұрын
3:28 😢😢😢ኣሚን
@Fነኝ-n8f
@Fነኝ-n8f 2 ай бұрын
አላህ ይታው ያረብ እረ ሀቅ ፍረድ አላህ ይግደልህ ወላሂ እምለው ጠፋብኝ እህህህ
@asiaaanoud2155
@asiaaanoud2155 2 ай бұрын
አሚንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@agereahmed8578
@agereahmed8578 2 ай бұрын
በህግ ይጠየቅልን
@ZaraAdam-o9h
@ZaraAdam-o9h 2 ай бұрын
ያረብ የአለህ የሰው ኬፎ በዘ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Trk-og3uy
@Trk-og3uy 2 ай бұрын
አላህይስበረው
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 2 ай бұрын
ምን ባስቦረት ለማዉጣት ሀያሽብረ እኔኮ ያወጣሁት 13 ብረ ነዉ ምን እያለነዉ
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 2 ай бұрын
በእየሱስም የኔእናት😢😢😢😢ወዴትእንሂድ😢😢
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 2 ай бұрын
ሚስኪንአላህይፈርጅሽእሱንምአላህየጁንይስጠዉ
@fgcf61979
@fgcf61979 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ አይ የኛ ነገር የኑህ ህዝብ እደደረሰባቸው በኛላይም መድረሱ አይቀረም 😢😢😢😢😢😢
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 2 ай бұрын
አስለቀሰችኝ የኔ እህት
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ መገን አጨካከን እህት የለህም
@AmarUmair60
@AmarUmair60 2 ай бұрын
አላህ ይሥበረው
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН