የአቻ ግፊቲን መቋቋም || አስመሳይ ጓደኛ ሲጋለጥ!|| ለምን ሰው ሱስ ውስጥ ይገባል? || ራዲካል ት/ት ቤት #2

  Рет қаралды 282,132

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

መጀመርያ የራስህ ወዳጅ ሁን።አንተ ያንተ ወዳጅ ስትሆን ላንተ የሚሆኑ ጓደኞችን ታገኛለህ።በብዛት የዚህ ምድር ወዳጅነት የማስመሰል ነው።በዚህ በሚፈተን የአማስመሰል ዘመን እውነተኛ ወዳጅ ማግኘት ባትችል እውነተኛ ወዳጅ ሁን።አቻዎችህ መጥፎ ነገር እንድታደርግ ሊገፋፉ ይችላሉ።ነገር ግን ካልፈቀድክላቸው በስተቀር ግን ባንተ ላይ ስልጣን የላቸው።አትስማቸው።ባንተ ህይወት ውስጥ ስልጣን አትስጣቸው።
~
አሰልጣኙ ማንያዘዋል እሸቱ ነው
-
እሁድ ታህሳስ 24
ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 ሰዓት
-
ሰኞ ታህሳስ 25
ከምሽቱ 12:00 እስከ 2:00 ሰዓት
-
ቦሌ በአለም ሲኒማ አእምሮዎን ይገንቡ
-
መግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ
-
ትኬቱ በእለቱ በር ላይ ይሸጣል!!
-
መክፈል ለማትችሉ 10 ስዎች ስፖንሰር እናደርጋለንአ በውስጥ መስመር አናግሩን
-
ለበለጠ መረጃ በ0944363431 ደውሉ

Пікірлер: 496
@amani1037
@amani1037 2 жыл бұрын
ዛሬ ምንም ነኝ ነገ ግን ተፅዕኖ ፈጣሪ ድንቅ ሴት እሆናለሁ የዛኔ የምመሰክረው ፈጣሪ የሰራው የህይወቴ መዘውር የሆነ አንድ ሰው አንድ ጀግና አለ ያም አሁን የምሰማው ድምጽ.... እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@trufatargaw593
@trufatargaw593 2 жыл бұрын
@@manyazewaleshetu enamesegenalen many bezu nger eday adergehgnal Thanks
@emantede1673
@emantede1673 2 жыл бұрын
@@manyazewaleshetu b
@mulatu.lejebosister1454
@mulatu.lejebosister1454 2 жыл бұрын
batame beselalney edze irey yibarecey bwnatey tmatetalney batame
@user-ud3gv8ch3x
@user-ud3gv8ch3x 2 жыл бұрын
አፈቀርኩክ ወደድኩክ
@user-oe1kl1dy8l
@user-oe1kl1dy8l 2 жыл бұрын
እውነተኛ ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
True
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 2 жыл бұрын
Tekkkl
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@eldutube-5505
@eldutube-5505 2 жыл бұрын
እውነት new እውነተኛ ወዳጅ አምላክ bicha ነው ምንም ብንሆን አብሮን የሚሆን የሚረዳን ፈጣሪ ይምስገን
@user-vp5pw6kb5u
@user-vp5pw6kb5u 2 жыл бұрын
ያለ ምክኒያት የወደደን በምክኒያትም የማይጠላን እግዚአብሔር ብቻ ነው 😭 በእዉነት አደብት ይባረክ የኔ ወንድም❤️
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 2 жыл бұрын
ካንተ ብዙ ተምሬ አለሁ ገና እማራለሁ እርግጠኛ ነኝ ዛሬ በለሁበት አልቆምም ሼም የሚባል ጠላት ወደኋላ አሰቀርቶኛል ከገንዘቤም ከጉልበቴም ከአይምሮዬም ሳይቀር ሰወች የሚጠቀሙብኝ አሁን አንድ ብያለሁ ወደፊት ከነበረኝ ህይወት ሁሉ ያልተለየኝ እግዚአብሔር ብቻ ክብር ለሱ ይሁን
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 2 жыл бұрын
እኔም ምንም ጋደኛ የለኝም ምክንያቱም እነሱን መምሰል አልቺልም እራሴ ነው የምመስለው የምሠማው የእግዚያብሄር ድምፅ ነው ጥሩ ለመሆን በርታለን እመሠግናለው ስለመከርከኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 жыл бұрын
አውነት እልሀለሁ በህይወቴ ከስፈር ትምርትቤት ስደት ጋደኛ የለኝም አሁን ዲርስ ቀዲሞ እዳንተ ነው የገባኝ በተለይ አሁን ያሉት የሆነነገር ሲፈልግነው ሰው የሚቀርበው ፈጣሪ ብቻ ነው የምለምነው
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 жыл бұрын
Bro በዚህ ሰአት ያንተን ትምህርት የሚያገኝ ትውልድ እድለኛ የሆነ ነው thank you so Mach
@merafgebrede7551
@merafgebrede7551 2 жыл бұрын
ከአዋቂ እስከ ልጅ ሊማርበት የሚችል ድንቅ ሀሳብ ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን።
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?
@konizeleke7353
@konizeleke7353 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ
@meditube2564
@meditube2564 2 жыл бұрын
ጓደኛዬ ወዳጄ አምላኬ መቼም ተማይለኝ የማይለወጥ ጊዜ እና ሁኔታ የማይለዋውጠው እግዚአብሔር ብቻ ነው በዚህ ደግሞ እጅግ ደስተኛ ነኝ ምንም እንኳን በከበባድ ማዕበል ውስጥ ባልፍም የምያበረታ የእግዚአብሔር መንፈስ ከኔ ጋር ነው 🙏🙏🙏
@a01core17
@a01core17 2 жыл бұрын
ማርያም አነተ ጀግና ነህ እግዚአበሔር ሰላምህን ያብዛውው
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 2 жыл бұрын
የልቤ ጓደኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ
@dawedali9984
@dawedali9984 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዛኪር ያለው ልጅ ተመችቶኛል እኔም አድናቂው ነኝ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ከጥበብ ላይ ጥበብ ከእውቀት ላይ እውቀት ከጤና ላይ ጤና ከእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ በእውነት አሜን አሜን አሜን።።።።
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?
@aryamy6177
@aryamy6177 2 жыл бұрын
የማይለወጥ የማይቀየር እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ዛሬም እንደ ትላንቱ ለኛ ያለዉ ፍቅር አይቀንስም ሠዉ ግን በየለቱ ነዉ የምንቀያየረዉ አንተ እንዳልከዉ ዋናዉ ነገር ከፈጣሪ ጋር ያለንን ነገር ማጠንከር ነዉ ያለብን እናመስገናለን ወንድም💗
@godisgood5915
@godisgood5915 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድህ ሁሌም ንግግርህ በመጀመሪያ ፍጡር ወደ ፈጠረው እንዲመለስ ምትናገረው ንግግርህ ዋው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@liyalegese9415
@liyalegese9415 2 жыл бұрын
ማኔ ፍጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥ የእውነት እስከዛሬ ትምህርትህ ን ባለማዳመጤ ቆጨን ከፍጣሪ በታች ምርጥ አስተማሪ ነህ
@aminunurie8311
@aminunurie8311 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ለዋጭ ትምህርት ነው በተለይ ከመንፈሳዊ አሰተሳሰብ ጋር በመጣመሩ ወደ ውስጣችን የሚሰርፅ ገለፃ ነው ለዚህ ትውልድ እንደዚህ ያሉ ሴሚናሮች ወሳኝ ናቸው ትውልድ ሲቀረፅ ሀገር ትቆማለች ትውልድ ሲጠፋ አገር ትጠፋለች ስለዚህም በመንግስ እገዛ እየተደረገ ለወጣቱ ተደራሽ መሆን አለበት እላለሁ
@samimtku1547
@samimtku1547 2 жыл бұрын
ይገርማል የሚደንቅ መልክት ነው እኔ አሁን እየሰማሁ ያለሁት በ ጣልያን ሃገር ሬስቶራት እያፀዳሁ ነው አንተ እንደምትለው የራሴን ጓዴኛ ማግኘት አልቻልኩም ወጣቱ በጣም ሲበዛ ፈሪ እና ሃላፊነት የጎደለው ሆናል እኔ በሊብያ በኩል ነው ወደ አውሮፓ የገባሁት ካገር ከወጣሁ 12 አመት ሆኖኛል አሁንም ግን ተስፋ አልቆረጥኩም የራሴ የምለው ነገር እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ለሱም ከሚገባው በላይ እየጣርኩ እገኛለሁ የሃገሬ ልጆች ግን በስደት ያሉት ለምን እንኳን እንደተሰደዱ በጣም የሚያቁት አይመስለኝም በጣም ተስፋ መቁረጥ ይታይባቸዋል ሁሌ መሽሽ ነው ሃገር መቀየር !
@bezawitendale191
@bezawitendale191 2 жыл бұрын
የምር የእውነት ሰው ነህ ንፁህ ሰውነትህ አውጥተሀል እድረኛ ነህ አሁን ላይ ራሴን ለመሆን መርጫ ባለሁበት ሰዓት ይህ ቪዲዬ ውሳኔን አረጋግጦልኛል አመሰግናለው ክብረት ይሰጥልኝ እኔ ተሰፈኛ ነኝ
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል የኛ የኢትዬጵያውያን በረከት!!! አላህ ይጠብቅህ። Much Much Respect
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 жыл бұрын
በርታ ጠንክር መልካም የስራ ዘመን ማንያዘዋን 🙏🏾💪🏾
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@biruk5084
@biruk5084 2 жыл бұрын
Maneyazewal ....betam new emamesegnew I have been smoking weed for 10 years every single day ....I get it know why I do that ......gen በ ከባድ ሱስ ውስጥ ላለን እንዴት መውጣት እንደ ምንችል ወደ ስራ አለም እንዴት መመለስ እንደምንችል በሰፊው ብታስተምር ብዙ ሰዎች መውጣት ፈልገው እንዴት እንደሆነ ሳያውቁ ሱስ ውስጥ ስምጠው የቀሩ አሉ እና ብትረ ዳን መልካም ነው፡ ፡
@tegerdaatenafu6942
@tegerdaatenafu6942 2 жыл бұрын
@@manyazewaleshetu እኔ ባገኝህ በጣም ደሰ ይለኛል በዚህ ሰዐት ሰብረብረ ብያለሁ ያውም በሰደት
@mudaycoffeetube5962
@mudaycoffeetube5962 2 жыл бұрын
@@manyazewaleshetu How can I get your # Yene wondem
@mintwababrham6012
@mintwababrham6012 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነዉ ...የ እዉነት ይሄ ለኔ የተዘጋጀ ትምህርት ነው ...በጣም አመሰግናለሁ ...በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ
@habtamlove7266
@habtamlove7266 2 жыл бұрын
ዋው ማን ያዘዋል ተባረክ ቃላቶችክ በፍጥነት ሰው ይቀይራል ❤️
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 жыл бұрын
ዶክተር ዛኪር ያልከው ወድሜ ማሻ አላህ በጣም የሚደነቅ ኡስታዝ ነው
@fitsumyasabu9286
@fitsumyasabu9286 Жыл бұрын
የአሁን ተማሪዎች በጣም እድለኞች ናችሁ ። እንዲህ አይነት እራስን ማዎቅ የራሳችሁን ስጦታና አምላክ በእናንተ ላይ አድሮ ለአለም መስጠት ማሳየት የፈለገውን ፍቅር እና አዲስ መክሊት አዲስ ጥበብ እንድታስተውሉ የሚያመላክቱ እንዲህ አይነት መልካም መካሪዎች ስላሏችሁ ። ይህ ትውልድ ቢያስተውለው በጣም እደለኛ ነው ። አምላክ ሆይ ይህንን ትውልድ በቃልህ እንዲቀና በመንገድህ እንዲጓዝ እርዳው ።
@TheFuthure
@TheFuthure 2 жыл бұрын
Many ከዚህ ዘመን KZbin ከሚያንጋጉ ጩኸቶ ለየት ያልከብግኝ 1. ሰዎች ወደ ፈጣሪያቸው እንዲመለሱ ብዙ ግዜ ትመክራለህ 2. ሰዎች ራሳቸውን እንዲሆኑ እና ከማስመሰል እንዲፀዱ ትመክራለ 3. ስታወራ ለ መደነቅ ብለህ ሳይሆን የምርህ ነው 4. ስታስተምር ትክክለኛ Energy ትጠቀማለህ
@fisoneden7750
@fisoneden7750 2 жыл бұрын
ሁሌም ልቤን እጂ ሰውን መከተል ውድቀት ነው እኔ እራሴን ነኝ ብቻውን አምላኬ ጋደኛ የለኝም ለወደፍትም አይኖረኝም
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
صح
@santhiyasanthiya5943
@santhiyasanthiya5943 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባረክህ እዴሜና ጤና ይስጥህ 👍👌
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
እውነት ወንድም አንተ ሳይህ የጠፋ ህልሜ ሁሉ ወደፊት ይታየኛል ተስፋ ይሰጠኛል አንተ ጎደኛ አልክ አሁን ሰአት ወንድም እህት ፊክ ናቸው ።በዙ ተስፋ ያስቆርጣል በቤተሰብ መከዳት 😢😢😢😢😢❤
@yaredamare787
@yaredamare787 2 жыл бұрын
ሳይሰለቸኝ የማዳምጠው ያንተን ንግግር ነው። በናፈቁኝ ተማሪዎቼ ፊት ስላየውህ ደስ ብሎኛል አንድ ቀን ደግሞ ወደ እኔ ስቱዲዮ እንደምትመጣ አልጠራጠርም። God bless you Mane...I never tire of listening to your talk. I'm glad to see you in front of my beloved students, and I have no doubt that one day you will come to my studio.
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@fitsumyasabu9286
@fitsumyasabu9286 Жыл бұрын
Are this your students you are lucky .I was wondering to know from which school they are .You are not only a teacher but also a brother as an elder brother only gives and pave their your way to the best advice for his younger siblings.keep up Yared
@ahdumen6135
@ahdumen6135 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው።ማንዬ ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን እንዳየውት ነው የወደድኩት የእውነት እኔም በሁሉ ነገር ዝቅተኛ ከሚባሉት ውስጥ ነኝ ወደፊት በተማርኩት ያማረ ፍሬ አፍርቼ መስካሪ እንደምሆን አልጠራጠርም ማንዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?
@zinashgobenabali751
@zinashgobenabali751 Жыл бұрын
በእውነት ማንያዛዋል አንድ ቀን ትልቅ እና ተጽኖ ፈጣር ሴት ሆኘ በአለም መድረክ አመሰግናለው በዝደግሞ እርግጠኛ ነኝ ፈጣርም አለልኝ ብቻ ፈጣሪ ይባርክህ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Ersu yerdash
@zinashgobenabali751
@zinashgobenabali751 Жыл бұрын
Amen
@endalealehegn2816
@endalealehegn2816 2 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነዉ ትምህርት ብቻ አይደለም ህይወት ነዉ። ማኔ በጣም ምወድህ በርታ አሪፍ ስራ እየሰራህ ነዉ
@tadelechfikera869
@tadelechfikera869 2 жыл бұрын
ተመስጬ ነው የሰማሁ አመሰግናለሁ ወድምዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ተመኘሁልህ
@yeneneshiyeneneshi5977
@yeneneshiyeneneshi5977 2 жыл бұрын
ሥደተኛዋ ነኝ ተሥፋቆርጨ ነበር አሁን ግንተሥፋ እያገኛሁ ነው ምክኔያቱም እዳተ አይነቱን ማዳመጥ ሥጀምር እግዚብሔር ይጨምርልህ
@khedjakasamu6746
@khedjakasamu6746 2 жыл бұрын
አንደኛ ዉ አላህ ብቻ ልገዛ አላህም በቁዱስ ቁራአን እንዲ ይለሊ ሰዉንም አገንትንም አልፈጣርኩም እኔን ለገዜኝ እንጂ
@noname-y3n4p
@noname-y3n4p 2 жыл бұрын
ወይኔ ማኔ አገኘሁህ ኡፍፍፍፍፍስወድክ እኮ ማግኘት ምፈልገው ሰው ያንተ ንግግርን ተግባሬ ያረኩና በጣም በጣም የቀይከኝ ሰውነህ በሂወቴ አዝኜ ምርርርብሎኝ ልቤተሰብሮ በቃ አለምጠባኝነበር በጣም ወደራሴ የመለሰኝ ያንተ ምክርነው በጣምአመሰግናለሁ❤🙏
@tigabukebede8565
@tigabukebede8565 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ ውንድሜ በርታ
@asmatube3769
@asmatube3769 2 жыл бұрын
ምርጥ ስው ትችላለህበርታ❤️❤️❤️🙏🙏
@user-ut4qx3ts8b
@user-ut4qx3ts8b 2 жыл бұрын
ይሌው እኔ የማይረቡ ጓደኞቼን ለይቼ አውጥቼ ሠላሜን አግኝቻለሁ አይገርምም ከምንም በላይ ነበር ቦታ የምሠጣቸው እራሤን ጥዬ ነበር ለነሡ የምሆንላቸው ግን ለካ እነሡ እደሞኝ ነበር የሚያዩኝ ሁሉንም በአንድ ቀን ነው። ያዋጣኋቸው አሁን ሠላም ነኝ ። በፊት በጣም ነበር ጭቅላቴ የሚጨናነቀው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥገን።
@umsadat7681
@umsadat7681 2 жыл бұрын
የልቤን ተናገርሽው
@selimtube404
@selimtube404 2 жыл бұрын
ምርጥ ጀግና መካሪ እናመሰግናለን
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
እኔስ በአላም ለይ ማንም አይዎዳኝም ከፋጣሪ እና ከበታሳቦቼ በቃር 😭😭😭😭 ለምንድናው 😭😭ግራ ገበኝ 😔😔
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
ኪኪ ሺ ሰው እንኳ መች አውቁሽ ነው የዓለም ህዝብ ላይ የደረሽው? አይዞሽ ሙድሽ የሚመሳሰል ሰው ፈልጊ ክፉ ከክፉ ፣ መልካም ከመልካም፣ ሌባ ከሌባ መመሳሰሉ አይቀርም እና ከማይመስሉሽ ቀርበሽ ነው ያልወደዱሽ ።
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
@@sebelleteferaminas9875 may be እኔ ማንንም አምናላዉ ቃርቦ ጎድቶኝ ነው ምሄዱት 😭😭😭
@classictubeethiopia8172
@classictubeethiopia8172 2 жыл бұрын
@@lidiyaqueenofmamanddad187 Ayzosh Alemegetatem Enji Sew Slemitelash Aydelem
@danm1829
@danm1829 2 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ፡ ስሜትሽ ልብ ይነካል። እንዳንቺ ነበር የኔ አመለካከት አሁን ግን ተቀይሯል ። አውሪኝ እስኪ በአካል መገማኘት ባንችልም በስልክ ወይ በፅሁፍ።
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
@@danm1829 እሽ
@ሀገሬዩቲብ
@ሀገሬዩቲብ 2 жыл бұрын
እኔ ለብዙ ጊዜ ሱስ ውስጥ በነበርኩበት ጊዜ ለምንም ነገር አላስብም ነበር ቤተሰብ አልሰማም እሚመክረኝ ሰው ያስጠላኝ ነበር አሁን ላይ ግን ሱስ ከተውኩኝ ሁለት አመት ሆኖኛል ነገር ግን ሱስ ከተውኩኝ ቡሀላ አሁን ላይ ያጋጠመኝ ነገር ሀሳቤት የመናገር ሞራል የለኝም ሰውጋ ተቀላቅየ ለማውራት ያስፈራኛል በራስ መተማመን አጥቻለሁ ግን እንደዚ የምሆነው ለምንድነው ብየ እራሴን ስጠይቅ መልስ አጣለሁ ጠቅል አድርጌ ስነግርህ እራስን መሆን እንዴት ነው እባክህ ማን ያዝዋል በዚ ጉዳይ ስራና ልቀቅልን
@user-gh6nx4or4d
@user-gh6nx4or4d 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው 😥😥😥😥
@maryon6679
@maryon6679 2 жыл бұрын
ተስፋ ቆርጨ መኖር ባስጠላኝ ግዜ ዩቱብ ላይዞር ስል አንተን አገኘሁኝ ተመስገን አምላኬ አንተንም አመሰግንህ አለሁ
@meskeremteshome5356
@meskeremteshome5356 2 жыл бұрын
Never give up pls
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርታ ወንድማለም
@bibibibi4369
@bibibibi4369 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን የምትናገራቸው ነገር በጣም ድንቅ ነው በርግጥ እኔ የኮለጅም ሆነ የኒበርስቲ ላይፍን አላቅም ማለትም አልተማርሁም የገጠር ልጅ ነኝ የተማርሁት የሂይወትን ትግል ነው ብል ማዳነቅ አይሆንብኝም ካገሬ የወጣሁት በ17አመቴ ነው አሁን የምገኘው ቤሩት ሲሆን ለ3አመት ያህል ምንም አይነት ስልክ ስላልነበረኝ ከመረጃዎች ርቂ ነው የቆየሁት አሁን አ4አመቴ ላይ እገኛለሁ ስልክም ማግኘት ችያለሁ ላንተም ኮሜንት ለመፃፍ በቅቻለሁ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@sinasina5015
@sinasina5015 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው የማይለወጥው
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት
@qwas4390
@qwas4390 2 жыл бұрын
በርታ በጣም አስተማሪ ምክር ነው በርታ👍
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@rabyamar7366
@rabyamar7366 2 жыл бұрын
ማኔ በጣም አመሰግናለው አንድ እኔን በሂወት ያቆመኝን ነገር ስትል ስለሰማውህ ደስ ብሎኛል ሁሌም ችግር ሲገጥመኝ '' ራቢ ችግርሽን ተቀበይ መፍትሄው እንዲቀርብሽ '' እላለው ጊዜ ለሁሉም ነገር መድሀኒት ነው ብዬ አምናለው ቁስል ዛሬ ቢደማም ነገ ጠፈፍ ይላል ብዬ አምናለው ይህንንም ልክ እንደሆንኩ ስላረጋገጥክልኝ አመሰግናለው
@maskarammaski1383
@maskarammaski1383 2 жыл бұрын
ፍቅር ያለው እግዚአብሄር ጋር ነው ሁሉም ሥጋ ለባሽ የውሸት ነው የሚወዱን ሁሉም የጥቅም ሰው ነው ብዙ ነገሮችን ትምህርት ከማንያዘዋ ወስጃለው እድሜ ይስጥክ ወንድሜ
@ከሌለክየለውም
@ከሌለክየለውም 2 жыл бұрын
እኔ ከ 7 አመት ፍቅረኛዬ ተለያይቼ እሱን ለመርሳት ማላደርገው ነገር የለም ሱስማ ሒወቴ ሆኗል በሱስ ምረሳ መስሎኝ አውን አምስት ወር ሆነኝ በማላቀው ሐገር ተሰቃየው በሱስ
@bibe7822
@bibe7822 2 жыл бұрын
ayzosh ehta fetari yrdash
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
ጅል ነሽ እንዴ እሱ አንቺን ሲተው አስቦ ነው እሱን ሳታውቂ ትኖሪ ነበር ብታገቢውም ትኖሪያለሽ አምላክሽን እረሳሽ ማለት ነው እሱን ለመርሳት ህይወትሽን 5ወር ምታሰቃይው ቁጭ ብለሽ እራስሽን ጠይቂ ። ነገን ለማየት ዛሬን መኖር አለብሽ ንቂ ንቂ ንቂ። ቀላል ነው እያልኩሽ አይደለም ግን መኖር አለብሽ ያልተካዳ ያልተጎዳ የለም ከአምላክሽ ጋር ጣበቂ አንቺ ሚመስልሽ 7አመት የባከነ ነው ግን እግዚአብሄር ያየልሽ ነገር አለ በቃ ብትሞቺስ?ቢሞትስ ? 1ኛ) ጠዋት ሞባይልሽን ከመንካትሽ በፊት ፀልይ 2) 30 ደቂቃ walk አድርጊ 3) እሱን ሚያስታውስሽ ቦታ አትሂጂ 4) በስህተት የእሱን ጓደኞች አታግኚ 5) አዳዲስ ጓደኞች ተዋወቂ 6) ስራ ማሰሪ ተማሪ ከሆንሽ በየቀኑ ላይብረሪ ግቢ 7) የፈጠረሽ እግዚአብሄርን አመስግኚ 8) ጤነኛ ነሽ ስሪ 9) ዳግም ልብሽን ሚሰብር ወንድ ወድ ህይወትሽ እንዳይመጣ ጌታን ለምኚ ሞኝ አትሁኚ
@enkuye5138
@enkuye5138 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል...ጎበዝ በርታ አንድ ቀን እንደነ.... Eric Thomas famous ሆነህ እንደምትሆን አልጠራጠርም እዚህ በውጪው አለም ለምንኖረው አበሾች.... motivational speech እንደምትሰጠን ተስፋ አረጋለሁ።🙏
@ascheteshome4992
@ascheteshome4992 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ለውጥ ማምጣቴ አይቀርም በብዙ ነገሮች እየለወጥከኝ ነው በተለይ ማኔ በጣም የቀነስኩት ሱስ አለ ጭራሽ ማቆም ፈልጋለሁ አንተን መከተል ከጀመርኩ ጀምሮ ሁሉ ነገር እየቀለለኝ ነው ተባረክ
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 жыл бұрын
ዋው ይሄን ነበር የተመኘሁት አንተ ለተማሪ አስፈላጊ እንደሆንክ ገና ሳይክ ነበር ያወኩት በእውነቱ እያደረክ ስላለከው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አሁንም እግዚአብሔር ይርዳክ የወጣቱን ልብ አሳልፎ ይስጥክ🙏🙏🙏 ሀገር ተረካቢ ወጣቶች ባንተ ምክር እና ግፃፄ ይብዙልን🙏🙏🙏 thank you so much for doing this🙏🙏🙏🙏
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
እነመስግነለን ወድም እኔ ካመት በፈት ብዙው ጎዶኞች ብዙው ዘመዶች ነበሩው በዙሪያየ ነገርግን አድቀን የሆነ የኔ ጉዳይ ማድርግ ፍለኩውነ ሁላቸውንም ሳማክራቸው ሁሉውም ፈቱውን አዞሩብኝ ምንወስንኩው ቶሎ ብየ ሶላቴን ስግጀ ከራሴጋር ማውራት ጀመርኩውነ እኔማ እነሱውም ከጎኔ አልሆኑውም ብየ እራሴን የበታችነት እድስማኝ አላደርግም ብየ የመጀመርያው ውሳኔየ ስልኬን ቀይሪ ከሁሉውም እራሴን አርቄ ህልሜን ቀጠልኩው ከዛ የምፍልገውን አሳካሁ አልሀምድልላሂ ግን በውጭ ስለኔ ብዙው ያወራሉው ግን አለችደ ምነምን እሶኮ ማሻአላህ ጠክራለች እደትግን ብቸኝነት መርጠች ብለው እስማለሁ ግን ስምቸዜሮብየ አላማየነ ህልሜላይ ነው ትኩርቴ እነ የማንም ጥገኘ መሆንም የለብንም ግዜአችንን በሙሉው ለፍጣሪ ከስጠን ስኬታማ እንሆነለን አሁንም ወደፈትም አላህን ይዥነው እምጎዘው
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነ🙏 እኔ እንኳን fake ጓደኛ ለመለየት ሁለት ቀን አይፈጅብኝም ተመስገን ቶሎ እንቃለው
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Gobez
@bezawitmengstu8900
@bezawitmengstu8900 2 жыл бұрын
Tadlesh
@yodittewelde5395
@yodittewelde5395 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ተባረክ 🙏🏿
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
አቤት አንተን ማዳመጥ እንዴት መባረክ ነው ከገባን 🙏🏻😘👏💕👋🤙🌷❤️
@fideltopmedia9165
@fideltopmedia9165 2 жыл бұрын
ስለ ት/ትህ እናመሰግናለን ❤
@helentameira7928
@helentameira7928 2 жыл бұрын
This so powerful I love your motivational speech because you really help
@djmes9716
@djmes9716 2 жыл бұрын
Many በጣም ነው ማደንቅህ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምርያለው በርታልኝ አባቴ ለወጣቱ አስፈላጊ ሰው ነክ ምናለበት እንዳንተ 5 ሰው ቢኖር
@AvollaMedia
@AvollaMedia 2 жыл бұрын
ልቤም መንፈሴም አንተን የሆንሁ ያህል ይሰማኛል ። ነፍሴ ሰውን በመርዳት እጅግ ትደሰታለች ። በትንሹ ታላቆችን መንገድ ጠብቄ ቁሜ ሳሳልፍ እራሱ ውስጤ ይደሰታል። ግን ሰው ፊት ቁሞ መናገር ያስፈራኛል ምን ላርግ ወንድሞቼ እስኪ መላ በሉኝ።ምንም ይሁን አንተ ተከታትዬ እንደምቀየር ግን ትልቅ እምነት አለኝ።
@edenmekonnen4308
@edenmekonnen4308 2 жыл бұрын
ምን ጊዜም ምርጥ ነህ 😍😍😍😍😍😍 እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?
@ጌታእግዚአብሔርሆይአተታው
@ጌታእግዚአብሔርሆይአተታው 2 жыл бұрын
የኛ ብርቱ ወድም ብሮየ ጎበዝ ቀጥልበት ለኛም አስዋይ ልቦና ይስጠን
@mekdiml3086
@mekdiml3086 2 жыл бұрын
በዚህ ስአት እንደዚ አይነት ምክር ስለሰማው ብርታት ነው የሆንከኝ አመሰግናለው !!!
@yaredamare787
@yaredamare787 2 жыл бұрын
የራዲካል ተማሪዎች ፍቅር ናቸው።
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?
@etutube7357
@etutube7357 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በእውነት ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና ፈጣር አብዝቶ ያድልልህ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
Selhm lache yun batsebadergn
@mslealem5866
@mslealem5866 2 жыл бұрын
አገላለፅህ ልዩ ነው እናመሠግናለን ክበርልን
@muazjemal360
@muazjemal360 2 жыл бұрын
# you are original i listened to many but their copy even their tone of voice keep it up
@tigesttt5803
@tigesttt5803 2 жыл бұрын
የውስጤን ነው የተናገርከው በርታልን እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ ነው
@martaandemariam8723
@martaandemariam8723 2 жыл бұрын
A powerful and strong speech!! This is I think a great way to impact the lives of the young generation. I personally like one part where you said " Invest in yourself ". Investing in yourself is the only way that you can reach your goal. May God bless you and help in your work! From Eritrean supporter.
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?
@mercyseboka1288
@mercyseboka1288 2 жыл бұрын
Enamesegenalen edmena Tena Yistaek.
@zinashgobenabali751
@zinashgobenabali751 Жыл бұрын
ህይወቴን ቀይረበታለው በእውነት አመሰግናለው በርታ ብሮ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Tnx
@assefashberhe9036
@assefashberhe9036 2 жыл бұрын
በርታ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 жыл бұрын
የምታስተምራቸው ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚለው ዋነኛውና አደኛው ደግሞ ሁሉ ትምህምርቶችላይ ስለፈጣሪያችን የተያያዘነው አናመሰግናለን
@johnnyadmas
@johnnyadmas 2 жыл бұрын
Thank you so much, very noble of you. God Bless
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
እደው እደኔ አሰመሳይ ጓደኛ ያሳለፉ ይኖር ይሁን አሁን ግን ብቻን ነኝ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
እኔም ጓደኛ የለኝም እስመሳይ ስለሞሉ ተሎ አልቀርብም እንደኔ እንደኔ ብቸኝነቴን እወደዋለሁ እራስ ወዳድና አስመሳይ ነው የሞላው
@hayatbedru5129
@hayatbedru5129 2 жыл бұрын
እኔም
@user-zk6wn6ql4l
@user-zk6wn6ql4l 2 жыл бұрын
ማኔ እድሜ ይስጥህ ግን ስልክህን ባገኝ በጣም ደስተኛነበርሁኝ የምር ብሮግራምህን ከሚከታተሉት አንዷነኝ እናመሰግናለን ።😍😍😍😍😍
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ቀን ነው ምሰማህ ያለሁት እንዴት ደስ ይላል ንግግርህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?
@saditube5199
@saditube5199 2 жыл бұрын
ምርጥ ወጣት ነህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይህ
@haymanotbelte6989
@haymanotbelte6989 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማኔ ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@netanetneti7623
@netanetneti7623 2 жыл бұрын
አንተ በጣም የምትገርም ሰው ነሕ እናመሰግናለን
@safeh2633
@safeh2633 2 жыл бұрын
እኔም ጎደኛለኝም ምክንያቱም ወሺት ናማስመስልአልወዲ
@kidistmehari5673
@kidistmehari5673 2 жыл бұрын
ምስጋና ይግባው ለፈጣሪ
@misxer21
@misxer21 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ምርጡ መምህር 🙏🙏
@tadilotigetu1116
@tadilotigetu1116 2 жыл бұрын
ማኔ በጣም ጀግና ነህ አንድ ቀን እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ በምን ምክንያት እንደሆነ እኔ አውቃለው። አንተ ግን በርታልን እመሰግናለው
@ዜድየወሎዋቀበጥ-ዘ7ለ
@ዜድየወሎዋቀበጥ-ዘ7ለ 2 жыл бұрын
እደዉ ወላሂ ይህ ሰዉየ ካኔ ሰፈር ያሉት ሰወች እደት ላሰማቸዉ
@የራያአላማጣልጅነኝ
@የራያአላማጣልጅነኝ 2 жыл бұрын
አሁን በምርጥ ርእስ መጥተሀል አድምጨ እመለሳለሁ።
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Thank you so much
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@sosyb4270
@sosyb4270 2 жыл бұрын
you are living ur purpose👍 very powerful 👏🏾👏🏾
@-Ezilmedia21
@-Ezilmedia21 2 жыл бұрын
ሰላም ብሮው፣ አንድ ነገር ልበልህ ስኬትህ በጣም ያስደስተኛል ግን በስኬትህ ያጋጠመህን ችግሮች በተለይ ጓደኞችህን ባታሸማቅቅ መልካም ነው ባይ ነኝ ከቻልክ ስለድሮ ችግርህ አንተ እጅ ሌሎችን ለችግርህ ተጠያቂ አታድርግ። ምክንያቱም የአንተን ስኬት ድል ለአንተ ድሮ የደረሰብህን ችግር ሌሎች ማድረጉ ስህተት መስሎ ስለታዬኝ ነው። በተረፈ ለሃገር ለምታደርገው አስተዋጾ ያስደስተኛል። በርታልኝ ብሮው።
@መከባበርጠፋ
@መከባበርጠፋ 2 жыл бұрын
አሪፍ አስተያየት
@amuabas3036
@amuabas3036 2 жыл бұрын
በትክክል በጣም አሪፍ ነገር ነው በርታ እራሴን እንድፈትሽ አድርገኸኛል አመሰግናለሁ
@geezawit8645
@geezawit8645 2 жыл бұрын
በርታ እያንዳንዱ ትምህርቶችህ ለህይወቴ ጥያቄዎች መልስም ትምህርትም ናቸው። እናመሰግናለን
@samigotube2616
@samigotube2616 2 жыл бұрын
ትምርትህ በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ግን ምታነቃቃቸው ተማሪዎች ኢትዮጵያውያን ናቸው ሰለዚ ንግግርህ ሁሉ ብኣማርኛ ቢሆን ቆንጆ ነበር ኣማርኛ ሃብታም ቋንቋ ነው ሰለዚ ኣስብበት ኣመሰግናለሁ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
Selhm lante yun batsebadergn
@mariyamercesds772
@mariyamercesds772 2 жыл бұрын
እኔን መሔጃሥለለለኝ እንበርሥቲ አድርነበር አልክ እኳንፈጣሪ ያንሁሉሥቃይ አሣልፎ ለቁነገር አበቃህ እግዚአብሔር ይመሥገን
@etagegnhukenaw118
@etagegnhukenaw118 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ። ለአዲሲቱ ኢትዮጽያ ተረካቢ ትውልድ የሚያስረልገው ያንተ ዓይነት ለትውልዱ ነገውን የሚያሳየው የስፈልገዋል ።
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ማኔ ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በጣም እናመሰግንሀለን!!
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 862 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 60 МЛН
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 698 М.
አትፎካከር፣ ፍጠር || Don't Compete, Create! - ክፍል - 1
36:36
ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ?
35:36
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 68 М.