የጭብጦ አሰራር ከፈለጉ ወደ ጀኑ ቲዩብ ጎራይበሉ። ቪድዮን አይተው አሰራሩን ከወደዱት ሰርተው ይቅመሱ

  Рет қаралды 2,614

Jenu Tube

Jenu Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@GjgVjv-di3wo
@GjgVjv-di3wo 6 ай бұрын
ማሻአላህ በርቺ እኔም ልሰራነዉ በኑግ ተባረኪ ልሞክረዉ ዉዴ
@bvmk9509
@bvmk9509 3 жыл бұрын
መሸአላ ባጣም ቆንጆ ነው በርችልን እህት
@Ambassel
@Ambassel 2 ай бұрын
በኑግ ሲሰራ ነው የምወደው❤
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube Жыл бұрын
ወይ የገጠር ልጆች ትዝታ ያለበት በላይክ ጉልጎሎ ጨረሰን ስነበቃ የሞፈር መዝጌ እየተባለ ይሰራ ነበር ወላሂ በኑግ ሲጣፍጥ❤❤❤❤
@JENUTube
@JENUTube Жыл бұрын
ወደሓላ መለሰሽ አይደል
@saidnurhusein7950
@saidnurhusein7950 2 жыл бұрын
ማሻላህ በጣም ቆንጆ አሰራር በጣም እናመሰግናለን
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ
@ሂክማኢብራሂም
@ሂክማኢብራሂም 3 жыл бұрын
በርች ጥሩ ነው
@abuhameza6081
@abuhameza6081 3 жыл бұрын
Wawa masha allah harif new
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 3 жыл бұрын
ማአአላህ
@hadiaaumer284
@hadiaaumer284 3 жыл бұрын
Masha allah tebarek allah harif new
@zizinettube7695
@zizinettube7695 3 жыл бұрын
የኔውድ ቀጣይም ትሰሪልኛለሽ🥰
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
በሚገባ በደንብነዋ ውዷ
@mahermuhammed5953
@mahermuhammed5953 3 жыл бұрын
Wawa very nice
@emuanwaryoutube1378
@emuanwaryoutube1378 3 жыл бұрын
መሸዓላህ ደስ ይላል እህት
@iloveyoumama3484
@iloveyoumama3484 3 жыл бұрын
Nice
@mubarakbinmuhammed7535
@mubarakbinmuhammed7535 3 жыл бұрын
Msha Allah
@emuanwaryoutube1378
@emuanwaryoutube1378 3 жыл бұрын
እረ እኔስ ከዚህም ነው እየሰራሁ እምበላው በጣም ነው እምወደው ጭብጦ
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
ቢሊ አፊያ ሀቢበቲ
@abuadem5000
@abuadem5000 3 жыл бұрын
Wawa teru new
@አሜንኢትኤል
@አሜንኢትኤል Жыл бұрын
ሰሊጡን እንዴት እንዳዘጋጀሽው ብትነግሪን ጥሩ ነበረ
@JENUTube
@JENUTube Жыл бұрын
Mamaye kezih yetezegaje ayidelem
@ራእድዩቱ
@ራእድዩቱ Жыл бұрын
እህት የወሎ ገንፎ አሰራረ አሳይኝ ማማየ እዳታልፊኝ
@JENUTube
@JENUTube Жыл бұрын
እሺ መርሀባ እህት
@ሕይወትናት
@ሕይወትናት 3 жыл бұрын
ኧረ ጭብጦ በስንት ጊዜዬ
@BekiandMesi
@BekiandMesi Жыл бұрын
ዱቀቱ የምንድነው?
@ሜሪኢማም
@ሜሪኢማም 3 жыл бұрын
አለማወቅ ነውር አይደለም እያለችሽ ነው እኔጋ የማታውቅ ልጅ አለች
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
በትክክል የኔ ዉድ ለጨዋታ ያክል ነዉ አይዞን
@nitsmydam6742
@nitsmydam6742 3 жыл бұрын
ያ አላህ ጭብጦ በስንት አመቴ አየሁት ጣዕሙ ራሱ ጠፍቶኛል ሳየው ግን አስታወስኩ አይ
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
ቀላል ነው ስሪና ቅመሺው እናት ትወጅዋለሽ
@ራእድዩቱ
@ራእድዩቱ Жыл бұрын
እህት ምን አይነት ሰሊጥ ነው ጭብጦውን የሰራሽበት እኔጋ በብዛት ያለው ነጩ ሰሊጥ ነው ቀዩ ሰሊጥ የለም መልሽልኝ
@JENUTube
@JENUTube Жыл бұрын
በቀዩ ነው የሰራሁት በነጩ ሲሰራ አይቼ አላቅም 🤭🥰🥰
@FantuGossaye
@FantuGossaye 9 ай бұрын
አኔ ፍትፍትነውየማቀው
@JENUTube
@JENUTube 9 ай бұрын
ማለት
@لبابهسعيد-ن9ف
@لبابهسعيد-ن9ف Жыл бұрын
ጥቁጥ እግዳ እኔ ነኝ
@JENUTube
@JENUTube Жыл бұрын
በደስታ 😊😁
@emuanwaryoutube1378
@emuanwaryoutube1378 3 жыл бұрын
ግን የት ነሺ ለማነው የሰራሺው
@JENUTube
@JENUTube 3 жыл бұрын
ሳኡዲ ለኛ ለቤተሰቦቼ
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 3 жыл бұрын
ነአነአነአነመመነነነነሀሀነነነነነነነነበበአ
የሰሊጥ ከረሜላ 😲
5:55
ናኒ ኩሽና NANI KITCHENS
Рет қаралды 2,4 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 43( BY BRUNO )
40:01
Awra Tube
Рет қаралды 17 М.
14 August 2024
16:31
Yeshi wollo YouTube Channel
Рет қаралды 1,8 М.
ቀላል የፈጥራ/fatira አሰራር።
17:26
mihret Glm
Рет қаралды 30 М.
ምርጥ በሶ ፍርፍር እና ጭብጦ
10:04
FYORI TUBE
Рет қаралды 12 М.
የጤፍ ጨጨብሳ ከተልባ እና ሰሊጥ የተዘጋጀ
8:03