No video

የሰሊጥ ፍትፍት የሚገርም ለጤና ከፍተኛ ጥቅም የሚሰጥ ከገበታችን መጥፋት የሌለበት Ethiopian food recipe

  Рет қаралды 6,264

milkana tube ሚልካ

milkana tube ሚልካ

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 2 жыл бұрын
ሚልካናዬ ሰላምሽ የብዛ በጣም ጤናማና ለሰውነታች ን የሰሊጥ ፍትፍት በጣም ቅንጆ ሼር ስላርግሽን በጣም እናምሰኛለን🙏👍👌😋
@ethioalmechannel1527
@ethioalmechannel1527 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ቆንጆ ስራ ነው በራች እህት😍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ሚልኪዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የሰሊጥ ፍትፍት ነዉ የሰራሽዉ ቆንጆና ጤናማ እጅሽ ይባረክልኝ 💕👌👍🙏 ሼር
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አሜን ነፂዬ አመሰግናለሁ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም ቆንጆ እና ጠቃሚ የምግብ አይነት ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባርክ ላይክ 1 7 ሼር 👍👌😍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አሜን ቤዙዬ ክብርይስጥልኝ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ሚልካዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ የሆነ ፍትፍት ነው ይሄንንማ ሰርቼ እሞክረዋለሁ ደግሞ ማርያም ትቅረብሽ ምጥሽን ታቅልልሽ በርቺ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ሉላዬ ተባረኪልኝ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
@@milkanatube4685 ጥሩ እየሄደልሽ ነው👏👏
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
@@lulitlula4290 አዎ ሉላዬ የኔ ቆንጆ እግዚአበሔር ይመስገን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ዋው ሚልካዬ እጅግ ጤናማ ምግብ ሲያስጎመጅ ከጥሩ ገለፃ ጋር እረ እንመገበዋለን ልዩ ባይሆን ነበር እሚገርምኝ ብይልኝ👌👌👏💕 እመቤቴ ከአንች ጋር ትሁን እምወድሽዋ💕🥰🥰
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ምሳይዬ ተባረኪልኝ ውዴ
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 жыл бұрын
ሰላም ክቡር/ክብርት ። ኢንጂነር ሰላም እባላለሁ። መልካም ስራ እየሰሩ ነው። በርቱ። ከጎንዎ ነኝ። እኔም የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት የጀመርኳት አለች። እባክዎ ጎራ ብለው በደግነት ቤተሰብ በመሆን ድጋፎን ይግለፁልን? አክባሪዎ ነኝ።
@mesitube5561
@mesitube5561 2 жыл бұрын
ሚልካየ የኔ ባለሙያ ሁሌም የምታሳይን ምግቦች ጠቃሚ እና ፅድት ያሉ ናቸው ከአሪፍ ማብራሪያ ጋር ልዩ የሆነ የሰሊጥ ፍትፍት አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ነው የሚያምረው ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አሜን መሲዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
@user-xd2qc4yu7j
@user-xd2qc4yu7j 4 ай бұрын
Salikemsew rekahu ❤
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሚልካዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!! በጣም ቆንጆ የሰሊጥ ፍትፍት ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ሰለጥ በጣም ምረጥ ነው በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍 እመብርሃን ትቅብሽ ሚልካዬ🙏🙏🙏
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ኅብስቴተባረኪልኝ
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
ዎው ቆንጆው ኖው ይሳርሽው አደሽ ይባርክ ሻር ዩምምይ 👌👌👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሂዊዬ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመሰግነው ማማዬ 😍 በርቺ ላይክ ሰብ አድርጌአለሁ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ እመጣለሁ
@amrchnati5931
@amrchnati5931 2 жыл бұрын
ሰላም ለዜህ ቤት ዋው በጣምረጥ የሆነ የሰሊጥ ፍትፍት በውነት በጣም አሰጎመጀኝ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልሽ ውዴ አመሰግናለሁ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 2 жыл бұрын
ሚልካየ እመብረሀን ካንቺ ጋር ትሁን የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ፍትፍት ነው 💚
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ ክብር ይስጥልኝ
@yeneworkzeleke5568
@yeneworkzeleke5568 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እና ግሩም እይነት ትስርያለሽ መጠኑን ብትገልጪ ማለትም ለምሳሴ ለአንድ ስው በትስሪ እኛ ደግሞ ለምንፈልገው ከዛበመነሳት በፈለግነው ብዛት ለመስሪት ይጠቅመናል በተረፈ በርቺ ይህንን ያልኩሽ ምክንያት ለልጃቻችን በማስብ ነው ያው የዝህ አገር ልጆች በግምት ስለማያውቁ አማሪኛ ለሚስተ አመስግናለሁ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሚልካዬዬ🥰👀💕
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
ሚልኪዬ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ለወላድ ጥሩ ወተትም ያመጣል ስላልሽ ለልጄ እሰራላታለሁ በቅርብ ነው የወለደችው ጠቅላላ ለሁላችንም ጥሩ ነው ስርቼ እንመገባለን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 3 ай бұрын
እግዚአብሄርይስጥሽ ታህኒ ከሠሊጥመሠራቱን ካቺነዉየሰማዉት
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
Amen Amen Amsegenalehu yn konjo
@ADTechT
@ADTechT 2 жыл бұрын
Wow Betam arf Berchi👏👏👏👏
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
Amsegenalehu
@yodittekeste
@yodittekeste 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ የሰራሽው ድንቅ ነው ሁሉን አሟልቼ መጥቻለሁ አንቺም ወደቤቴ ጎራ ብለሽ ምላሽ ውጪ አመሰግናለሁ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ እመጣለሁ
@hayatassen2820
@hayatassen2820 7 ай бұрын
ምርጥባለሙያ❤🎉🎉🎉አባየ
@BezTube1627
@BezTube1627 2 жыл бұрын
Milkaye Enkuan des yalesh Yene konjo🥰😘
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
Amen Amen Beziy yn konjo Amsegenalehu
@deenislammatbaq4422
@deenislammatbaq4422 2 жыл бұрын
Thanks for sharing stay conected like done 👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
Tnx for watching Deen
@yedyviolin
@yedyviolin 2 жыл бұрын
Hi Milkana it really yummy and healthy, God bless the work of your hands.
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
Amen my dear tnx a lot
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
መቸ post የተደረገ እንደሆነ አላወኩም ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ አልኩሽ የቆየ ከሆነ ልጅሽን እግዚኣብሔር ያሳድግልሽ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@tgtube4876
@tgtube4876 2 жыл бұрын
እኔም እወድ ነበር ግን በዝርጋግ ስለሆነ እጀራ ስለሌለ ብዙም ደስ አላለኝም ግን በዳቦ በቂጣ ተስማምቶኛል
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሚልካዬ 😍😍
@tgtube4876
@tgtube4876 2 жыл бұрын
በቅንነት ቪዲዮ በማየት አቺም አበረታችኝ አብረን እንደግ
@Shelengtube
@Shelengtube 2 жыл бұрын
konjo sera new beteseb enehun
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
እሺ ውዴ
@frd11123
@frd11123 Жыл бұрын
ነጩ ብቻውን ማድረግ አንችልም እደ
@hanatessema5409
@hanatessema5409 2 жыл бұрын
የኒባለሙያ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀን ስሪው የጤና በጣሙ የማገርም ነው
@habtehunde12
@habtehunde12 3 ай бұрын
እስቲ ዝም ብለሸ አሳይን።
@milkanatube4685
@milkanatube4685 12 күн бұрын
malete?
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 21 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 8 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 87 МЛН
what will you choose? #tiktok
00:14
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 7 МЛН
የአሳ ሾርባ አሰራር|ከዉብዬ ጋር
21:17
wube & nahi
Рет қаралды 45 М.
ሁለት አይነት የዝኩኔ ምግብ አሰራር
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 11 М.
ልዩ የጋዝላይት ጥብስ አሰራር / Special Gaslight Tibs Recipe
8:15
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 55 М.
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 21 МЛН